⭕️Live ቀጥታ ከመስቀል አደባባይ 👉ዛሬ መስቀል ደመራ ነው 👉 መስከረም 16 ||From Meskel Square EOTC Live Sep 26 @teamnomedia

  Рет қаралды 68,796

ተአምኖ ሚዲያ Teamno media

ተአምኖ ሚዲያ Teamno media

Күн бұрын

Пікірлер: 35
@adugnafikad4996
@adugnafikad4996 3 ай бұрын
አሜን አባቶቻችንናህዠቦቻችን እግዚያብሔር ይጠብቅልን
@mahletgetahunbelay679
@mahletgetahunbelay679 3 ай бұрын
አሜን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሠላምና በጤና አደረሳችሁ።
@Ferwork-j6k
@Ferwork-j6k 3 ай бұрын
እንኳንለብርሀነ መስቀል በሰላም በጤና አደረሳ❤❤❤
@oranthaile1838
@oranthaile1838 3 ай бұрын
ቅዱሰ አባታችን በረከቶ ለኛ ልጆቿት ይድረሰን መሰቀል አይላችን ነው መሰቀል ቤዛችን ነው መሰቀል አዳኛችን ነው አይውድ ይከዱታል እኛ እናምነዋለን ያመንበትም ድነናል ክርሰቶሰ አምላካችን
@MmMm-c3h5v
@MmMm-c3h5v 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን በረከታችሁ ይደረሰን
@merehaile2615
@merehaile2615 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ጠላት ይቃጠል፤ይንደድ። እንኳን። አደረሳችሁ የኢትዮጵያ። ኦርቶዶክስውያን።
@SmilingBreakingWaves-wj6cn
@SmilingBreakingWaves-wj6cn 3 ай бұрын
አሜን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ🎉🎉❤❤❤❤
@ggmm-g8m
@ggmm-g8m 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏
@MekdiYemarmLigKfile
@MekdiYemarmLigKfile 3 ай бұрын
ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን አደረሳችሁ በእውነት ኦርቶዶክስ አለመታደል ነው ❤❤❤
@GalaxyRak
@GalaxyRak 3 ай бұрын
አባታችን በረከቶ ይደረብን አሜን!
@benetbenet8749
@benetbenet8749 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን!! በረከታችሁ ይድረሰን ❤❤❤
@DesalegnAshagerie
@DesalegnAshagerie 3 ай бұрын
እግዚሐብሔር እድሜ ፀጋውን ያድላችሁ
@Demozbelhu
@Demozbelhu 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🙏 በረከታችሁ ይደርብን በውጭ ላለነው❤
@MdMd-mc2rw
@MdMd-mc2rw 3 ай бұрын
Amen ekan abro adersen ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@TeshomeAchamyeleh-k4d
@TeshomeAchamyeleh-k4d 3 ай бұрын
ምኑ ነው የዘንድሮው የሚለየው በተለምዶ ብቻ ተቆጥረን ስለተገኝን ነው።ስንት ክርስቲን ታረደ ፣ስንት ቤተክርስቲያን ተቃጠለ፣ስንትስ ንጹሐን ሰው በረሐብ በጦርነትና በስደት ተጨነቀ፣ስንቱስ ያለሐጢአቱ በሞት ተከደነባቸው።ፈጣሪ ሆይ በውሸትዕልልታ ብቻ ከመኖር እውነተኛውን ሰላም ይሰጠን።አስመስሎ ከመኖርም አውጥተህ ፍርድህም ይሰጠን።
@GalaxyRak
@GalaxyRak 3 ай бұрын
አንኳን አደረሳችሁ 💚💛❤
@BekeluMilki
@BekeluMilki 3 ай бұрын
Elelelelele
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 3 ай бұрын
ዉድ ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለብርሃነ መሰቀሉ በሠላም በጤና አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ እና በቸርነቱ የአመት ሰዉ ይበለን አቤት ዉበት ሰለካ በኦርቶዶክሰ ነዉ ለካ❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@aynalemsbhatu2542
@aynalemsbhatu2542 3 ай бұрын
Enquan le Birhane Meskelu be Selam be Tena aderesen Amen
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 3 ай бұрын
GLORY TO GOD AMEN 🙏🏻 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤️🙏🏻💚💛❤️🙏🏻🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS YOU ALL ETHIOPIANS ORTODOX TEWAHIDO FAITH FAITH ❤❤❤❤
@ABeditor45
@ABeditor45 3 ай бұрын
እልልልሌልልሌልልልልልልልልልልልልልልል
@ABeditor45
@ABeditor45 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@SSuyani-t7y
@SSuyani-t7y 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አገራችን ሰላም አርግልን ፈጣሪ ሆይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@masimasi2725
@masimasi2725 3 ай бұрын
Elllllle Elelelel elelelel elelelel elelelel elelelel elelelel elelelel elelelel elelelel elelelel elelelel elelelel elelelel elelelel elelelel elelelel elelelel elelelel elelelel AmenAmen AmenAmen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@ShwySh-rb7wu
@ShwySh-rb7wu 3 ай бұрын
Amen,amen,amen,adrsen,adrscw
@DailyLife833
@DailyLife833 3 ай бұрын
አባቶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ፧ ሰው ከመሰሉ አውሬዎች፣ የሰው ሆድ ቀደው ሽል ከሚያወጡ፣ ተዋህዶ ነጻ ትወጣለች፣ ባንዲራዋም በነጻነት ይውለበለባል።
@abebemelse4906
@abebemelse4906 3 ай бұрын
በአሉ ነቱን አቶ የስርአቱ ማስታወቂያ አልመስለምን ?????????????? ወይም ቱሪዚም በፀጥታ ምክንያት ወድቐል ሰለዚህ መጀመሪያ ሠላም ሠላም
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 3 ай бұрын
ለካ ድምቀቱ ባንዲራው ታላቅ ቦታ ነበረው
@ZenahDgh
@ZenahDgh 3 ай бұрын
berktachu yedrben
@asfawtajames3946
@asfawtajames3946 3 ай бұрын
Qonjo
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 3 ай бұрын
ባንዲራ አልባ በመሆኑ ነው እንዴ ዘንድሮ ልዩ የሚያደርገው ወይስ እንዲህ ፈዛዛ መሆኑ ነው ወይ?
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 3 ай бұрын
ኧረ ቄሶቹ ባንዲራ ለብሰው ሲያሸበሽቡ አላየህም
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 3 ай бұрын
ባንዲራ የአገረ መንግሰት ምልክት ነው። ውጭ አገር ያሉት ኢትዮዽያውያን መስቀልነ‍እ ሲያከብሩ ባንዲራ የሚይዙት ከየት አገር እንደሆኑ ለማሳወቅ ነው። አገር ውስጥ ሲኮን ግን አስፈላጊ አይደለም። ሌላው ሕብረተሰብ በንዲራው የአኦርቶዶክስ ነው የኛ አይደለም እንዲል አያስፈልግም። እንንቃ ኧረ!!!
@HelenGebremeskel-l3o
@HelenGebremeskel-l3o 3 ай бұрын
ባንዴራ ለምንድነው ሚያስፈልገው ዋናው ኣገልግሎቱ ኣይደለም? ወንድም ኣለም ንቃ አስቲ ቁምነገሩ ላይ ትኩረት ኣድርግ
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 8 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.