ሊገደል የሚችል ከፍተኛ የቫይታሚን D እጥረት 8 ምልክት |

  Рет қаралды 197,739

DR HABESHA INFO

DR HABESHA INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 305
@astera8089
@astera8089 Жыл бұрын
ኧረ ደጉተር እነዚ ነገረዎች ከኔጋ አሉ ምንአይነት ምገብ ነው መጠቀም የምንችለው 💜💜💜
@zeburaahmed77
@zeburaahmed77 3 жыл бұрын
እኔ ከወገቤ ጀምሮ እስከ እግሬ አሁንአሁንስ እስከትከሻየም አጥንቴን በጣም ነው ሚያመኝ ሆስፖታል ስሄድ ኢስቲዮ ፕሮሲስ ነው ተባልኩኝ መድሀኒት ወስጀ የተወሰነ ወራት ረፍት ሳደርግ ተሻለኝ ከዚያም ተመልሸ ወደአረብ ሀገር መጣሁ አሁን የመዳም ስራ ይጠገርረኛል መትረፌን እንጃልኝ በጣም ያመኛል ብቻ ቤተሰቦቸን ከዚህ ጦርነት ያትርፍልኝ ኸይር ያሰማኝና ከዚያ ብሞትም አላስብ አሏህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ያረብ
@مممم-ل6خ2ر
@مممم-ل6خ2ر Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ ይሪዳን እኔንም በጣምነውየሚያመኘ
@ኩንፈየኩን-ሸ6የ
@ኩንፈየኩን-ሸ6የ 2 жыл бұрын
ዶክተር ተባረክ ትምርቶችህ በጣም ጠቃሚ ናቸው እኔ ለብዙ አመታት እከታተልሀለሁ እኔም ቢታሚን ዲ እጦረት አለብሽ ተባልኩ መጠኑ 16ነው ከዛ ደማነሥ እና ካልሽየም እጥረት አለበሽ አሉኝ ካልካቸው ቡዙው ምልክት አለብኝ ምን ልጠቀም
@tetr4232
@tetr4232 Жыл бұрын
ዱዓ አድርጉልኝ እኔም እያመመኝ ችላ ብየው ሲብስብኝ ሂጀ ስመረመር ቫይታሚን ዲ የለሽም ተባልኩ መዳኒት ተሰጥቸ እየወሰድኩት ነበር ጀርባየ በጣም የባሰ አመመኝ ሀቂቃ ጀርባየ ይስበኛል እና ዶክተር መዳኒቱን ስወስደው የሚሰማኝ ለምንድን ነው
@abeiyemaryamilij6600
@abeiyemaryamilij6600 Жыл бұрын
ቀላል መስሎኝ ነበር. ዶክተር ኡፍፍፍፍ ስደት ብዙ ችግሬን ቢቀርፍልኝም. ግን ጤና የለም እኔ መዳኑቱን እጠቀማለሁ ደህና ስስሆን ብዙም ግድ አይሰሰጠኝም ነበር ፈራሁ ሁሉም ያልካቸው እኔ ጋር አሉ😢
@samrisamri-ly1si
@samrisamri-ly1si 4 ай бұрын
በመጀመሪያ ለሰጠኸን ትምህር በጣም አመሰግናለሁ !
@የፍቅርሰው-መ8ዀ
@የፍቅርሰው-መ8ዀ Жыл бұрын
እናመሰግናለን ያንተ ትምሀርት ሁሌም አዳምጠዋለሁኝ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በርታልን ለማንኛውም ግን በዝህ በሽታ ከተያዝኩኝ ብዙ ግዜ ሆኖኛል ግን በስደት ላይ ሁኜ ብዙ ጓደኞቼ ሆስፒታል ይሄዱና ከዛ ከተመለሱ በኋላ በቃ የአረብ ሀገር ህክምና ከመሄድ ቢቀር ይሻላል እያሉ ስነግሩኝ ከዛ በቃ ለካ እውጭነታቸው እያልኩኝ እራሴን አሳምነዋለሁኝ አሁንማ በቃ ወደ አገሬ ገብቼ ለመታከም ወሰንኩኝ
@enatfantaregassa2860
@enatfantaregassa2860 Жыл бұрын
ምንም ሳልሰራ ድክም ይለኛል አጥንቶቼ ይንቋቋሉ የወር አበባዬ ይዛባብኛል 😢😢ምልክቶቹ ናቸው
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጸጋበረከቱን ይስጥህ
@fyoridesta4317
@fyoridesta4317 2 жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ ጠብቀኝ አብዛኛው የጠቀስከው እኔ ጋር እየተሰማኝ ያለ ነው እጥረት ቫይታሚን D እንዳለኝ ተነግሮኝ ነበር ግን ለሁላችን ፈጣሪ ይጠብቀንና ስደት ሁነህ እንደፈለግከው ማድረግ አትችልም ለዛም ችላ እያልኩ ቆይቻለው አሁን ግን ፈራው እናመሰግናለን ዶክተርዬ
@allahbetanewallahbeqiyanew5497
@allahbetanewallahbeqiyanew5497 2 жыл бұрын
ema edale ale
@rahayoutube432
@rahayoutube432 2 жыл бұрын
እኔም ነኝ ቢታማን D ፓረማሳ ይገኛል አይገኝም
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 Жыл бұрын
ይገኛል ግን ሀኪም ማዘዝ አለበት እኔ እጥረቱ አለብኝ
@asresashgebremlak4908
@asresashgebremlak4908 8 ай бұрын
ኦ በእውነት በጣም ጠቃሚ እውቀት አግኝቻለሁ ባይገርምህ ያልከው በሙሉ በኔላይ ያለ ነው በጣም ተቸግሬአለሁ ምን እንደማደርግ አላውቅም
@HaftishTeklay
@HaftishTeklay 7 ай бұрын
ዕድሜና ጤና ይስጥክ ዶክተር
@mkaiil1568
@mkaiil1568 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@shewayenigussie4480
@shewayenigussie4480 16 күн бұрын
ስለ ምክሩ እናመሰግናለን
@רחלטפרה-ח5ק
@רחלטפרה-ח5ק 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ የተናገርኸዉ ሁሉ በኔ አለ 😭😭🙏🙏🙏
@እማምላክጠብቂኝ
@እማምላክጠብቂኝ 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@ggfa3208
@ggfa3208 Жыл бұрын
እኔ እምልክ ዶክተር አሁን አንተ ያልከዉ ሁሉ እኔን ይሰማኛል። በተጨማሪ የእጄን ጣቶቺ ቢለዋ ሲቆርጠኚ ምንም አይነት ደም አይፍሰኚ
@nanimisgan3346
@nanimisgan3346 22 күн бұрын
እናመሰግናለን
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶር ቆይቱ ነው የአየሁት መፍቴ የለውም የኔ ቸግር ነው እደሜ ከፍ ሲል ሁሉ ነገር ቸግር ነው እባክህ በምን መሰተካከል ይቻላል
@bzuyebzuye5614
@bzuyebzuye5614 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርየ ትምህርቶችህን እወዲልሀለሁ የምንግዜም ተከታታይህነኝ
@Abayasnake
@Abayasnake 6 ай бұрын
እኔ ከሞት ነው የተረፍኩት እግዚአብኄር የተመሰገነ ይሁን የተዘርዘሩት ምልክቶች ሀሉንም አሰተናግጃለሁ ዶክተር እናመሰግናለን
@enuyalew6145
@enuyalew6145 2 ай бұрын
Tadiya indet danik
@hayatmuhammed2267
@hayatmuhammed2267 3 жыл бұрын
ምን አይነት ምግብ ናቸው እሚያስፈልገት እኔ ይሰማኛል ይኸ ስሜት
@ወይንሀረግማርያምእናቴm
@ወይንሀረግማርያምእናቴm 2 жыл бұрын
እኔ የቫይታሚንዲ እጥረት አለብኝ ሆስፒታል ሄጀ አንድግዜ እጥረት አለብሽ ብለው ለአስራ አንድ ሳምንት የብልቃጦን መድሀኒት ወሰደሁ ፀሀይ ሙቂ ብለውኝም ነበር ፀሀይ አላገኝም አሁንም የወገቤን አጥንት ያመኛል ምን ይሻለኝ ይደክመኛል
@mdadi127
@mdadi127 2 жыл бұрын
የውነት በጣም እናመሰግናለን
@tg.kefelw
@tg.kefelw 2 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤
@labeba3450
@labeba3450 7 ай бұрын
እናመሠግናለንዶክተረ
@bisratkidane1529
@bisratkidane1529 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር በርታ ።
@ሳምሪ-ተ1ኸ
@ሳምሪ-ተ1ኸ 2 жыл бұрын
ሁሉም እኔላይ አሉ በተለይ እራሤ ማሰታወሰ እሰኪያቅተኝ ድረሰ ሊያሳብደኝ ይደርሳል 😭😭😭ሰደት ባናዶል ይሰጡኛል ግን አይተወኝም
@ሁሉምከፈጣሪበታችነው
@ሁሉምከፈጣሪበታችነው 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ዶክተር ዳኒ ነክ ቢያንስ የአራት አመት አድማጭክ ነኝ በርታ ቀጥልበት የኔ ላይክም አይለይክም
@DRHABESHAINFO
@DRHABESHAINFO 3 жыл бұрын
❤️
@azmzm
@azmzm 2 жыл бұрын
@@DRHABESHAINFO ዶክተር እኔውስጤበጣምነውየሚረበሸውአንዳንዴየሌለነገርፈጥሬለራሴእራሴአወራለሁብቻየንበማውራትእንቅልፍእራሱአይወስደኝም እኔሳላስብጭንቅላቴበራሱያወራልብቻግራእጋባለሁ
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር❤
@martayedingilllgimartayedi9353
@martayedingilllgimartayedi9353 2 жыл бұрын
ኸረ አታስፈራራን ውይ እኔ በጣም ድካም አለብኝ
@RodesRodes-b1w
@RodesRodes-b1w 23 күн бұрын
😢😢😢😢እኔ ሀኪም ቤት ሄጄ ልብሽ ላይ ችግር ያሳያል ብለውኛል ፀጉሬ ይረግፋል ድካም ድብርት ሁሉም መዳኒት ተሰቶኛል እየወሰድኩኝ ነው
@antenehagar1490
@antenehagar1490 2 жыл бұрын
Thanks doctor
@tigistimekonin1537
@tigistimekonin1537 Жыл бұрын
Enameseginalen doc❤❤❤❤
@selamawittesfamichale7669
@selamawittesfamichale7669 2 жыл бұрын
Weyne betam enamesegnalen
@hanahani6542
@hanahani6542 Жыл бұрын
Thanks
@tmsgenamlakekbermsganalant3958
@tmsgenamlakekbermsganalant3958 Жыл бұрын
እናመሠግናለን በርቱ
@sofiababy6052
@sofiababy6052 Жыл бұрын
Zemenh yebarek Dr thank you ❤️
@bekind3956
@bekind3956 3 жыл бұрын
ድንቅ መረጃ ነው ❤️❤️❤️
@hani3141
@hani3141 2 жыл бұрын
ዶክተር ወይኔ የጠቀስከዉ ሁሉ ይሰማኛል
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
ችላ አትበይ ውዴ ከፋርማሲ ቪታሚንዲ ገዝተሽ ውሰጂ
@Jam-km4cy
@Jam-km4cy 8 ай бұрын
ላ ዶክተር ሳይልሽ እዳትወስጂ መጀመሪያ ምርመራ አርጊ ውዴ
@hadra1873
@hadra1873 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሠግናለን ደኩተር አተና በተሰቦችሕ አላሕ ይጠብቃቹ በመላዉ አለም የምትኖሩ ኢትዮጲያዊያን ሰላማቹ ይብዛ አገራችን ሠላምና ድል አላሕ ናሰማን
@fikerfiker3014
@fikerfiker3014 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ አናመሰግናለን አኔላያ ያለው ችግር ስለነገርከኝ ቴኪው
@idrisahmad6297
@idrisahmad6297 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ነዉ በረታ
@habtamemoges
@habtamemoges Жыл бұрын
ደ/ር እኔ ከላብ በስተቀር ሁሉም ምልክተቶች አሉ ፡፡ አሁን ላይ አጠባለሁ ባይታሚን d መድሃኒቱን መውሰድ እችላለሁ
@afrofither6102
@afrofither6102 Жыл бұрын
Betam arif newu gin what type of vitamin D tablets are the perfect and from which types of food we get the vitamin D if you explain this Doc
@ኩንፈየኩን-ቨ7ኰ
@ኩንፈየኩን-ቨ7ኰ 2 жыл бұрын
እረ መፍቴሄዎቹን ንገረን ዶክተር እናመሰግናለን
@abuesliman8864
@abuesliman8864 Жыл бұрын
ፀሀይ መሞቅ እድሜው ለገፋ ሰው?
@ሚስኪያቢንትመሀመድ
@ሚስኪያቢንትመሀመድ Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ጥያቄ አለኝ ማለት ከዚበፊት የባይታሚን እጥረት እንዳለብኝ ነግረውኝ ላንድወር ተጠቅሜዋለሁ አሁንም ግን የጠቀስካቸው አሉብኝ በድጋሚ መጠቀም ይቻላል?
@jegnayemola3366
@jegnayemola3366 3 жыл бұрын
wawww dr betem enamesegnalen bertalen
@BurtukanBut
@BurtukanBut Ай бұрын
Thanks ❤❤❤❤❤❤
@rahmarahma1406
@rahmarahma1406 Жыл бұрын
በርታአይዞህ የጠቀስካቸውሁሉምአሉብኝ ግንሀኪምቤትአልሄድኩም ዶከተርጋባልሄድና ገዝቸብጠቀውስ
@TsigetedaMune-og9jq
@TsigetedaMune-og9jq Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ወገቤ በምሄድጊዜ ወገቤ ይለያያለ ችግሬ የባይታሚን ዲ እጥረት ነው?
@mohammadahmed5315
@mohammadahmed5315 Жыл бұрын
ሰላም ደክትር ከልብ እናመሰግናለን እንህ ያልካቸው በትቂቱም ቢሆን አሉብኝ ለትምህትክ እናመሰግናለን
@DaniLove-gh9ui
@DaniLove-gh9ui 8 ай бұрын
ዶክተርየ ሁሉም ያልካቸው እኔ ጋ ኣሉ ሃኪም ቤት ሄጄ ነበር ግን የሰጡኝ መዳኒት ምንም ለውጢ የለውም ጊዜ ወስደዋል ክፍተኛ ደረጃ ነው የደረስኩት ምን ማረግ ኣለብኝ እባክህ የሆነ ነገር በለኝ ስደት ላይ ነው ያለሁት🥹
@yididiyayidi1244
@yididiyayidi1244 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጠቃሚ ምክር ነው🙏❤
@allahbetanewallahbeqiyanew5497
@allahbetanewallahbeqiyanew5497 2 жыл бұрын
enamesegnalen tru mereja new
@sadayoutube7544
@sadayoutube7544 Жыл бұрын
ሁሉም ነገር በኔላይ አለ ግን ብዙው በሰው አገር ሀኪቤት አያቁም ሁለየምጨጓራ ነው የሚሉት አይስደት ወይ አይሞላ😢
@HaftomTeklay-q4m
@HaftomTeklay-q4m 12 күн бұрын
እሺ ምልክቱ ኣለብኝ ግን ምን ልመገብ ዶክተር ስራየ ብለህ መልስልኝ ።እየጠበቅኩ ነው😊
@halimatube6233
@halimatube6233 2 жыл бұрын
ዶክተር ልሞትነው አይኔ ፍጥጥ ብሏል ከትከሻየ በላይ ምንም ጤነኛ አይደለሁም አንገቴ ጉንጮቸ እራሤ በሙሉ ቁሥልነው የሚመሥለኝ ዶክተሮች የጠቀስካቸውን ምግቦች ብይ ብለውኛል ግን አላገኝም. እንቅልፍም የለኝም እህህህህህ የጭንቀቴ ፀጉሬን ለመላጨት ያነሣሣኛል
@dawitbeyene1104
@dawitbeyene1104 2 жыл бұрын
ታይሮድሽን ታይዉ እህቴ
@halimatube6233
@halimatube6233 2 жыл бұрын
@@dawitbeyene1104 እሽ አመሠግናለሁ
@ዙለይካመሀመድ
@ዙለይካመሀመድ Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ወገቤን በጣም እያመመኝ ነው ህክም ብሄድም አልተሻለኝም ምን ሊሆን ይችላል
@አዲስአለምአ
@አዲስአለምአ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር. ዣይታሚን ዲ አጠቃቀሙን አስረዳኝ ሀኪንቤት አይወስዱኝ ከመደሃኒትቤት መግዛት ይቻላል አይ አረብ ሀገር
@youapp2203
@youapp2203 Жыл бұрын
ከሰደልያ ግዝው በቀን በቀን አንድ ፍሬ ከምግም ቡሀላ ውሰጂ
@TomasNiguse-x7b
@TomasNiguse-x7b 9 күн бұрын
ዷክተር ሀኪም ቤት ሄጄ ሌላ ህመም የለብኝም ነገር ግን ሀይለኛ እራስህመም አለብኝ የመገጣጠሚያ እና ፀጉሬ ይነቃቀላል የያበሳጨኛል
@ferezreasefa1529
@ferezreasefa1529 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ዶክተር እኔ ጉልበቴን እያመመኝ ስራመድ አጥንት እና አጥንት ይወጋኛል እና ይጠዘጥዘኛል እና የእሱ ችግር ነው ማለት ነው
@DRHABESHAINFO
@DRHABESHAINFO 3 жыл бұрын
Be migeba
@ferezreasefa1529
@ferezreasefa1529 3 жыл бұрын
@@DRHABESHAINFO ስልክ ቁጥር በውስጥ ለግኘት ይቅርታ
@ameraahmed3282
@ameraahmed3282 3 жыл бұрын
እናመሰግናለንዶክተርእኔሁሌምየድካምስሜትይሰማኛልችግርይኖረውይሆን
@ferezreasefa1529
@ferezreasefa1529 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር ምን ምን ነው መጠቀም ያለብኝ አሞኝ ነው ያደርኩት
@ferezreasefa1529
@ferezreasefa1529 3 жыл бұрын
አይ ስደት
@emunebilnebil7509
@emunebilnebil7509 2 жыл бұрын
ጆክተር እኔ ጡት አጠባለው መድሃኒቱን ገዝቸ መውሰድ እችላለው ለህጻኖ ምንም እሜመጣው ችግር የለም መልስልኝ እባክህ
@rahelyenaride9333
@rahelyenaride9333 3 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ያስጨነቀኝ ነገር አላቅም ግን ተኝቼ ራሱ አእምሮዬ አይተኛም ዝም ብዬ ያሳስበኛል ምን ላድርግ ?ጨንቆኝ ነው ሰው ተኝቶ እንቅልፍ ላይ እያለ ያስባል ብቻ መግለፅ የሚከብድ ስሜት ነው መፍተሄ እፈልጋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sabontuwalagga315
@sabontuwalagga315 3 жыл бұрын
እኔም ልክ እንዳንቺ ነኝ ተኝቼ ጭንቅላቴ ሰላም የለሁም ምን ይሻላል 😥😥😥
@rahelyenaride9333
@rahelyenaride9333 3 жыл бұрын
@@sabontuwalagga315 እእእ ጓደኛም አለኝ ማለት ነው እኔማ ሰላም ያለው እንቅልፍ ባለመተኛቴ ቅን መሆን አቅቶኛል ያነጫንጨኛል ይጠንቀኛል ጠዋት ስነሳ ሰውነቴ ተለቅሞ ነው የምነሰው 😁😁😁😁😁😁😁ብቻ ግራ ይገባል ለመግለፅ ከምር ኡፍፍፍፍፍ
@hayatmuhammed2267
@hayatmuhammed2267 3 жыл бұрын
ሁላችንም ነን የሀገራችን ሰላም ማጣት ነው
@sabontuwalagga315
@sabontuwalagga315 3 жыл бұрын
@@rahelyenaride9333 ayzosh mare stlot aderegi kelal yelisha eshi
@rahamayasin1459
@rahamayasin1459 2 жыл бұрын
ስደት ያለን እህቶቸ ሁላችነም ይጨቀናል የሠው ሀገር ነውና ያለነው
@asinetmohammed1633
@asinetmohammed1633 3 жыл бұрын
Selam tena yistln doctor lemerejah betam enamesegnalen yeqerewn mefthe beqrb entebkalen 🙏🙏🙏
@alemyoutube3492
@alemyoutube3492 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@halimakofort5957
@halimakofort5957 3 жыл бұрын
እናመሰግናለሁ
@banchayehuyamariyamlij9971
@banchayehuyamariyamlij9971 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር ♥♥♥
@hayatabdeulah6978
@hayatabdeulah6978 3 жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን
@monaysuf4658
@monaysuf4658 3 жыл бұрын
እናመስግናለን በርታልን
@jfudufjrnfjdjrj9485
@jfudufjrnfjdjrj9485 11 ай бұрын
ወይኔአይ ሰደት በቃ አልሆነልኝም ቫይታምን ዲ አጠቃኝ እጀ ሊሰበር ነው😭😭😭
@abeselommulatu4551
@abeselommulatu4551 7 ай бұрын
please make video VITAMIN B12
@selamdana9285
@selamdana9285 Жыл бұрын
እኔ በጣም በጣም ይደክመኛል ምንም ሳልሰራ እግዚአብሔር ሆይ አንቴ ጠብቀኝ 🥹🥹😭😭😭😭😭😭😭😭
@ሉሉዩቱብ-ለ3ሸ
@ሉሉዩቱብ-ለ3ሸ 25 күн бұрын
ከመርገዜ በፊት ከፍታኛ የቫይተሚን እጥረት ነው ብለው 50 000gm በሰምን አንዴ እንድወስድ ተዞልኝ ነበር ልክ በወር ከምናምን እርግዝና ሲፈጣር አቆምት አሁን 8 ተኛ ወሬ ነው የቁርጥማት ስሜት የድካም ትንሽ ሲያማኝ ህመምን መቀቆም አለ መቸል በዚህ ሁኔታ ነው አምጬ ምወልደው ብዬ እሰገለው ምን ለድርግ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
እዴ ባይታሚን ዲ እጥረትነው እዲህ የሚያሰቃየኝ አመት ሆነኝ ከጀመረኝ
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 Жыл бұрын
Thank u❤️
@bethlehemchemma6306
@bethlehemchemma6306 6 ай бұрын
Thank you 🙏👍💕
@gizegize-eb8ql
@gizegize-eb8ql Жыл бұрын
ጉዴ የቫይታሚ እጥረትና የደም ማነሰ አለብኝ😢😢
@bortokankader3006
@bortokankader3006 Жыл бұрын
መፍትሄው ምድነው
@Geyfy-d6v
@Geyfy-d6v 2 ай бұрын
ዶክተር ቫይታሚን D የያዘ ምግብ ምንምን ናቸው ጤና ተቃም ከመሄዳችን በፊት?
@amoonruqee6720
@amoonruqee6720 2 жыл бұрын
ኬላቢ ኢና ኬሱካር ኬቲንፈሺ መጤር ውጪ እኔ ሁሉሚ ኢመሞች አሉቢኝ ኢና አሁን ዚሚ ቢዬ vitamin D _ገዚቼ ሊጠቀም ወይሢ Hospital ሄጄ ሚሪመረ መዲረጊ አለቢኝ ወዲሜ ኢንደተልፌኝ መሊሲልኝ
@ራክ
@ራክ 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ቫይታምን D እጥረት አለን የተጠቀሱት ምልክተች ሁሉም የኔ ጋር አሉ ወደ ኖርማል ይመለሳል ወይም ኣይምለስም
@ማማማማማማ-ኈ7ኈ
@ማማማማማማ-ኈ7ኈ Ай бұрын
እረ ዶክተር መላ በለኝ እኔ ቫይታሚን ዲ ዬለሽም ተብዬ መዳኒት ተሠጠኝ ከዛ መጠቀም ጀመርኩ ፔሬዴ ቀረ ሁለት ወር አለፈኝ እርጉዝ አይደለሁም ግን የምግብ መዳኒትም እየወሰኩ ነው እራስምታት ድካም ትኩሳት ሽቴ ቶሎ ቶሎ ይመጣል መላ በለኝ
@BetiBeti-pd2dw
@BetiBeti-pd2dw Ай бұрын
doctor lemergaw betam enamesegnalen enaten.le.1amet medhanit wesdalsh gen mnm lewt yelewm enam yemegatemeya akalchwan yamatal hbetm alew enam kewha tekelaklo yemiwat medhanit beye samntu weadalesh ahun demo yedem gefit alebsh teblalech ebakhn doctor enaten endetden erdan ebakehn 😢
@tesfaneshmamo5599
@tesfaneshmamo5599 2 жыл бұрын
ዶክተር እኔ ከፍተኛ ቁርጥማት አንገቴና እጆቼ ላይ እና የእጅ ጣቶቼ መደንዘዝ ይሰማኛል
@mohubakedirtube5710
@mohubakedirtube5710 2 жыл бұрын
ዶክተር እኔ ከጠቀስከቸው አብዘኛዎች ምልክቶች አሉብኝ እና ሀኪም ቤት ሄጅ ቪተሚን ዲ ,50,000 i.u ስጡኝ
@sitishamilmidea7745
@sitishamilmidea7745 3 жыл бұрын
ዶ/ርዬ የምንወድህና የምናከብርህ ኑርልን
@tsegeredasbehatu4085
@tsegeredasbehatu4085 Жыл бұрын
Betam betam tekami tmhrt new tebatek
@حياهمحمد-غ2ن
@حياهمحمد-غ2ن Жыл бұрын
እና መፍተሄዉ ምንድ ነዉ?
@rabiaadrees4269
@rabiaadrees4269 2 жыл бұрын
ዶክተር ቫይታሚን ዲ ኖርማል ስንት መሆን አለበት እኔ እጥረት አለብኝ 31% ነው
@mennabeyene2434
@mennabeyene2434 2 жыл бұрын
እኔ የምለው ዶክተር ቫይታሚን ዲ ሀኪም አዞልኝ 8 ኪኒን በየሳምንቱ ወስጃለው አሁን ሌላ ያስፈልገኛል ወይ?¿?????????????????
@ተዋህዶሀይማኖት-ከ9ሐ
@ተዋህዶሀይማኖት-ከ9ሐ Жыл бұрын
ከመጠን በላይ እራስ ምታት አለብኝ ሲነሳብኝ እራሲን መቆጣጠር ያቅተኛን
@cathiafathia988
@cathiafathia988 Жыл бұрын
አረ ወላሂ የጠቀሰዉ አብዛኛዉ እኔ ዘንድ አለ ድካም እግሬ የመኛል ዝም ብሎ ይጨንቀኛል ያስለቅሰኛል ያለ ትኩሳት ራስምታት በጣም በክፉኛ የመኛል ብቻ የጠቀስካቸዉ አብዛኛዉ አሉብኝ መዳኒቱ ምን ይሁን
@AaBb-ko2ci
@AaBb-ko2ci 3 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር መዳኒቱ ዝምብሎ ልግዛዉ ወይስ ምርመራ ያሥፈልገዋል ስራመድ ጉልበቴ ድምፅ አለዉ ??
@DRHABESHAINFO
@DRHABESHAINFO 2 жыл бұрын
Zim bileshi megizat tichiyaleshi
@HH-mk8om
@HH-mk8om 3 жыл бұрын
እንካን ሰላም መጣህ ጥያቂ መልስልኝ ሺንጤን .ወገቢን ከመቀመጫያ ከፍብሎ እና ሙሉ መሀፀኒን ይጠቀጥቀኝ መልስልኝ
@rahwagalweyanegaltomtekiso3201
@rahwagalweyanegaltomtekiso3201 Жыл бұрын
Wolahi vitamin d godlesh blagn doctor betam dkam alesh blagn jerbaye tesaqayew
@zdseed4880
@zdseed4880 3 жыл бұрын
😍 አዩኒ ወላህ እኔ ጨጓራ በሽታ ስላለብኝ ቫይታሚንድ ዜሮነኝ አሁን ሸቃላነኝ መድሀኒቱን ለመጠቀም የግድ ስራ ማቆም አለብኝዴ ? ለማቆምማ የሳውን እስርቤት ዘንድሮ አይጣልነው ። ዶርዬ ማብራሪያ እፈልጋለሁ።
@DRHABESHAINFO
@DRHABESHAINFO 2 жыл бұрын
No yelebishim ihite
@soufaitaloni2610
@soufaitaloni2610 6 ай бұрын
እኔ በጣም ትገሻየን ያመኛል እጀም ዝንፍ ይላል ዶክተር መፍትሄውን ንገረን
@semaryamasefa-lv2vg
@semaryamasefa-lv2vg Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር ታክሜ አዉቅያለሁ ግን ሊሻሻልልኝ አልቻለም ለምንድን ነው (ምን ላርግ )
@EkramEkram-cz1do
@EkramEkram-cz1do Ай бұрын
ጠዋት ምንም ሳልሰራ ይደክመኛ እንቅልፍ እንቅልፍ ይለኛል የመርሳት ችግርአልፍ አልፍ ልቤ ይመታል ሰዉነቴ እሳት ነወ ምንድነዉ ቫይታሚን የሚያስፈልገን
@hayatyimam5511
@hayatyimam5511 3 жыл бұрын
እኔም አለብኝ ፈጣሪ ይርዳነጂ
@ewunetualemayehu1826
@ewunetualemayehu1826 3 жыл бұрын
Go to doctor and get supplements
@hayatyimam5511
@hayatyimam5511 3 жыл бұрын
@@ewunetualemayehu1826 Ok
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 411 М.
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН