ሊባኖስ ተናጠች! የእስራኤል መቆሚያዋ የት ነው!NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA

  Рет қаралды 16,526

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#rafah#israelhamaswar#erdoğan #netanyahu #israel #palstine #hamas #israelwar #freepalsetine #jerusalem #telaviv #እስራኤል #ፍልስጤም #ዜና #NBCmata #NBCማታ #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #Seber_Zena #ሰበር_ዜና #Top_media #ዜና_ዛሬ #Update_news #zehabesha #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #አማራ #daily_news #oromo_news #ኦሮሞ #oromo_oddu #Mn_addis #news #ethio360 #tamagn_mereja #AbelBirhanu #yegna_mereja #tigray #ትግራይ #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #Ethoipian_news #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት #ስፖርት_ዜና #እግርኳስ #ፕርሚየር_ሊግ #premier_league #የምሽት_ዜና #የቀን_መረጃ #zena #mereja #adis_neger #adismereja #አዲስ_ዜና #አዲስ_አበባ
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 55
@meazawoldai2277
@meazawoldai2277 4 сағат бұрын
እናመሰግናለን
@ademmohammed420
@ademmohammed420 4 сағат бұрын
በርቱልኝ በጣም ነው የምወዳችሁ ዝግጂታችሁ በጣም ደስ ይላል
@שאשהגובנה
@שאשהגובנה 2 сағат бұрын
በኢትዮጵያ ሥት አመት ነው የዘር ማጥፋት ያለ ማንኛውም የስው ልጅ መተሳሰቡን ይስጠን ፍቅርን ሠላም በአለማችን ይብዛ አሜን አሜን
@natnaeldemile9840
@natnaeldemile9840 5 сағат бұрын
ቢኒ እና ነጺ ጥሩ አለማቀፋዊ ተንታኝ ጋዜጠኞች ናችሁ በርቱ።👍
@Dfgh-w2q
@Dfgh-w2q Сағат бұрын
ፍትሕ ለንፁሀን
@KamilaAddise
@KamilaAddise 5 сағат бұрын
አህያዉን ፈርቶ ዳዉላዉን አለ የሀገሬ ሰው
@sirajsururhabibe2110
@sirajsururhabibe2110 3 сағат бұрын
ጥሩ ውይይት ነው አሰተማሪ ነው ዋና ጉዳይ እንግሊዝም ትሁን ፈረንሳይ ዋናው አላማቸው ተበታትነው ያሉት አይሁዳውያን በጉያቸው ሰርተቀምጠው መኖራቸው እሰከመቼ በሚለው ህሳቤ አይሁዳዊያኑ ከሚያምኑት እምነት አንጸር በአንድ መሰባሰብ አለባቸው በሚልየዛሬዋ ቴላቪቭ እንዲሰባሰቡ አደረጉ ከተሰባሠቡ በኋላ አይሁዶቹም እየተጠናከሩ ሲመጡ በጥቃቅን ትንኮሳዎች ከፋተኛ የበቀል እርመጃ በመውሰድ የመሬት ወረራ በመፈጸም የእሰራኤል የሩቅ አላማቸውን ለማሰፈጸምና ፈልጤሞች ከዌሰት ባንክም የሁን ከጋዛ ጠርጎ ለማባረር አሰላም ክርሰትያን የሚል የማቀጣጠያና እሳት የመለኮሻ አካኤድን ተጠቅመው በመጨረሻ ፋልሰጤማውያንን ከምድሪቱ ጠርገው ማውጣት ሙሉ በሙሉ የአይሁድ ለማድረግ ተሰቦ ነው
@biniselam
@biniselam 6 сағат бұрын
You are a very professional journalist please keep it up.
@robbarobi2784
@robbarobi2784 3 сағат бұрын
Tank you for very interested program fast information God judgment nice discussion 👍 please don't give up Victory for Russia victory ✌️ long live for putin God bless your day appreciate God bless all ethiopians Victory for ethiopian army GREAT ethiopians again one GREAT ETHIOPIANS AGAIN Victory ✌️
@abdulazizhassen6776
@abdulazizhassen6776 45 минут бұрын
ነፂ ጀግና እንወድሀለን በጣም❤❤❤❤
@munaabdella6601
@munaabdella6601 3 сағат бұрын
Selamun Allah s.w.yaweredew.America torenet temaqi!!thx for ur breif explanation.
@addisyiheyis3180
@addisyiheyis3180 5 сағат бұрын
የእስራኤል መቆሚያ ኢራን ስታስወግድ ነው ።።
@hasanTayara
@hasanTayara Сағат бұрын
ፍትሃዊ ጋዜጠኞቹ😍
@NegusaTase
@NegusaTase 5 сағат бұрын
እውነት ከዚህላይ ባየር የተነተናችሁት በትክክል ነው
@שאשהגובנה
@שאשהגובנה 2 сағат бұрын
የስራኢል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እንጅ መቸም ቢሖን የሙሥሊምች ዘር ሑልጊዜ በአለም ላይ የሰው ልጅ መግደል ብቻ የሰው ልጆች በሠላም መኖር መማር ማወቅ ይቻላል መጵሀፍ ቅዱስ ስለማያነቡ ጋዜጠኛች 1አደ አመተ ሆኖል710 ግን ከኢትዮጵያና አማረኛ ቋንቋ ተናጋሪውች አፍራለሑ
@TarikuApo
@TarikuApo 5 сағат бұрын
አንደኞች ናችሁ ❤❤❤❤
@behayluhenok5092
@behayluhenok5092 4 сағат бұрын
እኔ ቆይ ሁሌ ጋዛ ጋዛ እምትሉት የራሳችንን የእርስ በርስ ጦርነት እንዲቆም የራሳችን ጥረት ስታረጉ አይታይም በጣም ነው ምታሳዝኑት ምታሳፍሩት!!!
@afro90s78
@afro90s78 Сағат бұрын
@@behayluhenok5092 መታሰር ስለማይፈልጉ ነው
@GenetMergia-f3i
@GenetMergia-f3i 4 сағат бұрын
ጥሩ ነው አተናተናቹ አንዳንዱን ነገር ግን ሶሪያ አገሪቱን ታስተዳድር ነበር በውስጥ ታዋቂነት ትሾም ትሽር ነበረ ። ጀነራል አውን ጠቅላይ ሚኒስቴር ሳይሆን ፕሬዝዳንት ነበር ።
@gvrlmlada
@gvrlmlada 5 сағат бұрын
ለሊባኖስ አሁን መልካም አድል ነው ምክኒያቱም ሕዝበላ ወደ ድህነት አውርዶት ነበር የኔ ወንድም
@יהונהוורתה
@יהונהוורתה 3 сағат бұрын
የዝቡላ ድርጅት ክርስቲን አይወድም እራሱ ነስረራ ግን አልፋል እደሜ ለእስራኤል ሰላም ብቻነው በሊባኖስ የሜኖር ሲል ነበር ነስረላ
@HhHh-e7t4l
@HhHh-e7t4l 5 сағат бұрын
ቤኒ ከነፂ ተማር
@akadirshukur1806
@akadirshukur1806 4 сағат бұрын
ነጸነት ምንነከ ኢረን የተጠቀችው የሩሲየን ሱ30 ነው
@EbrahimMaru-dx8iw
@EbrahimMaru-dx8iw 2 сағат бұрын
እንዴት እኮ በጉጉት እንደምጠብቃችሁ አጠይቁኝ
@Dfgh-w2q
@Dfgh-w2q 2 сағат бұрын
ኢራን ደግ አደረግሽእስራኤል ደካማን ሴቶች ህፃናት ማጥቃት እንጂ ለኢራን መልስ መስጠት ከብዶታል ይሄ ከኢየሱስ አስተምህሮ የተቃረነ ነው እየሱስ አሁን ቢመጣ ህፃናት እና ሴቶች ግደሉ አይልም ነበር
@getamesayayele7141
@getamesayayele7141 4 сағат бұрын
የት ሄዳችና ነው የምትቆመው
@יהונהוורתה
@יהונהוורתה 3 сағат бұрын
አዛ ከተማውኮ አሽዋ ሁኗል የደቀቀ ከተማ ነውኮ መታችሁ እዩት
@יהונהוורתה
@יהונהוורתה 3 сағат бұрын
ደቋል ከተማው አፈር ነው የሆነው አዛ ደብብ ሊባኖስም ደጋይ ሆኗል እኔ እስራኤልሀገር ነው የምኖረው
@יהונהוורתה
@יהונהוורתה 3 сағат бұрын
እስራኤልና ክርስቲያን አንድ ትውልድ ነው የሜምኑት በመመራችን ሙሴነው በቅዱስ ኦሪታችን መፃፍ ቅዱሳችን በሲናይ ተራራ የእስራኤል አምላክ አስርቱን ቃላት የተቀበለው መመራችን ሙሴ ነው ክርስቲን ደሞ ያቆብ የእስራኤል ዘር ነው አብርሐም ይሳቅ ያቆብ ነው አባታችን ሀገራችን ቅዱስ እየሩሳሌም እስራኤል ሀገር ናት እስከ ኢትዮጵያ ደረስ ለባኖስም የእስራኤል ምደር ነው የሜለው በቅዱስ ኦሪት ዘፍጥረት አንቡት
@899-r9n
@899-r9n 3 сағат бұрын
ቱልቱላ ኢትዮጽያ የኦሮሞ የኢሥላም ግዛት ነት ቆሻሾች ወድቀት ኢሥራኤል😂😂😂😂😂😂
@NegusaTase
@NegusaTase 5 сағат бұрын
አልጀዚራ የኢራን መሆኑን አትዘንጋ ሁኖምግን እስራኤል ከመጥፋት ማጥፋት ወደሗላ አትልም
@sitinaabdo720
@sitinaabdo720 3 сағат бұрын
ሚዛናዊ ሁኑ መሪዋ ተገሎ ዝምትበል።
@habtomhabtom7831
@habtomhabtom7831 21 минут бұрын
Kkk አያቶላህ እንደ አይጥ ጉድጋድ ውስጥ ከተደበቀ ብዙ ቀን ሆነታል
@MahmedAwal-f3v
@MahmedAwal-f3v 2 сағат бұрын
40 f35 ጄት ነው የወደመችው ኢራን በዘለይ የየር ጦር ሰፋራ ወድሞወል እሄ ትንሽ ነው ልታጠፋት ተትችላላች😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@adinanjibril8493
@adinanjibril8493 6 сағат бұрын
Non biased analyzer.
@Nappy-i8
@Nappy-i8 5 сағат бұрын
Yes they are👍
@afro90s78
@afro90s78 5 сағат бұрын
ስልጤን ትፈራላቹ ያስታውቅባቹሀል
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 2 сағат бұрын
kkkkk! What?😮😮😮😮😮😮😮
@NegusaTase
@NegusaTase 5 сағат бұрын
በእውነት እናተ ጋዜጤኛ ነውጠኛ ማለት ሊባኖስ ላይ እስራኤል የጀመረችው ጦርነት ማለት ምን ያህል መዝቀጣችሁ ነው ሊባኖስ በስራኤል ላይ አስራ አንድ ወር ከ21ቀነው ታዲያ እሄን ደብቃችሁ እስራኤል ላይ ለምንደምትዘምቱ አላውቅም ይሁን እንጅ ምንም አታመጡም
@Yussufabdo-z6u
@Yussufabdo-z6u 4 сағат бұрын
min alshi anchi sharmuta ged Israel Negi letye naw rabtagni Ethiopia Wii nashi
@abdellatekaabdellateka6046
@abdellatekaabdellateka6046 5 сағат бұрын
እውነት ነው ክርስቲያን ሁለም ባለእውቀት ነው እስልምና ግድያ እና ድንቁር ነው
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 5 сағат бұрын
ክክክክክ ፈጣርህን ክዲህ የሁዲ ጎሳ የተሰቅል የተገደል የምታምል ድፍን ደንቆሮ አንት አለህ አይደል ሙስሊም ማንም ያአልደርሰበት በአለም በአለ እውቀት ባለቤት መሆኑ ማወቅ አለብህ እውሩ
@AnwarAbdella-t6g
@AnwarAbdella-t6g 4 сағат бұрын
እንዳንተ አይነት ስው ማስብ የሚችለው ከዚህ የዘለለ ሊሆን አይችልም ምክንያቱም የእውቀት ድርቀት አለብህ ለዚህ ሚድያ አትመጥንም 😂😂
@Yussufabdo-z6u
@Yussufabdo-z6u 4 сағат бұрын
Min alke anta dingaye ras endant ayenat saw sel Islam mawerat achilem bag nah
@MahmedAwal-f3v
@MahmedAwal-f3v 2 сағат бұрын
ዶቆሮ ክርስተን መጰፍህን አንብብ መጀመራ ስለ ሙስሊም ከመውራትህ በፍት!
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 4 сағат бұрын
ኢራን ከዛሬ ለሊት ጀምሮ ትሞሸራለች 😂 ሰርጓ ነው
@HussenFoda-r6o
@HussenFoda-r6o 49 минут бұрын
ከዛስ
@LoveLove7605-p9o
@LoveLove7605-p9o 4 сағат бұрын
ምን አስር ጊዜ ኦክቶበር ሰባት ትላለ እስራኤል በየቀኑ አይደል ፍልስጤማዊያንን ምትገለው ምታፈናቅለው ዝም ብለው ስንሰማችሁ የፍልስጤም ችግር የተነሳው ኦክቶበር ሰባት ነው ብለህ የውሸት ታሪክ ምንም ለማያውቅ ታወርሳለ ሰካራም ::
@abdulazizhassen6776
@abdulazizhassen6776 46 минут бұрын
ነፂ ጀግና እንወድሀለን በጣም❤❤❤❤
@KamilaAddise
@KamilaAddise 5 сағат бұрын
አህያዉን ፈርቶ ዳዉላዉን አለ የሀገሬ ሰው
@Physician636
@Physician636 3 сағат бұрын
ማነው አህያው ማነው ዳውላው
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 1,9 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 4,3 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 77 МЛН
LIVE: UN Security Council meeting on the Middle East
2:41:45
Associated Press
Рет қаралды 69 М.
LIVE: UN Security Council discusses Middle East crisis - 9738th Meeting
2:54:28
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 1,9 МЛН