አሊ የዋህ ነው ለምትሉኝ እኔ ምድነኝ

  Рет қаралды 39,259

SEADI & ALI TUBE

SEADI & ALI TUBE

Күн бұрын

በጎደኛየ የደረሰ በናንተ እንዳይደርስ!
እንኳን ወደቻናላችን (Seadi&alitube) መጣችሁ! አስተማሪ እና አዝናኝ የሆኑ ነገሮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን ቤተሰባችን ስለሆኑም እናመሰግናለን!
ሳውዲአረብያ, ስጦታ, yetbitube, yetbi yube, habeshadrama, የተቢ ቱብ, ጀማልቲክቶክ, ሰአዳ እና አሊ, ab tube, ዛሬቤታችንን, donkeyyoutube, በጣምአምሯል, aliprank, abiyahmedali, hopeethiopiamusic, marketube, ethiopia, ethiopiaprank, seadialitube, ልጄን ፕራንክ አደረኳት, ሳሊ ማርኬት, feta daily, የተቢ ቲዩብ, ዛሬተዝናናን, seifu on ebs, donkey youtube, ያልታሰበነገር, mywife, minewu shewatube, seadisurpriseማርቆስአብርሽ ቲዩብdonkey tubenahom records incfegegita react#aletubeethiopiantiktokከአረብ ሀገር ስትመለስ ባሏእናቴን ሰርፕራይዝ #seadialitube #ሰአዳእነአአሊማዘዝትችላላችሁamharictiktokገ
telegram join t.me/seadialitube
Donkeytube,Ethiopianews,Ethiopiazena,Fetadaily,Gojamginder,Wollotube,Zemenekase,ab tube አብርሽ ቱዩብ today,dink lijoch,donkey tube,eshetu melese,ethio amhara fano,ethio forum,ethio forum ኢትዮ ፎረም,ethiopian drama,habesha dance,tha voice of amhra,መረጃ,ሙስሊም,ሰበርመተመረጃ,ሰበርዜና,ሳአዳእናአሊ,ብልፅግና,ታገቱ,ትኩስመረጃ,አማራ ክልል ወቅታዊ ዛሬ,አማራሸኔ,አማራክልል,አቤልብርሃኑ,አብይአህመድ,አኢትዮጵያ,አኢትዮጵያዜና,ኢስላም,ኢትዮ 360 ሚዲያ,ኢትዮጵያሙስሊም,ኦሮምያወለጋ,ኦሮሞመንገስት,ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ,ወሎጦርነት,ዜናአዲስ,ድንቅ ልጆች,ዶንኪቱቡ

Пікірлер: 365
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 3 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@ያረብአተእረዳኝ
@ያረብአተእረዳኝ 3 ай бұрын
ሰለ ሏሁ ዓለይወሰለም የኛወድነቢይ😢😢😢😢😢😢
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 2 ай бұрын
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለሞ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aassssaa-iw8xx
@aassssaa-iw8xx 2 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም
@AminaWorake
@AminaWorake 2 ай бұрын
SAW
@SabeyaAsdfghjkl
@SabeyaAsdfghjkl 2 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@naeemaa6659
@naeemaa6659 3 ай бұрын
ኧረ አላህየ እኛንም ሹፈን ያረቢ ከሠው ቤት አውጣን እሠከ መቼ እኔማ 7አመቴ ድካም ብቻ እህህህህህህህህህእሥኪ ዱአ አድርጉልኝ እህትቼ
@saudihosen8183
@saudihosen8183 3 ай бұрын
Amiin yarbii
@HabibaJemal-f2g
@HabibaJemal-f2g 3 ай бұрын
አሚንየረቢ🎉🎉🎉
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 3 ай бұрын
ሳሀዲበጣምባለሙይቀመምናትአሊምበጣምደሰትላላቺማሻአላህ
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 3 ай бұрын
ሸሮየሀገራችንዋናምግብየናፍቃል
@hayaomar8089
@hayaomar8089 3 ай бұрын
ቤትሽሲምረእ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 3 ай бұрын
አላህዩ ለኛም የእረፍት እጀራ ስጠን ከስቀቀን ኑሮ አዉጣን 😢😢😢😢😢😢😢 ማነዉ እደኔ ስደት እቅጥቅጥ ያደረገዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ ያረቢ ያረቢ ያረቢ አንተ አግዘኝ
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@ZhehabSherif
@ZhehabSherif 2 ай бұрын
ያአላህ እፍፍፍፍፍፍ አላህ ከስደት አውጥቶ ሀገራችን ላይ በደስታ በፍቅር ያኑረን
@በምኞት.......ጎዳናbemgnot
@በምኞት.......ጎዳናbemgnot 2 ай бұрын
በጣም የኔዉድ አሜን❤❤❤❤
@HekmatAhmad-fp2ew
@HekmatAhmad-fp2ew 2 ай бұрын
እሸአላሕ ዉዶቸ ❤❤🎉🎉 5:16
@HekmatAhmad-fp2ew
@HekmatAhmad-fp2ew 2 ай бұрын
👍👍👍❤❤🎉
@اللّٰهُفَوْقَالعَرْشِعَلىٰال
@اللّٰهُفَوْقَالعَرْشِعَلىٰال 2 ай бұрын
እኔስ ከምግብ ሁሉ ያመረኚ ሽሮነው ወላሂ በጣም ነው የምወደው ሽሮዬ
@kabetube
@kabetube 3 ай бұрын
የዋህ ማለት ጥሩሰውነው የዋህማለት መጅል እሚመስለው ሰውአለ ብልጥ ማለት ክፋ ማለትአደለም አዋቂ ማለትነው ሰአድቲ አሳቢ አስተዋይ ማለትነው
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ካቤየ ደምሪኝ ማማየ
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 3 ай бұрын
ነይ እንደማመር​@@Zehara9
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚሩኝማ
@zelalemfiseha1368
@zelalemfiseha1368 3 ай бұрын
እሷ ሳትጎርስ አጎረሰችህ አንተ ግን ሳታጎርሳት መብላትህ ገርሞኛል በል መጀመሪያ እሷን አጉርሰህ መብላት ልመድ
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 2 ай бұрын
አሊን ወላሂ በአይናችን እያየናት ሰአድ እጁን ይዛ ፍቅር አስተማረችው እንጅ ምንም አያውቅም ጥሬ ነው ከምር
@Nanny-i8k
@Nanny-i8k Ай бұрын
😂😂😂😂😂​@@mehbobamahnooba
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 3 ай бұрын
እኔ ሽሮ ከስጋ አስበልጣለሁ በተለይ አያቴ የሹሮ አሰራሯ ለየት ያለ ጣአም አለዉ ማሚየ ናፍቆቴ
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 3 ай бұрын
ማሻ አላህ አህለን የኔ ምርጦች ሳአዲዬ የኔ ታዛዥ የኔ ወርቅ እህት ምግዜም በደስታ በፍቅር ኑሪልኝ ከፍ በይልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ፋድሻየ ደምሪኝ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 3 ай бұрын
አህለን ሰአዲትየ ወላሂ አሊ ጥሩ ሰዉ ያአሊ ክህነት ያንቺ መልካምነት ነው አጠይባቱ ሊጠይቢን ነው እኮ ሀያሉ ጌታ ያለመን አልሀምዱሊላ መልካም ፀዲት ያልሽ የሴት ቆንጆ ነሽ በእቅዴ ላይ መሰናክል ኡጋጥሞኝ ነው ኢንሻ አላህ አላህ ባሴካልኝ ግዜ ያለምኩት ይሳካል
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
እህት ደምሪኝ❤
@MehbubaAwol
@MehbubaAwol 3 ай бұрын
እኔ ልገርሽ አንቺ እንቁ ጎበዝ ነሽ ምንም አይወጣልሽም ታታሪ ሁለታቹም❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
መህቡባየ ደምሪኝ🎉
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 3 ай бұрын
የት አወቅሻት
@ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ
@ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ 2 ай бұрын
😅😅😅😅የት አዉቀሻት አላለይም
@HhheHoo
@HhheHoo 3 ай бұрын
ሹሮየ የኔ ውድ ናት እዴት እዴናፈቀችኝ እረበውድነው የምበላው የምንበግድ
@dghhh-pu3je
@dghhh-pu3je Ай бұрын
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ ረሱለላህ የኛአዛኚነብይ የኛየሁሉተምሳሊት ሶሎአለነብይ صلى الله عليه وسلم ❤❤❤❤❤❤
@hawa-mo3ha4me9d
@hawa-mo3ha4me9d 3 ай бұрын
የኔ ባል በጣም ነው ሽሮ የሚወደው የሆነ ግዜ በጣም ምርጥ ሽሮ ምጥን እህቴ ልካልኝ 1ወር ሙሉ ሹሮ ሲበላ ሲያስበላኝ ታገስኩህ አበዛከው ብየ አንተን ባይሰለችህ ለኔ አታስብም እስክል ደርሻለሁ በጣም ነው የሚወደው በተለይ ቀይ ስር ድንች ጥቅል ጎመን ከጨመርኩልት በአለም አለ የተባለ የማይወዳደረው 😂
@sofi8983
@sofi8983 3 ай бұрын
ማሻ አላህ እዚህን ጥዶች በጣም ነው የምወዳቸው ቅመሞች አአላህ ያላሠባችሁት የሚጠቅማችሁን እርዚቅ ይስጣች ደሞ ደምሪኝ በቅንነት
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ሶፊየ ደምሪኝ
@sofi8983
@sofi8983 3 ай бұрын
@@Zehara9 አብሽሪ አችም ነይ
@Aminathasen-b6h
@Aminathasen-b6h 3 ай бұрын
ሰአዲን ከሸቃልነት ወደ መዳምነት የቀየርካት አሏህ እኔንም ቀይረኝ ለሀገሬ አብቃኝ
@ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ
@ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ 2 ай бұрын
ይቀይረን አወ በስት አመቷ ቀየራት
@አልኢሰላምዲኑሰላም
@አልኢሰላምዲኑሰላም 3 ай бұрын
አይ ሰው ዱንያ ሲያገኝ ዲኑን ይረሳል እንዴ እውነት ሰአዲ እወዲሸነበር ግን ቢያንሰ ፊትሸን መሸፈኑ ቢቀር ሙሉ ሂጃብ መልበሰ ወይኔ በአላህ ይሄን ያክል ኑሮሸ አሞሮልሸ እውጭ ሳልወጣ ደበረኝ እያልሸ ሴት ልጀኮ አላህ ካለላት የቤት ወይዘሮናት እረተው ትንሸ እንኳን ደግሞ ለቀልድም ቢሆነ ጀባ እነመየ የተውትን😮
@LubabaMohmmed
@LubabaMohmmed 3 ай бұрын
@@አልኢሰላምዲኑሰላም በውሥጥ ምከራት እደሠአዳ ሥትር ቆንጆ ማንአለ ሀረካት ፆባይ አሟልቶ የሠጣት ሠጊሯን አልገለጠቸ
@kalebdaniel7414
@kalebdaniel7414 3 ай бұрын
አንቺ የገማሽ ክርፋታም እንዳቺ ተሸፍፍና ትግማማ ግማቲም
@Fatumamasha-js1vq
@Fatumamasha-js1vq 2 ай бұрын
መሸፉን ያገማል እደ😢
@ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
@ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ 2 ай бұрын
በዉሥጥ አልወጣችዉም በሚድያ ሥተት ከሠራች በዛዉ የሚድያ መነገር አለባት ምን ምን አሟልቶ ሰጣት በይ አጀብ ​@@LubabaMohmmed
@SophiaAwale
@SophiaAwale 2 ай бұрын
​@@kalebdaniel7414ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም እናውቃልን እምናትክ ስድብና ዙሙትን እደሚያስተምር የናንቴ ሴቶች እርቃነቸውን ዝብና ቆሻሻ እና ምድራ ሰካራም ሲቀስማቸው አይደል የሚውለው እናንቴ ፈርሳሞች ምናገበቹ እህቶቻችን ከመገድ ሲወጡ ማምከር አችልም እናንቴ የደብሎስ ተላላኪ እናንቴ በፓት እየሄዳቹ ዝሙትን አስፉፉቹ እስቲ አርፋቹ ተቀመጡ የተለጠ ሙዝ ማምሰል በናንቴው ይብቃ ሳትጠሩ አቤት አትበሉ ሰከራም
@Zdweloyewa
@Zdweloyewa 3 ай бұрын
ሺሮ አንወድም የምትሉ አብዛኛው የገጠር ሰው የድሀ ልጅ በምን አደገና ነው እረ ሸም ነው
@abcabc7430
@abcabc7430 3 ай бұрын
አሁን ክረምት ገባደ እደትነው ወራቱ እሚፈጥነው በቃ 12 አመት እየገባሁነው በስደት ፈጣሪአገራችንን ሰላምየድርግልን 😢😢😢 በተለይ ውርጌሳላይ በጣም ተሰቃዩ ንፁሀኖች
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ደምሪኝ ማር
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 2 ай бұрын
የኔዋ አሚን ❤👈
@ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ
@ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ 2 ай бұрын
ግቢ ይበቃሻል
@Zehara9
@Zehara9 2 ай бұрын
@@ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ ደምሪኝ ውደ
@abcabc7430
@abcabc7430 2 ай бұрын
@@FatumaFatuma-gs8qr 😘
@امسلسبيل-ج7ص
@امسلسبيل-ج7ص 3 ай бұрын
ወላሂእኔ ኢትዮ ሆኜ ሽሮስጠላ አልፈልግም ፆሜን እምዉልበት ቀን አለ አሁንግን ሽሮዬዬዬዬዬዬዬ እንጀራ ደግሞ ከሌለ ሌላምግብ በልቼ ምሳሰአትድረስ መቆየትኮንአልፈልግም በጣምእምወደዉ አልጫ በጣምቃሪያ የበዛበት ወጥ
@ktube8920
@ktube8920 3 ай бұрын
እኔ ደሞ ሽሮ በጣም ነው የምወደው ሽንኩርት የሌለው ሽሮ ውሀ ና ዘይት ቲማቲም ስወድ 😘😘
@Ty23r
@Ty23r 2 ай бұрын
ሥአዲ ቤትሸኮ ፎአ ያለነው ልጅ ያለበት አይመሥል ፅድት ያለ ማሻአላህ ግን እሄ በቡና መመራረቅ አቁሚ
@newid5082
@newid5082 2 ай бұрын
ኢሻአላ መስከረም ከዉዷ እናቴ ከሀላሌ ከልጆቸጋ❤❤❤❤
@ፍርዶስዩቶብ
@ፍርዶስዩቶብ 3 ай бұрын
አስተፍርላ ይሄንም ያጣስትአለ አልሀምዱሊላ
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ፊርደውስየ ደምሪኝ
@SisNem-wx9jq
@SisNem-wx9jq 3 ай бұрын
ዛሬ ምርጥ ቪድዮ ሰራሽ እየሳኩ ነው ያዬሁልሽ ሰአዳ😂
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ሳቂልኝ ውደደምሪኝ
@rabiasaid9888
@rabiasaid9888 3 ай бұрын
ደሀ ስጠግብ መቧገቻውን ይቀዳል ትላለች የኔ እናት ፍሪሙ እያለችሁ እጀራን ያህል ኒእማ እምታፊዙት እዱኒያ ተገለባባጪ ናት አድ ቀን እደቧድ ጀሪካ ባድ ስትሆኑ በክብር ትበሉታላችሁ
@haytomer9818
@haytomer9818 3 ай бұрын
ዉዴ ድሀ መሆንና ሀብታም መሆን አይደለም ሰዉ የሚወደዉ ነገር የሚጠላዉ ነገር በተፈጥሮ ይኖራል ደሀም ቢሆን ሸሮ ካለወደደ በበርበሬ ይበላል አለቀ
@ToibaAhmed-p7y
@ToibaAhmed-p7y 3 ай бұрын
ሰላምሳአዲእደትናችሁእኔናፍቆኛልሹሮግንኢሻአላከወርበሀላእገባለሁእዲሳካልኝዱአአዲርጊልኝ
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 3 ай бұрын
ወላሂ እኔ ሺሮ በጣምነውእምወደው ሥለዚህ ሺሮ አትጥሉት
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ሚራየ ደምሪኝ
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 3 ай бұрын
@@Zehara9 እሺ አንችምነይ እንዛመድ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 ай бұрын
ስአድ እኔ ጠካራነትሺን ሙያሺን ፅዳትሺን እወድልሻለሁ ግን ሰአድእባክሽ አለባበስሽ አስተካክይቢያስእጂሺንሙሉ ልበሽ
@foed180
@foed180 3 ай бұрын
ክክክክክክክ ስአዲየ ፈገግ አረግሽኝ ዉዴት እስከጀነት አላህ ያርግላችሁ
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ደምሪኝ እህት
@FatumaMummed
@FatumaMummed 3 ай бұрын
ግጥም አርጎ እየበላ ሽሩ አልወድም አይ አሊ
@sonysony-lk5ft
@sonysony-lk5ft 6 күн бұрын
😂😂
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 3 ай бұрын
ሽሮ ምኗ ይጠላል ግን በተለይ ቅቤዋ ጣል ከተደረገበት ዋው 👌
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ሳራየ ደምሪኝ🎉
@Zamani1983
@Zamani1983 3 ай бұрын
ወሪ አለብህ ጎመን በበቆሎ ቄጣ ከመብላት እዲሜ ልኪን ሽሮ ብበላ እመርጣለሁ
@haytomer9818
@haytomer9818 3 ай бұрын
ካለወደደሰ በግድ ዉደድ የሚባል ነገር የለም
@Mdjahid-bg7th
@Mdjahid-bg7th 3 ай бұрын
የሰው ሁሉ ፍላጎት ይለኛል
@Hana-m1p
@Hana-m1p 19 күн бұрын
እሱ አንቺን አንቺ እሱን መሆን ይቻላል ወይ የሰዉ ፍላጎቱ እንደመልኩ ይለያያል
@tube3507
@tube3507 3 ай бұрын
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ሰአዲ ጀግኒት የሤቶች ምሳሌ ነሽ ምርጦች ውዴታ እስከጀነት አላህ ያይለያችሁ❤😘😘😘አሊ ግን አጉርሳት ሠአዲ በስስት ነው ሁሌ የምታይህ
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ሰሚራየ ደምሪኝ
@AishaAdam513
@AishaAdam513 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ሰአድ የም ውዳችሁ አላህ ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ውደ ደምሪኝ
@ወሎየዋየአባቴቅምጥል
@ወሎየዋየአባቴቅምጥል 3 ай бұрын
ማሻአላህ በልአፊያ ዉዶቸ😂❤❤❤❤አሊ ዛሬ ተናድጀበታለሁ ሽሮእዳይናፍቃችሁ ብሎ ወላሂ ሽሮእንደናፈቀኝ የኢትዮጵያ ሸሮ ጂዳየሚሸጠዉ አይጥምም😂❤
@zoomzommzoom
@zoomzommzoom 3 ай бұрын
ነይ ምርጥ ሽሮ ግዥ እኔ ጋር አለ
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr 3 ай бұрын
እኔስ ሽሮየን ስወዳት ቆንጆ ሽሮ ከሆ ውስጤኔ ማንኛውም ምግብ ይሰለቸኛል ከሽሮ ውጭ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 3 ай бұрын
የዋህ ወንድ ከባድ ናቸው ጥፋታቸው አያምኑን ከትቆጡ ዝም
@MdEt-ns3xq
@MdEt-ns3xq 3 ай бұрын
በጣም ወላሂ
@yChkon-zn9ph
@yChkon-zn9ph 3 ай бұрын
ሣህ😂😂😂😂
@Ethiomedia-4
@Ethiomedia-4 3 ай бұрын
ትክክል ምንም አልተሳሳሽም100%
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح 3 ай бұрын
በጣም የኔም ባል አንች እንዳልሽዉ ነዉ። በሆነ ነገር ስንነጋገር ራሡ አጨቅጪቂኝ እኔ ግርግር አልወድም ነዉ ሚለኝ😮 እኔ ልክ ነገርና ጭቅጭቅ እንደምወድ ነገር የራሱን ጥፋት ለመሸፈን ሲል እኔን አጨቅጪቂኝ ነገር አልወድም ይለኛል ብግንንንንንሰ ነዉ እምለዉ ነገራቶችን ተነጋግራ ተወያይቶ መፍታት ካልተቻለ እንደት አብሮ መኖር ይቻላል😢😢
@MdEt-ns3xq
@MdEt-ns3xq 3 ай бұрын
@@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح ከባዲነው በጣም ንገሪው በሰላም የምታወሩ ቀን ይሄን ባህሪህን አስተካክል በይው
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf 3 ай бұрын
እኔ በሽሮ ድርድር የለም በጣም ነው እምወደው በፍቅር ነው የምበላው
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ደምሪኝ ሀቢብቲ❤❤
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ደምሪኝ ሀቢብቲ❤❤
@fatumafatuma1689
@fatumafatuma1689 3 ай бұрын
ሽሮዬ የኔ ፍቅር እወድሻለሁ
@taibah1116
@taibah1116 3 ай бұрын
😂😂ሺሮ ሚጠላ የለም ያው ጋላ መቸስ ታቁታላችሁ....?😅
@BipBip-hi8dq
@BipBip-hi8dq 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@tube8181
@tube8181 2 ай бұрын
በርገርአላለም ተሺሮአይበልጥም
@GuHu-u8r
@GuHu-u8r 3 ай бұрын
Agurus iji zem beleh tegorsaleh😂😂😂😂😂
@ethiopia7697
@ethiopia7697 3 ай бұрын
መሸአላህ ምርጥ ጥንዶች አሊ አጉርሳት እንጅ ሰአድን እሷ ብቻ ናት የምታጎርስህ😊😊😊
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
መህቡየ ደምሪኝ ማሬ
@suzana-c5l
@suzana-c5l 3 ай бұрын
ጋላ ሽሮ እና እንጀራ የት ያቅና ጥቁር ገፎ እና ቄጣ ነው እሚያቁት 😂😂
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ 3 ай бұрын
😂😂😂
@taibah1116
@taibah1116 3 ай бұрын
😅😅😅😅
@smirahussain3227
@smirahussain3227 3 ай бұрын
ቱ😂😂🎉
@SdhJfd
@SdhJfd 3 ай бұрын
@@suzana-c5l እኝህ ስው እሚከበረው በአፉነው እስቲ ዝምበሉበሉ
@የኮቻዋነኝ
@የኮቻዋነኝ 3 ай бұрын
ምነው እነሱ ሰው አይደሉም እንዴ ማነው እንጀራ አይበሉምያለሽ ጉድ እንደውም እነሱ ናቸው በደንብየሚያቁጥትእሽ ያወንጤፍነው ሀ
@vvvffff1290
@vvvffff1290 3 ай бұрын
ክክክክክአረአታስቁንሽሮአይወዳምአላለችምአረተውክፉአታናግሩን
@ፍርዶስዩቶብ
@ፍርዶስዩቶብ 3 ай бұрын
አችምይዋህ ባልናሚስት ታድወዝ ነውየሚቀዳው አባባልነው
@naeemaa6659
@naeemaa6659 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ሁለት ጥዶች አላህ ይጠብቃቸሁ ባላችሁበት
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ❤
@MadinaEhh
@MadinaEhh 3 ай бұрын
አትከታተለኝ የት ይሂድ ምነዉ የኔ ኢሰማኢል በተከታተለኝ ዛሬሰ አይ ሰደት ወይ ላይሞላ ማሻአሏህ ወላሂ በጣም ደሥ የምትሉ በሀያት ኑሩ
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
አላህ በሰላም ያገናኘን ማሬ ደምሪኝ
@MadinaEhh
@MadinaEhh 3 ай бұрын
@@Zehara9 አሚን እህት እሺ
@zemzemgashu2989
@zemzemgashu2989 3 ай бұрын
ሺሮ ያልተናፈቀ ምን ይናፈቃል
@ወሎሐይቅ
@ወሎሐይቅ 3 ай бұрын
ምሳ ፓስታ እየበላሁ እናተ ሹሮ ስበሉ ሳይ😢 እጀራዬ
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
የሀይቋ ደምሪኝ
@ShemimaRayan
@ShemimaRayan 3 ай бұрын
እኔ ስገምት ግን ሳኣዲ ብቻ ነች የምታፈቅረዉ😊
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 3 ай бұрын
ክክክክክ😅😅😅😅😂😂😂 በምን አወቅሽ ሀልተቀለቀለ ብለሽ ነው 😊😊
@Ty23r
@Ty23r 2 ай бұрын
እረ በፊት እሱ ነበር ሚሠፍሰፍላት አሁን ተገለበጠ ወደሷ ዞረ😂😂😂
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 2 ай бұрын
@@Ty23r አየ ወደው አይስቁ 😂😂😂😂😂😂♥️♥️
@tube8181
@tube8181 2 ай бұрын
እናተእኮተላይብቻታሆን ውሰጥምእናያለንትላላችሁ ሰለፍቅራቸውምንአሳወቃችሁ
@umijenetitube4002
@umijenetitube4002 3 ай бұрын
ዝም በያቸው ይህን የሚሉት ሴቶች ናቸው ይገርመኛል ወንዶችን ከፍ የሚያደርጉ ሴቶችን ዝቅ የሚያደርጉ እራሳችን ሴቶች ነን
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 3 ай бұрын
😂😂አሊ ከሜረ ፊት ብቻ ነው የምተጎርሽኝ ብሎወል
@ZebaebrahimMesud
@ZebaebrahimMesud 3 ай бұрын
ሰአድ እጂሽን ሸፍኚ
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@Fatima-hi6vu
@Fatima-hi6vu 2 ай бұрын
በጣም ነዉ እመወዱዉ ሹሩ ወጥ ከቀይ ወጥ ሹር ቢሰጡኝ መራጫይ ነዉ❤❤
@Lguama
@Lguama 3 ай бұрын
እኔ ሽሮ በጣም ነው እሚናፍቀኝ በልቸም ይናፍቀኛል
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
የልጓማዋ ደምሪኝ ሁቢ
@ktube8920
@ktube8920 3 ай бұрын
ሽሮ ሙትት ብየ ነው ምወደው ከስጋ በላይ ነው የምወደው ❤❤
@ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ
@ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ 2 ай бұрын
😂😂
@ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ
@ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ 2 ай бұрын
አትሙች በቃ😅
@zaynabzaynab8134
@zaynabzaynab8134 3 ай бұрын
እኔ ሽሮ በጣም ነው የምወደው
@fafi8402
@fafi8402 3 ай бұрын
ሁሊም ሹሮ በበላ አልሰልችም ሰጋ ገን ሁልት ሰሶት ቀን በብላ እሰልቻልሁ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 3 ай бұрын
❤❤❤የኔ ቢጤ ሽሮየ ሂወቴ በይልኝ😅😅😅❤❤
@sofayabdu4181
@sofayabdu4181 3 ай бұрын
እኔ ሽሮ በጣም ነው እምወደው
@ttሻ
@ttሻ 11 күн бұрын
ኧረ አልሀምዱሊላህ በል ሽሮ ነው ያሣደገህ
@zumitube8095
@zumitube8095 3 ай бұрын
እኔስ ከስጋ ሽሮን እመርጣለሁ ምስርና ሽሮ በጣም እወዳለሁ
@HdXh-lr5ut
@HdXh-lr5ut 3 ай бұрын
አሊ ሽሮ አይወድም አላለችም በምን አድጎ?
@SemiraGetahun
@SemiraGetahun 3 ай бұрын
ዝብላ ነውጅ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ያለሹሮ ምን አለን😂
@SaidaSaeed-tb6si
@SaidaSaeed-tb6si 2 ай бұрын
​@@SemiraGetahunገፎ😅
@فايزةمحمد-غ2ن
@فايزةمحمد-غ2ن 3 ай бұрын
አቺማ,የጨፊ,እባብ,ንሺ,ታቂለሺ,ምሥጥ,
@emuyoutube6702
@emuyoutube6702 3 ай бұрын
የቡና ስኣት ነው ክክክክ አረ ወየው
@RabiaHussen-yg6lh
@RabiaHussen-yg6lh 2 ай бұрын
በጭሥ ዱአ አይደረግም ሦላት እየሰገድሺ ዱአ አድርጊ ሢቀጥል ድናችሑን ተማሩ
@rabiyesufiyoutube9826
@rabiyesufiyoutube9826 3 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እዴት ናችሁልኝ ሰአዲ እና አሊ ናፍቃችሁኝ ነበር ❤🎉🎉🎉 ግን እኔም ሽሮ አይመቸኝ ግን ለምን እደሆነ አላቅም
@lulu-fy7gs
@lulu-fy7gs 3 ай бұрын
ሰአት እወቂ😂😂
@aminat.9563
@aminat.9563 3 ай бұрын
ስአድ ቆጆ ቀሳላ ስም ንገሪኝ አገር ላይ ይለውን
@HayatTagiz
@HayatTagiz 2 ай бұрын
ሳምሰንግ❤
@FjRu-ci5bm
@FjRu-ci5bm 2 ай бұрын
እረ በፈጠረሽ በቃሽ ከላይ ከላይ ታጎርሠው አለይ የስድስት ወር ልጂ ይመስል እኔ ጉርሻ ስለማልወዴ ዘጋኝ
@ktube8920
@ktube8920 3 ай бұрын
የበቀሎ ቂጣ እናቴ አሪራ ገፍታ በርበሬ አድርገን እየጠጣን እንቀረጥጠው ነበር ወላሂ 😢 በጣም ነበር የምወደው 😘 አባቴ ሞተ ከኛ ቤት ላይ ጠፋ አባቴ እንዳለ ከአመት አመት ወተት አለ እኛ ቤት
@Lguama
@Lguama 3 ай бұрын
እኛ ጋ ለባልሽ ቂጣ ካቀረብሽ ገደለሽ ወላሂ እንጀራ ለምን አልጋገርሽም ይላል ልምድ ይላል መሰል ቂጣ አንደ ከበላሽ ማየት እራሱ አልፈልግም ለለመደው ደግሞ ይጣፍጣል
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና 3 ай бұрын
እና ብልጥ ነው የዋህ አይደለም ያልሽው ምኑን ነው አሳያቹሀለው አልሽ ምንም አላሳየሽን ሽሮ መጥላት መውደድ ብልጥነት የዋህነት አያስብል እቱ
@LUBABAMUHYE
@LUBABAMUHYE 3 ай бұрын
አረሺውዬእጄራዬናፍቆኛልለማንኛውምአልሀምዲላህበሉ❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ሉሉየ ደምሪኝ
@zeritutube
@zeritutube 2 ай бұрын
እረ ተዉ አሊ በጀራ እና በሽሮዬ አትቀልድ እኔ አለኝ ከዶሮ ሽሮነወ ምርጫዬ
@hananEbrahim-mi7gq
@hananEbrahim-mi7gq 3 ай бұрын
ክክክክክ አይ ሰአዲ ይሄ እንደውም የየዋሃነቱ መገለጫ ነው የዋሃ ባይሆንማ ሁሉንም ዋጥ አድርጎ መናገር ያለበት ከካሜራ ጀርባ ይናገር ነበር ወይም ንግግርሽንም ሆነ ተግባሩን ያስቀይስ ነበር የዋሃነቱ ግልፅ ነው ውዴ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 3 ай бұрын
የዉድ ባል ምንም ባቀርብለት ኩሽ አይልምኮ እፍ ባይጣፍጥም ዝብሎ በላ በላ አርጎ ይተወዋል
@SamiraBrahan
@SamiraBrahan 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ግን ሽሮ እወዳለሁ ከሁሉም
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ሰሙየ ደምሪኝ
@derasnmokil6741
@derasnmokil6741 2 ай бұрын
በበቆሎ ገፎ አድገህ እደዘህ መቀባረር ምን አመጣው ይሀን ያጣ ስት ሰው አለ አላህን አመሠስግን
@shemsusali4465
@shemsusali4465 3 ай бұрын
እናንተ ሽሮ ስትበሉ አይቼ ሽሮ ሰርቼ በላው
@seadadawod5197
@seadadawod5197 3 ай бұрын
😂😂😂
@ruikyaside5734
@ruikyaside5734 3 ай бұрын
ምነው ጠገብክ አሊ ደግሞ እካ እየላከ ነው 😅😂 ሺሮ የሚጠላ😅
@የአላህ-መ1ሸ
@የአላህ-መ1ሸ 2 ай бұрын
በምን አደግን ኖረን ይገረማል እንጂ
@ametellahabdellah
@ametellahabdellah 3 ай бұрын
ከዚህ አገር ዶሮ ሺሮ ይሻላል ወላሂ
@kamelya123
@kamelya123 3 ай бұрын
እምልሽ ሥአዳ የሠውብር የማልሽም እደ ወይእቃውን መሥጠት ወይመመለሥ አልሞትም አልጠየቅም ብለሽነው ይችዱያ ጠፍ እደሆነች አሥታውሽ ወደራሥሽ ተመለሽ ይህንሁሉ ትተሽው እደምትሄጁ አሥብ መልሽ ብሩን ነገ ዋጋ ያሥከፍልሻል ያውም ይቅር እማትይበት በሂወት ካለሽ ብትመልሽ ይሻልሻል ሞትበጃችን አደለም ዛሬ ነገ አናቅም በንግጊር አውፍበሉኝ ለአላህ ብላችሁ አሥታውሡኝ አሥታውሣችሆለው ብሎናል አላህሡበሀነሁተአላ
@tsehaybizuneh2245
@tsehaybizuneh2245 3 ай бұрын
አላህ ሀቅሸን የመለሰለሸ እህት 😢😢
@zainabsaed9874
@zainabsaed9874 3 ай бұрын
አች ማንስጪአለሽ
@የመዳምታክሢነኝ
@የመዳምታክሢነኝ 3 ай бұрын
እኛ አላየንም ወላሁ አለም ጠካራ ልጆች ናቸዉ እነሡ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 2 ай бұрын
አረ ሠዉ ያዘሻት በዉሥነዉ አሁንም በዉሥጥ ጠይቂት እዚህ ምን አሥኮመተሸ አቤት ክፋት
@Toyba-kg6mz
@Toyba-kg6mz 3 ай бұрын
ስአዲ ብራቦ በዘዴ አውጣጣች እኮ 😂😂👏👏👏👏
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ጦይባየ ደምሪኝ
@Toyba-kg6mz
@Toyba-kg6mz 3 ай бұрын
@@Zehara9 እሺ
@Toyba-kg6mz
@Toyba-kg6mz 3 ай бұрын
@@Zehara9 በርች ደምሬሻለሁ
@ሠሚራሀሠን
@ሠሚራሀሠን 2 ай бұрын
kkkkkእንደኔ ባል ሽሮ የተሠራ ቀን ገና በር ላይ ሢደርስ ነው የሚያቀው😂
@Fozeyaendires
@Fozeyaendires Ай бұрын
ከሰአዳ ፊት ነው ያለቀው ጨምርላት 😂😂😂
@SadahKonjo
@SadahKonjo 3 ай бұрын
Ye ethio ayer yetsmamsh anchi nesh meshallah 🥰🥰🥰🥰🥰amrobshal ke sudi bely etiho asbrsh
@MafraShurki
@MafraShurki 2 ай бұрын
አለሀምድለህ.ወለሂ.ምርጥ.በልነዉ.የለኝ.ደህነት.ብለይንም.ለልጆቸችን.ስንል.ተረርከን.እንኖረለን.ምስቱን.በምድየ.አዉጥቶ.ምጥል.በል.ከምኖረኝ.ብቀር.ይሸለል.በምስቱ.ሽቀለ😰😰
@Hana-m1p
@Hana-m1p 19 күн бұрын
የምቀኛ ኮመንት አንቺስ ሚዲያ ላይ ምን ትሰሪያለሽ 🙄🙄🙄
@user-of1uu8pb9fire
@user-of1uu8pb9fire 24 күн бұрын
Bayyee bareduu ❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉🤍🤍🤍
@KhJs-r7m
@KhJs-r7m 3 ай бұрын
አይ ጋላ ሲጠግብ ገለቴ አታፍርም
@kiyaye050
@kiyaye050 3 ай бұрын
ጉድ እኮ ነው😅አይ የአህያ ነገር😮🐸
@SaidaSaeed-tb6si
@SaidaSaeed-tb6si 2 ай бұрын
​@@kiyaye050ያሕያ ምግብ እየበላችሑ ለምዳችሑ አሑን አሕዮቹን በላችሑ ደማቸውን ጠጣችሑ😊
@RaniaMohammed-wf5ov
@RaniaMohammed-wf5ov 3 ай бұрын
Era ba shuro naw yadegenaw shuron yanaka enan naka malet naw
@فاطمهحبش-ق7غ
@فاطمهحبش-ق7غ 2 ай бұрын
አረ አትቀባረር አሊ የመራ እጀራህን ስጠገርር ኖረህ ጌታህን አመስግን ሽሮ ለጨጓራ ተስማሚ ምርጥ ምግብ ነውደሀ ሲጠግብ አይን የለውም
@የአላህ-መ1ሸ
@የአላህ-መ1ሸ 2 ай бұрын
አረ ይገረማል በአበዘሀኛው ሽሮነው ደግሞ ሽሮ የሌለብት ቤት አለብየ አለምንምሆ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች በስደት የለቹሁ ከስደት የዉጠን እስት ደሚሩኝ
@ሳምራዊት
@ሳምራዊት 2 ай бұрын
Laba Yawn Bere eyblth 😢
@makihabeshawi630
@makihabeshawi630 Ай бұрын
enem shiro alwedm gid sihonbgn enji
@aishaqattan4480
@aishaqattan4480 Ай бұрын
😢😢😢😢 እኔመ ነፍቆ ነፍቆ ልገለኝ ነው
@ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ
@ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ 2 ай бұрын
የዊህማለትጁልመስሎትተውደ 😂😂😂አትሻብኝ ጥሩማለትነውእናት
@abatezebiba
@abatezebiba 3 ай бұрын
Seadi zertu ended nati ballah
@ZinetAhmed-gl7eu
@ZinetAhmed-gl7eu 2 ай бұрын
እኔ ወላሒ መቸም መቸም አያምረኝ ስደትከወጣሁ12አመቴ
@FaAl-fd4wi
@FaAl-fd4wi 2 ай бұрын
Wswrwb Nagh ❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
@zubedahassn
@zubedahassn Ай бұрын
እኛም ላገራችን አብቃን
@ስአዲቢንትሀሰን
@ስአዲቢንትሀሰን 2 ай бұрын
አሊ ታላቅ ወድሜን ትመስለኛለህ ፈገግታችሁ
@aminat.9563
@aminat.9563 3 ай бұрын
ወላሂ ሺሮ ይናፍቀኛል
በአልን በእንደዚህ  ሁኔታ ዋልን#seadialitube
11:48
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 35 М.
ትግስቱን ስጠኝ ያአላህ እኔ እየደከመኝ ነው
11:32
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,8 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
3ተኛው እንዳያመልጣችሁ #vlogs #seadialitube
10:16
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 25 М.
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,6 МЛН
Eid Changed My Life Forever
15:27
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 48 М.
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 147 М.
ከጠፋሁበት መጥቻለው #seadialitube
8:36
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 44 М.
ፓርት 2 እንዳያመልጣችሁ! #seadialitube
8:05
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 26 М.