“አንድ ሰው ስንት ነው?” ቡርሃን አዲስ (መሐመድ አሊ)

  Рет қаралды 23,717

endalegeta multimedia

endalegeta multimedia

Күн бұрын

Пікірлер: 45
@TedlaTekie
@TedlaTekie 4 күн бұрын
Your power of honesty..... Open a higher spectrum beyond philosophy. There is no a philosophy of everything...❤
@sev7634
@sev7634 21 күн бұрын
ሁሌም እንደምለው ድንቅ ነው!! እናመሰግናልን:: Really striking point “ኢትዮጵያውያን ጥያቂያችን ገና አላወቅንም!"
@Fimeku
@Fimeku 21 күн бұрын
ግሩም ሀሳብና ቆይታ ነው!🙏
@TamiratHailu-xz4xw
@TamiratHailu-xz4xw 21 күн бұрын
Thank you Endalegeta, for inviting Burhan. I enjoyed the conversations.
@mohammedjamal7352
@mohammedjamal7352 20 күн бұрын
my dear endalegeta keep it up you are my hero
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 20 күн бұрын
ቡርሀን (መሀመድ አሊ) ድንቅ ሰው ነው አድናቂው ነኝ የሱን ኢንተርቪው ፈልጌ ነው የማየው :: ቡርሀን ማለት ሙሉ ትምህርት ነው ፍልስፍናው ደስ ይላል ::
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 21 күн бұрын
ምርጥ ውይይት ነበር! ❤
@yilmakidane110
@yilmakidane110 18 күн бұрын
እንደ አንድ ሀገር ውስጥ እንዳለ ምሁርና ከህብረተሰቡ ጋር አብሮ እንደሚኖር ሰው የእንግሊዘኛ ቃላቶችን ባትጠቀም ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ:: ... እኔ የዕድሜዬን 2/3ኛውን እየኖርኩ ያለሁት ከአገሬ እርቄ ነው:: አንተ ለተጠቀምካቸው የእንግሊዘኛ ቃላቶች በሙሉ የአማርኛ አቻ ትርጉማቸውን ስለማውቅ አንድ የእንግሊዘኛ ቃላት ሳላስገባ መናገር እችላለሁ:: ፕ/ር መስፍንን እንድወዳቸው ከሚያደርገኝ አንዱ ነገር ይህ ነበር: ... ሀሳብ እንጂ አንተን የማሳነስ ትችት አይደለም:: አድናቂህ ነኝ!
@tofcikshikuri9405
@tofcikshikuri9405 21 күн бұрын
bertuuu
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 21 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏
@amelmalandarge3415
@amelmalandarge3415 21 күн бұрын
አጅግ ግሩም ትንተና ነው🙏
@teslatube9232
@teslatube9232 18 күн бұрын
Mohammed Ali has told the bitter reality...Ethopians, please listen to his introductory message; it says a lot about us.
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 20 күн бұрын
ቡርሀን አዲስ 👏👏👏👏👏👏👏
@woldu100
@woldu100 20 күн бұрын
ድንቅ እንግዳ እባከህ ደጋግመህ አቅርብልን❤
@gezegeta923
@gezegeta923 21 күн бұрын
ቡርሃን አሳቢ፣አሰላሳይ ነው፥፥ማሰብ ከባድ ስለሆነ የሚያስቡ ጥቂቶች ናቼው፥፥
@ayalbirhanu3208
@ayalbirhanu3208 19 күн бұрын
👏👏👏👏🙏
@Gudifecha-y7b
@Gudifecha-y7b 18 күн бұрын
ይህ ፕሮግራም ደግሞ በመለቀቁ አምልጦን ለነበርን ሰዎች ጠቀመን።
@yasinsolomon4598
@yasinsolomon4598 18 күн бұрын
መሀመድ አሊ ብርሃን አንተ የሀሣብ ጂም(ሰፖርት)ቤት አንዳለው የሙያውም ባለቤት የሆንክ ፈላስፋ ቢጤ እንደሆንክ ነው የማወቅህ ጥሩም ጂምናስቲከኛ ነህ ብዬም አምናለሁ የሚያስብ ያብዛልን ፡፡
@gezahegnshirmeka4404
@gezahegnshirmeka4404 21 күн бұрын
"PhD" ስለ አንድ ነገር ጠንቅቆ በማወቅ የሚሰጥ ዲግሪ እሰከሆነ ድረስ ፈላስፋ የለም ማለት ይቻላልን?
@mestilatilahun55
@mestilatilahun55 19 күн бұрын
Right! if not why is it called Doctor of Philosophy?
@rgmek4561
@rgmek4561 19 күн бұрын
What is the name of the book and where can I find it?
@eatcucumberwell6818
@eatcucumberwell6818 15 күн бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ ግን: የጥበብ ሰዎች ለምን ስታወራ እንግሊዘኛ እንደምትቀላቅሉ ይገርመኛል: እናንተ እንኳን አማርኛን አትርፉት እስቲ: ትዉልዱ እንደዉ እንግሊዘኛን የእዉቀት መለኪያ አድርጎታል
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 18 күн бұрын
ድምፁን ከፍ አድርጉት ስራ እየሰራን መስማማት አልቻልንም ትንሽ ድምፁ ጎላ ቢል በደንብ እንሰማዋለን ትንሽ ድምፅ ያለበት ቦታ ምንም አይሰምምም ።
@TofikHamid-u2x
@TofikHamid-u2x 14 күн бұрын
ቢደገም ቀን በቀን ዋናው ቁምነገሩ ነው
@AbuHani-lc3vu
@AbuHani-lc3vu 21 күн бұрын
የቆየ ፕሮግራም ደግመህ ለምን ትለቃለህ?
@kalkidanpaulos5184
@kalkidanpaulos5184 21 күн бұрын
ፕሮግራሙ በኤዲቲንግ ተስተካክሎ የተፖሰተ ነው።
@sev7634
@sev7634 21 күн бұрын
በእኔ እይታ ደግሞ መለቀቁ ክፋት የለውም:: ግን 'ድጋሜ የተለቀቀ' ቢል መልካም ነው::
@kaleb-tx1kn
@kaleb-tx1kn 21 күн бұрын
አንተ ለምን ደግመህ ታያለህ
@tenad7309
@tenad7309 20 күн бұрын
ያላየ ደስ ብሎት ያያል::
@woldu100
@woldu100 20 күн бұрын
ወንድሜ ደግሞ ባይለጥፈው ኖሮ ከ6 ሺህ በላይ ተመልካች አምልጦን ነበር::
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Jan 16/2025 ተሪር ውሳነ ኤርትራ ይመርር እዋናዊ ጉዳይ
36:06
Filfil Tv ( ፍልፍል ቲቪ )
Рет қаралды 1,5 М.
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 386 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН