KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጸበልና ገዳም የሚጠብቁ
1:49:01
ሳይንስ ስለሰይጣን ምን ይላል? ለምን ሞባይል ሰይጣን የሰራው ቴክኖሎጂ ሆነ ?|Manyazewal Eshetu Podcast| Ep86 | Dr.Abriham Amha
1:32:08
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
00:18
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
00:46
ለመሪጌታ ጽጌ ባለቤት
Рет қаралды 15,945
Facebook
Twitter
Жүктеу
1100
Жазылу 64 М.
Ermias Abebe Official
Күн бұрын
j
Пікірлер
@ስንቴየየሱስ
2 жыл бұрын
ሞትን ድል በነሳው የአለም ሁሉ መደሐኒት በሆነው በጌታ በኢየሱስ ስም ሙሉ ጤነኛ ሆና ተነሥታ ታገልግል አሜን አምናለሁ
@almazmamo7305
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@manal-jc777
2 жыл бұрын
በእውነት ያሳዘኑኝ አባት ናቸው ደግምም በመከራ ፀንተው እስካሁንም ለጌታ ያላቸውን ልብ ፅናት ያሳየናል አሁንም ማዳን የእግዚአብሔር ነው ይችላል እናተንም ጌታ ይባርካችሁ ሁላችንም እጃችንን እንዘርጋ ጌታ ይባርካቹ 🙏🙏
@Ermias13
2 жыл бұрын
www.gofundme.com/f/merigeta-tsige?+share-flow-1&
@elishidygebremariam2139
2 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ አንተ ብቻ ነህ የኔ መዳኛ ክብርም ምስጋናም ለርሶ ብቻ ይሆን በብዙ ተባረኩ እናንተ የዘመኑ ጳውሎሶች የወንጌል አርበኞች
@Mom2023new
2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።መመ
@AgapeYeshua27
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ! አይዟችሁ እወዳችኋለሁ!!! ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛው አምላክ ፈውስንና ሕይወትን ለእህታችን፣ ለወንድማችንም መረጋጋት ይሁን። ኢየሱስ ጌታ ነው። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። መንፈስ ቅዱስ ኃይልና ፈውስ ለክብሩ ያርግልን ሃሌ ሉያ። አይዟችሁ።
@eteneshesiyas2665
2 жыл бұрын
ለጠላት ንከሻ አሳልፎ ያሰጠ ጌታ ይመስግን ግን ይህ ቃል በእሶዋ ላይ መልሶ እንድ ሰራ ጌታን እንፀል ቂዱሳን ጌታ መልካም ናዉ ጌታ እጁን በሱዋ ላይ ይዘረጋ ፋዉስ ይላኪላት በ ኢየሱስም አሜን አሜን አሜን 📖😭😭🙏
@almazmamo7305
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@genet1009
2 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍ ድንቅ አምልኮ ፀጋውን ያብዛላቹ። ባቅማችን ከወንድማችን ጉን እንሁን ዛሬ የምንዘራው መልካም ዘር የክፉ ቀን ዘር ነው ።
@sphonetastic1965
2 жыл бұрын
አሜን ተባረኩ ጌታ እየሱን በፈዉስ ይጓበኝ
@yeshidange4673
2 жыл бұрын
በእውነት ስለመርጌታ ፅጌ አዝኛለሁ እናንተን ግን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ❤
@serekebrehanlegesse6810
2 жыл бұрын
ኤርሚ ሰላም ለአንተና ለመላው አድማጭ/ተመልካቾችህ ይሁን። ስለምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ጌታ አብዝቶ ይባርክሕ እነመምህር ጌታቸው መሪጌታ ጽጌ ስጦታውና መሪጌታ ሙሴ መንበሩን የመሳሰሉ ድንቅ የብዙዎቹን አይን የገለጡ የተባረኩ ሰዎችን የሰጠን አምላክ ይባረክ። ስንቱን ነው ገድልና ተአምር ከሚባሉ ገደሎች አውጥተው በህይወት እንዲኖሩ ያደረጉት? አንተም እነርሱም ሌሎቹም ብዙ ለጌታና ለወንጌል የቀናችሁና ስራውንም በትጋት እየሰራችሁ ያላችሁትን አገልጋዮች ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ። አሁንም የጌታ ስራ የበዛላችሁ ሁኑ።
@haleluyaendale9319
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው።መርጌታ ፅጌ አይዞህ ጌታ ይረዳናል እህታችን ትድናለች ።ነገር ግን እግዚአብሔር ያለው ይሁን ።አንተ ግን በርታ ለጌታ ታስፈልገዋለህ።ከጎንህ ነን በሁሉም አንወድሀለን መርጌታ ፅጌ
@netsanetnoah4015
2 жыл бұрын
"አልፋ ነህ መጀመሪያዬ ዖሜጋ ነህ መጨረሻ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ኢየሱስ ነህ የእኔ መዳኛ" መድሃኒቴ÷ አዳኜ÷ፈዋሼ÷ጌታዬ÷ በአብ ፊት መታያዬ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ .......... እልልልልልልል
@lovelovertube507
2 жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም አሁን ትዳን መዳኑዋን በሰዉነታ አቀች እንደሚል ቃሉ አሁን በኢየሱስ ስም ይሄ ይሁን🙏🙏
@dawitgenale9736
2 жыл бұрын
ኤርምየ ስላንቴ ጌታን እባሪከዋለው በርታ እጅግም ጽና(ኢያሱ 1:5) ማራናታ ጌታችን ቶሎ ልመጣ በደጅ ነውና አክሊል በላይ ይጠብቀናል
@yetemarechitafa3216
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መሪ ጌታን ባለቤቱን እንደ ኢዮብ ከቀደመው ይልቅ ባረከው እንደምል እነዚህ ወገኖቻችንን አብረው በኃይል ለ አገልግሎት እንዲአበቃቸው ለማየት ያብቃን እግዚአብሔር ታማኝ ነው ሁሉም በሁሉም ነው
@mesfinmathewos5833
2 жыл бұрын
መሪጌታ ጽጌ፣ጌታ እየሱስ፣እንደ ምህርቱና እንደ ቸሪነቱ ብዘት፣ይማሪህ
@serekebrehanlegesse6810
2 жыл бұрын
ለመሪጌታ ጽጌ ባለቤት እያደረጋችሁት ስላለው ቸርነት እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ። ለእርሳቸውም ጌታ ምህረቱንና ፈውሱን እንዲሰጥ ቅዱሳን ሁላችንም በጸሎትም ሆነ በሌላ ባለን ሁሉ ልናግዝ ይገባል። ለዚህም ጌታ ይርዳን።
@kibinashetube8773
2 жыл бұрын
Alafane majamare omega macharasha kibari late yhuni yene gethaa amen amen amen amen amen amen amen
@ስንቴየየሱስ
2 жыл бұрын
ኤርምዬ ሰላም ለአንተ ይሁን የጌታ ኢየሱስ ጸጋይብዛልህ በጣም ነው የናፈከኝ የት ጠፋህ በሰላም ነው ቤተሰብህ ስላም ናቸው ብርክ በሉ
@etyealemi2219
2 жыл бұрын
የቄሲስ ትዝታው መዝሙር ነው በጣም ደስ ይላል ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር
@getahulunchay3640
2 жыл бұрын
ድና አገልግሎቷን እንድትቀጥል የእግዚአብሄር እጅ ይዳሳት።
@natsanetgirma1990
2 жыл бұрын
እኒን ሰውዬ ባለን አቅም እንርዳ ወገኖች ወንጌልን እናስቀጥል እግዚአብሔር በሳቸው ያኖረውን ጸጋ እያየን ነው ምን ያህል የወንጌል እውነት እየገለጡ እንዳሉ
@Ethiopia-cs2ub
2 жыл бұрын
መሪጌታ ፅጌ በእውነት የሚያገለግሉ ት ጌታ የታመነ ነው አያሳፍሮትም አይዞት🙏
@mahderetsegaye8820
2 жыл бұрын
የጎ ፈንድሚው ሊንክ የት ጋር እንዳለ አይታይም ስለዚህ ሊንኩን ዩ ቲዩብ ላይ ብታስቀምጡት ጥሩ ነው ካለዛ ዝም ብሎ የናንተን ንግግር ከመስማት በስተቀር ምንም ማድረግ አይችልም ። ስለዚህ ሊንኩን ፕሊስ አስቀምጡልን ።ተባረኩ።
@T_dreamer-b4j
2 жыл бұрын
ከላይ አስቀምጦታል ኤርም
@abebatsegayegm4475
2 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው
@raheltekle4302
2 жыл бұрын
Amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️
@jesusislordmitiku8648
2 жыл бұрын
እርግማናቸው ድግምታቸው በኢየሱስ ስም ወደ ራሳቸው ይመለስ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ትፈወስ ፈውስ ይሁንላት
@merhawitgebremeskel
2 жыл бұрын
Egziabiher yibarikachu
@yetemarechitafa3216
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እህታችንን ሙሉ ጤና ሰጥቶ ለምስክረነት ያብቃልን . ለወደፊቱ ግን ቅዱሳን ሰዎች ሲታመሙ በግዜው ቢነገር እርዳታ ቢፈለግ ጥሩ ነው የታመሙት ወይንም ቤተሰቦች ላያስችግሩ ይሉኝታ ይሰማቸዋል ሌሎች ግን ሁኔታውን አይተው ለቅዱሳን ለደጎች በግዜው ብአስታውቁ በሁሉ ያግዛል
@Marybethi1
2 жыл бұрын
Amen, እግዚኣብሄር ታማኝ አምላክ ነዉ
@ametaygebremichael4551
2 жыл бұрын
🙏🙏🙏 amen ,amen !! Tebareku❤❤
@raheltekle4302
2 жыл бұрын
Amen tebareki 💯
@selassiemollatrinity2803
2 жыл бұрын
እናንተ የተባረካችሁ ናችሁ ❤❤❤
@asterfitsumbirhan942
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራት፡፡ የኢትዮጵያ አድራሻቸውን ብትሰጡን፡፡
@Ethiopia-cs2ub
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የድንቅ እና የታአምራት አምላክ ነው ።
@abebalolamo3067
2 жыл бұрын
WoW !! አሜን 👏👏 አ ሜ ን 👏👏
@birtukanabarra9044
Жыл бұрын
Ishi inee indet naw yemiradachiw uuuuuuu
@ruthdawit5022
2 жыл бұрын
Wow God bless you guys
@solomontsegaw9308
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አለ
@kokobk4017
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልል አሜን አሜን
@tyej32892
2 жыл бұрын
Ay pastor akililin eski awuraw ante weregna feri
@raheltekle4302
2 жыл бұрын
Wow Tebareki
@bogemamo8165
2 жыл бұрын
እልልልልልል አሜን
@tezu111
2 жыл бұрын
asetega aetemarewoche selase yesetan temeret new temelsu enate fersawiyan
@holyyoutube9855
2 жыл бұрын
God bles you ❤❤❤
@amarebaheru4757
2 жыл бұрын
koraloyoch leboch
@etyealemi2219
2 жыл бұрын
ሁላችሁ ተባብራችሁ ልጌታ መንግስት ብትስሩ ፍሬያችሁ ያማረ ነው የሚሆነው ትዝታው በጋሻው እኣስግድ ጌች ኤርሜ ሁላችሁ
@almazmamo7305
2 жыл бұрын
እኔም የልቤ ሃሳብ እና ምኞት ነው እኔ የቃለዓዋዲ ህብረት ውስጥ ነኝ ጌታ አንድ ቀን ታሪክ ይቀይራል
@raheltekle4302
2 жыл бұрын
Tebareki
@yandabatlijochshow
2 жыл бұрын
Wendmachn Ermiyas Geta Yebarkh Gofendme Bikfet Melkam Nw Wechi Yalsew Yemimchew Mnged Nw
@badadadeneke1256
2 жыл бұрын
እየሱስ ፈዋሽ ነው።
@teshomeotoro8419
2 жыл бұрын
Ameeni
@mekdesretawoldeyes3388
2 жыл бұрын
እባክህን የጎንፍዲ ሊንኩን አላገኘውትም
@almazmamo7305
2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ተባረኪ
@fekadugeberesillassie7504
2 жыл бұрын
You took her from blessed place&made her patient. You Protestant bad for you &your family.
@Ethiopia-cs2ub
2 жыл бұрын
ኤርሚዬ ወንድሞች ቅዱሳን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ🙏 እናታችን እግዚአብሔር አምላክ ምህረት አድርጎላቸው ለምስክርነት እንደሚያቆማቸው አምናለሁ🙏
@yetemarechitafa3216
2 жыл бұрын
አሜን !!
@almazmamo7305
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@genetbogale2544
2 жыл бұрын
ማሪያም የምትበቀል ከሆነ የጌታ እናት ልትሆን አትችልም የጌታ እናት ግን ከጌታዋ ከአምላኳ የተማረች የፍቅር ወንጌል የገባት የምህረት አምላኳን የምታውቅ ናት እውነተኛዋ ማሪያም ከረጋሚዎችና ከአመፀኞች ወገን ልትሆን አትችልም በእኝህ ሰው ባለቤትና በመሪጌታ ላይ የክፉ ቃልና የእርግማን ቃል የምትናገሩ ሰዎች የምታደርጉትን አታውቁምና ይቅር ይበላችሁ (መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ምዕ. 2) ---------- 3፤ አትታበዩ፥ በኩራትም አትናገሩ፤ እግዚአብሔር አዋቂ ነውና፥ እግዚአብሔርም ሥራውን የሚመዝን ነውና፥ ከአፋችሁ የኵራት ነገር አይውጣ። . . . 6፤ እግዚአብሔር ይገድላል ያድናልም፤ ወደ ሲኦል ያወርዳል፥ ያወጣል። 7፤ እግዚአብሔር ድሀ ያደርጋል፥ ባለጠጋም ያደርጋል፤ ያዋርዳል፥ ደግሞም ከፍ ከፍ ያደርጋል። እባካችሁ እግዚአብሄርን ፍሩ ትንፋሻችሁንና መንገዳችሁን በእጁ የያዘ እግዚአብሄር ነው አትታበዩ በኩራትም አትናገሩ እሱ ይገላል ያድናል በለጠጋ ያደርጋል ድሀም ያደርጋል ማስተዋልን ይስጣችሁ መከራ ለነሱ እንደደስታ የሚቆጥሩ የገባቸው ናቸው መከራን ደግሞ እግዚአብሄር እንዳለፈ ውሃ የሚያስረሳ አምላክ አላቸው እሱ ሳያውቅ በእነሱ ላይ አንዳች መሆን አይችልም ጌታ ሆይ እጅህ በእኝህ እናት ላይ በምህረት ትዘርጋላቸው በጌታ በእየሱስ ስም አሜን
@raheltekle4302
2 жыл бұрын
EllllllllllllllllllllEllllllllllllllllllllllllEllllllllllllllllllllll
@kalebmesfin7241
2 жыл бұрын
Acc no please for ethiopa ?
@yetemarechitafa3216
2 жыл бұрын
እኔ የምለው የምራገሙት ራሳቸውን ነው እያጋለጡ ነው ይህቺ የምያመልክዋት ማርያም የመፀሐፍ ቅዱሷ ብፅት ከሴቶች መካከል የተመረጠችው ብትሆን እንዲህ አይነት ርግማን ስቃይ በሰዎች ላይ ሟርት የምታድረግ ናትን ? እነሱስ በ እውነት እግዚአብሔርን የምአመልኩ ከሆነ ወንድሜ እንዳለው እንኩአንስ ምንም ላላደረገው ሰው የምተላችሁን መርቁ አይልንም ? እነዚህ ደግሞ ሁሉን ኦርቶዶክስ አይወክሉም
@felmetataye3830
2 жыл бұрын
እናንተ መጀመሪያ መፈወስ ያለባቹ ከውስጥ ነው ነፍሳቹ
@abelseifu6019
2 жыл бұрын
ለ ኤርሚ ብሎ 100$ መስጠት ከብዶ ነው ልመናው 🤔 ክፉ ካልሆናችሁ ኤርሚ ቢታመምም እናንተ እኮ ሆሆይ 🤭🤭🤭🤭እፈሩ ‼️‼️
@kalebmesfin7241
2 жыл бұрын
ermi please acc no
@lemlemgirmazgi3872
2 жыл бұрын
I can't find the link of gofandme
@Luna23official
2 жыл бұрын
ዝቅ ብለሽ እይው እህቴ ሊንኩ አለ
@nhw4787
2 жыл бұрын
Speak the truth bemilew link ale
@lemlemgirmazgi3872
2 жыл бұрын
Can you send me the link please
1:49:01
ጸበልና ገዳም የሚጠብቁ
Ermias Abebe Official
Рет қаралды 16 М.
1:32:08
ሳይንስ ስለሰይጣን ምን ይላል? ለምን ሞባይል ሰይጣን የሰራው ቴክኖሎጂ ሆነ ?|Manyazewal Eshetu Podcast| Ep86 | Dr.Abriham Amha
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 37 М.
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
Jason Derulo
Рет қаралды 14 МЛН
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН
1:13:23
ጣዖት አምላኪነት ነው...ቲክቶከሮች...ብዙ ጠንቋዮች ከቤተክርስቲያን እየወጡ ነው...መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ D/r Zebene Lema
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 27 М.
3:03:44
ክፍል 1 - ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ - ዘመን ተሻጋሪ የአእምሮ ሀኪም፣ መምህርና ተመራማሪ
MindseTube
Рет қаралды 47 М.
42:56
برنامج جواب جريء (الحلقة الثالثة) - الأخ جهاد عطالله | شهادة حياة #الكنيسة_الرسوليّة_في_لبنان
Apostolic Church of Lebanon - Byblos
Рет қаралды 464
27:31
Дания закрывает проливы для нефти | США удвоят санкции | ВПК РФ будет меньше есть и меньше пить
Ivan Yakovina
Рет қаралды 242 М.
55:25
በጂን የሰለሙ ሰሃቦች | ኸሚስ ምሽት ክፍል 204 | የሸይኻችን ሰዓት | Khemis Mishit 204
Minber TV
Рет қаралды 15 М.
33:04
እንዳ ዝማም - ክፋል 285 - Enda Zmam (Part 285), Feb. 02, 2024 - ERi-TV Comedy Series- #Eritrea, #ERi-TV
Eri-TV, Eritrea (Official)
Рет қаралды 77 М.
30:32
ደሙ በሚሊዮን ዶላር ይሸጣል የተባለለት ይህ አነጋጋሪ ኢትዮጵያዊ ማነው??Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Saddis TV, Fana TV
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 328 М.
55:39
#new🔴ቁራጭ ጨርቅ ሚያለብሰው ጠፋ! || መምህር ጳውሎስ መ/ሥላሴ ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
ቀንዲል ዓውደ ምሕረት - Kendil Awudemihret
Рет қаралды 2,5 М.
2:05:00
ሙሉው ክፍል ተለቀቀ!! |ዕቅበተ እምነት | ጥያቄ እና መልስ
ቤተ ያሬድ Bete yared media
Рет қаралды 23 М.
2:03:00
ሙሽሮች ከንፈር ለከንፈር ቢሳሳሙ
Ermias Abebe Official
Рет қаралды 18 М.
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.