ለድግስ የሚሆን የበግ ቀይ ወጥ እና አልጫ

  Рет қаралды 87,779

MARE & MARU

MARE & MARU

Күн бұрын

Пікірлер: 95
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ማርዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ👍👌❤👏🙏
@sayedahmada2590
@sayedahmada2590 25 күн бұрын
እናመግናለን የኔ ቆንጆ ❤❤❤
@حواءالثيوبيه
@حواءالثيوبيه 2 ай бұрын
ጎበዝየኛአስተማሪበርቺ
@selam21558
@selam21558 3 жыл бұрын
ማርዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ቆንጆ አሰራር እጀሽ ይባረክ 😋😋 ሼር
@makiltube9578
@makiltube9578 3 жыл бұрын
አጅሽ ይባረክ ህሉ በጣም ቆንጆነው👌👌
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 11 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ሄሉዬ የኔ ባለሙያ ሁለቱንም ቀለል ባለ መንገድ ነው የስራሽው የኔ ባለሙያ እጅሽፐይባርክ❤❤
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆአሰራር በርቺልኝ የኔ ውድ👌👍🙏
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
እኛ በጣም ሰላም ነን ቆንጆ ነው በርችልኝ በጣም በጣም ቆንጆ ነው እጅሽን ይባርከው 👌👌👌
@ለሁሉምጊዜአለው-ዠ6ጸ
@ለሁሉምጊዜአለው-ዠ6ጸ 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ውዴ
@haschascha627
@haschascha627 3 жыл бұрын
ባለሙያ በርቺ ለሠርግ የሚሠራውን ሥራ አስታወሽኝ ድግስ አድናቂ ነኝ።
@urud8496
@urud8496 3 жыл бұрын
አሪፍ ነወ እጅሽ ይባረክ
@mfmffm3470
@mfmffm3470 3 жыл бұрын
ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@sitotatube-
@sitotatube- 3 жыл бұрын
wow betam konjo nw 😋😋😋🥰🥰👍👍
@sidraethio5752
@sidraethio5752 3 жыл бұрын
Watching🙏
@liyutube5836
@liyutube5836 3 жыл бұрын
እናመስግናለን በርቺ
@danigeni3089
@danigeni3089 3 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ቅን ሴት እናመሰግናለን!!!
@hayatmohamed8152
@hayatmohamed8152 Жыл бұрын
Thank you I like it
@semyteddy2260
@semyteddy2260 3 жыл бұрын
Thank you for sharing.
@kidestworkua4624
@kidestworkua4624 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ በርችልኝ
@cuisineoummariam3153
@cuisineoummariam3153 3 жыл бұрын
تبرك الله علييك أختي بتوفيق أن شاء الله طريقة
@almazasefa2890
@almazasefa2890 2 жыл бұрын
Waw❤🙏
@Reemaa20
@Reemaa20 3 жыл бұрын
Wooow yummy betsb nekun 😍🙏💞
@MadinaAbabewu
@MadinaAbabewu Жыл бұрын
❤❤❤
@tena319
@tena319 3 жыл бұрын
waaaw btam balmuya nesh
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
Watching 👌👍
@bettyethiopianfood463
@bettyethiopianfood463 3 жыл бұрын
Yummy
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
አቤት ወጥ 😋በጣም ቆንጆ ከዚሁሉ ስራ በኃላ የአንድ ሳምንት እረፍት ወስደሽ እንዲሆን ተስፋደርጋለሁ መልካም ቀን 🙏🏾
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 😍🙏በትንሹ አዎ ያው ልጆች ካሉ ምን እረፍት አለ ብለሽ ነው 😀
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
Looks yummy 😋 thank you for sharing ❤️❤️
@najahomar2597
@najahomar2597 3 жыл бұрын
Yummy
@meseretwedajo4128
@meseretwedajo4128 3 жыл бұрын
gobezzzzzzzzz helu berchi
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 3 жыл бұрын
❤️በጣም ባለሙያ ነሽ ❤️👍
@israelabera8580
@israelabera8580 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
Watching 😍
@sebrinaabdella4292
@sebrinaabdella4292 3 жыл бұрын
Yene konjo shukren
@Bhlyunsdhdeo
@Bhlyunsdhdeo 3 ай бұрын
Hy❤❤❤😂
@gatachewtizazuendnchiyelm4744
@gatachewtizazuendnchiyelm4744 3 жыл бұрын
❤👌
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ እዚህ ሆኝ አሽተትኩ lolበጣም ግሩም ነው ጎበዝ ታድያ መቸ መጥቸ ልብላ ማማየ እንዲህ አፌን በውሀ ሞልተሽማ አለቅሽም የት ነው የምትኖሪው ልጅሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@HiHi-ye5bz
@HiHi-ye5bz 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birtukankebebew4321
@birtukankebebew4321 2 жыл бұрын
👍👍👌💕💕💗💗💗🥰
@samuelyimer7357
@samuelyimer7357 2 жыл бұрын
We😘
@kubratube6293
@kubratube6293 3 жыл бұрын
ዋው ቆንጆ ነው
@WesenMisiker-so5zx
@WesenMisiker-so5zx Ай бұрын
መከለሻ ግን ምንድነው ሌላ ስም ካለው ምንአልባት???
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 3 жыл бұрын
😋😋😋መጣው ወድይ
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@LailaHossain-k4c
@LailaHossain-k4c 2 ай бұрын
በጠም ደስ ይላል በርች
@sayedahmada2590
@sayedahmada2590 4 ай бұрын
ስት ኪሎ ሸንኩርት ነው ለሁሉም ያረግሽው ❤❤
@badhanetussa2658
@badhanetussa2658 3 жыл бұрын
What kinds of spice makalesha
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
7 types of spices
@badhanetussa2658
@badhanetussa2658 3 жыл бұрын
@@maremaru hello mare & Maru don’t you know the name’s of those 7 kinds of spices I should mix to use as mekalasha?
@ሊዛነኝ
@ሊዛነኝ 3 жыл бұрын
Top new
@genethabtemariam5801
@genethabtemariam5801 3 жыл бұрын
አልጭአላይ ለምን ዘይት ትቸምሪያለሽ
@genethabtemariam5801
@genethabtemariam5801 3 жыл бұрын
ዝም ብለሽ ያልቻውን ስጋ ከሽንኩርቱ ጋር ብታሽውና ትንሽ ቅባት ያለው ስጋ ብትቸምሪ ትሩ ነው
@genethabtemariam5801
@genethabtemariam5801 3 жыл бұрын
ወይም ትንሽ ቅቤ መቸመር ለአልቻ ዘይት ትሩ አይደለም
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ አልጫዉም ቀዩም ወይ ሰላሳ ሰዉ እኔን ይጨምራል ሂልናየ አደራ ከድግሱም አለሁበት 🙏🙏👍🏽
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
እሺ 😀በሚገባ
@debreworkchoka451
@debreworkchoka451 Жыл бұрын
እንዴት ለሰላሳ ይበቃልለአስርም ሰው አይበቃም
@desertflower3242
@desertflower3242 3 жыл бұрын
Thanks for sharing us it was really clear and informative specially for beginners like me. If you don’t mind can you estimate the meat, how many kilograms do we need to make both dishes. Thanks 😊
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
happy to hear this 🙏for key wet about 4 kilo ,alicha 3 kilo
@desertflower3242
@desertflower3242 3 жыл бұрын
@@maremaru Amesegenalew yena mar 🤗
@be8cab
@be8cab 3 жыл бұрын
ጉበዝ ነሽ ስታስረጂ
@hermela6810
@hermela6810 3 жыл бұрын
ቅመም እኮ ነሽ 💖💕
@mayamuller8741
@mayamuller8741 8 ай бұрын
ቲማቲም አትጨመርን ውዴ
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 3 жыл бұрын
ጥሩነዉ። ወድጀዋለሁ።ግን ቁሌቱ እሣት። ላይ። በጣም ከልክበላይ። ቆየ። አሁን ጊዜ። ዶክተሮችም። አይመክሩም። ለጤናችን። ሥላካፈልሽን። እዉቀት። እጅግ። በጣም። እናመሠግናለን።
@wintanakahsai9720
@wintanakahsai9720 27 күн бұрын
Is it 10kg? Or 10 lb? … 10 kg sounds too much.
@kidestworkua4624
@kidestworkua4624 3 жыл бұрын
መልካም ባለሙያ እናት ያሳደገችሽ እኔ ስጋ ስሰራ ከሽንኩርቱ ጋ አድ ላይ አድርጌነው የምሰራው ለምን ካልሽኝ ስጋው ከሽንኩርቱ ቶሎ ብሎ ነው የሚበስለው
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
🙏❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ንሽ የእውንት የድግስ ወጥ ንው የስራሽው አልጫው እራሱ ልድልድ ያለ የእውንት የባለሙያ ወጥ ንው👌👍🌹🌷
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@fikerteteseme7095
@fikerteteseme7095 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በጣም ያምራል በርበሬ እዚህ አገር ገዝተሽ ታውቂያለሽ እንዴ?
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 😍ድሮ ገዛ ነበር ግን እሳት ነው በጣም ያቃጥላል ትንሽ ሮዳስ ይሻላል ከተገኘ
@fikerteteseme7095
@fikerteteseme7095 3 жыл бұрын
@@maremaru እግዚአብሔር ይስጥልኝ የኔ እናት
@genethabtemariam5801
@genethabtemariam5801 3 жыл бұрын
ትሩ ነው አሰራርሽ ግን ቀይ ወጡ ላይ ሳልሳ ባትጨምሪ አልቻው ላይ ዘይት ባትጨምሪ ትሩ ነበር
@salemdesta5248
@salemdesta5248 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው ዝንጅብል አትጠቀሚም ነጭ ሽንኩርት ብቻ ነው ምክንያ አለሽ ወይስ አንቺ ስለማትጠቀሚ ብቻ ነው? በተለይ ለአልጫ ጥሩ ስለመሰለኝ ነው :: እጅሽ ይባረክ
@asmakhalid2723
@asmakhalid2723 Жыл бұрын
ዝንጅብል ሃደረግሽ ይጣፍጣል ግን ለሚቆይ ወጥ ሁለት ቀን ሶስት ቀን ይፈላብሻል ወጡ
@asmakhalid2723
@asmakhalid2723 Жыл бұрын
ኩፍ የማለት ባህሪ ያመጣል
@willyafrofitness1989
@willyafrofitness1989 3 жыл бұрын
ፐ የበግ ወጥ ውስጤ ነው
@Sarah-et2vy
@Sarah-et2vy 3 жыл бұрын
እንደዚህ እሳት ላይ ማቆየት ለጤና ጥሩ ኣይደለም
@kidestworkua4624
@kidestworkua4624 3 жыл бұрын
እንዴት ላግኝሽ ግን ፈልጌሽ ነበር
@umufewzan-2948
@umufewzan-2948 3 жыл бұрын
@Hawa tube ነይስኪ ሀዊ
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
Instagram layi @hlina. besha
@genethabtemariam5801
@genethabtemariam5801 3 жыл бұрын
ለምን ሳልሳ ለቀይ ወት ትጠቀሚያለሽ በርበሬውን ብቻ አታቁላይም
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
ምንም የጠአም ለውጥ የለውም በጣም ለስላሳ እና የማያቃጥል ወጥ ነው የሚሆነው ከለሩም ያማረ
@halimetyetentawa4741
@halimetyetentawa4741 3 жыл бұрын
እኔም ትንሽ አደርጋለው ሳይበዛ
@melatdagne7675
@melatdagne7675 2 жыл бұрын
እህት ይቅርታ ቀይ ወጡን በቁሌቱ መሰረት የበጉን ስጋ በበሬ ስጋ መስራት አይቻልም 🙏
@maremaru
@maremaru 2 жыл бұрын
Yichalal
@melatdagne7675
@melatdagne7675 2 жыл бұрын
@@maremaru ❤️🙏
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 3 жыл бұрын
1 ቀን ድሞ ሰለ ቅመም አጠቃቅም ቪዲዮ አትስሪም 😁😁😁ማለት ክመሞች ለምን ለምን መጠቀም እንዳለብን.ሞያ ጉድ ነው 😁😁😁😁
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
እሺ 🙏😀
@eh9850
@eh9850 3 жыл бұрын
በጉ አጥንትየለውም እንዴ?
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
😀አለው
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 3 жыл бұрын
🥴🥴🥴አረ እንጀራ ለምን አትሰርን ለምንስ ቆንጆ አይመጣም
የበግ አልጫ ወጥ አሰራር //Ethiopian Food
9:53
MARE & MARU
Рет қаралды 25 М.
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
የስጋ አልጫ ወጥ | Ye Siga Alicha Wot | Delicious Ethiopian Food - EP 20
10:34
ሁሉ ሐበሻ Everything Habesha
Рет қаралды 117 М.
የምንቸት አብሽ አሰራር how to make ethiopian minchet abish @zedkitchen
9:58
ቅንጦት አሰራር //Ethiopian Food @maremaru
13:16
MARE & MARU
Рет қаралды 184 М.
የበግ አልጫ ወጥ አስራር ethiopian food yebeg alichaalicha
9:44
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 26 М.
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН