ጠንካራው አባት ተመሰገኑ !እናታችን ስትሞት እናትም አባትም ሆኖ ነው ያሳደገን!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 38,966

SHEGER INFO

SHEGER INFO

10 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 128
@bertukanabay9634
@bertukanabay9634 10 ай бұрын
መቸ ይሆን አልፎልኝ አባቴን የማመሰግነው 😢😢🤲🤲🤲 እግዚአብሔር ቅርብ ቀን አርግልኝ ምኞቴን
@meskeremdebebe9973
@meskeremdebebe9973 10 ай бұрын
ጋሽ ለማ ይገባዎታል ለልጆችዎ ጥሩ አባት ለሰፈርዎ ፈጥኖ ደራሽ ጥሩ ሰው ኖት ❤❤❤አሁንም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ !! ባቢቲ እንኳን ደስ አላችሁ እናንተም ጥሩ ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@kidisthaile5631
@kidisthaile5631 10 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ አባባ ለማ ❤ ምሰጋና ይገባዎታል ለቤተሰቡ በሙሉ እንኳን ደሰ አላችሁ ❤🎉
@user-qo4js7yh9p
@user-qo4js7yh9p 10 ай бұрын
የተባረካቹ መልካም ቤተሰቦች አብዝቶ ይባርካቹ መድሀኒአለም ለአባታቹም ረጅም እድሜ ይስጥላቹ ያቆይላቹ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 10 ай бұрын
እንባዬ እየፈሰሰ ነው ያየሁት ለሁላቹም እርጅም እድሜ ይስጣቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ❤❤❤
@jemilafaqqih1024
@jemilafaqqih1024 10 ай бұрын
አባ እኔ መቼ ይሆን ሞልቶልኝ የማስደስትክ ያአላህ ረጅም እድሜ ለአባቶቻችን ❤❤❤❤
@samdan-ie7zn
@samdan-ie7zn 10 ай бұрын
ቀን አትወስኝ በምትችይው ነገር ሁሉ አስደስቻቸው ኑሮ እንደው አይሞላም ስለ ነገ ማንም አያቅም በሆላ መቆጨት አያስፈልግም
@jemilafaqqih1024
@jemilafaqqih1024 10 ай бұрын
@@samdan-ie7zn ኢንሻ አላህ
@FrealemLemma-xq8ot
@FrealemLemma-xq8ot 9 ай бұрын
ቀን ይረዝማል እንጂ ታደርዋለህ አሁንም አድርገሃል
@jemilafaqqih1024
@jemilafaqqih1024 9 ай бұрын
@@FrealemLemma-xq8ot ኢንሻ አላህ
@gashiwchico8939
@gashiwchico8939 9 ай бұрын
ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደስ አላቹህ፡ለዚህ መብቃት መታደል ነው፡አባታችንን ጋሽ ለማንም እንኳን ደስ አሎት ማለት እፈልጋለሁ።ባቢቲ፣ሊሻን ፣ተስፍሽ፣እየሩስ፣መቅዲ፣እንዲሁም እንደ ታላቅ ወንድም ሁሌም ለቤተሰቡ መከታ የሆንከው ፍቄ ያደረጋችሁት ደስ የሚልና የሚያስተምር ስለሆነ ልትመሰገኑ ይገባልና ለናንተም ክብረት ይስጥልኝ።ለአባታችንም እረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ፡ይህንንም ያደረገ እግዚአብሄር ነውና ሁሌም ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን ፡አሜን።
@rahelbauer8564
@rahelbauer8564 9 ай бұрын
AMEN Amen Amen Gasye.
@LishanShiferaw-ni5ve
@LishanShiferaw-ni5ve 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጋሹዬ ወንዱሜ
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እፍ ግፍ እንደዚህ በድሜ ቆይተው ማመስገን ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ የማቱ ሰላምን እድሜ ይስጥወዎት አባባ ሁለትም በደስታ ኑሩ መስየ ሁለትም የምታቀርቢአቸው በጣም ልብ ይነካሉ ደስታም ያስለቅስሳል❤❤❤❤❤❤❤
@jemmawork838
@jemmawork838 9 ай бұрын
ገሼ ለማ እንኩዋ ለዘህ ቀን ለዚህ ክብር አደረሰዎት🙏🏻🙏🏻🙏🏻የልፋትዎትን ዋጋ እንድታዩ እድሜ የሰጠዎት አምላክ የተመሰገነ ይሁን ልጆች ዎት በአጠቃላይ የልጅ ልጆዎት ይባረኩ ቀሪ ዘመኑዎት የተባረከ የተቀደሰ መልካም ዘመን ይሁንልዎት ይህ ያዘጋጁት ልጆች ብድሩን በልጆቻቸው ይግባቸው በልጆቻቸው ይደሰቱ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@rahelbauer8564
@rahelbauer8564 9 ай бұрын
AMEN Amen Amen Enamsgenaln ❤
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተስብ ለአባታቺው እርጂም እድሜ ይስጥላችው እኔ አባቴ በስደት ሆኜነው ያጣውት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩ ይስፋ እናንተንም እግዝአብሔር ይይባርካችሁ ዘራችሁ ይይባረክ ምነው እኔም አባቴ ኖሮ እእንደዚኽ በሞሸርኩት ነው ያልኩት ፀጉር እጥቦ ቅባቱን ቀብቶ ጎንጉኖ ልብስ በካውያ ተኩሶ ያሳደገን አባቴ ትዝ አለኝ በማልቀስም በመሳቅም ተከታትልኩት ሙሲ ሥራሽም ዘርሽም ይይባረክ ጤና ሠላሙን እመኝልሻለሁ መልልካም አዲስ ዐመት!!!
@senaitjira209
@senaitjira209 10 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት አባታችን ለልጅዎት ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልዎት
@mametohem7990
@mametohem7990 10 ай бұрын
ጥሩአባት ይገባቸዋል እግዚአብሄር አባታችሁን እድሜይስጣቸው ደስየምትሉ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@FrealemLemma-xq8ot
@FrealemLemma-xq8ot 10 ай бұрын
አሰተያየት ሰለሠጣችሁኝ ሁሉ ፈጣሪ ክብረት ይስጥልን ። መሲ እናመሠግናለን።
@user-gs6oj6px7h
@user-gs6oj6px7h 10 ай бұрын
ሳያችሁ አሳዛኝ ታሪካችሁን የደስታ ቀናችሁን እያየሁ በእንባ የጨረስኩት ምን አልባት አባቴን ስለምወደው ይሆናል አላህ ይራህመው ሌላው ሁላችሁም ፌታችሁ ላይ እውነተኛ ነት ጡሩ ነት ይታያል እናተም በልጆቻችሁ ተደሠቱ ለዚህ አዴሜ በቅታችሁ ለመመስገን ያብቃችሁ🤲💐💞
@fishatsiontadesse1868
@fishatsiontadesse1868 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችው ለአባታችው እድሜ ይስጥላችው
@Gunatube
@Gunatube 10 ай бұрын
ፈጣሪ ባለም ላሉ አባቶች ሁሉ እድሜ ይስጥልን❤❤❤
@Jesusloves834
@Jesusloves834 10 ай бұрын
እንኳን እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አበቃችሁ !ታላቅ እህታችሁን ካልተሳሳትኩ የቤት ስሟ ባቢቲ እና ሊሻን ለማ የእሷም ስም ሳይቀየር አይቀረም ከዛሪ አርባ አመት በፊት መገናኛ እቤታችሁ እመጣ ነበረ ። ጎረቤታችሁ ዳዊት የሚባል መጠነኛ ቅርርብ የነበረን ልጅ ነበረ ለማንኛውም ስለአየኋችሁ ደስ ብሎኛል። አባታችሁን በማክበር መልካም ምሳሌ ሆናችኋል።
@rahelbauer8564
@rahelbauer8564 10 ай бұрын
Ewnt new Betkekel
@TigistAdane-ej2cp
@TigistAdane-ej2cp 9 ай бұрын
ወይኔ ! ክብር ይገባዎታል ! ጌታ እየሱስ ያለምልሞት አባቴ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 10 ай бұрын
ሰው ከሞተ በኃላ እዬዬ ከማለት እንደዚህ በሕይወት እያለን እንመሰጋገን እንዴት ያለ መታል ለአባታችን እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ይስጣቸው እናንተም ተባረኩ❤❤❤❤
@rahelbauer8564
@rahelbauer8564 10 ай бұрын
AMEN Amen Amen ❤
@tgkebede
@tgkebede 8 ай бұрын
መታደል ነዉ ፈጣሪን አመስግኑ
@almir692
@almir692 10 ай бұрын
እኔም አባቴ እንደ እናትም አባትም ሆኖ እዚህ ደረጃ እንድደርስ ያሳደገኝ ነበር ዛሬ ላይ በተደሰትኩበት እና ባዘንኩ ቁጥር አባቴ በህይወት ቢኖር ብዬ እመኛለሁ እንደዚህ አይነት ምስጋና ለአባታቸው በህይወት እያሉ ማቅረብ እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤ ለልጆችም ትልቅ እድል ነው ለአባታቸውም ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤ ደስ ይላል
@louatlouat8603
@louatlouat8603 9 ай бұрын
አባትን ማመስግን ከምንም በላይነው 😢😢😢😢 አላህ ይዘንልህ አባቴየ. እረጂም እድሜይስጥላችሁው.
@aahmed6426
@aahmed6426 10 ай бұрын
አሜ አሜን ኣኤ አባታችን እግዚአብሔር ሰላማችሁ ያብዛላችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌿🌿🌿🌿🌻🌻🌻🌻🌻
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው እኔስ እዳቸውን ም አልታደልኩም
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 10 ай бұрын
ባባየ ናይ ኣቦ ፍቅሪ ርኢ እየ ዓብየ ኣቦይ ኣብ ኣደት ከለኹ እዩ ብምፕት ተፈልይኒ ብጣዕሚ እየ ሕጉስቲ ደቅኹም ከምዚ ጌሮም ምሳኹም ምሕባሮም ዕድመን ጥዕናን ትሃቦም ኪዳነምህረት ኣደይ ባባ 😢😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sdemssi1962
@sdemssi1962 9 ай бұрын
እናትና አባትንኮ ምንም ቢደርግላቸው ውለታቸውን መክፈል አይቻልም😭😭😭😭😭😭😭ብቻ አላህ ያቆይልን ቤተስቦቻችን
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 10 ай бұрын
መልካም ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@marmalata332
@marmalata332 10 ай бұрын
Gash Lema enkwan des yaleh agote yewah, eruhruh ,lesew asabi neh ye ejihin new yagegnehew. Betesebun Hulu slayewcchu des bilognal ❤
@mekdifanalema5642
@mekdifanalema5642 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 10 ай бұрын
ሰላም መስዩ አዲስ አመት የሰላም የፍቅር ያድነት ያብሮነት ያርግልን መላውኢትዮጵያዊያን አባታችን ረጅም እድሜ ተመኘሁ
@user-rh3cx4mi6y
@user-rh3cx4mi6y 9 ай бұрын
ምነው የኔም አባት ቢኖር ብዬ ነው የተመየሁት ለአባቴ ያለኝ ፍቅር ልነግራችሁ አልችልም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥላችሁ
@samdan-ie7zn
@samdan-ie7zn 10 ай бұрын
ምን ያህል የታደለ ቤተሰብ ነው ተባረኩ አባቢዬ እድሜ ይስጦት ።
@FrealemLemma-xq8ot
@FrealemLemma-xq8ot 9 ай бұрын
አሜን በረከት ይስጥልን
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 10 ай бұрын
መሲዬ.የኔ.ቆንጆ..በጣም.ደስ ይላል.እኔ.አባቴ..በሒወት.የለም አልታደልኩም😢😢😢.ጎበዞች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gdhnfcbdhhffu8594
@gdhnfcbdhhffu8594 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ጥሩ ነው ፕሮግራሙ
@mimialex2514
@mimialex2514 10 ай бұрын
ቤቲዬ በጣም እናመሰግናለን ልዩ ነው መልካም በአል ይሁንልሽ ❤❤❤❤
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube 10 ай бұрын
ለሁሉም አባቶች እርጂም እድሜ ክጤና ጋራ❤❤❤ጉበዥች
@tirsitgeda3689
@tirsitgeda3689 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu 10 ай бұрын
እንኳን ለዚሕ አበቃችሑ ፈጣሪ አምላክ ዪጠብቃችሑ አዪለያችሑ ደሥ ሥትሉ እድሜአቸውን ላባታችሑ ዪጨምርላችሑ ለሌላው ምሣሌ ሖናችሗል ተባረኩ
@tesfaneshdebusho6634
@tesfaneshdebusho6634 10 ай бұрын
Really, you are the luckiest family. Thank you Messi
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ምስጋና ትልቅ ዋጋ ነው
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 10 ай бұрын
አባት በህይወት ኖሮ ማመስገን መታደል ነው እድለኞች ናችሁ ሁላችሁም በስላምና በጤና ኑሩ ለእባታችሁም እድሜና ጤና ይስጣቸው🙏🏾❤️
@sabatedla1733
@sabatedla1733 10 ай бұрын
ትልቅ መታደል ነው አባቴ በህይወት ኖሮ ባመሰገንኩት እግዚያአብሄር እድሜና ጤና ይስጥላችህ🙏🙏🙏
@louatlouat8603
@louatlouat8603 9 ай бұрын
​@@sabatedla1733ሁላችንም እንመኝ ነበር ግን ምንታረጊዋለሽ አላህ ፈጣሪይ ያለው ይሆናል😢😢😢 እድሜየ. ይስጥላችሁ
@sebleadmasu4202
@sebleadmasu4202 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ጋሽ ለማ መቅዲየ ጀሪየ አስለቀሳችሁኝ❤
@rahelbauer8564
@rahelbauer8564 10 ай бұрын
Lemen
@mohammedgihad8545
@mohammedgihad8545 10 ай бұрын
Yetebarekàchihu qeri zemenachihu Hulu bruk hunu❤❤❤❤❤❤
@alhamdulilah8206
@alhamdulilah8206 10 ай бұрын
Wow amazing 💞
@rahelbauer8564
@rahelbauer8564 10 ай бұрын
AMEN Amen Amen
@tigstdriba6879
@tigstdriba6879 10 ай бұрын
Edme ketenagar ystln abatachn egnnm lezi yabkan❤❤❤
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 8 ай бұрын
እንደዚ አይነትም አባት መኖሩ በጣም በጣም ይገርማል
@saharm119
@saharm119 10 ай бұрын
❤እግዚአብሔር ❤እድሜ ጤና ይሥጣቸው አባቴ ብዙሠው ክናት ያነሠ ይመሥላቸዋል ግን❤ቃላት የማገልጸው ነው አባት እድለኛናቹሁ እደዜህ በሄወት ያሉ ማሥደሠት እያሉነው እኳን አደረሣቹሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚💚
@lopesohadiso
@lopesohadiso 10 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ጤና እና ራጂም እድሜ ይሰጦት አባት ይኑር ራጂም እድሜ አባት በ20 አመቴ ነው ያረፈ በጡሩ ሁኔታ ነው ልጆቹን ያሳደገን አሁን እኔ ጡሩ በሚባል አገር ዉሰጥ ነው የሚኖረው አባቴ ግን ከእኔ 0.5 ሰምንቲ ሰያጌኛ ነው ያረፈ አሁን ግን እኔ ለአበቴ ምንም ሰልረዳ ሰለሞቴብኝ ሁሉ ግዜ አሰብለሁ 😭😭
@ehitemaryamydinglliji
@ehitemaryamydinglliji 10 ай бұрын
Betamdes ylal edimana tana ysitiiiln ❤❤❤ygbawl abatachu ergim edma❤❤❤ystachew
@user-ow4mb8tu9b
@user-ow4mb8tu9b 10 ай бұрын
Waw betam des yilal
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v 9 ай бұрын
እኔም አባቴ ኖሮልኝ እንዲ ባስደሰትኩት የተባረኩ አባት እረጅም እድሜ ይስጦት
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 10 ай бұрын
መሲ ስወድሽ
@zuriashworkdigafe
@zuriashworkdigafe 10 ай бұрын
ሁላችሁም አባታችሁን እንዳከበራችሁ ፈጣሪ ያክብራችሁ። እናንተም በልጆቻችሁ ክበሩ።
@FrealemLemma-xq8ot
@FrealemLemma-xq8ot 9 ай бұрын
አሜን አሜን ክብረት ይስጥልን
@etegenzebre7421
@etegenzebre7421 10 ай бұрын
❤❤❤
@Hanggggggggggggj
@Hanggggggggggggj 10 ай бұрын
It is blessing to hear all about Gash Lama, my sister Nini told me how proud she is for you to organise this lovely respectful event. God bless you all. God bless babii’s husband Fikadu too. He is a good man. He loves his wife and respect her as a God man. She loves him too. Babiti is also a lovely mature woman. She is a perfect wife as well as her perfect husband. She is such a wise woman. They can be a good role model of marriage for generation. I I wishes you all Long life, happy marriage and with a good health. Enkan das yalachuhu . Xxx
@marmalata332
@marmalata332 10 ай бұрын
You said what I was thinking 🙏
@rahelbauer8564
@rahelbauer8564 10 ай бұрын
Enqwan abro adressen ❤ Jerry
@abayteshome5079
@abayteshome5079 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 10 ай бұрын
አባት ያልተነገረለት ለልጆቹ ግን እራሱን የሚሰዋ ማለት ነው አላህ አባት እናቶቻችንን ይጠብቅልን አባቴን እኔም እወደዋለሁ
@user-jq6yc8go9j
@user-jq6yc8go9j 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 10 ай бұрын
ሸገር የደሐ አባት የደሐ ልሰን,'
@aumkhaledk2818
@aumkhaledk2818 10 ай бұрын
💚💛❤️
@rahelbauer8564
@rahelbauer8564 10 ай бұрын
E/Z YEMSGEN Lezh labkan ❤ ABAYE LEMMA EWDHALH❤ Eregem edme ke tena gar Emgelhalu. Yantw Eyeru.❤ Meshi E/Z yestch yebarkch❤
@birhaneembaye3431
@birhaneembaye3431 10 ай бұрын
Wow messie anchie ke setoche hullu yetelyesh leyu sete nesh egzeabher amlake endanchie ayenetun enate ena ehete yabzalen edmena tenawen yesteshe betam ewedeshalwe akebereshalwe
@tamramohamed563
@tamramohamed563 9 ай бұрын
እኔም ይህንእድል ባጋጠመኝ አባቴን በሂወትባገኙሁት እጀራእየጋገረ ያሳደገኝ እናቴም አባቴ ምነው አባእኔንን ያስቀድመኝ 😢😢😢😢 እኔምእናቴንሳላውቃትነውያደኩት😢😢😢😢 ሞት ይብላኝልህ😢😢😢😢
@senyet6722
@senyet6722 10 ай бұрын
መሲ መቼ ይሆን ተሳክቶሎኝ እናቴን የማመሰግነው ውይ
@mignotzinabe4808
@mignotzinabe4808 9 ай бұрын
Rejim Edime Yistilgne Jegna Abat
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 10 ай бұрын
የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
@user-xs5yd4rh9w
@user-xs5yd4rh9w 9 ай бұрын
🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼
@fursonstwas7390
@fursonstwas7390 10 ай бұрын
Anchiye yeshrmuta lij
@mekdifanalema5642
@mekdifanalema5642 10 ай бұрын
Egzihabhern Yemayake Sew New Endih yemilewe Lebona Yisitachu///Koment Lay Min Mestafi Endalebte Eweku Maletem Yestfewe Sew Rasin Debeko Bizu mawerat , Enegna Bota Yelenmi wey gize Bitawekqte
@rahelbauer8564
@rahelbauer8564 10 ай бұрын
Ewnt new Betkekel
@AsSAMSUNG-xg8wr
@AsSAMSUNG-xg8wr 10 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏❤😍❤😍❤😍❤😍❤😍❤😍❤😍❤😍
@alemkebede8904
@alemkebede8904 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@user-pw9gd4lc9m
@user-pw9gd4lc9m 10 ай бұрын
Hi haw are you i am very happy
@FrealemLemma-xq8ot
@FrealemLemma-xq8ot 9 ай бұрын
Thanks
@rahelbauer8564
@rahelbauer8564 9 ай бұрын
Hi Dani endemn neh? Jerry
@wabbydumga9790
@wabbydumga9790 10 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Jesusloves834
@Jesusloves834 9 ай бұрын
With all due respect, please don't insult people on the Thanksgiving program, it's not cool.
@fursonstwas7390
@fursonstwas7390 10 ай бұрын
LEMAYAWQACHU E FETARI GEN TEBQONAL AMEN🤲🏻⛪🤲🏻
@mekdifanalema5642
@mekdifanalema5642 9 ай бұрын
Amen Amen Amen Ahuneme yitebkachu
@Sintayehu912
@Sintayehu912 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ነገር ነው ግን እንደፋሽን የተያዘው ነጠላ ሳይከናነቡ መዝሙር ተደጋገመ🤔
@FrealemLemma-xq8ot
@FrealemLemma-xq8ot 9 ай бұрын
ይቅርታ ይደረግልን ልብሱ ነጠላ የለውም አይለምደንም
@Sintayehu912
@Sintayehu912 9 ай бұрын
@@FrealemLemma-xq8ot እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እኅትዓለም ክብረት ይስጥልን ብናከብረው ያከብረናል ብዬ ነው🙏ለአባታችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለእናንተም እንዲሁ ቱባረኩ🙏
@user-uv5ww6iw5u
@user-uv5ww6iw5u 10 ай бұрын
እህ
@user-uo3ew8bz9c
@user-uo3ew8bz9c 10 ай бұрын
Putin aletechalem
@abrahamayalew3896
@abrahamayalew3896 9 ай бұрын
With all due respect, please don't insult people on their Thanksgiving program, it is not cool.
@fursonstwas7390
@fursonstwas7390 10 ай бұрын
yetenquayi amesgen nachewestachew yesew seyitanoch
@mekdifanalema5642
@mekdifanalema5642 10 ай бұрын
Lela yelem Chemirubet Wiye kenat Endihi yargal😂😂😂
@mekdifanalema5642
@mekdifanalema5642 10 ай бұрын
Libona yisotahu yeyeka Michlel
@mekdifanalema5642
@mekdifanalema5642 10 ай бұрын
Ancich wey Anteh Ye Sew kidusan Bedigami Sew Rasun new Yemigelistwe ok Gizachuhune Sira Sirubete Kenate Ye Seyitan new Ye yekawe Michlele Libona Yisitacu😅😅😅
@FrealemLemma-xq8ot
@FrealemLemma-xq8ot 9 ай бұрын
Fetari Lebona yesetehu. Yemiyawekewe newe yeminagerewe
@rahelbauer8564
@rahelbauer8564 9 ай бұрын
Ejan Aygeltnm. Tebarku
@fursonstwas7390
@fursonstwas7390 10 ай бұрын
Leshanerechichunamesgenut enanteleboch leba
@mekdifanalema5642
@mekdifanalema5642 10 ай бұрын
😂😂😂😂 YE SEREQTENE TEKAFELALACHU😂😂😂
@rahelbauer8564
@rahelbauer8564 9 ай бұрын
Abrech beber? Wey Abrh nebrk Belu Akflun
@Jesusloves834
@Jesusloves834 9 ай бұрын
ሊሻን የለችም እንዴ ምን ተፈጥሮ ወገኔ በዚህ ደረጄ የተነጋገራችሁት? በርግጥ ዝርዝር ነገር የግል ፀብ ወይም ሌላ ጉዳይ ካለም መስማት አልፈልግም እኔ በተለይ ሊሻንን አውቃት ነበር አንድ ሰሞን እነሱ አካባቢ የሚገኝ የአጎቴ ልጅ ቤት እኖር ነበር እና ሰው አስተዋውቆን ሰላም እንባባል ነበር በኋላም ታላቅ እህታቸውን ተዋውቀቂያታለሁ እኔ እስከማውቃቸው ድረስ ጥሩ ልጆች ነበሩ በተረፈ ጊዜው ረዥም ስለነበረ መልካቸውም እየጠፋኝ ነው በእኔ ግምት ኢየሩስ የተባለችው ሊሻን መሆን አለባት ብዬ ደምድሜ ነበር ግን አሁን አማረኛ በእንጊሊዘኛ የተፃፈው ካልተሳሳትኩ ሊሻንን ረሳችኋት የሚል መሰለኝ እነደዛ ከሆነ ሊሻን ምን ሆነች?
@mekdifanalema5642
@mekdifanalema5642 9 ай бұрын
0:07
@fursonstwas7390
@fursonstwas7390 10 ай бұрын
uuuuuiiiii fetari sew nacheweyi enzi lema seyitanu eyu uuuuuiiiii
@mekdifanalema5642
@mekdifanalema5642 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@LishanShiferaw-ni5ve
@LishanShiferaw-ni5ve 9 ай бұрын
አንቺ ዉሻ የሰዉ ግማሽ
@mekdifanalema5642
@mekdifanalema5642 9 ай бұрын
Amen Amen Amen Lebona yisetachu
@fursonstwas7390
@fursonstwas7390 10 ай бұрын
tenquayoch ahunes eyaguara newey yihleba
@mekdifanalema5642
@mekdifanalema5642 10 ай бұрын
Lebona yisitahcu sew yemigelistwe Erasune new Yeka Micahel Eyale Min Bewetan Ketilubet
@fursonstwas7390
@fursonstwas7390 10 ай бұрын
Lema lebaw 👅👈🏾
@mekdifanalema5642
@mekdifanalema5642 10 ай бұрын
Wey Yesrrekewen YakFilachuhale Atasibe Ye kena bizu Yilale ketilubete Libona yisitachu😅😅😅😅
@FrealemLemma-xq8ot
@FrealemLemma-xq8ot 9 ай бұрын
Leba ,balega, fereha Egezabehare yelalewe hulegiza tesadabi new
@rahelbauer8564
@rahelbauer8564 9 ай бұрын
Leba yale ersu Leba new. Lemma gen aydlm. Kkkkkkkkk
@tamrtaambaye
@tamrtaambaye 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-lb6ol6ef2r
@user-lb6ol6ef2r 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 9 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 45 МЛН
Sion princess funny Haribo Donuts 🍊🚆😅🤣
0:35
SION /紫音
Рет қаралды 17 МЛН
Magician turns his Hair into Animal 😳
0:37
Xavier Mortimer
Рет қаралды 18 МЛН
Телега - hahalivars
0:55
HAHALIVARS
Рет қаралды 2,8 МЛН
Сначала скажи, а потом не мамкай 🗿 #shorts
0:16
Вика Андриенко
Рет қаралды 3,8 МЛН