KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዋሸው እንዴን ከጀመረ ሁለተኛ እመት ክብረባዓል ፕሮግራም በዓባይ ቲቪ Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
51:56
መሬት ውስጥ ኖሬለው አስግራሚ እውነተኛ ታሪክ በዋሽው እንዴ..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:17:59
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
ሌባ እንዳይሰርቀኝ ስልኬን አፌ ውስጥ ከትቻለው /አስገራሚ ገጠመኝ/..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Рет қаралды 327,294
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 520 М.
Abbay TV Entertainment
Күн бұрын
Пікірлер
@ayelechdbayu3461
8 ай бұрын
ዋሸሁ እንዴ ሚዲያ በእውነት ትልቅ ሰው ናችሁ ለዝች ሴት እጃችሁ የዘረጋችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሲቀጥል አሌክሶ የት ሄዶነው
@hasanliafa6857
8 ай бұрын
እህታችን እግዛቤሔር ይማርልን ወሽውንዴ አባሎች ክብረት ይስጣቹ🇪🇷🇪🇷🇪🇷ፍቅር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ዜድየአላህባህሪያ
8 ай бұрын
ሁሌም ሳቂ የኔ እናት ስትስቅ እንዴት ደስ እንዳለኝ አላሀ አፍያሽን ይመልስልሽ አርቲስቶች ግን ይገርማሉ በገንዘብ ባይችሉ እንኳን እንዴት ነሽ ብሎ መጠየቅ እንኳን ትልቅ ነገር ነው ቲክቶከሮች ክበሩልን የስንቱን እባ አበሳቹ ቢኒ መማር ሚኮ ፊራ መልክተኛው ፓስተር አብነት እረ ብዙ መልካሞች አሉ አላህ ይስጣቹ🥰🥰🥰
@ዜድየአላህባህሪያ
8 ай бұрын
አላሀ አፍያ ያርግሽ ሁሌም ነው የማስባት በጣም ነው የምታሳዝነው አርቲስቶች ግን ይገርማሉ ቲክቶከሮች ክበሩልን የስንቱን እባ አባሾች🥰🥰🥰
@abirayakobo9888
8 ай бұрын
የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በዓል በጤና በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ 🙏
@Salimar-v1y
8 ай бұрын
ኣሌክስ ይምጣ የምትሉ ወበቱ ከኣሌክስጋነው
@abay3517
8 ай бұрын
ትክክል ነገር ግን አሌክስን አይመጥንም ይሄ ግሩፕ
@lifeofከበደ
8 ай бұрын
@@abay3517 አሌክስ ያለ እነ ፍልፍሉ ብቻውን ሊያዝናና አይችልም ዜዶ ቅመም
@netsitube8687
8 ай бұрын
አሌክስ ሁለት ሳምን ቆሞ አላየውትም ሲገቡም እሡ ቀድሞ ቁጭ ብሎ ነው የሚጠብቃቸው በሠላም ነው? ወንድሜ በሠላም ይሁንልክ በጣም አድናቂህ ነኝ። የዋሸው እንዴ አቅራቢዎች ከዚህም በላይ ሞገስ ይስጣቹ🙏🙏🙏
@Qkyikhhhhttthbbtt
8 ай бұрын
ይህን ሁሉ ፈርሱን በዛች ቀጫጫ የአበሻ እግሩ ችሎ መቆም አቅቶት ነው
@mekdeskebede2241
8 ай бұрын
@yenantw21
8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች አንዳዶቹ ሚስቶቻቸው ስለሚመቷቸው እግሩን ሰብራው እንዳይሆን።🤣🤣🤣
@bezabeza9644
8 ай бұрын
ወይ ይች አርቲስት ታሰዝነኛለች እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት😢😢😢
@tekalignkidestgirma7517
8 ай бұрын
ዜዳ በመምጣቱ ደስ ብሎኛል😂😂
@kiya9587
8 ай бұрын
ወይ ይቺ አርቲስ ታሳዝነኛለች አላህ ጨርሶ ይማራት
@Hassen-xg3yl
8 ай бұрын
አሚን 🤲🤲
@ምረትአለም
8 ай бұрын
መጣችሁ
@kiya9587
8 ай бұрын
@@jemalahimed3831 ምን ማለት ነው አላህ አፍያ ያርጋት ማለት ሌላ ትርጉም አለው እንዴ ጉድ እኮ ነው
@jemalahimed3831
8 ай бұрын
Sorry I made mistake
@jemalahimed3831
8 ай бұрын
አውፍ ባለኝ ብስህታት ነው
@hanaaraya6823
8 ай бұрын
ዜዶንም ብንወደውም አሌክስ የለመድነው የት ሄደ????
@user-xo1hs99
8 ай бұрын
አሌክስ በሰላም ነው የጠፋው❤❤❤❤❤
@kiya9587
8 ай бұрын
አሌክሶ የት ሄዶ ነው የተለመደ ሰው ባይቀየር አሪፍ ነበር ዜዶም ምርጥ ሰው ነው
@fiyametalovefiyametalove8690
8 ай бұрын
Zdo yahunlne ashekabache hulu
@Tg-oh5nx
8 ай бұрын
@@fiyametalovefiyametalove8690ካልተሳደባችሁ አይሆንም? የሰውን ሀሳብ አክብሮ የራስን መግለፅ ልመዱ እንጂ::
@natnael1234
8 ай бұрын
❤
@hayatmae3622
8 ай бұрын
ኣሌክስነው የሚሻለው ዜዶ የትም እናየዋለን
@Ashenafi2116
7 ай бұрын
D
@Ashenafi2116
7 ай бұрын
አስኪ ዋሸው እንዴ በሳምንት ሁለቴ የምትሉ
@Titi-qu7gl
8 ай бұрын
አሌክስ ቀብራራው ወዴት ጠፋብን ??? ችግርም ካለ ለተመልካች ማሳወቅ አለባችሁ ዝም ብሎ ሌላ ሰው መተካት ግን ለህዝብ ክብር አለመስጠት ነው
@tesget5459
6 ай бұрын
Tile .........Kobele...😂😂😂😂😂 yemechih.
@DemsSa-q2t
8 ай бұрын
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም በጤና አደረሳችሁ ደምስ ፣ማርቆስ ፣ጥላሁን እና ፍልፍሉ እናታችንን እግዚአብሔር ይማርልን ግን ጤነዋን ሰላም ትሁንልን እና ቤቱ ከደረሳት የፊኒሽንግ ሥራውን እኔ እሰራለሁ ቀድማችሁ አሳውቁኝ በጉልበቴ እረዳለሁ ገንዘብ ስለሌለኝ
@hebaawet4600
8 ай бұрын
Where is Alex yedeberal lemen endeqere mabrarya enfelegalen ያውም የበአል ቀን??????????????😂😂😂😂 አሌክስ we love you bro
@ፋኖ11
8 ай бұрын
ኮሜንታችን ይነበብ አሌክስ የት ሄደ አሌክስ ዋሸሁ እንዴ አሌክስ ፍልፍሉ ጥላሁን ማርቆስ ደምሰው ያለናተ አያምርም አሌክስ ይመለሳል ወይ???😌ማሚ ፈጣሪ ይማርሽ❤❤❤
@Peace-pm5rg
8 ай бұрын
መጨረሻ ላይ ግጥም ያቀረብከዉ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ። We must love and respect each other. Thanks brother.
@LubabaAshenafi-ev4ve
8 ай бұрын
አሌክሥ ኦኦኦኦኦኦ ተመለሥ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
@nardosbekele2259
8 ай бұрын
እንዴ አሌክሶ የት ሄዶ ነው ለመሳቅ ዝግጁ ሆኛለው😂😂
@SebleDelelegn
8 ай бұрын
እግዚያብሔር ይስጣቹ በጣም ትልቅ ነገር ነው ያረጋችውላት እዳስታወሳችዎት እናተንም እግዚያብሔር ያሰባችውትን ያሳካላቹ በጣም ደስ ነው ያለኝ ስላስታወሳችዎት
@mesfinhaile-g6i
8 ай бұрын
አሌክስ በስላም የጠፋው...
@Werkye-s3g
8 ай бұрын
የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤ አሌክሶ የት ሄዶነው ?
@fekerabza4945
8 ай бұрын
አሌክሶ ድምቀት ነው መልሱት 😌 ዜዶዬም ምርጥ ነው
@josephparazza9417
8 ай бұрын
ዋዉዋዉ በእውነት የስፌት ዲዛይናቸው በጣም የሚያምርና በጥንቃቄ እስከ ስፌቱ የሚሰሩናቸው ሁላችሁም ላይ ልክክ ብሎ አምሮባችኃል ምስጋና ያንስባታል
@sifenshume7726
8 ай бұрын
ኡዑፍፍ ፅግዬ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት 🙏ዘመናችሁ ይባረክ የዋሸው እንዴ ክሩዎች 🙏እንኩዋን አደረሳችሁ ለትንሳሄ በዓል 🎉ፍልፍሉ እማ ምግብ 😂ዜዶ ምርጥ ልጅ ዋሸው እንዴ ስለተቀላቀልቅ ደስ ብሎኛል የሳቅ ምንጭ 😂አሌክስ እረፍት ወቶ መሆን አለበት🥺ሻዊ እኛ ይገረም በጣም የማደንቃቸው የምወዳቸው አርቲስቶች ❤
@RodiBayou
8 ай бұрын
አሊክስ ለዛሬ ከሆነ ፈቅደናል ለሁሌ ግን አይሁንም አንፈቅድም
@tesfamicheal6421
4 ай бұрын
ሁሌ ነው ምን ታመጣለክ
@askalemariyamtube
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ፅግዬ❤
@VggFgg-j9m
4 ай бұрын
Tnx..dams.shawetn slgbzklen
@مخيمسدو
8 ай бұрын
የኔ ከርታታ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ማሚዬ እመቤቴ ትዳብስሽ
@eyasubelete208
8 ай бұрын
እስኪ ሁላችሁም ላይክ እያደረጋችሁ !!🙏🙏🙏
@jesus-x1k1d
8 ай бұрын
Alekaseya yet hado nw zare❤❤❤❤❤❤
@elmoabebe6214
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት ❤
@neimasani5818
8 ай бұрын
አሌክስ የት ሄደ
@MemeMeme-cl7gj
7 ай бұрын
😢😢😢 ፈጣሪ ይማርሽ እናቴ
@HabtamShiferaw-h3y
8 ай бұрын
አሌክስ የት ሄዶ ነዉ በሰላም ነዉ❤❤❤
@MominaAbdela
8 ай бұрын
ይችን የምታነቡ ሁሌም በያመቱ ያድርሳችሁ ሳታጡ ሳትቸገሩ ኢንሻ አላህ ከችግር ላይ ችግር ተደራረበብኝ ጓደኞቸ ከባዶ ቤት ተቀመጥኩ ፍራሽ ምንጣፍ የሌለው ቤት ዛሬ ባአል ደግሞ ከሰው ቤት እያየ ልጀ እረበሽኝ
@kidankidankidankidan7031
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ ቀን ያልፋል ለበጎ ነው
@MominaAbdela
8 ай бұрын
@@kidankidankidankidan7031 አሚንንን ያረብብብ በጣም አመሰግናለሁ
@JemilsiedEcoffee
8 ай бұрын
አይዞኝ አህታችን አላህ አፍያ ያድርግሽ
@easypc4464
8 ай бұрын
አሌቅስ የትሄደ
@tekalignkidestgirma7517
8 ай бұрын
በጣም ለባታው ይመጥናል ዜዳ😂😂😂😂
@sirakyohannes2878
8 ай бұрын
Wow wow ዋሸው እንዴ ፍቅር እኮ ናቹ ስወዳቹ አባይ ቲቢ ተባረኩ
@DerHerrkommtbald-m3k
8 ай бұрын
ዜዶ ትመቻለህ ጥሩ ምርጫ ነዉ thank you all
@omg-cb9qv
8 ай бұрын
ደምስ መታመሟን ያወቅነው አሁን ነው ይላል እንዴ ከሶስት አመት በፊት ጀምራ ደም እያነባች በብዙ ሚዲያ ቀርባለች እኮ ማሚ ፈጣሪ ሙሉ ጤናዋን ይመልስላት ያረብ
@habtyhabesha6337
8 ай бұрын
ምርጥ አዝናኝ + ለወገን ደራሽ ትለያላቹ
@Regassa_Fufa
8 ай бұрын
Zedo betam arif new. Yiketilibet
@GanetBultume
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት😢😢😢
@maheltendale
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ🙏🙏🙏
@madi2644
8 ай бұрын
ሸዊትየ፡፡የኔፋዲሻ
@geez2115
8 ай бұрын
ውይ ይች ድንቅ ተዋናይ ናት በብቃትዋ አንቱ የምትባል የደረሰባት ዘግናኝ አደጋ ነበር ከህመምዋ በዋላ ግን አንድም አርቲስት ሲያጽናናት ባለማየቴ ያሳዝናል አቅም ያላችሁም የሌላችሁም በናታችሁ ጠይቅዋት የገንዘብ ደሀ እንጂ የጥበብ እና የአእምሮ ሀብታም ነች ይሄኔ ሀብታም ብትሆን ትንጋጉ ነበር አይደል? ነበር ዋሸው እንዴ ሰው ናቹ 👍አረ ማርቆስ ውስጤ ነህ በሬ እንደሚገዛ ሰው ቅቤ የጠጣ ቆመጥ ይዘ ትመጣለህ ufffffffey😁
@Zeha562
8 ай бұрын
ዋውውውውውውው ዋውውውውውውው እናመሰግናለን ኣባይ ቲቪዎች ጥሌን ወደ ቦታው ስለመለሳቹልን ኣሌክስ ግን ምን ሆኖ ነው በዛሬው በበኣሉ የቀረው ለማንኛውም ባለበት ሰላም ይሁን
@Ahmedawol-os3tv
8 ай бұрын
ዜዶ አሪፍ ጎበዝ ኮሜዲያን ነው
@madreshuwoldemanuelalemu3617
8 ай бұрын
ዋው ዋው 🙏🙏🙏🙏እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ውዶች ተናፋቂዎች❤❤❤❤❤
@makis1623
8 ай бұрын
ሻዊት ቆንጆ ❤
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
6 ай бұрын
የኛ ተወዳጆች ሁላችሁም ትለያላችሁ ተባረኩ።እህታችንን እግዚአብሔር ይማርልን❤
@DrMATIAS-ly4ch
8 ай бұрын
አሌክስ አሌክስ አሌክስ
@tenad7309
8 ай бұрын
ዋዉ ዘንጣችሁዋል እንክዋን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን🙏🏾ከሀገር ውጭ ያለነውም በሀሳብ አብረናችሁ ነን :: ሰላም ሁኑልን ዝግጅታችሁ ምርጥ ነው በርቱ👍♥️
@lidujesuse910
8 ай бұрын
አሌክስ የት ሄዶ ነው ?
@foziyakemal-k1j
8 ай бұрын
አላህ አፍያ ያርግሽ❤❤
@sumeyanuredin8458
8 ай бұрын
Zedo ምርጥ ሰው
@rahelhaile5800
8 ай бұрын
በጣም ታምራላቹ መልካም በዓል አሌክስ የት ኤዶነው
@zablonnegassa
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ፈጽሞ ይማርሽ እንወድሻለን እናቴ መልካምበአል አባዮች ይመቻቹ ተባረኩ።
@Medidagimitesifa
8 ай бұрын
ፍልፍሉ ካለ አለመሣቅ አንታሠብም😂
@rabiabedru2647
8 ай бұрын
Alah afiyashen yemlselsh yene enat
@eshetuAbebe-zz2xj
8 ай бұрын
ፍልፍሉ የሽንት ስጦታውን የመረመረበት ሰልትድንቅ ነው
@rroselave2755
8 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ የኔ እህት
@zafugetachew-uz4yn
8 ай бұрын
Abayy ende semu abayy nw waw des yelal ewent ke zena zegeba eske mezenayaw betam des yemil nw beka mn bey lengerachu I Love this tv
@rahelakilelu4994
8 ай бұрын
አርቲስት ፅጌዬ በእውነት ልቤን እስኪያመኝ ነው ያለቀስኩት ታሪኳን ሰምቼ የኔ እናት ዛሬ ሻል ብሏት ስላየሁ ደስ አለኝ ❤❤❤❤❤
@meckatube669
8 ай бұрын
እረ አሌክስ የት አረጋቹት
@HayatAdem-ty4lz
8 ай бұрын
Enate ፅግየ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ❤
@YisfaYisfa
8 ай бұрын
የኔእህት ፈጣሪ ጨርሦ ይማርሽ
@jehshsnsnsnsns2671
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ በጣም የምወዳት አርቲስት ሁልጊዜ እናት ሆና ነዉ የምትሰራው ደግ እናት የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🙏🙏🙏
@MulugetaBekele-mi8pz
8 ай бұрын
Alsx yat al😅😅
@birukbirhnu5805
8 ай бұрын
አሌክስ የትሄደ
@ahmadmohmad9425
8 ай бұрын
እግዝብሔር ይማርሽ እህቴ 😢አይ ሰው እኮ እዲህ ነው 😢
@marigoldan1
7 ай бұрын
የእንግዳዋ ድምፅ ❤
@GanetGanet-bw9cm
8 ай бұрын
ደምስ እኮ የሀገሬ ልጅ ነው❤❤❤
@GETNETWEDAJO
8 ай бұрын
ቸሩ መድሃኒያለም የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት። እናንተንም ጸጋውን አብዝቶ ያልብሳችሁ የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abunejat8998
8 ай бұрын
ግጥም አቅራቢው ለቀኑ መልክቱ ካልመጠነ አለማቅረብ ካልሆነ ግን እራሱን ሲያስተዋውቅ የተቆረጠበት መንገድ የሆነ ደስ የማይል ስሜት ፈጥሮብኛል።
@salwasalwa6826
8 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የታመመችዉን እግዝአብሔር ይማራት!! ዜዶ ምርጡ!!👍
@ZekiYose
7 ай бұрын
እግዛብሄር ጨርሶ ይማርሽ
@HdhsBhe-c5n
8 ай бұрын
ሁላችሁም ምርጦች ናቹህ በልዩ ሁኔታ❤
@EngdaLegese-ki3tl
8 ай бұрын
ዜዶ ከዚኛው ትውልድ በመቀላቀሉ ደስ ብሎናል
@fiyametalovefiyametalove8690
8 ай бұрын
We love you zdo ❤❤❤❤❤❤
@SameeraS-wu4hj
8 ай бұрын
Hulum ende betababar ❤dase yelal allha afiya yarigish❤
@abdinmohammed6171
8 ай бұрын
አላህ ጨርሦ ይማርሽ አይዞሽ ደሞ ኢትዮጵያውያን ተረባርበን የተቻለንን ማድረግ አለብን
@لمىالقحطاني-ه6ش
7 ай бұрын
አላህ ዪድረስልሽ አላህ መደሀኒቱን ያሣዪሽ አብሽሪ
@Abdi-ns9ed
8 ай бұрын
Egzabeher tena yestat she is lovely artist
@AdisSolomon-yy4gf
8 ай бұрын
የኔ ውድ እናት ጨርሶ ይማርሽ
@ahmadmohmad9425
8 ай бұрын
መልካም በአል ይሁንላችሁ ❤❤❤
@TvifGhct
8 ай бұрын
ሻዊትዬሥወድሽ የኔማር
@mekdesketema6190
8 ай бұрын
በግና ዶሮ የገዙት ወንዶች በሳቅ ገደሉኝ😂😂
@MdAman-kd5il
8 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ ግን አሌክሶ የት ሄዶ ነው
@AbayneshwWgeyorgs-gk1ir
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ጨርሶ ይማርሽ
@GenafS
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እናቴ😢😢🙏🙏
@fiyametalovefiyametalove8690
8 ай бұрын
Zdo bezihu yiketele please 🙏
@gersutadros5960
8 ай бұрын
❤ ENQAN besalm betana adersan Amen Amen Amen bro ALX Salam New 👍👍👍👍👍
@ShekurMussa
8 ай бұрын
እረ በናታችሁ አሌክስ የት ሂዶ ነዉ ጉድለት እየታየኝ ነዉ ለመላዉ የክርስትና ባአል ተከታዮች እንኳን ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ
@sarahabetu2192
8 ай бұрын
አሌክስ የት ሄዶ ነው ስወደው እኮ
51:56
ዋሸው እንዴን ከጀመረ ሁለተኛ እመት ክብረባዓል ፕሮግራም በዓባይ ቲቪ Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 41 М.
1:17:59
መሬት ውስጥ ኖሬለው አስግራሚ እውነተኛ ታሪክ በዋሽው እንዴ..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 126 М.
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 506 М.
33:38
እረ ወይኔ በሳቅ አፈነዳኝ!የህዝቡን ኑሮ በሙዚቃ ና በቀልድ ቶሎ የሚነግረን ኮሜዲያን ሐብታሙ ።
Mese Show
Рет қаралды 123 М.
16:49
የድሮው ሸዋፈራው ከፓስተር ሸዋፈራው ጋር ተፋጠጡ 😂። (ሰይጣኔ በላብ ነው የወጣው፣ ከአብ ቀኝ እቀመጣለው እና ሌሎች የሸዋፈራው እብደቶች)
Bashahun
Рет қаралды 553
52:07
ምንም ቢቸግረዉ ጅብ አይበላም ጠጠር እንደምንም ብለህ ቀበሌ ተቀጠር የኢትዮጵያ ምርጥ#abbaytv#mesenko#azmari#Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 18 М.
1:43:47
“አንድ ሰው ስንት ነው?” ቡርሃን አዲስ (መሐመድ አሊ) @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች @MisaleCinemaምሳሌሲኒማ
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ
Рет қаралды 20 М.
1:05:23
ዋሸሁ እንዴ ከኢትዮጵያ ፕሮግራሞች አንደኛ ሆነ - washew ende?@abbay-tv
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 221 М.
1:52:22
ዶቃ ሙሉ ፊልም | DOKA | New Ethiopian Movie 2024 ገቢው ለሜቅዶንያ የሚውል...መልካም መዝናኛ!!!
Seifu Show
Рет қаралды 985 М.
1:32:12
አቡ እና ቲና እውነቱን ተናገሩ .....ማን ይቀነስ?.Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 331 М.
1:12:38
"ስጋ ለሚበላ ሰው የማይነገር ገጠመኝ ደርሶብኝ ስጋ አልበላም…" እጅግ በጣም አዝናኝ ቆይታ ከበዕውቀቱ ስዩም ጋር || Tadias Addis
Seifu ON EBS
Рет қаралды 438 М.
1:14:09
በ አንድ ቀን 2 ጊዜ አስክሬን ገንዣለሁ.......- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 114 М.
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН