አለም አያየኝም +++ ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ ስብከት/ Kesis D.r Zebene Lemma new sebket

  Рет қаралды 45,868

Gere3025

Gere3025

Күн бұрын

አለም አያየኝም +++ ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ ስብከት/ Kesis D.r Zebene Lemma new sebket

Пікірлер: 193
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
🙏የድንግል ማርያም ልጅ የተመስገን💒 ይሁን መልካም እለተ ስንበት የስንበት👐 ረድኤት በርከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን #ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃል ህይወት ያስማልን ጌታ ሆይ ስሚ ጆሮ ብቺ ሳይሆን አስተዋይ ልቦና ስጠኝ ስለቃሉ የቃሉ ባሌቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን የስማነውን ቸሩ መድኃኔ ዓለም በልቦናቸን ስሌዳ ይፃፍልን#Gere3025እንኳን ለእናታችን አዛኚቷቅድስት ድንግል ማርያም ዋዜማ መታስቢያ ባዓል አደርስክ አደርስን እመቤቴ ትጠብቅክ አንድነት ፍቅር ትስጠን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር አሜን አሜን አሜን ወላጆች እንደሌላችሁ ልጆች አለተዋችውም ለነስሐ ሞት ያብቃን💚💛🍎👈 ድንቅአድርጎልኛል የስራዊት ጌታ #አረሳኝም አምላክ አነሳኝ ከጥቢያ ደስየሚል መዝሙር ዝማሬ መላክት ያስማልን እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን.
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 5 жыл бұрын
አሜን ውዷ የ#ተዋሕዶ እህቴ ላንችም መልካም እለተ #ሰንበት ይሁንልሽም(ንም) እንኳንም ለእማማዬ ለ#ቅድስተ #ቅዱሳን ለንጽህተ #ንጹሐን ለ#ቅድስት #ድንግል #ማርያም ወርሀዊ በአልም አደረሰሽ የ#ድንግል እናታችን በምልጃዋ #ልጇ #ወዳጇ በቸርነቱ #ቅዱሳኑ በፈጣን ተራዳይነታቸው አይለዮሽ(ን) አሜን አሜን አሜን 💚💛❤😍
@user-qe2uu4by9z
@user-qe2uu4by9z 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@betitassfa4187
@betitassfa4187 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ro1zw5cj9p
@user-ro1zw5cj9p 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ ሠላመ እግዚአብሔር ካች ጋር ይሁን እንደምን ዋልሽልኝ አመሸሽ እመቤቴ በእናትነት ፍቅሯ አትለይሽ ትጠብቅሽ ጥላ ከለላ ትሁንሽ የልቦናሽን ሀሳብ ታሟላልሽ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ፀጋና በረከቱን ያብዛልሽ የወር ሠው ይበለን እህታለም መልካምና ቅዱስ ምሽት ይሁንልሽ
@user-kf4zz6km2z
@user-kf4zz6km2z 5 жыл бұрын
በመላው አለም የምትገኙ የተዋህዶ ፍሬዎች እንኳን ለእናታችን ቅድስት ንፅህይት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላኬ ወርሃዊይ መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 5 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@rozaayelu4441
@rozaayelu4441 5 жыл бұрын
አሜን እንካን አብሮን አደረሰን
@afomiaa7392
@afomiaa7392 5 жыл бұрын
Amenn amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@user-ql4pf1kp4m
@user-ql4pf1kp4m 5 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ ያደረሰን በፆለታችሁ እስቡኝ ወገኖቸ የሰማነውን ሰምተን የምናፈሰውሳይሆን በልቦናችን ያሳድርልን
@sarasabla8574
@sarasabla8574 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወሃት ያሰማልን መምህራችን እደሜ ከጤና ይስጥልን ⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ወንጌል አባት መምህር የተጣመመውን አለም መንገድ ወደተስተካከለ መንገድ እንድንሄድ የሚመሩን፣የእግዚያብሄር ቃል ፍሬ የሚመጉቡን መምህር ረጅም እድሜ፣ፀጋውን፣በረከት አይለዮት ቃልዮዎት ያሰማልን!!!
@yehualashetabebe939
@yehualashetabebe939 3 жыл бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የሥራ ዘመንዎን ይባርክልን ረጅም እድሜን እና ሰፊ ዘመንን ያድልልን እኛም በተማርነው ሰላሣ ስልሳ መቶ ፍሬ የምናፈራ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@helenkojno4557
@helenkojno4557 5 жыл бұрын
ለመምህራቺን እግዚአብሔር የአገግሎት ዘመናቸውን ይባርከው አሜን አሜን አሜን
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 5 жыл бұрын
ድንቅ አድርጌልኛል የሰራዊት ጌታ አረሳኝም አምላክ አነሳኝ ከትቢያ መምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን በአዛብ መሀል እያለን በምህረቱ ብዛት ቃሉን የሚመግባን ቸሩ አምላካችን የድንግልማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን አሜን
@berkazenbeniaaaa2895
@berkazenbeniaaaa2895 5 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nigistiwoldegbrelms1433
@nigistiwoldegbrelms1433 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ፅጋው ያብዛልን
@guuf6600
@guuf6600 3 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ይሰማልን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ
@helenmulugeta7317
@helenmulugeta7317 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህር
@Rgebray
@Rgebray 5 жыл бұрын
ቸሩ ፍቅር ጌታ የሰማዩ ስም ተመስገን እምአምላክ ደጋ ትመስገን ይገባታል እርሱ ግሩም ድንቅ ነው ከስው ጋር የማያድም አይምሮአቸውን ነካ እኔ የመጣሁት ለፃድቃን ሳይሆን ለአጣን መጣሁ አለ ቸር የሰማዩ አባታችን እኔን ብትከተሉ ዓለም የእኔ እደሆናቹ ያውቃሉ ብላል ፍቅር ነው እርሱ ከሁሉም የሚበልጠው ፍቅር ነው ለጠላትህ ፀልይ እንጂ አትርገመው ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ይድረሳት ይገባታል ለዘለዓለሙም አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያማልን ያገልግሎት ዘመናቹሁን በጤና በእድሜ ያኑራቹሁ አሜን አሜን አሜን
@helenkojno4557
@helenkojno4557 5 жыл бұрын
amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@user-fg8xe9wr1w
@user-fg8xe9wr1w 5 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጠታው እግዛብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን።
@user-kc8ep6my2i
@user-kc8ep6my2i 5 жыл бұрын
አለቀስሁ አሁንስ ሐፅያቴ በዝቶብኝ እንደምን ልኑር ልቤ አዘነ የራሔል አምላክ ሆይ አበርታኝ አፅናኝ ለንስሃ አብቃኝ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መልካም እለተ ስንበት
@sama1141
@sama1141 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-zo4jh1jv4q
@user-zo4jh1jv4q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህዉት ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር እደሜና ጠና ፀጋዉን ይሥጠልን
@helenkojno4557
@helenkojno4557 5 жыл бұрын
ለመምህራቺን ቃል ህይወት ያሰማልን
@almealmeasdg2894
@almealmeasdg2894 5 жыл бұрын
ቃልህወት ያሠመለኝ መምህራችን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መልካም እለተ ስንበት
@emutyu7395
@emutyu7395 4 жыл бұрын
Amen amen amen. Kale hiwte yasemlne
@yabesrabesufkad5921
@yabesrabesufkad5921 5 жыл бұрын
ቃለህ ይወት ያሰማልን አዉነት ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
መልካም እለተ ስንበት
@hir377
@hir377 5 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
መልካም እለተ ስንበት
@user-ro1zw5cj9p
@user-ro1zw5cj9p 5 жыл бұрын
ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ሉዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው አንተን መሰሎችን ያብዛልን የሠማነውን በልቦናችን ሠሌዳ ይጻፍልን ማስተዋሉን ያድለን አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእይክትን ያሠማልን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልል ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር
@betitassfa4187
@betitassfa4187 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tgmarewimarewi3795
@tgmarewimarewi3795 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yesemalen
@helenkojno4557
@helenkojno4557 5 жыл бұрын
ለመምህራቺን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
@ruthzewde8272
@ruthzewde8272 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
መልካም እለተ ስንበት
@user-gu2fw9yg5u
@user-gu2fw9yg5u 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ ዘበነ ለማ እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ሚስጥሩን እዚህ በላይ ይጨምርልህ አሜን
@user-my9sn1xr9c
@user-my9sn1xr9c 5 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@berkazenbeniaaaa2895
@berkazenbeniaaaa2895 5 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tenagnemoges9126
@tenagnemoges9126 4 жыл бұрын
ቃለ፡ህይወት፡ያሠማልን
@user-jk7oq3lj1b
@user-jk7oq3lj1b 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@salemsalem506
@salemsalem506 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@anbe332
@anbe332 4 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-qe2uu4by9z
@user-qe2uu4by9z 5 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
መልካም እለተ ስንበት ስናይ ቅዱስ የምህርት ቀን ይሁንልን አመቤቴ ምላጃዋ በርከቷ ጣም ፍቅራ ተራዳይነቷ አይለየን የልጆ ቸርነት ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏
@user-qe2uu4by9z
@user-qe2uu4by9z 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 5 жыл бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል #እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ለመምህራችንም ጸጋውን ያብዛልን የህይወትንም ቃል ያሠማልን አኛንም በሠማነው ፴\፷\፻ም ያማረን ፍሬን እንድናፈራም ይርዳን ለዝማሬውም ከጣእሙ የተነሳ አጥንትን የሚያለመልመውን የ #መላእክትን ዝማሬ ያሠማልን አሜን አሜን አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
ወለተ ኪዳን ስላም እግዚአብሄር ካንቺ ጋራ ይሁን እንዴት አረፈድሽልኝ እንኮን አብሮ አደርስን እመቤቴ በእናትነት ፍቅሯ በለሽበት ባታ ትጠብቅሽ ጠላከለላ ትሁንልሽ ፀጋውን በርከት ታብዛልሽ አማላጅነቷ አይለይሽ አሜን አሜን አሜን መልካም እለተ ስንበት ብሩህ ቀን ይሁንልሽ በስላም ዋይልኝ ውዶ አለሁልሽ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔ ዓለመ ይመስገን በሱ ቸርነት አለሁ በጣም አመስገናለሁ የልጆ ችርነት የመቤቴ ማርያም አማላጅነት አይለይሽ ማሬ🙏💚💛🍎👈
@firahywotyilema8347
@firahywotyilema8347 5 жыл бұрын
Amen amen amen memehiri kale hiyiwetin yasemalen tsgawen yabizalen be edime betena yanurilen
@betitassfa4187
@betitassfa4187 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚሀቤር የተመሠገነ ይሁን ላስተማሩን መንህራችን ቃለህይውትን ያሠማልን አሜንንንንን ንንንንንንንንንንንንንንንን
@user-kd8xn9ch1z
@user-kd8xn9ch1z 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር የተዋህዶ እንቁ አገልጋይ እመቤቴ እድሜ እና ጤና ትስጥህ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
መልካም እለተ ስንበት
@rahelgean5568
@rahelgean5568 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@yemaryamwedag4721
@yemaryamwedag4721 3 жыл бұрын
Thank you memeher
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727 5 жыл бұрын
Amen qale hiwetn yasemaln be edme betsega yaqoyln amen
@sabaragasa394
@sabaragasa394 5 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልአሜን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መልካም እለተ ስንበት
@sabaragasa394
@sabaragasa394 5 жыл бұрын
@@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 አሜን ለሁላችንም ያሁንልን
@AaAa-ud6sf
@AaAa-ud6sf 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ምመህር
@gemetabebe3664
@gemetabebe3664 4 жыл бұрын
Kalhiwt yasmalen Amen amen amen
@user-bd1rt3hd1g
@user-bd1rt3hd1g 5 жыл бұрын
ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@nuhaminayena3232
@nuhaminayena3232 4 жыл бұрын
Edemana tena memer zebena
@denigelemariameenatenate1045
@denigelemariameenatenate1045 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen lemmehirechin kalhewit yesemalen Zemur melaketin yesemalen Egam semten 30 60 100 endnafira yesemanwe belbiachin yetshafilen Amen
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
melkam llet senbet
@bezateshome6826
@bezateshome6826 5 жыл бұрын
amen amen amen❤️❤️❤️
@tareshakm7677
@tareshakm7677 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bt8330
@bt8330 4 жыл бұрын
Kaleheywot yasemalegn Abatachen🙏
@tarikchris4624
@tarikchris4624 3 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen memher mezmuru betam des yilale
@Hk-kv8om
@Hk-kv8om 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምራችን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
መልካም እለተ ስንበት
@shefantesfaushefan2071
@shefantesfaushefan2071 5 жыл бұрын
amen amen amen
@tezaymamo239
@tezaymamo239 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ላሥተማሩን ለመምህራችን ቃልህይወት ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን አምላከ ቅዱሣን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ለናታችን ለቅድሥት ድግል ማርያም
@adissabeba8658
@adissabeba8658 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiyiwet yasemalin. . . . . .
@helenkojno4557
@helenkojno4557 5 жыл бұрын
ለመምህራቺን የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም እረጂም እድሜውን ጤናውን ፀጋውን ታብዛላቸው ከነ ቤተሰባቸው ትጠብቃቸው አሜን አሜን አሜን
@user-ns4dl6mc8e
@user-ns4dl6mc8e 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@libneshtirulo8753
@libneshtirulo8753 5 жыл бұрын
Amen memerchin qlhwote yasmlen ysamhan balbonach asdarben yemamlak melij khlachenme garh Yuen amen egzabher yimsgni
@amarakrish9938
@amarakrish9938 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን
@mesimesu5184
@mesimesu5184 5 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen
@user-gu2fw9yg5u
@user-gu2fw9yg5u 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን/፫
@s.gs.g3920
@s.gs.g3920 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏⛪💚💛❤
@nuhaminayena3232
@nuhaminayena3232 4 жыл бұрын
E/r yemsegen kaliy yewetiy yaseman
@topiyadejene1117
@topiyadejene1117 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen memherachin kale hiwot Yasemalen Elelelelelellelele 👏👏👏👏👏👏Zemari malketen Yasemalen
@mareguworqu3814
@mareguworqu3814 5 жыл бұрын
Amen amen amen memeher achin egazaber yibarikiln
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
melkam llet senbet
@meseretbirhani9315
@meseretbirhani9315 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የቃሉ ባለቤት ስሙ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ኮከብ የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መንግስተ ሰማይ ያዉርስልን
@siraksolomon9837
@siraksolomon9837 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ደ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን:: እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ::
@hiyabgebrezgabiher1921
@hiyabgebrezgabiher1921 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራቺን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
መልካም እለተ ስንበት
@user-qp3qe7df6g
@user-qp3qe7df6g 5 жыл бұрын
ቃለህይወትያስማልን፣አባታችን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መልካም እለተ ስንበት
@classicphone5908
@classicphone5908 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልንመምህራችን
@sebleseble6505
@sebleseble6505 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልህግሎት ዘመንህን ያብዛልን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
መልካም እለተ ስንበት
@michaeleteklemichael3911
@michaeleteklemichael3911 5 жыл бұрын
Kale hewete yasemalen kesse
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
melkam llwt senbet amen amen amen
@sabaragasa394
@sabaragasa394 5 жыл бұрын
ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያጨምርልህ ልእል እግዚአብሔር አሜን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
መልካም እለተ ስንበት
@user-gz6ht8my9s
@user-gz6ht8my9s 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሀገራችን ሰላም ያርግልን ።
@shewitsium5514
@shewitsium5514 5 жыл бұрын
ኣሜንንንንዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም አባ ቃል ሂወት የስመዓና
@user-nt6nf9pq7l
@user-nt6nf9pq7l 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
መልካም እለተ ስንበት
@user-cq4ed9fc1s
@user-cq4ed9fc1s 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራቺን መንግስት ሰምያትን ያዉርስልን
@user-ij7if3ml4k
@user-ij7if3ml4k 5 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ አሜን ፫
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
መልካም እለተ ስንበት
@semiraali7059
@semiraali7059 5 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
መልካም እለተ ስንበት
@hanamaryameegzibherymsgen936
@hanamaryameegzibherymsgen936 5 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብልን ለኛአም ማስተዋል ያድለን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን
@ngstiaraya7700
@ngstiaraya7700 5 жыл бұрын
Qale hiwet yasmaln abatachn edmena tana ystot egziabhar
@liyab3730
@liyab3730 5 жыл бұрын
Amen Amen kalehiwet yasemaln tenahn ystlen ewnet betam des yemil tmrt nw yesemanewn belbonachen yaskerlen
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
melkam llet senbet seny ylhunln mar
@toromamo5177
@toromamo5177 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር
@adfytfdhggh850
@adfytfdhggh850 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
@libneshtirulo8753
@libneshtirulo8753 5 жыл бұрын
Amen kale hiowte yasmlen la memerchin aglgiote zamne egzabher yebarke yasamano baleb onach asderbne amen
@user-em4mo3pw2o
@user-em4mo3pw2o 5 жыл бұрын
Amen kale hewoti Yasemalin lememerachen egziabher bedema betga yetibkelin❤
@jrowpd5151
@jrowpd5151 5 жыл бұрын
kale hiwot yasemaln በእድሜ በጤና ያቆይልን
@saradebesay4784
@saradebesay4784 5 жыл бұрын
Amen kale ehyewet yasmalen memher!!!
@emuyefuad4068
@emuyefuad4068 5 жыл бұрын
Amen Amen abatchin
@classiphone5329
@classiphone5329 5 жыл бұрын
AMEN kale hiwotin yasemalen
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
melkam llet senbet
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ እየውት ያሰማልን.
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
እመቤት ከክፉ ነገር ብርሃን መንገድ ትምራን በእነትነት ፍቅሯ አይለየን ምልጅዋ በርከቷ ይደርብን መልካም እለተ ስንበት ስናይ ብሩ የምህርት ቀን ይሁንልን አሜን አሜን አሜን🙏
@mozaalmarzouki8531
@mozaalmarzouki8531 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህይውት ያስማልን
@user-jp6xs5mh5l
@user-jp6xs5mh5l 5 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወትንያሰማልን
@amuamu7098
@amuamu7098 5 жыл бұрын
ውድ መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አምላክ አንድ ያድርገን ላገራችን ሰላምን ለህዝቦቿ ፍቅርን አንድነትን ሰላምን ያውርድልን እኛንም በሰማነው የምንለወጥ መልካሙን ያማረ ፍሬ የምናፈራ ያድርገን አሜን፫
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
ውዶ የተዋህዶ እህቴ እመቤት ትጠብቅሽ ባለሽበት ባታመልካም እለተ ስንበት ስናይ የምህርት ቀን ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
@user-bn7lu2xv3z
@user-bn7lu2xv3z 5 жыл бұрын
Memhrachn zebene tsegawn yabzalh kalehiwot yasemaln yesemanewn blibonachn yanurln
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
lmebate mljawa teradaynet aylleyen amen amen amen melkam llet senbet brusenay yemhrt ken ylhunln
@mesaimesai5092
@mesaimesai5092 5 жыл бұрын
amen amen amen memhirachen kalhiwot yasemalen mengesthsemay yawurselen
@allaama9702
@allaama9702 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
መልካም እለተ ስንበት ስናይ ቀን ይሁንልን
@fjfdfhgf9539
@fjfdfhgf9539 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሎት ያስማልን
@alem4310
@alem4310 5 жыл бұрын
አሜኔ አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህር ሆይ በህማማት በስመ አብ ይባልን ወይስ ያይማልም?
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕወት ያሰማልን ♥♥♥
@hopefree7558
@hopefree7558 5 жыл бұрын
Kalhiywat yasmalen
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
amen amen amen melkam llet senbet
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 5 жыл бұрын
እግዜአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ለሁላችን መልካም ሰንበት ለመምሕራችን እድሜ ጤና ይስጥልን
@tareshakm7677
@tareshakm7677 3 жыл бұрын
እልልልልልልልል
@tayitutesemamamotayitutese5017
@tayitutesemamamotayitutese5017 5 жыл бұрын
Mamir egzaber endante ayinatun yabzalin amen amen amen tewahido lezelalem tinur!!!!!!
@tayitutesemamamotayitutese5017
@tayitutesemamamotayitutese5017 5 жыл бұрын
Kaliyot yasemalin yeagalgilot gizen fatari yabzalin
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 11 МЛН
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 28 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 27 МЛН
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 18 МЛН
🛑ከልብ ሊደመጥ የሚገባ ትምህርት‼️ || አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ||
57:13
Ethiopia Orthodox mezmur by gebre yohans gebretadek (እውነት ነው )
4:01
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 49 М.
Serik Ibragimov ft IL'HAN - Жарығым (official video) 2024
3:08
Serik Ibragimov
Рет қаралды 632 М.
Nursultan Nazirbaev - Сен бе едің (official video) 2024
2:03
Nursultan Nazirbaev
Рет қаралды 158 М.
Sabrina Carpenter - Taste (Official Video)
3:19
SabrinaCarpenterVEVO
Рет қаралды 24 МЛН
GAVRILINA - Drama Queen (ПРЕМЬЕРА КЛИПА 2024)
2:25
Julia Gavrilina
Рет қаралды 1,9 МЛН
Erkesh Khasen - Bir qyz bar | Acoustic live
2:42
Еркеш Хасен
Рет қаралды 64 М.