በ9 ቀን ያሰባችሁትን ለማግኘት ሁነኛ መላ በቴስላ 369 መንገድ Getting What you Wish for in 9 Days Using Tesla 369 Method

  Рет қаралды 13,962

Laekemariam ላዕከማርያም

Laekemariam ላዕከማርያም

Күн бұрын

Пікірлер: 100
@DegnehMekete
@DegnehMekete Ай бұрын
እግዚአብሔር የሰጠኝ የጾለቴ ምላሽ አንተ ነህ። ከሁለት አመት በፊት አንተን ተከታትየ የጻፍኳቸው ሆነውልኛል። ድጋሜ ስላገኘሁህ አመሰግናለሁ
@salocopy
@salocopy 6 ай бұрын
ምን ዓይነት ተዓምር ነው የፈለኩት ነገር ተሳክቶልኛል ስራ ነበር የፈለኩት አግኝቻለው ዶክተር
@jowanjowan9964
@jowanjowan9964 4 ай бұрын
ዶ/ር ላእከ ማሪያም በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሁሉ ነገር ተሳክቶልኛል አንተ ባልከው መልኩ ተጠቅሜ እግዝአብሔር ይስጥህ ስለቅንነት ዋጋ ይከፍልሃ በሰው ባታገኘውም ከፈጣሪ ታገኘዋለህ አመሰግናለሁ ❤🙏🙏🙏
@thaile9751
@thaile9751 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስለድካምህና ስለቅንነትህ:: ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ:: አሜን::
@SmanesSmanes
@SmanesSmanes Ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤❤ፈጣሪ ምኞታችንን ሁሉ ያሳካልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AfricaloveHW
@AfricaloveHW 5 ай бұрын
🙏 እኔ 100% እንደሚሆንልኝ አምኜ ጀምሬአለው። የስኬት ቀን መልሼ ኮሜንት ላይ እመጣለሁ 🙏
@Chollachollacholla
@Chollachollacholla 7 күн бұрын
Update please
@MesfenTaye
@MesfenTaye Ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድማችን አሁንም እግዚያብሔር ይግለፅል አሜን
@sofiyasultanahmedahmed9143
@sofiyasultanahmedahmed9143 6 ай бұрын
Dr lake የድካምህን እግዚአብሔር ይክፈልህ እኛ ሰዎች አስቸጋሪዎች ነን ያደግንበት እስኪለቀን ጊዜ ይወስዳል
@zemzemderesse6935
@zemzemderesse6935 6 ай бұрын
Yanten video madmet kejemrku 1amt alefeng wellahi betam telwetku allah yekfelk!!
@deaasabu1862
@deaasabu1862 6 ай бұрын
Thankyou Dr.Laekemaream you have abig impact on my life brother 🙏
@ayishamuhammad4077
@ayishamuhammad4077 6 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@Mekdiaderajew19
@Mekdiaderajew19 Ай бұрын
Amesegnalehu Dr yasebenewn fetari yasakalen🙏🙏🙏
@nardimengistu4996
@nardimengistu4996 6 ай бұрын
እናመሰግናለን Dr ተባረክልኝ🙏🙏
@winerway1645
@winerway1645 6 ай бұрын
በትክክል ይሰራል!!!!!
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ 6 ай бұрын
እኪ እንዴትነው የተጠቀማችሁት ትንሽ ብታካፍሉኝ እምነቴ እንዲጨምር
@tsigetolosa2365
@tsigetolosa2365 2 ай бұрын
እኔም ከጀመርኩ 9 ቀን ሆነኝ 😍
@tsigetolosa2365
@tsigetolosa2365 Ай бұрын
አሜን
@eyoabmedia1
@eyoabmedia1 6 ай бұрын
ምርጥ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅልን በጣም ነው እምከታተልህ ❤❤❤❤❤🎉
@Dreamers599
@Dreamers599 5 ай бұрын
ላዕከ በጣም ነው የምወድክ .. እስኪ ስለከበሩ ማዕድናት ትንሽ ነገር በለን.. እናመሰግናለን🙏
@HjxDighx
@HjxDighx 6 ай бұрын
Enamseginalen Miretu Wedemachin
@ሊሊ-ተ4ፀ
@ሊሊ-ተ4ፀ 6 ай бұрын
Thanks D/r really i will try
@firesenaydemissie4313
@firesenaydemissie4313 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ አሜን።
@Mekdi-DL
@Mekdi-DL 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@bekijida05
@bekijida05 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
@Ambachew-n7p
@Ambachew-n7p 11 күн бұрын
ቆይ ግን ዶ/ር እርስዎ ሞክረው ኣረጋግጠውታል ፣ እርግጠኝነቱ ምን ያክል ነው?
@eshettsegaye
@eshettsegaye 4 ай бұрын
🙏🙏🙏dokter
@tesfayesiyamregn6912
@tesfayesiyamregn6912 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@kakoteklu
@kakoteklu 6 ай бұрын
አመሰግናለዉ
@tgnegn3879
@tgnegn3879 6 ай бұрын
Thank you Dr
@orittesfamariam3049
@orittesfamariam3049 3 ай бұрын
Betame Amesgenahu
@merryhaileboru6418
@merryhaileboru6418 6 ай бұрын
Thanks docter❤❤❤❤
@fairyaleadventurecanada
@fairyaleadventurecanada 5 ай бұрын
Hey, I am a big fan. Can you please read” The Power of your subconscious mind “audiobook do me a favour
@Bollywood_actors12
@Bollywood_actors12 5 ай бұрын
👍🏽
@mosesbell777
@mosesbell777 6 ай бұрын
mejemeria bezi kemer tsegurehen asadegewena asayegn leza amenalew.
@Habe-Tube-
@Habe-Tube- 5 ай бұрын
Thanks
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 6 ай бұрын
Thanks Dr like always
@lilyhailu1097
@lilyhailu1097 6 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@MammeX
@MammeX 6 ай бұрын
Dr. yhen 3-6-9 Manifestation ke 3 samn befit serche wereketun askemchewalehu ahunm ldgemew news 1 gize beki new? Amesegnalehu lehulum
@lizs4142
@lizs4142 6 ай бұрын
Thank you ❤
@maggiemaggie7009
@maggiemaggie7009 6 ай бұрын
Hopefully this time it's going to work out with out any doubt 🤞🏽
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 6 ай бұрын
Well cam enkuwan dehena metal sewodeh ❤❤❤
@leola369
@leola369 6 ай бұрын
Hello doc. How about grabovoi code numbers ?can you say something about it please 🙏THAK YOU
@ruthymeglas
@ruthymeglas 6 ай бұрын
Thank u Laeke'ye💜
@አለንበጌታሁሉንአልፈንበጌ
@አለንበጌታሁሉንአልፈንበጌ 6 ай бұрын
Thank you for sharing your knowledge
@amsaletadesse3601
@amsaletadesse3601 6 ай бұрын
ሠላም ዶክተር እኔ ምልህ ያነበብኳቸው መጻሕፍትም ሆነ ስለ ድብቁ አእምሮ የድድግሞሽ ሀይል ለ 21ቀን በሚለው ላይ ያተኩራሉ ። ያንተ ተለየብኝ ምክንያት ይኖርሀል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ።ምን አልባት የቴስላን የአእምሮ ቀመር ስላላነበብኩትም ይሆናል። ትንሽ ግር ስላለኝ ነው ።አመሠግናለሁ ሰለ መልካም ምላሽህ
@SaraTeklay-z2x
@SaraTeklay-z2x 6 ай бұрын
Doc 2 samint mokre akomku luck of consistency endet 😊
@TesfayOkubagabr
@TesfayOkubagabr Ай бұрын
ጊዜው ቢያልፈኝ ኣሁን ቪድዮህን ኣየሁት ጀምሬለሁ ። ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ በየቀኑ ነው ምንፅፈው ወይስ ኣንዴ ፅፈን የቀሩት ቀናት ማንበብ ነው እባክህ መልስልኝ ዶክተር ኣመሰግናለሁ
@surafelsura5107
@surafelsura5107 Ай бұрын
በየቀኑ መፃፍ
@surafelsura5107
@surafelsura5107 Ай бұрын
ለ 7 ቀን ወይም ለ 9
@thaile9751
@thaile9751 22 күн бұрын
በየቀኑ ነው የምትጽፉት ለ9 ቀን::
@TesfayOkubagabr
@TesfayOkubagabr 8 күн бұрын
​@@thaile9751እሽ ኣመሰግናለሁ
@AlemGebreslasie
@AlemGebreslasie 8 күн бұрын
በየቀኑ ኣባት
@JaydenAdmasu-w2g
@JaydenAdmasu-w2g 5 ай бұрын
Yihen ena lelochn manifestation yeyaze hulunm yemtleqachewn yeyaze book kale ngeregn
@zedluke525
@zedluke525 5 ай бұрын
እሺ ዶክተር ሞክሬ እነግርሀለው
@MussieNeaman
@MussieNeaman 6 ай бұрын
Girum sew kiberlgn wendme
@jordanos3792
@jordanos3792 6 ай бұрын
Wondim ante gin tetekmehbetal sertolahal?
@YordiZelalemYordiZelalem
@YordiZelalemYordiZelalem 6 ай бұрын
I want to register by your telegram account but I can't get it.
@almasbh6100
@almasbh6100 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ይገባሀል
@maryzagirum9317
@maryzagirum9317 6 ай бұрын
Tadleh
@MammeX
@MammeX 6 ай бұрын
bro antem tadlehal!
@MekidTariku
@MekidTariku 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ግን ግዴታ 3 ነገሮች መሆን አለባቸው ? ወይስ በ 1 ነገር መጀመር ይቻላል?
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ 6 ай бұрын
የኔም ጥያቄነው
@thaile9751
@thaile9751 22 күн бұрын
ሕጉ 3 6 9 ስለሚል ሶስት ቢያደርጉት ነው ጥሩ የሚሆነው::
@Mesret-c1k
@Mesret-c1k 4 ай бұрын
❤❤❤
@Tsegagerezihar
@Tsegagerezihar 5 ай бұрын
መቼነው መፃፍ ያለብኝ ቀን ወይስ ለሊት❤
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman 4 ай бұрын
ዶክተር የሚገርምህ 9 ቀን ብቻ ሳይሆን ወደ 30 ቀን እየሞላኝ ነው ?ስለዚህ ገደብ አለው ወይ የመጨረሻው ቀን ።አንዳንዶቹ 33ቀን በቂ ነው ይላሉ?
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ 6 ай бұрын
ላከዬ የኔወንድም ግዴታ ሶስት መሆን አለበት እንድ ብቻ ብሞክር አይቻልም
@laekemariam72
@laekemariam72 6 ай бұрын
@@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ lezih program sosit bihon tiru new
@LwamDesta-j4n
@LwamDesta-j4n 6 ай бұрын
Fkari kewakbt tamnaleh
@LwamDesta-j4n
@LwamDesta-j4n 6 ай бұрын
​@@laekemariam72fkari kewakbtn tamnaleh
@LwamDesta-j4n
@LwamDesta-j4n 6 ай бұрын
Yetun enmen
@fretube4284
@fretube4284 6 ай бұрын
Beyekenu new mintsifew weys 1 ken ytsafnewen new Le 9 ken yemnlew?
@መክሊት-1916
@መክሊት-1916 3 ай бұрын
❤🎉
@GGMedia376
@GGMedia376 5 ай бұрын
please Telgeram Join Madere Felgey Neaw Semo Mindeneaw
@SoliAna-vt6ds
@SoliAna-vt6ds 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@GenetuSamuel-vx7vj
@GenetuSamuel-vx7vj 6 ай бұрын
Lake i love you
@AyuMak-g1e
@AyuMak-g1e Ай бұрын
ይሰራል ግን
@user-6688u
@user-6688u 6 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k 6 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ ለአንተ ፆታየ ሴት ነኝ እጅግ ዋጋ ከፍየ ሃገኘሁትን 300,000 የኢትዮጵያ ብር በጣም በማምነዉ ሰዉ ለሸር ስራ ጀምረን ተከዳሁ እና ልቤ ደከመ የሆነዉ ሆነ ብዬ መቀበል አቃተኝ ምን ትመክረኛለህ?
@mosesbell777
@mosesbell777 6 ай бұрын
3-6-9 tsafina akawentesh debeter lay tseleyibet keza ehud betewat tenestesh be beherawi Bank bekul sew sayikedemesh elefi beka habtam tehognalesh demo mister new lemanem ayinegerem 3-6-9 kemer new
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k 6 ай бұрын
@@mosesbell777 😂😂😂😂 የተረገምክ
@MilkanaMegos
@MilkanaMegos 6 ай бұрын
የድምፅ ወይም369 Hz vibrate የሆነ ነገር በለን እስቲ
@laekemariam72
@laekemariam72 6 ай бұрын
@@MilkanaMegos ok I will
@NahebMahla
@NahebMahla 6 ай бұрын
🎉
@getahuntarekegn4690
@getahuntarekegn4690 6 ай бұрын
አቶ ላይከ ድብቁ ወይም ዘር ተቀባዩ ክፍል ሚሞሪ ፉል የሚሆን ይመስለኛል ፤ እንዴት ነው ድሌት የማደርገው ? ቀልድ እንዳይመስልህ ።
@laekemariam72
@laekemariam72 6 ай бұрын
@@getahuntarekegn4690 በፍፁም አይሞላም ንቁው ነው የሚሞላው
@getahuntarekegn4690
@getahuntarekegn4690 6 ай бұрын
@@laekemariam72 ወዳጄ መልስህ ማብራሪያ ቢኖረው ጥሩ ነበር ። ለማንኛውም ከለመደው ውጪ ለመቀበል አሻፈረኝ ሲል የጠየኩት ጥያቄ ነው ። አጠቃላይ የባህሪ ለውጥ የሚፈል ነገር መሆኑን ተረድቻለሁ ፤ ቀድሞ እንዴት የአስተሳሰብ ለውጥ ማምጣት እንደሚቻል ላይ ትኩረት ቢደረግ ፉል ሆኖ ካልሆነ ሪጄክት እንዳያደርግ የለመደውን ማስጣል ያስፈልጋል ።
@saronermi3301
@saronermi3301 6 ай бұрын
Amsgnalew
@seada-ej1wl
@seada-ej1wl 5 ай бұрын
አልገባኝም? ፃፍኩት ከዛስ
@thaile9751
@thaile9751 22 күн бұрын
ያንብቡት ለ9 ቀን
@JobiraSmart
@JobiraSmart 5 ай бұрын
እና አንተ ቤት መኪና ሃብት አግኝተሃል? እኔ እቤት እንደምገዛ ደጋግሜ ፅፌ ስላነበብኩ ስላመንኩ ከትንሽ ጊዜ ቡሃላ እገዛለው ? ሃበሻ እንደው ሳክስ ይወዳል በድምብ ሰክሰው
@AfricaloveHW
@AfricaloveHW 5 ай бұрын
ብሮ አይምሮህ ሲያምን የማይሆ ነገር ይሆናል ። እርግጠኛ ሆኜ የምነግርክ አመለካከትህን ካልቀየርክ ብትሞክረውም አይሳካልህም ! እመን ይሆናል
@hayatkedir4449
@hayatkedir4449 5 ай бұрын
ታድያ አንተ እዚጋ ምን አዳረቀህ? 😂
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 6 ай бұрын
Telegram semun negerng
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@Seni1286
@Seni1286 6 ай бұрын
Thank you 🙏
ዓላማችንን እንዴት እናገኛለን? ጠቀሜታውስ?
7:27
አዲስ ህይወት-New Life
Рет қаралды 171
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
ህይዎትን የሚቀይር ቀመር Life Changing Formula
27:44
Laekemariam ላዕከማርያም
Рет қаралды 10 М.
ስትናደድ ማድረግ ያሉብህ 5 ነገሮች
21:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 271 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН