ደስታ እና ሀዘን ! ለ 21 ዓመታት እናቴን ስጠብቅ መሞቷን በሚዲያ ሰማሁ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 109,375

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 320
@shegerinfo
@shegerinfo Жыл бұрын
የጊፍት ሪል ስቴት የሽያጭ አማካሪዎችን ለማግኘት በዚህ ይደውሉ 👉+251 983 020 552 +251 927 701 697
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Жыл бұрын
አንተደሞ ልጇን ፈልጉልኝ ያልከው ጀግና ወንድማችን አላህ ዘርህን ይባርከው
@mesidesign12
@mesidesign12 Жыл бұрын
በጣም በእውነት ይህ ሰው ጀግና ነው ። በዚህ ሰአት ህሊናውን ጨንቆት ልጇን ልርዳው ፈልጉልኝ የሚል ጥቂት ነው።
@ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ
@ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ Жыл бұрын
የእናትን ሞት እንደቀላል በሚዲያ መስማት በጣም ያማል ፈጣሪ መፅናናቱን ብርታቱን ይስጥህ ወንድሜ 😭
@Crstina246
@Crstina246 Жыл бұрын
የወለደ ሰው ሞተ አይባልም እኮ ግን መንከራተቷ ያሳዝናል እግዚአብሔር ልጇን ያኑርላት
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Жыл бұрын
ግን ከልጅዋም ዳትገናኝ ነው የሞተቹ
@Crstina246
@Crstina246 Жыл бұрын
@@samiraadnan2757 እውነት ነው ግን ስሟ ከመቃብር በላይ ነው ልጇ ስላላ እኮ ነው ሰዎቹ የፈለጏት
@helenalemayehu4042
@helenalemayehu4042 Жыл бұрын
Wendem agegnh
@tizibt6026
@tizibt6026 Жыл бұрын
ያልወለደ ጅብ ይበላዋል?ሞኝነት ያልወለደም የወለደም ከቀኑም ከሰአቱም ፈቀቅ አይሉም ስንቱ በወለደው ይቃጠላክ ስንቱ ደሞ ሳይወልድ በሰው ልጅ ተከብሮ ይኖራል ሲሞትም ቀብሩ ያምራል
@edumenghis9696
@edumenghis9696 Жыл бұрын
❤o😊
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
ሚስኪን የኔ ከርታታ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን አይዞህ ወንድሜ መፅናናቱን ይስጣችሁ።
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
ምንም ድንጋይ ቢጫን ቁጥቋጦ ቢያለብሰው ስሙ አይቀበርም ልጅ የወለደ ሰው 😢 አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሄር የወደደውን አደረገ እሶን ነፍሶን ይማር ለወንድማችን መፅናናትን ያድለው🙏
@hiwotabraham4548
@hiwotabraham4548 Жыл бұрын
Ewente new
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc Жыл бұрын
በዚ አጋጣሚ ልጁ አባቱንም የማግኘት ተስፋ አለው እንደ እነዚ ባል እና ሚስት አይነት መልካም ሰዎች ያብዛልን❤️🙏
@worknshfantahun139
@worknshfantahun139 Жыл бұрын
አቶ ታየ እንኳን ደስ አለዎት ጥሩ ልብ ያለወት ኢትዮጲያዊ ደስ ብሎኛል።
@meseretgebrewold4398
@meseretgebrewold4398 Жыл бұрын
አቶ ታዬና ባለቤቱ ተባረኩልኝ በእናንተ ስላየሁት ቅንነት ጌታን አመሰግናሁ ይብዛላችሁ።
@saronzakaryas1111
@saronzakaryas1111 Жыл бұрын
Wwwwoww ደስ ስል በአጭር ጊዜ ውስጥ የብርቱካን ልጅ ተገኛ እግዚአብሔር ይመስገን ታዬ እንኳን ደስ አልክ መልካም ሰው ነህ መሲ አንቺንም እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
አቶ ታዬ በእዉነት ትልቅ ሰው ነህ ይሄን በማድረግህ እግዚአብሄር ቤተሰብህን ይባርክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ማሰብህ በራሱ ይገርማል ሰው የትናንት ወዳጁን አያስታውስም እንኩዋን 20 አመት መብሰልሰል ልብህ ይገርማል ባንተ ምክንያት አባቱን ሊያገኝ ይችላል ሞት ለካ በመዉለድ ድል ይደረጋል ስሙዋን አስጠራት እኮ የኔ ደሀ እንደወጣች ቀረች እግዚአብሄር ይመስገን ልጁዋ በመገኝቱ
@jemilamohamed6904
@jemilamohamed6904 Жыл бұрын
😭😭😭yene kertata
@nunuabay1820
@nunuabay1820 Жыл бұрын
ማስታወቂያውን መጀመሪያ ካደረግሽ አይበቃም ለማየት ይረብሻል please 🙏
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ውድወንድማችን መፅናናቱ ያድልን😢😢ነብስ ይማራ😢 እናት ብታረፍም አንተ ተክታ አለፈላችሁ❤ አንተ በረታ
@jemilafaqqih1024
@jemilafaqqih1024 Жыл бұрын
የኔ ከርታታ መሞትዋን እንኳን ቤተሰቦችዋ ሳይሰሙ መንገድ ላይ 😭😭😭😭😭😭 ቀረች ወንድሜ አላህ ሰብሩን ይስጥህ
@tube-rn5eg
@tube-rn5eg Жыл бұрын
ባልም ሚስትም አንድ አይነት❤❤❤ ደስ ይላል❤❤
@marthagelaye6157
@marthagelaye6157 Жыл бұрын
እንዴት ያላችሁ ባልና ሚስት ናችሁ እግዚሐብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ❤❤
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
ምን አይነት ልብ ነው ያላቸው ባልና ሚስቱ❤
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ያማል የማይጠፋ ጠባሳ የናት ሞት በሚዲያ እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ አይዞህ እግዚአብሔር ያፅናህ ያበርታህ ፈላጊውም ተባረክ ከእግዚአብሔር ታገኛለህ በእውነት 21አመት ሙሉ በመጠባበቅ ህርማቸውን ሳያዎጡ ብርታቱን ይስጣችሁ መሲዬ ክበሪልን,,,
@bettybetty303
@bettybetty303 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጽናህ ወንድሜ በጣም ከባድ ነው💔😭እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጥህ😭ነብስ ይማር
@sofiyasofiya1197
@sofiyasofiya1197 Жыл бұрын
አቶ ታየ ከነቤተሠብ እረጂም አድሜ ይሥጣችሁ ቅን ሠዉ ነህ
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube Жыл бұрын
ነፍስ ይማር የሊቢያ ባህር ስንቱን ሰው በላው😢😢
@azebassefa4590
@azebassefa4590 Жыл бұрын
ምስኪን በስደት አታሰቀረን ህልማችንን ሳናሳካ ነፍሷን በገነት ያኑረው አምላክ!!
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ የናትህን ነፍስ ይማር😭😭😭
@abebewassie
@abebewassie Жыл бұрын
bro ምንም እንኳን ግማሽ ደስታ ግማሽ ሀዘን ቢሰማህም ሁሉም ነገር ለበጎ ነው l wish u all the best
@-nt5np
@-nt5np Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መባረክ ነው ይሄ ❤❤❤ወንድሜ አይዞን እናትህ ብታልፍ እግዚአብሔር ዘመድ ሰጥቶሀል
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካቹ አቶ ታዬ እና ባለቤቱ🎉🎉🎉
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
መፅናናቱን ይስጥህ
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሄር ያፅናህ የእናት ሞት ቢደላህም ባይደላህም እናትህን አፈር እስክትገባ አትረሣትም የፈለገ ደስ የሚል ነገር ወርቅ ቢነጠፍልሕ ምንም ደስታ ቦታ ላይ ብትቀመጥ የእናት ሞት ከባድ ነው እናትህንም ነፍሷን በገነት ያኑራት፡፡በርታ በርታ አማኑኤል ብርታቱን ይስጥሕ፡፡ እምነግርህ አማኑኤል ያበረታሃል ያፀናሀል ሁል ጊዜ ከቤተክርስቲያን አትጥፋ የእግዚአብሄርን ቃል ስማ አፅናናኝ ነው ሰው ቢተውሕ አማኑኤል አይተውህም፡፡መሲዬ ተባረኪ መላው የኢንፎ ሚዲያ አባላት በሙሉ ተባረኩ፡፡
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጽናህ ወንድሜ ነፍስ ይማር😢😢😢
@saronzakaryas1111
@saronzakaryas1111 Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥህ😢😢😢😢
@sabatedla1733
@sabatedla1733 Жыл бұрын
እኔን የኔ ከርታታ አምላክ መንኩራተትሽን አይቶ በቀኙ ያርግሽ 🙏
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 Жыл бұрын
እሰይ እልልል። እንደናንተን አይነት ሰዎችን አለማመስገን ንፉግነት ነው። ከቃል በላይ ናችሁ። እ/ር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ። 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አልሞተችም አለች እኳን ልጇ ተገኘ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የእናት ሞትን አይደለም በሚድያ መስማት ይቅርና ቆመን የቀበርነው እራሱ ከባድ ነው ወንድሜን አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው ነፍሷን ይማረው ላንተም መጽናናትን ይስጥህ አቶ ታዬ አንተ መልካም ሰው ነህ ከነ ባለቤትህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ😢😢😢😢😢
@tigabdinku5708
@tigabdinku5708 Жыл бұрын
የኔ ከርታታ ነፍስሽን ይማረው ልጁም እግዚያብሄር ያፅናህ ቁርጥ ማወቅም አንድ ነገር ነው ሁልጊዜ ልብህ ከምያመነታ የኔ ወንድም
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 Жыл бұрын
ዉይ ሰውየው እደት የታደለ ነው ምን አይነት ልብ ነው ያለው በጣም ምስጋና ይገባዋል።አንተም ሶብሩን ይስጥህ ።
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
የኔ፣ከርታታ፣ልጅሽአድጎ፣ደርሶልሻል፣አይ፣ስዴት፣አይንህይጥፋ፣
@jote5284
@jote5284 Жыл бұрын
አማፋላጊው በጣም መልካም ሰው ነክ ላት ግን እግዚአብሔር ያጽናክ
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
ለወንድማችን መፅናናቱን ይስጥህ ቀጣይ part እንጠብቃለን
@abebamiki4193
@abebamiki4193 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድማለም😭😭😭😭
@yoditabebe4948
@yoditabebe4948 Жыл бұрын
የኔ እናት ነፍሷን ይማር ታሳዝናለች እንደ አቶ ታዬ አይነት ሰው እግዚአብሔር ያብዛልንን
@SenaitTufa-mg5cu
@SenaitTufa-mg5cu Жыл бұрын
እግዛብሄር ያፅናህበጣም በጣም የሚሳዝነው እናትን ያህል ነገር እደቀል ሞታለች ከባድ ነውሁሌ ደግሞ ሁለት ልብ ከመሆን ቁርጥን አውቆ መቀመጥም ልቅ ነገር ነውስንቱ አደወጣ ቀርቷልይሙት ይኑርም ሳይታወቅ ቤቱ ይቁጠረው አይዞህበርታ እግዛብሄር ይፅናህ ወንድሜ
@ווסיהברון
@ווסיהברון Жыл бұрын
ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ በጣም ያሳዝናል ለሟቿ ለወዳጅ ዘመዶችና ለቤተሰቦቿ መጽናናትን ይሰጣቸው ሟቾን ነፍሷን በአጠደ ገነት ያኖራት ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር ጽናቱን ይሰፅህ እኔ በጣም ነው የተሰማኝ መሰየ
@haregtegegne-ih8dm
@haregtegegne-ih8dm Жыл бұрын
መስረት እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ ድንግል ማሪያም ትጥብቅሽ አይዞህ ወንድም በርታ በርታ የሞቱ ስዎች አይመለሱም እኛ ወደነሱ እንሄዳለን የእናትህን ነብስ ይማር በርታ ጋሽ ታየ እግዝእብሕር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም ኢትዮጵያዊነህ
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 Жыл бұрын
አቶ ታየ እንኮን ደስ አላቹሁ ውንድሜ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ እሳም ነ ፍስ ይማር 😭😭❤️❤️❤️
@honeyselametube
@honeyselametube Жыл бұрын
እሰይ እኔ ለነሱ እምባዬ መቆጣጠር አቃተኝ ፈጣሪ እንኳን ረዳቹ🙏🏻🙏🏻
@yalemmekonnen1374
@yalemmekonnen1374 Жыл бұрын
በጣም አቃታለሁ እህቴ ናት ከውጪ ደውላ እይው ኢንፎ ሚዲያ ታውቂያት ይሆናል ስትለኝ ሳየው ካይሮ አውቃታለሁ በጣም ጎረቤት ነበርን ግን እንዲህ ይሆናል ብዬ አስቤ አላውቅም ምክንያቱም ካናዳ ወይ አውስትራልያ ናት ብዬ ነበር የማስበው በጣም በጣም ነው ያዘንኩት ያለቀስኩት እግዛበሔር ነፍስዋን በገነት ያኑረው በእምነትዋ ጠንካራ ነበረች፡፡ አቶ ታዬ ግን በጣም የሚደንቅ ሰው ነው እግዛብሔር ይባርከው ከነቤተሰቡ፡፡
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Жыл бұрын
አይ የስደት ነገር እዲነው ወይ ያልፍልናል ወይም ያልፍብናል የኔ ከርታታ ልጇን ያኑርላት ስም መጠሪያ አላላትም መሲዬ የተቸገረ ደራሽ እናመሰግናለን
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms Жыл бұрын
ታዬ መልካም ሰው እንኳን ደሥ አለህ እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድማለም ❤❤❤❤
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Жыл бұрын
የራሱ የታየ ልጅ ነው።
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms Жыл бұрын
@@mershaabebayehu3095 እንኳን ደሥ አለው ያደገ ልጅ ተገኝቶ ነው
@genetadem7795
@genetadem7795 Жыл бұрын
እ/ር ይመስገን መሲዬ አንቺም ቸሩፈጣሪ ከፊትም ከኋላም ይጠብቅሽ በርቺ ፈላጊውን ግን በጣም አደንቀዋለሁ ምን አይነት ስብና ቢኖረው ነው እ/ር እድሜ ከጤና ይስጠው
@ናትናኤል-አ4ቐ
@ናትናኤል-አ4ቐ Жыл бұрын
ስታምር ደሞ የኔ ከርታታ እህት ነፍሱዋን በገነት ያኑረው 😢አይዞክ ብሮ በርታ በል ጽናቱን ይስጥክ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
መሲዬ ውሃ እና እንባ ማበሻ ጠረጴዛ ላይ ቢኖር ይመከራል የይዲዲያ እናት ታሪክ እጅግ በጣም የሚያሳዝን እና ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ያለበት ነው ደጋግሜ አዳመጥኩት መልካም ሰዎች እናትህን በልባቸው ያስቀመጠው እግዚአብሔር ይመስገን ታየ እውነትም ስምን መላእክት ያወጡታል እንዲሉ ደስታችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ የቢቲ ቆንጆ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እልልታ ከደጃችሁ አይታጣ የልባችሁ ሞላላችሁ ተባረኩ ለበረከት ሁኑ
@maledachekol6594
@maledachekol6594 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መፅናናቱን ይላክልህ ወንድሜ🙏
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 Жыл бұрын
መልካም ሰወች ይኑሩልን እሰይ እሰከዛሬ ካየሁት ቅን መልካም እውነት በጣም ፈጣሪ ይመሰገን
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын
አባቱ በሕይወት በኖረና ልጆች ኖረውት ለዚህ ልጅ እህትና ወንድም ባገኘ 🙏 በጣም ደስ በሚያሰኝ ፍጥነት መሲ አንቺም እንኳን ደስ አለሽ አንዳን ብቸኝነት ያጠነክራል ልጁ ያለበት ሁኔታ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ተስፋ ሳይቆርጥ ሰርቶ መኖር በራሱ የሚደነቅ ነው ። እሷን ማሰብ እንኳን ለሱ ለሰማነውም ይከብዳል አቤት ስንቶች እንደወጡ ቀሩ ቤት ይቁጠረው እናትም ከነእርማቸው ተከተሏት ግን አረ እንኳን አልሰሙ ።
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
Ale tegegnie😢😢eko temesgen
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын
ተመስገን አባቱም ተገኘ ወንድሞችም አፍርቶለታል ከአባትም አባት እናት የሆነ 🙏
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 Жыл бұрын
በጣም የሚያስዝን ታሪክ ነው .አቶ ታዬን ስላመስግ አላልፍም እንኳን ደስ አልዎት 🎉
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
ለቤተሰብም ቁርጡን ማወቅ ጥሩ ነው እንኳን አክላት የእህታችን ነፍስ ይማር ።
@saramia1919
@saramia1919 Жыл бұрын
Ererrr be god yezachualehi apartment mastawekia atasayue... Rhabi sew iyemote mani linoribete new... Senserate... Besnssi new yegbagale yasafirale
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Жыл бұрын
የኔ ወድም እግዝያብሄር ያፂናህ 😢😢😢😢😢😢 በጣም ያማል እናትን ማጣት 😢😢😢😢😢
@yemsrachgetachew6468
@yemsrachgetachew6468 Жыл бұрын
ውይ ደስ ይላል ልጁ መገኘቱ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያጽናክ ወንድሜ
@ADh-w3h
@ADh-w3h Жыл бұрын
የኔእህት፡ቁጥርሽን፡እስኪአሰቀምጭልኝ ወድማችን፡ጠፍቶብንነው፡እድትፈልጊልኝ፡መከላከያገብቶነው፡የጠፈው፡ሶሰትአመት፡ይኋውአልደወለም እባክሽእህት፡ተባበሪኝበፈጣሪሽ
@faristekbir2299
@faristekbir2299 Жыл бұрын
የብርቱኳን ልጆ እናት ጀግና ነት እሳ አለፋ አንተን ግን ትልቅ ሀብት ጥላነው የሄድችው
@tsigatsiga7333
@tsigatsiga7333 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ
@Yetu_437
@Yetu_437 Жыл бұрын
እግዚሀብሄር ያፅናህ
@radiyar5587
@radiyar5587 Жыл бұрын
አይዞኝ ወገኔ ሶብሩን ይስጥህ ሁሉም ነብስ ሞትን ቀማሽ ናት እኛም በቅደም ተከተል መሞታችን አይቀሬ ነው አንተ ጠክረህ ብዙ ሁንላት የወለደ ቢሞትም በልጁ ይጠራል
@wanshtzudo8402
@wanshtzudo8402 Жыл бұрын
ፈጣሪ፣ያፅናህ፣የኔ፣ወድም፣የሷንም፣ነፍስ፣ይማር፣ፈላጊዉም፣ፈጣሪ፣እረጂም፣እድሜ፣ይስጥህ
@GgHh-gt8ix
@GgHh-gt8ix Жыл бұрын
አቶ ታዬ በጣም ጥሩ ሠዉ ነህ ፈጣሪ ከነቤተሠቦችህ ይባርክህ ጌታ ይባርክህ ልጇም አይዞህ ፈጣሪ ያፅናናህ እናትህንም ነፍሥ ይማርልን ሁላቹሁም ጌታ ይባርካቹ ደሥ ይላል
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ልጁ በመገኘቱ ሁሁሁ
@ta-sy6up
@ta-sy6up Жыл бұрын
ሰለሙን ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥህ የናትህ መሞትዋን አሁን ነው የሰማሀው በጣም ይከብዳል አባቱን ቢያግኝ ደግሞ መልካም ነው from Eri❤😢
@lekiea2384
@lekiea2384 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንደስ አላችሁ ዋናው ልጁ መገኘት ነው
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ በነካ እጃችሁ አባቱን አገናኙት እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@toybaseid3040
@toybaseid3040 Жыл бұрын
የድሮ ጓዴኛ ሰው አይረሳም ከልብ ጓዴኛ ነው ያሁን ግዜ ጓዴኛ ለሳምንት ነው በጣም ልዬነት አለ
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
መሢ እንኳን ሠላም መጣሽ እግዚሀብሄር ይመሥገን ወንድማችን መጽናናቱን ይሥጥህ
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል የኔ ከርታታ እንኳን ልጁዋ ተገኘ በጣም ጥሩ ሰው ናቹ
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ Жыл бұрын
ውይ እጅግ እጅግ ነው አንጀቴን የበላችኝ እኔም ስደትን በጣም አውቀዋለው ከልጅነት እድሜ ይህው እስከአሁን አለው በእውነት የብርትኳን ታሪክ እጅግ ያሳዝናል በተለይ ከጓደኞቿጋር የነበራት ፎቶ ወደሃላ የእኔን ህይወት ነው ያስታወሰችኝ እኔም በስደት እንደዚህ ከጓደኞቼ ጋር እንደዚህ ነበር የምንኖረው የነበረው የነበረን ፍቅር ጨዋታ መተሳሰብ ከልብ መተዛዘን በአንድ ክፍል ቤት ውስጥ 10በላይ ሰው ነበር የምኖረው የነበረው ምንም ሳይጠበን ግን አሁን ሁሉም ህይወት እንደመራችን ሁለተኛ ስደት በታትኖናል እናም ያንን ህይወት ስለማውቀው እጅግ ነው ያዘንኩት። በአንድ ሰው ታሪክ የባህር ስደት የስንት ሰው ህይወትን ቀጥፉል። ስንቱን እናስታውሰው ድህነት ህህህህህህህ ነው። ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ ነብሳን በቅዱስ እጆቹ ውስጥ ያኑር።። አሜን
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 Жыл бұрын
Ayzoshe yene ehit,Egizabeher melkam new,hulu yalfal ❤
@zewdubelay5218
@zewdubelay5218 Жыл бұрын
ሰለሞን እንኳን ደስ አለህ ለአንተ ደስታም ሀዘንም ነው ወንድሜ ብርታቱን ይስጥህ አቶ ታየም እግዛቤር ይባርክህ ለብርቱካንም ነብስ ይማርልን😢😢😢😢
@MeazaDejene-dh7dd
@MeazaDejene-dh7dd 9 ай бұрын
ወይ በሥማም እኔ በጣም ነው የአዘንኩት እኔን እራሤን አሰብኩት በጣም ያሣዝናል አይዜን ውንድሜ በርታ ግን አንች እግዛብሄር እድሜ ይሥጥሽ 😂😂😂😂😂
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Жыл бұрын
ተመስገን ነው 😭 እኔም የከር ታታ የስደተኛ ልጅ ነ ኝ ታሪኩን ስ ሰ ማ የእኔ ታሪክ መስሎኝ ነበር ልጁ ዎንድ መሆኑብቻ ሉዩ ነቱ 😭😭😭 እኔንም እናቴን አገናኝ ኝ መስዬ በማር ያም
@እሙአቤል-ረ7ከ
@እሙአቤል-ረ7ከ Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ይመስገን አባትህንም እግዚአብሔር ያገናኝህ ወንድም
@hannawoldu1057
@hannawoldu1057 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን አቶ ታዬና ቤተሰቡ ማግኝት በጣም ያስደስታል የዚህልጅ የዘመናት የምዬ ጉጉት መልካምም ባይሆን ቁርጡን አወቀ እናቷ ይሄንን ጉድ እንኳን አልሰሙ እናንተ ከነመላ ቤተሰቡ ተባረኩ አፅናኑት ❤
@etetewami9042
@etetewami9042 Жыл бұрын
መስየ ባለአንድ መኝታ ክፍል።።በካሽ ስንት ነው ?❤❤❤❤
@Sara-f2j9i
@Sara-f2j9i Жыл бұрын
ውይ መሲዬ ፈጣሪ ይባርክሽ🙏 አይዞክ ወድማችን ፈጣሪ አብሮክ ይሁን🙏💔
@romantakel1326
@romantakel1326 Жыл бұрын
የኔከርታታ እግዚአብሔር ነብስዋን በገነት ያኑርልን! እናትዋ የልጃቸውን መጨረሻ ሳይሰሙ እንዲሁ እህህህህ እንዳሉ ማለፋቸው ያሳዝናል! ነብስ ይማር❤ እኔን የኔ ውድ ልጅ እግዚአብሔር ያፅናህ አባትህን በማግኘትህ ደስ ብሎኛልልጄ እንኳንም ተወለድህ !
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 Жыл бұрын
አላህ ሶብሩን ይስጥህ ወንድሜ
@tigestdeseta7287
@tigestdeseta7287 Жыл бұрын
ብርቱካን በጣም ቆንጅዬ የተወደደች እህት ነበረች አይዞህ ወንድሜ ካይሮ በደንብ አውቃት ነበር መሲ ተባረኪ
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 Жыл бұрын
What Happend her To Die Rip
@meseretmola1330
@meseretmola1330 Жыл бұрын
መርከብ ሰምጦ ነው የሞተችው
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ Жыл бұрын
ያች ቆንጆ በዚህ ሁኔታ ሂወቷ ማለፉ እጅግ ያሳዝናል ግን እንኳን ዘራን ተካች.
@SaraMoges-rf9bb
@SaraMoges-rf9bb Жыл бұрын
መሲ በማርያም ተባበሪኝ እህቴ ወድሜ ጠፍቶብኝ ነው
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 Жыл бұрын
Ufff er weyyy Nebseshen yemarew Gash Taya tebarek
@Rffd-x6m
@Rffd-x6m 8 ай бұрын
መሰረት በዙ እድሜሽ ይርዘም ለሁሉም ሰው መፍትሄ የምትሰጭምርጥሰው
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Жыл бұрын
ለኔም ወድሜን ፈልጉልኝ 😢 23 ዓሜት መሉ ድምፁ የለም ስሙ ጋሻዉን ገዛሀኝ ይባላል የተወለዴዉ ምዛን ቴፒ ዝንክ ቄበሌ ድንግ ኑስ እባካቹን ካገኛቹ እኔ እህቱ ነኝ ከዱባይ 😢😢 ጋሻዉን ገዛሀኝ ማሪቶ ይባላል
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
ፎቶና መረጃውን ይዘሽ ደውይላት
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Жыл бұрын
@@RUKIYATube485 ፎቶ የለዉም ፎቶ አጥቼ ነዉ እኮ
@kbtt1917
@kbtt1917 Жыл бұрын
photo lakilachew
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol Жыл бұрын
የኔ ከርታታ 😭😭😭😭እደወጣሺ ቀረሺ አይ የኛ የስተኞች መጨረሻ እንዲ ነው 😭😭ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭አይዞህ ውንድሜ እመቤቴ ትጠብቅህ
@hareggebre
@hareggebre Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መስዬ እድለኛ ነሽ ሁሌም የብዙ ሰዎች መልስ ወዲያው ይመለሳል አቶ ታዬና ባለቤታቸው የሚገርሙ ናቸው እኔ ብሆን አረገው ነበር እንድንል አርጎናል የህሊና እረፍት ማለት ይሄ ነው ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ እንደነሱ ያሉትን ያብዛልን🙏🙏🙏
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 5 ай бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እግዚአብሄር ይስጣቹ ❤❤❤❤
@zainashefiaw9651
@zainashefiaw9651 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አገኘው ልጃን
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 Жыл бұрын
የእናትን ሞት በሚዲያ። እግዚአብሔር ያፅናናህ።
@AzemeraGetenete
@AzemeraGetenete Жыл бұрын
እግዚያብሄር ፅናቱን ይስጥህ ወንድሜ❤
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 Жыл бұрын
ዉይ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 😢😢እንኳን ደስ አላችሁ። ልጇም እግዚአብሔር አምላክ መፅናናት ያብዛልህ
@ethunmandefiro95
@ethunmandefiro95 Жыл бұрын
ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭😭
@jamila4395
@jamila4395 Жыл бұрын
በጣም ይከብዳን እናትን ማጣት 💔😭
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 34 МЛН
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,1 МЛН
የመሰቀል ቅርጫ በካናዳ
34:00
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 67 М.
ያላወቅኩት ሚሊዮን ብር ለክፉ ኪሳራ ዳረገኝ ።ባለ ታሪክ ዲና ቸሬ
51:01
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 25 М.
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 34 МЛН