ሁላችንም ሙሰኞች ነን ? Mama Africa

  Рет қаралды 9,979

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 19
@tameratr3874
@tameratr3874 2 жыл бұрын
This kind of moral based discussion has to be highly encouraged! Thank you very much!
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
Real
@tigisperspective200
@tigisperspective200 2 жыл бұрын
We need more of such shows to get us back to our values 😍
@haydersaid1445
@haydersaid1445 2 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ ውይይታቹ በጣም ጥሩ ነው አንድ እኔ የማቀውን ልገራቹ ግባት ይሆናቹሀል የእህቴ ባለቤት ነው ትልቅ ባታ ሀላፊ ነው ሙሉ ፍሮፌስር ነው ግን ከሱ በታች ያሉት በጣም ገራሚ መኪና ቤት ያላቸው ናቸው እሱ በኪራይ መኪና ነው ያለው ሀገሩ በታማኝነት ሀገሩ መርዳት ይፈልጋል ግን ማሀበረሰብ ለባለቤቱ ምንሆኖ ነው አጉል ሀቀኝነት ያጠቃዋል እያሉ ባለቤቱን ሙድ ይዙባታል መግስት ለደዚህ አይነት ሀቀኞችን እውቅና ቢሰጥ ለሞራል ጥሩ ነበር
@ermiaster3792
@ermiaster3792 2 жыл бұрын
ከላይ ከመንግስት አካላት ለውጥ ካልመጣ ( ለህዝቡ ምሳሌ ካልሆኑ) መቼም ቢሆን ይህን ችግር ማስወገድ አይችልም!!!
@liul100
@liul100 2 жыл бұрын
ከራስህ ጀምር አንተ ሙስና ካልሰጠህ ወይም ካልተቀበልክ ሌላውን ትለውጣለህ
@nunumesfin656
@nunumesfin656 2 жыл бұрын
Musenan enstefalen belachihu endatetefu E/R yetebekachihu meret program new tebareku
@solomon6733
@solomon6733 2 жыл бұрын
ስላም ለናንተ ይሁን ከአሁን ቀደም ያልሆነ ፕሮግራም ስለ አፍሪካን ዝም ስትወያዩ ተችቼ ነበር። ዛሬ ደግሞ በጣም አድንቂያችሃለሁ ግን ጅምር ነው ይህን ሁላችን በከፍተኛ ደረጃ ሉስራበት ይገባል ሌላ ሌላውን ከማውራት ይህን በስፋት ቢሰራበት ለወደፊት ተስፋ ነው ያ ካልሆነ ግን በቅርብ ጊዜ ሀገሪትዋ ከንቱ ነው የምትሆነው።
@abesineya6344
@abesineya6344 2 жыл бұрын
እባካችሁ አህቶቼ ፖሰታ ቤት ስለሚሰራው ሙስና ሆዴ የቆሰለበትን ስሙኝ የታደሰ ፓስፖርት አስቸኳይ ክፍያ ተከፍሎ የለም እያሉ ካመላለሱን በኃላ 2000 ብር ተከፍሎ ተሰጥቶናል አባካችሁ በፈጠራችሁ አምላክ መላ በሉን
@samuelwoldemariam4996
@samuelwoldemariam4996 2 жыл бұрын
ማዳላትና ሙስናን ለይታችሁ ተናገሩ ሙስና የሚለውን ኡየማሽሞንሞን ቃል እራሱን ወደ ድሮ ስሙ ጉቦ ወደሚለው መመለስ ይኖርብናል! ሌብነት ስለሆነ !
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
በትክክል በምናቀው ስሙ ይጠራ መንግስትም ጠበቅ ይለ እርምጃ መወሰድ አለበት አረብ አገር ህግ አውጥተው ሲሰርቅ ከተይዘ አንድ እጅን ይቆርጡታል አልታረም ብሎ ከቀጠለ ሂለተኛውንም ይቆርጡታል ይሁሉ ወርቅ ይለበት ሱቅ መስገጃ ሰአት ሱቃቸውን ሳይቆልፉ ነው ወደ ጓዳ ገብተው የሚሰግዱት እንደዚህ የጠነከረ ነገር ይስፈልጋል
@erba8804
@erba8804 2 жыл бұрын
ደሞዝ 4000 ቢሆን ማን 4000 ብር ይሰጠዋል። ከዚህ ላይ እኮ ግብር ለማይደርስበት ጡረታ የጡረታ, መከላከያ የአባይ ገበታ ለሀገር ሲከፍል ዶ/ር እቤቱ ይዞ የሚገባው ብር ስንት ነው? እስቲ አስቡት! በመጨረሻም ያነሳችሁት በሚዲያ የታየው አበላል አላቅበት ብሎ እንደ አየጅቦ ብቻውን ሊበላ ሲል ነው የተያዘው አንጂ ለሁሉም በተ በተን ቢያደርግ ንሮ ለዚህ ባልበለቃ ማን ሚዲያ ላይ እንደቀረበ እሱ ይቀርባል?
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
What is the use of claiming the word 'Africa ' if you don't invite other Africans on the show and discuss issues on Africa???
@bezategafaw9318
@bezategafaw9318 2 жыл бұрын
Aren’t we Africans ourselves? What do you mean?
@beletenegusse5171
@beletenegusse5171 2 жыл бұрын
… ሌብነት ብለሽ ደፍረሽ ተናገሪው :: ምን ታሽሞነሙኝዋለሽ ?!?
@AlexAnder-jm2to
@AlexAnder-jm2to 2 жыл бұрын
Setochu tedemametu were atakartu beteley azegajua beterefe tru new bertu
@ninaaman4586
@ninaaman4586 2 жыл бұрын
Hulum eko azegaj nachew
@ninaaman4586
@ninaaman4586 2 жыл бұрын
@@Africa562 anchi balege😂😂😂
ከልጆቻችን ጋር ነን ? Mama Africa@ArtsTvWorld
9:50
Arts Tv World
Рет қаралды 3,3 М.
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 30 МЛН
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН
ሞሳድ ፡ ኃያሉ የስለላ ድርጅት ፤
32:19
TAEM RADIO || ጣዕም ሬዲዮን ፤
Рет қаралды 135 М.
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 253 М.