የሰይጣን ሥራ ግለጡ 4
2:31
የሰይጣን ሥራ ግለጡ
2:47
ሰርፕራይዝ
3:54
2 жыл бұрын
Пікірлер
@user-ev5vf8sc4v
@user-ev5vf8sc4v 3 күн бұрын
Blessings!
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 8 күн бұрын
መዝሙሩ የዶክተር ደረጀ ከበደ ነው አይደል? እጅግ እምወደው መዝሙር🙏
@negalignbassa
@negalignbassa 10 күн бұрын
Gash Debe we love you Andd ken endemenegenagn tesfa adergalew. Geta edil yisetegnal.
@lenssaolana1486
@lenssaolana1486 11 күн бұрын
Abet Geta yesus yeqdmun menfesin mlslin
@SenaitGashaw-bn8rb
@SenaitGashaw-bn8rb 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜ
@KusteKuche-e2q
@KusteKuche-e2q 14 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ
@KusteKuche-e2q
@KusteKuche-e2q 14 күн бұрын
@user-rk8jo3hf5d
@user-rk8jo3hf5d 24 күн бұрын
Andreessen
@user-rk8jo3hf5d
@user-rk8jo3hf5d 25 күн бұрын
Haleluuuuuuuuya
@yosepholani9364
@yosepholani9364 26 күн бұрын
እነዚ ዝማሬዎች አሁንም ትኩስ መንፈሳች
@meserettsige4896
@meserettsige4896 29 күн бұрын
I am so happy to see you still singing, and that is one of my favorite songs. May he bless you more {meseret old friend}
@user-cz7vk1xk3v
@user-cz7vk1xk3v Ай бұрын
Amen amen❤❤
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Ай бұрын
endet account number lagne? yesachwen, i want to support
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Ай бұрын
endet account number lagne? yesachwen, i want to support
@user-ky8ek7li6r
@user-ky8ek7li6r Ай бұрын
Tebareku ewedachihualehu
@user-ky8ek7li6r
@user-ky8ek7li6r Ай бұрын
Tebarek wendim Debe
@user-kr9zs6hw1p
@user-kr9zs6hw1p Ай бұрын
❤ እንወዳችዋለን
@tsigeredayohannes2589
@tsigeredayohannes2589 Ай бұрын
ደግሞ ደግም ተባርኩ ዘመን ማይሰለችው መዝሙር
@Hofflande
@Hofflande Ай бұрын
ጌታይባርክህ የፅዮን መዘምራንን ትውስታ እንደገና ስለቀሰቀስክ:: ዘማሪዎቹ አገልግሎታቸውን እንደቀጠሉ ባውቅም "ፅዮን መዘምራን" የሚለው ስም አለመቀጠሉ ሁሌም ሳስባቸው ቅር ይለኝ ነበር::
@HamelmalZewdie
@HamelmalZewdie 2 ай бұрын
ጥሩ ትዝታ
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 2 ай бұрын
ጋሽ ደቤ ጌታ ይባርክህ ሙዚቃን በተመለከተ ለቤቱ ያለህን ቅናት አደንቃለሁ ሁሉም ቢማር ጌታ ይርዳን !!
@bereketdawit9141
@bereketdawit9141 2 ай бұрын
አሜን!!!!!
@asterayele8159
@asterayele8159 4 ай бұрын
God bless you more
@genettamirat1795
@genettamirat1795 5 ай бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ👉👂ይሄንን መልእክት በተለይ ዘማሪዎች
@pastordebebelemma2180
@pastordebebelemma2180 5 ай бұрын
ገነት ተባረኪ
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Ай бұрын
endet account number lagne? yesachwen, i want to support
@zenebetesfaye2217
@zenebetesfaye2217 5 ай бұрын
ፓስተር ደቤ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ:: ያካፈልከው መልካም ሀሳብ ነው:: አሁንም ይህ ብቻ አይበቃም ሁኔታዎችን ከሌሎች ወንድሞችና እህቶች: ከመዘምራን ከቤተ ክርስቲያን መሪዎች ጋር አብሮ በመሆን ይህን ገንቢ ሀሳብ በስፋትም በጥራትም አዘጋጅቶና አቀነባብሮ ለብዙዎች እንዲደርስም እንዲሳተፉበትም ሁኔታዎችን ማመቻቸት ያሻል:: በዘመናችን ሁሉ ልንማርም ልናስተካክልም የሚገባን ከዝማሬ አገልግሎትና ከዘማሪዎች ጋር እና ከመሪዎቻችን ጋር የሚሰራ ብዙ ስራ አለና:: እግዚአብሄር ያብዛልህ ይጨምርልህም:: ሁሉም ላምላካችን ለእግዚአብሄር ክብር ይሁን:: በርታ!!!
@pastordebebelemma2180
@pastordebebelemma2180 5 ай бұрын
የኔ ወንድም ዜኔ በመጀመሪያ አመሠግናለሁ የፃፍክልኝ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ወደዚህ ነገር የመጣነው ሾኔ ላይ ባገለገልኩት ላይ ገልጫለሁ ባጭሩ አንድ የሶሎ ዘማሪ የነበረ ወጣት ባሰተማርኩት ትምህርት ራሱ ሲያይ ልክ የለቀቃቸው መዝሙሮች ልክ ሰላልመሠሉት Delete ያደርጋቸዋል ብዙ ሺ ተከታይ ያለው ዝናውን፣ ክብሩን ትቶ ማለት ነው፣ይህ ትምህርት እኔን ከጠቀመና ካሰተካከለ ሁሉም መሰማት አለበት ብሎ ሾኔ ላይ ትምህርቱን ቀረፀ አሁን ደግሞ አዋሳ ላ ይ ቀረፀ ይህ ያየኸው ለመግቢያ የሚሆን ሲሆን በየተራ 16 ትምህርትርቶች በየተራ ጊዜአቸውን ጠብቀው ይለቀቃሉ ሰለሰጠኸኝ መልካም ሀሳብ አመሠግናለሁ
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Ай бұрын
endet account number lagne? yesachwen, i want to support
@rahelgebre9028
@rahelgebre9028 5 ай бұрын
ሐሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው ኡኡኡ ጋሽ ደብዬ ምክርህ እውነተኛ ነው ዉስጥ የሚገባ በእውነት ጀe ያለው ይሰማ !!! ጌታ እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ ጋሼ ፀጋ ይብዛልህ ዘመንህ ይለምልም በጣም እምወድህ አባቴ በኔ ዘመን ስላላህ ጌታን በጣም አመሰግናለሁ
@pastordebebelemma2180
@pastordebebelemma2180 5 ай бұрын
ራሔልዬ እንደምን አለሸለኝ እንዴት እንደምወድሸ ተባረኪልኝ ይህ የClubhouse የእናንተ ውጤት ነው ይኸው እንዲህ አይነት ውጤት አምጥቶአል ፀልይ አብረን ብዙ እንሰራለን ፀልይ
@user-wj6sx6qb9h
@user-wj6sx6qb9h 5 ай бұрын
❤መጋቢጌታእረጅምእድሜይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@pastordebebelemma2180
@pastordebebelemma2180 5 ай бұрын
አሜን አሜን ተባኩልኝ
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Ай бұрын
@@pastordebebelemma2180 endet account number lagne? yesachwen, i want to support
@tsigehailegnaw2392
@tsigehailegnaw2392 7 ай бұрын
አሜን!
@tesfayegabbisodoyamo8178
@tesfayegabbisodoyamo8178 9 ай бұрын
አይዞህ በርታ ሥራ?
@shakisoguji6256
@shakisoguji6256 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ዕድል ሰጥቶን በልጅነት ዘመናችን በአካል ስትዘምሩ ለማየት ችለናል። ድንቅ፣ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮች።
@yohannesamado5567
@yohannesamado5567 9 ай бұрын
ላለንበት ዘመን እጅግ ወቅታዊ መዝሙር ነው ። ጌታችን ይመጣል ።አሜን !
@fasikafyissa
@fasikafyissa 10 ай бұрын
ዘማሪዎቹ መቼም በመከራ በስደቱ ዘመን ያለፉ ናቸው ብዬ አስባልሁ ወደጌታ የሄዱ ይኖራሉ በስደት ውጪ ሀገር ይኖራሉ ብዬም አስባለሁ ቅሬቶች የሉም ዝማሬያቸውን እንደገና ሊዘምሩ የሚችሉ እንኚህን መስማት እራሱ ለነፍስ ምግብ ነው ተባረክ ፓስተር ደቤ
@pastordebebelemma2180
@pastordebebelemma2180 10 ай бұрын
አሜን ብያሁ ተባረክ ቅርብ ጊዜ እንደገና ይዘመራል
@RAe-uy4io
@RAe-uy4io 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@getachewalito6738
@getachewalito6738 10 ай бұрын
Life changing songs, it took me back 25 years ago. GOD BLESS YOU DEBE.
@ethio6262
@ethio6262 10 ай бұрын
ጋሽ ደቤ❤❤❤
@eliaskifle7391
@eliaskifle7391 10 ай бұрын
ቅዱሳን፣እግዚአብሔር፣የዚህን፣ዘመን፣ዝማሬ፣ይመልስልን...!!!!አሜን፣አሜን
@pastordebebelemma2180
@pastordebebelemma2180 10 ай бұрын
አሜን ይመልሰልን
@getsolomon
@getsolomon 10 ай бұрын
መጋቢ ደቤ እነዚህን የጥንት መዘምራን ዝማሬዎች ስላሠማህን ጌታ ቀሪ የህይወትና የአገልግሎት ዘመንህ ያለምልምልህ ለበረከትም ሆነሀል!!
@getsolomon
@getsolomon 10 ай бұрын
መንፈስን የሚያድሱ የጥንት መዘምራን በመንፈስ ቅዱስ ሐይል የተዘመሩ !! ተባረኩ
@bituu126
@bituu126 10 ай бұрын
ብንሰማው የማይሰለቹን ዝማሬዎች❤❤❤
@bituu126
@bituu126 10 ай бұрын
አቤትትትትት ዝማሬ😍😍😍
@user-io4vi7kj1u
@user-io4vi7kj1u 10 ай бұрын
የፅዮን ዘማሪዎች ደራሲ ሰለሞን በ/አሁን እርጅና ተጭኖት
@yohanneslarago9396
@yohanneslarago9396 11 ай бұрын
God’s blessings up on you
@selamademsung5995
@selamademsung5995 11 ай бұрын
አሜን❤
@genettamirat1795
@genettamirat1795 11 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@genettamirat1795
@genettamirat1795 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጋሽ ደበበ እና የፂሆን መዘምራን
@selamademsung5995
@selamademsung5995 11 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@shakisoguji6256
@shakisoguji6256 Жыл бұрын
የቀድሞ ዘማሪ ፓስተር ተስፋዬ ሲዘምር "እኛ ግን " ነው የሚለው ስለዚህ "ለእኛ ግን" ስለማይል አማርኛውን ብታስተካክይ።
@AmanuelBushuro
@AmanuelBushuro Жыл бұрын
ሁልጊዜ እንደ እግዚአብሔር ድምፅ ሰምቼዉ ያልጠገብኩት ዝማሬ ነዉ።
@generationalvision3115
@generationalvision3115 Жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው መጥገብ አቃተኝ ዘመናችሁ ይለምልም
@kibrubeza5731
@kibrubeza5731 Жыл бұрын
Anointed song and voice Is that Shiferaw next to Pastor Debebe and a sister Listened his songs but didn’t see him in person