ልዩ የቤተሰብ ፍቅር እና የጓደኝነት ጥግ የታየበት ሽኝት | ጉዞ ወደ አሜሪካ

  Рет қаралды 102,476

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

Күн бұрын

ልዩ የቤተሰብ ፍቅር እና የጓደኝነት ጥግ የታየበት ሽኝት | ጉዞ ወደ አሜሪካ
ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም www.youtube.co...
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Join this channel to get access to perks:
/ @friedagifamily
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
www.youtube.co...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

Пікірлер: 331
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 7 ай бұрын
ትዜን ሰርፕራይዝ አደረግናት | አስለቀስናት | አኔ ምንም አልልም ልጃችሁን ሺ ያድርግላችሁ | SURPRISE *emotional* kzbin.info/www/bejne/eZnRaIGpidJ6Y8k
@almazereta3143
@almazereta3143 7 ай бұрын
ደምሩኝ በቅንነት
@ledeteasfaw
@ledeteasfaw 7 ай бұрын
Nigeria man no life is future please ethiopia women she is going American life bikerfl you probable you're husband's( coll you 911)OK good look
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 7 ай бұрын
ግን አካበዳችህት በጣም
@sabusaa5641
@sabusaa5641 7 ай бұрын
Ok❤
@saraadamu4359
@saraadamu4359 7 ай бұрын
ፍርዬ እባክሽ የሆነ ጉዳይ እንድታማክሪኝ ፈልጌ ነው አ/አ ከቻልሽ አውሪኝ ስልክሽን አስቀምጪልኝ እንድደውልልሽ
@yegziabhersra3145
@yegziabhersra3145 7 ай бұрын
ወይ ጣጣ። ጠፈር የሚኤዱ ነዉ የመሰለኝ። አይ አለማወቅ። አሜሪካ ገብቶ ለመጠግረር ይኤ ሁሉ። የኔ እህት በሰላም ግቢ። ወገብሽን ጠበቅ አርገሽ ከፊትሽ ለሚጠብቅሽ የስደት ህይወት መዘጋጀት ነዉ። መልካሙን ያድርግልሽ።
@TixR-st8ei
@TixR-st8ei 7 ай бұрын
Yes, lezam kegemetkut belay new yetetsegerergut.
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 7 ай бұрын
😂😂😂 Amen
@michaelm1440
@michaelm1440 7 ай бұрын
ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል 😅
@addisyifa3610
@addisyifa3610 7 ай бұрын
Yes my bro we are living in USA is not a big deal please do not exagurate .
@bezaayenew1134
@bezaayenew1134 7 ай бұрын
ስደት ላይ ያለሰው ኮመንት😂😂
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 7 ай бұрын
ድሮ የቀረ ማልቅስ ሲሽኙ ቅብጠት ነው እየተቀረፁ ማልቀስ 🫢🫢🫢ይልቅ ስርት ስርት አርጊና ለባለ አደራውገንዘብ ልከሽ የተቸገሩትን የተራቡትን እርጃቸው እሽ በርቺ ሰላም ግቡ
@solomonsol7174
@solomonsol7174 7 ай бұрын
ካላለቀሱ video አይታይም😂
@ganimaawal-np1yq
@ganimaawal-np1yq 7 ай бұрын
Yebitisib fiqr yalaye bizu yaweral
@jerusalemtessema
@jerusalemtessema 7 ай бұрын
ፍርዬ የኔ ውድ እህት አንቺ ጓደኛ ሳትሆኝ እናትም ነሽ ተባረኪ😘😘😘😘😘😘😘
@HazebMenjo
@HazebMenjo 7 ай бұрын
በሰላም ይግቡ እናላምዳለን በዚህ አጋጣም ልንኔድ ቤተሰብ ጎረቤት ተሰናብተን ልንኔድ ሰንል ልጄ የለም በጣም ተረበሽን በዛ ጊዜ ወሰደው ብር ይጠይቃሉ ይባል ነበር ከዛ እያ ሁሉ ሰው ፍለጋ ሁለም ሰው ስሙን እየጠራ ሲፈልግ ልጄ ለካ እየተጫወተ ጎረቤት በር ከፍቶ ወጣ አፈር በአፈር ሆኖ አራግፈን በሰላም መጣን ፍርዬ❤
@እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ
@እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ 7 ай бұрын
እኔ ኮመንንት ለማንበብ ነው የመጣሁት 😂😂 የምትሀጅ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ በፍትሽ ይቅደምልሽ❤
@Ethiopia-g4b
@Ethiopia-g4b 7 ай бұрын
ግን የስዎችን privacy ትጠብቃላችሁ post ስታደርጉ ? I think you have to ask permission first before posting
@Black-lioness
@Black-lioness 7 ай бұрын
Absolutely especially the guest
@Ethiopia-q9m
@Ethiopia-q9m 7 ай бұрын
ምንም የሰዉችን ፈቃደኝነት አይጠየቁም አነዚህ ለዩትብ ሳንቲም ለቀማ ነወ ይደበራል በጠም
@genetanbesee
@genetanbesee 7 ай бұрын
frie ena dagi miret betseb betam tamiralachu ❤❤👍
@rahelwolde146
@rahelwolde146 7 ай бұрын
በሄዱበት ሁሉ ሰላም ፍቅር ደስታ ።
@ሲፓራ
@ሲፓራ 7 ай бұрын
manage your expectation እህታለም ሆድሽን ሰፋ አርጊ መቻል ልመጂ ሁለት ባህል፣ሁለት ሀገር፣ሁለት የተለያዩ ሰዎች፣ሁለት የተለያየ ቋንቋ ይሄ እና ሌሎቹም ተደማምረው አንድ እና ሁለት አመት ከባድ ግዜ ሊሆን ይችላል ግን ለሁሉም እግዚአብሔር ይቅደምልሽ
@samritube645
@samritube645 7 ай бұрын
*ውይ ፍርዬ የስራሽን ይስጥሽ😂🏌ማሚቶዬ የኔ እንባ ይርገፍ ኡፍ ታገለች እኮ ዝም ለማለት ግን አቃታት አይ ስደት አይኑ ይጥፋ እኖኩዋን እሷ እጻንዋ እኛም እንባችንን እፈንን ነው የሞንመጣው*
@jerrychekol
@jerrychekol 7 ай бұрын
Iቢያለቅሱ ምን ችግር አለዉ ፍቅር እኮነዉ❤❤❤❤
@የትግስትሸጋእናት
@የትግስትሸጋእናት 7 ай бұрын
አደኛነኝ ላይክ አርጉኝ የመዳም ቅሞሞች እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ❤❤❤
@beza390
@beza390 7 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤❤❤
@beynsyum9584
@beynsyum9584 7 ай бұрын
❤​@@beza390
@Love-if4qj
@Love-if4qj 7 ай бұрын
አሜን ደምሪኝ እማ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 7 ай бұрын
​@@beza390እኔ ደምሪሻለሁ አንችም ደምሪኝ❤❤
@የትግስትሸጋእናት
@የትግስትሸጋእናት 7 ай бұрын
@@Love-if4qj እሽ❤
@ethiotg8213
@ethiotg8213 7 ай бұрын
አቦ እንደ መለያየት ምን የሚያስጠላ ነገር አለ ግን ኡፍፍፍ😭ግን ለመልካም ነው በሰላም ይግቡ
@zuzutube6444
@zuzutube6444 7 ай бұрын
ቲጅየ አንች ስትመጭ የነበረው ትዝ አለኝ 😢
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 7 ай бұрын
You will see the hell of America , Wish you all the best dear ,best ever land is Ethiopia ❤
@sameri424
@sameri424 7 ай бұрын
በጣም አካበዳቹ ዘንድሮም ውጪ ለሚሄድ ሰው ይለቀሳል ጉድ እኮ ነው 😢 ግን የት ነው የምኖሩት 😢
@emuoesama-e2q
@emuoesama-e2q 7 ай бұрын
ምንማለት ነው ጨካኝ ሰውእኳን ሲለያይ ሲሲገናኝ ያለቅሳል ውይ አዳድልጆ ትገርማላችሁ
@Tinchi9
@Tinchi9 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sameri424
@sameri424 7 ай бұрын
@@emuoesama-e2q እረ በናትሽ ጭካኔ አይደለም የትኛዋ ኢትዮጲያ ውስጥ እንደሚኖሩ እንደውም ወደ ኢትዮጲያ ሲመጡ ነበር ማልቀስ የሰው ነፍስ ከድመት አንሶ በየቦታው አንዴ በጦርነት በራብ በዘራፊዎች በምቀኝነት በዘረኝነት ወዘተ ህዝቡ ተብትቦ ስራበማጣት ተምሮ እናዳልተማረ የእናት ቡና አጣጪ ሆኖ እየተኖረ ደሞ አሜሪካ ልሄድ ነው ብሎ ማልቀስ ቀልድ ነው አሁንም እደግመዋለው አታካብዱ ወይም አልቃሾቹ ሁሉ አብራቹ ሂዱ።
@sameri424
@sameri424 7 ай бұрын
ባይሆን ባልየው ናይጄሪያ ከሆነ በደንብ አልቅሱላት እነሱ ለትዳር ስለሚያሰጉ ።
@Adii12
@Adii12 7 ай бұрын
አቦ ይመችሽ ፍቅራችሁ እንደ ማቱ ሳራ ያድርግላችሁ ዋናፍ ፍቅር ፍቅር ብቻ ነው
@zainaberta
@zainaberta 7 ай бұрын
መለየት ከባድ በሠላም ግቢ ግቡ አላሕ ይከተላችው❤❤❤🙏
@yeworkwuhatesfaye9781
@yeworkwuhatesfaye9781 7 ай бұрын
እንዴ በደስታ ሸኛቸው ማልቀሱ ምን አመጣው ተመልሣ ከ2 ወይምከ1አመት በሃላ ተመልሣ ትመጣለች እንባ መጥፎ ነው ሥቃችው ተደስታችው ሸኛት በሠላም ይግቡ በቃ ❤❤❤❤❤❤❤
@SaraSara-d4n9q
@SaraSara-d4n9q 7 ай бұрын
ባልዮው ተበሳጨ ምንድነው ግርግር ዋናው መሄዷ ሳይሆን በሰላምእድትኖር መጸለይነው
@rozatadese5474
@rozatadese5474 7 ай бұрын
Endea ere betam abezut sewyew gfit binorbets endea yeleale eko new 😅
@medi-f9y
@medi-f9y 7 ай бұрын
እንድ መለየት ትልቅ ህመም የለም መለየት ቁስል ከባድ የለም እና መልካም ጉዙ ስደት ከባድ ነው
@tenseaadanefekene9951
@tenseaadanefekene9951 7 ай бұрын
Firiye siwedachu iko bemariyam indet lagnesh yene deg???
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 7 ай бұрын
እኔም አስለቀሳችሁ❤❤❤በጣምነው ደስምትሉትዋው❤❤❤መለየት ከባድነው❤❤ግን የተሸለነገረ ለመስራት የግድነው መለየት
@tyabauae5539
@tyabauae5539 7 ай бұрын
😳የሞተ አለ እንደ ወገን
@saraweldekidan152
@saraweldekidan152 7 ай бұрын
እምታደርገት ያላችሁት ትክክል እይደለም እሱን ባይታወር አረጋችሀት በማይስማው ቃንቃ ቤተስቦቹ ሲያዩት ምን ይስማቸዋል ምልሱን ለናንተው ......
@rozatadese5474
@rozatadese5474 7 ай бұрын
Eneam kenesu esu new yasazenegn nebs endetngn behonechbwt hager min ale enbachwn koteb btaregut leziyawm any time memtat lemtchlew ayyy hagwr yale sew 😊
@hannamulugata4896
@hannamulugata4896 6 ай бұрын
በሰላም ይግብ የጥሩ መሆን ምልክት ነው ሁሉም አዝነዋል
@jesusisloveyou7617
@jesusisloveyou7617 7 ай бұрын
Have a nice journey. Good luck
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 7 ай бұрын
Guys leave her alone, ሰው ሲለያይ ላያለቅስ ነው እንዴ? እኔ ሺ ግዜ ኢትዮ ደርሼ ስመለስ ከቤተሰቦቼ እና ከባሌ ቤተሰብ ጋር ዘመድ እንደሞተበት ነው ምንላቀሰው። አሜሪካ ለጥግረራ እያላችሁ ልቧን አታውርዱት። ተጠግርራ ገንዘብ ታገኛለች ፣ተምራ የሆነ ቦታ ትደርሳለች። በቃ! ለሁሉም እዚህ ስትደርስ ትየው ። Welcome to US my dear! Its A land of opportunity ከሰራሽ ከተማርሽ ትልቅ ቦታ ይደረሳል! May God be with you!
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 7 ай бұрын
ታግታ ነው እዲ አካበዳችሁ
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. 7 ай бұрын
Miss Complex
@bezaayenew1134
@bezaayenew1134 7 ай бұрын
የውጭ ዜጋ እኮ ቆይቶ ነው የሚገባው ዝም ብሎ ቆይቶ በመጨረሻ አለቀሰ 😂😂ምስኪን በሰላም ግቡ
@tigistgirma575
@tigistgirma575 7 ай бұрын
I don’t know you guys but You guys make me cray .I know How you feel .God blessed your Married and your family ❤❤
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ፍርየ ስታምሩ ከይቅርታ ጋር ማማየን ቁምጣ አታልብሻት እህቴ እንግሊዘኛ ያወራው ሰውየ የለበሰው የሰይጣን ልብስ ነው ሳናስተውል ና ግባብን እያልን ነው ማለቴ ባለማስተዋል ስንገዛ አናስተውልም መምህር ግርማ ፊድወ ላይ አይቼ ትምህርት ልክ እንደዚህ ያለ ልብስ ይማርን
@meron6084
@meron6084 7 ай бұрын
Menu new Yesytan Lebs Men Gud Nesh
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ 7 ай бұрын
@@meron6084 ቲሸርቱን እይው እህት
@yomm-d7h
@yomm-d7h 7 ай бұрын
ሴጣንም ልብስ አለው እንዴ 😂😂😂ሁሉን አቃቂር አዉጥተን ይቻላል ግን
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ 7 ай бұрын
@@yomm-d7h መምህር ግርማ ፊድወ ላይ እይ የኔ ነው እንደዚህ አይነት ልብስ አለ እራሱ አጋንቱ እንጅ እኔ ማነኝ ለማንም አቃቄር አላወጣ
@yomm-d7h
@yomm-d7h 7 ай бұрын
@@ፅጌማርያም-የ6ቨ Eshi Wude Lemelkam Melesesh Amesegenalew Sorry Yaw Sewoch Senebal Hulun Selemengaga Nw Bezu Yemikelekelu Alu Ke Amegageb Eske Alebabes Gin Sentun Entegeberalen Egna Esu Yimaren Enji Yikereta Eshi Wude Katefaw
@mhiretbtips
@mhiretbtips 7 ай бұрын
አይ ግዜ ደጉ የዛሬውን አያርገውና አረብ ሀገር ለሄዱ ዘመዶቻችን ተፈራፍረን አልቅሰን ነበር 😂😂😂😂ያም አለፈና አሜሪካም የውሃ መንገድ ሆነች 😅😅😅😅ማንም የሚያለቅስ የለም የኔ ውዶች"ያኔም ያለቀስኩት ይቆጨኛል"
@zeharemohamed5310
@zeharemohamed5310 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@NefisajoySeman
@NefisajoySeman 7 ай бұрын
እኔ ያልቀስኩ ከናት ብቻ ነው ወላሂ አጎቴ ብቻ ነው የስግኘ ኝ
@kidist1705
@kidist1705 7 ай бұрын
ውይ መለየት ስሜትን የሚረብሽ ከባድ ነገር ነው እኔ እስከአሁንም የማልገልፀው። ከባድ ስሜት ነው
@user90970
@user90970 7 ай бұрын
የኔ እናት መለያየት ከባድ ነው
@zed8788
@zed8788 7 ай бұрын
አሜሪካ ቁጭ ብለን የህን ስናይ ?? ለማንኛውም መልካም ሂወት :ብዙ ሰው ደግሞ ወደ ኢትዪጵያ ለመመለስ የሚመኝበት ግዜ ነው ::ሂወት በቃ እንድህ ነች ::ሌላው እነደወታደር በራሳችን መተን በራሳችን ለምንመለስ ሰወች ለቅሶው አይታየኝም :🙏🙏 ገና ከሀገሬ መመለሴ ነው ለተሳካለት ሰው ማን እነደ ኢትዩጵያ 🙏🙏🙏 መልካም ጉዝ ሰላም ግቢ;;🙏🙏👍
@mestawotdesta174
@mestawotdesta174 7 ай бұрын
American malet siol new alek ene 2 amet honegn kmetahu yareb. Hager. Yishalal 6 amet arebager serchalehu
@EmebetMekonen-x4f
@EmebetMekonen-x4f 7 ай бұрын
አረ ምን ጉድ ነው 😂😂😂😂
@ሲሀምአይናፍሯ
@ሲሀምአይናፍሯ 7 ай бұрын
ፍርየ ማሚቾንማ አታስለቅሽብን❤❤❤❤❤❤
@hannawale6263
@hannawale6263 7 ай бұрын
አንቺ ፍሬ ተብየዋ የሰው ፕሮግራም ሚዲያ ላይ ስትለቂ ፍቃድ ቤተሰቡን ጠይቀሻል ያለፍቃድ ነውር ነው የተገኘው ሁሉ አይለቀቅም በሰለጠነ ዘመን እሽ ጥንቃቄ አርጊ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 7 ай бұрын
ስለ አለመጠየቄ በምን አውቀሽ ነው??? በርግጠኝነት ነውር ነው የምትይው??????????
@addisyifa3610
@addisyifa3610 7 ай бұрын
Exsctly
@sonysony-lk5ft
@sonysony-lk5ft 4 ай бұрын
ፍቃድ ሳጠይቅ አትለቅም ወሬ አለብሺ
@theprecious4238
@theprecious4238 7 ай бұрын
😂😂😂 yehe hulu lekso yekochshal! lekso ezi setmchi yedersal😅 wey sewyewen gera atagabut lemen atkrim?😅
@jerusalemtessema
@jerusalemtessema 7 ай бұрын
ያስለቅሳል 😭😭😭😭
@ኩብራ12349
@ኩብራ12349 7 ай бұрын
ማነው መ ሚጣ ስታለቅስ ያለቀሰው😢🙏❤
@ysakoryoutube5008
@ysakoryoutube5008 7 ай бұрын
ይቺ ሴትዮ እኮ ኢትዮጵያን ህዝብ ላይ የንትቀልድ ጀግና አታውቁም እንዴ እግዚአብሔር ልቦናሽን ይመልስልሽ ባለፈው በአንድ ማህበረበ ዘፈን የተዘፈን ዘፈን ዲውት አድርጋ ቴክታክላይ ሲታወቅባት እኔ አይደለሁም አለች እኔ ልጅ የለኝም ስትል አዝናላት ነበር ግን አንቺ በሰው ህይወት የምትቀልጅ ሰው ነሽ ሰው ጤፉ የሚባሉት እንዳቺ አይነቶችን ነው
@aniykabe6088
@aniykabe6088 7 ай бұрын
ግን ፈራሁ ሄዳ ትለምድ ይሆን እዴዚህ አይነት ሽኝት ጥሩ አይደለም እኔ ያሰብኩትን ፈጣሪ አይሰብባችሁ ከክፋት አይደለም ከሁኔታችሁ ከተሰማኝ ጥልቅ ሰሜት የተነሳ ነዉ
@FikirteEshete
@FikirteEshete 7 ай бұрын
ዘ ባል is the ትልቅ😄😄😄
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 7 ай бұрын
በዛ ነው ፍቅር ያስያዛት 😂
@NefisajoySeman
@NefisajoySeman 7 ай бұрын
አባቴ መስለኝ ትልቅነቱ ሾርት ለብሶ
@beliyugurmu3356
@beliyugurmu3356 6 ай бұрын
እረ ኮመት ያስቃል 😂
@asimmasimasimadim3535
@asimmasimasimadim3535 7 ай бұрын
kikikikiየለቅሡው ነገር ያሣቀው በተለይ የትልቁ ሠውየ አይ እኔ በሣኡዲርቢያ 15 አመቴ አላለቀሥኩኝም
@NefisajoySeman
@NefisajoySeman 7 ай бұрын
ባል ነው የሳ
@genetsegid795
@genetsegid795 7 ай бұрын
Welcome to sin of city
@misrakgirma2295
@misrakgirma2295 7 ай бұрын
Ere beheg amlak Lekiso bet atasimesilut
@meron6084
@meron6084 7 ай бұрын
seweyewen Aschenekachehut Eko Mendenew
@smms6004
@smms6004 7 ай бұрын
ወይ ፍርየ ም ማሚቶን አታስለቅሱብን
@merryyederrick
@merryyederrick 7 ай бұрын
Ke bateseb meleyet kebade new egezeyabehar tela kelela yehunesh tedareshen yebarekelesh balebateshen melekam sew yaderegelesh 😊😊
@memeaddis7928
@memeaddis7928 7 ай бұрын
ፍሬ ምነው ማሚቶን አስለቀሻት
@mareshetethiopiawit4136
@mareshetethiopiawit4136 7 ай бұрын
ሄጄ በመጣሁ ቁጥር አለቅሳለሁ:: ድጋሚ ለመገናኘታችን እርግጠኞች አይደለንም ❤
@Ethiopia-q9m
@Ethiopia-q9m 7 ай бұрын
አንዴ ደሰ ሊላቸሁ ይገባል የምን ማለቀሰ ነወ ደሮ ቀረ አኩው ማለቀሰ አሜሪካ ሲኬሄደ ከቤታቸው ከጉረቤታቸው የሄደ የለም እንዴ አዲሰ ሆኑ አኩው በሰላም ነው
@betelhem5464
@betelhem5464 7 ай бұрын
ፍሬ ግን ማርያምን አበዛሽው ማማየን አስለቀሻት እኮ እእእእ
@haregmak1519
@haregmak1519 7 ай бұрын
ማሚቶ😢😢😢😢ስታለቅሺ ስታሳዝኝ❤❤❤
@hani6647
@hani6647 7 ай бұрын
ፍርዬ አንቺ ልትሄጂ መስሎኝ በጣም ነበር የደነገጥኩት
@kiddycakee
@kiddycakee 7 ай бұрын
እባካችሁ ቀልድ ለባልና ሚስቱ ይበቃል ከአቅሟ በላይ አትቀልዱ እባካችሁ በጌታ❤
@shmles-y1i
@shmles-y1i 7 ай бұрын
አቤት አሜሪካ ሲባል ያለዉ ማሽቃበጥ
@HanaTomas-hn3hf
@HanaTomas-hn3hf 7 ай бұрын
😂😂😂eko
@mamananaye4793
@mamananaye4793 7 ай бұрын
በጣም
@wubitualemayehu5932
@wubitualemayehu5932 7 ай бұрын
Metew iskemyaut new my sis min aynet dikam indalew yenerobet bicha yakal leza new
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 7 ай бұрын
መለየት ከባድ ነው ግን ባልየው ግራ ተጋብቶ ልረዳት ባሰብ ምን ያሰለቅሳቸዋል ብሎ ዋ..... ሁሉ ሰው እነደ እኛ አይምሰላቹ አነሱ በሌላ መልኩ ነው የሚገምቱት ሰለዚህ ለወደፊቱ ተጠንቀቁ 😮ከሷ ይልቅ እሱን ነው በደንብ መያዝ የሚገባው እዛ አሱ በደንብ እንዲይዛት ያለሱም ማንም የላት።
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 7 ай бұрын
እኮ
@mhmh7628
@mhmh7628 7 ай бұрын
መለያየት ይከብዳል 😢
@selomekifle9418
@selomekifle9418 7 ай бұрын
Privacy pls
@sunset3977
@sunset3977 7 ай бұрын
በቤተሰባቸው ፈፅሞ አሜሪካ የሔደ የለም ምነው እንደዚህ በረቀባችው ናይጄሪያ 😂😂 ለነገሩ ድስት ክዳንዎን አግኝታለች
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 7 ай бұрын
😅😅😅😅
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 7 ай бұрын
ትከከል ብለሻል
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 7 ай бұрын
ጦርነት ነው እደ እምትሄደው 😅😅😅😅 አታስቁኚ
@rahelestif2112
@rahelestif2112 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@fikerbirshe5896
@fikerbirshe5896 7 ай бұрын
😅😅😅😅
@ZulfaZulfa-r3b
@ZulfaZulfa-r3b 7 ай бұрын
😂
@misiriakmekonen
@misiriakmekonen 7 ай бұрын
Asmselut eko
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 7 ай бұрын
ባርቆባቸው ነው
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 7 ай бұрын
Saregee nawu shegneet nawu geen?😂😂😂😂😂 Yaa Sawuu bezatee😮
@aberashayele66
@aberashayele66 7 ай бұрын
ምንድርነው ጉዱ ለቅሶው የደስታ ይመስለኛል እንዴ ?????
@RoziYnatwalij
@RoziYnatwalij 7 ай бұрын
እቺማ ብር አይታ ንው የኔ አባት ራሱ እደዝ መላጣ አልሆነም አይ ብር
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 7 ай бұрын
ብር የስራሕን ይስጥሕ 😂😂😂
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@hayu684
@hayu684 7 ай бұрын
አባትሽ ብር ካላቸው ዳሪኝ😅
@yoditbira7929
@yoditbira7929 7 ай бұрын
😢😢😢😢
@aquassiopia
@aquassiopia 7 ай бұрын
@RoziYnatwalij get a life benateshhh
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 7 ай бұрын
ሆ አሜሪካ አያረገው የለ😮😮ጥሎብኝ መላጣ ወንድ አሎድም
@Beryaa
@Beryaa 7 ай бұрын
እህት አግብተሻል ወይስ ገና ነሽ?
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 7 ай бұрын
@@Beryaa ምነው አሜሪካ እሚወስደኝ ታገኝሁ አላገባሁም
@አልሀምድሊላ-የ4ከ
@አልሀምድሊላ-የ4ከ 7 ай бұрын
@@yeshyhall6997😂😂😂
@Beryaa
@Beryaa 7 ай бұрын
@@yeshyhall6997 🤣🤣መላጣም ቢሆን? አይ እኔማ የፍቅር ነገር ስለማይታወቅ የሚገጥምሽን አስቤ ነው የጠየኩሽ😂
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 7 ай бұрын
@@Beryaa kkkkአይ እሺ ምን የመሰለ ሸበላ አለኝ አሜሪካ እሚወስደኝ ታደኝሁ አስፈቅደዋለሁ
@حسابخاص-ق8خ
@حسابخاص-ق8خ 7 ай бұрын
የኔ አብሮ ማልቀስስ
@hanaeshetu2714
@hanaeshetu2714 7 ай бұрын
Enamelwe toremadenwe endi ymetshnwe mendenwe yhahulelkiso yemathedwe yetshli hageri adelmi.
@selmejons5098
@selmejons5098 7 ай бұрын
የኔ እንባ አውንሰ አሰጠላኝ ማዳም ቤት ቁጭ ብዬ አሜሪካ ለሚሔድ ሰውዬ አለቅሳለው
@sabanizgi4131
@sabanizgi4131 7 ай бұрын
Amereica Ay alemawek😂😢❤
@SeblewongelGoshu-g6z
@SeblewongelGoshu-g6z 7 ай бұрын
ሰውየውን ግራ አታጋቡት። ለ44 ታቦት ትሳሉና መሄዱ ሲሳካ ደሞ መላቀስ….
@marysertse3627
@marysertse3627 7 ай бұрын
Fre konjo tlike sewu Enqun lezih abeqashi mamiye Enqun dess aleshi melkam gabicha yhunilish Fre melkam menged selam gibi
@misiriakmekonen
@misiriakmekonen 7 ай бұрын
Sewyewen gera atagabut
@የአብሳራውየቅዱስገብርኤል
@የአብሳራውየቅዱስገብርኤል 7 ай бұрын
So, funny 😂😅
@zuzulove9763
@zuzulove9763 7 ай бұрын
አር አታልቅሡ እኛ ምን እንበል ለአመታት ከባዳ ጋር በበርሀ ማንንም ሣናገኝ
@Fikrensetan
@Fikrensetan 7 ай бұрын
ይሄ ሁሉ ትርምስ ምድነው ሰወች
@aneshamood6033
@aneshamood6033 7 ай бұрын
ማሻአላህ ማን እንደአሜሪካ ሃገር በየትም አለም የለም ሰንቱን ደሃ ልጅ ሆነ ሃብታም ቀና ያደረገች ሃገር ሰንቱ ደግም መቶ ድህነቱን ማንነቱን እረሰቶ ሃገሩን የሚሰድብበት አለ ሰለዚህ ለአሜሪካ ለምንሰ አይሰግድም ማንም አለም በዚህ አይነት ነፃነት አይኖሩም አሜሪካ እናት ሃገሬ መባል ሲያንሳት ማንም ዜጋ በሃገሩ ክብር የሌለው እዚህ አሜሪካ ክብር አገኝቶ ይምላቀቃል ሰለዚህ አሜሪካኖችንን ሁሌም ከፈጣሪ በሃላ ማመሰገን ነው
@rahelestif2112
@rahelestif2112 7 ай бұрын
እንዴ እንዴ ባልዋ ነው ለካ ሰውየው 😂😂😂....power of being diaspora
@Rahma-y8o
@Rahma-y8o 7 ай бұрын
አስለቀሳቹኝ😢😢😢መለያየት ያስጠላል ጌታ ብፈቅድ ነዉ ሰዉ መልሶ ምገናኘዉ አይዞሀቹ
@ብርሀንየአባትልጅ
@ብርሀንየአባትልጅ 7 ай бұрын
ማማቱ የኔ ቆንጆ ስከፋት ቶሎ ነው የምመጣት እባዋ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 7 ай бұрын
ፍሬ ምነው አስደነገጥሻት ማሚቶን በናትሽ አታስደንግጫት የኔ ልዩ
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 7 ай бұрын
ኤርፖርቱ የባሌ ነው የቦሌ 😂🤣 ሰውዬው ሄዶ ለመተኛት ቸኩሏል 👉🏽💃🏻
@ZedaAsegd
@ZedaAsegd 7 ай бұрын
It was a good Drama
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ሠው አደ አይጥ የሚገደልበት አገር እየኖርን እናተ አሜሪካን ለሚሄድ ታለቅሣላችሁ ለአገራችሁ ሠላም አታለቅሡምደ
@tenayetesfaleje5094
@tenayetesfaleje5094 7 ай бұрын
የሰው ሀገር የሰው ነው
@tenayetesfaleje5094
@tenayetesfaleje5094 7 ай бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 7 ай бұрын
ሀዘን ገብቶበት የማያቅ ቤት እደሁ😢😢😢
@FikirteEshete
@FikirteEshete 7 ай бұрын
ለኔም ገርሞኛል አቤት መሽቃበጥ
@FikirteEshete
@FikirteEshete 7 ай бұрын
What the ባል ዘ ሲቲዚን😂😂😂
@hellenayele1137
@hellenayele1137 7 ай бұрын
ለምንድነው የምታለቅሱት
@ribkayeshitila5467
@ribkayeshitila5467 7 ай бұрын
ሰዉየዉ ግን ቦክሰኛ ነዉ ተጠንቀቂ 😅
@yemsrachwoldemariam6984
@yemsrachwoldemariam6984 7 ай бұрын
Waye lekso edgna leshegne
@cr7_editzz174
@cr7_editzz174 7 ай бұрын
ለመሄድ ስንት አልቀሳቹ እድሉን ስታገኙ ማልቀሳቹ so funny
@amyethiopian4426
@amyethiopian4426 7 ай бұрын
😂
@NefisajoySeman
@NefisajoySeman 7 ай бұрын
Kkkk
@edmalemberihun9100
@edmalemberihun9100 7 ай бұрын
አረ ተው እጂ ሆ አረ ሳቄ ናልኝ😏😏
@selamawitkbretaragaw
@selamawitkbretaragaw 7 ай бұрын
አይ ማልቀስ ሰቱን እልቅሼ ሺኚቼ አሁን ትዝም አልላቸው
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt 7 ай бұрын
😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜አይ ሀበሻ ሁሉ ያምረዋል።ሰውየውን ግራ አገቡቴ ምን ጉድ ውስጥ ገባሁ ብሎ ተሠማው።የምን መንዛዛት ነው ለጉራ ካልሆነ
@wegegta21
@wegegta21 7 ай бұрын
😢😢bettye miss u
@ryzenfpzyt3312
@ryzenfpzyt3312 7 ай бұрын
ቀሪዎች ወየው ለራሴ ነው?
@abelchufamo5522
@abelchufamo5522 7 ай бұрын
ናይጄርያ ለትዳር አይሆኑም ፊውችር የላቸውም በደብ አውቃቸዋለው እነሱ
@liyademeke6073
@liyademeke6073 7 ай бұрын
አረ አይባልም እግዛቤር ይጨመርላቸው🙏
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 7 ай бұрын
አሜሪካዊ ነው !!
@kukutilove
@kukutilove 7 ай бұрын
ትክክል ነገ ይፋታሉ
@kukutilove
@kukutilove 7 ай бұрын
​@@EM-gq9ixአፍሪካዊ ነው ነገር ግን አሜሪካዊም አንድ ሳምንተ በትዳር አይቆዩም ይሄኔ 3 ሚስት አለው
@metilule8150
@metilule8150 7 ай бұрын
መልካም ነገር መናገር እየተቻለ ምነዉ
@VenusTadesse-uv6zb
@VenusTadesse-uv6zb 7 ай бұрын
Ligelat yemiwesedat asemeselahu
@MisrakFeleke-k2k
@MisrakFeleke-k2k 7 ай бұрын
ፀጉርሽን ማን ሰራሽ ሹሩባውን ወድጄው ነው
@aberashayele66
@aberashayele66 7 ай бұрын
ለቅሶው ስለ ምኑ ነው እንዳው ሥራ ማጣት።
@معرفة-ش3ث
@معرفة-ش3ث Ай бұрын
.ክክክክ አረ አይባልም
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 7 ай бұрын
ባልየው ናዪጀራውዪ ነው እደ ግር ተጋባ
ሩታ እና ፍቅር ተደባደቡ. ከባድ ፀብ ተፈጠረ😱😭
32:35
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 411 М.
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
ዘ-ፍጥረት Ethiopian FULL Movie ZE-FETRET 2021
1:16:45
Arada Movies
Рет қаралды 479 М.
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН