ለዘመናት የተጠበቀዉ የኢትዮጵያ ትንሳኤ መገለጥ - ከደሞዝ ጎሽሜ ጋር

  Рет қаралды 38,003

Rafatoel Initiative

Rafatoel Initiative

Күн бұрын

የዩቱብ ገፃችንን ሰብስክራይብ ማድረግዎን አይዘንጉ!

Пікірлер: 120
@millagetachew853
@millagetachew853 4 жыл бұрын
ትንሳኤሽን ያሳየኝ ውዲቷ ሀገሬ ።።።።አንዳንድ ሰዎች አሉ እርኩሳን ተረት ተረት የሚሉ የኢትዮጵያያን ትንሳዔ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሀገሬ ትንሳዔ አላት 100% ለዛ ያብቃን እግዚአብሔር
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@najathasan2502
@najathasan2502 3 жыл бұрын
ፅጌ ማርያም አሜን አሜን አሜን
@babys7570
@babys7570 3 жыл бұрын
ትንሳኤያችን ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው አገራችሁን ለማሳደግ ጣሩ አንጂ ዝም ብሎ በባዶ ትንሳኤ የለም መጀመሪያ አንፍቃቀር አንተሳሰብ አስኪ በዘረኝነት ተደባብሰን ትንቢት መሳይ ማውራት...
@JohannesMaya
@JohannesMaya Жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ
@behaalem
@behaalem 4 жыл бұрын
"ንባብህ ጥሩ ነው" ብለዋል እማሆይ የሁሌ፣ ይህ ሰውዬ ሲናገር ከቃላት አቅም በላይ ያለ እውነት እንዳለ ያስታውሰኛል፣ ያባቶቹ ነው.. አዲስ ነገር አይደለም።
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 жыл бұрын
ነይ ተመለሽ kzbin.info/www/bejne/aYuXZIGjpNyBa6s
@ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ
@ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ 4 жыл бұрын
እንደው የዚህ ሰውዬ ትክክለኛ አድራሻ የሚሰጠኝ ሰው ባገኝ ባለውለታዬ ነው ኢትዬጲያን የሚወድ ትንሳኤዋን የሚናፍቁ ሁሉ በጣም ነው የማከብራቸው ተባረክልኝ
@zeamanueal5420
@zeamanueal5420 3 жыл бұрын
"Beteal Abera"fb
@melkambeteseb5199
@melkambeteseb5199 4 жыл бұрын
በጣም ናፍቀናል እግዚአብሔር አምላክ ለትንሣኤዋ ያብቃን ።የሀገራችን መከራ በቃ ይበለን።
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሙናሙና-ፀ3ቈ
@ሙናሙና-ፀ3ቈ 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም አገላለፅ ፀጋውን ያብዛልህ ቸሩ መድሃኒያታችን። እውነትህን ነው እኛ ሃጢያተኞቹ ነው ማየት ያቃተን። አሜን ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ያድርሰን አሜን አሜን
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@haycha751
@haycha751 4 жыл бұрын
እይኖቹንም እያያችሁ አዳምጡት ብዙ ነግሮቹን ትረዳላችሁ :: መናገር ብዙዎቹ ይናገራሉ እንደዝህ ከጆሮ አልፎ በልብ ውስጥ የሚደመጥ ተናጋሪዎችን ማየት እንደመታደል ይቆጠራል
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 4 жыл бұрын
😍😍😍መንፈሴም ልቤም ተመገበ ኡፈፈፈይይ🙏🙏እምዬ ኢትዮጵያ ትንሳኤሽን ያቅርበዉ አምናለሁ ከህመምሽ ድነሽ አይሻለሁ ሀገሬ እናቴ ኢትዮጵያዬ☝የፈጠረሽ ጥሎ አይጥልሽም!
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 жыл бұрын
ቆይ ብዙ አትመሰጥ ይህን ተመልከት kzbin.info/www/bejne/aYuXZIGjpNyBa6s
@addisuashine915
@addisuashine915 3 жыл бұрын
ደሞዝ ጎሽሜ :- 3ተኛው ኪዳን፤ 16 ድንቅ ስራህን ተደምሚያለው እንዲሁም ኢትዮጵያዊ በሆኑ ፊልሞችህ ፀጋውን ያብዛልህ ። 💚💛❤️ቢቀዱዋት ቢቀዱዋት የማታልቅ ምንጭ ሺህ ሚስጢር ሺህ ቅኔ የሆነች ሐገር ትንሳኤዋን ያሳየን !!!
@sophiagualu1832
@sophiagualu1832 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ትንሳኤ ከሚያዪት አንዷ እኔ ነኝ ራሴን በንስሀ በምስጋና እጠብቃለሁ አየተከታተልኩ ነዉ ::
@kebromtesfamariam4235
@kebromtesfamariam4235 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቺ ትንሳኤዋን ያሳየን
@sophiagualu1832
@sophiagualu1832 4 жыл бұрын
አሜን
@Rehobot-tube2
@Rehobot-tube2 3 жыл бұрын
E bemn awekesh nw
@kebromtesfamariam4235
@kebromtesfamariam4235 4 жыл бұрын
አዎ ትንሳኤውን የሚጠብቁት ናቸው የሚያምኑት፡፡
@addistesfatube8812
@addistesfatube8812 4 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት የገባቸው ሰዎችን ያብዛልን ፈጣሪ ከደሞዝ ጎሽሜን የመሰለ ሰው አግኝቶ የቀረበልን ቅምሻ ነው በደንብ እንድታቀርቡልን እና የበለጠ ለመማር እንፈልጋለን በርቱ
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር የኢትዮጲያ ትንሳዬን ለማየት ያብቃን🙏🙏🙏
@misrakalemu2847
@misrakalemu2847 4 жыл бұрын
እናምናለን ትንሳኤዋ ቀርቧል ደጉን ንጉስ እና ለደጉ ዘመን ያድርሰን እምዬ ኢትዮጵያ ትንሳኤሽን ያሳየን ያፍጥንልን!!!!!
@amsaleeshetu2485
@amsaleeshetu2485 Жыл бұрын
አቦ ክበርልን፣ አነቃኸኝ ፣ እንደዚህ አይነት ከድንግዝግዝ የጸዳ እይታ ተስፋ ያለበት
@najathasan2502
@najathasan2502 3 жыл бұрын
ፅጌ ማርያም አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አዎ ኢትዮጵያችን እየዳነች ነው እየበራች ነው እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን በምልጃዋ ትደግፈን እግዚአብሔር ከደጉ ዘመንና ከደጉ ንጉሥ የምንደርስ ያድርገን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 2 жыл бұрын
አሜን ለኢትዮጵያ ይገለፅላት ለዘመናት ወንድ ልጅ አልቋል
@kinfemelak3238
@kinfemelak3238 4 жыл бұрын
ድንቅ….ሕይወት ያላቸው ቃላት….ያብዛልን!
@bethelehembelayneh6471
@bethelehembelayneh6471 4 жыл бұрын
አምላክ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብል 💚💛❤️🙏
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bezawitkibru213
@bezawitkibru213 4 жыл бұрын
ይሄን ቪዲዮ ሙሉውን መልቀቅ ትችላላችሁ?
@ezanetl7055
@ezanetl7055 4 жыл бұрын
እውነት ነው ይቅር ብሎን ለምስጋና ይሰብስበን።
@yesemesfin8023
@yesemesfin8023 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃለኅይወትን ያሰማልን ከተዋኅዶ እምነታችን አያናውጠን እንድንጸናም ይርዳን
@wondosenmezgebu506
@wondosenmezgebu506 4 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነኸ ፣
@malinakebede3275
@malinakebede3275 4 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት የረቀቀ ሀሳብ ያለን ሠው በ 11 ደቂቃ መወሠን አግባብ አይደለም ራፋቱኤል እንማር እንወቅበት እድሉን በደንብ ስጠን
@AnnaAnna-mm5qr
@AnnaAnna-mm5qr 3 жыл бұрын
አዎ እኔም እንደሀጣቴ ሳይሆን እንደቸርነቱ ባባቶቼ ልመና ተጠልጥዬም ትንሳዬውን አያለሁ ከስደት ተመልሼ ለንስሀ ለክብር ደሙ ያብቃኝ መልካምን ስላሰማህን ረጅም እድሜ ከጢናጋር ይስጥልኝ ተባረክ
@worldlie6396
@worldlie6396 3 жыл бұрын
ይህን ሠው ግን ምናባቴ ልሁንለት በቃ እንዲህ አይነት ሠው እያለ እኮ ነው ሀገራችን በመሀይማን የምትመራው
@mesfingetiyihun7949
@mesfingetiyihun7949 3 жыл бұрын
እውነት ነው ትንሳየው ጀምሯል። ኢትዮጽያ ያለም ብርሀንን መልክታትን ማንበብ ደሞ እውነቱ በደንብ ይገለጥላችሆል።
@mebachanews3450
@mebachanews3450 4 жыл бұрын
አቤት ቃላት አጠሩኝ፡፡ በቃ ዝም ልበል እንጂ፡፡
@dawitmengistu3700
@dawitmengistu3700 3 жыл бұрын
በርቱ በርቱ ከቻላችሁ ማስታወቂያም ዘንድ ይረዳችሁ ይሆናል እና ወጣቱ ይበልጥ የሚጠቀማቸውን የኢንስታግራም ና ቲክቶክ ዓፕሊኬሽኖች በመክፈት ከሚተላለፈው መልእክት ሃሳቡን ሳይስት በጥቂቱ ብታስተላልፉት እና ሙሉውን ማየት ለሚፈልጉ የ ዩቱብ ሊንክ ብታስቀምጡ እናንተ ብቻ ሳትሆኑ ሃገርም ታተርፋለች እና አስቡበት እላለው ፡፡ እናሰመግናለን
@tsinatb8817
@tsinatb8817 2 жыл бұрын
ወንድምአለም እግዚአብሔር በቃሉ መሰረት ኢትዮጵያን ያድናል። ኢትዮጵያ አገራችን የፈጣሪያችን የቅዱስ እግዚአብሔር፤ ክብሩ የሚገለጥባት አገር ነች። በእምነታችንም ጠንክረን እንጠብቃለን። አረዳድህም ትንታኔህን የሚደነቅ ነው። አቤቱ ፈጣሪያችን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ ማረን። ወንድሜ፣ ያንተን አይነት የዕምነትና የዕውቀት ጠቢባንን ያብዛልን። እናመሰግናለን። ሰላም ለኢትዮጵያ።
@usefuluseruseing
@usefuluseruseing 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሀገራችን ትንሳኤ ሳያጎለን ያድርሰን::አሜን::🙏🏽💚💛❤️
@enochenoch524
@enochenoch524 4 жыл бұрын
በጎ ሀሳባቹን ለመቃወም ሳይሆን ያድርግልን በኔ አስተያየት ስለ ትንሳኤው ከማወጃችን በፊት ግብረሰዶሞችንና ጠንቋዮች ተረባርበን በተዋሕዶ ስም ስናስጠምቅ ያኔ የሰማይ/ምድር ገዥ ትንሳኤዋን ያሳየናል የሚለው ሀሳብስ?
@mayema3846
@mayema3846 3 жыл бұрын
አቤቱ ቃሉን እንድንሰማ የተመረጥን የድርገን። አሜን
@Beautiful_Nature_444
@Beautiful_Nature_444 4 жыл бұрын
ስላስተማርከኝ አመሰግናለሁ🙏🏾 በእኔ አስተሳሰብ እና አረዳድ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ብቻ ሳይሆን የፍጥረታት በሙሉ ትንሳዔ ይመስለኛል... "እናምብብ, እንማር, እንረዳ"
@afomiabete-mariam2089
@afomiabete-mariam2089 4 жыл бұрын
"በእናት መንገድ" ላይ በትክክልም ገልፀኸዋል ትልቅ ትምህርትም አስተምረኸናል ክብረት ይስጥልን ወንድማችን ረዥም እድሜ ከእግዚአብሔር በረከት እና ፀጋ ጋር ያድልልን!!! ትንሳዔሽን ያሳየን ሀገሬ ይኽን ለምንጠራጠር ሁሉ እርሱ ይግለጥልን፤ ልቦናን ይስጠን🙏
@teklebirhanbirhanu508
@teklebirhanbirhanu508 4 жыл бұрын
ሙሉውን ልቀቁልን
@HiruteSlase
@HiruteSlase 3 жыл бұрын
አብዝቶ ይባርክልን አወ መለከት ከተነፋ ቆየ ትንሳኤዋም ከተገለጠ ቆየ የውስጤን ስለነገርክልኝ አመሰግናለሁ
@ናሆምይቱብ
@ናሆምይቱብ 4 жыл бұрын
ሙሉውን ልቀቁት
@YARED_D
@YARED_D 3 жыл бұрын
Betam nw des ymlwe fetari yabkan leza🙏
@melkenewbayu1166
@melkenewbayu1166 3 жыл бұрын
አቶ ጎሽሜ መፅሀፍ ካላቸው የመፅሀፉን ስም ብትነግሩን
@amanuelkindu5233
@amanuelkindu5233 3 жыл бұрын
ሀሉት መፀሀፍ አንብቢለታለሁ ሦስተኛዉ ኪዳን እና ዓስራ ስድሥት እሚሉ ናቸዉ
@asnakechhailemariam5619
@asnakechhailemariam5619 4 жыл бұрын
ኢትዮጲያ የዓለም ብርሃን። ኢትዪጲያ የዓለም ገዢ
@omega1652
@omega1652 3 жыл бұрын
Waw beautiful. Thank you very much
@emebetseyfu283
@emebetseyfu283 3 жыл бұрын
ወንድም ጉሸሜ የትንሳዬውን እወነት የገለፅክበት መንገድ ለኔ በርቸቶልኛል በሙላት የሚገለጥበትን የትንሳኤውን እለት አንደማይ በእምነት ተስፉ አለኝ
@ExactEthio
@ExactEthio 3 жыл бұрын
Derasi Demoz Goshime, something tells me you are such a gifted and graceful person. Wish I understood what you understand. Ethiopia is lucky that she has talented historians and philosophers like you. Blessings 🙌
@mikiyasmebit3038
@mikiyasmebit3038 4 жыл бұрын
ሌላም interview አድርጉለት ልሰማዉ ምመርጠዉ ብቸኛ ሰዉ
@drzeraygslassie5620
@drzeraygslassie5620 3 жыл бұрын
ዮቶጵያን ስትተውን የእውነት እዳሰብኩት የታሪክ ተማራማሪ እንደሆን ውስጤ ይነግረኝ ነበር።
@mesimesi8685
@mesimesi8685 4 жыл бұрын
Amnalew emama tensaishe kerbe new yenakushe ligakeberushe geddddddd new ye dengle mariyam yaserat agere ager egzhihabhare tenshalshe awo tenshalshe yasayen yehuneln amen
@ashenafidagne6453
@ashenafidagne6453 3 жыл бұрын
በልቦናችን ያሳድርብን እውነትነው እባካቹ ተስፋአትቁረጡብን ስሩን ቀጥቅጡን አቅኑን
@TY-zf3zk
@TY-zf3zk 4 жыл бұрын
እሰይ ሥላሴ ይመስገን!!!
@meseretbaye8328
@meseretbaye8328 4 жыл бұрын
Thank you so much.
@meseretbaye8328
@meseretbaye8328 4 жыл бұрын
best clarification ....
@senaytmokenn2890
@senaytmokenn2890 2 жыл бұрын
እግዝሀብር ሆይ ለትንሣያን ቀን አድረሰን።
@worldlie6396
@worldlie6396 2 жыл бұрын
ቃላቶቹ ሁሉ ጥበብ የተሞሉ ናቸው
@HiruteSlase
@HiruteSlase 3 жыл бұрын
ደሞዝየ እንዴት እንደማከብርህ
@nardosabebe6913
@nardosabebe6913 2 жыл бұрын
Amen.
@getamesayfikru3067
@getamesayfikru3067 3 жыл бұрын
ወደ መጽሐፍ ቢቀየር ጥሩ ይሆናል
@samrawithabtom4649
@samrawithabtom4649 3 жыл бұрын
wenet new , ENAMESEGENALEN!!!,
@efesonabay9550
@efesonabay9550 4 сағат бұрын
ድጋሚ ሳየው አዲስይሆንብኛል
@meseretbeyene4380
@meseretbeyene4380 3 жыл бұрын
Egziabher ystln be ewnetm enamnalen
@elsagebre2998
@elsagebre2998 3 жыл бұрын
አንድ ቀን አምናለሁ አንድ ቀን ከእግርህ ስር ቁጭ ብዬ ይኼን ተቀድቶ የማያልቅ እውቀት እካፈላለሁ ።
@ብርሃኑአይነታው
@ብርሃኑአይነታው 4 жыл бұрын
ሶስተኛው ኪዳን÷16
@woseneshtamene4215
@woseneshtamene4215 4 жыл бұрын
እባካችሁ ሙሉውን አቅርቡልን
@mebachanews3450
@mebachanews3450 3 жыл бұрын
እረ ሙሉ ቃለ ምልልስ አድርገህ አቅርብልን ይሄ ወርቅ ልጅ!!! እባክህ?!
@solomonjima2097
@solomonjima2097 2 жыл бұрын
nurilen enem anten ena mimesluhin bizu mihuran kayew behuala tinsaechin endejemere amignalew
@mulugetaatsbaha3058
@mulugetaatsbaha3058 Жыл бұрын
Enem be tibsae gize lay endehonin amnalehu gn ahun demo yebelete meredatn agegnehu amesegnalehu
@dr.abrahamtube7562
@dr.abrahamtube7562 3 жыл бұрын
ሰላም ራፋቱኤሎች እንዴት ናቹህ ሰላማቹህ ይብዛ ባላቹህበት ሀገራችንም ሰላም ያርግልን እግዚአብሔር ። እናም ቪዴኦው አነሰች ሶስት ግዜ አየውት ሰማውት አልጨምር አለችኝ እባካቹህ የምትችሉ ከሆነ ብትጨምሩልን ?
@newlife1320
@newlife1320 3 жыл бұрын
አዋ ፍቅራችን ይገለጥ በደላችን ተሰርዞ
@aberadesse3952
@aberadesse3952 3 жыл бұрын
👍
@የአብነትትምህርትቤት
@የአብነትትምህርትቤት 3 жыл бұрын
ንግግርህ ላይ የክርስቶስ ወላጆቹ የምትለውን አርም መናገር መልካም ነው ማዳመጥ ይበልጣል።
@chuchutsegaye9028
@chuchutsegaye9028 3 жыл бұрын
Bwqetu Kwlajenet Wechi Min Seme Linorachew Yechelale Tsegur Kemesnetqe Yelek Kume Negerune Ensema
@judykalib4257
@judykalib4257 3 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@saramulu9537
@saramulu9537 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልባናይስጠን
@chuchutsegaye9028
@chuchutsegaye9028 3 жыл бұрын
Demoze Geta Yebarkihe Enedeedel Hono Anedeme Derstehen Getmogne Alanbebikume Bagegne Gene Destgna Nehe Ezi Ga Selayehuhe Gene Keleb Korchalehu
@liyaliya3526
@liyaliya3526 4 жыл бұрын
💚💛❤
@amochachy74godlovesusodowe20
@amochachy74godlovesusodowe20 4 жыл бұрын
Thanks I got u now"prosperity gospel"kind u don't see a bread on table but say it it is there kikikik!
@ምስጢረተዋሕዶ
@ምስጢረተዋሕዶ 4 жыл бұрын
እንዳፍህ ባደረገው❤❤❤
@judykalib4257
@judykalib4257 3 жыл бұрын
Likinew100%
@confu4922
@confu4922 3 жыл бұрын
Inshallah muhammed iyyaasu yemetal
@anaremelka3287
@anaremelka3287 3 жыл бұрын
Zemeneh yetebareke yehune.
@eyerusalemteshome3955
@eyerusalemteshome3955 3 жыл бұрын
ድንቅ አስረጂ ነህ ወንድሜ።
@danielawoke9312
@danielawoke9312 4 жыл бұрын
ስለ ኢትዮጵያ ትንሣኤ በረቀቀ እና ልብን በሚመላ አቀራረብ በደመወዝ ጎሽሜ የ16 እና የሶስተኛው ኪዳን መፅሐፍት ደራሲ ክፍል 1እና 2! kzbin.info/www/bejne/jnunm5Wto6uMack
@kebededawit108
@kebededawit108 4 жыл бұрын
የ " ቶ " መሥቀል ሚሥጥር images.app.goo.gl/4XfQSXV9wso4dF8v5
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 4 жыл бұрын
What is he on about?
@zeday5334
@zeday5334 4 жыл бұрын
ራፋቶኤሎች ፦ የደራሲ ደሞዝ ጎሽሜን የጽሑፍ ሥራዎች አቅሜ በፈቀደ መጠን ለማጥናት ሙከራ አድረጌያለሁ፡፡ ከተሳሳትኩኝ ይቅርታ ይደረግልኝና ጽሑፎቹ ከሁለት የተለያዩ ምንጮች የተቀዳ ውሃን ይመስላል፡፡ የመጀመሪያው የውሃ ምንጭ ጥንታዊ ከሆነው ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱሳን ሊቃውንት ነቅዕ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ተሃድሶ (reformetion) ከሚባለው ደፍራሳ ምንጭ የተቀዳ ይመስላል፡፡ ጣዕምና ቀለሙ ለየት ያለውም በዚህ ምክንያት ነው ብዬ አምናለሁ፡፡ አዲስ የመሰለውም ከሁለቱ የተለያየ ተፈጥሮና ፍጻሜ ካላቸው ዘሮች ተዳቅሎ የተገኘ ድቅል ፍልስፍና በመሆኑ ይመስለኛል፡፡ ደሞ ስብዕናዋን እያሳደድሁ አይደለም !
@soltray8427
@soltray8427 4 жыл бұрын
Daniel Getachew thank you.
@Me-li5pq
@Me-li5pq 2 жыл бұрын
የአእምሮ በሽታ ተጠቂ ይመስላል
@kebededawit108
@kebededawit108 4 жыл бұрын
የ " ቶ " መሥቀል ምሥጢር images.app.goo.gl/4XfQSXV9wso4dF8v5
@biniyam-ux5vl
@biniyam-ux5vl 3 жыл бұрын
mulu video likekulin please
@tigistlakew9032
@tigistlakew9032 4 жыл бұрын
እኔ ምንም አልገባኝም ወገኖቼ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ መምጫው ደረሰ እንዴ ? ጥያቄዬን በቅንነት መልሱልኝ ።
@destroy7hem18
@destroy7hem18 4 жыл бұрын
እንደዛ ለማለት ሳይሆን ሀገራችን ያለ ችግር በፈጣሪ ፍቃድ ምታድግበት እና ምትበለፅግበት ግዜ ነው።
@destroy7hem18
@destroy7hem18 4 жыл бұрын
፴፮
@amochachy74godlovesusodowe20
@amochachy74godlovesusodowe20 4 жыл бұрын
We are daing how come we're going to rising as an Ethioian?
@abenezermesfin4532
@abenezermesfin4532 3 жыл бұрын
Arfeh bamargna ataweram ende gedelkew eko englizgnawn😒
@amochachy74godlovesusodowe20
@amochachy74godlovesusodowe20 4 жыл бұрын
Don't say Abye please, that is funny because he's all about finfiny how about the other like us?
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 4 жыл бұрын
ESUN ALE EDE? KKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKK DENGELEN KEMITELA HAYMANOT TENSAYE METBQ ERASEN MATALELE NEW LOL
@Hardwell2059
@Hardwell2059 3 жыл бұрын
የዮሀንስ ራዕይ እኮ ስለ ኢትዮጵያ አይደለም የተነገረው ስለ አለም ሁሉ እኮ ነው የተነገረው ምንድነው ነገሩ ትንሳኤ ትንሳኤ የምትሉት ለኛ ይሄ ምድር ምናችን ነው ? አረ መስመር አትሳቱ
@ዮሐንስግርማ
@ዮሐንስግርማ 2 жыл бұрын
እብድ
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 4 жыл бұрын
YE METAR ZEMN NEW GENA MEN AYETEN MENU TEYAZENA GENA AFER ENBELALEN LOL
@anaremelka3287
@anaremelka3287 3 жыл бұрын
Medemdemia....since you seem to be so Sure about your prediction I suggest you start using singular form of the verbs. Word of advice......... "Be careful what you wish for " blessings !!!!!
@akberetyehdego3381
@akberetyehdego3381 3 жыл бұрын
ኣንተ ቀዳዳ ምን ኣይነት ሓሶት ክክክ(ክክ
@wondosenmezgebu506
@wondosenmezgebu506 4 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነኸ ፣
@worldlie6396
@worldlie6396 3 жыл бұрын
ይህን ሠው ግን ምናባቴ ልሁንለት በቃ እንዲህ አይነት ሠው እያለ እኮ ነው ሀገራችን በመሀይማን የምትመራው
@kebededawit108
@kebededawit108 4 жыл бұрын
የ " ቶ " መሥቀል ሚሥጥር images.app.goo.gl/4XfQSXV9wso4dF8v5
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 61 МЛН
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 58 МЛН
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 2,2 МЛН
የኢትዮጵያ ትንሳኤ ስንል ምን ማለታችን ነው?
24:20
Andimta Tube አንድምታ ቲዩብ
Рет қаралды 23 М.
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 61 МЛН