እግዚአብሄር የሚሳነው የለም - የዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ አዲስ ስብከት Dr. Kesis Zebene Lemma

  Рет қаралды 508,302

Gere3025

Gere3025

6 жыл бұрын

እግዚአብሄር የሚሳነው የለም - የዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ አዲስ ስብከት Dr. Kesis Zebene Lemma

Пікірлер: 903
@manbaratadest5876
@manbaratadest5876 5 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ተዋህዶ መምህር ዘበነ ቃለሂወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን በወዳኛውም አለም መግስተሰማያትን ያውርስልን አሜን፫
@user-rz3oo5lb9b
@user-rz3oo5lb9b 6 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@solomongd7408
@solomongd7408 6 жыл бұрын
Aman Aman Aman
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 2 жыл бұрын
ለመምህራችን እድሜ እና ፀጋውን ያብዛሎትት
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያስማልን እረጅም እድሜ ከጢና ጋር ይስጥልን እግዝሀቤር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የናቱን የቅድስት ድንግል ማሪያም ምልጃዋን በረከትዋን ያሳድርብን የስማነውን 30 60 100 ፈሬ እንድናፈራ ፈቃድህ ይሁንልን የኔን የልጅህን የልቦናይን መሻት ፈፀምልኝ
@hanajackie1040
@hanajackie1040 6 жыл бұрын
ቃልህይወት ያስማል....በእውነት ዶክተር ዘበነ ለማ...ትምህርቶች ሁሌ...ያዘነውን ልቤ....ያጠግኑልኛል...አተን ለኛ ያደረገልን የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብሮ ይስፋ,,...እመብረሃን...እረጅም እድሜ.ከሙሉ ጤና ጋር ትስጥልን..ስላሴዎች ኢትዩጽያ ህዝቧን....ከችግር ያውጡልን....አሜን...ኢትዩጽያን....እግዚአብሔር ይባርካት አሜን።
@aasqaasq6244
@aasqaasq6244 5 жыл бұрын
Hana Jackie
@sisterholdbaseghnout6857
@sisterholdbaseghnout6857 5 жыл бұрын
Kale hywetene yasemalene
@loveislife7445
@loveislife7445 4 жыл бұрын
ኣሜን፫
@helenaalie1620
@helenaalie1620 4 жыл бұрын
💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🤩🤩🤩🤩
@lakechaklilu9558
@lakechaklilu9558 6 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ። ሁሉን ማድረግ የሚቻለው አምላካችን ልኡል እግዚአብሄር ስሙ ከፍ ከፍ ይበልን ። አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደቼርነትህ ነው እንጅ እንደበደላችን አሁን ። እናመሰግናለን ።
@barqibarqi4327
@barqibarqi4327 2 жыл бұрын
አባታችን የዉነት ፈጣሪ እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጥልን
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መ ምህራችን🙏🙏🙏
@mangobrut7794
@mangobrut7794 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያስማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዛቤር ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን ያብዛሎት መምህራችን
@user-zq9un9el6h
@user-zq9un9el6h 6 жыл бұрын
"እግዚአብሔር የሚሳነው የለም" አሜን አሜን አሜን በእውነት እዴት መንፍስን የሚያድስስ ድካምን የሚያስወግድ ፍጹም የሚያበረታ ትምህርት ነው መምህር አተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንክን አብዝቶ ይባርክልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አሜን
@arocina1
@arocina1 2 жыл бұрын
መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስቱን ርስቱን ያዋርስልን🙏👍👍
@user-cg2fr3os4m
@user-cg2fr3os4m 7 ай бұрын
መምህር እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 6 жыл бұрын
እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለ#እግዚአብሔር ለመምህራችን ጸጋውን ያብዛልን የ ህይወትንም ቃል የ #ድንግል #ልጅ ያሰማልን ለእኛም በሰማነው ፴\፷\፻ም ያማረ ፍሬንም እንድናፈራም ያርገን አሜን አሜን አሜን
@user-hn7us3zp9g
@user-hn7us3zp9g 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፍ የምናረጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእዳሜ በጤና ይጠብቅን
@anbe332
@anbe332 4 жыл бұрын
አሜን ቃልህይውት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@hk6826
@hk6826 3 жыл бұрын
ቃለሒውት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
@fthi3585
@fthi3585 5 жыл бұрын
Kale hiwet yadmalien Amen amen amen
@hanateklemariam7645
@hanateklemariam7645 2 жыл бұрын
ረጅም ዕድሜ ኦግዝአብር ያድልዎ።
@mulumulu3554
@mulumulu3554 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@izaramuwandafra3294
@izaramuwandafra3294 6 жыл бұрын
በእውነት ለመህምራችን ቃለ ህወትን ያስማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን
@amaretesfay3197
@amaretesfay3197 4 жыл бұрын
ረዝም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን።
@user-uv2ot1jv8c
@user-uv2ot1jv8c 4 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማል በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫
@user-if6ds2rh4m
@user-if6ds2rh4m 6 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@abiykonjo7453
@abiykonjo7453 6 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን አሜን አሜን አሜን♥
@mahimahi-sb7jo
@mahimahi-sb7jo 5 жыл бұрын
ለምምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 6 жыл бұрын
አሜን ፫ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መዳንያለም ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። አሜን፫
@muyaneshtamagnu3551
@muyaneshtamagnu3551 6 жыл бұрын
በቃሏ ነኝ እናቴ ማርያም ናት እኔም ትውልድ ነኝ ብፅኢት እላታለው amen amen amen
@mitikemitike9673
@mitikemitike9673 6 жыл бұрын
Kalhiwetn yasemalen amen amen amen
@enkayuwbet7258
@enkayuwbet7258 6 жыл бұрын
ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም is a
@ggghhhhjh3774
@ggghhhhjh3774 6 жыл бұрын
ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም 🙏⛪⛪⛪
@rutetesema610
@rutetesema610 6 жыл бұрын
ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም amen
@genethabtamu8946
@genethabtamu8946 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን
@shhehexdhdh2322
@shhehexdhdh2322 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን
@HamadHamad-vn5fm
@HamadHamad-vn5fm 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ወንድማችን መምህር ዘበነ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@kedestearsama55
@kedestearsama55 6 жыл бұрын
በእውነት ለአባታች ፀጋው ጨምሮ ያሰጥል ለመድሃኒት እየሱስክርስቶስ እና ለአዛኘቶ ለቅድሰት ድንግል ማሪያም ክብር ምሰጋና ያሁን አሜን አሜን አሜን!!!!
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 6 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን፫ ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው አሜን ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም!!
@asterwerdofa2798
@asterwerdofa2798 6 жыл бұрын
ድንግል ሆይ ለንስሀ አብቂኝ ሀጥአቴ በዝቷል
@tigisttigist7714
@tigisttigist7714 6 жыл бұрын
ድንግል ሆይ ለንስሀ አብቂኝ ሀጥአቴ በዝቷል rju,chuf
@soliyanayemariyam8950
@soliyanayemariyam8950 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን አብዝቶ ይባርክልህ
@user-lh6bx6od2v
@user-lh6bx6od2v 6 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ለዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልንንንንን አሜን አሜን አሜን
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
@kalkidanmakata476
@kalkidanmakata476 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕወት ያሠማልን
@addesmakdies7233
@addesmakdies7233 6 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫ እኛም የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ይፃፍልን አሜን
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 6 жыл бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልሁል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት እንደ ማር እንደ ወተት የሚጣፍጠውን ትምህርት ላስተማሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በሰማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 6 жыл бұрын
በእውነት በጣም መሣጭ እና መፍስን የሚያድስ ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@yeshwerwelde8081
@yeshwerwelde8081 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehywet yasemaln memhrachin
@tigestmasalewuihet1713
@tigestmasalewuihet1713 6 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንመምህርዘበነለማቃለህይወትንያሰማልንተስፋየምናደርገዉንመንግስተሰማያትንያዉርስልንእዉነትምእግዚአቤርየሚስነዉየለምበእዉነትቃላትያጥረኛልሁሌምየአንተትምህርትለኔህይወትትልቅቦታአለዉየማምነዉእናየማይተወኝአምላክየሱመልካምፍቃድቢሆንልኝከአንተጋርአይንላይንያገናኘኝ
@user-yo6bj2ql6q
@user-yo6bj2ql6q 6 жыл бұрын
በቃሏ ነኝ እናቴ ማርያም ናት እኔም ትውልድ ነኝ ብፅኢት እላታለው አሜን አሜን
@user-zl4qx2hj9x
@user-zl4qx2hj9x 6 жыл бұрын
ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም 3
@HhHh-eh9dj
@HhHh-eh9dj 6 жыл бұрын
በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እዳተ ወድሞች እግዚአብሔር ይጨምርልን ኦርቶዶክሥ ተዋህዶ እግዚአብሔር ሥላረገኝ ክኮራለሁ ምክንያቱም ቀጥተኛ እውነተኛ ሀይማኖት ሥለሆነች መቸም አትናወጥህ ለዘላለም ትኑር ቅድሥት ድንግል ማሪያም ባልህበት ትጠብቅህ አሜን ፫
@user-co4kl9qz5b
@user-co4kl9qz5b 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን።
@user-dl7mc8jm6c
@user-dl7mc8jm6c 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኤልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@kebretebelay8754
@kebretebelay8754 4 жыл бұрын
Gggg Gh U
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልንን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@hannamillion5872
@hannamillion5872 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። ቃለህይወት ያሰማልን መመራችን መምር ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ክነ ቤተስብህ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን (ሰርጸ መድን ) አሜን።
@user-nq3jd6jz2p
@user-nq3jd6jz2p 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግስተሰማያትን ያዋርስል በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል
@ahadahad6156
@ahadahad6156 6 жыл бұрын
ቃለህይውትን ያስማልን መምህራችን በእድሜእና በጤና ያኑርልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን አሜን
@tsedaygizaw4769
@tsedaygizaw4769 6 жыл бұрын
f
@sameraahmed5373
@sameraahmed5373 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን
@user-yw2gh6qz9u
@user-yw2gh6qz9u 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእርሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫
@almethiopinaatubya761
@almethiopinaatubya761 6 жыл бұрын
እግዚ አብሔር ይመስገን አሜን ሰላማችሁ ይብዛ የተዘበራችሁ ወዳጆች
@fytfftygf6961
@fytfftygf6961 6 жыл бұрын
almEthiopina ATUBYA
@sarahtadeve3620
@sarahtadeve3620 6 жыл бұрын
Amen amen amen kalhiwet yasemalen m/te yawersene
@sarhsarh3856
@sarhsarh3856 4 жыл бұрын
ኣሜንአዎእግዚኣብሄርየሚሳነውየለምበስደትያለን ሰዎች መቅደሱእንደናፈቀን እንዳንቀርበፀሎትዎያስቡን ለርስዎ እድሜና ፀጋ ያድልልን
@desisetelwecell8154
@desisetelwecell8154 4 жыл бұрын
መምህር እድሜ ጤና ይስጥቶት ያገልግሎት ዘመንኖት ይባረክ እወዶታለው ወላጅ አባቴን ይመስላሉ ገፅታዎት
@user-wv1cq9is5y
@user-wv1cq9is5y 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለ ሁሉም ነገር ልኡል እግዚአብሄር ይመስገን ለእግዚአብሄር የሚሳነው የለም .
@youssef7918
@youssef7918 6 жыл бұрын
በእውነት ለ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ለ መምራችን ቃለ ሂወትን ያስማልን
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 жыл бұрын
Orthodox lezelalem tinur Amen Amen Amen
@aynalmgirmay5385
@aynalmgirmay5385 5 жыл бұрын
በውነት ለእግዜአቤረ ምን ይሳነዋል ቃለህይውት ያሰማልን መምህረ ዘበነ
@adinaadina1226
@adinaadina1226 4 жыл бұрын
እግዛቤር የሚሣነው የለም ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሠማል
@edstedst2635
@edstedst2635 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ዶክተር ዘበነ ለማ በድሜ በጸጋ ያቆይልን
@user-op6sw1bt7b
@user-op6sw1bt7b 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን ቀሲስ ዘበነ ለማ።
@user-gx5mx7ky6p
@user-gx5mx7ky6p 6 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህ ይወትን ያሰማልን የ አባቶቻችን አምላክ የኛም አምላክ እግዚአብሔር በድሜበጤናበሰላምይጠብቅልን አሜን
@ggghhhhjh3774
@ggghhhhjh3774 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅርነው ወለተማርያም ➕➕➕
@tfff7746
@tfff7746 4 жыл бұрын
አሜን።
@aschalewlemma1894
@aschalewlemma1894 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@meskikumesa2633
@meskikumesa2633 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@sarasara-kh5hj
@sarasara-kh5hj 6 жыл бұрын
በእውነት ለመምህርልችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያግልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን የቃሉ ባለቤት ልዑር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሳይገባን በሱ ቸርነት ይህን ጣፍጭ ና ገቢ ትህምህርት መስማታችን መታደላችን ነው የሰማነውን የህይወት ያድርግልን
@dagmawitsegaye5081
@dagmawitsegaye5081 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እኛም የሰማነው በልባችን ያሳድርብን ኣሜን ከስደት መልስ በ ሰላም ደጁ ለመርገጥ ቃሉ ለመስማት መልካም ፍቃዱ ይሁንልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@meskiarerashow6614
@meskiarerashow6614 6 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን: በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ድቅ ትምህርትነዉ:የሰማነዉን በልባችን ሰሌዳ ይፃፍ!
@user-fz8sf1mb6p
@user-fz8sf1mb6p 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን።
@abease9534
@abease9534 6 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን መምህር ዶከተር ዘበነ ምንኛ መታደል ነው ቁጭ ብሎ በውድ ወንድማችን ቃሉን መማር አራ ታድላቹ ቁጭ ብላቹ ምትማሩ ሁለ እቀናባቹዋሎ።
@user-hi7fr6dx6w
@user-hi7fr6dx6w 6 жыл бұрын
abe ase በጣም እንጅ ያሥቀናሉአይደል
@magdeswalde550
@magdeswalde550 6 жыл бұрын
ቃለሂወትያሠማልንበድሜናበፀጋይጠብቅልን
@genetkonjo2482
@genetkonjo2482 5 жыл бұрын
Amen kalhywt yasemalin
@tiruworkkebede7246
@tiruworkkebede7246 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አቤቱ ተስፋይቱ መንግስትን ህያዉርስልን የእድሜ ዘመንን የአገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@almazbirhanu3339
@almazbirhanu3339 6 жыл бұрын
የህወትን ቃል ያሠማልን ውድ መምህራችን፡፡
@barakatcell6387
@barakatcell6387 6 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@sanas7429
@sanas7429 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@danikleincr7613
@danikleincr7613 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ።
@meseretbeletmesi8007
@meseretbeletmesi8007 6 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን!!
@mindeyeneshabay5593
@mindeyeneshabay5593 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት
@raksh-bm1ld
@raksh-bm1ld 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታች እድሜና ጤናይመጥልን
@user-st4vi9rp7b
@user-st4vi9rp7b 6 жыл бұрын
ለመንህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን። ያስተማርከን በልባችን ያሳድርልን አሜን
@davetenaw6318
@davetenaw6318 5 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን ከመንበሩ ያቆይልን
@user-kt8gu9sd9p
@user-kt8gu9sd9p 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cd8mv2fi3v
@user-cd8mv2fi3v 6 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@mariamethoop6884
@mariamethoop6884 3 ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
@mebra4289
@mebra4289 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን የኔ ተውዳጅ መምህር የድንግል ልጅ እርጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
@alemasfaw8179
@alemasfaw8179 6 жыл бұрын
ተፅናናን በዚች መከራ ችግር ስቃይ ህማም ባበዛችብን ምድር ወንድሞቻችን እንደዚህ ታፅናኑላችሁ እግዜአብሔር ይባርካችሁ ከኢትዮጵያ ምድር መረቅናችሁ ስራችሁ ይባረክ እናንተም እኛን ባርኩን እናንተ የቆማችሁበት የከበረው መድረክ ላይ ቆመን ለአምላካችን እንድንዘምር መባረክን ባርኩን ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አሜን ለኛም ለእናንተም አሜንን ይሁን ይደረግልን አምላካችን ደግሞ ታማኝ ነው ቢዘገይም መሻታችንን ያሣካልናል!
@alganeshteklit7923
@alganeshteklit7923 6 жыл бұрын
Alem Asfaw qp
@tsedaygizaw4769
@tsedaygizaw4769 6 жыл бұрын
Hi
@hsushsvshsishsgs1793
@hsushsvshsishsgs1793 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@alenaworkhassen2609
@alenaworkhassen2609 6 жыл бұрын
Elllll ellllll ellllll ellllllll
@meseretsifarw5460
@meseretsifarw5460 5 жыл бұрын
አሜን
@hayatu6544
@hayatu6544 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@Hk-kv8om
@Hk-kv8om 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ እድመን ከጠና ፊቅር ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን
@user-ox5gf9up4d
@user-ox5gf9up4d 6 жыл бұрын
አሜን.አሜን.አሜን.ቃል ህይወትን ያስማልን በውነት መንፈስን የሚያወድስ ነው መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜና በፀጋ በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን
@mesiyersmilij9903
@mesiyersmilij9903 6 жыл бұрын
Amen amen amen Kali hiwutn yesmalen
@abibaabiba4654
@abibaabiba4654 5 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እረጅምእድሜና ጤና ይስጥልን ለመምህራችን መንግስተስማይን ያዋራስልን አሜን አሜን አሜን።
@sarasabla8574
@sarasabla8574 3 жыл бұрын
ለመምራችን እግዚአብሔር ቃል ህወሃት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@rahelymariyamlij4352
@rahelymariyamlij4352 6 жыл бұрын
ያኑርልን አባታችንን በድሜ በፀጋ አሜን
@betelehmgizaw5538
@betelehmgizaw5538 6 жыл бұрын
Memiher Egzyabhern Edema Tena Ydelill Tegawn Yabzale. AMEN AMEN Kalehiwet Yasemalin TESFA Mengest Semaytn Ywursiln Yagliglot Zemn Ybrk!!!!!!!!!!!
@mekditube331
@mekditube331 5 жыл бұрын
አጥንትን ሰርስሮ የሚገባ ትምህር ት ነው ።አዎ እግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም እግዚአብሄር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርንይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃላህይወት
@meselechmekuria3952
@meselechmekuria3952 6 жыл бұрын
Biwunet kale hiwot yasemalin memirachin bidimena btsega yitebiklin💒📿👏👏👏
@k1kha157
@k1kha157 6 жыл бұрын
meselech mekuriag
@dinagabri9046
@dinagabri9046 6 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ለቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ ያድልልን እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለውም
@sunlighttakla832
@sunlighttakla832 5 жыл бұрын
ameeen ameeeen ameeeeen ameeeen eleeleleleleleleleleleleeleleelelelellel🙏🙏
@sunlighttakla832
@sunlighttakla832 5 жыл бұрын
+Sunlight Takla ameeeeen ameeeen ameeeen elelelelelelel eleellllll ellllllllllle❤
@Tina-xv1ii
@Tina-xv1ii 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@destahalayu5692
@destahalayu5692 4 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኑውን ይባርክልን
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚሀብሄር ይመስገን የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ
@hayatalduraz2604
@hayatalduraz2604 6 жыл бұрын
Amen egziyabher yemisanew yelem
@frehiwotamdie6525
@frehiwotamdie6525 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን
@user-td6em1dd2c
@user-td6em1dd2c 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያውርስልን
@hans33love69
@hans33love69 6 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን
@Desta-mz2ix
@Desta-mz2ix 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@user-kf4zz6km2z
@user-kf4zz6km2z 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህችን፡አሜን አሜን፡አሜን
@grmaneshetay6652
@grmaneshetay6652 5 жыл бұрын
hi
@user-dd7st7jf5i
@user-dd7st7jf5i 5 жыл бұрын
አለምነሽ የድንግል ባርያ aimnaimnaimn
@user-gk9nq5lm7x
@user-gk9nq5lm7x 6 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ የሰማነውን በልባቺን ያኑርልን
@amramir3509
@amramir3509 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን በእውነት መሳጭ ትምህርት ነው እግዚአብሄር እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልን አባታችን
@hamocell5982
@hamocell5982 6 жыл бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን መምህር
@cmcm2492
@cmcm2492 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@user-ve3fk7tk7v
@user-ve3fk7tk7v 5 жыл бұрын
መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ገሬ እናመሰግናለን ጸጋውን ያብዛልክ
@yisebirehane521
@yisebirehane521 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@tigeste1191
@tigeste1191 6 жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemalin.
@sadamohmd4484
@sadamohmd4484 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን አሜን
@tube-hw5mv
@tube-hw5mv 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን መንፈስ የሚድሥ ነው ፍረሀት እየተሠማኝ ነብር እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-zi2kk2sb1n
@user-zi2kk2sb1n 5 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልንንን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@abease9534
@abease9534 6 жыл бұрын
በእውነትትትትትትትትት ቃል ህይወት ያሰማልልልልንንንንንንንን
@y.wy.w7550
@y.wy.w7550 6 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@semiraabdul2695
@semiraabdul2695 6 жыл бұрын
Kal hiowt yasemalen
@asterfekadie5207
@asterfekadie5207 6 жыл бұрын
amen
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,5 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 12 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 49 МЛН
ҮЗДІКСІЗ КҮТКЕНІМ
2:58
Sanzhar - Topic
Рет қаралды 5 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 569 М.
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 43 МЛН
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 1,3 МЛН
Kobelek
4:11
6ELLUCCI - Topic
Рет қаралды 477 М.