🔴 "ገስት ሀውስ ለመከራየት" ይሄን ቪዲዮ ሳታዩ በጭራሽ ወደ ኢትዮጵያ እንዳትሄዱ

  Рет қаралды 26,924

Lij Bini Tube

Lij Bini Tube

Күн бұрын

ወደ ኢቶጵያ ስትሄዱ ማወቅ ያለባችሁ፡ • 🔴 "በውጭ ሀገር የምትኖሩ" ወደ ...
follow me on social media;
facebook: / lijbinu
Instagram: www.instagram....

Пікірлер: 154
@geraratube12
@geraratube12 2 жыл бұрын
''ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ'' ኑ የተዋሕዶ ልጆች መንፈሳዊ ትምህርቶችን በጋራ እንማማር🙏
@etssss7814
@etssss7814 2 жыл бұрын
ቤትህ በጣም ነው ደስ የሚለው ላይክ ሼር👏👏
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን ልጅ ቢኒ ምክርክ በጣም ደስ ይላል እንደ አንተ አይነት መልካም ሰው ያብዛልን እመብረሀን የልብህን መሻት ትፈፅምልህ ።
@አለምየተዋህዶልጅ
@አለምየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን እመብርሃን ትጠበቅልን አሜን ፫ ሀገራችንም ሰላም ያደረገልን በስደት የሌኑ እህት ወንድሞቼ ሁላችንም በሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ይበቃን አሜን 3🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ሰላም ለኢትዮጵያ እናመሰግናለን ቢኒ ለመረጃው ጠቃሚ ነው።
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ ወንድማችን እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን 🌹🌹🥰🥰ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@helendereje9953
@helendereje9953 2 жыл бұрын
አሜን!!! ቢኒ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጠኸው እናመሠግናለን
@mistresayed1843
@mistresayed1843 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥህ አመሰግናለው. ለጠየኩት ጥያቄ በቂ መልስ አግኝቻለው ተባረክ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ቅን ሰው አሜን አሜን ተባረክ ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እመብርሃን ትጠብቃለህ ቢኒዬ 💚💛❤
@abayneshgetaneh1932
@abayneshgetaneh1932 2 жыл бұрын
አሜን ለሁሉም ነገር አገር ሠላም ሢሆን ነውና ሠላም ያውርድልን ወድሞቸ መከላከያ ናቸው እኔ በሠው ሀገር ካገኘሇቸው ቆየሁ ፈርቻለሁ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅልሽ በሉኝ በጣም ናፍቀውኛል ግን ሥልካቸው አይሠራም
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው 2 жыл бұрын
የተዋህዶው ልጅ ቢኒሻ ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ በሄድክበት ሁሉ እመቤቴ ትከተልህ
@የድግልልጅዩቲብ
@የድግልልጅዩቲብ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቢኒየ የኔ አሰተዎያ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 2 жыл бұрын
አሜን እናመሰግናለን ስለመረጅው ልጅ ብኒ ወንድማችን
@fikirtetaddesse5667
@fikirtetaddesse5667 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ብንያም አሜን ሐገራችንን ወገኖቻችንን ሠለም ያድርግልን
@mahitube4141
@mahitube4141 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ቢኒዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ እናመሰግናለን
@tarikferita9067
@tarikferita9067 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልኝ ቢንዬ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን ተባረክ ዘመንህ ይባረክ አሜን አሜን አሜን ቢንዬ ያብቃን ሁላችንንም እናት ሀገራችንን ኢትዮጵያን ህዝባን ይጠብቅልን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ያላብሰን የድንግል ማርያም ልጅ
@fetelfetelymrl3880
@fetelfetelymrl3880 2 жыл бұрын
Selam bini
@fantukelecha522
@fantukelecha522 2 жыл бұрын
በጣም ውድ ኢትዮጵያዊ ነህ በአንተየደረሠ ችግር በሌላው እንዳይደርስና የምታውቀወን ለሌላ እንዲያውቅ ማድረግህ እግዚአብሔር ይባርክህ !!! ሌላ you tube ከከፈትንበኹዋለ የምንሠራው እንዴት ነው ?
@tinahailu748
@tinahailu748 2 жыл бұрын
Thanks a bunch for your informative and impressive video. Thanks again for sharing the excellent reporting 👍 👏 🙌
@redaitnegatu2145
@redaitnegatu2145 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን!
@ያክርስቶሰባርያ
@ያክርስቶሰባርያ 2 жыл бұрын
ቢኒዬ የኔ ውድ ወንድም በጣም እናመሰገነሌን እግዚአብሔር ይጠብቅክህ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 жыл бұрын
አሜን ወንድማችን ኢትዮጲያችንን ሰላም ያድርግልን
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 2 жыл бұрын
አሚን አሜን አሚን ቅን ወንድማችን እግዚሀቤር ይስጥልን
@imobilezr7298
@imobilezr7298 2 жыл бұрын
ሰላም ቢኑዬ እንዴት ነህ እናትህስ ሰላም ናቸው ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ መልካም
@rozayeslasabarya3467
@rozayeslasabarya3467 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያምጣልን
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 2 жыл бұрын
ቢኒየ መልካም ሰው 💚💛❤️💚💛❤️
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ቢኒሻ ወንድማችን እኔ ኩዌት ነኝ ግን ሃገር ቤት ሄጄ መመለስ እፈልግ ነበር ግን ክትባት ካልተከተብሽ መመለስ አይቻልም አሉኝ
@selamdangewy8765
@selamdangewy8765 2 жыл бұрын
አሜን አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
@ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያርግልን
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 2 жыл бұрын
ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@hemiytube4602
@hemiytube4602 2 жыл бұрын
ቢኒ ሃሳብህን እንስማና እናስብበታለን ልጅ ቢኒ ❤️❤️❤️
@etalemahugebre9162
@etalemahugebre9162 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏 🙏 🙏
@user-yr8hs2tz8w
@user-yr8hs2tz8w 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️
@ዛሬምተመስገን-ቐ3ሐ
@ዛሬምተመስገን-ቐ3ሐ 2 жыл бұрын
መሄዱንስ ልሄድ ነዉ ቢኒየ አተ ስታገባ የሚለቀቀዉን ቪደወ ሳላይ ከሚዳ መራቄ ያሳዝነኛል ትናፍቀኛለህበመቤተ ፍቅር ዉድድድ
@MነኝyeenteLij
@MነኝyeenteLij 2 жыл бұрын
ሰላም ቢኒዬ የኔ አሰተዊይ😘😘ሀገራችን ኢትዮጲያ ሰላሙን ይመልሰልኝ🇪🇹🇪🇹❤💛💚
@mestawotnigusu1830
@mestawotnigusu1830 2 жыл бұрын
Ammmmeeeeeeennnnn wandime biniye kifu ayinka shihamet nurlin yene wandime
@zallazallaq1979
@zallazallaq1979 2 жыл бұрын
ቢኒ ስለመረጃክ እናመሰግናለን ልክ ነከረ አረብ ሀገርም ሁለት ሻንጣ ነወረ የሚፈቀደው 23 23 ኪሎ ከዛ ካለፈ ያስከፍላል
@meseretkassegn5552
@meseretkassegn5552 2 жыл бұрын
ተባረክ ቢኒ
@dont3222
@dont3222 2 жыл бұрын
የመኪና ክራይ ስንት ነው? ኢንሹራንስስ በቀን ምን ያህል ነው?
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ቢንዬ ኢትዮጵያ እንገናኛለን
@saraglilanagash285
@saraglilanagash285 2 жыл бұрын
ቢኒነያም፡እግዚአብሔር፡በሰላም፡ያምጣክ💕💕💕💞💞🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Nebyat6790
@Nebyat6790 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🏾
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 2 жыл бұрын
ሠላም ለአንተ ቢኒየ እንኳን ደህና መጣህ 🙏
@hannaderas1395
@hannaderas1395 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤ቢኒዬ ሠላም ነው
@alem4310
@alem4310 2 жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ ሰላም አምጣልን
@ffff5601
@ffff5601 2 жыл бұрын
_አሜን አሜን አሜን ወንድማችን_
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቢንዬ ቪድዬህ ድብዝዝ ያለ ነው ጥራቱ
@ማርታአብረሀም
@ማርታአብረሀም 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምፈልገው. ኢትዮጵያ ስሄድ. አሳብ የሚሆነኝ. ይሄ ነገር ነው
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቢኒየ🤲🤲🤲💚💛❤️
@mskrh640
@mskrh640 2 жыл бұрын
ስለ መረጃው እናመሰግናለን። ስለ ሶስተኛው ሻንጣ ስታወራ፤ ኹለት መቶ ዶላር ያስከፍሏቹኋል አልክና፤ አንተ ይዘኸው የተመለስከው ኪሎው ስላለፈብህ ሶስተኛ ሻንጣ ስታወራ ደግሞ አንድ መቶ ኹለት ዶላር ያስከፍሏቹኃል አልከን። የትኛው ነው ልኩ?
@LijBiniTube
@LijBiniTube 2 жыл бұрын
በደንብ ይደመጥ ስመለስ ያስከፈሉኝ $160 ነው ያልኩት::
@hiwitube5289
@hiwitube5289 2 жыл бұрын
Thank you biniya
@zemenyalew9676
@zemenyalew9676 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ
@imobilezr7298
@imobilezr7298 2 жыл бұрын
ወይኔ ቢኒዬ እናመሰግናለን ግን እዚህ ቤሩት በጣም አስቸግረውናል ክትባት እንድናደርግ
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 жыл бұрын
ሰላም ቢኒያም እመብርሃን አገራችን ሰላም ትመልስልን🙏🙏🇪🇹💖🇪🇹💖🙏
@hairstylesbyeskedar
@hairstylesbyeskedar 2 жыл бұрын
Great info
@አክሲማሮስ-ዐ7ጨ
@አክሲማሮስ-ዐ7ጨ 2 жыл бұрын
Betam arif new teratum betam teru new enamsginaln wendmachin
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ሀረብ፡ሀገርም፡እንደዛው፡ነው፡47 ኪሎ፡ነው፡የሚያልፈው፡ኮሮና፡ምርመራው፡እንዳልከው፡ምክኒያቱም፡ከመጣው፡ሁለት፡ወሬ፡ነው፡ሰላም፡ለኢትጲያ፡ይሁን፡አሜን
@abbyabby607
@abbyabby607 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Belenala wademe 💞❣💐
@iamthecaptain4639
@iamthecaptain4639 2 жыл бұрын
🤦‍♂️ተባረክ 🙏🙏🙏
@ህህ-ደ5ኸ
@ህህ-ደ5ኸ 2 жыл бұрын
ጥሩነው
@samerjane5370
@samerjane5370 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@masabira2616
@masabira2616 2 жыл бұрын
Selam selam Bro 🇪🇹👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@hanna9502
@hanna9502 2 жыл бұрын
Ethiopia ውስጥ ግን የኪራይ ነገር እና ምግብ ውድነቱ ይታሰብበት. ቢያንስ Balance ቢሆን ምንም አይደለም ነበር ከምግቡም ከቤቱም እንዲ ተወዶ እንዴትስ ይኖራል
@getebekele8167
@getebekele8167 2 жыл бұрын
Great!
@hillinatube7545
@hillinatube7545 2 жыл бұрын
አርፍነው አሜን አሜን አሜን
@holymamo6764
@holymamo6764 2 жыл бұрын
ያንተስ መልከ መልካምነትህ ይለያል እወነት
@tegseteserahele3398
@tegseteserahele3398 2 жыл бұрын
Liji beni selemefesawi hwit jegena ate
@bezaur2086
@bezaur2086 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏(
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
አዲሰ አበባ ምንድነው ልቀቀው አልገባንም አትሰደንገጠኝ ቢኒ🙏🙏🙏
@tsiontefera4878
@tsiontefera4878 2 жыл бұрын
10q so much i got my answer to coved taste
@betetube4982
@betetube4982 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@zmarsawaloyewa5372
@zmarsawaloyewa5372 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@yogoar365
@yogoar365 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@abbyabby607
@abbyabby607 2 жыл бұрын
Wademachen Tbarak 🙏🙏🙏💞💕💓❣🌹
@holymamo6764
@holymamo6764 2 жыл бұрын
መልካም ሰዉ ቢኒ
@ሀናወለተማርያምዩቱብ
@ሀናወለተማርያምዩቱብ 2 жыл бұрын
ሰላም ነው
@Bete-Israel9009
@Bete-Israel9009 2 жыл бұрын
Amen!!!
@zufanassfea4405
@zufanassfea4405 2 жыл бұрын
ሰ ላም አሜን አሜን አሜን ❤❤💒
@tigistiweldemariam6625
@tigistiweldemariam6625 2 жыл бұрын
Enmsegnalen
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
@ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያዉቃል
@kiyagemechu67
@kiyagemechu67 2 жыл бұрын
Selam selam biniyee wude wandimachen melkame bemetadergachew negeroche uluu egezber be zemene uluu yebarkikee
@zenashkassa991
@zenashkassa991 2 жыл бұрын
ሰላም
@selaminaselaminaabera3063
@selaminaselaminaabera3063 2 жыл бұрын
Amen amen amen SELAM lant yihun
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 2 жыл бұрын
ቢኒየ እቴቴን አቅርብልን
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
@ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Hailselassa
@Hailselassa 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN!!! PEACSE!!!
@tejetubiru8151
@tejetubiru8151 2 жыл бұрын
ቢኔ የክትባት ወረቀት ይጠይቃሎ ከሁለት ቀን በፊት ተመልሻለው ጠይቀውኛል
@mehretberaki9181
@mehretberaki9181 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@tube-sr2it
@tube-sr2it 2 жыл бұрын
ሰላም 😍😍😍🙏🙏
@zinashkasa8126
@zinashkasa8126 2 жыл бұрын
Waw xuru bin
@argeargearge2016
@argeargearge2016 2 жыл бұрын
Amene amene amene
@hiwettiakabo2751
@hiwettiakabo2751 2 жыл бұрын
Selam yamtaln uner nou degmi krb nou be Igzabiher hail👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌻❤🌻❤🌻❤
@astergerezgher9625
@astergerezgher9625 2 жыл бұрын
GBU my dear bro
@fifinegash3816
@fifinegash3816 2 жыл бұрын
AMEN🙏🙏🙏💕💕💕ANEN 🙏🙏🙏💕💕💕AMEN AMEN AMEN 🙏 🙏🙏💕💕💕
@kassahunmeaza963
@kassahunmeaza963 2 жыл бұрын
ቁጥራቸውን
@achamyalish9593
@achamyalish9593 2 жыл бұрын
ዋሸግተን የታወቀ ነው እኔም አንድ ሺ ሁለት መቶ ነው የከፈልኩት ቦሌ ጫፍ ድልድዩ ጋ እጥፍ ብሎ ይገኛል።
@እማፍቅር-ቈ4በ
@እማፍቅር-ቈ4በ 2 жыл бұрын
ምልክ ነገር ወንድሜ እኔ ሣውዲ ነኝ እና አሠራዬ ይዛኝ ልትሄድ ነው እና የመጥፋት አላማ አለኝ ምን ትለኛለክ እባክህ እንዳየከው መልሥልኝ
@bahirtube2737
@bahirtube2737 2 жыл бұрын
እህቴ ዝም ብለሽ ጥፊ ከዛ እሳይለም ትጠይቃለሽ
@akberettsegezeab6828
@akberettsegezeab6828 2 жыл бұрын
እው እህት ዝም ብለሽ ጥፍ ግን እዛ የሰው ስልክ ቁጥሩ ይዘሽ ሄጀ እግዚአብሔር ካንቻ ጋራ ይሁን
@እማፍቅር-ቈ4በ
@እማፍቅር-ቈ4በ 2 жыл бұрын
እሺ በጣም አመሠግናለው
@እማፍቅር-ቈ4በ
@እማፍቅር-ቈ4በ 2 жыл бұрын
@@bahirtube2737 ሥለ ፈራሁኝ ነው
@እማፍቅር-ቈ4በ
@እማፍቅር-ቈ4በ 2 жыл бұрын
@@akberettsegezeab6828 አሜን አሜን አሜን
@mariyam-t1t
@mariyam-t1t 2 жыл бұрын
ብንዬ ሠለም ታበራክ ስል አፓሪትማት ስራልን
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 жыл бұрын
Amen wedemachen bini
@የሸገሯቀበጥነኝ
@የሸገሯቀበጥነኝ 2 жыл бұрын
ሰላም ቢኒ
@rahelkassa5077
@rahelkassa5077 2 жыл бұрын
ቢንያም ትርፍ ሻንጣ የያዝነውን ቀድመን ማሰመዝገብ አለብን ወይ የምንሄድ ቀን ነው መክፈል የምንችለው በካሸነው ወይሰ በዴቢት ካርድ እሰቲ እውቀቱ ካለህ ንገረኝ አንተ ብዙሰው ሰለምታቅ ከሰዋችም ኢንፎርሜሸን አለህ;;
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,7 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 128 МЛН
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,7 МЛН