KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"ሆኗል" ገራሚ የገጠር ድራማ (Honal New Ethiopian Dirama) 2023
33:07
አጥቂ ሆንሽብኝ የአያታዴ ምርጥ ቀልዶች(Atiki Honshibign New Ethiopian Comady Dirama) 2023
13:40
Странная суперспособность вомбатов и новый тренд у шимпанзе
00:58
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
ሊማታ ነዉ ምርጥ የገጠር ድራማ(Limata NW New Ethiopian Comady) 2023
Рет қаралды 34,811
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 223 М.
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Күн бұрын
Пікірлер: 186
@unievrsal-tube
Жыл бұрын
ማነው እንዴኔ እነዚህ ልጆች ሚሰሩት እንደቡና ሱስ የሆነበት 👍👍👍
@hannu7898
Жыл бұрын
🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️
@jerryaboye7200
Жыл бұрын
የዛሬው በጅማሬው በሳቅ ሞትኩ አይ ብርቁዬ ጨረቃዬ ስወድሽ
@እሙየክርስቶስባሪያ
Жыл бұрын
እኔ
@ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ
Жыл бұрын
ቡና ሱስ በብዙ ፈተና ትቶኝ ነበር የእነሱ ሱስ አዙሮ ሊደፋኝ ነው
@agidewalamirew9272
Жыл бұрын
እኔስ ከቡናም በላይ ሆኖብኛል
@sebelyoutube
Жыл бұрын
በመላው አለም ያላችሁ የኦክትኦዶክስ እምነት ተከታዮች ለበተክረስቲያን ለሀይማኖታችን ጸልዩ ፈጣሪ ሠላም እዴሠጠን 😭👏👏👏
@fatumaahmad9991
Жыл бұрын
ውይ ብርቁየ ስወድህ የብርቁ አድናቂወች👍👍👍😍😍😍
@eskadareskadar1012
Жыл бұрын
👌👌😝🙏ዎውው
@ደሴላይነውቤቷ
Жыл бұрын
የብርቁ ጣት እንደቆመች ቀረች አይብርቁ ሱሪውን ጨበጥ እያረገ 😁😁😁😁😁 ትምህርትላይ ነው አይይይ 😂😂😂 አዝጎች 😂😂❤️❤️👈
@ሚሚሐበሻዊት
Жыл бұрын
የታዴ እና የእርጉዟ ሴትዮ ጉራ ያስቀኛል ሲኞር ፓፓ😂😂😂😂😂😂😂
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@getayeselkal2811
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@NanaNana-or3my
Жыл бұрын
አሜን አሜን ሁላችንንም ይጠብቀን ሰላም ለሐገራችን አባቶችን አብዝቶ ይጠብቅልን
@saraamharawitethiopia
Жыл бұрын
ካላወቅሽ አላውቅም ነው የሚባለው አላለም ብርቁዬ የእኔ ፍቅር😃ስትችልበት እኮ😁ማምዬ ቀሚስሽ እንዴት እንደሚያምር የእኔ ውብ ባህል💚💛❤natural acting😍
@Concordtv123
Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@አቡአህናፊኑሩ
Жыл бұрын
የብርቁ ሰራ በጣም የሚያሰገርም ችሎታው ያሰደሰታል
@Concordtv123
Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@hayatuaeamar7538
Жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቀን
@abebaaschalew9832
Жыл бұрын
አሜን
@seblehalamou8574
Жыл бұрын
አሜን
@sffdgg8523
Жыл бұрын
አሚን ያረብ 🙏🙏😢😢😢
@sdhsddh8427
Жыл бұрын
እነብሩቁ መተወል እካን ደህና መጠቹሁ
@ethiolove2286
Жыл бұрын
ይሄ እርግዝናማ የእውነት ነው😂😂😂
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
Жыл бұрын
እንዳውኮ ሲያስቁኝ ወዮዮ😂😂😂😂😂 ብርቁን ማስተመርኮ ደርቆ መሞት ነው ጨረቃ😂😂😂
@fahofaho
Жыл бұрын
የሳቅ ሚጮች እናተ ባትኖሩ በዚህ በጭቅ ዘበን በምን ፍገግ እል ነበር ሀሀሀሀሀ
@chuchumike3286
9 ай бұрын
እርብርቁዬ እንደው ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት ይሉ ንበር አጎቴ ውይ ብርቁዬ ተርቱን ንው ያልኩት በጣም ንው ደስስስ የምትለኝ የምወድህ በጣም በጣም ንገር አለሙን ትቼ የናንተን እየፍለኩኝ አያችሃለሁ አስተማሪም የሆንችውምጎበዝዝዝዝዝ አይገልጣትም ሁሉም ኩሩሴቶቹ በሙሉ ወንዶቹ በሙሉ ኑሩልን ያገራችንታቦት ጥላከለላ ይሁኑዋችሁ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👍❤️❤️❤️❤️❤️
@dreadnoughtsoulstealer3679
Жыл бұрын
በጣም ልክ ነሽ በቅኝ የተገዛን ይመስል በእንግሊዘኛ በጣም ነው የሚያሳፍሩት ፈረንሳይ ወይም እንግሊዝ ማናቸውምሀገር በመሀል የማንንም ቋንቋ አይደባልቅም በጣም አፍራለው !
@Tube-gh6ze
Жыл бұрын
በሳቅሞትኩ😂😂😂😂😂እነባዬንአስጨረሽኝ
@hikmaguragewa2130
Жыл бұрын
የብርቆ ትወና የሚገርም ነው
@ethiolove2286
Жыл бұрын
ወይ ብርቁ ልብ ውልክ መቸም ሰው ታደርጊዋለሽ ተስፋ አለን😂😂😂
@fatumaali1668
Жыл бұрын
የሣቄ ምጮች ብቅ ሥትሉ ፈታ እላለሁ የአገሬ ነገር ቢያሣሥበኝም ሠላም ለሀገራችንንና ለህዝቦችዋ
@hiwet__dagne4697
Жыл бұрын
ወይኔ ጨረቃና ብርቁ😂😂😂😂😂😂❤
@meriemehammed2923
Жыл бұрын
ሱሶቼ እናተን ሳይ ድብርቴ ይጠፋል ነጋ ጠባ እናተን መከታተል ነው ስራየ
@mogesgebreyes8766
Жыл бұрын
እነዴው መምህር መነው በርሶ ተመሬ ቢሆን ነበር የት በደረሰኩ ኖሮ በጣም ቆጨኝ ስወድሽ ። እኛ ጢሊያን ወሽማሽ እኮ በደንብ ነው ያሰለጠኑሽ 😂😂😂😂😂
@mogesgebreyes8766
Жыл бұрын
ትክክል። የአሁን ዶክተሮች ከብረቁ ምን ይሻላሉ? ሳይማሩ በገነዘብ ተመርቀው ስነቱን ፈጁት ቤቱ ይቁጠረው
@hayatislam8513
Жыл бұрын
መች ነው እምትውልጂው የአበዋ ውሺሚቲ የእመዋ ። ።የብርቁ እናትያ
@dubaioutube3331
Жыл бұрын
በሰላም ይገላግልሽ እመቤቴ ትቅርብሽ
@lishanteka9871
Жыл бұрын
እርግዝናው ከምር ነው እንዴ 🙄
@mizankassa9854
Жыл бұрын
@@lishanteka9871 አዎ
@tru1614
Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ኦርቶዶክስን ይጠብቃት ፀልዩ ፀልዩ
@الحمدلله-ذ5ت3و
Жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጣችሁልን የኔ ዉዶች
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@meskeremshumie872
Жыл бұрын
ወይ ፡ አስተማሪ ፡ እና ፡ ተማሪ ፡ 😂😂😂😂😂
@zainabmohammed1961
Жыл бұрын
ወይኔበሳቅ አይደለሁም አለ😂😂😂
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@መሳቅyoutube
Жыл бұрын
ምርጦች ናችሁ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@teshometaddesse
Жыл бұрын
funny teacher love it
@masre_man5
Жыл бұрын
😄😄😄የሳቅ ምንጮች😃 እናንተን አይቶ የማይስቅ ካለ ጤንነቱ ያሳስበኛል😁😁😁
@woletemaryam418
Жыл бұрын
እማየ የኔ ድቡሽቡሽ ስወድሽ በረቺ
@kiyakwt9083
Жыл бұрын
ብርቁዬ የኔ አዝግ ክክክክክክክክክ
@mogesgebreyes8766
Жыл бұрын
መምህር። አይናደዱ ልብ እኮ ያው የመኪና እቃ ነው ።
@abebaaschalew9832
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@yananeshtasfay1981
Жыл бұрын
እርጉዜመችነው ምይወልደው በስላም ውለጅ
@mogesgebreyes8766
Жыл бұрын
ትክክል የ እንግሊዝ ቅኝ ሆንን የልቤን ነው የነገርሽልኝ ትለቅ ቁምነገር። ብረቁዬ ትናፍቀናለህ
@ደሴላይነውቤቷ
Жыл бұрын
ደምሩኝ ❤️❤️
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
Жыл бұрын
አደኛነኝበጉጉትነውየምጠብቃችሁ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@blenbbbb3090
Жыл бұрын
ብረቁየ የኔ አዝግ ስወዳችሁ ♥♥
@Concordtv123
Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@الحمدلله-ح9ث7ب
Жыл бұрын
ሀሀሀሀ እረ በሳቅ ሞትኩ አይ በረቁ
@etayehumekonen847
Жыл бұрын
ጨረቃ ኧረ ብርቁ አደከመሺ ያያ አስቻለን ልብ ወሰድሼው እንዳልባል አልሽ ከከከከ
@فاطمةحسين-ط7ك
Жыл бұрын
እህህህህህ ስወዳችሁ በርቱ ውዱቸ
@የወሎልጅያውምየወግድ
Жыл бұрын
መቸነው የምወልጅውውው መቸነው እነታደ የሚመለሡት ተሠብስባችሁ ብናያችሁ ደስይናል ውዶቸ
@meseretkitaw2417
Жыл бұрын
ወይ አስቻለው
@ትዝየቢኒ58
Жыл бұрын
እረተይ ጨረቃየ በቃሽ እረፊ እህቴ ብርቁ ወሬው አያልቅበትም😘🌹💋👍👈
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@ኡሚተዩብአልሀምዱሊላህ
Жыл бұрын
መቼነው የምትወልጂው በሰላም ይገላግልሽ
@mogesgebreyes8766
Жыл бұрын
የበርቁን ነርቭ ግን ትብትብ 😂😂😂😂😂ጉድ እኮ ነው እነባዬን አስጨረሽኝ
@afo5830
Жыл бұрын
የመምህቷ የተማሬው ግብግብ😆😆😆😆😆😆
@mogesgebreyes8766
Жыл бұрын
አነኮላው ተመችቶኛል
@askidesta4271
Жыл бұрын
ጨረቃ ስወድሽ 😊
@teshometaddesse
Жыл бұрын
the way she talk is amazing
@amaamm741
Жыл бұрын
ሴቶዮዋ የእውነት ነው ያረገዘች ሆሆሆ
@kodiyishukoor3584
Жыл бұрын
ዋውውው
@NaNa-lw3xq
Жыл бұрын
ሠላማቹ ይብዛ
@fhgdgjf5573
Жыл бұрын
በሳቅ😂😂😂😂😂😂😍😍😍🌹🌹🌹👌
@ነጋበለጠ
Жыл бұрын
ስወዳችሁኳ።
@abayabay3382
Жыл бұрын
ጨረቃየ እመብረሀንበሰላምታገላግልሽ እህቴ እመቤቴ ትቅረብሽ
@lemlem5955
Жыл бұрын
አይ ብርቁ 😂😂😂
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምረኝ
@aminayasin4428
Жыл бұрын
ክክክክክ
@yunus7860
Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ ብርቁና ጨርቃየ ደስስስስ ስትሉ
@أمٔوءٔبيدا
Жыл бұрын
ውይ ብርቁ አስጨለልካት ኮ ጨረቃን ሲያስተምሩህ ለምን አይገባህም
@meserettesfu85
Жыл бұрын
ብርቁ እና ጨረቃ የሳቄ ምንጮች🙏
@hiwet__dagne4697
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@NanaNana-or3my
Жыл бұрын
እንጨረቃ ሰላም እደሩ
@hanamimi6044
Жыл бұрын
ወይ ብርቁ😂😂😂😂😂😂😂
@zainabmohammed1961
Жыл бұрын
እባብነዉ ያኛዉ አላለም😂😂😂
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@nursefanasir
Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤👍👍👍 ዋዉ ዋዉ ስትመቹ እናንተን ስመለከት በቂ የተወለድኩበት ሀገርቤት ያለሁ ይመስለኛል አዎ ይመቻቹ 💟💟💟💟💟💟💟💟💟
@yesrahailu9366
Жыл бұрын
ወይ ብረቁ አሙኚ ነው አላለም 🤣🤣🤣
@tizuethiopia7894
Жыл бұрын
ብርቁዬ ስወድህ 😂😂😂😂
@መቅደስመ-ዸ7ደ
Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@መቅደስመ-ዸ7ደ
Жыл бұрын
@@sebelyoutube እሽ አድርጊያለሁ ውዴ የኔ መንገድ 50ሺ ሰብስክራይቭ ይዞልሽ ይምጣ ምኞቴ ነው
@fierbelachew2175
Жыл бұрын
ጎበዦች አትጠገቡም በርቱ ስማችሁን አንጠገብ በሉት ብታዩ ብትታዩ አትጠገቡም።
@abbechuyamyhero7507
Жыл бұрын
Congratulations Doctor Berqu🤣🤣🤣😂😂😂
@ፋኖወቸደሞቸ
Жыл бұрын
ያገሩ ሰውአጎል እንደዚህ ነው።ክክክክክክክክክክክክክክክ
@ሉሉእንድረስ
Жыл бұрын
እረ በሳቅ
@lelekiya5277
Жыл бұрын
ብረቁ ታምራላችሁ
@azaluazalu4402
Жыл бұрын
Birqun bilo tamari lib adiriq 🤣🤣🤣🤣🙆🏻♀️🙄🙄siwadachu iko
@Concordtv123
Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@ሀውለትይመር-ቨ4ጸ
Жыл бұрын
ዋ አለ ብርቁ ሌባይቱ መቃጠሏ ክክክክክክክክክክክክ
@tigabua.tegegne5197
Жыл бұрын
.hahahahhaaa Dr. Birku
@abebuwelideyes3769
Жыл бұрын
ብርቁ ወጥር
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@hanaa8530
Жыл бұрын
ቤቱ የነ አበጀሽ ቤት ነው
@ekramyoutube3878
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣😂በሳቅ ሞትኩኝ የብርቁ ጣት እደዉ
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
Жыл бұрын
ዶክተር ደደቡ ተመርቆዋል አይ🙄😂😂😂😂😂
@duratube
Жыл бұрын
Andenga
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@azebtufa7389
Жыл бұрын
ይመቻችሁ አረ መቼ ነወ የምትውጂዉ
@meriemehammed2923
Жыл бұрын
ብርቁየ
@afo5830
Жыл бұрын
ግን ይቺ ሴትዪ የእውነት እርጉዝ ናት?😍😍
@leenlook8213
Жыл бұрын
እኔ እኮ ስታሲቂኝ ያረገሽው ልጅ የታደስ አይመስለኝም ያ ታደሰን እሚያባርረው የሱ ይመስለኛል
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@Mነኝእህቶቸንናፋቂ
Жыл бұрын
ብረቁየናጨረቃስውዳችሁ
@lulagbermdhin7450
Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@gizalewseta
Жыл бұрын
ምን ልኮምት
@zahara122w8
Жыл бұрын
ክክክክ ይች ሴትዮ መቸነው የምትወልደው
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@bbxbbx4752
Жыл бұрын
አይብርቁ 🤣🤣🤣
@cutetube369
Жыл бұрын
ብርቁ እንደ ኢትዮጵያ ፖለቲሻን ነው
@yeshyilma3492
Жыл бұрын
Kkkkkk waye bereku
@የጌታዬእናትለኔምእና-በ4ሠ
Жыл бұрын
😂😂 የሳቄ ምጮች🥰 ጨረቃ ግን የ እውነት እርጉዝ ናት ወይስ ለድራማው ነው?
@wagayebelete6363
Жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ
@NanyeTube-io5gk
Жыл бұрын
አበጂሽን ማሪቱ ለገስ ክሊፒ ላይ እስክሳ እያስነካችው ነው ምን ይወጣለታል ጉጃመኛ ክሊፒ በሉ ለምዋም ለማሬዋም ብላቹ ግቡና እዩ የኔ አበጂሽ😍 ማሬቱ ያበሳሏ ንግስት❤
@emmitube1931
Жыл бұрын
ሊንኩን እባክሽ ልያት 😂
@NanyeTube-io5gk
Жыл бұрын
@@emmitube1931 ሰዋሰው ዩቱብ ቻናል ጊቢ ውዴ
@emmitube1931
Жыл бұрын
ላገኘው አልቻልኩም የማሪቱን ዘፈን ከፋሲል ጋር ጨፋሪዎቹ ውስጥ የለችም አበጀች
@ዚነትሙሀመድ-ቸ4ኀ
Жыл бұрын
ስቤሻል ብርቁ እውቀት ይሳህ አላለችም ክክክክክክክክ
@amenatedres3308
Жыл бұрын
አይብርቁ😂😂😂😂😂😂
@meseretbekele5438
Жыл бұрын
እርግዝናው ግን የ እውነት ነው ወይ
33:07
"ሆኗል" ገራሚ የገጠር ድራማ (Honal New Ethiopian Dirama) 2023
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 161 М.
13:40
አጥቂ ሆንሽብኝ የአያታዴ ምርጥ ቀልዶች(Atiki Honshibign New Ethiopian Comady Dirama) 2023
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 57 М.
00:58
Странная суперспособность вомбатов и новый тренд у шимпанзе
Кик Брейнс
Рет қаралды 8 МЛН
00:47
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 20 МЛН
00:16
Fake watermelon by Secret Vlog
Secret Vlog
Рет қаралды 33 МЛН
00:34
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
Minec Music Short
Рет қаралды 34 МЛН
16:24
ጎባን ቁጥር 2 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ(Goban Number 2 New Best rural comady)
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 860 М.
7:22
ብርቁ እና ጨረቃ አስቂኝ የገጠር ድራማ (Birku Ena Chereka New Ethiopian Comady) 2023
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 85 М.
5:39
ምርጥ የጎጃም ጭፈራ @graduation #enijeratube
Enijera እንጀራ Tube
Рет қаралды 1,6 М.
16:03
Ethiopia - ጌታቸው ሥልጣናቸውን ለጄኔራሉ አስረከቡ፣ ኢሳያስ የጄኔራሉን ጉድ ዘረገፉት፣ ‹‹ጦርነት ታቅዶ ነበረ›› ሶማሌላንድ፣ ሶማሊያ የኢትዮጵያን ወኪል
Feta Daily News
Рет қаралды 132 М.
1:03:08
Alemneh Wasse #ፕሬዚደንት ፑቲን #ዘንጉን አጠበቁ! ራሺያ #የኑክሌር ልምምድ አደረገች!
Alemneh Wasse
Рет қаралды 7 М.
14:35
ነይ በኔኩል ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ( Ney Benakul New Ethiopian Dirama) 2023
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 37 М.
1:37:49
ኢሳም ሀበሻ፣ ካሳሁን ፍስሃ፣ ማርታ ጎይቶም Ethiopian full movie 2020
AmharicTV
Рет қаралды 1,9 МЛН
36:34
እኛና ሙዚቃ አስቂኝ የገጠር ድራማ ( Egnana Musica Funniest Rural Comady) 2022
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 546 М.
13:41
ከምኑ ልግባ ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Keminu Ligiba New Ethiopian Comady) 2023
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 50 М.
22:41
"የኮ -የዴ" ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Yeko Yeda New Ethiopian Dirama) 2024
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 81 М.
00:58
Странная суперспособность вомбатов и новый тренд у шимпанзе
Кик Брейнс
Рет қаралды 8 МЛН