አዲስ የዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ ስብከት በኢትዮጵያ +++ ከአንተ ዘንድ የሚገኝ ጠል ሕይወታቸው ነውና ኢሳ

  Рет қаралды 167,030

Gere3025

Gere3025

5 жыл бұрын

የዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ አዲስ ስብከት በኢትዮጵያ - ከአንተ ዘንድ የሚገኝ ጠል ሕይወታቸው ነውና ኢሳ 26:19 (Memher Dr Zebene Lemma)

Пікірлер: 629
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 5 жыл бұрын
ወይኔ እኔማ ብሰማው ብሰማው አልጠግብም መምህራችን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር የማቱሰላን እድሜ ይስጥልን እንደ እርስወ ያሉ መምህራንን ያብዛልን ስላደረግልን ሁሉ ስለማይነገር ስጦታው ከዙፋኑ ስለእኛ ሲል ሰው የሆነልን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን አሜን።
@yekabademile2718
@yekabademile2718 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gelayetesfaye4998
@gelayetesfaye4998 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በለባችን እዲያሳድር ቅዱስ ፉቃዱ ይሁን የአገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሄር ይባርኮት እድሜእና ጤና ይሰጦት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኦርቶዶክሰ ተዋውህዶ እምነቴ ኩራቴ ለዘላለም ትኑርልን አሜን አሜን አሜን
@azebquanis6320
@azebquanis6320 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይመስገን ሰላምወትን ጤናወትን ፀጋወትን እድሜወትን በእድሜ ለዘላለም አብዝቶ ይስጥልን አብዝቶ ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@davetenaw6318
@davetenaw6318 5 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ወደ ደጅህ ጥራኝ ከሀጥያት ባርነት በጥበብህ አውጣኝ መምህራችንም ከመንበሩ አይለይህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ቃለ ሂወትን ያሰማህ
@hirutphone8602
@hirutphone8602 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን ቃል ሕወህትን ያሰማልን በእዉነት እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን
@Hk-kv8om
@Hk-kv8om 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችንና ወድማችን የተዋህዶ ኮከብ ሁላችንንም የድግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ያስቤን አሜን አሜን አሜን
@asterwosen482
@asterwosen482 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwot yasemaln
@samrihadera5632
@samrihadera5632 4 жыл бұрын
Amen amen amen kal hiwet yesamaln
@helenkojno4557
@helenkojno4557 5 жыл бұрын
የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም ፀጋውን ታብዛላቸው
@user-kf4zz6km2z
@user-kf4zz6km2z 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋይቱን ገነት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አባታችን እንደ አንተ ያሉትን የተዋህዶ አርበኞች እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን
@werkinesheshetu1258
@werkinesheshetu1258 5 жыл бұрын
Ekzaber yemasgen kalhiwot yasamelen mamerachen ba erman en ba xena yaxabekelen
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
አለምነሽ የድንግል ባርያ .8 hours ago ውዶ የተዋህዶ እህቴ ስላም እግዚአብሄር ካንቺጋራ ይሁን አባታችን አቡነ ስላማ በአባትነት ፍቅራችሁ አይለዩን ብርሃን ይሁኑሽ ማሬ በርከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-er5gh3hz3v
@user-er5gh3hz3v 3 жыл бұрын
አንተ ትገርማለሕ እንዴት አንተ መምሕር መምሕር ታስብላለሕ በጣም በጣም ትገማለሕ
@mariamethoop6884
@mariamethoop6884 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@hananh7131
@hananh7131 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ከዝህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@user-iz1tu6qz6x
@user-iz1tu6qz6x 4 жыл бұрын
የተዋህዶ አርበኛ ቀሲስ ዘበነ ቃለ ህይወትን ያሠማልን የማቱሳላንእድሜ ይስጥልን።
@melesseyetsedaw3070
@melesseyetsedaw3070 Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜያቹህን ያርዝምልን አሜን
@nurph9279
@nurph9279 5 жыл бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር የክበር ይመስገን አሜን መምህር ቄሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እኛም የሰማነዉን ቃል በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን ለዘመረዉም አምሀ ስላሴ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አሜን ይህን ትምህርት እዲደርሰን ላደረግህ ወድማችን እግዚአብሄር ፀጋ በረከትን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@helengetu5552
@helengetu5552 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወሃት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ዪባረክ መምህራችን እድሜ ከጤናጋ ዪስጥልን
@kedesteto5686
@kedesteto5686 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውትን ያስማልን መምህር ዘብነ ለማ ምንጌዜም ኑርልን
@user-eo9wj4yr7v
@user-eo9wj4yr7v 3 жыл бұрын
አባታችን ቀለ ህይወት ያሰማልን ፆሎትዎ ይድረሰልን በፆሎት አስቡን አሜን አሜን አሜን
@Love-rc1rg
@Love-rc1rg 5 жыл бұрын
ይህንሁሉ ለአደረገልን ለገናናዉ እግዚአብሄር ክብርምሥጋናይግባዉ ቃለሂወትን ያሠማልን
@getnettiruneh7070
@getnettiruneh7070 5 жыл бұрын
ለቀሲሰስ መምህር ዶ/ረ ዘበነ ለማ እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን: ቃለሕይወት ያሰማልን።
@user-pi1fr3ns9u
@user-pi1fr3ns9u 5 жыл бұрын
ለመምህር. ቃለሂወት. ያሰማልን. የወርቶዶክስ. እምነት ተከታይወች. ወደር በለላት. እምነታችን. ያፅናን. እመብርሀን. በምልጀዋ. አትለየ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@absalat967
@absalat967 5 жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏🙏🙏
@ahadualkumelkamunneger4697
@ahadualkumelkamunneger4697 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@mimiymwr8101
@mimiymwr8101 5 жыл бұрын
Amen kalyewtn yasemaln
@geteambaw7655
@geteambaw7655 5 жыл бұрын
አሜን ዶክተር ምህር ዘበነ ቃል ሕይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመን ይባረከ ።
@asegedgebremarlam5193
@asegedgebremarlam5193 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ተስፋ መንገስተ ስማያትን ያዉርስልን እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
@user-zp5pv6fj2z
@user-zp5pv6fj2z 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ጌታ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያኑርህ ።
@user-rv9ri7zj9g
@user-rv9ri7zj9g 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale Hiweten yasemaln Tesfa mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher be Edme be Tsega yakoyiln Abatochin❤️❤️✝️✝️🇪🇹🇪🇹😍😍⛪️⛪️✝️✝️
@user-rv9ri7zj9g
@user-rv9ri7zj9g 4 жыл бұрын
አሜን
@user-sw9rl5tn7d
@user-sw9rl5tn7d 5 жыл бұрын
እንቁ የተዋህዶ አንበሳ ዶ/ር. መ/ም.ዘበነ ለማ.ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ♥♥♥
@tigist3498
@tigist3498 5 жыл бұрын
ታድላችሁ በዛች በተባረከች ምድር ሁናችሁ በኒህ በተባረኩ በተወደዱ መ/ር ዶ/ር ዘበነ መማር ይህን መንፈስን የሚያድስ ትምህርት መማር በእውነት መመረጥ ነው እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክ!! አሜን አሜን አሜን!!! ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!
@alemnshmengistu3115
@alemnshmengistu3115 5 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን:መንግስተ ሰማያት ያውርስልን:እረጅም እድሜ ይስጥልን::
@helenkojno4557
@helenkojno4557 5 жыл бұрын
ለወድማቺን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናው የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም ትጠብቀው አሜን አሜን አሜን
@naseematariq2142
@naseematariq2142 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን😍😍😍☺☺☺☺☺💒💒💒😘😘🙏🙏🙏🙏
@edenjesusisgod9052
@edenjesusisgod9052 4 жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት💐 ዲስክ ላይክ የምታድርጉ ሰውች እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድላችሁ 🙏
@yekabademile2718
@yekabademile2718 5 жыл бұрын
እኔማ እንዴው መምህር ዘበነ ለማን ፣መምህር ምህረታብ አሠፋን፣መምህር ግርማን ፣የበረሀው መናኝ አባ ዮሀንሥን ሥብከታቸውን /ትምህርታቸውን/ብሠማው ብሠማው ብሠማው አልጠግበውም አልሠለቸውም !!! እኒህን አባት እግዚአብሔር አምላክ የማቱሣላን እድሜ ያድልልን እመብርሀን በምልጃዋ አትለያችሁ ሠላመ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን እኒህን አባት የመጠን እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን ተሥፋ መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን አሜን
@minojhgfg8695
@minojhgfg8695 5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@jamilajamila292
@jamilajamila292 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sebleseble6505
@sebleseble6505 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራች እረጅም እድሚና ጤና ይስጥልኝ ኑርልን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ye6hz7ch7w
@user-ye6hz7ch7w 5 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ቀሲስ ዘበነ እግዚአብሄር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን
@Rgebray
@Rgebray 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ይሁን አሜን አሜን አሜን እንዲሁም ለወላዲተ አምላክ ለድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ይገባታል አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ስም ያለበት ቅዱስ ሚካኤል ታላቅ ነው መላአኩ ርህሩህ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይድረሽ አሜን አሜን አሜን በህልሜ አንድ ቄስ ስለ ቅዱስ ሚካኤል ለእዝቡ ተናገሩ ቅዱስ ሚካኤል የአንዲት ሴት ቤታን ሞላላት በወርቅ በዘይት እያሉ መሰከሩ እኔም ደስ ብሎኝ ስሰማ በድንገት አለ አጠገቤ ምስሉ በጣም አድንቄዋለው ቅዱስ ሚካኤል በህልም መርቶኝ በውን ደረሰልኝ ቅዱስ ሚካኤል ታላቅ ስም ብርሃን ርህሩህ ደግ መላአክ ሰልፉ የእርሱ ነው እርሱ ብቻውን ያሸንፋል ቅዱስ ሚካኤልን ለምኑት አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ በህልም አሳየኝ መራኝ ክብር ምስጋና ይድረሰህአሜን አሜን አሜን ስሙ ገናና ሚካኤል ሚካኤል ድንቅ መላአኩ ሚካኤል ሚካኤል በሉ ተግታቹሁ በሰማይ አየውት ሚካኤል ሲበር ወደ ቀኚ ሚካኤል ቅዱስ ሚካኤል ኢትዮዺያን ጠብቃት ሚካኤል ከፈሰሰው አውሬ ሚካኤል ደብቀን በክንፍህ ሚካኤል ፈጥነህ በድንገት ሚካኤል ስምህን ስጠራ ሚካኤል ተረፍኩ ከጭንቀት ሚካኤል ስምህን ስጠራ ሚካኤል ብርሃን ሞላ ቤቴ ሚካኤል ፀአይ ነህ ብርሃን ሚካኤል ደግ ርህሩህ መልአክ ሚካኤል እርዳን እዳንወድቅ ሸፍነን በክንፍህ ለእዝም የምትቆም ታላቅ ነህ ቅዱስ ሚካኤል ለደጅህ አብቃኝ ሚካኤል ሰላምን አምጣልን አይማኖታችንን ጠብቃት እዳጠፋ ኢትዮዲያን ከጦርነት አድናት ተዋጋላት በክንፍህ ሸፍናት አሜን አሜን አሜን ሁሉም ክብር ምስጋና ይድረሳቸው በጣም ደጎች ፈጥነው የሚደርሱ እኛን የሚረዱ የማማልዱን የሚማጸኑልን ስንድን ደስ የሚላቸው የሚጠብቁን በስለት ደስ የማሰኙን በጣም አመሰግናቸዋለው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን
@Rgebray
@Rgebray 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቸሩ ጌታ የሰማዩ ስም ተመስገን እመብርሃን ትመስገን አሜን አሜን አሜን
@mmmmphhdsknkyckvtshll6861
@mmmmphhdsknkyckvtshll6861 5 жыл бұрын
ቃልህወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤናይስጦት ።እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-pm1hl7fz2w
@user-pm1hl7fz2w 5 жыл бұрын
እርሶት የመስሉ እንቁ መምህር ስለ ስጠን እግዚአብሄር አምላክ ስሙ የተመስገነ ይሁን እድምያቸውን ያርዝምልን ምምህራችን ቃል ሂወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@user-ij7if3ml4k
@user-ij7if3ml4k 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይባርክልክ
@bcbc56
@bcbc56 4 жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን
@user-gu2fw9yg5u
@user-gu2fw9yg5u 5 жыл бұрын
ስላደረገልኝ ለጌታየ ምን እከፍለዋለሁ ምስጋና ነው እንጅ ሌላ ምን እላለሁ/፪ እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ተመስጌን ጌታየ ለመህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@meseretgezahegn9443
@meseretgezahegn9443 5 жыл бұрын
ዶክተር መምህር ዘበነ የአገልግሎት ጊዜህን እግዚአብሄር በብዙ ይባርከዉ ገና ብዙ መማር እንፈልጋለን አስተምረን ።ጤና እድሜ ይስጥልን ይስጠን እናመሰግናለን።
@mercy9108
@mercy9108 3 жыл бұрын
ስጦታችን ንህ አንተ የእግዚአብሔር ስጦታ ደግሞ ድንቅ ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን !!?
@Rgebray
@Rgebray 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ትመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘምናቹሁ ያርዝመእ አሜን አሜን አሜን
@negasitesfaye9978
@negasitesfaye9978 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ዘበነ ለማ ወንድማችን
@netsanetnetanet1233
@netsanetnetanet1233 4 жыл бұрын
ለመምሕራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመነናቸው ያብዛልን
@eduedom8403
@eduedom8403 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እመብርሃን ትጠብቅልን እግዚአብሔር እትዮጵያን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@aweaman1497
@aweaman1497 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ከአንተ የሚገኝ ጠል ህይወታቸው ነው ነውና ሙታን ይነሳሉ ሄያዋን ይሆናሉ በምድር ላይ ያሉት ይደሰታሉ ካአንተ ዘንድ የሚገኝ ጠል ህይወታቸውነውና በእውነት ለመምህራችን ቃለህይዎትን ያሠማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን
@user-ix2eg6yo3q
@user-ix2eg6yo3q 5 жыл бұрын
የጣፈጠ ትምህት እንዳሰሙን የጣፈጠውን ሰማያዊውን ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤❤❤
@makediyoutube4262
@makediyoutube4262 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዜብሄር ጸጋውን ያብዛል ሺይ አመት ኑርልን አሜን
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን በጣም ድንቅ ትምህርት
@user-ry5kt2nz8h
@user-ry5kt2nz8h 5 жыл бұрын
ለመምህራችን ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 5 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን ፫ ።
@aynalemtekly8995
@aynalemtekly8995 5 жыл бұрын
እፈይ በእዉነት ስጋየ ብቻሳይሆን ነፍሴ ስታርፍ ይሰማኛል በእዉነት እምለዉ ባይኖረኝም ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አሜን።
@user-of1or9uh3x
@user-of1or9uh3x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@saamlakdemla5750
@saamlakdemla5750 4 жыл бұрын
መምህራችንቃለሒወትያሰማልን።መምህራችንበድሜበፀጋከአገልግለወትጋርይጠብቅልን።ሁሌም።ትመስፅኝአለህ።እግዝያብሒር።ይባርክህ።እስከመላቤተሰቦችህ።
@medheniagebregziabhar4865
@medheniagebregziabhar4865 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያስማልን ❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@getahunyewonass6920
@getahunyewonass6920 3 жыл бұрын
ቃላ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአቤሔር ይጠብቅልን
@High-mm7ud
@High-mm7ud 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ ቃል የለኝም የተዋህዶ እንቁ
@fantudamtew4405
@fantudamtew4405 5 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜበጤና ይጥብቅልን መምህራችን እኔ ብዙ ጊዜ ተስፍ እቆርጥነበር በማጣውነገር አሁን ግን ተስፍ አልቆርጥም ምክንያቱ ያጣሁትነገር የኔ አይደለም እግዚአብሔር እኔ የምጠፍበትን ነገር እንደማይስጠኝ አምናለሁ ቃለህይወትያስማልን
@user-dt4hn2oj2l
@user-dt4hn2oj2l 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🌻🌻
@waldagabriel8184
@waldagabriel8184 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጤና እድሜ ይስጥልን ❤️💜❤️🙏
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለመከሩን ለገሰፁን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንወትን ይባርክ እኛም የሰማነውን እግዚአብሔር በልባችን ሰሌዳ ላይ ይፃፍልን በሰማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እንድሆን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@rebekaayenadis3586
@rebekaayenadis3586 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወድማችን ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን
@eldamenjoel467
@eldamenjoel467 5 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@netsiyemklewa9248
@netsiyemklewa9248 5 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemaln🙏😍😍😍
@halenyane8222
@halenyane8222 5 жыл бұрын
Amen amen kel hewot yasemalen le wandemahien d/r zebena
@ilovemum5743
@ilovemum5743 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምራችን ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ያቆይልን
@user-qe2uu4by9z
@user-qe2uu4by9z 5 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን እኛን የሰማነው የሀያሉጌታ ሉእል እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qe2uu4by9z
@user-qe2uu4by9z 5 жыл бұрын
@@lnatesematstarsemaljkaryaa4308❤
@mekdesmarew443
@mekdesmarew443 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖወትን እግዚአብሔር ይባርክልን🙏🙏
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@martaabeje2485
@martaabeje2485 3 жыл бұрын
አሜን ቃለይሕወት ያሰማን ለመምህራችን እድሜ ና ጤና ይስጠልን
@haymanotdibabaa8930
@haymanotdibabaa8930 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን /ቃለህዎትን ያሰማልን/ አሜን አሜን አሜን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 5 жыл бұрын
የዶ/ር መምህር ዘበነ ትምህርት ሒወት ነው ♥️
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 5 жыл бұрын
*🌿ለመምህራችን ቃለ-ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን* 🌿🌿🌿💚💛💝💒💒💒💒
@JCoreJCore-zz6zu
@JCoreJCore-zz6zu 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen kale hiwoten yasemalen
@debrid2478
@debrid2478 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገና አባታችን ቃለ ህወሃት ይሰመልን በእድሜ በጠና እግዚአብሔር ያቆዩልን ያገለግሉት ዘባነቼሆነ የበረከለቸ አሜን አባታችን እኔ ደከም ልጃችሁን በጸሎት አሰቦኝ ።
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
እመቤቴ ታስብሽ አዞኝ የድንግል ማርያም የአስራት ልጅ አቡነ ስላማ ብርሃን ይሁንልሽ መልካም ቀን ቅዱስ የምህርት ቀን ይሁንልን አሜን አሜን አሜን ማሬ
@Rgebray
@Rgebray 5 жыл бұрын
እምእምላክ ርህሩህ እናታችንም በህልሜ እንዲህ ብላለች አገሩን እየዞረች እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ነው አለች ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት ብላለች አሜን አሜን አሜን እመብርሃን የንሰሃ እድሜ ለምኝልን እፊቱ ቁሚልን አሜን አሜን አሜን
@wenshetbbb4763
@wenshetbbb4763 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማይትን ያውርስልን
@alemfantu2027
@alemfantu2027 2 жыл бұрын
ምመህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረኩ ሁላችሁም
@bataleabrham2671
@bataleabrham2671 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜንሁሌም አዴስ ነው ሴስማ 🙏🙏🙏
@helenkojno4557
@helenkojno4557 5 жыл бұрын
ለመምህራቺን እረጂም እድሜ ጤና ያብዛላቸው
@Rgebray
@Rgebray 3 жыл бұрын
ረቂቅ ቸር ልዑል እግዚአብሔር ጌታ ይመስገን አሜን አሜን አሜን መረጠህ ወደ እርሱ ዝሚሬ መላእክትን ያሰማልን የሃይማኖትን ዘውድ አክሊል አደለህ ታላቅ መታደለ ነው በቤተክርስታን ውስጥ መግባት ጥቅሙን ማወቅ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-nh6vb2vg2t
@user-nh6vb2vg2t 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አባታችን በዚህ ትምህርት ለኔ እግዚሀቤር ትልቅ መልክት አሥተላልፍል እግዚሀቤር ሆይ ቀና ብየ እድሄድ እርዳኝ
@sebledesta4377
@sebledesta4377 4 жыл бұрын
Emebete tifewsishi
@user-kc8ep6my2i
@user-kc8ep6my2i 5 жыл бұрын
እንደምንም ሁኑ ከደጁ ድረሱ እዉነት ነዉ አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-er5gh3hz3v
@user-er5gh3hz3v 3 жыл бұрын
ከታች የጻፍኩትን አንብቡት የጌታ እየሱስ ክርስቶስ ቃል ነው
@adishiwotyoutube5720
@adishiwotyoutube5720 2 жыл бұрын
መምህራቺን 1000 አመት ኑርልን
@haytalk3bi333
@haytalk3bi333 4 жыл бұрын
አሜን ውድ መምህረችን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-wp5sx1sx9n
@user-wp5sx1sx9n 5 жыл бұрын
ወንየ ደስ ስል እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድማቸው ያርዝምልን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የምህርት ቀን ይሁንልን
@muluasefa4296
@muluasefa4296 5 жыл бұрын
ኣሜን ሰለሁሉም ነገር ልኡ እግዚአብሔር ይመስገን ያሰተማረን የመከርን ክብር ምስጋና ይድረሶው ልኡል እግዚአብሔር ኣሜን፫ መምህራችን ኣባታችን ቃልህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ኣርበኛ በእድሜ በጤንና ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣሜን፫ ዕልልልልልልልልልልል
@senimeaza4214
@senimeaza4214 5 жыл бұрын
Elllllellllllllellllll
@zayenabmogas75
@zayenabmogas75 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@legessetsegaye7390
@legessetsegaye7390 3 жыл бұрын
አሜን መምሕሬ መምሕር ዘበነ ለማ ሰልኮን እፈልግ ነበረ ችግር ላይ ነኝ ላዋይዎት ነበር።
@legessetsegaye7390
@legessetsegaye7390 3 жыл бұрын
አሜን፫ግዜ
@mirutube3681
@mirutube3681 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin memirachin edemana xena tsagana yabizalin lemimrachin
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 5 жыл бұрын
አይ መምህር ዘበነ ሁሌም ታስደምመኛለክ እድሜህን ያርዝምልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
@user-ro1zw5cj9p
@user-ro1zw5cj9p 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ የተዋህዶ እህቴ እንኳን ለኃያሉ መላአክ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ ባዓል ዋዜማ በሠላም በጤና አደረሰሽ ቅዱስ ገብርኤል በያለንበት ከክፉ ነገር ይጠብቀን መልካሙን የምስራች ያሠማን ጥላ ከለላ ይሁንሽ ከሀጢአት በስተቀር የልብሽን መሻት ይፈፅሙልሽ አሜን ሠላም ያዋለን አምላክ ሠላም ያሳድረን የነገ ሠው ይበለን አሜን
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 5 жыл бұрын
@@user-ro1zw5cj9p እንካን አብሮ አደረሰን አሜን እኔስ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ነው!!! ላመቱ ያድርሰን የነገ ሰው ይበለን
@user-ro1zw5cj9p
@user-ro1zw5cj9p 5 жыл бұрын
@@user-jg3rd3ks2g አሜን አሜን አሜን እህቴ
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 4 жыл бұрын
@@user-ro1zw5cj9p እንዴት ነሽ እህቴ ጠፋሽ?
@user-ot9om4lk7t
@user-ot9om4lk7t 5 жыл бұрын
ቃል ህዉት ያሰማልን ለምመህራችን አሜን አመ፭ን አሜን
@miliyonyoutube7382
@miliyonyoutube7382 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜንቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታቺን ተባረኩልን
@user-fb7zk1rg3c
@user-fb7zk1rg3c 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ
@seniymaryamlej4859
@seniymaryamlej4859 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማረን ይቅር በለን ለመምህራችን ቃለህይውት ያሠማልን
@user-fb9kd1uf5p
@user-fb9kd1uf5p 5 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክ በፊቱ ያማረ ይሁን
@KALETUBE
@KALETUBE Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወትን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ergbenohendiryas3402
@ergbenohendiryas3402 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። ቡራኬውት ይዲረሰን አባታችን ። ቃለሕይወት ያሰማልን ።
@helenmulugeta7317
@helenmulugeta7317 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማለን በህድሜ በጤና ያቆይልን
@ahadualkumelkamunneger4697
@ahadualkumelkamunneger4697 5 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏 አረ አምላኬ እባክህ አንተው ማረኝ አቤት ሀጥያቴ በዛ😭😭😭 አደራ አምላክ ሀሳቤ ተሟልቶ ስለቴ ሠምሮ ሀገሬን መጥቸ ስለቴን በልልታ ከቤተሠቦቸ ጋር ለማስገባት አብቃኝ አደራ እግዚአብሔር ሆይ🙏🙏🙏🙏🙏
@minasamwel8
@minasamwel8 5 жыл бұрын
አሜንለመምህራችን ቃለህወት ያሰማልን አሜንንንንንንን
@getegirma8971
@getegirma8971 5 жыл бұрын
ቃለእይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 548 М.
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 118 МЛН
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,1 МЛН
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 1,7 МЛН
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 418 М.
Минаева - Шоколадка
2:49
Gazgolder
Рет қаралды 945 М.