ዮአዳን (ክፍል 18)

  Рет қаралды 934,513

ለዛ

ለዛ

Күн бұрын

Пікірлер
@HASENTUBEሀሠንቱዩብ
@HASENTUBEሀሠንቱዩብ 5 ай бұрын
ዮአዳንን ና ማህሌትን❤ የሚወድ❤ እደእኔ😊
@SfghFfhhh-u6s
@SfghFfhhh-u6s 5 ай бұрын
እኔ
@dhdgdg6231
@dhdgdg6231 5 ай бұрын
እኔም
@MeseretWaslhun
@MeseretWaslhun 5 ай бұрын
እኔ❤❤❤❤
@FafiiHabeshiwet
@FafiiHabeshiwet 5 ай бұрын
Me🫶❤🥹
@yideneklegese260
@yideneklegese260 4 ай бұрын
Hcvv .ñ Gggjgb
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 5 ай бұрын
ዮአዳን ፊልም በጣም ተወዳጅ እየሆነ ነው ብቻ እዳታቋርጡት እንጂ ዋው ነው።
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 5 ай бұрын
እመኑኝ መጨረሻ ላይ ዮአዳን ሁሉንም ነገር በድል ታጠናቅቃለች በዚህ የምትስማሙ 👍👍👍👍የማሂ እና የዮአዳን ፍቅር ሲያስቀና ደስ ሲሉ❤❤❤❤
@tigistgudisa3644
@tigistgudisa3644 5 ай бұрын
Enem indeza new masibew❤
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 5 ай бұрын
Yes 👌👌👌​@@tigistgudisa3644
@Rahema-vg7nn
@Rahema-vg7nn 5 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Hameremedia21
@Hameremedia21 5 ай бұрын
በአሁን ጊዜ ድራማዎች በተቃራኒ ነው እውነቱ እስክወጣ በጣም ጓጓው
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 5 ай бұрын
@@Hameremedia21 አይ የዮአዳን መጨረሻ ያመረ ነው የሚሆነው
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 5 ай бұрын
በጉጉት ነው የምጠብቀው ብቻ መጨረሳው ያማረ ይሁን እና ደግሞ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ። በርቱ 👍👍👍👍
@Dddft6pd7ho8i
@Dddft6pd7ho8i 5 ай бұрын
ማነው ይይህ ደራማ አደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ምናለ ቶሎ ቶሎ ቢለቁት🎉🎉
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 5 ай бұрын
👍
@ZabibaZeyno
@ZabibaZeyno 5 ай бұрын
መቼ መቼ ነው የሚመጣው አዲስ ነኝ
@elsagebre9417
@elsagebre9417 5 ай бұрын
Min lay new yemitayew kifl sint dersual
@AbdullahAttslat
@AbdullahAttslat 5 ай бұрын
እኔበጣም
@HayatHayat-l4g
@HayatHayat-l4g 5 ай бұрын
እኔ😅😅😅😅😅
@HaweKebede
@HaweKebede 5 ай бұрын
ሳሚ ማሰብ መጀመሩ ደስ ይላል ውፍፍ የዮአዳን መጨረሻ ግን በጣም ነው የናፈቀኝ 😢
@MahletGiday
@MahletGiday 5 ай бұрын
ዛሬ ሳሚ ትልቅ ስራ ሰራህ ተባረክ አንዳንዴ መጥፎ ሰዎች ውስጣቸው ምንም አይነት ክፋት የላቸውም ሳሚም የዮአዳን ህይወት አተረፈ ቶሎ ቶሎ ስለምትለቁት እናመሰግናለን❤❤❤
@Rahmet-gm4bj
@Rahmet-gm4bj 5 ай бұрын
በሳምንት ሁለት ጊዜ ይለቀቃልደ
@MahletGiday
@MahletGiday 5 ай бұрын
@@Rahmet-gm4bj አንዳንዴ ቶሎ ይለቁታል ሰሞኑን ቶሎ ቶሎ እየለቀቁት ነው
@Rahema-n4w
@Rahema-n4w 5 ай бұрын
የሳሚ ክፋት እና የሂሩት ከነ ልጇ ክፋት አይገናኝም እሺ
@MahletGiday
@MahletGiday 5 ай бұрын
@@Rahema-n4w ከዚህ በላይ ምን አይነት ክፋት አለ ዮአዳን አይምሮ ታማሚ መስላ ስለታዬችው እንጂ ከእናቲቱ ከልጂቱ ማይተናነስ ክፋት ይሰራባት ነበር የማን ዘር ሆነና የሱም እናት ህፃናት ገዳይ ኩላሊት አይን ልብ የምታወጣ እናት አለችው ክፋት ሚመጣው ከአስተዳደግ ከቤተሰብ ነው ፊልሙ ካልገባሽ መልሰሽ ከመጀመሪያው ፖርት ተመልከችው
@tube4784
@tube4784 5 ай бұрын
ክፉ ሰዎች ውስጣቸው ምንም የለም😂😂😂😂 አሳቅሽኝ
@Aነኝሥደተኛዋ
@Aነኝሥደተኛዋ 5 ай бұрын
ድል ዮአዳንየ የኔ ጠንካራ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 5 ай бұрын
ድል ለዮአዳን የምትሉ በላይክ አሙቁኝ ዮአዳን. እኛ ሽቃሎች ከጎንሽ ነን 👍💪
@ZEFEMesele
@ZEFEMesele 5 ай бұрын
😂😂🎉🎉🎉
@HdHd-w4o
@HdHd-w4o 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Rቾነኝልኑርለሚወደኝለሌላ
@Rቾነኝልኑርለሚወደኝለሌላ 5 ай бұрын
😂😂😂😂🎉🎉
@MekdesAlemu-yi3ns
@MekdesAlemu-yi3ns 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@HHo-t5q
@HHo-t5q 5 ай бұрын
😂😂😂
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 5 ай бұрын
ማርያምን የዮአዳን መጨረሻ ማየት ናፈቀኝ😢😢
@hayatmohammed1169
@hayatmohammed1169 5 ай бұрын
አሁን ይሄ ድራማ ቶቶ ቶሎ መልቀቅ የልመዴባችሁ 👍👍👍👍
@የእናቴታሪክ
@የእናቴታሪክ 5 ай бұрын
ከድራማ ሁሉ በጣም የምወደው ነው ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
@ያኡሚ
@ያኡሚ 5 ай бұрын
ሳሚ በጣም ደስ አለኝ በእዉነት ጎበዝ
@Muluyez
@Muluyez 5 ай бұрын
ሁሌም እዉነት አሸናፋ ናት ዮአዳን አሸናፋ
@የሄዋንዘርሴትነኝ
@የሄዋንዘርሴትነኝ 5 ай бұрын
በጎፋ ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን ይስጥልን 😢😢 ቆንጆ ላይ ናችሁ ቀጥሉበት ግን ቶሎ ቶሎ ካልተለቀቀ ሰዎችሁን ስለምያሰለች ቦኃላ እይታ ልያጣ ይችላል አሁን በጣም የተወደደ ስለ ሆነ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ❤❤
@saasaamm1996
@saasaamm1996 5 ай бұрын
አሜን ነፍስ ይማር😢😢😢
@RubelRubel-cz9de
@RubelRubel-cz9de 5 ай бұрын
አሜን ነፍስ ይማር😢😢😢
@ZahraFatemah
@ZahraFatemah 5 ай бұрын
ዛሬ ሳሚ ትልቅ ስራ ሰራህ ተባረክ እምወድህ❤❤❤❤❤❤😢😢
@habeshawit-e4f
@habeshawit-e4f 5 ай бұрын
እኳን አደረሳችሁ ላቡነ ተክለሃይማኖት ወርአዊ ብአል❤❤❤
@SARA123-eq3tq
@SARA123-eq3tq 5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደራሳን
@የራያዋመሲ
@የራያዋመሲ 5 ай бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@JkvjccjjvJkvjvvj
@JkvjccjjvJkvjvvj 5 ай бұрын
እኳንአብሮአደረሥን
@hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347
@hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347 5 ай бұрын
እኳን አብሮ አደርሰን
@samriyoutube2041
@samriyoutube2041 5 ай бұрын
አሜንን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏🙏
@MesfinBugie
@MesfinBugie 5 ай бұрын
የሰላም ያድርግላችሁ ሰሞኑን ቶሎ ቶሎ መልቀቃካችሁ ደስታዬ ♥️♥️❤️❤️❤️🙏
@Emaa623
@Emaa623 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ቶሎ ቶሎ ሰለምለቁልን❤❤
@messiaboumhaya3064
@messiaboumhaya3064 5 ай бұрын
በጣም በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ዩዳን እደምታሸንፍ አቃለሁ የኔ ምርጥ❤❤❤❤❤❤❤
@MaahhaMananaja-ne5im
@MaahhaMananaja-ne5im 5 ай бұрын
በጣም ነው ደስ እሚለው ❤❤❤❤❤መጨረሻውን ለማየት ጓጓሁ😢😢😢😢
@Gggg-po8lw
@Gggg-po8lw 5 ай бұрын
Utu watii kunii dhiga tahee Anii Marachu koo hin oluu wahadanee Habshii 👍👍
@dhhdu3449
@dhhdu3449 5 ай бұрын
Dhumaa isaa arguf jarjare❤❤
@tigtigist9959
@tigtigist9959 5 ай бұрын
ዮአዳን እና ሳሚ መጨረሻላይ አንድ ላይ ይሆናሉ የምትሉ ደምሩኝ❤
@AbebeEndi
@AbebeEndi 5 ай бұрын
ይሆናሉ
@KuuukuuMti
@KuuukuuMti 5 ай бұрын
ይሆናሉ እርግጠኛ ነኝ
@ሰርካዓለም
@ሰርካዓለም 5 ай бұрын
በእዉነት እደሚሆኑ አምናለሁ
@GhBbv-x8c
@GhBbv-x8c 5 ай бұрын
ዋው ደስ ሲል እድህ ቶሎቶል ልቀቁ ❤ሳሚ በእዉነት ጓበዝ ነው😘😘😘😘😘😘
@Hawaii-mi2co
@Hawaii-mi2co 5 ай бұрын
ዋው ደስ ሲል እድህ ቶሎቶሎ ልቀቁ
@alemwoloro7875
@alemwoloro7875 5 ай бұрын
Sami geta eyesus yebarikehi teberak ❤🙏🙏🙏🙏❤
@uaes-j6r
@uaes-j6r 5 ай бұрын
ስጠብቅነበር ትጠጣለች አጠጣዉም ብዬ ይች ሰይጣን ሴትዮ😢😢😢
@Habiba-x3m3c
@Habiba-x3m3c 5 ай бұрын
ሳሚ ባያይ ነበር እምጠጠዉ ስለሶ እያሰበ ነዉ እደሚጠሉት ስለሚዉቅ ሴትዮዋና ልጂቱ
@HanaHabtamu-og7ef
@HanaHabtamu-og7ef 5 ай бұрын
Ere samai ❤❤❤ )fetari hoy Ye Lidiya ena enatiyewan mescheresha sayayegn ahun bedirama fetaribhoy yibalal ayibalaim ene gin alikugn kemir weyine yidfachu lenegeru linega sil yichelimal yibalal ena yoadan lay yebase chigir meta silezih wunet eyewta yimetal malet new
@MunichMuni
@MunichMuni 5 ай бұрын
,በጣም ነዉ ምናመሰግነዉ ቶሎ ቶሎ መልቀቅ ስለጀመራችሁ
@ReEr-w6o
@ReEr-w6o 5 ай бұрын
እደዚህ ስለቁ ደስ ትላላችሁ ደሞ እዳታቆርጡ❤
@mesreteasefa8735
@mesreteasefa8735 5 ай бұрын
ሁሌም ሳይቆይ እንዲ ይለቀቅልን እምትሉ 👀እስኪ በላይክ 👍
@ሙናA
@ሙናA 5 ай бұрын
ደምሪኝ ስወድሽ❤
@mekdeswelde-q3b
@mekdeswelde-q3b 4 ай бұрын
❤❤
@hanamergesa385
@hanamergesa385 5 ай бұрын
ዋው ያበደ ነው ልብ አንጠልጣይ ነው በዚሁ ቀጥሉ ወገን❤❤❤❤
@fatumaomaer3347
@fatumaomaer3347 5 ай бұрын
ዮአዳንን መጨራሻ ለመየት የጓጓቹ ለይክ
@halimaali4383
@halimaali4383 5 ай бұрын
Enem
@Addisgatinet
@Addisgatinet 5 ай бұрын
እኔም
@የወሎዋቀበጥ
@የወሎዋቀበጥ 5 ай бұрын
@WorkeKelemu
@WorkeKelemu 5 ай бұрын
enam
@HabeshawitEthiopia
@HabeshawitEthiopia 5 ай бұрын
ቀላል ያጓጓል
@AterefachLengoWoldeamanuel
@AterefachLengoWoldeamanuel 5 ай бұрын
እፉፉፉ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን መጨረሻዉን ለማየት ጉዋጋዉ❤❤❤
@mesfinbonkola
@mesfinbonkola 5 ай бұрын
እንደእኔ ስደት ሆነችዉ ይምትከታተሉት እስት በ like አስደስቱኝ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Abebech-q1r
@Abebech-q1r 5 ай бұрын
Ayzosh,ehte
@mesfinbonkola
@mesfinbonkola 5 ай бұрын
Amasaginalwu gin wond negn
@LezaLeeza
@LezaLeeza 5 ай бұрын
@@mesfinbonkola 🙏🙏
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 5 ай бұрын
aeyzon yalefale 😍😍😍
@mesfinbonkola
@mesfinbonkola 5 ай бұрын
@@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 🙏🏻
@TesfaneshLema-g1t
@TesfaneshLema-g1t 3 ай бұрын
Hiruti anichi betami asikeyamineshi iwunetibihoni memoti yanisishali koshasha
@BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ
@BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ 5 ай бұрын
ወይኔ የኦዳንዬ የኔ አስተዋይ እውነት ይህ ድራማ የግሀዱ አለም ያሳያል🤔🤔
@kuusaalove8711
@kuusaalove8711 5 ай бұрын
Baga nagaan dhuftaan diramaa kana warii akkaa kootii hanagaa gadhifamuti arifatan like naa godha❤❤❤❤❤❤❤
@f8863-z7k
@f8863-z7k 5 ай бұрын
ሳሚሻ ምርጥ ሰው በለጡላይ መድፋትህ ቢያናድደኝም ግን ጥሩ አርገሀል🎉❤
@Fetiha-l7z
@Fetiha-l7z 5 ай бұрын
የዚህ ድራማ መጨለሻዉ መገመት አቃተኝ ቶሎ ትሎ ይለቀቅ❤❤❤❤❤❤
@AsQz-kg5zt
@AsQz-kg5zt 5 ай бұрын
ሳስበው ሳስበው ወደፊት ዮአዳና ሳሚ ምርጥ ፍቅረኛሞች ይሆናሉ
@EYUELguy
@EYUELguy 3 ай бұрын
ዮአደን በርቺ ፋጠሪ የግዝሽ
@HzerdNurye
@HzerdNurye 5 ай бұрын
አደኛነኝ ላይ አምሮኛል ❤❤
@eyerusalemdesta1229
@eyerusalemdesta1229 5 ай бұрын
ዩአዳደን እና ማህሌት በጣም ነው የምታሰቀኑት አረ ሳሚ እነወደት ነው ባክህ እንዲህ ጎበዜ ነህ wow ወይዘሮ ሒሩት ወይጉዳ አረ ተኝ እንዲህ መሆኑ አይበቃቨም
@ያኡሚ
@ያኡሚ 5 ай бұрын
መሪዝ የለዉ ሸህ ተደፋ ሰሚ ጎበዝ🎁🎁
@busyline3833
@busyline3833 5 ай бұрын
ሰሚጎበዞ ግንንገራቸው ለዮአዳን❤❤❤
@ያኡሚ
@ያኡሚ 5 ай бұрын
@@busyline3833 ብናገር ለኔም ደስ ይለኛል
@BementAdane
@BementAdane 5 ай бұрын
ድል ለዮዳን በጣም ነው ደስ የሚለው ቶሎ ቶሎ ይልቀቅ ❤
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 5 ай бұрын
ሳሚ ሻዩን በመድፋትህ ደስ አለ ድራማ ነው ግን የእውነት የሚመስለኝስ ነገር😂❤❤❤
@fekr-m9n
@fekr-m9n 5 ай бұрын
ዋዉዉዉዉ ደስሲል አሁን ስትለቁ እየፈጠናችሁነዉ አከበርኳችሁ❤❤❤❤❤
@SayedAhmada-tw3kd
@SayedAhmada-tw3kd 5 ай бұрын
እኔ አባቴ \5/ አመት እስርቤት ሲቆይ ልክ እንደ ዮአዳን ነበርኩ የአጎቴ ሚስት በጣም ክፉ ነበረች ለልጆቸ የተረፋ ምግብ ነበር የምሰጠኝ አጎቴ ሲመጣ ደህና ትመስላለች ልጆቻ እየተማሩ እኔን አትማርም ብላ ገጠር ወስዳ በግ ታሳግደኛለች አሁን አባቴ መጣ ተመስገን
@SusuYeedu
@SusuYeedu 5 ай бұрын
💔💔💔
@CudFue
@CudFue 5 ай бұрын
💔💔💔
@sharjahsharjah-lj4gy
@sharjahsharjah-lj4gy 5 ай бұрын
የኔ ውድ ይህ ቀን አለፍ
@ዜድነኝየመዳምባጃጅ
@ዜድነኝየመዳምባጃጅ 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@azidireart
@azidireart 5 ай бұрын
የእኔስ ከተማ ተወልጄ እናት አባት ወነወድሞችና እህቶች እያሉኝ በገዛ ፀባዬ ፈነዳሁ መሰለኝ ከቤተሰቦቼ አልስማማ ብዬ አጎቴጋ ብሄድ አ/አ የአጎቴ ሚስት በ8ወሬ ለማላቀው ሰው በ13 አመቴ የዳረችኝ ከዛበኋላ ለ20 አመት የነበረኝ መከራ ምን ብዬ ልንገርህ እግዛብሔር ይመስገን ፅዋው ሞልቶ ፈሰሰና እስራቴ ተፈታ ለ2ሴት ልጆቼ የእኔን እድል እንዳይደግሙት ይህው አንቀባርሬ አኖራቸዋለሁ ሰው ካልሞተ በቀር ከወላጆቹ ባይርቅ
@madinamadina2946
@madinamadina2946 5 ай бұрын
እደኔ የዮአዳንን መጨረሻ ለማየት የጓጓ❤🥺
@tup6492
@tup6492 5 ай бұрын
😊🥰እናመሳግናለን ቶሎ ስላ ለቃቃቹልን 😊
@Kokikiyu
@Kokikiyu 5 ай бұрын
ዮአዳንን በጣም እወዳታለው❤❤❤❤
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 5 ай бұрын
ማሂና ዩዋዳን የኔ ውዶች ሲያሳዝኑ 😍😍😍
@mekdeswelde-q3b
@mekdeswelde-q3b 4 ай бұрын
ልብ አንጠልጣይ ደስየሚል ድራማነው እባካቹ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tawodage
@tawodage 5 ай бұрын
እስት በሰምን ሶስቴ የምትሉት በጣም ስጎጎ ነበራ❤
@ሂክማ-ቐ2ኰ
@ሂክማ-ቐ2ኰ 5 ай бұрын
መርዝ የለዉ ሸህ ተደፋ ሰሚ ጎበዝ🌹🌹🌹
@KedrAwel-jh2lf
@KedrAwel-jh2lf 5 ай бұрын
ጎበዝ በርቶ ቶሎ ቶሎ መልቀቅ ያስወድዳል❤❤
@meseretayalkbet1250
@meseretayalkbet1250 5 ай бұрын
አሞኛል ፈጣሪ ይማርሽ በሉኝ 🥺🥺
@ggcc8401
@ggcc8401 5 ай бұрын
አሏህ ይሽርሽ
@AzaluDejene
@AzaluDejene 3 ай бұрын
Igzaber cariso yemarish 🙏🙏🙏🙏
@lallistuugalatabunee40
@lallistuugalatabunee40 5 ай бұрын
Wly dirama kana hedduun jalladhaa❤❤❤❤❤
@tigistgudisa3644
@tigistgudisa3644 5 ай бұрын
Anis❤❤
@UrjiiYadesa
@UrjiiYadesa 5 ай бұрын
Anilee 😘
@dhhdu3449
@dhhdu3449 5 ай бұрын
Anisii❤❤❤❤
@lallistuugalatabunee40
@lallistuugalatabunee40 5 ай бұрын
@@dhhdu3449 maloo partii 19 abban argitan fidaa hadara kessaan
@Hdhj-j7p
@Hdhj-j7p 5 ай бұрын
Sami jibban ture hadha wowow thank you sami des alenyi ❤❤
@ሀሊኬኳ
@ሀሊኬኳ 5 ай бұрын
ቶቶሎ መልቀቃቹ ደስ ይላል እናመግናለን❤
@zulfamubarek448
@zulfamubarek448 5 ай бұрын
Sami betame new memechig yederamaw demeket beyahalew❤❤❤
@seadilove9971
@seadilove9971 5 ай бұрын
አንደኛ ኮማች ነኝ ዛሬ እስኪ የላይክን ጣዕም ልየው😊
@Afiya.tube_2
@Afiya.tube_2 5 ай бұрын
ለኩሽ❤
@اال-ج6م6ق
@اال-ج6م6ق 5 ай бұрын
ላይክምጣምአለውደምንምንይ ላል
@ፅጌማርያምየድንግልማርያም
@ፅጌማርያምየድንግልማርያም 5 ай бұрын
አሜን፫
@AnatashaAthyobi
@AnatashaAthyobi 5 ай бұрын
በጉጉት ነው የምጠብቀው ስ መጨርሻው ያማር ይሁን ሶለደፈው በጣም ደሶ ብሎኝል❤❤❤
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 5 ай бұрын
እስኪ ይዋዳንን እና ማህሌትን የሚወድ አቦ የነሱን ፍቅር ይስጠን🎉❤❤❤❤
@AfariSafari-js9ip
@AfariSafari-js9ip 5 ай бұрын
❤❤❤አሜን
@AfariSafari-js9ip
@AfariSafari-js9ip 5 ай бұрын
❤❤❤አሜን
@ሰርካዓለም
@ሰርካዓለም 5 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@SeidMan-b8k
@SeidMan-b8k 2 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜዋ ሁላችንም ነነን ያልፋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemareyamlij-h5b
@yemareyamlij-h5b 5 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ ሲለቀቅ ደስ ይላል
@DeribaMola
@DeribaMola 4 ай бұрын
Abyet ye E/g sira gedayi beti adayin yawotal❤❤
@ግዜቁልዕነተይተዝምለስ
@ግዜቁልዕነተይተዝምለስ 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሰዎች 80% ፈውስ፡ መዳኒት፡ ምናምን ምናምን 😢 ሰይጣኖች እግዝኣብሄር እጃቹ ቁርጥ ያርጋቹ ኡፍፍፍፍ በፊልም ይታያል ብጋህዲ ደሞ ሰዎች ታባላሻላቹ 😮
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 5 ай бұрын
የዋህነቱንማ አዉቀሽ ነዉ የምትጫወችበት ዉይ ምን አይነት መርዝ ነች ፈጣሪዬ 😢😢😢😢😢😢
@SfffGhhj
@SfffGhhj 5 ай бұрын
አሁን በጣም ደሳለኝ ቶሎቶሎ እየለቀቁ ነው😢🎉😊
@fanoshailu2495
@fanoshailu2495 5 ай бұрын
min min ken new yemilekekew nigerign weda?❤
@HalimaHalim-o5r
@HalimaHalim-o5r 5 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍 ልጅ በጣም ትልቅ ነገር ነዉ ያደረገዉ
@Sofiaያባቷልጅ
@Sofiaያባቷልጅ 5 ай бұрын
ውይ ሱስ ሆኖብኛል እሄ ፊለም😢😂❤
@HaniyeHabte
@HaniyeHabte 5 ай бұрын
የዮአዳንን መጨረሻ ለማየት ምትጠብቁ ብቻ በላይክ 😊
@sada-vs3wi
@sada-vs3wi 5 ай бұрын
ዩአዳን እና ማህሊትን የሚወድ🎉 እስኪ በላይክ አሳዩኝ 🎉
@እናት.ቲዩብ.2123
@እናት.ቲዩብ.2123 5 ай бұрын
ዋው ለዛወች 200k ,ገቡ እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉
@BurtukanAWEKE
@BurtukanAWEKE 5 ай бұрын
ሥለደፈው በጣም ደሥ ብሎኝል የዋዳንየ የኔ ጣፋጭ
@lydia-jl8wn
@lydia-jl8wn 4 ай бұрын
አረረ ሊዱ ጥሩ ሰው ሁኚ
@ShebreYimam
@ShebreYimam 5 ай бұрын
ሳሚ ይመችህ
@dagitesfaye8913
@dagitesfaye8913 5 ай бұрын
Wwowo begugut setebeqwne ber thank you please part19 tolo
@Adele-qc6kk
@Adele-qc6kk 5 ай бұрын
ዋው እንዲ ቶሎ ልቀቁ
@GiftiSisay
@GiftiSisay 5 ай бұрын
Mahiye yene wude sew berchi Yoadan konjo❤❤🙏🙏🙏
@SumayaJihad-kb5ep
@SumayaJihad-kb5ep 5 ай бұрын
Wow thank you tolo silalakakachu❤❤😊😊🎉🎉
@LemlemAmsewu
@LemlemAmsewu 5 ай бұрын
Benegerachin layi betam ewodewalew diramawn asamerew eko
@elenihaftom
@elenihaftom 5 ай бұрын
የዩኣዳን ወዳጅ የት ኣለህ❤❤❤
@SosoAlbum
@SosoAlbum 5 ай бұрын
እናትና ልጅ አላይበት ወዴትልሂድ ዛሪ ሳሚ እዴት እዳኮራኋኝ 👌👌
@ekramaman3470
@ekramaman3470 5 ай бұрын
በጣም ነዉ ምትምችኝ. ጐበዝ
@DanniAbabiya
@DanniAbabiya 5 ай бұрын
በእውነት ልቤ ተንጠለጠለ
@KiduHabesha-je1nt
@KiduHabesha-je1nt 5 ай бұрын
ዋዎ ዛሬ የመጀመሪያው comment የኔ ነው
@AdanechYohaness
@AdanechYohaness 5 ай бұрын
Mechereshawun lemayet gohagohu❤❤ gichugn
@HanaGetahaun
@HanaGetahaun 5 ай бұрын
ይከን ድራማ የምትከታተሉ በሙለ ፈጣሪ የእረፍት😢 እጀራ ይስጣችሁ🎉❤❤❤
@givu902
@givu902 5 ай бұрын
አሚን እማ❤
@SaronTefera-yp6vu
@SaronTefera-yp6vu 5 ай бұрын
Amen
@FousiyaFousiya-k5w
@FousiyaFousiya-k5w 5 ай бұрын
አሚን ያረብ❤❤❤
@አስመራደምሴ
@አስመራደምሴ 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Meremahussen-pq5oe
@Meremahussen-pq5oe 4 ай бұрын
አሚንንንን
@MelkamWeldy
@MelkamWeldy 5 ай бұрын
ሚገርም ድራማ ነው በጉጉት ነው ምጠብቀው❤❤❤❤❤
@ማርያምእናቴ-ኘ1የ
@ማርያምእናቴ-ኘ1የ 5 ай бұрын
የዚህን ድራማ መጨረሻ አይቼ
@jabirmukeen4055
@jabirmukeen4055 4 ай бұрын
ዮአዳንን ና ማህሌት ❤የሚወድ ❤
@dbdhhheeh
@dbdhhheeh 5 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን. ❤❤ ውድ ኦርቶዶክሳዊ. በጸሎታችሁ አስብልኚ. ቤተሶቼ በኦነግሼኔ ታፍነዎ ተወሰደውብኛል 😢
@Hset296
@Hset296 5 ай бұрын
እመብርሃን ትጠብቅልሽ 😢😢
@tigistgudisa3644
@tigistgudisa3644 5 ай бұрын
Cheru medanihalem be alubet yitebiklsh❤😢
@እናት.ቲዩብ.2123
@እናት.ቲዩብ.2123 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ካሉበት ችግር በሰላም ያውጣልሽ 😢😢
@Roza-Tsegaw
@Roza-Tsegaw 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ እኅቴ
@عيدروسع
@عيدروسع 5 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል እነሱ ጋር ይሁን😢😢😢
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 4 ай бұрын
ዮአዳንና ማህሌትን የሚወድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 5 ай бұрын
ዮአዳንየ የኔ ውድ ስወድሽ የኔ መልካም እናት ና ልጅ ስጠላችሁ 😢😢❤❤
@JaltoKsa
@JaltoKsa 5 ай бұрын
Wawoo samii thank you so much🙏 ❤❤❤❤❤❤❤yowadanii si wadshii 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 5 ай бұрын
ደስ ብሎኛል ቶሎ ስለተለቀቀ❤❤❤❤❤
@JerryLove-hu1zr
@JerryLove-hu1zr 5 ай бұрын
መጨረሻ ያማረ ይሁን ❤✅✅
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 770 М.
ሐረግ ( ክፍል 38)
32:01
ለዛ
Рет қаралды 349 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
🦋ትልቅ ችግር ተፈጠረ ሀይሚ እውነታውን አወቀች😱
33:08
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 236 М.
ሐረግ ( ክፍል 26)
14:06
Teraki Bet
Рет қаралды 4,7 М.
ዮአዳን (ክፍል 20)
34:39
ለዛ
Рет қаралды 1 МЛН
ትንሹ የእንጀራ አባት (ክፍል 1)
26:20
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 111 М.
ሁለት ሴት - Ethiopian Movie Hulet Set 2024 Full Length Ethiopian Film Hulet Saet 2024
1:30:31
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 721 М.
ዮአዳን ( ክፍል 54)
33:26
ለዛ
Рет қаралды 528 М.
ዮአዳን (ክፍል 30)
29:52
ለዛ
Рет қаралды 953 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН