የልቤን ሀጥያት - የጽዮን መዘምራን

  Рет қаралды 7,882

መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA

መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA

Күн бұрын

ሙሉወንጌል Mulu Wongel Tsion Choir
ethiopiangospe...
ክብር ምሥጋና ሃሌሉያ በሉ
የጌታን መንፈስ ያገኛችሁ ሁሉ
ተናገሩ አስተጋቡ ለዓለም ድንቁን አውሩ
የማዳኑን የመፈወሱንም ኃይል ከልብ ዘምሩ
የልቤን ኃጢዓት አጥቦ በደስታ ሞልቶኛል
የመንፈስን ዝማሬ በልቤ ያሰማኛል
ይህን ከሰጠኝ ጌታ ሰላም ካበዛልኝ
የምስጋና መዝሙር እዘምራለሁኝ
በሀሴት በደስታ ለጌታ እንዘምር
በደሙ ለዋጀን ለኢየሱስ ክብር
ዛሬም ለታሰረው ከኃጢዓት ሰንሰለት
ጌታ ይፈታዋል ልቡን ቢከፍትለት
ፍቅርና ጸጋውን ጌታ ያሳያችሁ
በመንፈሱ ቅባት የረሰረሳችሁ
ተነሱ እንዘምር ይሰማ ድምፃችን
ለዓለም እንናገር ይታይ ብርሃናችሁ

Пікірлер: 8
@user-qy9ov2fo2j
@user-qy9ov2fo2j 2 жыл бұрын
ድንቅ የሰማይ ዝማሬ ነው፡ በመስዋእትነትና በእውነተኛ የተኖረ ህይወት የተዘመሩ ስለሆኑ አጥንት ድረስ ይገባሉ፡ ዛሬ እንዲህ የወንበዴዎች መፈንጫ ሳይኮን በፊት
@bilisumadaba1169
@bilisumadaba1169 25 күн бұрын
እናን ላይ በዛ ዘመን ላይ ከፈሰሰባችሁ መንፈስ ጋር በክርስቶስ እየሱስ ደም ተስማማው
@astarekechshagna5183
@astarekechshagna5183 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ! ቃሉ መፃፉ ደግሞ ለመከታተል በጣም ይረዳል።
@pastordebebelemma2180
@pastordebebelemma2180 2 жыл бұрын
አሜን አሰታረቀች
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 2 жыл бұрын
Amen Bless you
@pastordebebelemma2180
@pastordebebelemma2180 2 жыл бұрын
አሜን
@genettamirat1795
@genettamirat1795 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጋሽ ደበበ እና የፂሆን መዘምራን
@newchapter.8945
@newchapter.8945 2 жыл бұрын
ፅዮን መዘምራን ልዪ ትዝታ አላቸው:: የምስራች ድምፅ ሬድዮ በሙሉ ወንጌል በታችኛው በላይኛው ፅዮን በተለያዩ ኮንፍራሶች በተለይ አዲስ ሰው ሆንኩኝ አዲስ ፍጥረት ደርግ መጥቶ ማርክሲስት ሆንኩኝ ሌኒንስት ከቶ ላይገዛኝ ኤምፔርያሊስት እያላችሁ ካልዘመራችሁ በማለት የገረፈን ይህ ሁሉ አይረሳም::
አዲስ ሰው ሆንኩኝ - የጽዮን መዘምራን
3:13
መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA
Рет қаралды 20 М.
አንተ ምስኪን መሳይ - የጽዮን መዘምራን
5:25
መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA
Рет қаралды 3,4 М.
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 8 МЛН
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 39 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 11 МЛН
ላትረካ ሩጫ አብዝተህ - የጽዮን መዘምራን
2:47
መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA
Рет қаралды 6 М.
"አምላክ እረኛዬ ነው" MuluWongel A Choir  1
4:24
Mulu Wongel Believers' Fellowship Network
Рет қаралды 22 М.
ጠፊዋን ዓለም ተለይቼ - የጽዮን መዘምራን
2:51
መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA
Рет қаралды 14 М.
Tselot Seyoum | እግዚአብሔርን ለሚወዱ - Egziabehern Lemiwedu
5:04
እጓጓለሁ እናፍቃለሁ - የጽዮን መዘምራን
2:39
መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA
Рет қаралды 9 М.
የምክር ቃል በመጋቢ ደበበ ለማ
9:50
መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA
Рет қаралды 483
"የእግዚአብሔር በግ የሆንከው" MuluWongel A Choir
6:22
Mulu Wongel Believers' Fellowship Network
Рет қаралды 10 М.
ዘመናት በሙሉ አልፈው - የጽዮን መዘምራን - ሙሉወንጌል Tsion Choir
4:15
መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA
Рет қаралды 24 М.
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 8 МЛН