KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"30 ኪሎ የቀነስኩት እና ከስኳር ህመም ነፃ የሆንኩት ምግቤን በማስተካከሌ ነው..." ዶ/ር በሪ ዱቢሶ //በቅዳሜን ከሰአት//
23:12
ወተትን ለስኳር ህመም በምን መልኩ እንጠቀመው???
17:58
Рабочая миниатюрная модель Автомата Калашникова. АК-47
0:34
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
The Lost World: Living Room Edition
0:46
From Trash to Fashion! Watch How Create Stunning Applique Dresses Out of Garbage #Shorts
1:00
የስኳር መጠናችን ከፍ ሲል በፍጥነት ለማውረድ የሚጠቅሙን 3 ዘዴዎች !/How to treat Hyperglycemia fast
Рет қаралды 129,362
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 47 М.
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Күн бұрын
Пікірлер: 189
@عيدهقننه
9 ай бұрын
ዶ/ርዬ ሰላም ሽ ይብዛልን
@managingyourdiabetesHGW
9 ай бұрын
አሜን
@danielasnake2166
11 ай бұрын
ዶ/ር ቅርብ ቀናት ነው ቻናልሽን ያገኘሁት፣ እግዚአብሄር ይባርክሽ ! በርቺ ! ብዙ ሰው እየጠቀምሽ ነው። ዛሬ ዛሬ የዚህ በሽታና መዘዙ ከመቸው ግዜ በበለጠ አበሻውን ማህበረሰብ እያጠቃ የሚሞተው መጠነወ መበርከቱ በሚገባቸው ቋንቋ ይህን መሰል ሙያዊ ትምህርት 😊😊😊😊
@lmbm1498
Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ደስ ይላል አገላለፅሽ
@AwotashYabejew
25 күн бұрын
ዶክተር ተባረኪ ስላምሽ ይብዛ
@ahmedseid503
Ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው አሙስግናለሁ
@EbrahimAli-in4wt
10 ай бұрын
ፍጣሪ፡ላንች፡ጥሩነገር፡ያስብ።
@MisawiGebireMisawiGebire
7 ай бұрын
ስኳር በሽታ የምትይው ክፉ መንፈስ ነው እግዚአብሔርን በፀሎት ይጠፋል
@sunnights6561
Ай бұрын
ትክክል እህቴ
@salemdesta5248
Жыл бұрын
Wow!! This was 6 months ago? ዛሬ ነው የሰማሁት ተባረኪ 🙏 አንዳንዴ ከፍ እያለ ያስቸግረኛልና ጥሩ ዘዴ ነው የነገርሽን እስቲ ወደኃላ ሄጄ እስከዛሬ ያስተማርሻቸውን እከታተላለሁ በጣም ደስ ትያለሽ ሲያዳምጡሽም ❤️👋🏾👋🏾👋🏾 keep up your great job 👏
@misssara8313
Жыл бұрын
አመሰግናለው በትክክለኛው. ሰዓት ነው የሰማውት
@muluneshayele9394
Ай бұрын
ዶክተር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤
@AshebirBekele-l2d
3 ай бұрын
ዶክተር ምስጋናችን ወደር የለውም እናመሠግናለን እድሜ ይስጥልን
@derejeabay8577
9 ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ዶክተር ስለማብራሪያሽ።❤
@HewanNigateTessema
4 ай бұрын
ተባረኪ ዶክተር እግዚአብሔር የሰጠሽን እውቀት ስለሰጠሽን ❤❤❤
@alinuredin1801
Жыл бұрын
ፈጠረ ኡከቱንዉ ይጨሚር ሊሺ
@AddisalemGirma-z4t
Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው
@DanielDanieladera-hl5tn
10 ай бұрын
ዶክተር ትምህርትሽ በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግንሻለን
@hiba6396
Жыл бұрын
ዶክተርየ ዘርሽ ይብዛ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤ አሪፍ እና በቀላል መገዱ የምንረዳው ምክር ነው
@managingyourdiabetesHGW
Жыл бұрын
አሜን
@SAMUEL-fb8ff
Жыл бұрын
@@managingyourdiabetesHGW❤
@SAMUEL-fb8ff
Жыл бұрын
እኔስ ድምጽሽን ስሰማ ብቻ ስኮሬ ድራሻዉን ይጠፍል
@tezeruaka7315
9 ай бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክሽ ። በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። በጣም አመሰግናለሁ።
@muluneshayele9394
Жыл бұрын
ዶ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን 💞
@managingyourdiabetesHGW
Жыл бұрын
አሜን
@mulualemhaile2929
Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዶ/ር
@charityinethiopian
9 ай бұрын
ጥሩ ማብራሪያ ነው ተመችቶኛል ።
@HaymanotAsnake-e4c
4 ай бұрын
ዶክተረ እናመሰግናለን ሲጨንቀኝ በለሊት ከፍቸ አዳመጥሁት
@ahmedseid503
Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ
@managingyourdiabetesHGW
Ай бұрын
አሜን
@ahmedseid503
Ай бұрын
@managingyourdiabetesHGW ሰላም ነው ባንች ምክንያት ባነንኩኝ ተባረኪ እንድነቃ ስላረግሽኝ ምስጋና ይገባሻል በጣም አክባሪሽ ነኝ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ
@MengeshaZewdie
7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@MengeshaZewdie
7 ай бұрын
እናሠሰግናለን
@aredogetenet4518
Жыл бұрын
መልካም ትምሕርት ነው ተባረኪ
@melakusurafel9612
Жыл бұрын
😂
@YalewMekonnen-ud8ox
8 ай бұрын
ደ/ር.በቅርብ.ቀንነዉ.እንደዝህ.ዓይነት.ት/ምህርታዊ.መረጃ.ማግኘትእንደምንችል.ያወኩት.ጥሩ.ት/ምህርት.አግኝቻለሁ.አመሰግናለሁ
@tsionakioneda1013
Жыл бұрын
ተባረኪ ዶክተር በጣም ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ
@managingyourdiabetesHGW
Жыл бұрын
Enean temeheretun selemeteketatey Amesegenalehu
@MarthaKedir
Жыл бұрын
wow በጣም በጥንቃቄና በርህራሄ ነው ገለፃሽ thank u D.r🙏🙏
@KeffaleGashie
9 ай бұрын
አይነት 2ስኳር በሽታ አለብህ ተብየ በጾም ከ240 ወደ 120 አወረድኩት:ሜትፎርሚን 1000ጠዋትና ማታ እወስዳለሁ: በብዛት ገብስ ለምግብነት እጠቀማለሁ: ዶ/ር ደምሴ የሰጠውን ትምህርት ተከታትያለሁ:ተግብሩት:ከባ/ዳር ነኝ
@EbrahimAli-in4wt
10 ай бұрын
አዛኝነሽ፡አላህ፡ይዘንልሽ።
@managingyourdiabetesHGW
9 ай бұрын
አሜን
@negatambessie899
9 ай бұрын
Great teaching. I really learned a lot from this video. Blessings!
@abereashagrie2326
Жыл бұрын
እግዜዓብሔ ሰዎችን እንድትረጅ ለዓላማ የላከሽ መልካም ሴት። እግዜር አብዝቶ ይባርክሽ።
@RahelWerku-pe5qm
Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እድምና ጤና ይስጥሽ
@amelworkateref6503
11 ай бұрын
ዶክተርዬ ገለፃሽ ጥሩ ሆኖ ቶሎ ወደጉዳዩ አትገቢም ብዙ ተከታታዮችሽ ነግረውሻል ግን አላሻሻልሽም ትምርትሽ ግን ልዩ ነው እባክሽ ስሚን እናመሰግናለን
@shorfawondoshasafo7156
Жыл бұрын
Thanks
@Beletu-t3v
Жыл бұрын
በጣም ጥሩ የጤና እውቀት ነው አመሰግናለው ጤናሽን ይስጥልኝ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናመሰግናለን
@teg22345
Жыл бұрын
I learned a lot thank you
@dalaswindow
10 ай бұрын
ዶር የማናውቀውን አይደለም የምናውቃቸውንም ጭምር የሚያስተውሰን ትምህርት ነው። አንቺ ና አንቺን መሠሎችን ያብዛልን። የሰውን ፕራዮሪቲ ሳይ ይገርመኛል የሰው ትዳር ሲያበጣብጥ ብሄር ና ሃይማኖት እየጋጨ የሚውለውን ዩቲዩበር በመቶ ሺዎች እና በሚሊዮን ሰብስክራበር ተከቦ እየዋለ እናንተ ከፍተኛና ወሳኝ የጤና ግንዛቤ እፈጠራችሁ አሳጥሩልን የሚል ውተወታ አያለሁ። ለማንኛውም ለናንተ ጤናና ፅናት ይስጥልን በጀመራችሁትም ቀጥሉልን
@Beletu-t3v
Жыл бұрын
በጣም ጥሩ የጤና ትምህርት ነው አመሰግናለው
@redietephrem2318
Жыл бұрын
ተባረኪ
@managingyourdiabetesHGW
Жыл бұрын
Amen
@alemayehudense
Жыл бұрын
መልካም ቀን በጣም ለዛ ያለው ጠቃሚ ትምህርት አመሠግናለሁ
@yuseramohamed2090
10 ай бұрын
ዶክተር ፈጣሪ እድሜሽን ያብዛው
@sablacell1012
Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ይሰጥል ዶክተርዬ
@managingyourdiabetesHGW
Жыл бұрын
አሜን
@HrhfYfu
Жыл бұрын
እኛም እናመሰግናለን
@FasilHeilemeskelMengistu
10 ай бұрын
Thanku❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyerusalembelay-ze4ri
7 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ለቻናልሽ አዲስ ነኝ በጣም ጥሩ ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘሁት አመሰግናለሁ❤
@managingyourdiabetesHGW
7 ай бұрын
እንዃን ደህና መጣሽ፡ ሁሌም አብረሽን እንድትሆኚ እጋብዛለሁ
@BerketMengistu7
5 ай бұрын
nice for my mother
@boussicell6797
Жыл бұрын
Sb ተቀላቅያለሁ ትምህርቱ ስለሚጠቅመኝ🙏😍😍
@dejenegeremewzewude6092
10 ай бұрын
ዶ/ር ሠላም እስካሁን የተሰጠው ትምህር አሰደስቶኛ አመሰግናለሁ እኔን የቸገረኝ ነገር ብዙ ውሃ ለመጠጣት አልችል ይህንን ለመቆጣጠር መፍትሔውን ብትጠቁሚኝ
@managingyourdiabetesHGW
10 ай бұрын
እውነት ነው ይሄ የብዙዎቻችን ችግር ነው ። ወሃ ላይ ሎሚ መጨመር እንዲሁም ትንሽ ትንሽ ውሃ በቀን በርካታ ጊዜ መጠጣት ሊረዳዎት ይችላል
@SelamKebede-zi1nr
6 ай бұрын
ዶክተር እናመሠግናለን ግን ስኳር ሲጨምር አብሽ ድንብለል ባህር 🍃 ወይራ ቅጠል አፍልቼ ስጠጣ ይወርዳል ይሕን ምን ትመክሬኛለሽ ኢንሱሊን እንዳለ ሆኖ
@abduomer8253
Жыл бұрын
❤ tank's
@samrawuitsolomon7714
Ай бұрын
ወይኔ በጣም ነው ምታረዝሚው
@ughngnbvc2846
Жыл бұрын
Thanks a lot i had type 2 but i never took medicine, i am trying by food , i hope it gelps me more
@managingyourdiabetesHGW
Жыл бұрын
Keep doing the right thing and you have a good chance to reverse it.
@WintahaileMehari
8 ай бұрын
Enamesegnalen doctor
@Tigist-k5w
Жыл бұрын
ጾክተር የናቴ ስኳር ይወጣል ይወርዳል ምን ላድርግ ንገሪኝ እባክሽ😢😢
@abaroostube7411
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይበርክሽ ዶ/ር እኔ ሌላ ጥያቄ አለኝ እንዴት ነው ለመውለድ ያስቸግራል?
@HaniTerefe
2 ай бұрын
Megbiaw lay musikaw betam beza bikenes teru new
@NewayKahsay
10 ай бұрын
አይርዘም እባክሽ ዶክተር።
@FantuEshete
10 ай бұрын
ዶክተር ተባረኬ
@chernetbereket
7 ай бұрын
thank u
@hanaayale
6 ай бұрын
ሰካር ሲጨምር ለመቀነስ 3ነገሮች ብለሽምንትንዘባዘቢያለሸ
@solomonambachew6216
7 ай бұрын
ኸረ ወደ ገደለው ቶሎ ጊቢ
@GENETMENDA-s6z
Жыл бұрын
ተባረክዬ
@Mesdes1977
Жыл бұрын
ተባረኪ ቆንጅዬ
@matiwosgirma6558
Жыл бұрын
Thank you doctor
@ShalomMark-t9x
3 ай бұрын
አሳጥሮ ሚነግረኝ
@egigayehueshete224
11 ай бұрын
Dr. Eb akesh tolo wed arestsh gebe lemen tarezemwalsh?
@pharmaaa14
Жыл бұрын
To the point
@SelamBenani
7 ай бұрын
አድራሻሽንላኪልኝህክምናክትትልማድረግእፈልጋለሁ
@managingyourdiabetesHGW
7 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ የምኖረው ከሃገር ውጭ ነው። ነገር ግን ኦንላይን ላይ የምክር አገልግሎት እንሰጣለን። በዚህ ዌብ ሳይት ቀጠሮ ማስያዝ ትችያለሽ www.hannagg.com
@senaitayele8120
5 ай бұрын
ሠላም ውሀ ስጠጣ ክብደቴ በፍጥነት ይጨምራል ምን ትመክሪኛለሽ?
@yonasw4433
Жыл бұрын
Wonderful tnx
@fikrtfkrt3793
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሸ
@managingyourdiabetesHGW
Жыл бұрын
አሜን
@LongStaff-es4ug
9 ай бұрын
Ere bakish betam zegeyesh
@MeskeremAmbelu
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ እምኖረው እዚህ ሜሪላንድ ነው ቅርብ ጊዜ ነው የመጣሁት እኔ ያልገባኝ የሰኳር2 ያመኛል ተቆጣጥሬ በምግብም በመዳኒትም ግን አልፎ አልፎ ትከሻዬን ልክ እንደብርድ ሲያመኝ ስኳሬ ይጨምራል ጥሩ አምለው ጠዋት 98_120 ነው ግን ትከሻዬን ሲያመኝ 140_በላይ ይሆናል ውሀ አይጠማኝም ግን ሽንቴ ቶሎ ቶለ እሸናለሁ ከበላሁ በኋላ ስለካው 175ሆነ አና ምን ተመክሪኛለሽ
@mdet9828
Жыл бұрын
እኔእምመክራችሁ እኔንያየይቀ የሥኮርበሺታ ከያዛችሁ መደሀኒቱን ዳትጀምሩ እኔልቤንበሽተኛሆኩኝ አሁንግንአቁሜለሁኝ ጥርሴግን ሁሉምተነቃነቀብኝ ሌላውየከፋአይደለም
@gambellaketema4564
Жыл бұрын
Thank u Dr.
@shawulekassa588
Жыл бұрын
ዶ/ር ሌላ የሻለ ልንገርሽ እርድ ባንድ ትንሽ የሻይ ማንኪያ መውስድ 3ማንኪያ የፈጨ ተልባ እወጥ ላይ ነሥንሶ መብላት. 3ኛ አንድ አንድ ብርጭቆ አጃና ምሥር ቀቅሎ ልክ እንደ ገንፎ ሲሆን በልቶ መለካት በጣም እንዳያውርደው ይህን መከሪያቸው.
@mominukassa
Ай бұрын
እርዱ በምን መልኩ ነዉ መዉሰድ ያለብን እባክህ
@-hikmatube5535
5 ай бұрын
ዛሬ ነው ይሕን ቻናል ያየሑት በጣም ሀሪፍ ትምሕርት ነው በርች እኔ ወንድሜ በቅርቡ አሞት ሲመርመር ስኳር ሁኖ ተገኘ እናም እስኳሑን ግን መዳኒቱን አልጀመርም ምናልባት ምግብ አስተካክዬ ልየው ከቀነሰ ብሎ ግን በጣም ነው ኪሎው የቀነሰው ዶክተር ቶሎ ካልጀመር ይጎዳዋል ?
@managingyourdiabetesHGW
5 ай бұрын
ሰላምቢቤተሰብ ስለሆንሽን እናመሰግናለን። አይነት 1 ውይስ አይነት 2 ነው ያሉት? አይነት አንድ ከሆነ ዲዴታ መድሃኒቱን መጀመር ይኖርበታል። እንድኔ መድሃኒቱን እየወሰደ ማስተካከል ይቻላል፣ ሲስተካከል መድሃኒቱን ማቆም ይቻላል። በጊዜ ካልጀመረ ግን በስኳሩ ከፍ ማለት ምክንያት ለሌላ የጤንነት ችግር ሊጋለጥ ይችላል
@EdomEdom-v7h
Жыл бұрын
D/r ebakishe nigerign type1 or type 2 yemibale be edeme nw enda pls melishlgn ene Type 1 tebiye medehanit be Kirbu nw yejemerekut
@managingyourdiabetesHGW
Жыл бұрын
Selam, beedemea ayedelem. huletum beyetegnawem edemea likesetu Yechelalu!
@BethelihemAdmasu
Жыл бұрын
❤አመሰግናለሁ
@yohannesbelay2659
Жыл бұрын
የቀነሰን ሰውነት እንዴት ወደ ቦታው መመለሰ ይቻላል
@mfamillymeron
Жыл бұрын
❤❤❤ሰላም ዶክተር ከስኳር ጋር 8 ወሬ ነዉ ስኖር በculcovance መድሀኒት ነዉ ያለሁት ጠዋት እና ማታ እወሰዳለሁ ሰሞኑን ግን በጣም ስኳሬ እየጨመረ 500 እየደረሰ ነዉ በጣም ጨንቆኛል
@negeseyirsaw5353
9 ай бұрын
እኔም 500ዶርስብኛል ጨንቆኛል
@SolomonZewdu-t5j
Ай бұрын
ለምን ወደ ገደለ አትገብም
@TerefeChakiso
4 ай бұрын
ያዳርጋል ወይም አያደርግም ባጭሩ አውሪ
@yikealotesfalidet3557
Жыл бұрын
ዶክተር ትምህርትሽ ጥሩ ሆኖ ቶሎ ወደ ጉዳዩ አትገቢም ያሰለቻል ፕሊስ
@managingyourdiabetesHGW
Жыл бұрын
ላሰተያየተዎ አመሰግናልሁ ለወደፊቱ አስትካክላልሁ
@lensami2970
Жыл бұрын
👍👍👍
@GezahgnSisay-hn7kw
10 ай бұрын
😢😢😢@@managingyourdiabetesHGW
@dalaswindow
10 ай бұрын
ምን ያጣድፍሃል ዋዛ ፈዛዛ ቀልድ ቢሆን አጠረብኝ ትል ነበረ። ዶር የማናውቀውን አይደለም የምናውቃቸውንም ጭምር የሚያስተውሰን ትምህርት ነው። አንቺ ና አንቺን መሠሎችን ያብዛልን። የሰውን ፕራዮሪቲ ሳይ ይገርመኛል የሰው ትዳር ሲያበጣብጥ ብሄር ና ሃይማኖት እየጋጨ የሚውለውን ዩቲዩበር በመቶ ሺዎች እና በሚሊዮን ሰብስክራበር ተከቦ እየዋለ እናንተ ከፍተኛና ወሳኝ የጤና ግንዛቤ እፈጠራችሁ አሳጥሩልን የሚል ውተወታ አያለሁ። ለማንኛውም ለናንተ ጤናና ፅናት ይስጥልን በጀመራችሁትም ቀጥሉልን
@tofiknegadiras4437
5 ай бұрын
Liknek
@natimulatu
Жыл бұрын
ዶር እናመሰግናለን Metforme የሰኳር መድሀኒት ረጅም ጊዜ ስወሰድ የሚፈጥረው ችግር ይኖረል ? ምን አይነት ችግር ነው የሚያመጣው ? ለችግሩ መፍትሔ ምንድነው ?
@managingyourdiabetesHGW
Жыл бұрын
ሰላም፥ መድሀኒቱን እነደታዘዘው ከወሰድሸ ባንቺ ላይ የሚያደርሰው ብዙ ጉዳት የለም፡ በርግጥ ማንኛውም መድሐኒት ሳይዲፌክቶች ይኖሩታል፡ ነገር ግን እረጅም ጊዜ ስለወሰድሽው ሳይሆን ከአወሳሰድ ችግር እና በሰውነትሽ ውስጥ ባለሁ ሆርሞኖች ምክንያት ነው፡ ትልቁ ነገር ሰውነትሽን አዳምጪ ለውጥ ስታይ ሀኪምሽን አማክሪ፡ ኤይዞሽ በርቺ
@kokobekassa50
5 ай бұрын
ዲያቤቲክ ቦርደር ሲሆን እንዴት ነው ስኳሩን ማውረድ የሚቻለው ዶክተር ይህን ብትገልጪልን
@fhcdfb5590
Жыл бұрын
በየእለቱ የሚደረግ አካላዊ እንቅሰቃሴ ጠቀሜታው ምን ያህል ነው ?
@managingyourdiabetesHGW
Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነው። ይሄን ቪዲዮ ይመልከቱ። kzbin.info/www/bejne/bGrYZYtod5mjnJo
@EmnetSiyum
3 ай бұрын
ዶክተር አመሰግናለው አዲስ ነኝ አዳምጨዋለው 216 አሁን ውሀ በመጠጣ አና እስፑርቱ በመስራት ሊቀንሰልኝ ይችላል ወይ
@yacobbeyene7607
Жыл бұрын
በተሚገባ ሁኔታ እያብራሽ ስላቀረብሽው ብዙ ብዥታዎችን አጥርቼ ለመምረጥ ስለቸመቻቸልኝ ምስጋናዬ ይድረስልኝ !
@areejphones3981
Жыл бұрын
Tankew Iam happy
@derejeyilma2395
Жыл бұрын
Pls express your contents shortly ...
@andualemmasresha
8 ай бұрын
አሪፍ ነዉ ግን እንደ ድሮ አምቡላንስ በጣም ዘገየሽ ዶ/ር
@yikealotesfalidet3557
Жыл бұрын
በጣም ታሰለቺያለሽ የሰው አስተያየት አትቀበይም ቶሎ ወደ ጉዳዩ አትገቢም የዛሬውን እንኳን ተመልከች እንዴት እንዴት እንዳዛዛሽው አዳምጭን እባክሽ
@samsontadesse9499
11 ай бұрын
ከአመት በላይ ለሆነ ጊዜ በባዶ ሆዴ ከ180-240 ልኬት አለኝ። ግን ከላይ የተዘረዘሩት ምልክቶች አይቼ አላዉቅም። መፍትሔው ምንድንነው? ፋክት አክቲንግ ኢንሱሊን ከወሰዱ በኋላ ማቆም ይቻላል?
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
10 ай бұрын
Yetechemeke tirit yale ater yale meeliekt masyekalef tegebi new.
@alinuredin1801
Жыл бұрын
አንዲ ሱከር ተመሜ ለሲኬሢ ጉበዚ ሊሆን ሜንህ ምገቢ አሌበት
@danielasnake2166
11 ай бұрын
የምን ቋንቋ ነው ወንድሜ ?😅
@khadijakhadija3847
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
8 ай бұрын
ዶክተርዬ አዲስ ነኝ ለቤትሽ የምወደው ባሌ ህይወቴ ምን ላድርግለት ብዬ ሳስብ አንቺን አገኘው አመሰግናለው
@managingyourdiabetesHGW
8 ай бұрын
እንዃን ደሕና መጣሽ፣ አይዞሽ አንቺ ካገዝሽው ምንም አይሆንም በርቺ
@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
8 ай бұрын
@@managingyourdiabetesHGW ፣እንዴት ማገዝ እችላለው ዶክተርዬ?
@HappyPhoenix-th2zs
Жыл бұрын
ደ/ር የምታቀርቢው ሓሳብ ጥሩ ሆነው ፣ ነገር ግን ወደ ወስብስብ እየገባሽ ሁለተኛ መግብያ ይረዝማል አጠር ቢል ፣ በተረፈ ያንቺ ዩቲፕ ከሚካታተሉና ከሚያደንቁሽ ኣንዱ ነኝ ፣ በጣም አመስግንሽ ኣለሁ ፣ ማልካሙ ሁሉ እመኝልሻለሁ ።
23:12
"30 ኪሎ የቀነስኩት እና ከስኳር ህመም ነፃ የሆንኩት ምግቤን በማስተካከሌ ነው..." ዶ/ር በሪ ዱቢሶ //በቅዳሜን ከሰአት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 422 М.
17:58
ወተትን ለስኳር ህመም በምን መልኩ እንጠቀመው???
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 103 М.
0:34
Рабочая миниатюрная модель Автомата Калашникова. АК-47
Status
Рет қаралды 4,7 МЛН
6:02
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
0:46
The Lost World: Living Room Edition
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
1:00
From Trash to Fashion! Watch How Create Stunning Applique Dresses Out of Garbage #Shorts
5-Year Crafts
Рет қаралды 56 МЛН
18:47
እውን ቡና የስኳር መጠናችን ከፍ እንዲል ያደርጋል? Does Coffee Raise Blood Glucose?
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 78 М.
14:16
የስዃር በሽታ ያለበት ሰው ፈፅሞ መብላት የሌለበት ፍራፍሬዎች!!! Fruits to avoid for DM
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 55 М.
15:10
ሜትፎርሚን ስንወስድ ማወቅ ያለብን 5 ነገሮች!!! 5 Things you should know about Metformin
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 176 М.
45:29
አመጋገቡን በማስተካከል የስኳር ህመሙን እና ኮሌስትሮል መቀልበስ የቻለው ታካሚ ስለ አመጋገቡ ነገረን NBC Tena @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 26 М.
13:42
ETHIOPIA | የስኳር ህመምተⶉች ምን እንዲመገቡ ይመከራል?
Eyoha Media
Рет қаралды 202 М.
49:57
የስኳር ህመም ምልክቶች
Fana Television
Рет қаралды 7 М.
56:21
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 455 М.
16:30
ለስኳር በሽታ ተስማሚ የሆኑ 5 ፍራፍሬዎች!
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 93 М.
21:20
የስኳር በሽታ እና የዓይናችን ጤና! Diabete and Eye health
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 17 М.
46:53
How Foods Affect Blood Sugar: A Guide for Ethiopian & Eritrean Patients with Diabetes (Amharic)
EthnoMed UW
Рет қаралды 16 М.
0:34
Рабочая миниатюрная модель Автомата Калашникова. АК-47
Status
Рет қаралды 4,7 МЛН