ለካስ በአንድ ሰው ምክኒያት ሀገር ትድናለች

  Рет қаралды 266,889

𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬

𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬

Күн бұрын

‪@TheCEOChronicles-ei9ty‬ #ceo #theceo #theceochronicles #z_ceochronicles #documentary #ms13 #barrio18 #18thstreetgang #elsalvador #cecot #nayibbukele #ethiopia #ethiopianmusic
For More Videos: • ኑሮ በሞናኮ፡ ድህነትና ወንጀል የሌ...

Пікірлер: 197
@ordermedia5052
@ordermedia5052 Ай бұрын
አቤል ብርሃኑ ለምኔ ነው ያስባልከን የሚገርም ድምፅ ና ማራኪ አቀራረብ በርታ ወንድሜ
@Teyboawlou
@Teyboawlou Ай бұрын
ስለዚህ ጀግና መሪ ሰምቼ ነበር ኤልሳልቫዶርን ሰላም እንዴት እንዳደረጋት የናንተ ደግሞ እጅግ በሚማርክ አቀራረብ አቀረባችሁልን እናመሰግናለን
@Mesichilot
@Mesichilot Ай бұрын
ዋውውውውውው❤❤❤❤ ፈጣሪ ለኛም ታሪክ ቀያሪ መሪ ስጠን
@Seadajesus-zd1ik
@Seadajesus-zd1ik Ай бұрын
ከአብይ በላይ ኬት ይምጣልሽ
@ስለ-እውነት
@ስለ-እውነት 29 күн бұрын
እናንተ ኢየሱስ ክርስቶስ ወይም ነብዮ መሃመድ ቢመጡም መቃወማችሁ አይቀርም!! ሙት አንጋሾች!! እነ ሃፄ ቴዎድሮስን አባቶቻችሁ አምፀውባቸው፣ ብቻቸውን አስቀርታችሁ እንዲሞቱ ምክንያት ሆናችኋቸው፣ አሁን "ብርጌድ " ብላችሁ ትመፃደቁባችኋላችሁ!! የነገስታት ታሪክ ይመርመር ፤ ህዝቡ አመስግኖ አያውቅም ፣ ማመፅ ብቻ!! አመፀኛ እና በሃይማኖት ካባ የተሸፈነ ክፉ ህዝብ!! ይቀጥላል ጉስቁልናው!!
@YtB-nl8oq
@YtB-nl8oq 21 күн бұрын
በጦርነትና ዘረሀብ አደኛ ነው አብይ አህመድ​@@Seadajesus-zd1ik
@Abureyan11
@Abureyan11 20 күн бұрын
ዘመነ ካሴ ሲመጣ እሔንን ለውጥ እናገኛለን
@alenema87
@alenema87 Ай бұрын
እናመሰግናለን ከምር እንደዚህ አይነት ታሪክ መስማት እንዴት ደስ እንደሚለኝ 🥰
@abelsintie-o6r
@abelsintie-o6r Ай бұрын
ምርጥ አቀራረብ አንተ ስራልን እኛ በፋቅር እናዳምጠዋለን🙏
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
በፍቅር ✅
@MercyYearsema
@MercyYearsema 18 күн бұрын
ኢትዮጵያዬ አንችስ መቼ ይሆን የለውጥሽ ዘመን የሚመጣው ሰላምሽ የሚመለሰው 🥺🥺🥺🥺
@NatiNati-jw8bg
@NatiNati-jw8bg Ай бұрын
አቦ እንደት እንደምወድህ ብታውቅ በጣም ስለምወድህ ብቻ አንተ ለዘገባ የምትጠቀመውን ድምፅ እኔ ለመግባባት እየተጠቀምኩት ነው
@ethiopiangirl447
@ethiopiangirl447 Ай бұрын
My fiancé is El Salvadorian ena 😂😂 every day I have to hear about bukele . We need this kind of prime minister ❤
@yirgalemmekonnen9544
@yirgalemmekonnen9544 Ай бұрын
አምላካችን እግዚአብሔር ለእኛም የምህረት እጅህን ዘርጋልን ተጨንቀናልና😢😢😢
@TsedaluMissikir-sg2te
@TsedaluMissikir-sg2te Ай бұрын
አመሠግናለሁ ኮሜንቴን አይተህ ቪዲዮ ሥለሠራህልን።በርታ ደሥ የሚል መረጃ እና አቀራረብ ነው
@kibromzerai9113
@kibromzerai9113 Ай бұрын
ውድ ወንድም እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ ስለቡከሌ በመተረክህ። እጅግ ደስ የሚል ሃገራዊ መንፈስ የወረሰው እግዚኣብሄርም በሚደንቅ ሁኔታ የረዳው መሪ ነው። ለኛም እንደሱ ዓይነት መሪዎችን ያስነሳልን፡ ሁላችን ከስደት መርገም ተላቀን ወደ ሃገራችን መመለስ ይሆንልን ዘንድ። ኣቀራረብህ እንደሁልጊዜው ይመቻል። ጸጋውን ያብዛልህ። የዕውቀት ኣድማስህንም ያስፋ ቸሩ እግዚኣብሄር❤
@Amakuru-ln3zq
@Amakuru-ln3zq Ай бұрын
Very interesting true story thank you Ethiopian reporter no body knew the story of this country blessed you are long live!! Cheers!❤❤❤
@NatnaelGiza
@NatnaelGiza 12 күн бұрын
ሁሌም ያንተን ስራ ሳላዳምጥ አላልፍም thanks
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 Ай бұрын
ኤልሳልቫዶር ሰው አግኝታለች! እኛም እንዲህ ያለው ቆራጥ እግዚአብሔር ሰጥቶ ያሳርፈን...ለአፍሪካም ሆነ ለቀረው አለማችን እንዲሁ❤❤❤ ነፍሴን ነው ያስደሰተው! ድንቅ ኃይል መሪ❤❤❤🎉
@MaryamM-k1z
@MaryamM-k1z 17 сағат бұрын
Wow akerareb thanks❤❤❤❤
@meazi01
@meazi01 Ай бұрын
እናመሰግናለን, እኔም በጣም ነው የማደንቀው መንግስታቸው በጣም በጭንቀትና በሶቆቃ የሚኖርበት አገር ነበረች ያመጣው ለውጥ የሚገርም ነው
@calebd9456
@calebd9456 15 күн бұрын
I want to move to El Salvador just to have a leader like you 🫶
@AliAfasoHamed
@AliAfasoHamed Ай бұрын
አቀራረቡ የሚመች ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ።❤
@beniyamurga840
@beniyamurga840 Ай бұрын
በጣም እጅግ የወደድኩት Channel ወንድማችን በርታ ጥሩ ነው የሚገርመው ከሀገሬ ውጪ ሆኜ ነው የምከታተለው US ለየት ያለ ነገር ነው የምታቀርበው ሌሎችም ምናለበት ሀገር ከማባላት እንዲህ አይነት Video ቢሰሩ ETHIOPIA 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
@bekalasefa7068
@bekalasefa7068 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ really you Make difference
@martasila5996
@martasila5996 Ай бұрын
What a privilege. El Salvador 🇸🇻 is a blessed nation. May God continue to bless their president 🙏
@cr7_editzz174
@cr7_editzz174 13 күн бұрын
Ethiopia 🇪🇹 ♥️🇸🇻El Salvador 👋
@jemalyimam6477
@jemalyimam6477 Ай бұрын
አቦ ይመችህ ወንድሜ ምርጥ አቀራረብ
@hgeberalshemls
@hgeberalshemls Ай бұрын
Enamesegnalen🙏🙏🙏🙏
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ ✍🏾✍🏿👈🏾 @ህግበራልሸምልስ
@selamawitmengistu4349
@selamawitmengistu4349 20 күн бұрын
እረ ጉዴ ! እንዴው በጥሩ መሪ ቀንቼ ልሙት። አንት ግን በርታ ሰራዎችህ እንከን የላቸውም ፣ያውም ከምርጥ የትንተና ችሎታ ጋር!!! ቀጥልበጥ💚💛❤👍
@MulukenEthiopian
@MulukenEthiopian Ай бұрын
ይገርማል የአመራር ጥበብ🎉🎉🎉
@lumumbadelone198
@lumumbadelone198 27 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ እግዚአብሄር የባረከው መሪ
@fatumaadem3817
@fatumaadem3817 Ай бұрын
እጅግ ደስየሚል ነገር ነዉ ቁርጥ ዉሳኔ
@SurafelMengist-q6b
@SurafelMengist-q6b Ай бұрын
Amazing program keep it up
@Anumma572
@Anumma572 Ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረከው::
@lukaseyob1976
@lukaseyob1976 Ай бұрын
#በርታ ወንድማችን ድንቅ አቀራረብ ነው🙏
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Ай бұрын
የኛ አገር ሽፍቶችም እንደዚህ የግፋቸውን ውጤት ባገኙ ስለቴን አደርሰ ነበር
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya Ай бұрын
አው ኡነቱ ነው ጀግና መሪ🤴🦁🐅💪 አይ አገሬ መቸ ነው እንደዚ አይነት መሪ ሚኖርሽ የኤርትራ መሪ ከነ ግብረ አበረቹ ማፍያ ስለሆነ አንድ ቀን እንደዚ አይነት መሪ ይሰጠን እና ኢሳያስ እና ግብረአበረቹ እንደዚ አርገን ናስራቸው አለን💪💪💪
@cr7_editzz174
@cr7_editzz174 13 күн бұрын
El Salvador ♥️🇸🇻👍
@amanabdulsamed3171
@amanabdulsamed3171 Ай бұрын
እንዳንተ ኣይነት ቁምነገር የሞላበት ና ኣስተማሪ የሆነ ታሪክ የሚያቀርቡ ዩሩበሮች ይብዙልን። በዦናችን የኣፍሪቃ ቀንድ ያለው የእርስበርስ ጥላቻ፡ ብሔርተኝነትና የስልጣን ጥማት ። እንዲሁም ባንዳነት የመሳሰለውን ህዝቦቹን ሰላም የነሳው የፖለቲካ ማፍያዎች ም እንደዚህ እይነት መሪ ይፍጠርላቸው።
@dagimyegobawork2965
@dagimyegobawork2965 Ай бұрын
Amazing Thanks..
@AliAhmed-k7e1b
@AliAhmed-k7e1b Ай бұрын
Well Come CEO
@sameerasameera1988
@sameerasameera1988 Ай бұрын
የኛም ሀገር እደዚህ አይነት መሬ ያሥፈልጋል ሀገራችን ሽፋታ በዝቶል
@lemlemhalefom-rz6hm
@lemlemhalefom-rz6hm 7 күн бұрын
Wow👏
@kelaEmu
@kelaEmu Ай бұрын
{{ አልሃምዱሊላህ ረቢላአለሚን }} አላህ ወክበር አላህ ወክበር አላህ ወክበር...... ማሻ አላህ
@beyanjemal2493
@beyanjemal2493 Ай бұрын
በጣም ግሩም አቀራረብ.በርታልን?
@Mengst420
@Mengst420 17 күн бұрын
እንደዚህ አይነት ሰው ሀገሬ ያስፈልጋታል
@HomeLande-j1l
@HomeLande-j1l 25 күн бұрын
ተሰጥቶንም አንድ ቀን ተቀን ሰውንም እግዚአብሔርን አመስግነን አናውቅም ምህረት አና ይቅርታ የማያውቅ ጨካኝ መሪ እንዲሰጠን የሁልግዜ ጸሎቴ ነው
@yoskibahedgao
@yoskibahedgao 25 күн бұрын
እሄን ምርጥ ልጅ የምቶዱ እስት አሰድጉኝ
@nejanegash743
@nejanegash743 Ай бұрын
ባርታ ምርጥ ዛጋባ ናዉ 🙏🙏🙏👍👍👍😀😀😀
@የሹዓሁአዶን
@የሹዓሁአዶን Ай бұрын
አጋንንቶች እሰይይይይ ኢትዮጵያ ውስጥ ደም የሚጠጥልውንም ጌታ ይገልብጥልን😢😢
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 Ай бұрын
Waw what amazing information. THANK YOU.
@Besufekadbelay3775
@Besufekadbelay3775 Ай бұрын
አቭይ ይሄን አይሰማም ዕንጅ ከሰማ ለምን ችግኝ እየተከለ መናፈሻ መስራትና ሰው መግደሉን አጠናክሮ አልቀጠለበትም ነው የሚለው!!!
@balemoyaejoch8748
@balemoyaejoch8748 Ай бұрын
You are a very good storyteller
@sweetaddis8120
@sweetaddis8120 25 күн бұрын
Interesting story.
@happyvibes-b2p
@happyvibes-b2p Ай бұрын
wow የሚደንቅ አቀራረብ!ግን የባሰ አደገኛ ሆነው ነው የሚወጡት ድንገት ቢወጡ እንኳን። ግራ የገባኝ ነገር አንድ ሴት አይታየኝም በዚ እስር ቤት?
@IdrissReshid
@IdrissReshid 16 күн бұрын
የታባረከ ቅን ልብ ስላለዉ ነው
@MisbhJemal
@MisbhJemal Ай бұрын
አሚን!!!
@negeseyesawku
@negeseyesawku Ай бұрын
ጥሩ ትንታኔ ነው እነዚህን ገድሎ መገላገል ነው ሆኖም ግን የአልቫዶር ፕሬዝዳንቱ ግን የሚገርም ሰው ነው ሌሎች ከዚህ መማር አለባቸው
@ZabibaJeylan
@ZabibaJeylan Ай бұрын
Good job keep it up 🎉
@MiMoNa-NL31
@MiMoNa-NL31 29 күн бұрын
Amazing
@nexusgraphics3147
@nexusgraphics3147 Ай бұрын
Wow ሚገርም አቀራረብ ነው ።
@cakdrt
@cakdrt Ай бұрын
Just wow 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@FatimaH-y1j
@FatimaH-y1j 28 күн бұрын
ይገባቼዋል
@AbdlnurMuzmil
@AbdlnurMuzmil Ай бұрын
ለምን ቶሎ ቶሎ አትለቅም
@TigistAssefa-op2zk
@TigistAssefa-op2zk Ай бұрын
ይገርማል አለም ሰንት ጉድ ይዛለች ግን🤔🤔
@BlessIsrael-l4r
@BlessIsrael-l4r 15 күн бұрын
I have a dream, one day to see my country Eritrea 🇪🇷 freed from the evil 😈 corrupted mafia Isaias, I have hope and dream 😢
@abdellahmohammed2788
@abdellahmohammed2788 Ай бұрын
በጣም ጥሩ
@Kuki_F_Simon
@Kuki_F_Simon 25 күн бұрын
freedom ❤ please.
@Abrahammulugeta-rk7xh
@Abrahammulugeta-rk7xh Ай бұрын
Wow 👏👏👏
@Ahlamkedir2020
@Ahlamkedir2020 24 күн бұрын
Gud gud gud Allah lawdwa hagerchnim Qan yawtalat 😢🤲
@muluemebetaklilu5291
@muluemebetaklilu5291 29 күн бұрын
አገርንና ሀዝቡን ለማትረፍ የወሰነ መሪ ስልጣን አለው መስራት ማጥራት ይችላል እግዚአብሔር ድብቅ ጦር ያዘጋጃል ግን ከልብ ህዝብ ለማሳረፍ ያለሰበብ መስራት ይጠይቃል
@meseretbeyene917
@meseretbeyene917 Ай бұрын
@Ethiopia🎉
@EthiopiaFirst_1888
@EthiopiaFirst_1888 Ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው ይሄን ያክል መከራ ማየት ለምን አስፈለገ ለምን በጅምላ አየረሽኗቸውም እኔ የሀገሩ መሪ ብሆን በ1 ቀን ሌሊት ነበር በመርዝ ጋዝ ጨርሻጨው የማድረው ምን ያደርጋል አለም ሚዛናዊ ፍርድ የላትም
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp Ай бұрын
መገደል እረፍት ነው እንደዚህ ማሰቃየት ነው
@workubirhane1945
@workubirhane1945 Ай бұрын
Bartu 100k Magbat Alebachuw 🙏🙏🙋🏻🙋🏻 Abet Agalalats👌👈
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ 👆🏾✍🏾✍🏿 @ዎርኩቢርሃነ ፲፱፻፵፭
@workubirhane1945
@workubirhane1945 Ай бұрын
@TruthEz hid bakih 😡😡😡😡
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
🤔 ዳግም ስህተት ፦ ከ ሀ እስከፖ ባሉት ፊደላት በመጠቀም አስተያየቱ ይጻፍ። @@workubirhane1945
@azmerawnigussie
@azmerawnigussie 8 күн бұрын
አንድ ሺ አመት ማቱሳላ እንኳን ስንት ዓመት ነው የቆየው
@adisubekure6152
@adisubekure6152 Ай бұрын
Can you do video about Andorra
@LenchoTamiru-v1s
@LenchoTamiru-v1s 14 күн бұрын
Wow
@Firehiwotgezahagn
@Firehiwotgezahagn 9 күн бұрын
እሚገርም መሪ የእውነት ቀናሁባት በአገሪቷ
@amanuelkahssay
@amanuelkahssay Ай бұрын
ወይ ጉድ ይገርማል
@saraahmed293
@saraahmed293 Ай бұрын
አዎ በአንድ ሰው ምክንያትም ሀገር ትጠፋለች ልክ እደኛ ሀገር ለመጥፋት የምትደረደር ሀገር ማለት ነው
@weyneamanual821
@weyneamanual821 Ай бұрын
Gud Gud
@መብራትብርሃን
@መብራትብርሃን 29 күн бұрын
እርኩስ እናቶች አምጥተው እዚህ ለማምለጥ ሰው የገደሉ የጎዱ አሉ እግዚአብሔር ይለውጣቼው።ለጎደኞቼ እንካን ሆኖላቼው።
@nebiyouesayas258
@nebiyouesayas258 Ай бұрын
🎉እዚህ በእኛ ሀገር አጋች ቡድኖችን የሚያደራጁት መሪዎቻችን መሆናቸውን ስንቶቻችን ይገባናል?
@HuEn-p1o
@HuEn-p1o Ай бұрын
ማሻ አላህ አቀራረብ ገራሚ ነው
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ማሻየሹዋ ፦ ምክኒያቱም፥ - - “ሰላምም በኔ (ኢየሱስ/ዒሳ] ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን።” ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)።
@ZelalemYiroresh
@ZelalemYiroresh 17 күн бұрын
ሰባዊነት ጥሰት አሜረካ እና አውሮፓዎች አይብሱም ?
@Tims-b7g
@Tims-b7g Ай бұрын
Awo
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 25 күн бұрын
የሜገርምነው እንደዜነው ሰው ለሀገሩ ወንጀለኛን እንደዚ አድርጎ ስርሀት ያሲዛል የኛ ሀገሩ መሪ በሥቱ የሜል ይመስላል ሰው አግተው በሺወች በባንክ አስተላልፍ ከሳ ሰውየው ይታረዳል መንግስት ማለት እንደዜነው
@glory3954
@glory3954 Ай бұрын
የእኛ ሀገር የተማሩ ዘረኞች ይሄ ነው የሚገባቸው
@የረሱልወደጅ
@የረሱልወደጅ Ай бұрын
በጠም
@HelloMiss-b6f
@HelloMiss-b6f Ай бұрын
እኔ አደጉበት ከተማ ትንሽዬ ከተማ ናት ኢትዮጵያ ውስጥ ብትሆንም ነገር ግን ምርት በደንብ የሚመረበት ሃገር ነው ጥራጥሬ የሚበላ ነገር በደንብ ቢመርታል ግን አንድ ችግር ነበረ ዝናብ በአመት እንዲ ነው የሚገኘው እና ትምህርት ቤት ብዙ ማደለብ የጤና ቦታ ብዙ መደልሰው የቤትም ችግር አለበት የተለያየ ነገር ትሰራለህ ከአቅም በላይ ግብር ለመንግስት ትከፍላለህ መንግት ደሙ የጤና ቦታ አይሰጠው አይሰጥም አይሰጥም ብቻ ችግሩ ብዙ ነበር ይህን ሰባት አመት ያለውን ህይወት አላቀም ማለት ይቻላል ትንሽ ከአገር ቆጣኝ ስለቆየሁ በዚህ ሰባት አመት ውስጥ የስድስት 66 እምነት ተከታዮች በጣም በስተዋል ኢትዮጵያ ውስጥ ሰዎች ያላግባብ የሞቱ ነው የሰው ልጅ ደግሞ ያለቦታ የፈሰሰ ነው ሴቶች ያለ ፍቃዳቸው ይደፈራሉ ምንም ሰላም የለም የዚህ ዋና ጠንሳሽ ደግሞ የኢትዮጵያ መንግስት ነው ምናልባትም ይሄን የተረገመ መንግስት ምናልባትም ይሄ የተረገመ ሰው እየጠፍቶ አንድ ቀን እኛም ሀገራችንን ሰላም እናገኛለን እኛ ፎቅ አያስፈልገንም ወይንም ቅንጡ አስፓልት አያስፈልገን ያስፈልገን ሰላም ነው ያስፈልገን ጤና ሰላም ትምህርት ውሃ ቀለብ ቤት ለኛም ያስፈልጋል ለኢትዮጵያ ዝብ የሚያስፈልገው እነዚህ ጥቃቅን ነገሮች ናቸው እንጂ ግዴታ አይደለም ቅንጦት ስልክ ቀለጦ ላውቶፖች ምናምን አለኝ አለ ኢትዮጵያ ማህበረሰብ አያስፈልገውም ያስፈልገው የጤናው ነገር ነው ሚበላው ያለው ማህበረሰብ እንዴት ነው የቀነኒ ብሎ የሚያስተምረው ይሄ መንግስቱ ጭንቅላቱ ጤ mekina ለነገሩ የኢትዮጵያ መንግስቱ እኮ የሰው ደም ነው የሚጠጣው እንዴት ሆኖ ጭንቅላቱ ጤነኛ ይሆናል
@Meazatewolde-r3b
@Meazatewolde-r3b Ай бұрын
😅😂yetsasate merja new
@seidkasim1990
@seidkasim1990 Ай бұрын
Wow amazing
@amazingvideos490
@amazingvideos490 Ай бұрын
ስለ አየርላንድ ሰራልንን
@Eyushow
@Eyushow 17 күн бұрын
ተጋሩ ደሙሩኒ ክምልስ እየ ኣሕዋት
@julejemisbah7455
@julejemisbah7455 Ай бұрын
በግሌ በሰጠኸን እውቀት በጣም ደስተኛ ስለሆንኩ ላመሰግንህ እወዳለው
@GetanehAlmaw
@GetanehAlmaw Ай бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር ነለውም።
@dessalegnwonbarga2144
@dessalegnwonbarga2144 Ай бұрын
አስደናቂ ዘገባ ነው በጣምም አስፈሪ!!!!!
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 Ай бұрын
የባሰማለ 😷😳
@Amakuru-ln3zq
@Amakuru-ln3zq Ай бұрын
This is what you call government for the people !!!!
@tsesl4059
@tsesl4059 Ай бұрын
ሀገራችንን ኢትዮጵያን እንደዚህ የሚያጸዳ መሪ መስፈልጋል አሁን ያሉት መሪዎች ሚስኪኖችን የሚገድሉ ሆስፒታሊን ትምህርት ቤት መንገድን የሚሰሩ ሳይሆን በቦምብ ሚያጋዩ የሚያፈርሱ ታሪካዊና ሀይማኖታዊ ቦታ ላይ ጦርነት የሚያደርጉ ናቸው ፈጣሪ ግን አንድ ቀን ያጸዳል 🥺🥺🥺
@Tsadik-v2g
@Tsadik-v2g 14 күн бұрын
ተምች
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@hassenhamze5399
@hassenhamze5399 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@bini2119
@bini2119 28 күн бұрын
እኛም እንደዚ መሲ ነው የሚያስፈልገን
@Bbc_afaan_oromoo
@Bbc_afaan_oromoo Ай бұрын
Sila Pablo please
@zinasheamare545
@zinasheamare545 27 күн бұрын
@brightfortomorrow19
@brightfortomorrow19 Ай бұрын
Lemin ayreshenum kezih hulu
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ @ብሩህ ለ ነገ ፲፱
@brightfortomorrow19
@brightfortomorrow19 Ай бұрын
@TruthEz yetignaw kuankua newu demo
ኑሮ በኒውዚላንድ: ከአለም ተነጥላ የምትገኝ የቱጃሮች ሀገር
20:55
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 191 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
ሀበሾች በብዛት በሚኖሩባት ዩጋንዳ ምን ተፈጥሮ ነው?
20:09
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 173 М.
ወርቅ ላይ ተቀምጣ ዳቦ የሚርባት ሀገር
21:14
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 40 М.
አልካትራዝ፡ በመጨረሻም FBI እጅ ሰጠ!
15:45
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 236 М.
አስፈሪ ጦርነት የሚጀመርበት ሀገር ገባሁ
30:03
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 290 М.
እሳት ያወደማት ሎስ አንጀለስ ገባሁ Travel | Abel Birhanu |  los Angeles
27:30
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 357 М.