ሊጉ ራሱን የሸጠበት ጨዋታ!! ዩናይትድ ያልተጠበቀውን ድንቅ ብቃት ያሳየበት ጨዋታ:: ሊቨርፑሎች ምን ነካቸው?

  Рет қаралды 14,256

HD Sport

HD Sport

Күн бұрын

Пікірлер: 194
@B_The_Lion
@B_The_Lion Күн бұрын
Hussein is the most genuine and authentic Ethiopian sport journalist. He doesn't try to please anyone!
@MesfinAlemu-v9c
@MesfinAlemu-v9c Күн бұрын
ሁሴኖ አንተ የዚህ ፕሮግራም ጌጥ ነህ እባክህ አትጥፋብን::
@nurhassenmustefa4569
@nurhassenmustefa4569 Күн бұрын
እረ ሁሴን የኔ እይታ ብቻ ትክክል ነው አይባልም
@kefyalewkassa3255
@kefyalewkassa3255 Күн бұрын
ሁሴኖ የካናል ፕላስ ወይም የእስካይ ስፖርት ተንታኞች የአንተን ሀሳብ የሚደግፍ ሀሳብ ሲቀርቡ እንደ ሪፈራንስ ልትጠቀም ጓደኞትህ የተለየ ሀሳብ ሲነሱ የትናንትና ምናምን እያልክ ማሸማቀቅ አይነፋም።
@mohammedmusefa4037
@mohammedmusefa4037 Күн бұрын
ሁሴን ሲበሳጭ እንደኔ የሚደስት አለ
@AberraChekol-qg4rc
@AberraChekol-qg4rc Күн бұрын
አለን😂😂😂
@MesseleAbrha-j7n
@MesseleAbrha-j7n Күн бұрын
በጣም
@AndShafi
@AndShafi Күн бұрын
ዳዊት ሁሴን እውነቱን ነው ተቀበል
@danielnegash6948
@danielnegash6948 Күн бұрын
Husen always talk with statistics 📊 not just his feelings that is how everyone should do it!!!!
@YohannesKebede-dk7me
@YohannesKebede-dk7me Күн бұрын
ሁሴኖ Arsenal ዘንድሮ ሲዝን 🏆 ካልበላ ፣ተጠያቂው ዳኝነት ብቻ ሳይሆን በአርቴታ ጭምር ነው
@RedietMersha-cx5fw
@RedietMersha-cx5fw Күн бұрын
ሁሴኖ እረሳህው ትላንት የድሮው ራሸፍርድ ቢኖር በትሬድ ጀርባ አስበህዋል ጉድ ይሰሮቸው ነበር ለማንኝውም የኔው ማንቼ በቅርብ ጡሩ ይሆናል ❤
@AbebeSeyum
@AbebeSeyum Күн бұрын
ሁሴን ተቀበል ሀሳባቸው ትክክለኛ አስተያየታቸውን ተቀበል
@FreTegegne
@FreTegegne Күн бұрын
ሰላም ቤተሰብ እኮን ደህና መጣቺሁ ጋሼ ሁሴን ግን ትንሺ ይረጋጉ በርግጥ ያርሰናል ነገር ሁኖብወት ነው ይገባኛል 😂
@Lemma-e7s
@Lemma-e7s Күн бұрын
Hussien man.united is great history FC
@Bekirkirashtichinge
@Bekirkirashtichinge Күн бұрын
አሁንም ቢሆን ስለዩናይትድ ሁሴን ባይተነትን ደስ ይለናል ምንም ቢሆን የዩናይትድ ምቀኝነት ከውስጡ የማይጣ ሰወው ነው በቃ ምንም ቢያወራ አይጥመንም
@SOLStudioCHANNELSolstudio
@SOLStudioCHANNELSolstudio Күн бұрын
ዳዊት ለምን ስለ አርሴናል ሲወራ ለምን ለማስቆም ትሞክራለህ ሁሴን ትክክል ነው
@liyatube754
@liyatube754 Күн бұрын
ሁሴን ልጓም ያስፈልገዋል አለዚያ ባላንስ አያደርግም የደጋፊነት ስሜት ያጠቃዋል ለዛ ነው
@debebewodajo3451
@debebewodajo3451 Күн бұрын
የሁሴኖን ሀሳብ እስማማለሁ
@asnakeketema5336
@asnakeketema5336 Күн бұрын
ኡሴን ይህንን ጨዋታ ለመተንተን አይመጥንም ሻሼ አርቴታን ይዞ ይናፍቀዋል ማንችስተር ብቻ ነው አንፊልድን የሚርብሽ
@admanman9102
@admanman9102 Сағат бұрын
Dava,/‘ = media emshtw yihanenen nw,🎉❤
@ZagoraTube-bc1tj
@ZagoraTube-bc1tj Күн бұрын
ስላም የጥንት የመስርቶች የመግቢ ቀልዳቹ አይጠገብ በጣም ታምራላቹ የትላንቱ ጫወታ ልዩ ነበር ሁለቱ የሚገባቸው ውጤ ይዘው ወጥተዋል ሌላው አስተያት ግን እናንተ ባካልን ጭምራቹ በቁጥር ማደጋቹ ከሁላቹም ጥልቅ የሆነ እስፖርታዊ ትንታኔ እንድናገኝ እርድቶናል በጣም እናመስግናለን ግን እንደ ቁጥራቹ የተወስነ ደቂቃ ብትጨምሩ ከዚ የበለጠ ስፍ ያለ እፖርታዊ ትንታኔ ልትስጡን ያስችላቹዋልና እንዳታሳፉሩኝ አደራ ይሄ ደብዳቤ ቅርጫትውስጥ እንዳጨምሩት ❤
@getachewgebru1659
@getachewgebru1659 Күн бұрын
Husen Enamesegnalen .
@darieselamtibor9020
@darieselamtibor9020 Күн бұрын
የአንግሊዝ ዳኞች ቡድን ለይተው መጉዳት ብቻ ሳይሆን የችሎታ ድክመትም እንዳለባቸው ግልፅ ነው ... መፍትሄው እንደ ተጫዋቾች ከውጭ ማስመጣት ነው ( እንግሊዛዊ ተጫዋችና ዳኞች ኣይረቡም )
@SultanShibru
@SultanShibru Күн бұрын
ሁሴን አለማወቁን የሚያስረዳን እስቲ ዳሎትን አጋኖ ሲያደንቅ ምን ትላላችሁ?😊
@JoMan-b6e
@JoMan-b6e Күн бұрын
እንካን ደህና መጣህ ሁሴን
@MesfinAlemu-v9c
@MesfinAlemu-v9c Күн бұрын
የማንችስቴር ድክመት የተጨቾች ጥራት ችግር ሳይሆን የማኔጅመንትና ሲስተም ችግር ነው:: የሻምፒዮን/ የዋንጫ እንቴት ስላለው ተገቢ ያልሆነ ድጋፍና ፔናሊቲ ይሰጠዋል እንዴት ይባላል? ፍጹም በአርሴናል ላይ የተሰጠውና የተከለከለው ፔናሊቲ የዳኛው ድክመት ነው::
@yosephgebrmedhin8278
@yosephgebrmedhin8278 Күн бұрын
Hi, Husen Respect ur friends
@gscoud8613
@gscoud8613 Күн бұрын
ዳዊት ሁሴንን አርሰናል ሲያሸንፍ ብቻ ጠብቀህ አስገባው። የኳስ እውቀት በእድሜ ብቻ ሚመስለው ሼባ እድሜ ልኩን ዳኛ የዳኝነት ችግር ሁሉም ቡድን ላይ እንጂ አርሰናል ላይ ብቻ አታስመስለው
@temesgendemissie3629
@temesgendemissie3629 Күн бұрын
well come Hussein ,Dave and bake
@Yeabkal7
@Yeabkal7 7 сағат бұрын
እኔ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ በእውነት ግን አርሰናልን በሚመለከት ዴቭ ትክክል ነው ሁሴኖ እባክክ አትከራከር አደንቅካለው አከብርካለው ሁሴኖ ። ግን ደሞ እንደ አሰልጣኙ አንተም ሰበብ አታብዛ የዋንጫ ቡድን ዳኛንም ማሸነፍ አለበት እኮ 60 ደቂቃ ፔናሊቲ ተቆጥሮበት ከዛ በዋላ ተጫውቶ ማሸነፍ ይችል ነበር
@SultanSofiya-z7k
@SultanSofiya-z7k Күн бұрын
ሁሴኔ አረ አትፎትተን አቻ ልትገምት አትችልም ብትገምትም ኖርማል አይደለክም ለማንኛውም ደስ ብሏቹሀል ደስታቹ አይዘልቅም ዋንጫዉ የሊቬ ነዉ
@mossay7048
@mossay7048 Күн бұрын
ክርክራችሁ እራሱ ሀሪፍ ነው
@FekadeabTsegaye-eb7oy
@FekadeabTsegaye-eb7oy Күн бұрын
ደሞ ተነሳብን 😎🔥🔥🔥
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 Күн бұрын
Hussain ❤❤❤❤
@awetkebedom8147
@awetkebedom8147 Күн бұрын
100% MU performances new lela nagere atezebareku. Cradit masetate selamatewadu new
@AA-xx4zh
@AA-xx4zh Күн бұрын
በአካልና ዴቭ ተባብራችሁ ሁሴንን አታበሳጩት:: መደማመጥ ይኑራችሁ 😂
@selam65030
@selam65030 Күн бұрын
🎉🎉🎉እመኑኝ ክለብ ከመቀየር ደጋፊነት ሀይማኖት መቀየር ይቀላል ይባላል ለኔ ክለብ መቀየር ቀሎኛል ቀጣይ አርሰናል አንድ ዋንጫ ካላነሳ የማን ዩናትድ ደጋፊ ለመሆን ቃል ገባሁ አከተመ🎉🎉🎉😢
@YonasLombebo
@YonasLombebo Күн бұрын
Kkkkkkk enenim camergn gin ka man united spurs ayeshalem spursen endagefe
@EriSportTV
@EriSportTV Күн бұрын
Well come
@HasuMan-x7y
@HasuMan-x7y 16 сағат бұрын
እኔም ሊቨርፑል ዘንድሮ ታልበላ ዋንጫ ቀጣይ ቸልሲን ብደግፍ ይሻለኛል
@KansuMelese
@KansuMelese Күн бұрын
ወይኔ ኡዩዬ365❤❤❤❤❤❤እኔ ጠፋ አዩ እላለው ለካ ሁሴኖ ወስደከው ነው😀😀😀
@Yishak-11
@Yishak-11 11 сағат бұрын
Question for Husain about the penalty/Dalot handball ,Mr Hussain stated that " he didn't look the ball when the ball hit his hand " so don't you worry the players can use you justification by " no- look -hand touch " just like "no- look- pass " in the future ??? My opinion is indeed it's a penalty because his hand is raised which means it's not in it's regular position that's what happened in Newcastle game, my opinion.
@yemkumatty9409
@yemkumatty9409 Күн бұрын
ወን ሑሴኔ ወጥር 💪
@samsonbeke6674
@samsonbeke6674 Күн бұрын
ሁሴን ለብቻህ ሌላ ቻናል ክፈት አውቃለሁ አታብዛ ብራዘር።
@Chory2818
@Chory2818 Күн бұрын
ሁሴኖ አትበሳጭ ሁለቱ አፍ አፍህን የሚሉህ የቅዳሜው ዘገባቸው ስላሳፈራቸው ነው። አንተ ኳስን ስታወራ የእነሱ ግን ፖለቲካ ነው። የቅዳሜው ኮሜንቴ ስለተሳካልኝ ደስ ብሎኛል።
@ethiointer12
@ethiointer12 Күн бұрын
ትናንት ምርጥ ጨዋታ አይተናል።በአጠቃላይ ግን ፕሪምየር ሊጉ ኦቨር ሬትድ ነው።ዘንድሮ ላሊጋና ሴሪአ ብዙ ቆንጆ ጨዋታዎች አይተናል።የእኛ አገር ጋዜጠኞች ግን ከእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ውጪ ኳስም ያለ አይመስላችሁም።
@getutessema5555
@getutessema5555 Күн бұрын
Happy new year thanks.
@yohannessissay4052
@yohannessissay4052 Күн бұрын
እኔ የምለዉ የስፖርት ትንተና ነዉ ወይስ የናንተን የግል ጨዋታዎች እንከታተል
@sofiad782
@sofiad782 Күн бұрын
ሁሴን እኮ እኔ ያልኩት ካልሆነ የሚል ጭፍን ሰው ነው አሁን እንኳ በግልፁ እኔ ብቻ ነኝ አዋቂ አለ ጀዝባ ብቻ ደስ ይለኛል እንዲህ ስትነጫነጭ😂
@gadafikifle
@gadafikifle 6 сағат бұрын
Husen si.metawi atihun please
@samsonbeke6674
@samsonbeke6674 Күн бұрын
ሁሴን እውነተኛው ጨርቆስ እኔ ብቻ።አርሰናል አይበላም ።
@mulualempictures1769
@mulualempictures1769 Күн бұрын
Best or Best hussen betam lik new .. primer league champion lemehon .. FA lifeklk ygebal that's it
@Ambassel
@Ambassel Күн бұрын
አርሰናል አራቱን ነጥብ ያገኘው ከሜዳው ውጭ ነው ያን ያህል የሚያበሳጭ አይደለም::
@moh8489-e9m
@moh8489-e9m Күн бұрын
ሁሴን የራስህን ሀሳብ ማውራት ትችላለህ ግን የኔን ሀሳብ ብቻ ውሰዱ አይባልም የሌሎችንም ሀሳብ ማክበር አለብህ ይህ የአክባሪህ ሀሳብ ነው
@mulualempictures1769
@mulualempictures1769 Күн бұрын
Lik new hussen liredut ygebal
@KerimZola
@KerimZola 22 сағат бұрын
ሁሉም በተረዳው መንገድ ነው ሁሴን በጣም ነው ኳስ የሚያቀው እውነቱን ነው ቢናደድ አትሊስት እሱን ለመረዳት እንሞክር ከድጋፍ ርቀን
@meksudnuredin8873
@meksudnuredin8873 Күн бұрын
Tish Antem Blo Tentagn Maneh Husano atonm
@BirukBelay-ok9zq
@BirukBelay-ok9zq Күн бұрын
Waw❤ዩናይትድ
@mulualempictures1769
@mulualempictures1769 Күн бұрын
ዘንድሮ አርሰናል ዋንጫ ካሳካ የዩናይትድን ውለታ መዘንጋት የለበትም
@PEACEFORALL-sl2us
@PEACEFORALL-sl2us Күн бұрын
የበረኪና መሆን አለበት
@mulualempictures1769
@mulualempictures1769 Күн бұрын
ጨቅላ
@miliyongudeta7018
@miliyongudeta7018 18 сағат бұрын
ሁሴን አይችልም ያልከው ማርቲኔዝን እንዴት አየኸው?
@asfawmesfin969
@asfawmesfin969 Күн бұрын
ሁሴን እና ዳዊት ከድሮ ጀምሮ ስለምሰማቹህ አሁን የበለጠ እይታቹህ ሰፈቷል ሁሴን አትጥፋ
@zerlegeberenew8135
@zerlegeberenew8135 Күн бұрын
ትላንት ትሬንት እና ከርቲስ ጆንስ ጥሩ ስላልነበሩ ነው
@bisratdesalegn8514
@bisratdesalegn8514 Күн бұрын
ይሄ ሁሴን ልክ ነህ ግን ብቃታቸው እና ሚመጡበት ዋጋ አይመጣጠንም ወደ ክለቡ ሲመጡ pl እና የእንግሊዝ ሚዲያ ጫናውን መቁአቁም ያቅታቸዋል
@dofan365
@dofan365 Күн бұрын
ብራቮ ሁሴኖ አስተምራቸው
@EbrahimAli-eb5do
@EbrahimAli-eb5do Күн бұрын
😂😂 በዳኛ አሳብቡ ብሎ ነው ሚያስተምራቸው ሼባ ሰውዬ
@EfremFiseha
@EfremFiseha Күн бұрын
Daveye betam ewedhalehu gin zare sle arsenal yalkew mnm lik aydelem ante tiru bathon bedagha meknyat wutet mewesed alebet tilaleh????
@Kalegzer
@Kalegzer 5 сағат бұрын
Huseno we know you are a life time fun of Arsenal. But Arsenal is not the only club affected by poor referees's decision. You should not be baised. You should be a professional!!
@donaqueeny6601
@donaqueeny6601 Күн бұрын
❤wow unaytd enamsgenalen
@habtamutadesse1750
@habtamutadesse1750 Күн бұрын
ሁሴን እራሱን እንዴት ነው የሚያየው ግን??? እኔ የተረዳሁትን ካስ ሌላ ሰው አይረዳውም ይባላል እንዴ?
@mhmserv8675
@mhmserv8675 Күн бұрын
ለምነድነው ለልጁ እድል የማትሰጡት? በሳምንት አንድ ቀን መጥቶ ፐርሰናል ያደርገዋል ሚዲያውን።
@LeykunTadesse-y6s
@LeykunTadesse-y6s 16 сағат бұрын
ሁሴን አህያ ያልከው ሊቻ ላጥቂዎች የሚከብድ ኳስ አስቆጠረ
@Greenlife-2me
@Greenlife-2me Күн бұрын
Hussein Arsenal gena yasabidal
@beniyamwedaji978
@beniyamwedaji978 Күн бұрын
ሁሴን አንዳንዴ ዝም ማለት ልመድ
@abinet111
@abinet111 Күн бұрын
People have a right to express their opinion but hussen doesn't want to hear someone's thought in my opinion if arsenal need to be a win a premier league title they need to win all circumstances, a card, injuries,VAR, referee,or something....because all teams have to go through in these conditions not only arsenal, to be honest arteta have got enough time, I don't think he would win a premier league title anymore
@asmamawshiferaw1141
@asmamawshiferaw1141 Күн бұрын
ሁሴንና በአካል እውነተኛ ያልሆነ አመክንዮ ሁሉ በማቅረብ የማ ዩናትድ ተጫዋቾችን ዝቅ ለማድረግ ሲሞክሩ አይቻለው ለምሳሌ በአካል ስለ ኡጋርቴ ያነሳው ሃሳብ ፍጹም ጭፍን ጥላቻ ነው
@ephrem19911
@ephrem19911 Күн бұрын
I was really sure that united to be win or draw!!!
@babeybaba4426
@babeybaba4426 Күн бұрын
ይሄ አርቴታ የሚያደርገውን ሁሉ ግራ ገብቶታል በጣም በጣም በበጣም ከሚያምሩ ያጨዋወት ስታይል ወደሚያስጠላ ወደ መከላከል ያዘነበ ላይ ሄዷል ሰውየው በአርሴናል ላይ የስራ ልምድ እያከበተ እንጂ ዋንጫ ለመብላት የሚፈልግ አይመስልም
@ephremamare7657
@ephremamare7657 Күн бұрын
እረ ሼም ነው ጨዋታው እኮ የማንቼና የሊቬ ነው ሰለአርሰናል ማውራት ምንድነው ከድጋፍ ስሜት ውጡ ሙያዊ አይደለም
@tadesoundandlighttadesound9627
@tadesoundandlighttadesound9627 Күн бұрын
በአካል አርሠናልን በጣም ነው የምትጠላው
@AbrehamDebele
@AbrehamDebele Күн бұрын
አርሰናል ሁሌም ተፎካካሪዎቹ ነጥብ ሲጥሉ አይጠቀምበትም ይሄ ድክመቱ ሁሌም ያበሳጨኛል በቬንገርም ዘመን እንደዚህ አይነቶችን እድል ባለመጠቀሙ ብቻ ቢያንስ ሶስት ዋንጫ አምልጦታል አብሶ ሌስተር የወሰደው ዋንጫ የአርሰናል ነበር ምን ዋጋ አለው። አሁንም ቢሆን አርቴታ ሻርፕ የሆነ አጥቂና አንድ በሁለቱም ቦታ የሚጫወት የክንፍ ተጨዋች ጥር ላይ ከገዛ ዘንድሮም ዋንጫ የማንሳት እድል አለው። እመኑኝ ሊቬ መዝረክረኩ አይቀርም። አርሴናል ካልተጠቀመበት ሌሎች ቡድኖች ሊጠቀሙበት ይችላሉ። ሲቲ እራሱ ሊበላው ይችላል።
@dembobademboba6924
@dembobademboba6924 Күн бұрын
today's discussion was found to be disgusted. please listen each other....👎
@tubegoodnewstube9421
@tubegoodnewstube9421 Күн бұрын
ሁሴን የምትሉት የሆነ ክለብ ደገፍ ያምማስለው ስናገር 😂
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 Күн бұрын
Liverpool ke Ahun bewala wede tach
@loveyourmother7321
@loveyourmother7321 Күн бұрын
አህለን ወሣህህለን ዴቭ ሁሴን እናበአካል ሠላ ብያለሁ ጀሚልነኝ ከኳታር የዘውትር ተከታታያችሁ አቭርሃም የአጥቂ አማካይ አከፋፋይ ሁሴን እና በአካል የግራ እና የቀኝ አጠቂዎች ናችሁ ❤❤❤!!!🖐🖐
@HasuMan-x7y
@HasuMan-x7y 16 сағат бұрын
አህለንቢክ ሁሴን አከፋፋይ❤❤❤
@ateibebrahim4976
@ateibebrahim4976 Күн бұрын
ሁሴን ግን እድሜ ልክህ በዳኛ እያመካኘህ ልትኖር ነው ።ኣሁን በምናየው የኣርቴታ ስታይል ከትንሽ ቡድን ጋር እየተጫወቱ እርፍት በፊት 1 ኣግብተው ከ በረኛ ጀምሮ እስኪ ኣጥቂ ሳኣት ለመግደል ሲቅበዘበዙ ስታይ ዋንጫው ይቅርና ዉበት ያለው ጨዋታ በቅርብ ግዜ እንደምናጣው ኣያጠራጥርም
@amaredesalegn4836
@amaredesalegn4836 Күн бұрын
Ay Husen kuas chewatan atiredum iskemalet laderesew ye Arsenal Digaf zare baltechawetebet inkwan simetawinetun mekotater kebedew
@abuhayderyesuf6204
@abuhayderyesuf6204 Күн бұрын
ከምር ሁሴን ሲኖር እኮ HD ድምቅ ነው ሚለው.
@PEACEFORALL-sl2us
@PEACEFORALL-sl2us Күн бұрын
Betam des new yimtilugn
@TesfahunZewdie
@TesfahunZewdie Күн бұрын
ሁሴን ግን ጋዜጠኛ ነው ቃል አጠቃቀሙ እራሱ ሲያስጠላ በዛላይ ተናዶ ነው አሳቡን ሚገልፀው
@HasuMan-x7y
@HasuMan-x7y 16 сағат бұрын
ሁሴን የሚለው ትክክል ዩናይትድ የሚያመጣው ምርጥ አቋም ላይ ያሉትን ከመጡ በላይ እየተኙ ነው እንጂ ሌላ ቡድን ላይ ብቃታቸውን እያየን ነው
@zelalemtesfaye6875
@zelalemtesfaye6875 Күн бұрын
ሁሴን አታድርቀን አርሰናል ዋንጫ እአይበላም፣እራስህን ከኔ በላይ ኳስ የሚያውቅ የለም አልክሳ?
@awetkebedom8147
@awetkebedom8147 Күн бұрын
Hussen don’t lay what do you mean Arsenal general magalesh with fabiansky ensedent. Penalty yatesetebate hunatase
@umerbedewi477
@umerbedewi477 16 сағат бұрын
ሁሴን ግን እንዲ አይነት arrogance ይቅርብህ ሁሉም ሰው የራሱን ሃሳብ ማቅረብ አይችልም እንዴ ምነው ከኔ ውጭ ኳስ የሚያይ የኔ ሃሳብ ብቻ ትክክል ነው የምትለው እንደዛ ከሆነ ለብቻህ ቻናል ክፈትና ተንትን አሁን እንዲ ስትባል ደሞ ትናንት ኳስ የጀመሩ ምናምን በል አምባገነን አትሁን ደሞ አክባሪህ ነኝ
@Sofiyedav
@Sofiyedav Күн бұрын
አይ ሁሴን እኔ ብቻ ነኝ ስለኳስ የማውቀው ብለህ አረፍከው...በጣም ያሳዝናል ። በሚዲያ ላይ ስትሳደብ ዝም ስትባል አበዛኸው በጣም
@gbeyudemoze318
@gbeyudemoze318 Күн бұрын
ሁሴን በመጣ ቁጥር አርሰናል ተጎዳ የብዱኑ ጠበቃ ቢሆን ይሻላል እራሱን ከሁሉም በላይ የሚያደርገው ነገር ይገርመኛል ከቴሌቩዠን ተንታኞች ሰምቶ የሱ ሀሳብ አድርጎ የሚተነትን ጉረኛ ነው !!!!!!!😊
@gadafikifle
@gadafikifle 6 сағат бұрын
Husen ye mensure wendim new ye husen le arsenal eyeye selechen
@natibobo3541
@natibobo3541 Күн бұрын
Late
@EyobMitiku-v2c
@EyobMitiku-v2c Күн бұрын
ሁሴን አታለቃቅስ ሁሌ አርሴናል ዋንጫ አይበላም
@Lemma-e7s
@Lemma-e7s Күн бұрын
Hussien ? Arsenal was not win title in the last 15 years
@EphremAlemayehu-ur4vv
@EphremAlemayehu-ur4vv Күн бұрын
እንዳትጠራጠሩ የዘንድሮ 3 ዋንጫ ማንሳት ሊቬ ቤት አይቀርም።
@habtamul.belete516
@habtamul.belete516 Күн бұрын
Aymeslegnim
@mulualempictures1769
@mulualempictures1769 Күн бұрын
Ledagna mtkeflut kalachihu maybe
@kefyalewkassa3255
@kefyalewkassa3255 Күн бұрын
ተው እንጅ ሁሴኖ ካሲሜሮ የመጀመርያ ተመራጭ እንዳልነበረ እያወቅህ።
@natnaelmulugeta93
@natnaelmulugeta93 Күн бұрын
ሁሴን ሁሌ በዳኛ እንዳለቀሰ😂😂😂 አይሰለችህም😅
@helethio4467
@helethio4467 Күн бұрын
Man United le Tilek Tim ayitegnam betam new des yalegn tenant
@tesfaye5190
@tesfaye5190 Күн бұрын
ከዜናው በፊት በጣም ትለፈልፋላቹ ሁል ግዜ ስታስላቹ
@DagimawiKefiyalew-sl5zc
@DagimawiKefiyalew-sl5zc Күн бұрын
ዋንጫ የማንቸስተር ሲቲ ነው
@melakuassefa3261
@melakuassefa3261 Күн бұрын
welcome
@Woldu-pv6yl
@Woldu-pv6yl Күн бұрын
እሰይ ሁሴን ተቃጠለ😂
@MesseleAbrha-j7n
@MesseleAbrha-j7n Күн бұрын
ሁሴን አትናደድ የባሰ እንዳታረጅ
@ashenafigmeskel5522
@ashenafigmeskel5522 Күн бұрын
አርቴታ የሚያደርገውን አያውቅም ፈዟል 🤔
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
40 Qiso┇40 Qiso Ee Ygu Saameynta Badan 2023ᴴᴰ┇► Sheekh Musdhafa Xaji Ismaciil
3:26:03
Chelsea 3-0 Wolves | Premier League Extended Highlights
9:51
Chelsea Football Club
Рет қаралды 919 М.
Resumen de FC Barcelona vs RC Celta (1-0)
3:02
LaLiga Santander
Рет қаралды 1,2 МЛН