Рет қаралды 93,239
ለስኳር በሽታ ምርጥ የሆኑት ፍሬዎች ዝቅተኛ የግላይሴሚክ ኢንዴክስ ያላቸው እና በፋይበር፣ በቫይታሚንና በማዕድን የበለጸጉ ናቸው። እነዚህ ፍራፍሬዎች በጥቅሉ ለስኳር ህመምተኞች ጤናማ ተደርገው የምንበላውን መጠን መቆጣጠር አሁንም አስፈላጊ መሆኑን ማስታወስ አስፈላጊ ነው። የኛንጤንነት ያማከለ የአመጋገብ እቅድ ለመወሰን ከጤና ባለሙያ ወይም የአመጋገብ ባለሙያ ጋር መመካከሩ ጥሩ ነወ።