ላትረካ ሩጫ አብዝተህ - የጽዮን መዘምራን

  Рет қаралды 5,715

መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA

መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA

Күн бұрын

ሙሉወንጌል Mulu Wongel Tsion Choir
ethiopiangospe...
ላትረካ ሩጫ አብዝተህ
የአምላክ ምስል ድንቅ ፍጡር ነህ
የሕይወት እስትንፋስ ያጥለቀለቀህ
ሰው ነህ ወንድሜ እራስህን እወቅ
ወደ ጌታ ና ከፍርድ ተላቀቅ
የደም ግዥ ነህ ዋጋ ያለህ
ለምን ራስህን ታረክሳለህ
የአምላክን ጥሪ ችላ አትበል
ይህን መልካም ግብዣ አሁን ተቀበል
ቃሉን ብትሰማ እሺ ብለህ
የምድር በረከት ትበላለህ
እምቢ ብትል ግን ብታክፋፋው
የሰይፉ ስለት ወደ አንተ ነው
ትላንት የነበሩት ተለይተው
ዛሬ በአዲሶች ተተክተው
ነውና ትግሉ የሰው ዕድሜ
ምን ታስባለህ አንተስ ወንድሜ

Пікірлер: 4
@voiceofmaranatha6053
@voiceofmaranatha6053 Жыл бұрын
ይህን መዝሙር በልጅነቴ አድቬንቲስት ቤተ እምነት ውስጥ ነው የሰማሁት። ከዓመታት በኋላ ስለሰማሁት ደስ ብሎኛል። ጋሽ ደቤ ጌታ ይባርክዎት።
@daves7451
@daves7451 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ደቤ
@alemtsehayhailu3277
@alemtsehayhailu3277 2 жыл бұрын
God bless you Pastor would you please post Destaneh lelebachin too
@enkumengist1668
@enkumengist1668 2 жыл бұрын
ልዩ ዝማሬ...!!!
አንተ ምስኪን መሳይ - የጽዮን መዘምራን
5:25
መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA
Рет қаралды 3,4 М.
ከኔ ጋር ሁን - የጽዮን መዘምራን
3:19
መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA
Рет қаралды 10 М.
«Кім тапқыр?» бағдарламасы
00:16
Balapan TV
Рет қаралды 284 М.
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 10 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 18 МЛН
Eyen Geta hoy
5:21
MightySound Studio
Рет қаралды 30 М.
የልቤን ሀጥያት - የጽዮን መዘምራን
3:15
መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA
Рет қаралды 8 М.
#ጋላታን #ቦንቸትዳጌ
2:09
Prophet Esayas Biraga Official
Рет қаралды 19 М.
እጓጓለሁ እናፍቃለሁ - የጽዮን መዘምራን
2:39
መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA
Рет қаралды 9 М.
ተመስገን ጌታዬ - የጽዮን መዘምራን
4:22
መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA
Рет қаралды 3,6 М.
«Кім тапқыр?» бағдарламасы
00:16
Balapan TV
Рет қаралды 284 М.