ላሊበላ የትግራይ ነው? ፋኖና ህወሀት አይነፃፀሩም; ሽመልስ አብዲሳ ምን ቢሉ ነው? | Shemlse Abdesa | FANO | Getachew Reda

  Рет қаралды 24,546

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 228
@Fitih1888
@Fitih1888 3 ай бұрын
ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ የተገፋ ህዝብ ሁሌም ድምፅ ነዎት:ምልክት ነዎት እናመሰግናለን!!!!
@murusnegasi2529
@murusnegasi2529 3 ай бұрын
You are donkey
@dondada3220
@dondada3220 3 ай бұрын
ይሄ ሰው ብዓዴን መስራች እና ጸረ አማራ እንደሆነ እንዴት አይገባችሁም? እጅግ በጣም አደገኛ ሰው ነው።
@Elham-z7x
@Elham-z7x 3 ай бұрын
ብአደን ሁሉ ፀር አማራ ነው ድንቁርና ጥግ ብአደን እኮ አማራ 7ሚሊየን በላይ አባል አለ ይህ ሁሉ ፀር አማራ ነው ልትል ነው​@@dondada3220
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya 3 ай бұрын
ዶ/ር ሲሳይ የአገሪቱን በተለይም የአማራውና የትግራዩን ውዝግብ አስመልክቶ ለሚሰጡት ትንታኔ ምስጋና ይገባዎታል።
@GedaBahelebi
@GedaBahelebi 2 ай бұрын
አይዞህ መተማ የዉሀንስ በለው
@SolomonHailemariam-pi5tr
@SolomonHailemariam-pi5tr 3 ай бұрын
ጨካኝ ፍጥረት በጥላቻ የታወረ ፍጥረት
@SentayhuTemsgen
@SentayhuTemsgen 3 ай бұрын
ዋው ይህን የመሰለ እውቀትን ዶ/ር ሲሳይ ና አሸብር ከሁሉ የሚበልጠው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ እውቀትን ና ግንዛቤ ን አገኘን ።ኢትዩጵያን ለጠላት አልፎ ሊሰጥ ከሚታገለን እግዚአብሔርን ከማይፈራ ትውልድን እያጠፋ ለመኖር ከሚያስብ ፈጣሪ ይገላግለን ። ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይችላል ።
@unknownUnknown-lv9gb
@unknownUnknown-lv9gb 2 ай бұрын
የሄ ነፍጠና በጣም አደገኛ እና ለትግራይ ህዝብ ያለው ጥላቻ ያሳዝናል
@samsonhabte884
@samsonhabte884 3 ай бұрын
ዱቄቱ አሁንም እያስቃዣቸው መሆኑን ቅዠተታቸውን ስሰማ ዱቄቱ ምን አይነት ዱቄት ቢሆን ነው?
@ساعيدالحربي
@ساعيدالحربي 3 ай бұрын
በጣም ትክክክል እኔ የማውቀው ይሄንን ነው እናመሠግናለን
@ያሬድጥላሁን
@ያሬድጥላሁን 3 ай бұрын
17ሚሊዮን በኦሮምያ ይኖራል ሰውየ :
@YOhansarada
@YOhansarada 3 ай бұрын
ከጥንት ማን ጌታህ ነበርና ነው ሰራተኛ ሁኖ የመጣው።
@azanawalagaw4017
@azanawalagaw4017 3 ай бұрын
ዶክተር ሲሳይ ብልፅግና ከትግራይ ፕሪቶርያ ሲደራደር የአማራው ፋኖ የኤርትራው መንግሥት ሳይማክር ገብቶ ነው ውሉን የጨረሰው ከዛው ውል የተፈራረመት ውል የህዋህት ትጥቅ እንዲፈታ ነው የተስማሙት የህዋህት ትጥቅ ሳያስፍታ ትንደርድሮ የመጣው የአማራን ልዩ ሀይል ለማፍረስ የመጣው ሌላው ይቅር የጥቅምት 24 ከተጨፈጨፉት የቀሩት በትግራይ በህዋህት ተማርከው እስከ አሁን ድረስ በትግራይ እስርቤት የሚሰቅዩ የሰሜን ዕዝ ወታድሮች ማስለቅ ያልቻለ መንግሥት ነው ያለው የአዲስ አበባ የድሀ ቤት ሲያፈርስ ይውላል የመከላክያ ክብር የማይግባውና የመክላክያ መሪወቹም ነገ እንደ ሰሜን እዝ እጣፈንታ አይቀርላቸውም
@antenehyassin5366
@antenehyassin5366 3 ай бұрын
አማራ ከፈጣሪ በታች ነፍጥህ እና ትግልህ ብቻ ነው ነፃ የሚያደርግህ ትግልህን ሳትከፋፈል አፋፍም
@HuzeifaKedir
@HuzeifaKedir 3 ай бұрын
እርስ በርስ መገዳደልና እገታ ነው ነፃ አውጪ ወፈፌ
@FenetGossa-qc9zp
@FenetGossa-qc9zp 3 ай бұрын
ዱልዱም ዶክተር !!! ተፍናቃይ አይመለስ ነው ክርክርህ!!!
@ሻሂበዳቦጠምሩ
@ሻሂበዳቦጠምሩ 3 ай бұрын
ይዶልድምክ ኡነት ሲነገር አትወዱ
@BirtaluNega
@BirtaluNega 3 ай бұрын
የታባክ ትመለሳለህ ወልቃይት ወደ ባለቤቱ ተመልሷል ከዚ በኋላ ቅማላም ጎረቤት እራሱ አንኀልግም እዛው ድንጋይክን ትግጣለክ።
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 3 ай бұрын
ወይ ግፍ መቼ ይሆን መከራ የምቆመው
@demekuabate5876
@demekuabate5876 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት
@michalgebre1289
@michalgebre1289 3 ай бұрын
ማላከክ ምን ድነህ አንተ ፋኖ
@Mule0411
@Mule0411 3 ай бұрын
ፍትህ ለራያ ህዝብ
@tsiyonawiAxumawi
@tsiyonawiAxumawi 3 ай бұрын
ክክክክክ ሲሳይ መንግስቴ የትግራይ ህዝብ ጠላት መሆንክን እናውቃለን
@reshidnuri7376
@reshidnuri7376 3 ай бұрын
አይ ዶር ! ተልከህ ነው እንዴ ! በእውነት ወረድክብኝ ከአሁን በኃላ ጠቅላዩን እመኑት ትለናለህ !
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 3 ай бұрын
ትልቅ ሰው አያሳጣን በጣም አድናቂወት. ነኝ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 ай бұрын
ዶር ሲሳይ ምድረ ትግሬን አሳበደው እውነት ተናግሮ
@nawafsomin8262
@nawafsomin8262 3 ай бұрын
ፋኖፋኖ🇨🇬💪💪👈👏👏👍👍👌👌🕋☝☝☝
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 ай бұрын
@@nawafsomin8262 የራያ ህዝብ ቅጥር ከትግሬብአያንስም ተናንቆ መውደቅም ያስፈልጋል
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 3 ай бұрын
ራያ የትግራይ ነው ገና ወልቃይት እስከ ሰነ 30 ይመለሳል እበት ትግራይ ትግራይ ትግራይ አይሰለቻችሁም ሽንፍላ ​@@emaleyjored7043
@NigstWelde
@NigstWelde 3 ай бұрын
ኧረ ወይኔ ላሊበላ 😂😂😂
@elsabetayalew6403
@elsabetayalew6403 3 ай бұрын
መመኛት ትችላለችሁ ግን ወያኔ አታገኛትም ወልቃይት ራያ የአማራ ነው
@fisehaberhane670
@fisehaberhane670 3 ай бұрын
ታድያ ከአማራ አብሮ ትግረዋይ እንዲታሰር ትፈልጋለ ?
@abelmekonnen9745
@abelmekonnen9745 3 ай бұрын
ታላቅ ሰዉ
@menale5109
@menale5109 3 ай бұрын
ትክክለኛ ሰው !
@marthaalemayehu7817
@marthaalemayehu7817 3 ай бұрын
አረ አረ ህህህ አረ ህህህ ላሊበላ...!😂
@tsiyonawiAxumawi
@tsiyonawiAxumawi 3 ай бұрын
ክክክክ የትግራይ ታሪክና ርስት ከአማራ ውጪ ሌላ በውሸት ፅፎ ያገኘነው ብሄር የለም..ቅዱስ ላሊበላ ማለት...የመጀመርያ ስሙ ገ/ማሪያም ይባላል በመቀጠል የንግስና ስሙ ሮሃ ይባላል የተወለደበት አክሱም ሲሆን እናቱ አክሱማዊት አባቱ የአገው ንጉሥ ነበረ"እውነተኛው ገድለ ላሊበላ ማንበብ በቂ ነው""አማራ ግን ይህ ታሪክ ለመውሰድ ሽዋ የፃፈለት የአረቄ ታሪክ ይዞ ትውልድ እያታለለ ይገኛል..አገውና ትግራይ አንድ ናቸው በምክንያት ነው;አማራ የሚባል ብሄር የለም
@SaidaSaeed-tb6si
@SaidaSaeed-tb6si 2 ай бұрын
እሽ😅😅😅😅😅
@YOhansarada
@YOhansarada 3 ай бұрын
እውነት ተናግረሃል ራስን ደጀን እንጂ ዳሽን የሚባል የለም አለወሀ ለመሆኑ ጠፍቶ ነው።
@BirtaluNega
@BirtaluNega 3 ай бұрын
እውነቱ ይሄ ነው
@zinasheamare545
@zinasheamare545 3 ай бұрын
God bless you Dr sisay ❤
@messelegebremichael8774
@messelegebremichael8774 3 ай бұрын
ፋኖ አ አ አራት ኪሎ ገብተን እናስተካክላለን ሲሉ ጠባቸው ከፌዴራል መንግስት መሆኑ አይደለም ወይ?
@FenetGossa-qc9zp
@FenetGossa-qc9zp 3 ай бұрын
If "Tegaru" IDP not returned to those conflict area: you and your blinded supporter will soon back to Amhara. Mark my word!!! ዱልዱም ዶክተር !!! ተፍናቃይ አይመለስ ነው ክርክርህ!!!
@TesfishNegni-zw6pv
@TesfishNegni-zw6pv 3 ай бұрын
የትግራይ ህዝብ በራያና በወልቃይት ልዩ ዞን ተሰጥቶኝ ልኑር ብሎጂ መጠየቅ ያለበት ወልቃይትና ራያ የትግራይ እናደርጋለን የሚለዉ ተቀባይነት የለዉም።
@Elham-z7x
@Elham-z7x 3 ай бұрын
ምንም ልዩ ዞን አይሰጥም ከተሰጠ ትግራይ ውስጥ ላሉ ብሄሮች ልዩ ዞን ይስጥ ትግሬ
@BirtaluNega
@BirtaluNega 3 ай бұрын
የምናባታቸው ልዩ ዞን ነው ከየት ያመጡት ገና ለፈጁት ህዝብ ዋጋ ይከፍላሉ
@TesfishNegni-zw6pv
@TesfishNegni-zw6pv 3 ай бұрын
@@BirtaluNega አይ እሱማ ቢያንስ ምእራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይ ከሚሉ ይሻላል ብዬኮነዉ😂😂😂😂
@solomongebre4774
@solomongebre4774 3 ай бұрын
ሲሳይ ዳስተር ደመኝኀት በደሙ ውስጥ ያለ ፡፡
@YitbarekTesfayeHailemariam
@YitbarekTesfayeHailemariam 2 ай бұрын
አሁንም ያው ነው ሀሳብ የሌለው ሙሁር ሞኝ አንድ ዘፈኑ
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 3 ай бұрын
ተስፋፊ ሴረኛ ከመሆን ካልተቆጠቡ ዋጋ ይክፍላሉ።ንጉሶቹ ህዝቡን ማጉላላት ተገቢ አይደለም።ነገሮች የሚፈፀሙት በፍቅር ነው።
@marxlenin-gc7kw
@marxlenin-gc7kw 3 ай бұрын
ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ እድሜና ጤና ይሥጥህ ኢትዮጵያ የሚያሥፈልጋት ፍትህና ሚዛናዊ ምልከታዎች ያላቸው እንደ አንተ ያሉ ናቸው፡፡
@dawitboru9027
@dawitboru9027 3 ай бұрын
መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ ማለት አማራ ኢትዮጵያ አደል እንዴ
@debebetessema7649
@debebetessema7649 3 ай бұрын
መጀመሪያ አማራን ቀጥሎ ኢትዮጵያን ነጻ እናወጣለን ለማለት ይመስለኛል። አሁን ኦሮሙማ እንደሚያደርገው ታንኩም ባንኩም የአንድ ብሄር አይሆንም የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ይሆናል ለማለት ነው።
@Birkusers325
@Birkusers325 3 ай бұрын
ዝምበል ዝቃጭ ተብታባ
@FenetGossa-qc9zp
@FenetGossa-qc9zp 3 ай бұрын
ተፍናቃይ አይመለስ ክርክርህ!!!
@milikoahmed6760
@milikoahmed6760 3 ай бұрын
ወላይ አማራነት አንተን ሳይ ጠላው የትግራይናኦሮሞ ይጥፋልኝ አልክ ምነው ገገማ ዶክተር ሰራ ፈት
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 3 ай бұрын
እንኾን ደስ ያለህ ህዋት መጣች አተ ግን ቅናት ከሰውነት ተራ ወጣህ ተጋሮ ስራውን ይሰራል አተ ደሞ ተንትን ቅሊጦ እስክትገባ ይሔ ነው የሚሆነው
@DavidJohn-pc4bx
@DavidJohn-pc4bx 3 ай бұрын
Raya, xelemti welkayt yetgringa asmatna balebeitnet new.
@AbelShimnu-g5k
@AbelShimnu-g5k 3 ай бұрын
Lalibela agew new
@amsaluasn4292
@amsaluasn4292 3 ай бұрын
Woyanie yeleba ayne derek nachew. Yamara Meret serkew yene new yelalu.
@SolomonHailemariam-pi5tr
@SolomonHailemariam-pi5tr 3 ай бұрын
ፋኖስ ፀረ ማን ነው?ተምሰህ በዚህመልኩ ማሰብ ይገርማል መርጦ አልቃሽ
@tesfa4514
@tesfa4514 3 ай бұрын
Ye Doctor denkoro
@wakjiramuleta7516
@wakjiramuleta7516 3 ай бұрын
ይህች 5 ሚልዮን፣ 10 ሚልዮን የሚትል ጨዋታ ቦሃላ እቃ ለማንሳት ነች። አይደለም በኦሮሚያ በመላዉ ኢትዮጵያ ያለዉ አማራ 10 ሚልዮን አይሞላም። አበበ ወይም በቀለ የተባለውን ሁሉና አማርኛ መናገር የሚችልን በሙሉ አማራ አታድርግ እንጂ ማኛው።
@አንብስው
@አንብስው 3 ай бұрын
ዛሬ ነገ ብእኔ አለ ውቅቱን ያለጠብቅ ነው ሲሳይ
@meresameresa6724
@meresameresa6724 3 ай бұрын
እኔ ከአማርኛ ትግርኛ አቃላጥፌ እናገራለሁ ነገር ግን እንድ ፐርሰንት እንኳን የትግሬነት የለኝም። መናገር ለመድን እንጂ ትግሬ አይደለንም።
@DawitWm
@DawitWm 3 ай бұрын
እና ዘር ማንዘርህ መቼ ተመለሱ ተቀብረህ የለም እንዴ በጥራቃ
@GeorgeGezahegn
@GeorgeGezahegn 3 ай бұрын
Banda
@ababu3972
@ababu3972 3 ай бұрын
ህዝብ አታዘኗጋ የራያ ህዝብ መታገል አለበት፡፡
@GedaBahelebi
@GedaBahelebi 2 ай бұрын
ሰሚ ያጣ ሙሁር
@hagosalganesh8101
@hagosalganesh8101 3 ай бұрын
Lai,Laila allways
@Elham-z7x
@Elham-z7x 3 ай бұрын
ህውሃት ያዙኝ ልቀቁኝ ብሎ ነበር ይዞ ተለቀቀ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አቤት ትግሬ እኔ ትዝ ሲለኝ ብቻየን እስቃለሁ አህያ ሳይቀር ባንድራ አልብሰው አሮጊቶች 70&80አመት ባልቴቶች ሳይቀሩ መጨረሻ ላይ ለቅሶ አሁን ረሃብ 😂😂😂😂😂
@ns8691
@ns8691 3 ай бұрын
😂😂😂 ጦርነቱ አልቋል እጃችሁን ስጡ እያለ ደበረፅወን ጡርባ ሲነፋ እግራጀውን ቅድባቸውን እያሉ ከወሎ መቀሌ አስገቧቸው
@hagosalganesh8101
@hagosalganesh8101 3 ай бұрын
As he l wishing oromo,tygray and others of ethiopian are belonges to Amhara what a wrong propoganda sorgligt.
@ephremgebre50
@ephremgebre50 3 ай бұрын
kkkkk አሁንም ግዜ አለ ነዉ ያልከዉ ሀገር ካፈረሠ በኣላ ቆም ብሎ ሀገራችንን ስናያት እዉነት የእርስ በርስ ነዉ ወይስ ጣሊያን ድጋሚ መጣ ወይ ያስብላል ለማንኛዉም የገባበት ገብተን ሀገርን ያፈረሱትን ሕግ ፊት ይቀርባሉ የግዜ ጉዳይ ነዉ
@zufanabraha2824
@zufanabraha2824 3 ай бұрын
ታድያ ባህርዳር እና ጎንደርም የትግራይ ነው ይበላ በኣማራ ክልል የተወለዱ የትግራይ ተወላጆችም 😂😂😊
@hasenbahiru
@hasenbahiru 3 ай бұрын
30ሺ ፋኖ አአ አስገብተናል እየተባለ አደል እንዴ ዶክተር? ከፋኖ ጋር በሚደረግ ግጭት ኦሮሞ መታሰር አለበት እንዴ? ከሸኔ ጋር ስንዋጋ የወህኒ ቤት ቋንቋ ኦሮምኛ ሆኗል ሲባል አልነበረም ወይ? ያለው መንግስት የኦሮሞ አስመስለው ገልጸዋል። የአማራ ታጣቂዎች የክልሉን መንግስት ወጉ እንጂ መከላከያን አልነኩም ማለትዎ ፈጽሞ ከእውነት የራቀ ነው። ዶ/ር ከይቅርታ ጋር የዛሬ ትንተናዎ በከፍተኛ ደረጃ የአማሩማ መንፈስ የተጫነው ነው።
@michalgebre1289
@michalgebre1289 3 ай бұрын
የተደረገው ህጋዊ ነው ሊል ነው ይህ ቡሽቲ
@DavidJohn-pc4bx
@DavidJohn-pc4bx 3 ай бұрын
Werenga seitaseit treshenaleh ate dikala
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 2 ай бұрын
Enkukulish min awikilish.
@GedaBahelebi
@GedaBahelebi 2 ай бұрын
ቀሽም አንተን ብሎ ሙሁር ሰግደህ ያመጣሀው መንግስት ነው አርህን እያስበላህ ያለው
@firewtareke353
@firewtareke353 3 ай бұрын
We love Dr sis ❣️
@elsabetayalew6403
@elsabetayalew6403 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@ephremasebe7686
@ephremasebe7686 3 ай бұрын
Professor, you seem to wish well to Abiye. Please advise Abiye that the majority of Oromifa speakers are non-Oromo, a majority are gurba. Fano victroy will liberate the gurba. AT that time the true Oromo will be only about the 10 % Oromifa speakers. The true Oromo are only about 7 to 8 million people. So Abiye has miscalulated by making Oromo father (?) instead of his Amhara mother as a political base. Abiye is a victim of the oromuma false naratives. So, professor , educate Abiye that most of the Oromo PP central committe are not actually Oromos but gurba. When exposed, the Gurba will soon want to be free. They will not want to associate themselves with the crimes being committed in the name of Oromo. His miscaclation is based on Oromomuma created false narative. Abiye is hypnosised by Oromuma.. It is this false consciouness that is reflected in his speaches. ABIYE is like Titania in Shakespeare's Midsummer. ,
@NatiAddis68
@NatiAddis68 3 ай бұрын
Ewer zoro zoro megebeyaw cheraro
@tigistdegu2734
@tigistdegu2734 3 ай бұрын
የሚሳደቡት ወያኔዎች ናቸው መሬቱም ሰውም ወልቃይት ነው መሬቱ ሰሊጥ ነው የሚበቅለው በለስ ወይምቁልቋል አይደለም።
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 3 ай бұрын
Tigrai mifelgewn agignitual enkuan 1 million people 5 people yimut tenkolegn nachew. Wagachewn new yagegnut. Tigrai ahun dekewal le Amhara yand ken kurs nachew..
@yenjonah7157
@yenjonah7157 3 ай бұрын
አማራ ክልል ከሰዳን ጋር ይካላል አይደል።ትግራይ ከሰዳን ቢዋሰን ምን ቸግር አለዉ 1ኛ እና2ኛ ኢትዪጰያዊ አለ ደ፣ር ሲሳይ።
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 2 ай бұрын
Altekeberkim endie tadia fano mechem yikeberal ahunim enante werari nachu wefia wedih yelem.
@etaferahuhawade9160
@etaferahuhawade9160 3 ай бұрын
Aye sisay ybilgn lilijochina le mistih minewu ligntiachewu chekolk ate erash telalaki yeweyana neberk eko andu ate neh ashiker yeneberkewu
@Zainb-v2q
@Zainb-v2q 3 ай бұрын
👌👌👌👌💪💪💪💪💔💔💔💛❤💛💛💚🧡💛
@GedaBahelebi
@GedaBahelebi 3 ай бұрын
እድሜህ እያጠረ መሆኑን እየተረዳህ ነው
@ሻሂበዳቦጠምሩ
@ሻሂበዳቦጠምሩ 3 ай бұрын
ኡነት ስለተናገረ ነው
@Manjuse252
@Manjuse252 3 ай бұрын
በዚህ ሽምግልና ዕድሜህ ስትዋሽ የሚገርም ነው ውሸት አያልቅበት
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 ай бұрын
ማንጁስ ላንተ ፕሮግራምህ በመበላሸቱ ሀሰቱ እውነት ሀሰቱ እውነት ሁኖብሀል
@michalgebre1289
@michalgebre1289 3 ай бұрын
ሆዳም
@DesalegnAssefa-e1d
@DesalegnAssefa-e1d 3 ай бұрын
አንተን ብሎ ፌዴራሊዝም ተንታኝ ።
@Mekodiadi
@Mekodiadi 3 ай бұрын
Finefine kuch bleh tikbatraleh
@TesfuBerhe-kv6fr
@TesfuBerhe-kv6fr 3 ай бұрын
እንደ ሲሳይ ያለ ኣስመሣይ በበዛበት ሀገር ምን ዓይነት ምርጫ ሊኖር ይችላል ምክንያቱ በንዳንተ ዓይነት ወሽካታ ኣስተሣሰብ የበዛበት ዘመን እነዛ ምንም የማያቁ ሰርቶኣዳሪ ሚስክን ህዝቦች ሰላም ሊያገኙ ፍፁም ኣይችሉም
@abelmekonnen9745
@abelmekonnen9745 3 ай бұрын
ጥላቻ ብቻ ነዉ የምታውቁት
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 ай бұрын
ቻለው ተመዝግቧል
@DesalegnAssefa-e1d
@DesalegnAssefa-e1d 3 ай бұрын
አንተን ብሎ ተንታኝ ደ
@DariyosGetaneh
@DariyosGetaneh 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@yenjonah7157
@yenjonah7157 3 ай бұрын
ደ፣ር ኢትዬጰያ የአማራ ብቻ የደረገዉ ማን ነዉ እኔ አማራ ግን አፈርኩ ጥላቻ መሰማት ሰለቸን እርሶ አ አ ነዋሪ ኖት ።
@Lemishe
@Lemishe 3 ай бұрын
የአማራን ህዝብ ከታሪኩ አዋርዶ እየፈጠፈጠው እየተሣደደ ያለው እየተዋረደ እየተቀጠቀጠ ያለው በእኛው ባንዳ ሆዳሞች ነው እኔን ግርም የሚለኝ ከትግራይ ከወለጋ ከአርሲ አውሬዎች ጋር ማፈንደዱ ምንድነው የሚያስገኘው ጥቅም ከነ እነሡ ጋር አብሮ ተሽለክልኮ ምን አይነት አገር ህዝብ ልናስቀጥል ነው ? የአድዋ የሺሬ የአክሱም የአዲግራት ታሪካዊ ባንዳ የባንዳ ልጆች ከሃዲ የከኋዲ ልጆች እስካሉ ድረስ ዛሬም ነገም አርፈው ይቀመጣሉ ማለት ዘበት ነው ምክሬ የአድዋ የሺሬ የመቀለ ባንዳዎችን አሳደን እንምታ ያለን አማራጭ ይህ ብቻ ነው እንቃ እንቃ እንቃ አደራ አቶ ሲሣይ መንግስቴን አመሠግናለሁ
@GedaBahelebi
@GedaBahelebi 3 ай бұрын
ከኢትዮጵያ ተገንጥሎ መኖር ጽድቅ ነው ሰነፋ መምህር
@DesalegnAssefa-e1d
@DesalegnAssefa-e1d 3 ай бұрын
ነውረኛ ምሁር ።
@zerihungessese4556
@zerihungessese4556 3 ай бұрын
ይሄ ገበሬ የሆነ ዘረኛ ሰውዬ የ.....
@JonNati
@JonNati 3 ай бұрын
አቶ ሲሳይ መንግስቴ በትግራይ ህዝብ ያሎት ጥላቻ ወሰን የለዉም አዙሮ ሊገድሎት ነው ቀይ እባብ ኖት እባብ ይብላዎት 👹👹👹
@miia2450
@miia2450 3 ай бұрын
ትግሬ ነኝ ቢሉም እንደ ተግሬ አይቀበሏቸውም ።
@gashawtsegayealemu7748
@gashawtsegayealemu7748 3 ай бұрын
Dr ደጀን በል ዳሸን አይደለም
@tewodrosmulu437
@tewodrosmulu437 3 ай бұрын
nefetegna out of western tigray
@tewodrosmulu437
@tewodrosmulu437 3 ай бұрын
z border bn tigray and wello is aleweha melash
@wondifrawworkneh5261
@wondifrawworkneh5261 3 ай бұрын
አንተ ሰው መከላከያ እያልክ ይህን ህዝብ አታዘናጋ።
@adonay7097
@adonay7097 3 ай бұрын
ቱሪናፋ ተስፋፊ አንተ ብሎ ደክተር የጥላቻ ደክተር
@Chacha2024-z1
@Chacha2024-z1 3 ай бұрын
You son of Satanic the most.cursed people and land ever on earth
@tewodrosmulu437
@tewodrosmulu437 3 ай бұрын
nefetegna out of tigray
@Chacha2024-z1
@Chacha2024-z1 3 ай бұрын
Cursed people on earth sons and daughters of Satan are people of Togray.95% No mercy
@YOhansarada
@YOhansarada 3 ай бұрын
ሽንታም በመሬታችን በትግራይ መሬት አይደለምና አማራ የሚባል ክልል አይኖርም።
@tewodrosmulu437
@tewodrosmulu437 3 ай бұрын
mengeste u r from geregera leba
@habtomhabtom7831
@habtomhabtom7831 3 ай бұрын
Kkkk ኣራም
@AmanGere-pm5hs
@AmanGere-pm5hs 3 ай бұрын
አትዋሽ በወልቃይት ድንበር የኢ/ያ እንጅ የትግራይ ብቻ አይደለም።በኦሮሚያ ያለው ድንበር የኢትዮጵያ እንጂ የኦሮሚያ አይደለም ።ስለሆኖም ወልቃይት የትግራይ ክልል ነው ።በአፍንጫህ ታስረክባለህ።
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 10 МЛН
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,1 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15