ሳይንስ ስለሰይጣን ምን ይላል? ለምን ሞባይል ሰይጣን የሰራው ቴክኖሎጂ ሆነ ?|Manyazewal Eshetu Podcast| Ep86 | Dr.Abriham Amha

  Рет қаралды 38,690

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሰማኒያ ስድስተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ​⁠ ከዶከተር ሮዳስ አብርሃም አምሃ ጋር ጥልቅ የሆነ መንፈሳዊ ና ሳይንሳዊ ውይይት ያደርጋሉ መልካም ቆይታ::

Пікірлер: 173
@Sintayewmamo-f8q
@Sintayewmamo-f8q 6 күн бұрын
ዶክተር አብርሃም አማሃ የዘመኑ ሰው የተባለ ፍጡር እንዲያነቁን የተሰጠናቸው ትልቅ ሊቅ አባት ናቸው እኔ እድሜ ዘመኔ የተንከራተትኩበትን ለዛውም በልማድ የተጒዝኩበትን ሃይማኖታዊ ጉዞየን አውቄው በትክል እንድጎዝበት ለዛውም የኮንሸስነስ እድገቴን ለውጤን ከፍ እንዲል ያደረጉኝ አባት የዋህ ትልቅ ሙሁር ናቸው ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እግዝአብሄር አባታችን
@ObangTeklemariam
@ObangTeklemariam 5 күн бұрын
ዶ.ር አብርሃም ከዚህ በላይ እውቀት ማግኘት እፈልጋለሁ ማለት ይከብዳል ።ስለ Universe አወቅን ማለት በቂ ና ከበቂ በላይ ነው ።ለዚህ ነው አልበርት አንስታይን ገደብ የሌለው ነገር ቢኖር universe እና የሰው ልጅ ፍላጐት ብቻ ነው ያለው ።
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 4 күн бұрын
Amen AMEN Amen ❤️ ❤️ ❤️ Ene degmo Abate slemimeslu betam ewedachewalehu😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@amanuelteklemariam3676
@amanuelteklemariam3676 6 күн бұрын
ባይገባኝም የዶ/ር ኣብራሃም ንግግር መስማት በጣም ደስ የሚል ነው❤❤❤❤
@meazateklu3458
@meazateklu3458 Күн бұрын
በጣም ጥሩ ውይይት ነበር።እባክህ ማንያዘዋል በብዙ ማዳመጥን ልመድ።
@starofthesea2028
@starofthesea2028 6 күн бұрын
ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን ስለማርያም ብለህ እባክህ ጋብዝልን። 100% ባጭር ጊዜ 1M view ታገኝበታለህ። ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ይጋበዝ የምትሉ የታላችሁ፤ ድጋፋችሁን በ 👍 አሳዩ
@HeraniGh
@HeraniGh 6 күн бұрын
ደግመህ ደጋግመህ አቅርብልን plsss❤❤❤❤❤❤❤
@DagimDemssew
@DagimDemssew 4 күн бұрын
ዱ/ር አብርሃም እግዜር ይጠብቆት መፅሃፎትን በጉጉት እየጠበቅን ነው ተግባር ተኮር እንደሚሆን አልጠራጠርም
@_hayal.yeleul_enat
@_hayal.yeleul_enat 6 күн бұрын
ማንዪ እናመስግናለን ወንድሜ ዶ/ር አብራሃም እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶት ለማስተማር እኛም ለመማር ያብቃን እላለሁ ማኔ ❤❤❤ ተባረክ
@MuluTadesse-oq1lm
@MuluTadesse-oq1lm 6 күн бұрын
ማኔና ዶ/ር አብርሐም ዛሬ በቀጥታ ስላየሗችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
@habtamutiruneh
@habtamutiruneh 3 күн бұрын
እንኳን ተሳካልህ ይገርማል። የሚገርመው አጋጣሚ ይህን ቫይራል የወጣልህን ቪዲዎ ስታወራ አጠገብህ ነበርኩ፤ እያየሁ ነበር የምታወራው፤ ወደ ስላሴ ቤተክርስቲያን ወደ ሚዎስደው የእግር መንገድ ዳር ከገደሉ አፋፍ ላይ ነበርክ። የዶ/ር አብርሃምን ሃሳብ በጣም እወደዋለሁ። በአንተም ከዶ/ር ሮዳስም ጋር የሚያደርጉትን ኢንተርቪ አሳድጄ ነው የምሰማው። በእድሜ በጠጋ ይታደግልን።
@Sintayehu-dh9nj
@Sintayehu-dh9nj 4 күн бұрын
በጣም በጣም ጥሩ ሰው ናቸው እግዚሐብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣቸው አንተም እሳቸውን የጋበስክልን ተባረክ ፋጣሪ ፊቱን ያብራልህ ለወደፊት ብዙ ከአንተ እጠብቃለሁኝ በርታ።
@jemo5716
@jemo5716 6 күн бұрын
ማኔ በመጀመሪያ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ እንደዚ በማሥተዋል የተሞሉ በእግዚአብሔር ጥበብ የተሞሉ አሥተዋይ ዶክተር አብርሐምን ሥላቀረብክ።።።ማኔ በበኩሌ እኔ አንተን እግዚአብሔር ይባርክሕ🙏🙏🙏🙏🙏
@zebinakassa4959
@zebinakassa4959 6 күн бұрын
One of the best interview ever .😊🎉
@FshaMahari
@FshaMahari 3 күн бұрын
እናመሰግናለን
@Efratameketa
@Efratameketa 4 күн бұрын
ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ዶክተር ትህትናወት ያሰቀናል መባረክ ነው
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 5 күн бұрын
ተባረክ ማኔ ዶኮተሮ አመሃን ስወዳቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልዎታለሁኝ❤❤❤
@ShewayeBekele-i3f
@ShewayeBekele-i3f 5 күн бұрын
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያውቃል ይሆናል ያለው ይሁን።❤❤❤❤❤❤
@elizabethweldemichael5246
@elizabethweldemichael5246 6 күн бұрын
Great job Mane perfect lessons thank you for this lesson o Lord use full
@admeethiotube8925
@admeethiotube8925 2 күн бұрын
ዶር በስተመጨረሽም ተመስጬ ሰምቼ የነበረብኝን የሁልግዜ ብዥታዬን የገለጡልኝ በጣም አመሰግናለው እድሜና ጤና ይስጦት ማኔም እናመሰግናለን።
@BosJoannes
@BosJoannes 6 күн бұрын
"Maniyazew..good job awekhe slawsawekeni Enamseginaleni !!❤
@Bekelechbelachw
@Bekelechbelachw 6 күн бұрын
ማስተዋሉን ይስጠን
@brukdigital
@brukdigital 6 күн бұрын
"ይጭነቃቸዉና ጭንቀቱ ራሱ ወደትክክለኛ መንገድ ይወስዳቸዋል " ዋዉ
@yordanosgossaye1116
@yordanosgossaye1116 2 күн бұрын
dr.u r the only person who always get me back on my feet....i cant wait for the book....tired of living the 5 %
@themane9894
@themane9894 6 күн бұрын
ክብር ይስጥልን ዶክተር ሰለሚሰጡን ትምህታዊ መረጃ ማንያዘዋል ፕሮግራምህ ጥሩ ነው በርታ።
@tigistwoldehana
@tigistwoldehana 5 күн бұрын
ማኔ ተባረክ ዶ/ር እናመሰግናለን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር
@HanaTadele-l5y
@HanaTadele-l5y 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ደስ የሚል ወደ ራሳችን የሚመልስ ሐገርን, ቀደምቶቻችንን እንድናደንቅ የሚያስገድድ ።ዋው !!! እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወንድም አለም በርታ በርታ በርታ ዮሐንስ ሽፈራውን, አቶ ግዛውን,(የፅዋት ህክምና ላይ የሚሰራውን) አርክቴክቸር ዮሐንስን,ጋዜጠኛውን( የሐዱ ሬዲዮ ባለቤቱን)ስሙን የሚያስታውሰኝ ዶክተር አለማየሁ ዋሴን, ሐኪም አበበችን ብትጋብዛቸው
@SAMMYEND
@SAMMYEND 6 күн бұрын
I appreciate you Dr Abraham
@yohanneshailu6569
@yohanneshailu6569 6 күн бұрын
Manyazewal I really appreciate your podcast with Dr Abraham Amaha the most important knowledge for humanity 🙌🏽 I Love it ❤️ from 🇬🇧
@BirhanuAnteneh-c5q
@BirhanuAnteneh-c5q 5 күн бұрын
ማኔ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 6 күн бұрын
እኳን ደና መጣችሁልን ስወዳችሁ
@simonmehari340
@simonmehari340 6 күн бұрын
Thanks manyazew and doctor Abraham
@Mekdes-ts2ho
@Mekdes-ts2ho 5 күн бұрын
ልኡል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አዘጁም መራችንም።
@aschalewturuneh9459
@aschalewturuneh9459 3 күн бұрын
Betam mert koyeta new. Divinely Guided
@JoteGemechu
@JoteGemechu 2 күн бұрын
What a terrific info!
@HanaTadele-l5y
@HanaTadele-l5y 6 күн бұрын
አንተ ወንድሜ ተባረክ ዶክተር አመሰግናለሁ
@aklilukebe
@aklilukebe 6 күн бұрын
❤❤❤ እግዚአብሔር ይርዳን
@chernetmarka
@chernetmarka 3 күн бұрын
ተባረኩ !!! በጣም አሪፍ ፖድካስት ነው!! ወንድሜ በነፃ በምትስጣቸው ስልጠና ላይ ለመሳተፍ እፈልጋለሁ እድሉን በተሰጠኝ
@mesfinhaileselassie7736
@mesfinhaileselassie7736 3 күн бұрын
Dr Abrham Amha , arguably one and only thinker ( connected to his inner intellegence )in Ethiopia that I know ,next to Sebhat Gebrezgabher , and then there is a journalist ???
@AsterKebreab
@AsterKebreab 3 күн бұрын
I love this interview
@RobelMulugeta-t7u
@RobelMulugeta-t7u 6 күн бұрын
thankyou for all us big recommendation man and dr abriham amha God bless u
@SaadSaad-d3f
@SaadSaad-d3f 5 күн бұрын
ትክክል የኔ አባት ሰው ሲጨንቀው ነው ትክክለኛውን መንገድ ይፈልጋል
@AbebayhuAlemu
@AbebayhuAlemu 4 күн бұрын
Thank you Mane for ur kindness 🙏
@endashawyigezu6602
@endashawyigezu6602 4 күн бұрын
Thank You So much Maniye ❤
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 6 күн бұрын
I have respect for you, Dr. ❤❤❤❤
@regibenoah6362
@regibenoah6362 3 күн бұрын
ዶ/ር አብርሃም የሚደንቅ ሰው ነው። አንድ ያነሳው በአለም ካሉት ጥቂት ሰዎች አንዱ እንደ ዮሪ ጌለር በዓይን ብረት ማቅለጥ፤ ብረት ማንኪያ ሹካ ማጣመም...
@YosefAyenew-yv4zl
@YosefAyenew-yv4zl 4 күн бұрын
እድሜ ከ ጌታ እንዲሠጦት እመኛለሁ
@abdirahmanibrahim1867
@abdirahmanibrahim1867 6 күн бұрын
Betam des yemil discussion
@GetahunTessema-t7j
@GetahunTessema-t7j 3 күн бұрын
Bro I love you and your show. But Please give more time for your gust to speak. Please let the interviewee share more and give more. you interupted your gust so many times .Please bro.I respect and love you.
@haymetad3098
@haymetad3098 3 күн бұрын
We need lessons on practicing this knowledge so we can understand it well
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 4 күн бұрын
ዶ/ር ገራሚ ናቸው እንደነሱ በእውቀት የተሞላ ሰው አንጠቀምባቸው እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደዚህ በእውቀት የተሞላ ሰው ያብዛልሽ
@biniyamedaniel1583
@biniyamedaniel1583 6 күн бұрын
3D Concious አበቃለት።
@BeetSefraw
@BeetSefraw 5 күн бұрын
Akerbwem deketerm tebarku telk kem nager naw ywerahwet egam,endnrdaw amelk yerdan...❤❤❤
@GoitomGebremariam-t8s
@GoitomGebremariam-t8s 4 күн бұрын
So amazing ❤
@bambootube2220
@bambootube2220 10 сағат бұрын
Dr Rodas Tadesse አቅርብልን❤❤❤❤
@BeetSefraw
@BeetSefraw 5 күн бұрын
❤❤❤❤ des ymel keyta erzem edmy ketnaka
@Elshaday-te7hn
@Elshaday-te7hn 6 күн бұрын
አረ ወገን የህይወት ገጠመኝ እናዳምጥ ያኔ ድጋሚ እንወለዳለን
@SaraHabtegebrielHaile
@SaraHabtegebrielHaile 6 күн бұрын
እኔ በሳችው በጣም አየሁት ስልካችን 👍
@KanthaDagne-xz6xu
@KanthaDagne-xz6xu 6 күн бұрын
Thanks
@AdugnaDagne-z2g
@AdugnaDagne-z2g 6 күн бұрын
Manyazewal eshetu
@kidustesfaye3676
@kidustesfaye3676 4 күн бұрын
ግን በእዚህ ሰአት ራሴን መደበቄ ጠቀመኝ የማንም መሳለቂያ መሳቂያ መጠቆቀሚያ ነበር የምሆነው ለእሱም እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ከትላንትም ስለተሻለኝ አመሰግነዋለሁ ቢያመኝ እንኳን ለእህቴና ለቅዱስ አልናገርም ያዘዘልኝ መድሀኒት ጥርሴን አሞኝ ለመነቀል ነበር በጣም ብዙ አስቀምጦኝ ነበር ሔጄ ስነግረው አሁኑኑ አቁሚ አለኝ ደግነቱ ሰውነቴ ብዙ ጊዜየመቆቆም ሀይል ስላለኝ ነው እንጂ በጣም አሞኝ ነበር ምንም ህመም የለኝም ዝም ብሎ ነው ያስቀመጠኝ
@tseddymgtw644
@tseddymgtw644 3 күн бұрын
አሪፍ እንግዳ ነበር የጋበዝከዉ ግን ከመጠየቅ ይልቅ ያለበብከዉን እና ያንተን ንባብህንና መረዳትህን ለማብራራት ብዙ ጊዜ እየወሰድክ ነበር፡፡ አስቀድመ ማናበብ ባልከፍ ነገር ግን ከእንገግዳዉ እኩል የአየር ሰዓት አትዉሰድ አሳብም አታቋርጥ በተረፈ አሪፍ ፕሮግራም አሪፍ ነዉ፡፡ በርታ አቆለጳጵሶ ብቻ ከማለፉ በቀጣይ ለፖድካስትህ ማማር ብታስተካክል ብዬ የታዘብኩትን ነዉ ለመጠቆም የሞከርኩት
@HazebAdem-yd8qz
@HazebAdem-yd8qz 3 күн бұрын
V g Expression
@GgiyorgisAlebachew
@GgiyorgisAlebachew 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@TiringoSinamaw
@TiringoSinamaw 6 күн бұрын
Thank you mane
@AfewerkiHagos-f7b
@AfewerkiHagos-f7b 5 күн бұрын
Thank you very much manyazewal and Dr Abraham!🙏 I am so happy and lucky to hear this life’s key wisdom!!! #Thank you! 🙏 Thank you! 🙏 Thank you! 🙏 #❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤ At the end mane please continue as you have!!! #Question how many minutes I stay when I do meditation??? 🧘‍♀️🧘‍♀️
@AshenafiYana-dv1mo
@AshenafiYana-dv1mo 5 күн бұрын
That is a great scientist. He is the one who for the first time gave me an insight that we are not different from or God is the one doing what we r doing or creating
@AnaLii-y3g
@AnaLii-y3g 3 күн бұрын
I’m curious-do you see your podcast more as a discussion or an interview? Sometimes it feels like you have so much to share and take a lot of time to speak than your guests, but I wonder if your guests could have more time to express their thoughts too. I think it could add a lot of value to the episodes.
@AbrhamDamena
@AbrhamDamena 6 күн бұрын
❤❤እናመሰግናለን❤❤
@SaraHabtegebrielHaile
@SaraHabtegebrielHaile 6 күн бұрын
ማንያዘዋል 👍🍓
@AshenafiYana-dv1mo
@AshenafiYana-dv1mo 6 күн бұрын
You are right...the first moment I met Dr Infront Bole medhame Alem I felt positive energy...my sone seek first the kingdom of God was his advice for me from Him
@HanaTadele-l5y
@HanaTadele-l5y 6 күн бұрын
ወንድሜ እባክህ የዶክተርን ስልክ እንዴት ማግኝት ይቻላል
@KebedeWolde-tg2hk
@KebedeWolde-tg2hk 6 күн бұрын
ሜዲቴሽን ፀበል ውስጥ ሰይጣን ነኝ ብሎ ይጮሀል።እንዴት ነው ?ቢብራራ
@ZLaw..
@ZLaw.. 5 күн бұрын
እኔን ግን ከ depression አውጥቶኛል
@Time364
@Time364 5 күн бұрын
Meditation is about calming and put the mind into the alpha peaceful state, how can peace of mind be devilish. Through meditation the mind become pure and you would be very close to God.
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 5 күн бұрын
Mane thankyou &i need to partspet, Dr Abraham
@Addistoday
@Addistoday 5 күн бұрын
የሚሉትን ነገር ተግባራዊ የሚደረግበትን ዝርዝር አካሄድ ጠይቃቸው! ይቻላል ማለቱ ብቻ ሳይሆን እንዴት የሚለውን መግለፅ ያስፈልጋል! እሳቸውስ ምን ምን አድርገዋል ከሚሉት ነገር ከንፃር ?
@iandi907
@iandi907 4 күн бұрын
ዝርዝር አካሄዱ ውስጥህ ተዳፍኖ ነው ያለው ፤ ፀልይ መንፈሳዊ ልህቀትን ፈልግ ታገኘዋለህ አይነት ነገር ነው
@kidustesfaye3676
@kidustesfaye3676 4 күн бұрын
ሀሉም እኔ ላይ አፍጥጦአል ለዚህ የበቃሁት በራሴ ስተት ነው እወቀው አሁንም የምለምንህ ዩቱቡ የተዘጋበትን ልጅ ክፈትለት ምንም ያረገው ነገር የለም በልጆችህ ይዜሀለሁ በምትወደው ልጅህ እማፀንሀለሁ በፍፁም አንተ እንደምታስበኝ ሰው አይደለሁም እኔ ብፈልግ ሞልቶአል ግን ስለምንም ነገር ፍላጎት የለኝም እኔ ፃፍኩ እንጂ ምንም ያረገው ነገር የለም ታየዋለህ ብዬ ነው የፃፍኩት ይሔንንም
@al-aha
@al-aha 5 күн бұрын
ስእሎቹ ጠቃሚ ናቸዉ
@AbrhamKelayu-tt7cg
@AbrhamKelayu-tt7cg 6 күн бұрын
❤❤
@JoteGemechu
@JoteGemechu 2 күн бұрын
Doctor,do u believe in life after life?!
@yimeramare1845
@yimeramare1845 5 күн бұрын
Dr Abraham is an extraordinary genius. I just want to know how do we reach to the 95%?
@waineshettefera9685
@waineshettefera9685 6 күн бұрын
Thank you for you service our brother! What is the name of Dr Abraham’s book he is writing now assuming it is completed by now. Thank you 🙏🏻
@yemariammels9492
@yemariammels9492 5 күн бұрын
Amazing have lot of questions tho for Dr where could I get his contact?
@KedirHuss
@KedirHuss 6 күн бұрын
🎉❤❤❤
@yonaszewdu6247
@yonaszewdu6247 6 күн бұрын
5D,4D,3D wow
@kaffedofaaka6525
@kaffedofaaka6525 4 күн бұрын
Where is Google form please, I want to ask one question
@CACTUSREB
@CACTUSREB 5 күн бұрын
Dear Manyazewal can u put a bridge between the Ad and the interview
@SualihatSiraj
@SualihatSiraj 5 күн бұрын
Enebrk endet honu😮😮😮
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k 6 күн бұрын
Wandema tabarak egezabehare la tewelwde yametetarefe yaregeke prof abereham batame amasagenalawe bareso mekeneyate mamehere gereman endaweke selaragogh
@genetgebrenegus6482
@genetgebrenegus6482 5 күн бұрын
ሰላም ለሁላችሁም ዶክተር አብርሀም አቶ ማንቸዋለ እና ስለ መረጃው ሁሉ እናመሰግናለን ገንቢ ሀሳብ እርስዎ ያስተላልፋሉ አንድ ጥያቄ አለኝ፡ የምሰራው የአእምሮ እክል ካለባቸው፣እንዲሁም ከስኪዞፈሪንያ እና ከኦቲዝም ጋር ነው። ይህ ከየት እንደመጣ ማወቅ እፈልጋለሁ. የምኖረው በጄኔቫ ነው። genet በጣም አመሰግናለሁ
@ቅድስት
@ቅድስት 6 күн бұрын
🥰🥰
@zenamekonen
@zenamekonen 6 күн бұрын
we want online trining please
@kidustesfaye3676
@kidustesfaye3676 4 күн бұрын
እኔ እኮ ብዙ ጊዜ ሁሉን ነገር አልናገርም ግን ሰው ማለት ምን ማለት እንደሆን አሁን ነው በደንብ ያወኩት በፊትም አቃለሁ ግን የበለጠ አውቄአለሁ
@Red_777_DM
@Red_777_DM 4 күн бұрын
Where is the google form?
@AbenezerDaniel-m5l
@AbenezerDaniel-m5l 4 күн бұрын
google formu yetal ?
@CalmHorizons-19
@CalmHorizons-19 2 күн бұрын
Please let them more speak you are saying more than Dr.
@robelwolde1455
@robelwolde1455 6 күн бұрын
እናመሠግናለን ክብረት ይስጥልን። በመቀጠል ሊቀ ጠበብት ገ/ማርያም ማሞን ብታቀርብልን እባክህ ለትውልዱ በጣም ያስፈልጉናል።
@rozamelaku8301
@rozamelaku8301 2 күн бұрын
ምን አይነት ሱሪ ነው?
@BariTefera
@BariTefera 5 күн бұрын
የራሳቸው ስልጠና እንሰጡ ለምን አታረግ?! bro
@tadelechtanga858
@tadelechtanga858 2 күн бұрын
በገብርኤል ፍሎው ምን እንደሆነ አብራራልን ምናልባት እኔን ሊቀይር ይችል ይሆናል😮😮
@samuelzebene2440
@samuelzebene2440 4 күн бұрын
What is tele pathy
@ትልቅ-Mission
@ትልቅ-Mission 6 күн бұрын
እየገባችሁ ደምሩኝ❤❤❤
@AbrahamKenaw-sg6yl
@AbrahamKenaw-sg6yl 5 күн бұрын
How can i talk to dr abraham amha?
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН