ሁሌም ቆንጆ መሆን ይቻላል ! በፋሽን እና በውበት ላይ የሠራችው ጋዜጠኛ ኤልሳ አሰፋ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 56,314

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 110
@AnduSugi
@AnduSugi 29 күн бұрын
ኤልስዬ ድምጽሽን ስሰማ ሁሉም ነገሬ ነው የሚፈካው
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 Жыл бұрын
መሲ ስቱዲዮሽ ን አሻሽይው ደስ አይልም፡ እንግዲ ኮመንት አርጉ ካላቹ እንግዲ ሁሌም ስቱዲዬሽን ሳይ ያስጨንቀኛል ።
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው እኔ በሬዲዬ ካወቅሁሽ ከገመትሁት በላይ ሁነሽ ነው ያገኝሁሽ እንዲህ ወጣት ውብ አልጠበቅሁም ። ግን ስለ ውበት እና ፋሽን ላይ በይበልጥ እራስን ስለ መሆን በራስ ስለመታማመን፣ እራስን አምኖ መቀበል ላይም ስሩበት ።አሁን ላይ የሌላቸውን ፀጉር ከልክ በላይ መቀጠል ፣አመቱን ሙሉ ዊግ መልበስ ፣ አለባበስ አይወራ ቲሸርት ጅንስ ተለብሶ ትልቅየ የጆሮ የአንገት 🙆ያደርጋሉ ፣ብሎም ሜካፕ ከልክ በላይ መደፍደፍ ።ይህ ሁሉ በራስ ያለመተማመን ውጤት ነው ፋሽን በመጣ ቁጥር በራስ የሚተማመን ትውልድ እየጠፋ ነው። አሳሳቢው ነገር ሱሪ ነው ፍሽን ተደርጎ የሚታሰበው ሱሪ የተበጣጠለ ቲሸርት ።ስለዚህ ለቀሚስም አስቡበት ።በቀሚስ በጉርድ በቲሸርት ካለሜካፕም ማማር እንደሚቻል አስተምሩልን 👏👏👏👏 በተለይ አርቴፍሻል ነገር በዛ እውነት ለመናገር በተለይ ፀጉር ይታሰብበት ሁሌም አርቴፍሻል መቀጠል በሽታ ነው። ኤልሳ አሰፋ እናመሰግናለን👏👏👏
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ. እስልምና ይሀሉው ያወግዛል. ለሴትልጂ ሱሪይ. የራሶዋያልሆነ ፀጉር. ጥፍር. ንቅሳት. ወዘተ፣፣ ያው ጋጠወጥ ካልሆኑው በስተቀር ዱሮም ከዛሮ አዲሺ እርባመት በፊት ጀምሮ. የተወገዘነው.
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
@@louatlouat8603 ሀይማኖት መጥቀስ ምን አስፈለገ እኔ ጉአደኞቼ ሙስሊም ናቸው ያልሽውን ሁሉ ያደርጋሉ ።እንደውም በሱሪ እየተከራከርሁ ነበር ከጉአደኛየ ጋር እሱአ ግን ያንችን ተቃራኒ ነው ያለችኝ አትዋቡ አይልም እምነታችን ብላኛለች። ይህ የእምነት ፕሮግራም ስላልሆነ ወይም ሴትዬዋ ሀይማኖቴ ይፈቅድልኛለች እስካላለች ድረስ እራሱአን ወክላ ብቻ እየተናገረች ስለሆነ እምነትን ጣልቃ አናስገባ። እኔ እምነቴ አይፈቅድም ስለዚህ ምንም አላደርግም ሰፋፊ ቀሚስ እለብሳለሁ ግን ደግሞ ስህተት መሆኑን እያወቁም የሚጠቀሙ አሉ። ለማንኛውም እምነትን አንቀላቅል ለማለት ነው ።
@tenagnezergaw
@tenagnezergaw 3 ай бұрын
ትዳር የእግዚያብሄር ስጦታ እንጂ የዝነጣ አይደልም፡፡ ዘንጠው ተሽቆጥቁጠው ይተፈቱ እና የተዳሩባቸው ብዙዎች ናቸው ለምሳሌ፡ ዳግማዊት የነዋይ ደበበ ሚስት እሺ የተውሰለተባቸው እኮ ዘናጭ ውቦች ናቸው እናም ብቻ ትጉና ፀልዩ፡፡
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet Жыл бұрын
መጪው ግዜ በዓል ስለሚሆን አመጋገብ ላይ ሀሳብ ቢኖራቹ ጥሩ ነው ለምሳሌ ካገር ውጭ ስለምኖር አቅም ያላቸው ቢሆኑ እንኳ አንድ ዋና ምግብ ከዛ ሽሮ ብቻ ወይ አተር ክክ ወይ ድንች ወጥ ዲለት ጥብስ ቅቅል ጥሬ ክትፎ ቢሆንና ገብያ ማረጋጋት።በጣም ያሳፍራል የኛ አመጋገብ መሲ እባክሽ ባለሞያ አነጋግረሽ እንዲለወጥ አርጊ።አንድ ግዜ በአንድ እንጀራ ላይ አስር አይነት የፆም ቆጠርኩ።አንዷ እንጀራ በአንድ አይነት ቢመገብ ጤናው ይጠበቃል ሌላው ገብያን ማርገብ ይቻላል። በጣም ከይቅርታ ጋር የግል ሀሳቤ ነው።
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
ለጤና ቅባቱ ሣይበዛ የተመጣጠነ ነገር አቅም ከተቻለ ቢበላ ምንም ክፋት የለውም
@S.m543
@S.m543 Жыл бұрын
😂😂😂
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh Жыл бұрын
እርስን ሆኖ መግኝት ነው ስውነትም ውበት ነው እግዚአብሔር የስጠነን መቀበል ጥሩ ነው ❤
@elsa4
@elsa4 Жыл бұрын
ውይ ኤልሰዬ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል ፣፣የብዙ አመት አድማጭ ነኝ፣፣በጣም እወድሻለሁ፣፣መልካም አመት ይሁንልሽ የኔ ቆንጆ ውይ ፣፣፣፣፣
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Жыл бұрын
ኤልሲና መሲ ስወዳቹ እንኳን አደረሳቹ መጥፎ ዜና የማንሰማበት የኑሮ ውድነት የሚረጋጋበት የጥጋብ ዘመን ያርግልን
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
ይቅርታ ከጂጂ ጋር ማመሳሰሌ ልክ አይደለም ኤልሲዬ አንቺ ጨዋ ያሳደገሽ ክብር ያለሽ ሴት ነሽ። ነገር ግን ጂጂን የመሰለችኝ እኔን ብቻ ነው። ምን አልባት የሜካፕ አጠቃቀማዘው ሊሆን ይችላል።
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Ere cherso ayimesaselum
@haymanotahmedahmed1474
@haymanotahmedahmed1474 Жыл бұрын
She looks like Dagi.
@tenagnezergaw
@tenagnezergaw 3 ай бұрын
አይገርምሽም ዛሬ የጂጂኪያ ፔጅ ላይ ጋዜጠኛ ኤልሳ አሰፋን ትመሲያለሽ ብዬ ላይቭ ቻት ስልክላት እንደኔ ቆንጆ ናት ወይ አለችኝ!!
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 3 ай бұрын
@@tenagnezergaw አይ ጂጂ ድፍረቷ😂
@emu6713
@emu6713 Жыл бұрын
ዋው ኤልሲ እኔ በሬዲዮ ድምፅሽን ስሰማው ተለቅ ደርበብ ያለች ሴት ትመስይኝ ነበር ሁለታቹም እወዳችዋለሁ
@tenagnezergaw
@tenagnezergaw 3 ай бұрын
ትዳር የእግዚያብሄር ስጦታ እንጂ የዝነጣ አይደልም፡፡ ዘንጠው ተሽቆጥቁጠው ይተፈቱ እና የተዳሩባቸው ብዙዎች ናቸው ለምሳሌ፡ ዳግማዊት የነዋይ ደበበ ሚስት እሺ የተውሰለተባቸው እኮ ዘናጭ ውቦች ናቸው እናም ብቻ ትጉና ፀልዩ፡፡
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
መሲዬ የኔ ደርባባ እንኳንአደረሰሽ ስወድሽ ማርያምን በጣም ነው የምወድሽ❤❤
@otakugamer748
@otakugamer748 Жыл бұрын
ኤልስዬ ጥፍርሽ ሲያምር ለሴቶቹ ስለጥፋር አሰካክ ንገሪያቸው አሮጊቱ ወጣቱ አራዳ የምትያቸው ሴቶች ሁሉ አሹለው እንዴት እንደሚያስጠሉ በመጠኑ ልክ እንደአንች መሰራት አይችሉም በናትሽ ስጥፋር አሰራር እህቶችሽን አስተምሪ አመሰግናለው
@marthaasrat993
@marthaasrat993 Жыл бұрын
ኤልስዬ እኔም አዲስ ስሄድ በጣም ማየት የምፈልገው የብስራት የመሴ ሪዞርታን አንደበትዋ ርትዋ ኤልሳ አስፍ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 💚💛❤️
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj Жыл бұрын
ኤልሲዬ የምወድሽ መሲዬ የኔ ልበ ቀና ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻🌻 መልካም አዲስ አመት መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ ለሃገራችን ሰላም፣ ፍቅር፣ አንድነት ፣ የምንከባበርበት የበረከት አመት ያድርግልን ለመላው ኢትዮጵያውያን መልካም አዲስ አመት🙏 🌻🌻🌻
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Жыл бұрын
ድቄት አስለቅቂ ውሽት ወንድ ሴት እህቶ ቆንጆ እየተባ አታጭበብሪን
@foziya3337
@foziya3337 Жыл бұрын
በድምፅ ነው የማቅሽ ግን እንደጠበኩሽ ነው ያገኘውሽ የኔ ቆንጆ እርጋታሽ እንዴት ደስ ይላል መፅሀፍሽን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር እርግጥኛ ነኝ ጥሩ መፅሀፍ ነው
@fasilabebe9105
@fasilabebe9105 Жыл бұрын
She look like Gigi kiya and Dagi ❤
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Жыл бұрын
በትክክል🤣እኔ ጂጂን መስላኝ ነበር
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Not at all
@fasilabebe9105
@fasilabebe9105 Жыл бұрын
​@@ethio4421that's my opinion ❤
@rahwa138
@rahwa138 Жыл бұрын
Not Gigi but she looks like that singer... erjign abro adege..forgot her name who sings with Abeba
@rahwa138
@rahwa138 Жыл бұрын
Ohh wow so this is Elsy.. my childhood journalist. I grow up listening to you. You are younger than i thought
@kadoos4696
@kadoos4696 Жыл бұрын
መሲ ምርጥ ምክር ነው ለኛ ተባረኪ🙏🙏👌👌👌👌👌😘😘😘😘
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
መሲ እናመሰግናለን ኤልሲ በሬዲዮ በድምፅ ነው የማውቅሽ ጎበዝ ነሽ ለትውልዱ አስተማሪ የሚሆን መፅሀፍ በማሳተምሽ ጀግና ነሽ 👍እንኳን ለአዲሱ አመት ዋዜማ አደረሳችሁ🙏
@tsionabay7127
@tsionabay7127 Жыл бұрын
Elsi I'm proud of u silayehush des biloghal tsion negh yegandi gudeghash❤
@mussiemussie7597
@mussiemussie7597 Жыл бұрын
ኤልሳ አሰፋ ምርጥ ሰው ናት አውቃታለሁ ሰው አክባሪ እና ጨዋ ሴት ናት ሰላማቹ ይብዛ ኤልሳና መሲ
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Жыл бұрын
ኤልሲ እድሜና ጤና ከነቤተብሽ ተመኜሁልሽ❤
@maratalosow1741
@maratalosow1741 Жыл бұрын
መልከዋ ቁጭ ጂጂ ከያ ❤❤❤ ውይ የሰው መመሳሰል
@sarasami6129
@sarasami6129 Жыл бұрын
ምንና ምን
@ይስሀቅአብርሃም
@ይስሀቅአብርሃም Жыл бұрын
እውነት ነው ጂጂ ኪያ መጣች
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Жыл бұрын
ኤልሱ ደርባባ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@AynalemTesfay-kl2hv
@AynalemTesfay-kl2hv Жыл бұрын
መሲዬ ምርጥ ሴት በጣም ነው ምወድሽ
@tsegadendema7690
@tsegadendema7690 Жыл бұрын
Elsiye! Honestly, your are beautiful really! Even your dressing is killing really! But, i would be grateful if you translate your book in English bc many people like this way, what do you think elsi???
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג Жыл бұрын
ሰላም መሰረት በዙ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 Жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት በርቱ
@mametohem7990
@mametohem7990 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መሲዬ ፖሮግራምሽ በጣም ደስይላል❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Жыл бұрын
ጀግኒት ብየሻለሁ መሲም ጀግኒት ነሽ ይመቻችሁ
@good8574
@good8574 Жыл бұрын
ምን ይውጣልሻል ኤልሲ ኣፍንጫ ቢገተር እንደስልክ እንጨት በደም እንበልጣለን እንጎራዲቲ ይባላል በጣም ታምሪያለሽ ኤልሲ
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
ሁለታችሁም ዲምፃችሁ ያምራል
@ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ
@ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ Жыл бұрын
እኛ ስንሞቅ ሙድ እያያዛችሑብን ነበር የከተሚው ሕዝብ አሑን ጥቅሙ ገባችሑ የወሎ አዱ የውበት መገለጫችን እሱ ነው የበለጠ እጨቱ ባደርቅ ይመረጣል ወሎ አካባቢ ቆራስማውንም በቅርብ እስለምናገኘው ለዝ ያለውን ነው የምንሞቀው እደዛ ቢሖን አሬፍ ነው
@meseretabebe1700
@meseretabebe1700 Жыл бұрын
ኤልስዬ ስላይውሽ ድስ ብሎኛል
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Жыл бұрын
ለለቅሶ ቤት ጥቁር መነጽር ተደርጎ ሠዉ ጸሀይ በሌለበት ቦታ እንዴት አርጎ ይቀመጣል ሠርግ ላይ ተመሳሳይ ነገር ይታያል በራስ ያለመተማመን ውጤት ገና ብዙ እናያለን ሁሉም ነገር ልክ ያስፈልገዋል
@abebaessak845
@abebaessak845 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@meseretagedew9309
@meseretagedew9309 Жыл бұрын
Amen 🙏 Ewntnew ynfkal Abat ename ynfkgale
@adeyabebacoffee
@adeyabebacoffee Жыл бұрын
She is beautiful ❤
@ruhamaasfaw7709
@ruhamaasfaw7709 Жыл бұрын
Elsiye dimtsshin betam ewedewalehu silayehush des blognal
@medimekonan4512
@medimekonan4512 Жыл бұрын
አደኛ 🎉
@kidistseyoum3024
@kidistseyoum3024 Жыл бұрын
የዳግማዊት እህት ነሽ
@saharm119
@saharm119 Жыл бұрын
ደሥሜል ታሬክ ነፍሣቸውን ባጸደገነት ያኑርልሺ ❤አባትሺን ደሥየሜል ያባት ፍቅር 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭belive or not your life my life is the same childhood life you kill me my sister i swear your kill me I'm so shocked. your belove baba and my belaved baba 😭😭😭😭 I don't now what to say I wish can meet you at this moment to hug eachother and cry i swear I was my dads best friend i separated from my beloved baba when I was 22y in 2010went to a broad and I loosed him in 2017 with out seen each other 😭😭😭 he use to teach me history too same thing about Jewish recident hijacking by Palestinians surprising life matches be strong sis and keep talking all the time abput your dad they deserve it ❤ እግዚኣብሄር ኣምላል ነብሶም ይምሓር በኣጸደ ገነት እፎይ ይበሉ 🕯🕯💐💐✝️⛪️😭💐🇪🇷
@emenetmengesha2054
@emenetmengesha2054 Жыл бұрын
ማስታወቂያው በዛ
@rahel6046
@rahel6046 Жыл бұрын
ሁሉ ነገርሽ መስጦኛል" ከተበሪ" አልሽ የሐረር ልጅ ነሽ?
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Жыл бұрын
🙇👈☝️🇪🇹☝️
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 Жыл бұрын
ለቅሶቤት መነፀር ማርግ ባሕላችን አይደለም ከውጭ የተወሰደ ነው ለአክትነው ሚያርጉት
@yeneneshyared934
@yeneneshyared934 Жыл бұрын
ኢልሳ ስወድሽ ግን በመልክ አላቅሽም ነበር ኤፎኤም 96.3 ነበር የማቅሽ አስፋው ስለሺ በጣም ነው የምወዳችሁ በጠቃላይ የለበራችሁትን በጣም ነበር የምወዳችሁ
@hanabrhane7956
@hanabrhane7956 Жыл бұрын
Ebakaschuu yeaartefischal melk nèwari aydelem ferach ow ena natu yemesele yelem
@sarasami6129
@sarasami6129 Жыл бұрын
በስንት ጊዜ አየውሽ ኤልሲ ስወድሽ
@seranatube1366
@seranatube1366 Жыл бұрын
መሲዬ የሴት ልክ የመችሽ
@enulove1239
@enulove1239 Жыл бұрын
ኤልሲ ውበት እራስን ከመቀበል ይጀምራል እውነት ነው ኤልሲዬ
@wertkebaboye1038
@wertkebaboye1038 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ኤልሳ ድምፅሽ እንጂ መልክሽ አያምርም ነገር ግን ሁሉ የእግዚሐብሄር ስራ መሆኑ ያስማማናል ተፈጥሮሽ በቂ ነው ብዙ ዲኮር አታብዢ ኤልሳ መሲም በቂሽነው ማን እደተፈጥሮ
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 Жыл бұрын
የመሲ ምርጫ ሁሌም ከኔ ጋር ይመሳሰላል የከለር ምርጫሽ ሆነ አለባበስሽ እና ሁሌ ይገርምኛል
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 Жыл бұрын
አዲስ አበባ መስተዳድር ዜና ስታነብ ነው የማውቃት
@saharm119
@saharm119 Жыл бұрын
ውብ የሀገራችን ውብ ጋዜጠኞች አኳን አደረሣቹሁ አዴሥአመት የመጣነው 🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻ወይባ የው ውበት ሀገሬ ሠላምሺ ይመለሥ ፈጣሬ ሠላም ካተነው ለሠውልጆች ሁሉ ሠላም ያውርድልን ጦርነት ያሥወግድልን እተርኔት ባለመኖሩ በሥደት ያለነው ተጨቀናል❤❤
@yalemdesta2469
@yalemdesta2469 Жыл бұрын
😊 0:28 0:29 0:29 0:29
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ Жыл бұрын
ሰላም 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@גנטלמה
@גנטלמה Жыл бұрын
Tetekemalhu ezh bota gen fant aderga new yewotahut chisun emetatenbet meke.chaw eyamulechleche tesekaicha fant aderga teskaicha new yewotahut . Timwa seratgnam betam senefna chikagn nech . Balebatwa gin melkam nech. Ena gin degma ezch bat dershe alelem.
@mekoyanorthcott7785
@mekoyanorthcott7785 Жыл бұрын
Wearing glasses indoors, I don’t know which country style it is. Here in America wearing glasses post-funeral when you are indoors it’s not acceptable. People want to talk and communicate but people are not able to see your eyes. If you are outdoors, I understand. If wearing indoor I call it disrespectful because 50% of communication usually done by body language with your eyes with your hands and you’re talking to someone you don’t even see their eyes. I also noticed people wear it in the wedding absolutely wrong.
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
Wowwww thanks👏👏
@genitsegaye5430
@genitsegaye5430 Жыл бұрын
I agree with you! Good point
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 Жыл бұрын
ከውጪ የመጣ ነው ማለት አይታየኝም እንደኛው አገር ሚድያው ላይ የሚቀርቡት የፋሽን እንዱስትሪ የራሱን የገበያ ውድድር እንጂ መሬትማ ያለው ህዝብ እንደኛው አገር ተፈጥሮን ተቀብሎ ለኑሮው የሚታቱ ናቸው ስለዚህ የጥቂቶች የገበያ ማስታወቂያ ጉዳይ ነው ይህውም ገንዘብ መበያ ነው
@tube6263
@tube6263 Жыл бұрын
የመጀመሪያ ነኝ እርጉዝ ነኝ
@EmuZeyud
@EmuZeyud Жыл бұрын
አሏህ በሠላም ይገላግልሽ እኔም ሁለተኛ ልጄን እርጉዝነኝ አልሀአምዱሊሏህ
@sisayechemeda9464
@sisayechemeda9464 Жыл бұрын
ተለጣጥፎ ቆንጆ መሆን አይከብድም
@tamramohamed563
@tamramohamed563 Жыл бұрын
አረ ህጻን ልጅ ወይባአይሞቅም 😂😂😂😂 ያገባነውእሚሞቀው😂😂
@tersite858
@tersite858 Жыл бұрын
ዝም በያቸው ስልጣኔ መሆኑ ነው
@TrHg-mo4mr
@TrHg-mo4mr Жыл бұрын
ይሄወይማ ለኛለመዳምቅማሞችነበር የሚያስፈልገን ወገቤገሮል እፍ 😢😢 ጂዳአለእዴ ቅማሞች
@medinaseid4625
@medinaseid4625 Жыл бұрын
ሰላም መሲ እንዴት ነሽ የኤልሲን ቁጥር ስጭኝ የየወሀት
@merontesfaye215
@merontesfaye215 Жыл бұрын
ድሮ በአዲስ ቲቪ ዜና ምታነበዉ ኤልሳ ራሷ ነች
@medinaseid4625
@medinaseid4625 Жыл бұрын
ከዋትሳብ የቴሌግራም ካላት በጣም ነው የምፍልጋት በናትሽ ፊቴ ተበላሽ በጣም ነው የተበላሻው ያልሄድኩበት ሀኪም በት የለም ሰለቸኝ እስቴ ፍቃደኛ ከሆንሽ ቁጥሮን ስጭኝ
@9.sai1
@9.sai1 Жыл бұрын
AT 3:00
@9.sai1
@9.sai1 Жыл бұрын
160:00
@mekdessirahbizu954
@mekdessirahbizu954 Жыл бұрын
እኔም የማላገኛት እናቴ ናፍቃኛለች
@madotbelete4745
@madotbelete4745 Жыл бұрын
OMG
@mesol12345
@mesol12345 Жыл бұрын
ወይ ጂጂ ኬያን መምስል
@pinkflower5245
@pinkflower5245 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@otakugamer748
@otakugamer748 Жыл бұрын
ጃንጥላ እንኳን መያዝ ያፍራሉ ሴቶቹ ንገሪልኝ በደንብ
@bezawitadmassu-gb9fj
@bezawitadmassu-gb9fj Жыл бұрын
Jenit jKsenn temeslalech
@BogalchAshebir
@BogalchAshebir Жыл бұрын
የ ጅጅ እህት ናት እንዴ
@meseretabebe1700
@meseretabebe1700 Жыл бұрын
አይደለችም
@migo175
@migo175 Жыл бұрын
Konjo meseleshegn ? She is konjo menselakek becha adelem kunjina.
@ይስሀቅአብርሃም
@ይስሀቅአብርሃም Жыл бұрын
ጃጂ ኪያ ከየት መጣሽ ደግሞ አትዋሺ አየር ጤና ከነቤተሰብ ታሪክሽ አቅሻለሁ
@marthagelaye6157
@marthagelaye6157 Жыл бұрын
ጂጂ ኪያ እህትሽ ናት መሰለኝ😮
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 Жыл бұрын
ጂጂ ክያን ቁጭ
@salemtegen8077
@salemtegen8077 Жыл бұрын
እህቶነች ይጂጂ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Жыл бұрын
አጉልል እዬዬአል ድቄት አያምርምም
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም Жыл бұрын
Benthe kosite nahit Ende🫢
@mariaqibttiya1405
@mariaqibttiya1405 Жыл бұрын
Studio ቀይሪ ሲጨንቅ
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
ቁርጥ ጂጂ ኪያ እህቷናት እንዴ
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Жыл бұрын
እኔ ግን መልካም ነገር እንዳለሽ ሁሉ ማህተብ ባንገትሽ የለም ግን በጅሽ መነቀስ 😒
@haleema10h41
@haleema10h41 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
እድሜ?
17:18
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 89 М.