ሊፈርስ ገደል አፋፍ ላይ የቆመው ትዳር...የወለድነው ልጅ የኔ አይደለም

  Рет қаралды 71,074

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

Күн бұрын

ሊፈርስ ገደል አፋፍ ላይ የቆመው ትዳር...የወለድነው ልጅ የኔ አይደለም

Пікірлер: 401
@Fikir-sh5wj
@Fikir-sh5wj 5 ай бұрын
እፉፉፉፉፉ አለመታመን ከባድ ነዉ አብሮ ለመቀጠልም ይከብዳል የእኔናት😢😢😢የሥደት እህቶቻችን በጣም ታማኞች ናቸዉ
@z.d7914
@z.d7914 5 ай бұрын
በሰው ትዳር እየገባቹህ አተን አይመስልም አችን አይመስልም እያላቹህ የሰው ትዳር የምታፈርሱ ሰወች ግን ልቦና ይስጣቹህ
@hanaselomon2761
@hanaselomon2761 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@Legna27
@Legna27 5 ай бұрын
ሴት ልጅ በሙሉ ልቧ ካላመነችበት ወደምርመራ አትሄድም ክብር ለሴቶች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@greetings1
@greetings1 5 ай бұрын
There is no other LOVE like a mother's LOVE for her child 😢
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 4 ай бұрын
That's true. I agree with you!
@user-jx6uv7ve5u
@user-jx6uv7ve5u 4 ай бұрын
አትሳሳች ፈጣጣ ሴቶች እንዳሉ በቅርቡ 2ለጆች ወልደው ልክ በዝህ መልኩ መጨረሻ ዲኤንኤ ምርመራ ሲደርጉ ጭራሺ እሱ መውለድ አይችልም ይሄን ምን ትይው ይሆን !!! እረ ስንት ጉድ አለ ሴቶች የሚወለደው ልጂ ሁሉ ቢመረመር እግዞ በተባለ ነበር ።
@Legna27
@Legna27 3 ай бұрын
@@user-jx6uv7ve5u ድንገት መመርመሪያው ካልሠራ እድሏን ልሞክር ብላ ከሆነስ ምን ትያለሽ!!!
@user-mw4pb4xn2c
@user-mw4pb4xn2c 5 ай бұрын
እኔ እማይገባኝ ቤተሰብና ጎደኛ ከሚስት ይበልጣል ማሰብክ እራሱ ከባድ ነዉ እናት እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 5 ай бұрын
አይገርሙም?
@AnwarAxmed-ur1qm
@AnwarAxmed-ur1qm 3 ай бұрын
እዳታደርጊ ጥለሺው ሂጂ ዝበል ወረኛ ለሰው ነው የምትኖረው የሆንክ ገገማ ነህ የማትረባ እህቴ እካን ደስ አለሽ
@RutaTube472
@RutaTube472 5 ай бұрын
ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑር ይስጣችሁ ደምሩኝ🌹🥰👍
@bogalechdadi2933
@bogalechdadi2933 5 ай бұрын
አሜን (3)እህታችን🌷😘😘😘😘
@user-mk6wx7xv7h
@user-mk6wx7xv7h 5 ай бұрын
አሚንንንን
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s 5 ай бұрын
እኛ የመዳም ቅሞሞች ኮ ታማኝነት ኮ 100% ለምንወደው ሟች ነን 😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍👍
@eyerusdemsew550
@eyerusdemsew550 5 ай бұрын
♥️♥️♥️
@fitztek8119
@fitztek8119 4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ችግር መፍትሄ በእግዚአብሔር እጅ ነው! አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ በክፉ ስራችን ሰይጣንን ያስቀናል። የማንሠራው ኃጢአት የለም። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።
@user-tw5vz4id1p
@user-tw5vz4id1p 5 ай бұрын
😢😢😢😢አቃጣሪ የተቃጠለ ይሁን የሰውን ትዳር አፊራሽወች ይድፋችሁ😢😢
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 4 ай бұрын
Wow he is stay home dad & complaining that he isn't his son kick him out 👉
@TibebMedia-ui4ql
@TibebMedia-ui4ql 5 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን ሃብተማሪያም 💒🙏
@fatimaa9853
@fatimaa9853 5 ай бұрын
መቸም አተን ትዳር አድርጋ አትኖርም እደኔ እደኔ አይንህን ላፈር ነው የምለው ወጤቱን አይተሽ ወላህ ደግመሽ አይኑን እዳታይ ልጅህ ይህን ቪደወ ሴያየው ነገ ታፍራለህ እኔ ብሆን አደለህም ብየ ነው የምተወው እራሴን ካወኮት እራሱ በግል ህዶ ይመርመር ሚድያ ጨራሽ አልወጣለትም የምጠራጠረው እሱ ሰለሆነ ማወቅ ካለበት እራሱ ይዶ ማወቅ ይችላል ጠቢንና ሜዳያውን ስለፈለገው ነውጅ
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 4 ай бұрын
እኔም ብሆን ዞር ብዬ አለይም
@serkserk1091
@serkserk1091 5 ай бұрын
ዮኒና ቤቲ መጨረሻችሁን አሳውቁን❤
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 5 ай бұрын
አንዳንድ ወንዶች በጣም ታስጠላላችሁ የሠፈር ወሬ የምታባርሩ እና ትዳራችሁን የምትበትኑ ልቦና ይስጣች
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 5 ай бұрын
ሰውየው እራሱ ማጋጭ ነገር ነው ያስታውቃል ።እሶ ልብ መሰበር ሲያላግጥ ነበር።
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 5 ай бұрын
ከሰዉ ተፈጥሬ ሰዉ የሚናፍቀኝ ዉድ ያገሬ ልጆች ፈጣሪ ሰዉ አያሳጣቹ ክፉ አይካቹ❤❤🎉🎉
@destamelese3244
@destamelese3244 5 ай бұрын
አሜንአሜን አሜን ላንችም አለንልሺ የኔ ዉድ❤❤❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በተለይ እናት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 5 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ከጥርጣሬ ማስመርመሩ አይከፋም 🙏እንኳን ደስአላችሁ 🙏🇪🇷
@mulufekadu
@mulufekadu 5 ай бұрын
እናት እባክሽ ይቅታ በይው አባትእምነት እናት እውነት ይባል የለ አትፍረጅበት ቢጠራጠር
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 4 ай бұрын
ይቅር ማለት ጥሩ ነው ነገረ ግን አብሮ መኖረ ይከብደል የወገ ይረሰል የተወገ አይረሰም ይበላል ምንም ብሆን የወለዴችሁ ሁሉ ልጅ እሱን ልመሰል አይቾልም
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 5 ай бұрын
የባለፈውን ቪድዮ መጨረሻ ሳታሳዩን 😏
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 5 ай бұрын
እኩ እኔ በጉጉት ለሙት ነው
@AlamudasalaAlamudasala
@AlamudasalaAlamudasala 5 ай бұрын
ሁኮ😏😏😏😏😏😏
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 5 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቀው በሌላ ተመለሱ😏
@Eteteitube
@Eteteitube 5 ай бұрын
እኮ ተቀይመናል እኛ የመዳም ቅመሞች
@eexx5392
@eexx5392 5 ай бұрын
እኮ
@astekastek1000
@astekastek1000 5 ай бұрын
ኡፍፍፍ ከባድ ነዉ የሴት ልጅ መከራ የሰዉ ወሬ እራስ ይበጠብጣል እኮ አያምጣ ነዉ በዚህ እድሜ ልጅ ተገኚቶ ማመስገን ሲገባን እህቴ መምህር ተስፋዬ አበራብለሽ ገጠመኝ ስሚ በእምነታቹ ፅኑ አባግርማ ቀሲስ ሄኆክ ኬፋ ዘሚካኤል ይቱብ ተከታተሉ ይሄ የሴጣን ሀሳብ ነዉ በሰዉ እያደረ ሚበጠብጥ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 5 ай бұрын
❤እናት እውነት አባት እምነት መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ❤!!!
@MeseretCherenet
@MeseretCherenet 5 ай бұрын
ያዋጡህ ወሬኞቹ እናት የእውነት አባት የእምነት ነው
@user-il9un8pp4w
@user-il9un8pp4w 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እህቴ እዉነት እዉነትነዉ መቼም አሳዘነችኚ 🙏❤🙏😢😢❤❤❤❤❤
@metu-gt9me
@metu-gt9me 5 ай бұрын
አንች ጠያቂ አጠያየቅ ይጎልሻል አንች እና የሆነች ቀልቃላ ምላሳም አለች ይሄን ፕሮግራም ለወንዶች ብትተዉት ባጠቃላይ አላወቃችሁበትም እዉነቱን ልንገርሽ
@hilamoo928
@hilamoo928 5 ай бұрын
😂😂
@user-kq3qe9nw2y
@user-kq3qe9nw2y 5 ай бұрын
ግን የሰውን ሞራል መንካት ምን ያክል እደሚያም ታውቃላችሁ አታውቁም ምክናየቱም እናተ ላይ አልደረሠማ ግን ደሞ ማንም ከማንም አይበልጥም ሲቀጥል አሁን ይች ልጅ አቀራረብ ምኑ ላይ ነው የጎደለው በተረጋጋ ድምፅ በተረጋጋ ሁኔታ ነው ያቀረበችው ከማንኛውም ሰው ልክ ነው ደሞ ካልተመቻችሁ ለምን አትወጡም ማየቱን ትታችሁ እንጅ የሰውን ሞራል መንካት ምን አስፈለገ አረ ፈጣሪያችሁን ፍሩ ምላሳችሁ በተናገረች ልክ ነው እምትጠየቁባት ተው ግን ሰወች
@aminaa4058
@aminaa4058 5 ай бұрын
ቅናት መሰለኝ😂😂😂😂❤❤❤
@user-kq3qe9nw2y
@user-kq3qe9nw2y 5 ай бұрын
@@aminaa4058 ክክክክ አልሺውና
@marudesta4658
@marudesta4658 4 ай бұрын
ባለጌ ለስውስሜት የማትጨነቅ
@goodwork8046
@goodwork8046 5 ай бұрын
አባትዬው እንድዚህ ከሆነ DNA ለምን አስፈለግ እሱዋን ለማዋረድ ነበር አደባባይ ያወጣት እንኳን ደስ አለሽ አይዞሽ
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 5 ай бұрын
በሳ ቦክል ብሆን እውነት ያማል የሰው ወሬ ባንሰማ ከሰማንም መርጠን ብሆን ጡሩ ነው ልጁ ለይም ሽግር ይፈጥርባታል
@user-sn4mx4oy5y
@user-sn4mx4oy5y 4 ай бұрын
ጨንቆኝ ነበር በጣም ደስ ይላል
@user-op3pe3cj3e
@user-op3pe3cj3e 5 ай бұрын
እንደዝህ አይነት ነገር ቤተሠብ መሐል የምማጠው ከጠጅ ቤትና ከአረቄ ቤት ነው አንደኛ እኼ ሰው ስረ ፈልጎ አይሰረም የምውለው ከጎደኞቹ ጋር አረቄ ቤትነ ጠጅ ቤት ነው ነለው ዞሮ ይሮ ይመጠና በለሌው ሥረ ለይ ትደሩን በረሱ ግዜ አፍርሶ ልብሱን አውቆ እስጰልት ለይ መሮጥ ይጀምራል አብዶ ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሀል ይበል ዬሌ እኼ ነው
@taz3739
@taz3739 5 ай бұрын
እቕር ተባባሉ🎉ለ ልጃቹ ሰትሉ❤🙏❤ በጣም ደሰ ይላል ሰው በመካከል አለማስገባተ በፍቅር ኑሩ❤❤❤
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 5 ай бұрын
በወንጭፍ ይወርውርህና አንተስ በሰዎች ወሬ እማይደል ልጀ አይደለም ያልካት ቀብዣራ
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g 5 ай бұрын
በለፈው ቪዲዮ የት ደረሰ ማጫረሻው ፕረክ ነው እዴ አች ታግተሻል ያተባለው😉
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 5 ай бұрын
በመሰረቱ ሁለታችሁም ታናድዳላቹ በእውነት ባለ ትዳር የቤተሰብም የጓደኛም ወሬ መስማት የለበትም ሁለታቹ ተነጋግራቹ ነው መፍታት ያለባቹ አሁን ሚዲያ ላይ አንተ አንቺ ትባባላላቹ ቲች ዋናው እንኳን ልጅክ ሆነ ኡፍ የምታቂው ነገር ቢኖር ነው የምታለቅሽው አለ ደነዝ ነክ የቤተሰቦችክን ወሬ አትስማ💪የታፈንሽበትን ፕራንክ ጨርሽልን ነው ዮኒን አሳፈንሽው😅ደሞ ዳኒ ብራኮ ተገርዞ ነው የጠፋው ዮኒ መልስ
@user-ui3tb7dz5h
@user-ui3tb7dz5h 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እኔም ጋር ቁስል ነበረ እግዚአብሄር ይመስገን ህመም አለው በጣም ያማል በትዳር ሃያ አመት 2013 ጀምሮ አለሁ ሶስት ወንዶች አሉኝ እግዚአብሄር ይመስገን 😂😂😂😂😂😂2016 ያማል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አሁን ከቤት መውጣት የለም ቤተክርስቲያን እንካን አልሄድም በጣም እፈራዋለው አባቴን እህቶችን ቤተሰብ ጥይቄ አላውቅም 😂😂😂😂😂😂😂እኔ ልጆቼን እወዳቸዋለው 18 ዓመት 14 ዓመት 8 ዓመት አሉኝ
@abebatadese3690
@abebatadese3690 5 ай бұрын
ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ከዚህ በኀላ ለልጃቹ ስትሉ ሰላም ፍቅር ፍጠሩ ጠላት ይፈር ወዳጅ ይደሰት❤
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j 4 ай бұрын
በሰዉ ትመራለህ አንተ ነህ የቀለልክ ልጁም ይሄን ሲሰማ ምን ያህል ጥላቻ እንደሚያደርግብህ እወቅ በጣም ታሳዝናለህ ጀግና ታማኝ እሴት ናት
@AnwarAxmed-ur1qm
@AnwarAxmed-ur1qm 3 ай бұрын
አተ አረመኔ ለብራዋ ብሎ ነው የቀረባት እዳትለቂው አንቺ ጋዘጤኛዋ ነገሮቹን ሁሉ እደማስረጃ ያዟላት እባክሽ
@user-zv4hn6hb1e
@user-zv4hn6hb1e 5 ай бұрын
ያለመታመንን ክብደት የተከዳሰዉ ያቀዋል
@user-ix2re8lg9y
@user-ix2re8lg9y 5 ай бұрын
ጥሩ ድሰ ይላል ተመሰገን ፈጣሪ
@loulouloulou1522
@loulouloulou1522 5 ай бұрын
የባለፈው ቪደወ ሳይለቀቀ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እየተናገረሽ ነዉ። አለሁ ማለት ካልቻልሽና ድምፁ ካልተሰማሽ፣ ያልማሉ ያንቀላፋሉ ነዉና እኔም ተወት ላድርግሽ🙏❤❤❤
@user-uh4zb7ip9y
@user-uh4zb7ip9y 5 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ግን ሰውየውን እደት ብለሽ ነው የምታይው😅 እና የሰው ወሬ ትዳር ያፋታል 😢
@zabibe1692
@zabibe1692 5 ай бұрын
ስለ ሰዉነዉ ምትኖሪዉ መጀመራዉጅል 😏 የኔዉድእህቴ እዉነትመቸም ተደብቅ አትቃሪም ኡንካንምደስአላሺ❤❤🎉🎉🎉
@mewdedsol1641
@mewdedsol1641 5 ай бұрын
ፍችው በፍፁም ትዳር አይሆንም እራሱም መጠርጠር አለበት አንቺን እንጂ ቤተሰብ ጔደኛ የሚያምን ከሆነ ድጋሚ ያብለቅስሻል እሱ ማንነው የጠረጠረሽ ሂያጅ ነው ማለት ነው ልጅሽን በራስሽ አሳድጊ ሰላም አይስጥሽም
@user-kq3qe9nw2y
@user-kq3qe9nw2y 5 ай бұрын
አረ ተው ሰወች አይባልም እደት ባልሽን ፍችው ትላላችሁ ኢሲላም ከሆናችሁ የትኛው ኡስታዝ ነው ያሥተማረን ክርስቲያንም ከሆናችሁ እኔ ይሄንን ነገር ማንኛውም ሀይማኖት እሚፈቅደው አይመሥለኝም በእስልምና ፈፅሞ አይፈቅደውም እባካችሁ እምትናገሩትን አሰብ እያረጋችሁ ትዳርኮ እቃቃ ጫወታ አይደለም አወ አጥፍቷል ግን ደሞ ሰው ፍፁም አይደለም ይቅርታ መባባል ነው በቃ ተው ኡነት
@cell8316
@cell8316 5 ай бұрын
የማዳም ቅመጀሞች እረመጣን መጣ ወገባቹን ጠበቅ እናርግ ፈጣሪ ይርዳን አሜን🙏🙏 እወዳቹዋለው በርቱልኝ❤❤
@eexx5392
@eexx5392 5 ай бұрын
🥰
@user-zv4hn6hb1e
@user-zv4hn6hb1e 5 ай бұрын
አማረኛ አስተካክይ
@cell8316
@cell8316 5 ай бұрын
@@user-zv4hn6hb1e አቤት ነቀፋ እሺ መምህር
@user-vy3ku5gs4f
@user-vy3ku5gs4f 5 ай бұрын
ፈተና ገጠመኝ ወይም ኤፍታህ ተሰፋሰላሴ የሚል ዩቱብ ገብታችሁ አድምጡ
@user-jz7in7mm7w
@user-jz7in7mm7w 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለርጅም አመት ትዳር ያርግላችሁ ጥሩ ፋቅር አላችሁ በዚህ ቀጥሉበት ለናንተ ከፍ ያለ ክብር አሐኝ
@kibreabkibreab9266
@kibreabkibreab9266 4 ай бұрын
ጠያቂው ትክክል አደልሽም መልስ ከተከፈተ በሃላ መታረቅ ነበርሽ ክፊት ግን መታረቅ ነው ብሓላ ወደ ግጭት ጥሩ አደለም
@bashat5742
@bashat5742 5 ай бұрын
ምንም ብሆንም ልጅ ጌጥ ነው እንኳን ደሰ አሌሺ ዬኔ እናት ❤🎉 አይዟቹ ከረታቶቾ ፈጠረ ከሁሉም ነገረ ለይ ይጣብቀቹ🎉
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 5 ай бұрын
ከፍተሽ ማሳዬሳዬት ነው ክፉ እንዲነጋገሩ ለምን ታረጊለሽ😢 አንዛዛሽው ደግሞ ነቃ ነቃ በይ
@zindzind3952
@zindzind3952 5 ай бұрын
😁😁
@user-me3mg1ho6h
@user-me3mg1ho6h 5 ай бұрын
በጣም ዝም ብላ ታወራለች
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 5 ай бұрын
ይገርማል ገና ለሁለት አመት ልጅ ነው እሱን መሰለ አልመሰለ የሚሉት አፈር ብላ የማይረባ በውየ ነው ገና የሁለት አመት ልጅ ይሄን ጥሎ መሄድ ነው
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok 5 ай бұрын
ተመስገን ደስ አለኝ እህቴ እንኳን ደስ አለሺ
@ganidiriba7835
@ganidiriba7835 5 ай бұрын
Are ine ye belefe vidio si xebiq neber wunken beselam metachu ❤❤❤❤
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 5 ай бұрын
ሁለተኛም ብትወልጂም ማስመርመሩ አይቀረም አብሽር በነፃ እናስመረምራለን
@meserettekie1421
@meserettekie1421 4 ай бұрын
ካላበደች ኣታደርገውም
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@user-ip2ky9jb1y
@user-ip2ky9jb1y 5 ай бұрын
መፋርያ ሰዎች ይለል የተውለደሁን ሁሉ ያስመረምረል እህ ሰውዮ እንዴቤቱ ሰይሁን እንድጎርቤት የኖረ ሰው ነው እህቴ እረስሽን ጠብቅ
@burkwahburkwah6986
@burkwahburkwah6986 5 ай бұрын
የዬኒን መጨርሻ ሳታሳዩን😅😅 እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤
@semu639
@semu639 5 ай бұрын
አረ ሰላምዬ አሳስበሽኝ ነበር እኳን ደና መጣሽ
@WeldeWerku-zz7kw
@WeldeWerku-zz7kw 5 ай бұрын
እረ እሱ የትሄዶ ነው በአስቸኳይ ይመለስ
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ❤️ መታመን ለ እራስ ነው 💚💛❤️🙏
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 5 ай бұрын
እኳንደስአላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@queenzuzu710
@queenzuzu710 5 ай бұрын
ውድ እናቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 5 ай бұрын
የማዳም ቅማሞች ዎንድማችን ባቅርቡ 100 ሽህ እናስጋባው ❤️❤️❤️❤️qq
@user-px1ik3fx3e
@user-px1ik3fx3e 5 ай бұрын
Er Betisha yebalefew lib ateltayun film mesay neber gin Anchin beselam bemagignete betam new des new yalegne❤❤❤❤❤ Hagerachin 🇪🇹🇩🇪selamun yabizalin.
@destata7749
@destata7749 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 5 ай бұрын
woww Betam Desss Ylal❤❤❤❤
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 4 ай бұрын
በስደት ተንከራታ ስንት አመት ሙሉ ብሯን እየበላህ ኖረህ፣ አሁን ስራ የለኝም እርዱኝ ብለህ ስለእርሷ ምንነት ለማወቅ ሀ ብለህ ወደኋላ ተመልሰህ ጥያቄ ዉስጥ ገባህ! ዛሬም ባዶ እጅ ነህ! ምን ፈረደባት! እዛ እያለች ተዘፍዝፈህ ስትበላ ስለኖርክ፣ አሁን ተመለሰች፣ የአረብ ሀገር ብር ቆመ፣ መጨረሻም ዛሬ ባዶ እጅ ሆነህ ምላስህ ብቻ ነዉ የተረፋት! ምነዉ ልጁ የሌላ ሰዉ ቢሆን እመርጣለሁ። ከእዚህ የሴት ልጅ ገንዘብ እየቀጣዉ ያለ ሰዉ ጋር ህይወቷን ከምትቀጥል!
@sunnyethio3782
@sunnyethio3782 4 ай бұрын
አባሪው
@sihinwubeshet125
@sihinwubeshet125 5 ай бұрын
እኔ ይቅርታ አላደርግልህም ልጅህ ባይሆን ይቅርታ ብልህ አንተ አትቀበልም ነበር
@TsehayNugatu
@TsehayNugatu 4 ай бұрын
ሰው ከባድ ነው ሲጀመር በትዳር ውስጥ ሲኖር የሠውን ወሬ መስማት የለም ሰው በጣም ክፋ ነው
@ababazahara548
@ababazahara548 5 ай бұрын
እሰይ ደሰ ሰይል እንኳን ደሰ አለሸ እህት
@user-cw1fd3mj8i
@user-cw1fd3mj8i 5 ай бұрын
በስተርጅና በጣም ያሳዝናን ጥርጣራዉስጥ መግባት
@melattmelatt9105
@melattmelatt9105 5 ай бұрын
ቅናትም በስተርጂና ነው የሚብሰው
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 4 ай бұрын
በእድሜ የሚራራቁ ይመስለኛል።ለዛነው ቅናቱ የመጣው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@jemmawork838
@jemmawork838 4 ай бұрын
መልካም ሴት ነሽ ፍቅር መተማመን ነው በመጠራጠር ፍቅር የለም ውሸትነው እወዳታለሁ የሚለው ሰው የው ያሰፍራል ለልጁስ ሞራል አያስብም ያሳዝናል ማፈሪያ ሰውየው
@hani9864
@hani9864 3 ай бұрын
አፈር ብይ ካለ እርሱ መኖር አልችልም ? የሚያኖርሽ ፈጣሪ ነው እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ይቅር በለን ምን አይነት ሴት አሰዳቢ ናት እየደጋገመች እርሱ ባይኖር ኖሮ እኔ ያለ እርሱ መኖር አልችልም ልምምጥ ነው የያዘችው ኡፍ ባልና ሚስት ከ አንድ ባህር ይቀዳል ይባል የለ!!!!!! አደባባይ አለመታመንዋን አውጥቶ ጠርጥርዋት እወድሀለሁ ያለሱ መኖር አልችልም ይቅር ይበልሽ
@tizetamelese6743
@tizetamelese6743 5 ай бұрын
በጣም አንዛዛሸው
@girmaadamutafese2464
@girmaadamutafese2464 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ፣በጣም ጨንቆኝ ነበር ተመስጌን ፈጣሪ ሆይ❤
@girmaadamutafese2464
@girmaadamutafese2464 5 ай бұрын
ጎበዝ አፈላላጊ ❤
@ahmedsfg
@ahmedsfg 5 ай бұрын
አሁን እኮ ነጻ ሴት መሆንሽ ተረጋገጠ ኩሪበት እንጅ ይቅርታ አልልም አትበይ ።
@user-ss7nm8kf1j
@user-ss7nm8kf1j 5 ай бұрын
የባለፉት መጨረሻን😢
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m 5 ай бұрын
ሁሊየም ሴት ነች የምትበደለው አይዞሽ እናትየ እንኳን ደስ አለሽ
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 5 ай бұрын
ምነሁ. ጋዜጠኘዋ. መቀመጨውን. አፈቀረችው😂😂😂😂😂😂 እዴ. ብድግብላ. ማረጋጋት. ነበረባት. ክብርየሚባልነገር. አለ. እህትአለም
@hawaedris4833
@hawaedris4833 5 ай бұрын
እንካን ደስ አለሽ
@mamimami1739
@mamimami1739 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወሬ መስማት ጥሩ አይደለም አይዞሽ እህቴ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rq1bb1vo6d
@user-rq1bb1vo6d 4 ай бұрын
በቃ ተይው አንቺም ከጭንቀት ተገላገልሽ አምላክ ይመስገን ተንከባከባት አትጨቃጨቅ
@titiabebe4310
@titiabebe4310 4 ай бұрын
ባክሽ ቶሎ አሳያቸዉ የራሱ ነዉ ጋዜጠኛዋ አድካሚ ነሽ፣፣
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 5 ай бұрын
ፈጣሪ ታላቅ ነዉ ተመስገን
@user-od5bt7uj8u
@user-od5bt7uj8u 5 ай бұрын
እንኳን እውነቱን አወቀ እንጅ በትነሽው ሂጅ ነገም ያው ነው ሲጀመር በሠው የሚመራ ሠው አይረባም እምነት የሌለው ነገ ደግሞ ግደላት ቢሉት ይገላታል ገገማ ጥለሽው ሂጅ እውነት ትመነምናለች እንጅ አትበጠስም
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሁሌም ከትርታሬ ከመኖር ይሻላል ከዚህ በሃላ በሰላም እንደምትሮ ተሰፍ አደርጋለው
@abebuwmariam4548
@abebuwmariam4548 3 ай бұрын
አለመታመን ከባድ ነገር ነው ባለቤትህ እውነተኛ ናት የሰው ወሬ አትስማ ሰው ምቀኛ ነው በፍቅራችሁ ስለሚቀኑ ነው
@genetkebede278
@genetkebede278 5 ай бұрын
Yqir belu yqir endebalilach new sewyew yesw ngiger atisma enat enqan des alesh🏆aeshenafi inat🌸🌸
@user-ym9jh8qu7j
@user-ym9jh8qu7j 5 ай бұрын
አረ ሼም ነው በዚህ እድሜ መውለድ ተገኝቶ ነው አመሰግናቹ ልጁን አሳድጉ ቢሆንም ባይሆንም ያሳፍራል ከናንተ አንጠብቅም
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 5 ай бұрын
አባባ እርሶስ ከሌላ ሰርቆ የወለዱት ዬለም እዴ
@user-vq7lt6py8k
@user-vq7lt6py8k 5 ай бұрын
ትዳር ማሀል ሰው አለመስገባት ጥሩ ይመስለኛል በጣም ታሳዝናለች
@AlknnRygg-dw5hp
@AlknnRygg-dw5hp 4 ай бұрын
እንኳን ደሰ አላችሁ❤❤❤
@Lomee_323_tube
@Lomee_323_tube 3 ай бұрын
መጨረሻዉ ደስስስስ ይላል
@እምነት
@እምነት 5 ай бұрын
ታግተሺነበር መጨረሻውን አሳዩን 😢😢
@susuchanal9540
@susuchanal9540 5 ай бұрын
የሤትዮዋ እልል አባባል አሥፈሪ ጥርጣሬ እንደነበር ያመላክታል
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@user-yk4vh3jz1o
@user-yk4vh3jz1o 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@zindzind3952
@zindzind3952 5 ай бұрын
😁😁😁😁😁😁
@afiyatube6892
@afiyatube6892 4 ай бұрын
ከምር አወ😂😂
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@user-rq1bb1vo6d
@user-rq1bb1vo6d 4 ай бұрын
ያንተ ሲነገር አሉባልታ የልጅግዜ ጥርጣሬ ይልቅ አንተም ታመን እስዋንም እመን
@FelleBeyene-to9gp
@FelleBeyene-to9gp 5 ай бұрын
የዚህ ዘመን ፍቅር እወዳታለሁ እወደዋለሁ እየተባለ ግንካልሆነ የሚባል ነገር እጅግ በጣም ያሳዝናል ልጅ ያጣውማደጎ ወስዶ ያሳድጋል እናንተ ደግሞ በመካከላችሁ ያደገውን ልጅ የኔ አይደለም ብሎ በህፃኑ ልጅ ላይ በሚስቱም ላይ ቅሬታ ማሳደር ያሳዝናል ትዳር በጓረቤት በጓደኛ አይመራም ስታገባት ማንን አማከርክ ደግሞ ሸክም ሆነህባት እራስህን የማታምን ሰለሆንክ ነው
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@kidistkmichael3043
@kidistkmichael3043 5 ай бұрын
በጣም ተሳሳትክ ባልዬው ልጅ ይሄን አይረሳውም
@tbaheru
@tbaheru 5 ай бұрын
በህይወት ግን አለሽ በባለፈው ቪዶ መጨረሻ ሳታሳዩን
@hanaabatehana5489
@hanaabatehana5489 3 ай бұрын
የሠዉ,ወሬለምንትሠማለህ,,ወሸላም
@user-wk8ng5ju5b
@user-wk8ng5ju5b 5 ай бұрын
በሚወዱት ሰው አለ መተማን የማል
@Fikir-sh5wj
@Fikir-sh5wj 5 ай бұрын
በጣም😢😢😢
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 206 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 29 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
КЕПКА КОМАРОВ
0:16
KINO KAIF
Рет қаралды 16 МЛН
Хитрая ГОРНИЧНАЯ вернула ДОМ матери 😱 #shorts
0:57
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 2,3 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
0:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 7 МЛН