No video

ሰፈሩን ያስለቀሰው አስገራሚ ፍቅር ። እናቴ ስትናፍቀኝ ተደብቄ ሄጄ አያታለሁ ። በዚ ዘመን እንዲህ ያለ ፍቅር አለ???

  Рет қаралды 176,024

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

10 ай бұрын

ሰፈሩን ያስለቀሰው አስገራሚ ፍቅር ። እናቴ ስትናፍቀኝ ተደብቄ ሄጄ አያታለሁ ። በዚ ዘመን እንዲህ ያለ ፍቅር አለ???

Пікірлер: 1 900
@ethiomeznagna12
@ethiomeznagna12 10 ай бұрын
የዚህን ቪዲዬ ላይክ 15ሺ አድርሰን ፍቅር በህይወት እንዳለ ለሁሉም እናሳይ።
@ahmadm5724
@ahmadm5724 10 ай бұрын
በናትክ ቁጥራቸው አስቀምጥልን
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 10 ай бұрын
በዳጋም አገተሀቸዉ ከቤተሰብ ጋ ያለዉን ነገር አስማመቸዉ በቻልከዉ መጠን አላህ በአንደ ላይ ይኑራቸው ደስ የሚል ፍቅር ነዉ ያለቸው
@HanaHana-oi3bd
@HanaHana-oi3bd 10 ай бұрын
እኔ በጣም ችግር ውስጥ ነኝ ግን ስልክ ቁ እንዴት ነው ማገኝው ጊዜው ሳይረዝም ስደተኛው እህትክ ነኝ ባክህ።
@hayatislam8513
@hayatislam8513 10 ай бұрын
አገኚትሀችው ቤተስቦቻችው ጋር አስማማችው ደስ ይላል መጨርሻውን ያሳምርላችው
@kingphone7156
@kingphone7156 10 ай бұрын
​@@ahmadm5724❤❤❤❤❤❤❤
@user-ve7wp3hb8p
@user-ve7wp3hb8p 10 ай бұрын
በጣም ልብ የሚነካ 😢😢በናትህ ከቻልክ ድጋሜ አግተህ ከቤተሰብ ጋር ለማገናኘት ሞክር❤❤
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m 10 ай бұрын
👍👏😊
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 10 ай бұрын
የኔም ሀሳብ ነው❤
@user-ru7bm7zz2f
@user-ru7bm7zz2f 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@endaleerimyas1402
@endaleerimyas1402 10 ай бұрын
Tiwena mehonuni kepelegachu asayachuwalewu ishi
@user-ex2qx6fx9n
@user-ex2qx6fx9n 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤በጣም
@fatiya8477
@fatiya8477 10 ай бұрын
❤❤❤ደስ ሲሉ መታደል ስንት ከሀዲ ባየንበት አይናችን ይህንን የመሰለ እውነተኛ ፍቅር ❤ስላየን ደስብሎናል❤❤❤
@nopo7998
@nopo7998 10 ай бұрын
በዚህ ዘመን እናተን በማየቴ እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@mahdermedu5230
@mahdermedu5230 10 ай бұрын
እስከዛሬ ካቀረበው የዛሬውን ሚደርስ የለም ምትሉ🥺🥺ማርያምን ውስጤን ነካኝ😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@asdpeh3842
@asdpeh3842 10 ай бұрын
በጣም ❤❤👍👍
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 10 ай бұрын
በጣምምም😢😢😢😢😢
@hcjth1747
@hcjth1747 10 ай бұрын
በጣም በእውነት❤😢😢😢
@keymobile3913
@keymobile3913 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፍቅር ኢንተርፊው አድራጊው ቤተሠቦቿን ያስማማ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@keymobile3913
@keymobile3913 10 ай бұрын
ተሳኳ ዋውውውውው
@tigabdinku5708
@tigabdinku5708 10 ай бұрын
የቀበርነውን ፍቅር ከጉድጓድ ያወጡ እንቁ ልጆች ናቸው እግዚያብሄር ሀሳባቸውን ያሳካላቸው በዚህ አጋጣሚ ከልጅቷቤተሰቦች ጋር ብታስታርቃቸው ወንድም ደስታዋን ሙሉ ብታደርግላት
@neimak2207
@neimak2207 10 ай бұрын
አላህዬ መልካም ልብ ስጠኝ በሚመጣብኝ መከራ ሁሉ ጠካራ አድርገኝ መልካምና ታማኝ ትዳር ወፍቀኝ❤❤መልካም ሰወችን ጠብቃቸው❤ተኮለኞችን ሂዴያ ስጣቸው❤
@SeadaMehammed-cv8vn
@SeadaMehammed-cv8vn Ай бұрын
አሚን
@user-su2fu1kk2g
@user-su2fu1kk2g 10 ай бұрын
በጣም ልብ ይነካል ወንድሜ እግዚአብሄር አንተን በመሀል ጣልቃ አስገብቶላቸዉ ስሜታቸዉን ስለገለፁ ደስ ቢልም ከቤተሰብ የማስታረቅ ስራ ብታደርግ የሚል❤❤❤😢😢😢😢
@sarahsarahsarah3389
@sarahsarahsarah3389 10 ай бұрын
የሁላችንም ነው አስታርቁዋት ከበተሰብ ጋራ
@kalkidan7912
@kalkidan7912 10 ай бұрын
አዎ ልክ ነሽ የሁላችንም አሳብ ነው እባክህ ተባበራቸው በናትህ
@workitye539
@workitye539 10 ай бұрын
አወ በፈጣረ አድ ለማድረግ ሞከረ ወድም❤❤❤
@user-gf4qd7pe6y
@user-gf4qd7pe6y 10 ай бұрын
ልክ ነሽ ውደ ወላሂ ያሳዝናሉ
@sebleebrahimsebleseble6996
@sebleebrahimsebleseble6996 10 ай бұрын
አዉ ፈልጎ ያስታርቃቸዉ ደስታቸዉን በድጋሜ ማየት እንፈልጋለን
@user-sy9wk4dc8m
@user-sy9wk4dc8m 10 ай бұрын
ኡፍፍፍ የኔ እናት አቦ የልብሽን አይቶ አላህ ያይኑን ብርሃን ይመልሰለት 😭😭
@user-ni4pi7lo6w
@user-ni4pi7lo6w 10 ай бұрын
ያረቡ
@user-yc1jk5lr6z
@user-yc1jk5lr6z 10 ай бұрын
አሚን ያረብ
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 10 ай бұрын
አሚን 😔😔
@hayatabate2636
@hayatabate2636 10 ай бұрын
አሜን ያረብ
@user-kl3ox4dw8v
@user-kl3ox4dw8v 10 ай бұрын
አሚንንንንንንንን
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 10 ай бұрын
ልበ ብርሀን... ይቺን እህት ያለማድነቅ.. ፍፁም ንፉግነት ነው ! 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍 ብትችዬ... ቅባ ቅዱስ ቀቢው ፈጣሪ አይለያችሁ.. ያውም በዚህ ዘመን.. እንዲህ ያለ ፍቅር.. ይሄ ለእሄ.. ክስተት ነው !🙏🙏🙏
@user-rm2fe8hx1e
@user-rm2fe8hx1e Ай бұрын
ቅባ ቅዱስ ቀቢዉ እና እምነት ፀበል አስጠምቂዉ እግዚአብሔር ብረሀንህን ይመልስልህ እመቤቴ
@Zekiya-th9hn2mr5z
@Zekiya-th9hn2mr5z 10 ай бұрын
ወሏሂ አልቅሼ ልሞትው የአላህ የልብ ብሪሃን አለው የሴት ጀግና ልብ ንፁ 😢😢😢❤❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 ай бұрын
በጣም
@ffttt8353
@ffttt8353 10 ай бұрын
يارب الله ياشفك😢😢
@zainasied615
@zainasied615 10 ай бұрын
በጣም😢😢
@hellenhellen8823
@hellenhellen8823 10 ай бұрын
😭😭😭😭ማርያምን ዛሬ ሙለ video አየሁት😭😭😭እንደነዚህ አይነት ሰዎች ፈጣሪ ያብዛልን😭😭😭😭ልጁን እመብርሃን አይኑን ትግለፅለት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭
@user-sd8zq2gc2j
@user-sd8zq2gc2j 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 10 ай бұрын
መጥፎ ሴት፣ወንዶችን ባየንበት እንደዚህ አይነት ሰዎችን ማየት ትልቅ ደስታ ነው😢😢 እውነተኛ ፍቅር ይህ ነዉ ።።።።። ከነዚህ ጥንዶች ተማሩ
@tsehaywondmagegn1686
@tsehaywondmagegn1686 10 ай бұрын
ተመስገን ዛሬ ገና ፍቅር እንዳለ አየሁ❤❤❤ ደስታን ሁሉ ያድላችሁ የብርሀን እናት እመብዙሀን ብርሀን ትሁንህ❤
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl 10 ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር ከፈጣሪ ሲሰጥ እንደዚህ ነው ፈጣሪ የአይንህን ብርሀን መልሶልህ በፍቅር ያኑራችሁ❤️🙏
@hdbd9547
@hdbd9547 10 ай бұрын
የምር የጀግኞች ጀግና ብየሻለው እባክህን ጠያቂው ከቤተሰቦችዋ ጋር ኣስታርቃቸው ሙሉ ደስታ እንዲሆንላት ኣግዛት❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 10 ай бұрын
ቤተሰብ ጋር ድጋሜ አግኝተሀቸው እደምታስታርቃችው ተስፋ አለኝ ምክናየቱም እኛ..የመዳም ቅመሞች ተጽኖ ፈጣሪ ጅግኖች ነን😢😢😢
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 10 ай бұрын
ምንአይነት የተባረከች ሴት ናት እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክሽ ውለጅ ክበጅ ከልቤ ባረኩሽ ሴቶች ግን ከዚህች ቅድስት እህት ተማሩ ማሪያምን ሰው በገንዘብ አይለወጥም
@astekastek1000
@astekastek1000 10 ай бұрын
ገጠመኝ ስሚ እህቴ ቅባ ቅዱስ ቀቢዉ አይኑ ፀበል እምነት ቀቢዉ እናቴ ጀግና ነሽ እህቴ እመቤቴ ትጠብቅሽ ጀግና ነሽ
@ehetetube8606
@ehetetube8606 10 ай бұрын
ትክክል
@trhasberhe7738
@trhasberhe7738 10 ай бұрын
ቅባ ቅዱሰ ቄሰ ነው መቅባት የሚችለው እና ለአባት ንሰሃቸው ተናግረው ቢቀባው አሪፍ ነው እና እመብርሃን ትዳብሰው🎉
@astekastek1000
@astekastek1000 10 ай бұрын
@@trhasberhe7738 እህቴ ምመንም መቀባት ይችላል ቅባ ሜሮን ነዉ ማይፈቀደዉ
@yarabaqarish2602
@yarabaqarish2602 10 ай бұрын
​@@trhasberhe7738❤❤
@hsgfshwhsbsvsfv9988
@hsgfshwhsbsvsfv9988 10 ай бұрын
በትክክል❤❤❤
@Sdetegnawa813
@Sdetegnawa813 10 ай бұрын
አላህ ብርሀንህን ይግለፅልህ በሰላም ከቤተቦቻችሁም ሰላም ያውርድላችሁ😊😊
@user-zw7ku9lm1b
@user-zw7ku9lm1b 10 ай бұрын
አሚንንንንን
@ayatsaheedsaheed1588
@ayatsaheedsaheed1588 10 ай бұрын
💐💐💐💐
@user-kn3pc2qo4d
@user-kn3pc2qo4d 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z 10 ай бұрын
እህቴ ወንቅእሸት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ፀበል ውሰጅው ይድናል በዙ ያድኑ አሉ😢 እግዚአብሔር አምላኽ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@HcfCccc-ih4zp
@HcfCccc-ih4zp 10 ай бұрын
ደስስስ የሚል ፍቅር❤❤❤ ስታስቀኑ በስምኣብ በጣም እድለኛ ነሽ እህቴ በዚ ስኣት እንደዚ ለፍቅር ዋጋ መክፈልሽ ታድለሻል❤❤❤❤❤❤ ወድሜ እግዛብሔር ኣይነብርሃንህን ይመልስልህ ቅዱስ ገብርኤል ፍቅራቹሁን ያዝልቅላቹ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@wedikirosvisibleallyoutubc8590
@wedikirosvisibleallyoutubc8590 10 ай бұрын
ኣይዞህ ወንድሜ ታማኝ የሆነች ሚስት ታድላሀል በፈጣሪ😥😥😥ፍቅራቹ ለዘላለም ይሁንላቹ🙏🙏🙏
@aahh5158
@aahh5158 10 ай бұрын
ናዓ ወድ ዓደይ ሸገ ላተ ታማኝ ምስት እሆንልህ አለሁ💛🙈🙈🙈
@wedikirosvisibleallyoutubc8590
@wedikirosvisibleallyoutubc8590 10 ай бұрын
@@aahh5158 ኣይይ ትገብርዮ ዶ ጠዋሊ ክመፅ ታኣማኒት እንድሕር ኮይንክለይ ዳኣ ዓሳድየይ👍😍
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 10 ай бұрын
የአመቱ ጀግና ብያታለሁ ጌታ ኢየሱስ አንቺን የእሱ እረዳት አድርጎ ነው የፈጠረሽ የኔ ውድ ተባረኪ❤❤❤❤❤
@user-ce4gj6lt8n
@user-ce4gj6lt8n 10 ай бұрын
የታደለች ፍቅር ማለት ይሄ ነው. እግዚአብሔር በፍሪ ይባርካችሁ ኑሮዋችሁ ይመር❤
@Yvkgyf-px5kf
@Yvkgyf-px5kf 10 ай бұрын
ቅብዓ ቅዱስ ቀቢው ጸበል ውሰጅው ይድናል የእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsAs-kv3lq
@AsAs-kv3lq 10 ай бұрын
ፍጣሪ ሆይ እንዲህ ያለ ፍቅር ይስጣቹ ወዳጆቾ 🙏🙏እ/ረ ከእንናተ ጋ ይሁን 🙏❤️❤️
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 10 ай бұрын
Amennnnnnnnn 😮😮😮
@meazatefra6336
@meazatefra6336 10 ай бұрын
አሜን
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 ай бұрын
አላህአይኑንይገለጥለት🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@mazoomazzoo2497
@mazoomazzoo2497 10 ай бұрын
ኣሜን❤❤❤
@tsegeradagebru898
@tsegeradagebru898 10 ай бұрын
አሜን
@mahdermedu5230
@mahdermedu5230 10 ай бұрын
እንደዚ አይነት ፍቅር ይስጠን ቅመሞቼ 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤
@user-jc8ig2lt9o
@user-jc8ig2lt9o 10 ай бұрын
አሜን
@ዜድነኝ3754
@ዜድነኝ3754 10 ай бұрын
አሚንንንንን
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 10 ай бұрын
ፈተናውን አልፋችሁ ቤተሠብ ጋር እርቅ ወርዶ አብሮ ያኑራችሁ 😢😢
@raseyuhabeshawi21
@raseyuhabeshawi21 10 ай бұрын
የምር በጣም መልካም ሴት ነሽ ቅዱስ እሩፋኤል በፍቅር ያኑራችሁ አንቺን አለማድነቅ አይቻልም ዋዉ
@user-wk2fe1fn9r
@user-wk2fe1fn9r 10 ай бұрын
ማነው እንደኔ ቪዶ ጨርሶ ያየው በጣም ደሰ ይላል የሄ ፕሮግራም ከተጀመረ ጀምሮ እንደዚ አይነት አሳዛኝ አላየሁም በጣም ያስተምራል በተለይ በጥቅም ለምታምኑ ሴቶች ከዚች ሴት ተማሩ ፈጣሪ ይጨምርላቹ አንድ ቀን ይቅር ይሉሻል አትጨነቂ የኔ እናት ❤❤❤❤
@user-po4gf2br2i
@user-po4gf2br2i 10 ай бұрын
እኔ ወላሂ እያለቀሥኩነው የጨረሥኩት እደነዚህ ያል ብሮግራሞች የሥልኩን ባርት ብቻለው የማየው ነበር እፍፍፍ ፍቅራችሁ ለዘላለም ያዝልቅላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 ай бұрын
እኔ
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 10 ай бұрын
ይሄ ሰው ቪዲዎ መልቀቅ ተጀመረ አንድም ቀን ሙሉውን አይቼ አላውቅም ይሄን ግን አይሁት
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m 10 ай бұрын
ውይይይይ የዛሬውየተለየታሪክነው እህት ጠካራ ታማኝ እንቁሴት አላህብረሀኑንመልሶለት በደስታበፍቅረ ያኑራችሁ
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 10 ай бұрын
አዎ በጣም ምርጥ አስተማሬዎች ናቸው እሷ ፈጣሬ ይባርካት የምር አድቀን ይቅር ይሉሻል አይዞሽ አተም ፈጣሬ ብርሀኑን ያሳይህ😢😢😢😢😢😢😢😢🎉❤❤❤❤ልቤን ነካው😢😢😢😢😢
@mariagatchwe
@mariagatchwe 10 ай бұрын
እናተ ሴቶች ዝሚት የምሰሩ ከዝች ሴት ትምህርት ውሰዱ እስኪ እያት ለባላ ታማኝ ናት አይኑ አያይም ብላ እንካን ዝሙት አልሰራችም ❤
@taibah5903
@taibah5903 10 ай бұрын
ወላሂየኔቆንኡፍአላህምንይሳነዋል አላህአይኑንግልጥያርግለት
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 10 ай бұрын
ዛሬ አዳኙ ላይ አይቻለሁ አይነስዉር ነዉ ማግጣበት በጣም ነዉ የተሰማኚ እፍ
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v 10 ай бұрын
​@@MadenaUae-lw9wyመቼ ?
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 10 ай бұрын
@@user-lw1dp7ty2v የቆየ ነዉ ግን ዛሬ ነዉ ያየሁት 7 ወር ሁኖታል ከለቀቀዉ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 10 ай бұрын
የዘመናችን ልበሙሉ ሴትነሺ 👍😘😍ምንአይነት የሚያስቀናፍቅርነው❤❤❤ እውነተኛፍቅር ለካስአለ ከምናየው ሁሉ ፍቅር ጠፋብለነበር
@TaweRafas-nv9kg
@TaweRafas-nv9kg Ай бұрын
እዳውም እናትሽ ባች ደስተኛ ሞሆን አለባት ጥቅመኛ አለመሆንሽ ባሁኑ ስኣት መታደልነው እዳች አይነት ልጅ ሰላላት❤❤❤❤❤❤❤
@baatirishefara6280
@baatirishefara6280 10 ай бұрын
ልዩ ሴት ነሽ ቃል አጣሁልሽ በጠቃላይ እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር የፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ🥰🥰🥰🥺🥺🥺🥺🥺 በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት የህይወት አጋር ማግኘት ከባድ ነው 😭😳
@NaniNani-xj5fd
@NaniNani-xj5fd 10 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻ ያየሁት ቪዲዮ ሌሎች ጥንዶችን አሳልፌ ጌሙን ብቻ ነው የማየው😂😂 እግዚአብሔር ፉቅራችሁን ያብዛው ጀግና ሴት
@rahelohakuku6680
@rahelohakuku6680 10 ай бұрын
Enim getan 😂😂
@sofiyasofiya8776
@sofiyasofiya8776 10 ай бұрын
እኔም😂😂
@bethelhemayichew2251
@bethelhemayichew2251 9 ай бұрын
ለወንድማችን የአን የሚለግሰዉ አጋጣሚ ከተገኛ ቢሞከረለት የሚሳነዉ የለም እና እሰኪ ሞክሩ❤❤❤ የፍቅር አምላክ የሚያደርገዉ አይታወቅም❤❤
@user-cz7gx9hc2e
@user-cz7gx9hc2e 10 ай бұрын
ፍቅርን ይታደሉታል እጅ አይታገሉትም 😢 አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
@AaAa-rv8bd
@AaAa-rv8bd 10 ай бұрын
ማርያምን በጣምደሰ እሚሉ ፍቅርኛሞች ናቸዉ እሱም እግዚአብሔር አምላክ ብርሃኑን የመልሰለት አቤት ደሰ ሲሉ ፈጣሪን❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@zeynebhussen7556
@zeynebhussen7556 10 ай бұрын
የምር እኔ በለቅሶ ነው የጨረስኩት ፈጣሪ አብሮ ያዝልቃችሁ😢❤❤❤
@Himanottekle-qn4hl
@Himanottekle-qn4hl 10 ай бұрын
ምንም አይደንቅም ሰው ከልብ እውር ጋር አብሮ ይኖር የለ አይነ ስውርነት ምን ችግር አለው ቀናሁባቹህ ሺ አመት ኑሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@negstibogale6618
@negstibogale6618 10 ай бұрын
እመብርሀን ከክፉ ነገር ትጠብቃችው መድሀኒትአለም አይንህን ያብራልህ እህቴ ተባረኪ እመቤቴ ታጠንክርሽ 🙏🙏🙏
@tubeyg2127
@tubeyg2127 10 ай бұрын
ዉበትም ሀሰት ነዉ ደም ግባትም ከንቱ፤ እግዚአብሔር የምትፈራ ሴት እርሷ ትመሰገናለች ምሳሌ 31፥30፥ እግዚአብሔር የሚፈራ ህይወት ፦ቃላት አጣሁላት ለልጅቱ ዉይይይ እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤
@halema9606
@halema9606 10 ай бұрын
በኡነት በጣም ትለያለች ይህነዉ ፍቅር 😢😢❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@user-qb2ox4kq8u
@user-qb2ox4kq8u 10 ай бұрын
ወይ መታደል ❤😢 አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ❤😢😢 ኮሜት ፅፌ አላውቅም ዛሬው ደስ ሰላለኝ😊
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv Ай бұрын
ዋው እኔ እኮ ፈጣሪዬ ድረስ ፍቅር የለም ብዬ በማስብበት ጊዜ እንዲህ ልብን የሚነካ የፍቅር ታሪክ ስታሰማን ደግሞ ዋው ታስብለኛለክ ግን ችግሩ እኛ ሰዎች ስንባል የወረደ አስተሳሰብ አለን ሁላችንንም ባይባልም አብዛኛዎቻችን ግን አካል ጉዳተኛ ሰው ሲገጥመን ሰው መሆናቸውን እረስተን ከእሱ ጋርማ እንዴት ከእሷ ጋር እንዴት እንዲህ ይሆናል እንላለን ። ብቻ ዮኒዬ አምላክ ከእንደዚህ አይነት አስተሳሰብ የፀዳ አእምሮ ይስጠን እንጂማ ሌላ ምን ይባላል ። ለቤተሰቦቿ አምላክ ቅን እና መልካም ልቦና ይስጣቸው እና ይቅር ብለዋቸው ተቀብለውት አብራችሁ ለመኖር ያብቃችሁ።
@saadiyakhader472
@saadiyakhader472 10 ай бұрын
የኔ ውድ ከቻልክ በናት ድጋሜ አግኝተህ ከቤተሰብ አስታርቃቸው😢😢😢
@hfhfggfhgh1447
@hfhfggfhgh1447 10 ай бұрын
ኣላህ ከናንተጋ ይሁን ልጄ ኣይዞሽ እንዳትከጅው ከሰውም ባይሆን ካላህ ኣታችውምና!!!!!!!
@amaretshamaretsh6986
@amaretshamaretsh6986 10 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ተባረክ። ፍቅር አለ እዉነትም አለ እኛነን የለለነዉ ወደራሳችን እንመለስ። 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-pu5kd6vz4p
@user-pu5kd6vz4p 9 ай бұрын
ደስ ስትሉ እዉነኛ ፍቅር ተፈጣሪ ሲሰጥ ነዉ እደዚህ ነዉ ወድሜ በጣም እድለኛ ነህ ታማኝ ሚስት ስለሰጠህ ፈጣሪ የአይን ብርሀንን ይመልስልህ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ እህቴ አችም በጣም ጀግና ነሽ ታማኝ በመሆንሽ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ
@emuyasserh8839
@emuyasserh8839 10 ай бұрын
ማሻ አላህ በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለ ፊቅር ማገኘት በጣም መታደል ነው የኔ ውድ አብሺሪ በዞ ጀግና ሴት ነሽ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ፈጣሪ❤❤❤❤
@user-vn6qu4rr8q
@user-vn6qu4rr8q 10 ай бұрын
❤❤❤❤ wow that's miss you good girl
@fatimahmadinah9016
@fatimahmadinah9016 10 ай бұрын
ጀገናብየሻለሁማሻአላህ
@Abeshawit
@Abeshawit 10 ай бұрын
ምን አይነት መታደል ነው ❤❤❤❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ የአይኑን ብርሃን እመብርሃን በምልጀዋ ትዳብሰው
@user-ez4kk3nj9c
@user-ez4kk3nj9c 10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እናንተ አይቸ ተፅናናሁኝ ፍቅር እኮ አለ ፍቅር ክርስቶስ ነው እውነት ቃላት የለኝም በጣም ልዩ ሴት ነሽ ልኡል እግዚአብሔር ብርሀንህን ያብራልህ ወንድም አለም❤❤❤
@SofiaSaid-tl7iw
@SofiaSaid-tl7iw 10 ай бұрын
ሚሲኪን አላህ ያአይኑን ብረሀን ይግለጥለት የላምን እላለሁ የኔአባት ፈጣሪ ከናተጋይሁን❤❤❤❤❤
@rozaamdihon5498
@rozaamdihon5498 10 ай бұрын
አላህ ሂዎታችሁን በ ደስታ ይሙላት አይለያችሁ የ እዉነት አስተዋይ ነሽ
@fhgfhv9070
@fhgfhv9070 10 ай бұрын
ማርያምን በጣም ልባም ሴት ጀግና ሴት የእውነት በዚህ ዘመን እንዲ አይነት ፈጣሪ ይባረክው ሴት አለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@destamelese3244
@destamelese3244 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይስጥሺ ሁሉም የፈጣሪ ስራ ነዉ ሙሉ አካል ቢኖረንም የምናጣበት አጋጣሚ ሊኖር ስለሚችል እንደዚህ አይነቶቹን እንቁ ሰወች ማበረታታት እና ማገዝ አለብን
@SusSus-cr8tr
@SusSus-cr8tr 10 ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር ከድንግል ነው ፈጣሪ እውነተኛ ፍቅርን ያድለን😢
@AbdulazizHussenAdem-li8jj
@AbdulazizHussenAdem-li8jj 10 ай бұрын
አወማሬ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝ እህቴ😢
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
​@@AbdulazizHussenAdem-li8jjዴምሪኝ ውዴ
@hilamoo928
@hilamoo928 10 ай бұрын
አሚን😢
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
@@hilamoo928 ዴምሪኝ ውዴ
@mamibabi6805
@mamibabi6805 10 ай бұрын
😢😢እግዚአብሔር አምላክ ላንቺ ብሎ አይኑ ይክፈትሉት ስለታማንነትሽ💚🙏🙏
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝ ውዴ😢
@mamibabi6805
@mamibabi6805 10 ай бұрын
@@user-bw4rc3dr6i እሺ አንችም😍🙏
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
@@mamibabi6805 እሺ ውዴ ነገ ልዴምርሽ አሁን ያነሳል
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
@@mamibabi6805 ኮመት አስቀምጭልኝ
@Zebu918
@Zebu918 10 ай бұрын
ልጅቱን ሳላደቅ አላልፍም ጀግና ብዬሽ አለሁ በዚ ጊዜ እዳንቺ ማግኝት እድለኛ ነው ልጁ
@raphaeltawil8867
@raphaeltawil8867 10 ай бұрын
በእውነት በዚህ ዘመን እንደ ያለ ፍቅር ማኖር ማለት በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ጀግና ሴት ነሸ ጌታ ይባራካቹሁ😢😢😢❤❤❤
@TingstAngucha-ge4pd
@TingstAngucha-ge4pd 10 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ዛሬ ፍቅር ከሞቱ ተነሥቷል በፍቅር ተሥፋ የቆረጣቹ ጀምሩ ❤
@user-bc9bx3rr4s
@user-bc9bx3rr4s 10 ай бұрын
እኔስ በቅቶኛል
@user-bc9bx3rr4s
@user-bc9bx3rr4s 10 ай бұрын
የነሱን ያዝልቅላቸው
@teenamedu3121
@teenamedu3121 10 ай бұрын
እነሱን ሳይኝ ተሰፋ እንዳለኝ አወኩ 😢😢😢
@sartsatu614
@sartsatu614 10 ай бұрын
😂😂😂
@zeharamohammed-5632
@zeharamohammed-5632 10 ай бұрын
ወንዶች ቢሆኑ አይነ ስውር ሴትን አያገቡም ሴቶች ግን ስናፍቅር ትክክለኛ አፍቃሪያችን ችግራችንን የሚርዳን የሚያዳምጠን ከሆነ ብዙም ችግር የለብንም ፍቅራችሁን ያብዛው አቦ❤❤❤
@taibah5903
@taibah5903 10 ай бұрын
ትክክል
@user-jt7hz9ul3y
@user-jt7hz9ul3y 10 ай бұрын
❤❤ሳህ
@merimders
@merimders 10 ай бұрын
ትክክል አይደለም አይናችን ጠፍቶ ባለፈወ በስደት ፊቱን ማሽን ያበላሻት ልጅ በሚካብ ደብቃው የነበርውን ስትታጠብ ቢያየወ አይደል ጥሉት የሂደው ወዱች ከባድ ናቸው አይደለም አይናቸን ጠፍቱ
@marifazw7969
@marifazw7969 10 ай бұрын
አወ እህቴ ወዶችማ አይነኩም ፍቅር አያቁም ጥቅምጂ
@hayattube3185
@hayattube3185 10 ай бұрын
​@@merimdersበጣም ገርሞኘል የሱ😢😢😢
@user-nx2nq7yy5d
@user-nx2nq7yy5d 10 ай бұрын
አላህ አይንህን ብርሀን ያድርግልክ ወንድሜዋ አንችንም አላህ ሙሉ ጤናሽን ይስጥሽ እህቴዋ በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 10 ай бұрын
ዛሬ ገና ሙሉ ቪዲዮ አየሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች እግዚአብሔር ብርሀንህን ይመልስልህ😢❤
@waskan5109
@waskan5109 10 ай бұрын
ይህ ልጅ ብታግዙትና አይኑ ን ቢታከም ሚቻል ከሆነ ጥሩነው 7:35
@MahletGiday
@MahletGiday 10 ай бұрын
እመቤቴ እናቴ የአይኑን ብርሀን ታብራለት እውነተኛ ፍቅር ሁሌም በእውነተኛ ሰዎች ልብ ውስጥ አለ እናትሽም እራርታልሽ እንድትታረቁ እንፀልያለን
@fatiyaawoljamal8115
@fatiyaawoljamal8115 9 ай бұрын
Wow ምሰሌ መጽሀፍ ለይ የታጸፈችሁዋ ልበም ሴት መለት እሱዋ ነት ታበረክ በጠም ደስየምሉ ጥንዶች ነቸዉ እግዚአብሔር ፍቅርችሁን ይበርክ አሜንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 10 ай бұрын
በመፃፍ ቅዱስ የተፃፈችው ሴት አንቺ ነሽ ልባም ሴት ከቀይ እንቁ ዋጋዋ ይበልጣል ፈጣሪ ያሰባችውትን ህይወት ያኑራችው እጅግ በጣም ነው የምታምሩት በድጋሜ ሽልማት ይደረግላቸው
@hilamoo928
@hilamoo928 10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ፍቅር ❤❤❤ 😢😢😢ወላሂ እኔስ ማልቀስ ሁሌ አይይይይይ እድሌ ምናለ ኢላሂ ሰዉ ከሚወደዉ ጋር ቢኖር😢 አይለያቹሁ ቤተሰብሸንም አላህ ያሰታረቅሽ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝ ውዴ🎉🎉🎉
@fanatube196
@fanatube196 10 ай бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ነው እመቤቴን በንባ ነው የጨረስሁት 😢😢😢 ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሉ ቃላት አጣሁ
@user-kf9vv3td1j
@user-kf9vv3td1j 10 ай бұрын
በጣም 😢😢😢😢😢
@sofiatube5434
@sofiatube5434 10 ай бұрын
በጣም ልብ ይነካል ደስ ስትሉ ፈጣሪ አይለያያችሁ ወንድሜ አላህ የአይንህን ብርሃን ይመልስልህ ❤❤️😍😍
@mekdestarkegn5595
@mekdestarkegn5595 10 ай бұрын
አንች ፈጣሪ የባረከሽ ሴት ነሽ ልዩ ነሽ ክብር ይገባሻል ጋዜጠኛው ከቻልክ ሽማግሌ ሆነህ ለማስታረቅ ብትሞክር
@hadramohammad6470
@hadramohammad6470 10 ай бұрын
የኔ ውድ አላህ ቤተሠቦችሽንም ያስታርቅሽ😢😢
@user-lq5qu2ih8g
@user-lq5qu2ih8g 10 ай бұрын
ወድም በተቻለህ መጠን እየሄደክ ጠይቃቸው በማሪያም የኔ እቁ ሴት ጠክሪ አይዞሸ
@Bmusic-fu9fo
@Bmusic-fu9fo Ай бұрын
እውነትም የእግዚያብሔር ሰጦታህ ናት ነችም እሷም ግን ሰለፍቅራችሁ የሁለታችሁም አገላለፃችሁ በደሰታ በፍቅር ሰለሆነ እንተ በትክክል ፈጣሪ ነው በምክንያት ያገናኛችሁ
@HanaYouTube-hu1cx
@HanaYouTube-hu1cx 10 ай бұрын
እውነትኛ ፍቅር ፈተና ይበዛበታል እውነት በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት እውነት ትልቅ ነሽ እግዚአብሔር እድሜ በፀጋ ያቆያችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ
@seadamelaku3377
@seadamelaku3377 10 ай бұрын
የሴት ተምሳሌት ጀግና ነሽ ወድምየ አይዞህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@TgTg-ob5wn
@TgTg-ob5wn 10 ай бұрын
እኔ ምንም አልልሽም እግዚአብሔር ትልቁን ነገር ሰጥቶሻል የኔናት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብችላቸሁ❤❤❤❤❤❤
@kaayyoogoota4230
@kaayyoogoota4230 10 ай бұрын
ሽልማት የሚገባት የተባረከች ሴት ፈጣሪ በብዙ በረከት ይጎብኝሽ የእኔ ደግ❤❤❤
@usersamsunf1781
@usersamsunf1781 10 ай бұрын
ዛሬ እስከ መጨረሻው አየሁት በጣም ደስ ይላል በጣም ልብ ይሰብራል አይዙዋችሁ እግዚአብሔር አይኑን ያብራል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@happydesd1159
@happydesd1159 10 ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ቪዲዮ ጨርሼ አየሁ በቃ ፍቅር ማለት እደዚህ ነዉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mawaysh
@mawaysh 10 ай бұрын
ደምሪኝ እማ
@happydesd1159
@happydesd1159 10 ай бұрын
እሽ
@ertaerta726
@ertaerta726 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረው ያያል ቅባቅዱስ ቢው ፀበል አስጠምቂው እምነት ሁልግዜ ቀቢው አይኑን የመምህር ተስፉዬ አበራ ገጠመኝ አዳምጡ እኤ የመንፍስ ስራነው❤ በርቺ በፀሎት
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 10 ай бұрын
ወይ የኔባት በጣም ልብ ይሠብራል ንፁ ልብ ያላቸዉ እደዚህ አይነት ሠወች ጋነወ ወድም አችን ከቻልክ ድጋሜ አግኝተህ ከቤተሠብጋ ብታሥታርቃቸዉ በጣም ቆጆ ይሆናል ህይወትን በሙሉ ልባቸዉ እዲኖሩ የበለጠ በፍቅረ እዲኖሩ እረዳቸዉ እባክህን እግዚያብሔር ይረዳሀል አተንም በጣም ነወ ሚያሣዝኑት ❤❤
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 10 ай бұрын
ጀግና ነሺ ሁሉን ነገር ከእግዚአብሔር ታገኝዋለሺ ቤተሰቦቿ ግን በእግዚአብሔር ስራ ባይገቡ ጥሩ ነው. ዛሬ ሙሉ አካል ቢኖረን በድንገት ሊረግፍ ይችላል ለሰው ልጂ ዋናው አይምሮው ነው እባክህ ከቻልክ ከቤተሰቦቿ ጋር አስታርቃቸው
@user-pu5wq9ez9s
@user-pu5wq9ez9s 10 ай бұрын
የኔ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ አይንህን ያብራልን አይለያቹሁ ፍቅራቹሁን ያብዛላቹሁ ❤❤
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 10 ай бұрын
አረ በህክምን ምቻል ከሆነ እናግዜ በዝ ዘማን ሰው መታማን ዬቶሀ ግዜ ላይ ምን አይነት ልጅ ነት የኔ እህት አይዞሽ እንዳሰሽ ይሁን ወንድሜ እንዴ ሜንሚ ሆነክ ከቤተሰብ ጋር አስታረቅ በጣም ነው ዉስጤ የታሰባራ 😢😢😢
@saraabera4732
@saraabera4732 10 ай бұрын
ጀግና መልካም ልበቀና ሴት ነሽ ፍቅር ምን ምንያህል ዋጋ እዳለው የገባሺ ያስተማርሺ ለቡዙ እህቶቺሺ ተመሳሌት ነሺ እግዚአብሔር ከቤተባቺሺ ያስታርቅቅሺ ያስቡሺው ይሙላልሺ ቀሪ ዘመንሺንበሙሉ ክፉ አይካሺ ግን መታደል ነው እዳቺ መሆን ትዳርሺ ከቡሮ ከቡዳ ድጋሜ የምናይሺ ይሆናል የምትፍተኝው ፈተና ለበጎ ነው አይዛሺ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@user-du6jk5zb6i
@user-du6jk5zb6i 10 ай бұрын
በእውነት እንደዚክ ነው ብዬ የምገልፀው ነገር የለኝም ብቻ የበልጥ ደስተኛ እንድትሆኝ ፈጣሪ አይኑን ያብራልሽ😢😢😢❤❤❤
@user-xu5oq2kv5g
@user-xu5oq2kv5g 10 ай бұрын
ፈጣሪ አምላክ የአይን ብርሀንህ ይመልሠልህ እሱ አይሣነውም በጣም ልብ ይነካል እውነት ❤❤❤
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 10 ай бұрын
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ብርሃንህን፣ይገለጥህ፣ልብ፣የሚነካ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@user-lb2op2xf6u
@user-lb2op2xf6u 10 ай бұрын
ጀግናየ ናችሁ ለኔ እናተ ብርቱ ጠካራ ናችሁ የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ እግዚአብሔር እደናተ ያሉትን ጀግናወች ያብዛልን ለኛ እደ አድ መፅሀፍ ናችሁ እመብርሃን የለመኖትን አትርሳም እና የአምላክ እናት ትዳብስህ
@samirabh8469
@samirabh8469 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሃሳባቹሁ ይፍፃምላቹ ፈጣሪ ብርሃኑ ይመልስልህ ወንድማችን እስከ ዘለአለም በፍቅ ያኑራቹ ❤❤❤
@Gh-fm4oq
@Gh-fm4oq 10 ай бұрын
ፍቅራቺሁን ለዘላለም ያርገዉ😢😢
@weinitywein2915
@weinitywein2915 10 ай бұрын
❤😢😢በጣም ያስደስታልም ያስለቅሳልም ከምንም በላይ አፊያችንን ይስጠን😢
@selma5801
@selma5801 10 ай бұрын
ሴት ልጅ ይች ነች ንፁህ ቀና ልብ ያላት እድሜና ጤና ይስጥሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔ መልካም ❤
@Zebiba-3065tube
@Zebiba-3065tube 10 ай бұрын
አላህ ብረሀንህን ይጊላፂሊ በአላህ ሲረ ጣለቀ ዬገባው ቤታሰቦቹም አላይማሊሰቾ በታረፈው ዬኢቲዮ ማዚነኘ አዘገጂ እኖደአሌን❤❤❤❤
@mesitube8396
@mesitube8396 10 ай бұрын
የሴትጀግና መጨረሻችሁይመር ላይክ❤
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,5 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 91 МЛН
ለ 24 ሰዐት ጎዳና ወጣን ..ዳኒ ታሞ ሆስፒታል ገባ
54:37
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 111 М.
ፊልም የሚመስለው እገታ !!500.000ሺ ብሩ እና መዘዙ!!
47:05
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 154 М.