No video

አጥቂ ሆንሽብኝ የአያታዴ ምርጥ ቀልዶች(Atiki Honshibign New Ethiopian Comady Dirama) 2023

  Рет қаралды 56,785

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Күн бұрын

Пікірлер: 218
@Yehiwet_godana
@Yehiwet_godana Жыл бұрын
😂😂😂 ወይ አያ ታዴ ፍቅር እኮነህ❤ እንደኔ የምትወዱት የት ናችሁ❤
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤😊
@ZinetEbrahim-vr4el
@ZinetEbrahim-vr4el 10 ай бұрын
ስወድህ ታዴ❤❤
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Жыл бұрын
ወይኔ የባህል ልብሳችን ሲያምር ❤❤❤
@user-jf6ek5vl7k
@user-jf6ek5vl7k Жыл бұрын
የ አያ ታዲ አድናቂዎች የት ናችሁ
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o Жыл бұрын
አለን ይህ በጥራቃ😂😂😂😂😂😂
@user-jf6ek5vl7k
@user-jf6ek5vl7k Жыл бұрын
@@user-eg5ct1mn7o 🤣🤣🤣🤣
@sarahshemlis5853
@sarahshemlis5853 Жыл бұрын
Alhanhneeeee😂😂😂
@sarahshemlis5853
@sarahshemlis5853 Жыл бұрын
@@user-eg5ct1mn7o 😂😂😂😂 Btim
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Жыл бұрын
እዳው አብዋ ያንተን መጨረሻ ማየትነው የናፈቀን አያጥሌን አከራተትከው ኸረ ያማችም ጡርአለው 😅😅😅😅ላይክ
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g Жыл бұрын
ክክክክክክ ድቦጮን ሚኪና
@merdihussen
@merdihussen Жыл бұрын
​@@user-ff5cv1zj5g ሀሀሀሀሀ በሳቅ
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g Жыл бұрын
@@merdihussen ክክክክክ
@amentueb6054
@amentueb6054 Жыл бұрын
አይታዴ ትችልበታለህ ይችን ጅንጅን ትችልበታለህ ስታምሩ አይ ሀገሬ ተንሳኤሽን ያሳየን ባህላችን ሲያምር
@tiybatasfwu6668
@tiybatasfwu6668 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ መንግስት እና የታደሰ መጨረሻ የናፈቀዉ ክክክክክክክ
@eveali6794
@eveali6794 4 ай бұрын
❤❤❤❤ክክክክ
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 Жыл бұрын
ዛሬ የሀብታም ሴት ነው ያገኝህ መልካም እድል ወርቅ ወርቅ የሚል ነገር በዛ😂😂😂
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Жыл бұрын
ሴትና መኪና 😂😂😂 ፈገግ አለች እኮ ደግሞ ስታምር
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
ኑ 👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌻💐
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f Жыл бұрын
ወይኔ አለባበሳችሁ በማርያም ሁሌ አበባ ነው የምትመስሉት በናንተ አለባበስ ቅናት ሊደፍኝ ነው ጎጃሞች በዓላችሁን የማትለቁ ያሁኑን ሰልባጅ የማትከተሉ ምርጥ ህዝብ ናችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ሁለ ነገራችሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m 5 ай бұрын
ሴትየዋ ለብሳው አች ልትለብሸው ነው አላለም ታደሰ ልቤን አመመኝ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@user-uz2vk7pj9h
@user-uz2vk7pj9h Жыл бұрын
እናተ ከታደሰ ውሽት ይልቅ ቡትኩ ሁሉ ስእል አድኖ ማድረጋቸው ❤
@mulumengistu415
@mulumengistu415 Жыл бұрын
ታዴ የምወድህ ነገረሰ😂😂😂😂😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤
@yeromaymen3155
@yeromaymen3155 Жыл бұрын
ታድዬ ቡትርፍ😂😂😂😂
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😅😅😅 አያ ታዴ የወሬ ቋት 😊😊❤
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 Жыл бұрын
አንተ፣ሰውየ፣ገደልከኝ፣በሳቅ😂😂😂😂
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 Жыл бұрын
Weyane tadese Yinfah Aboo😂😂😂😂😂😂😂
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g Жыл бұрын
የታደሠ ውሸት እና የብልፅግና ውሸት በአሆኑ ሠአት አንድ ናቸው አቤት ጎራ
@mahleta.kassie8193
@mahleta.kassie8193 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g Жыл бұрын
@@mahleta.kassie8193 እውነቴን እኮ ነው ክክክክክ
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
Kkkk በጣም ንፍስ ሁኑብን እኮ
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g Жыл бұрын
@@endateww6889 ክክክክክክ አይዋ
@funnyclips4661
@funnyclips4661 Жыл бұрын
🤣😂🤣😂🤣
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
እታለም አበጀሽ ያላየችው ጉድ አያ ታደ😂 እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ ወደቻናሌ የሱፍራ አሰራር ተማሩ
@ahmedalmarzooq1899
@ahmedalmarzooq1899 Жыл бұрын
Astemrne,ene,efelglhu
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o Жыл бұрын
ወይ ታዴ ታዝናናኛለህ የሴቶች አለቃ😅😅😅😅😅😅
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
ታዴስእኳንደህና መጣችሁ😂❤ መኪናው በበረት አይውሽት መቸነውእመዋጋ የምናይህ 😂😂😂😂❤❤🎉🎉🎉🎉❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ትልቁ ጎማ ካልሆነ ትንሹን ቀይሩለት 😀 ጉድህ አያልቅ 😅 ገበያው ያምራል
@FdfgHfghj-sw8up
@FdfgHfghj-sw8up Жыл бұрын
ቦታው ሲያምር
@SadaAiae
@SadaAiae Жыл бұрын
ሲፈነዳ አታስነፈትም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ተመቸችኚ
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሺን ያብዛው ውብ እኮናት የኛ ኢትዮጲያ በተለይ አማራ ክልል ❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺💚💛❤️🌺💚💛❤️🌺💚💛❤️🌺
@user-wv9vt8hr7s
@user-wv9vt8hr7s Жыл бұрын
አረ ዴግም አየል ታዴሰ የጎጃም ሰዉ ባሁን ሰአት በሲልጣኔ ታለም የቀደመም አየል
@chuchumike3286
@chuchumike3286 7 ай бұрын
እኔ እንደው አንዳንዴ ታዴ ክበበው ገዳን ይመስለኛል የስማውን ሲፎትትባትወርቅ ልብስ ምናምንስትል ስምቶ አቤት ፎተታ አይ ታዴ ትችልበታለህ ምኑንም ምኑንም የሚሳንህ የለም ኪኪኪኪኪኪኪ እር እንደው እናንተን የመስለ አይምሮዋችንን እኮ ንው የምታድሱት መቼም በዚህ ብዥርቅርቅ ባለብን ግዜ ትንሽም አይምሮዋችንን የምናሳርፍበት ናችሁ አይለያችሁ ሁላችሁንም የምትስሩትን🙏🏻🙏🏻🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️
@fekerseb1024
@fekerseb1024 Жыл бұрын
እረ በዲማው አበዛኸው😂😂
@romiromina5003
@romiromina5003 Жыл бұрын
አይይይ ታዴ አጭቤ እኮ ነው የሴት ደላላ😂😂😂😂😂😂😂
@Camila-ex5pw
@Camila-ex5pw Жыл бұрын
አይ ታደ😂😂😂😂😂😂
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 Жыл бұрын
አየታደሠ፡ያተገርኮ፡መላምየለው
@anicientethiopianreview3862
@anicientethiopianreview3862 Жыл бұрын
ድምቡጯ መኪና😂😂😂 የረሳነው ይኖራል😂😂😂
@toreygebry3433
@toreygebry3433 Жыл бұрын
😅😅😅😅 መኪናም በረት አለው ለካ😮
@funnyclips4661
@funnyclips4661 Жыл бұрын
አይቸው ጋቢና መነን ወደኃላ እንደተባለው ማለት ነው 😂😂😂😂😂
@tsehayyoutube3993
@tsehayyoutube3993 Жыл бұрын
አየ ታደ❤ የህንፃውነገር ልዩነው ወደታች ተቆፍሮነው የሚገኘው😅😅😅😅😅😅
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын
ቀለሽ አታቅይኝ አላለም kikikikiki ሆ 😂😂😂😂😂
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Жыл бұрын
ቦታውሲያምር
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
እግዞኦ የታደሰ ውሸት ግን😂🤭🙆‍♀️🙆‍♀️
@saadahsaaadah3402
@saadahsaaadah3402 Жыл бұрын
የታደ ጉራ ወየሁ ቨሳቅ ሞኩ😂😂😂😂😂😂
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
የታዴ ቱሪናታ ውይ ጨጓረየን ጨረሰው,ጭራሽ ባህርዳር መጥተህ ነው
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Жыл бұрын
ባህርዳር ሱቆቹ የት አካባቢ ናቸው ደሜ?
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Жыл бұрын
አይ ታደሰ እኮ ባለ ሀብት ነው😂😂😂
@netsib3805
@netsib3805 Жыл бұрын
Kkkk, ye woshet aleka, tade😅😅😅😅
@user-qb4zw1kn2o
@user-qb4zw1kn2o Жыл бұрын
አይ ታደሠ መኪና እበረት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤😊
@user-pd8nw9dw2h
@user-pd8nw9dw2h Жыл бұрын
እቦሳ ነኝ ክክክክክክክክ
@ayenlmtamru
@ayenlmtamru Жыл бұрын
ኧርም ነው የምልሽ😂😂😂😂
@-EtagegnTube
@-EtagegnTube Жыл бұрын
ዛረ አንደኛ ነኝ comment
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Жыл бұрын
ወይ ታዴ ልጅቶ ስታምር
@MariamMariam-id9fz
@MariamMariam-id9fz Жыл бұрын
አይ ታደ ሁለት ሴም ስላለው ነዉ አላለም ከበረት ከጓማ እያለ ሲቀባጥር ጉዲ ሆነ 😂😂😂😂😂😂😂
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ወየው አያ ታዴ ክክክክክክክክ
@hanahabraham1253
@hanahabraham1253 Жыл бұрын
ታደሰ እረ ምን ጉዲ ነህ ሴትኑ ፈጀህዉ እኮ እቃህ ይቆረጥ ይሆን😂😂😂
@sayed2744
@sayed2744 Жыл бұрын
😅😅😅😅አይ ታደሰ መደለል ስችልበት
@MHMADUacun-qk4rr
@MHMADUacun-qk4rr Жыл бұрын
አየ ታዴ
@fvv1680
@fvv1680 Жыл бұрын
😅😅😅😅 ማን ተቀደድ አለህ ሃሃሃሃ አይ ታዴ
@FdfgHfghj-sw8up
@FdfgHfghj-sw8up Жыл бұрын
😂😂😂😂አይ ታዴ
@hannaabraham3566
@hannaabraham3566 Жыл бұрын
ታደሰ እረ ምን ጉዲ ነህ አን እቃህን መቁረጥ ነዉ😂😂😂😂
@Sarah-ge2il
@Sarah-ge2il Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q Жыл бұрын
😀😀😀
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
አያታዴ. ኡፍፍፍፍፍፍ ቀደዳህ. እኔ እኮ. ከደዳ ከተማ ብቻ ይመስለኝ ነበር
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
አካባቢው ሲያምር.
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f Жыл бұрын
በጣም ❤❤❤
@rigvhfg275
@rigvhfg275 Жыл бұрын
እረ ታዴ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 Жыл бұрын
አይ ታዴ ቆይ ብቻ ለአበጀሽ ነዉ የምነግርብህ ጠብቅ
@zeritutube
@zeritutube Жыл бұрын
አያ ታደ ተሻለህ እደ እሰይ 😂😂😂ቱጃሩ ቀዩነጩ አለ እኮ በበረት አለ😂😂😂
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
ድንቡጨዋም አለኮ በበረት ውስጥ መኪና ነው በግ 😀😀😀😀😀😄😄😄
@user-xz1yg4qp5j
@user-xz1yg4qp5j Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂አምልጥ
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 Жыл бұрын
ገና እቦሳነኝ አላለም😂😂😂😜😜 በየሄበት በቃ ሴት ይወዳል
@mediyouTube1
@mediyouTube1 Жыл бұрын
😂😂😂ታደ ዛሬ ተበላህ ክክክክ
@genamare6861
@genamare6861 Жыл бұрын
😮😮😢ሁለት ሲም😂😂😂😂😂😂
@AdenLijalem-tq2tl
@AdenLijalem-tq2tl Жыл бұрын
አንድ አጎት አለኝ እንዳያ ታዴ ቀዳዳ እሱን ነው የሚያስታውሰኝ
@toreygebry3433
@toreygebry3433 Жыл бұрын
እኔም ወንድም አለኝ ምንም ሳይኑረው ሙሉ ምን ጠፍቱ ይላል😅
@hayahaya2765
@hayahaya2765 Жыл бұрын
ክክክክ እኔም አለኝ አድ ማኪያቶ እከምንጠጣ እኔጋ ቁጪ ብሎ በስልክ ወደመቶ ሺብር ሰራሁ ይላል የተጫነውን አሁርዱ ሂሳብ ተቀበሉ የሠራተኛ ክፈሉ የማያወራው የለም በሌለበትኮነውክክክክክክ😂
@user-xj8mj7jw1o
@user-xj8mj7jw1o Жыл бұрын
እኔም ታደሰ የሚባል ቀዳዳ ጓደኛ አለኝ
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
@@hayahaya2765 የሱስ ከፋ ክክክክክክክክክክ
@user-pi9vi3gy6p
@user-pi9vi3gy6p Жыл бұрын
Tda😂😂😂❤
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 Жыл бұрын
ውይ እኔስ ታዴ እግረ ብረቱ አልጋውን ለቀቀ ብዬ ባልጏጏሁ
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x Жыл бұрын
ሰው ያለበሰው ሰው የማይለብሰው😂😂
@romansurafel9283
@romansurafel9283 Жыл бұрын
Aya tade zare demo Sadula newu yagegnhewu 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤❤👌👌👌🤌👌👌👍
@tigisteshtu5785
@tigisteshtu5785 Жыл бұрын
😂😂😂እረ ወይኔ
@RRuth8852
@RRuth8852 9 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤
@EthiojemHabesha
@EthiojemHabesha 8 ай бұрын
ክክክክ ሁለት ሲም ስላለው ነው አላለም
@user-sd8kg3zj5l
@user-sd8kg3zj5l Жыл бұрын
አይ ታደ የዉሸት ቋት😂😂😂
@user-gw1vx2cn7o
@user-gw1vx2cn7o Жыл бұрын
ያተስከፋ ታዴ መበጥረቁ😂😂😂
@tigistaberew
@tigistaberew Жыл бұрын
Ayalkbet😂😂😂😂
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Жыл бұрын
አላአቅም መንጠራራት ለመላላጥ አሉ ባል ዎሸክ ጥሩ ነበር
@MariamMariam-id9fz
@MariamMariam-id9fz Жыл бұрын
አበጀሽ ናት ጉዲ ያረገችኝ ክክክክ😂😂😂😂
@selamhabitat9057
@selamhabitat9057 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂7 hta li wrek
@Simonkind0
@Simonkind0 Жыл бұрын
Ayi tade woregn😂😂😂😂
@zamzmzamzm3474
@zamzmzamzm3474 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅👍👍
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 Жыл бұрын
አያ ታዴ አንደኛ
@zamzzamzam6002
@zamzzamzam6002 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂አይታደሰ
@Hirutmulatie-eq7mf
@Hirutmulatie-eq7mf Жыл бұрын
እንዴ ታዴ ታሞ አልነበረም 😂😂😂አብዋ😊
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fanetaykejordan1529
@fanetaykejordan1529 Жыл бұрын
ቤተክርስትያን ስር ሁኖ ይቀደዳል አያታዴ
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤
@lulu-qo3ud
@lulu-qo3ud Жыл бұрын
የሤቶች ዘበኛው መጣህ
@moulencell2294
@moulencell2294 Жыл бұрын
Ayeatadya.swedahu.eko❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@alem3455
@alem3455 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 አይ ታዴ እየፈትሻቸው ሴቶቸን ሰው ያለበሰው አላለም ጌሻ ነው ጌሻ ግዛላት
@titiymer82
@titiymer82 Жыл бұрын
ay tade gurah eko 😁😁😁😁😁
@tebteba1943
@tebteba1943 Жыл бұрын
Ayii.tadee.😂😂😂😂😂😂😂😂😂.atkoo.tallayllah
@selamhabitat9057
@selamhabitat9057 Жыл бұрын
Wrekesh betggbg alalem😂😂😂😂😂
@MHMADUacun-qk4rr
@MHMADUacun-qk4rr Жыл бұрын
አረ በጣም ነውያሳከኝ ክክክክክ አየ ያተነገር
@abeba-abeba
@abeba-abeba Жыл бұрын
አይ ታዴ የሴትነገር አይሆንልህ ይብላኚ ለምዋ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢ወይኔ ጉዴ
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
የስ No ታዳ አልጋላይ ስነፍ ሁናብህ ነው አቶ ታዴ ውጭ በህድክበት የምታድረውው ክክክ
@hhc4594
@hhc4594 Жыл бұрын
መችናው በረትገባ አላለም ሰፈረበግዜ
@saraalhajri5509
@saraalhajri5509 Жыл бұрын
Kkkkkkk😍😍😍😍😍😍
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Жыл бұрын
ተዎናይ ምን አለ ባታምታቱን የቆሰለበት ቀጣዪ ለምን አታመጡም ብርቁ ናፋቀኝ
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Жыл бұрын
አይ አያ ታደ ታስቀኛለህ 😂😂😂😂
"ግላ መጣች" አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Gila Metach New Ethiopian Dirama) 2023
25:01
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 200 М.
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 41 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 12 МЛН
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 22 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 54 МЛН
ፈሪዳው አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ(Feridaw New Ethiopian Dirama) 2024
26:20
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 43 М.
"እጅ ከፍጅ" ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Egi Kefinge New Ethiopian Dirama) 2023
18:43
ልድገምሽ ምርጥና ገራሚ የገጠር ድራማ(Lidigemish New Ethiopian Dirama) 2023
16:00
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 571 М.
"ሞቆባት"ምርጥ አዲስ አስተማሪ የገጠር ድራማ(Mokobat New Ethiopian Dirama) 2023
24:03
አለው ነገር ሊታይ የሚገባ አዲስ ትይንት (Alew Neger  New Ethiopian ) 2024
51:33
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 72 М.
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 41 МЛН