የታይሮይድ እጢ ጤና
10:21
በቀን 8 ሰዓት!!!
14:23
5 ай бұрын
Пікірлер
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 18 минут бұрын
🙏🙏🙏
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 18 минут бұрын
🙏🙏🙏
@Seda356Seda
@Seda356Seda 7 сағат бұрын
ለሳባእፌክሸን ብንጠቀመውችግርአለው
@BeverlyBurnett-tv9vv
@BeverlyBurnett-tv9vv 8 сағат бұрын
Your content is really amazing and needed! Thanks for your commitment to educating us!
@astewaybayu508
@astewaybayu508 12 сағат бұрын
Thanks dr
@happy2715
@happy2715 22 сағат бұрын
ጥሩ ነው የምታቀርቢው ግን በዝርዝር ነው የምተነትኚው የእያንዳንዱን የምግም ይዘተ ግራም ለአብዛኛው ሰው አስቸጋሪ ነው በተለይ ለሀገር ውስጥ በየቦታው ለስራ የሚዞሩ ሰዎች እንድታቀርቢልን የምንፈልገው በአጭሩ ስኳር ህመምተኛ ቁርስ ምን ምን ምግብ መጠጥ ለምሳ ለእራት አጠር ብሎ ቢቀርብ ትነሳለች ታኔሽ ይበዛል
@samuelhmariam1393
@samuelhmariam1393 Күн бұрын
እናመሰግናለን ተባረኪ
@jemsey189
@jemsey189 Күн бұрын
15:46
@user-tc2fr4dw3f
@user-tc2fr4dw3f 2 күн бұрын
ለይቅርታ ዶክተር ለተጨነቀ ሰው ሰው አትሆኝም። ቶሎ ወደ ጉዳይ አትገቢም
@abzabity177
@abzabity177 2 күн бұрын
ዶክተርዬ ዘመንሽ ይባረክ አንችን መከታተል ከጀመርኩ ወዲህ መድሃኒቱን ማቆም እንደምንችል ብርታት ሆነሽኛል
@meronhabtamu7967
@meronhabtamu7967 3 күн бұрын
ኢንሱሊን ከምግብ በፊት ነው
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Күн бұрын
@@meronhabtamu7967 Endeat Insulinu ayenet yewesenal.
@tigi886
@tigi886 4 күн бұрын
እኔ የምወስደዉ Vitamin D / B12 / Biotin እነዚህን ብቻ ነበር የምወስደዉ ስለዚህ አሁን ከነገርሽንን ዉስጥ እስኪ እወስዳለሁ። ስኳርና የቆዳ ህመምን ብትሰሪልን ደስ ይለናል ተባረኪ 🙏
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Күн бұрын
@@tigi886 I am preparing a video for next week
@user-qp5zn9lj8u
@user-qp5zn9lj8u 4 күн бұрын
በዉሥ ላወራሽ ፈልግ ነበር ተቻልሽ ቁጥርሽን አሥቀምጪልኝ ሥወድሽ
@abeldukannstmich8288
@abeldukannstmich8288 4 күн бұрын
Please send me your email address. I had a question and could not reach you
@EagerBocce-vl1ri
@EagerBocce-vl1ri 4 күн бұрын
እናመሰግናለን
@zeineb1434
@zeineb1434 5 күн бұрын
Bula mebelat yefekedal
@fekirtetadesse9151
@fekirtetadesse9151 5 күн бұрын
I simply wants to say thank you. You are resourceful, easy to understand and amazing explanation.
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 5 күн бұрын
You are welcome
@kaleb3028
@kaleb3028 5 күн бұрын
ቡላ ሰኳር ላለበት በጣም አደገኛ ነው ቆጮ ግን መጥን መጠቀም አእንችላለን
@millionfshaye5436
@millionfshaye5436 5 күн бұрын
Thank you doctor ❤️ 😘
@degnethadero1370
@degnethadero1370 5 күн бұрын
ስኳር ድንች ለስኳር ታማሚዎች ጠቃሚ ወይስ ጎጂ?
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 5 күн бұрын
D/r thanks for everything tebareki
@tsigeredaalemu962
@tsigeredaalemu962 6 күн бұрын
Where should I get it ?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 5 күн бұрын
Thank you. If you are in the USA, You can order it using this link pensight.com/x/hanagwellnesscoach/digital-item-e0277b61-35c3-492d-88bb-6fbb52d24009
@user-nc1hi6fx9r
@user-nc1hi6fx9r 6 күн бұрын
እናመሰግናለን ❤🙏
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 6 күн бұрын
Vitamin d ከማግኒዚየም ጋር አብሬ ልውሰደው ወይ ዶር እናመሰግናለን
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 5 күн бұрын
ሰላም አዎን ይቻላል
@user-qw9hf9lw5l
@user-qw9hf9lw5l 6 күн бұрын
Thanks ❤Dr
@wesenllemma-vt4oc
@wesenllemma-vt4oc 6 күн бұрын
Thank you Dr Hana God bless you
@abzabity177
@abzabity177 6 күн бұрын
በምን ቃላት ላመሰግን ዶክተር ብቻ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 5 күн бұрын
አሜን፣ እናንተንም እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@jerryzeleke6447
@jerryzeleke6447 6 күн бұрын
Thanks, Dr. Hana.
@wesenllemma-vt4oc
@wesenllemma-vt4oc 6 күн бұрын
God bless you and your family 🙏
@saras9696
@saras9696 6 күн бұрын
Thanks dr hana
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 5 күн бұрын
@@wesenllemma-vt4oc Amen
@almazaderaye9624
@almazaderaye9624 6 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶር ሐና እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ ሁልግዜ ለጤናችን የሚጠቅመንን ትምህርት ስለምትሰጭን::
@salemdesta5248
@salemdesta5248 6 күн бұрын
ዶክተር ሐና በጣም እናመሰግናለን ስለ ሁልጊዜው የጤና ምክርሽ ጊዜ የሚወስድ ጥናት ነውና ስለምትሰጭን ጊዜሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏❤️
@user-cn6nl4px9h
@user-cn6nl4px9h 6 күн бұрын
thank you Dr hanecho
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 6 күн бұрын
ክብረት ይስጥልን
@hareglulu8331
@hareglulu8331 6 күн бұрын
Many thanks 🙏🏽
@hareglulu8331
@hareglulu8331 6 күн бұрын
Thank you 😊
@degfachewhabtemariam2973
@degfachewhabtemariam2973 6 күн бұрын
በምን ይፈርፈር?
@kidanewoldteferi5709
@kidanewoldteferi5709 7 күн бұрын
ተባረኪልን እህቴ እኔም ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር
@yabsraadane9023
@yabsraadane9023 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@hanalegese137
@hanalegese137 8 күн бұрын
Thank you
@user-uv5co1gp4t
@user-uv5co1gp4t 8 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@user-uv5co1gp4t
@user-uv5co1gp4t 8 күн бұрын
ዶክተርዬ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉
@asegedechlemma8028
@asegedechlemma8028 8 күн бұрын
❤❤❤
@etalemsolomon4409
@etalemsolomon4409 8 күн бұрын
Ke enjera lela mene amarache ale aseteyayet negerin
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 6 күн бұрын
ሳይበዛ ጥቁር እሩዝ፣ የአጃ ቅጬ፣ ያልተፈተገ ገብስ ዳቦ ። እንጀራን ስንበላ ደግሞ፣ የአትክልት አይነቶችን ( ጎመን ቆስጣ፣ ጥ.ጎመን ) በርከት አድርገን እንጀራውንን አሳንሰን መመገብ እንችላለን
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 8 күн бұрын
Thanks 🙏
@sisaykassa3204
@sisaykassa3204 8 күн бұрын
አመሰግናለሁ ተግባራዊ አደርጋለሁ ለተጨማሪ መረጃ =ስልክወን ቢገልጹልኝ በጣም ደስ ይለኛል። ስለትብብርዎ አሰቀድሜ አመሰግናለሁ።
@mengesha9143
@mengesha9143 9 күн бұрын
THANKS D.R!!
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 9 күн бұрын
ቡላ, በሶ, አጥሚት ና የስንዴም ሁነ አጃ በቆሎ ዳቦ መጠቀም ለስኩዋር ህመም ያጋልጣል ካለም ያባብሳል::ስጋን በተመለከተ ኦርጋኒክ ና ሳር በል የሆነውን በመጠኑ ብንጠቀም ይመረጣል::የአልኮል መጠጦችን:ጭማቂዎችን:ለስላሳዎችን ከበታችን ማጥፋት አለብን::ውጪ የምንበላ ሰዎች እቤታችን አብስለን እንጠቀም::በየ ድግስ ቤት የምንንዞር ሰዎች የሞታችንንገመድ እያሳጠርን እንደሆነ ብናውቅ ጥሩ ነው::ሌላው ማህበረ ሰብ እየነቃ ሲሆን ሀበሻው ግን ተኝቶአል::ቢነገረውም አይሰማም ጭራሽ ስም ለመስጠት ይሮጣል::ጤና ከምንም ከማንም ጋር የሚወዳደር ጉዳይ አይደለም::በተናችን መደራደር የለብንም::ጤናችንን ካላስቀደምን ሌላ ነገር ቀድሞን ወደ ማንመለስበት ዓለም ይወስደናል::ስለዚህ ለጤናችን ትኩረት እንስጥ::የባህሪ ለውጥም እናድርግ::ከክፋት ና ተንኮል እንዲሁም ሀሜት እንቆጠብ የውስጥ ሰላማችን እንዲጠበቅ::::ውስጣችን ሰላም ከሌለው ጤና የሚባል ነገር አይታሰብም::ዘመኑ ጥሩ ነው ለመልካም ነገር ለተጠቀመበት::ጥሩ ጥሩ እጅግ በጣም የሰለጠኑ ተማራማሪዎች የሚሰጡትን የጤና መረጃ እንከታተል::እንግሊዘኛ ቁዋንቁዋ ቀስ በቀስ እንማር::ከዓለም ጭራ ሀገር መጥተን አሁንም በጨለማ የምንኖረው ለምንድን ነው!? ሰፊ የመማር እድሉ ዓለን በድሕር ገፅ እቤታችን ቁጭ ብለን ጊዜ ገንዘብ ና ጉልበት ሳናባክን::እንማር ጤናችንንም እንጠብቅ::ጤናችን ሀብታችን ውበታችን ግርማ ሞገሳችን ነው::ጤና የሰጠን ፈጣሪ ብዙ ክብር ይገባዋል::ሰላም ና ጤና ለፍጥረት ሁሉ ይሁን::
@dawitassefa6760
@dawitassefa6760 9 күн бұрын
እዚህ አገር ውሰጥ ጤፍ ላይ ትነሸ አብሸ ጭምሩበት ይላሉ ምን ትያለሸ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 күн бұрын
አብሽ ብዙ የጤ ጥቅሞች ስላሉት መጨመሩ ጥሩ ነው
@user-wq5jq6qg6s
@user-wq5jq6qg6s 9 күн бұрын
ጫት 30 ቀኑን ሙሉ ይቅማል ስኳር የያዘው ሰው አይጎዳም ?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 күн бұрын
በጣም ይጎዳል፣ ጫትም ይሁን ሌላ የሰውነታችን ሆርሞኖች ባግባቡ ስራቸውን እንዳይሰሩ የሚወሰዱ እፆች ለጤና በጣም ጠንቅ ናቸው፣ በተላይ ይስኳር ህመም ሲኖርብን ችግሩን ያባብሱታል
@sisayasefa8745
@sisayasefa8745 9 күн бұрын
ምሳሌሽ አይመችም ህፃን አይደለም የምታስተምሪው። አነጋገርሽ ትንሽ ግብረገብነት ያንስሻል። 😂😂😂
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ