ለማኝ የሆንኩት ለወገን ነው! ብዙ ታሪኮችን የያዘውና ያልታየው የወንድም ካሊድ ቤት!0976757575

  Рет қаралды 417,016

Maraki Weg

Maraki Weg

Күн бұрын

Пікірлер: 548
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ተመልካቾቼ! አመሰግናለሁ!
@addisababa_
@addisababa_ Жыл бұрын
ካሊዶ ምርጥ ሰው
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo Жыл бұрын
በርታ ወንድማአለም🎉🎉🎉🎉
@layilaabagero3965
@layilaabagero3965 Жыл бұрын
E ski yni bet na
@merhawitarefayne7035
@merhawitarefayne7035 Жыл бұрын
Berta gize metakerbachew sewoche legha reaychen nachew bezu neger yastemrnal bertaln wendemachen
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de Жыл бұрын
የኔመልካምፈጣሪይብቅህበሁሉገብጠካራነህ ቃላትነለንም ወድምካሊድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍ምርጥኢትዩጵያዋይ
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Жыл бұрын
ኸይር ስራችንን ብቸኛው ፈጣሪ የማይወልድ የማይወለድ የሆነው አላህ ይውደደው ዋናው እሱነው❤❤❤
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 Жыл бұрын
በጣም
@mamimylove8905
@mamimylove8905 Жыл бұрын
ካሊዶ እህቶችህን አላህ ጀነተል ፍርደወስ ይወፍቅልህ☝️
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube Жыл бұрын
አሚን ያረብ🤲
@tigid9886
@tigid9886 Жыл бұрын
በማራኪ ሾው ከታየው ሁሉ አንደኝነትን ደረጃ የያዘ የወንድም ካሊዲ ነው... ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ 🙏
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 Жыл бұрын
ወንድም ካሊድ የሰውነት ልክ ጀግና ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ 🙏❤️
@luluethio
@luluethio Жыл бұрын
ጌታየ ሆይ ለሠዉ የሚኖሩ ሰወችን አንተ እርዳቸዉ
@sarahusen8675
@sarahusen8675 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ የሀሳብህን ሁሉ ይሙላልህ አሁን ትልቅ ሰው አቀረብህልን በተቻለን ሁሉ ተጎንህ ነን😢😢
@akjulan7084
@akjulan7084 Жыл бұрын
ወላሂ ለአንተ ቃል አጣሁል አላህ መጨረሻው ያሳምርልህ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው እና ደስ የሚለው አላህ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምረው 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
የሚገርም ነው አንዳንድ ተፈጥሮ ለአንድ መሆን ያቅተውና ለብዙዎች ግን ማረፊያ ይሆናል::ወንድም ካሊድ ኑሮህንም ትዳርህንም እግዚአብሔር ያስምርልህ!!!
@fatumamuhammad
@fatumamuhammad Жыл бұрын
ማራኪ ወግ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ ወንድሜ
@sofiaayatu9130
@sofiaayatu9130 Жыл бұрын
ጉራጌ የሀገር ዋርካ ነዉ ሚባለሁ እዉነት እኮ ነዉ❤
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx Жыл бұрын
😂😂😂😂
@hayati1840
@hayati1840 Жыл бұрын
የሀገር ዋርካ ጋባሬ ነዉ
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
​@@hayati1840ልክነሽ
@zerubistegni3272
@zerubistegni3272 Жыл бұрын
ለሰው የሚኖሩ ሰው ሁሌም ፊቱ ያበራል አባቴ በርታ 🙏🙏🙏🙏🙏
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
ፈዝዤ ነው ያየሁትኝ😢😢😢😢አላህ መጨርሻህን ያሳምርልህ ወንዲሜ ቤተስቦችህንም የጀነት ሙሽራ ያዲርጋቸው እንዳተ ጠንካራወች ቢኖሩ የት በደርስች ኢትዬ ግን ምን ዋጋ አለው ስገጤ ጎጠኛ የሞላባት
@samemu
@samemu Жыл бұрын
ካሊድ ምርጥ ሰው ደሞ ጉራጌ መች ይታማል ብቻ የሰው ልክ ነክ
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ሳሚዬ ኦሮሞ ባል ፈልግልኝ ብዬ ነበር😂
@hggfgcgf7135
@hggfgcgf7135 Жыл бұрын
ያረብ መጀመሪያ ቀጥተኛ መንገድ ምራኝ ሷሊህ ተቅይ አርገኝ እውቀትንም ስጠኝ ፀጋ ለነገዬ ሚጠቅመኝ ከሆነ እንጂ አትስጠኝ ካንተ ያርቀኛል ብየ እፈራለው ድሀ ሆኜ ልቤን በፍቅርህ ብርሀን በእዝነትህ ብታየኝ እመቅጣለው አሚን
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 Жыл бұрын
😢😢😢😢 አሚንንንንን አላህ የልብሽን መሻት ይወፍቅሽሽሽሽ ያረብ
@seada6041
@seada6041 Жыл бұрын
አሚንንንንን
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነትን ባንተ ውስጥ አያለው ወንድም ካልድ
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 Жыл бұрын
አይ መታደል ህይወት በግዜ ሲገባ አንተ የህይወት ሚስጥር ገብቶሀል አይዞህ እግዚአብሔር ዝም ብሎ አላስጀመረህም እሱ ይረዳሀል ተባረክ እንደአይነቶች ይብዙልን🙏🙏🙏💕
@henokkeder5577
@henokkeder5577 Жыл бұрын
የ 2015 ምርጡ ፕሮግራም ብዬዋለው ካሊዶ ፈጣሪ አምላክ ያሰብከውን ያሳካልክ ❤
@umumahirእሙሙአዝ
@umumahirእሙሙአዝ Жыл бұрын
ኳሊዶ ብዙ ታሪክህን አላውቅም ነበር ገራሚ ነው አላህ በሁለቱም አለም ደረጃህ ከፍ ያድርግልህ
@rahel6046
@rahel6046 Жыл бұрын
በስመአብ እግዚሐብሔር እንዴት ነው የባረከህ ታድለህ ኢትዮጵያዊ በመሆንህ አኮራኝ ❤
@jasminkarimseif2022
@jasminkarimseif2022 Жыл бұрын
ለአንተማ መንግስት ነው በነጻ ትልቅ ቦታና እርዳታ ሊያደርህልህ ይገባል። በምንም ምክንያት እራስህ እየለመንክ ማኖር የለብህም። አምላኬ በጉዶሎህ ይሙላብህ ተባርክ በብዙ
@aneshamood6033
@aneshamood6033 10 ай бұрын
ማሻአላህ ወንድም ካሊድ ሁልጊዜም በጥሩ ሰራህ አላህ አህራህን ያሳምርልህ ደብቀህ እንደሰጠህ ደብቀህ ያበላሃውን ደሃ ከራሰህ አሰበልጠህ አላህ በአህራችን ትልቅ ሰጦታ የሱ ይሰጥህ ጥሩ ሰራ ለራሰ ነው የሰንቱ ዱሃ ይጠብቅህ ኢንሸሃላህ ጋዜጠኝውም በጣም ይመሰገናል በርቱ
@Mahifkr661
@Mahifkr661 Жыл бұрын
ሰው ስትሆን እንዲ ነው ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥክ❤
@luluethio
@luluethio Жыл бұрын
ወንዲም ኻሊዲ እኔ ቃላት የለኝም የሰማዩ ንጉስ ጀሊሉ ከተመኘኸዉ በላይ ያዲርግልህ ምን አይነት መታደል ነዉ በዚህ ልክ ለሰዉ መኖር ያልተነገረለት ጀግና ወንዲማችን በርታ መልካም ስራህን አላህ ይቀበልህ በቃ ቃል የለኝም
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Жыл бұрын
ወንድም ካሊድ የሰዉነት ልክ ጀግና ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ❤❤❤❤
@saralakew1201
@saralakew1201 10 ай бұрын
በስራህ እጅግ የምናከብርህ ወንድማችን የሰው ልክነትን ያሳየህን ፈጣሪ በሁሉ ይባርክህ !
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
መንግሰት ያፈናቅላል ያሰርባል ቤት ያፈርሳል😢😢😢😢😢 ወንድም ኻሊድ ቤት ይገነባል ያበላል ይሰበሰባል❤❤❤ መሪዉ ቦታዉ ላይ አይደለም የተቀመጠዉ ይውረድ😢😢😢😢
@Rahma-i3m
@Rahma-i3m 11 ай бұрын
ወድም ካልድ አላህ ይጨምርልህ ላተቃልያጥረኛ ሚስክኖችን ለመርዳት መኪናህን ሽጠህ መልካም ሠው መልካምነትህን አላህ ይቀበልልህ😍😍😍😍😍
@biruktawittilahun3323
@biruktawittilahun3323 Жыл бұрын
ያደለው እንዲህ መልካም ስራ ይሰራል ያላደለው ሂወቱን በከንቱ ይመራል። ወንድሜ መልካምነትህ ያስቀናል
@MalhetDejene
@MalhetDejene Жыл бұрын
ካሊድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ያንን ከባድ የሐዘን ጊዜ አልፈሕ ለዚህ ያበቃሕ ፈጣሪ ይመሰገን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ግዝሽ ተናፍቀሐል እንኳን ደና መጣሕ 🙏
@sewihebite
@sewihebite Жыл бұрын
አንተ ምናልቦት የምድር እቤት የለም የሰማይ እቤት ግን ገብታል በመልካም ሰራ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር እንደተ ያሉትን ያብዛልን ወንድማችን ካሊድ ❤❤
@Haregwa
@Haregwa Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ስለ ምስኪኖቹ ብሎ እግዚአብሔር ልቦናቸውን ያራራልን እነዚህ ምን ይሁኑ እንግዲህ
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole Жыл бұрын
ሰው ማለት የወደቁትን ዝቅ ብሎ የሚያነሳ ነው::ካሊድ በጣም ትልቅ ሃሳብ ያለው ትልቅ ሰው ነው::እንደ አንተ ያለውን ያብዛልን!::
@heyrunesru2137
@heyrunesru2137 Жыл бұрын
በጣም አሚያሳዝነው ካሊድ በዚን ያሕል ደረጃ የግል ሒወቱን ጥሎ ለሌሎች ሲኖር ይህንን በጎ ተግባር ለማጠናከር መንግስት በሚታይ መልኩ አለመንቀሳቀሱን መመልከት ልብ ይሰብራል
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
መንግስትኮ ወጣት እደዝህ ስረዱቢግዝአድም ደሀአይኖርምነበር
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መጨረሻሁን ያሳምርልክ ጨምሮ ይስጥ ጤናህን እድሜህን ያርዝመሁ ❤
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg Жыл бұрын
ደግ ስትሆን የሌላው ህመም ያምሀል ወንድም ካሊድ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልህ
@sartt4085
@sartt4085 Жыл бұрын
ጀግና ካሊዶ ለሰዉ እንደ መኖር የሚያስደስት ነገር የለም በርታ ወድም
@kurymengesha3926
@kurymengesha3926 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እህቶችህ ወደ አምላካቸው ነው የሄዱት አንተ በርታ
@redhabesha1
@redhabesha1 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ሰው አላህ ይጨምሪልህ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንዲሜ ካልዲ ጀግና ነህ አላህ ይጨምርልህ እህቱችህንም አላህ ለጀነት ይበላችዉ ያረብ
@aminamametub694
@aminamametub694 Жыл бұрын
ትለያለህ አላእርጂምእደሜ ከጤናና ከርዚቅ ጋይስጥህህህ ሀሊዶ
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
ዋዉ ዛሬ መልካም ሰው ለሌሎች አርአያ የሚሆን በወጣትነት እድሜው ከራሱ አልፎ ለሌሎች የሚያስብ ቅን ሰው ነው:: እንዲህ አይነት ሰዎችን በቃላት መግለፅ ይከብዳል:: ወንድም ካሊድና , ዶ/ር ቢንያም በለጠን , ለኢትዮጵያ የተፈጠሩ ልጆች ናቸው:: እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏾
@TsegaHabtemaryam-p2o
@TsegaHabtemaryam-p2o 10 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይባርክህ የስጋ ምድርላይ ይቀራል የሰማይ ይመንገድ መግቢያ እየሰራህ ነው እና ኣምላክ ይርዳህ
@maryamfentesh8476
@maryamfentesh8476 Жыл бұрын
በእውነት ላንተም የምድርን በረከት ብቻ ሳይሆን ለሰማይ ቤትህን እየሰራህ ነው ወንድም ካሊዶ ጀግና እናመሰግናለን
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 Жыл бұрын
ካሌድ ምርጥ ኢትዮጵያ እንወድሀለን በርታለን ያንን ሁሉ መከራ አልፈህ እንድህ ስናይህ በጣም ደስ ይላል በርታልን በተረፈ አላህ ይገዝህ
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ።ለምን እንደሆነ አላቅም አሊ በናትን አስታወስከኝ።ለማንኛውም አላህ ለኸይር ነገር ስለመረጠክ ማመስገን ነው።ወደቀደመው ከመመለስ ለአኺራ ቶሎ ቶሎ መስራቱ ያተርፍልሀል ወንድሜ።አላህ የብዙዎችን ችግር ለመፍታት ሰበብ ያርግህ🙏
@yosefmoges7328
@yosefmoges7328 Жыл бұрын
This guy cherish everyone with regardless of religion and race you are pure definition of ethiopian may God fill your life with joy and success kalido❤❤❤
@MignotWoubshet
@MignotWoubshet Жыл бұрын
በጣም እምትደነቅ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ ነህ❤❤❤ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ የኔ ወንድም
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው የተረጋጋ ወንጀድም ከልድ ።።ነፈሳቸውን ይማር ከእህቶች ሞት በኃላ አውቀዋለሁ ።።።የተባረክ ትልቅ እድሜ ይሰጠው
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me Жыл бұрын
ጌታሆይ ለሠው የሚኔሩ ሰዎችን አተእርዳቸው መታደልነው❤❤❤😢😢😢😢😢
@dinku4695
@dinku4695 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድም ካሊድ ❤❤❤
@Zahara-i2j
@Zahara-i2j Жыл бұрын
የእውነት ጀግና ነህ አላህ ያግዝህ
@sinnertube2941
@sinnertube2941 Жыл бұрын
ሰው መሆን በዝህ ልክ ይገርማል ወንድሜ አላህ ይጠብቅክ ይቀበልክም🙏🙏🙏አሚን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Жыл бұрын
ወንድም ካሊድ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድም ከጤና ጋር❤❤❤❤አብዝቶ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤
@sushyybabiz6458
@sushyybabiz6458 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ አላህ ሰደቃ ይወዳል አንተ እሱን ይቁጠርልህ ድንያ ጠፊ ነዉ አንተ ወደ አኬራህ የሚስፈልግህ እያደረክ ስለሆነ አላህ ይሙላልህ
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
እግዛብሔር ያሰበከውን ሁሉ ይሙላለህ
@ElleniEshetu
@ElleniEshetu Жыл бұрын
ዛሬ አቀረብክ የምርጦቹ ምርጥ ፖሮግራም እናመሰግናለን ❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
በጣም ደግ ስው ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ እንደዚህ አይነት ውጥረት ያለው ስራ የሚስራ ስው ሲያርፍ ዘና ማልቱም ጥሩ ነው እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ከሀብትና ከስው ፍቅር ጋር ጨምሮ ይስጥህ ሲናገር ቢውል አይጠገብም❤❤❤❤❤❤
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 Жыл бұрын
ወድም ካሌድ በጣም ማከብርህ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ማራኪ ወግ ❤❤ወንድም ካሊድ ስላዬሁህ ደስ ብሎኛል የመልካም ስራ ዋጋህን አላህ ይክፈልህ መልካምነት መልሶ ይከፍላል
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ያድልህ የድሆች አባት ወንድም ካሊድ❤❤
@እሙከድር
@እሙከድር Жыл бұрын
በውነት❤መደገፍ አለበት በመግስት❤😢😢
@rahelmamo1170
@rahelmamo1170 Жыл бұрын
ወንድማችን ካሊድ ተባረክ🙏🏽
@jojolove791
@jojolove791 Жыл бұрын
ወንድሜ ካሊድዬ በጣም ከፋኝ እዉነት እግዝያብሄር ድካምህን የልፉትህን ዋጋ በብዙ ይክፈልህ የሚሰራ ሰዉ ይፈተናል ነገ መልካም ይሆናል ❤️🙏🏽
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
ማሻአላህ ካሊዶ ምርጥሰው ወላሂ መልካም መሆን ለሰው መኖር መመረጥነው አላህ ይጠብቅክ የኛ ቅን❤❤❤❤❤
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Жыл бұрын
ካሊዶ እድሜ ከጤና፡ይስጥህ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ወንድም ካሊድ በፈጣሪ የተመረጠ መልካም ሰው ነው:: ስላንተ ለማውራት ምንም ቃላት የለኝም::🙏🏽👍🏽👏🏽🇪🇹
@omaobi8282
@omaobi8282 Жыл бұрын
ወንድም ካሊድ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ
@خيريهمحسن-ص1ك
@خيريهمحسن-ص1ك Жыл бұрын
الله يبارك فيك انت ثاني خالد بن الوليد
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
ወንድም ካሊድ የሰውነት ልክ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
@ketemamisirach4724
@ketemamisirach4724 Жыл бұрын
I remain speechless, how far you leave your comfort to give comfort to others, my eyes was tearing while I'm watching the video. My the Lord full fill your wishes 🙏🙏 You catch millions heart!!
@Ikramautomotiveshow-rt7uv
@Ikramautomotiveshow-rt7uv Жыл бұрын
የነበረዉ እንዳልነበረ ሁሉ ኢንሻአላህ የበለጠ እናያለን ብቻ አገራችንን ሰላም አላህ ያርግልን Never give up brother kahlid
@ሱሱቢትባባ
@ሱሱቢትባባ Жыл бұрын
ማሻአላ ደስይላል እስከመጨረሻውገና ተከታተልኩ አላህ ይጨምርልህ ወድም ካሊድ
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 Жыл бұрын
One thing Ethiopian can learn from this man is always to respect and to follow the law he had a lot of chance to buy big land and build what ever he wants instead of repairing some bodies house with 2000000 birr
@sbekele4200
@sbekele4200 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ከጤና ጋር።
@ሰውእንሁን-ደ8ዘ
@ሰውእንሁን-ደ8ዘ Жыл бұрын
በሂወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ ኢንተርቪው ሰማሁ . ከቢኒ መቄዶኒያ ቡኋሌ 💚🙏🙏🙏
@tube896
@tube896 Жыл бұрын
በጣም ግሩም ነዉ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ በላይ አብዝቶ ይስጥህ እንደዚህ አይነት ሰው ሳይ እጅግ እደሰታለሁ እንዲሁም እቀናለሁ ። ፈጣሪ የልብህን መሻት የፈፅምለህ ልጆችህን ያሳድግለህ መንገድህ ሁሉ መልካም ያማረ የሰመረ ይሁን። ላረፉት አምስት እህቶችህ ነፍስ ይማር ከባድ ነዉ አምስት እህቶቻችን በአንዴ ማጣት ያሉትን ይባርክለህ ፈጣሪ ይጠብቅልህ።
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቤሄድክበት ሁሉ ይከትልህ አንተ ድንቅ ስው ነው
@hiywattadesse2545
@hiywattadesse2545 Жыл бұрын
መልካም ሰዉ ነህ ቀጥልበት አላ/እግዚአብሔር ይርዳህ
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 Жыл бұрын
ጀግና እድሜ ጤና ያድልህ ፈጣሪ
@wotdesu687
@wotdesu687 Жыл бұрын
አግዝሃብሔር አድሜ አና ጤና ይስጥህ
@jesusislord5498
@jesusislord5498 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ። አንድ ቀን ሁሉም መልካም ይሆነዋል።
@EyadLove-jk6zs
@EyadLove-jk6zs Жыл бұрын
የእውነት ጀግና ነህ ወንድም ካሊድ ትልቅ ትምህርት ወስጃለሁ ካንተ አላህ ያጠንክረህ
@mimizerom3158
@mimizerom3158 Жыл бұрын
Wendem kalide stay blessed!!! You are the definition of humanity!!!
@AminatAmin-q1e
@AminatAmin-q1e 20 күн бұрын
ማሻ አላህ ወንድም ካሀሊድ አላህ ይጠብቅህ
@Teslomi
@Teslomi Жыл бұрын
ወንድሜ ካሌሊ አንተ የሰው ውሀልክ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ❤
@hanuhbhtube4237
@hanuhbhtube4237 Жыл бұрын
ተባረክ ለአንድ ሰዉ የስራ እድል መፍጠር ብቻ ኢትዮጵያን ነት ወይም ሰዉ ትክክለኛ ሰዉ ነህ የራሰህ የተመቻቸ ኑሮ ትተህ ለዚህ መብቃት መታደል ነዉ
@አአአአአአአአአ
@አአአአአአአአአ Жыл бұрын
ካሊዴየ መልካም ሰው ፈተናው ይበዛል ገና ካንተ ብዙ እጠብቃለን 🥰
@LubabaAhmed-o7n
@LubabaAhmed-o7n Жыл бұрын
ማሽአላ ወንደሜበረታ አንተ ስትሰጥ የበለጥ የሚሰጥ ጌታ አላህ አለሀምዱሊሠ
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox Жыл бұрын
ዎንድም አላህ ብርታቱን ይስጥክ አፊያህን ካምል እረጅም እድሜ ሀሳብክን አላህ ያለምንም እንቅፋት ይሙላልክ 🤲
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድማችን አቅራቢዉም ወድማችን በርታጎበዝ ስምህአላቀዉም እናኘዉ በርቱ
@ShzgbcFhxjcd
@ShzgbcFhxjcd 7 ай бұрын
ቃላት፡የለንም፡አላህ፡በጀነት፡ዉሥጥ፡ይሥራልህ
@lii6427
@lii6427 Жыл бұрын
አይዙክ ወደሜ ፈጣሪ የርዳሃል
@nurmurad6603
@nurmurad6603 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ሳሊህ ልጆች ያርግልህ ያረቡ ለወንድማችን የሰጠከው ነኢማ ለኛም ለግሰን
@SghahNeheh
@SghahNeheh 10 ай бұрын
ዉይ ይሄን ሠዉ ዬ አግኝቼ ባገባ ደሥይለኛል የምር ወላሂ በጣሞምበጣም የሚወደድሠዉነዉ እዳዉ አጋቡኝ
@AbubkerNaser
@AbubkerNaser Жыл бұрын
ወንድ ካሊድ በጣም የሚደነቅ በጣም የሚከበር ሰው ነው።ሀይማኖት ቢሄር ሳይለይ ሁሉንም የኢትዮጵያ ህዝብ የሚረዳ ቅን ኢትዮጵያዊ ነው።እናም ሁላችንም ልናግዘው ይገባል።
@qwt729
@qwt729 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@zulfanesruz
@zulfanesruz Жыл бұрын
ካልድዬ አሁን ነው ሂወትህ የሚያምብህ ❤ ያሁሉ ለኳስ ብለህ ከሀገር ሀገር ከምትጓዝ ኡምራና ሀጅ ብታረግበት ምንኛ ከፍ ያለ አጅር ነበር ።😢 አሁን አሏህን በደንብ እድታስታውስ ነው በጥበቡ ሁሉም ነገር የለዋወጠው ። ሁሉም ነገር ለኸይር ነው አይዞህ❤❤❤
@hayati1840
@hayati1840 Жыл бұрын
አድርጎ እንደሆን ምን አሳዎቀሽ? አላህ አማኞቺን በቡዙ ነገር ኢማናቸዉን ለመፈተን ነዉ
@FuadRich
@FuadRich Жыл бұрын
አንቺ ታደርጊዋለሽን
@sitrazee13
@sitrazee13 Жыл бұрын
ጀግና አላህ ይጨምርልህ
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН