live አስቸኳይ መልዕክት

  Рет қаралды 23,207

YEMM Media / የእማማ ሚዲያ

YEMM Media / የእማማ ሚዲያ

Күн бұрын

Memehir Gmeskel
#MemehirGmeskel #OrtodoxTewahedo #GebreMeskel #Crossmeskel #Tewahedo #ortodoxmezmur #ortodoxzena #BahitawiGmeskel
ዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ
Website eotcyemm.org/
Facebook page / memehirgmeskel
Blog crossmeskel.blo...
Telegram Channel t.me/MemehirGm...
Twitter / memehirgmeskel
Instagram / memehir_gmeskel
KZbin / @crossmeskel
በቀጥታ የስልክ መስመር 251925892589 /251909604152/251911877059/251920744622
If you need to support Bank Account ...ንግድ ባንክ 1000425516969 .......በአቢሲንያ ባንክ 73744075 ......አዋሽ ባንክ 01320550399800 .........አባይ ባንክ 9630399

Пікірлер: 44
@user-jl1oz8jm6k
@user-jl1oz8jm6k Ай бұрын
የሳቸውን ምግባር እግዚአብሔር ይመርምር በእግዚአብሔር ስራ ባንገባ ጥሩ ነው አትፍረድ ይፈረድብሃል ይላል ቅዱስ ትዕዛዙ እግዚአብሔር ወሬ አቀባይ አያስፈልገውም የሁላችንንም ስራ አይቶ እንደስራችን የሚሰጠን መዳኒዓለም ብቻ ነው አራት ነጥብ
@kwtkwt8669
@kwtkwt8669 Ай бұрын
አግዚአብሔረ ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@ritalebanon4761
@ritalebanon4761 Ай бұрын
Waqayyoo Abbaa kenyaa biiyyaa kenyaa Ethiopia haa yadatuu 😭😭😭😭
@BelayGirma-xg1wq
@BelayGirma-xg1wq Ай бұрын
ወለተ.ስላሴ.ወለተ.ገብርኤል.ወለተ.ፃድቅ,ፀዳለ,ማርያም,ሰይፈ.ሚካኤል.አባታችን.እግዚያብሔር.ነፍሳችን.ያድናት.ዘንድ.ፀልዩልን.እባከወት.ጭንቀት.ላይ.ነኚ
@muluembetrhinan7021
@muluembetrhinan7021 Ай бұрын
አባታችን በረከቱት ይድረሰን
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@rraarraa7089
@rraarraa7089 Ай бұрын
አባእኳን.በሠላም.መጡልንእዴት.ላድርግ.የኪዳነ.ምሕረት.የእጦጦን..ፀበል.አላገኘሁም.ከአ ገረ.ውጭነኝ.እባኮትን.መፍቴ.ፈልጉልኝ
@user-jc3tk9lv9g
@user-jc3tk9lv9g Ай бұрын
AmenAmen ❤❤❤
@aletashabebe1284
@aletashabebe1284 Ай бұрын
እረ ኮሜንቶች እንደዚህ አይባልም አትሳደቡ አትፍረዱ ይፈረድባችሁዋል ፈራጁ እግዚአብሔር ብቻ ነው
@muluembetrhinan7021
@muluembetrhinan7021 Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@berhaneftwi468
@berhaneftwi468 Ай бұрын
ምምህረይ አንቅዕ ብድሓን መጻአኩም አብጽሎትኩም ዘኩሩኒ
@antenehyoutube7407
@antenehyoutube7407 Ай бұрын
Egziabher amelak erjem edemi tena yestlin bahitawi
@BizualemGetnet
@BizualemGetnet Ай бұрын
weladete Amelak cherntsh yibzalen.kale Hiwot yasemalen Abatachen
@messimesi7810
@messimesi7810 Ай бұрын
አቤቱማረንየቅርበለን
@Lou28177
@Lou28177 Ай бұрын
Amne amen amen
@user-zr9cu9xt2w
@user-zr9cu9xt2w Ай бұрын
Ameuameuameu🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@fthiasye6925
@fthiasye6925 Ай бұрын
አባታችን ረድኤትዎ ይድረሰን100 ብርአባቶች ለሱባኤ የሚሆን እልካለሁ እንዲፀለይልኝ ምፈልገው 1ኛ ልጅ የለንም እግዚአብሄር ልጅ እንዲሰጠን 2ኛ 5አመት ህግ ተምሬ የመውጫ ፈተና አላለፍሁም ለተማርሁት ትምህርት ስኬት እንድበቃ 3ኛ ባለቤቴን ራስህማምአለባት በእግዚአብሄር ቸርነት ባባቶች ፀሎት የጠይቅናቸው ችግሮች ይፈቱልን አሜን የክርሰትና ስም ገብረ መስቀል እና ወለተ ስላሴ ነን
@etiop9594
@etiop9594 Ай бұрын
እንደዚ አይፃፍም በውስጥ አዋሪያቸው የፃፍችሁትን ደልቱ
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@getahunworku574
@getahunworku574 Ай бұрын
Muartegna..
@etagegnmulat9440
@etagegnmulat9440 Ай бұрын
Abatehoye marene yekire belin
@Minilk1216
@Minilk1216 Ай бұрын
ዛሬ ደግሞ ምን ልትደሰኩር ነው ከተናገርገው አንዱም አልሆነም 100% ፍጹም ቀደዳ ነው ባህታዊው
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k Ай бұрын
ኤረ ወዲያ ይሄ የዩቲዩብ ብር ይሉኝታ ያስጥላል ለካ። ምነዉ ዝም ብለዉ ቁጭ ቢሉ??
@ShambelZebuliga
@ShambelZebuliga 18 күн бұрын
በቢዝነስ ስራ ተጠምደዋል አይ 😁 አባክዎ አርፈዉ ይቀመጡ
@hiwotwossen3097
@hiwotwossen3097 Ай бұрын
በህልሜ መቅዲየ አንድ ቀን የስራ ባልደረባየ ትመስለኛለች ቢሮየ ድረስ በሁለት እጅዋ ጥራጥሬ አፍሳ ስትሰጠኝ አየሁ፤ ዛሬ ሌሊት ደግሞ በፌስታል ጥራጥሬ ይጅ፤ ከፌስታሉ ውስጥ ዘግኘ ስበላ አየሁ፡፡ እባክሽ ፍችልኝ፡፡
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Ай бұрын
😂😂ምንጥር የለወም ዘርነው ጥሩነው እንኳን በላሽ🙏
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
@woinshetyemaryamligwoinshe6818 Ай бұрын
እመቤቴ ምን ይሳናታል የምስጥሽ አለ በጾም በጸሎት እመብቴን ተማጸኛት
@EnjibuMulgeta
@EnjibuMulgeta Ай бұрын
Abate edmena tena yistot yarso sebket iko endet enda minafek barapii makana hewot kidanamihert beta kiristan bakerbu mato enda miyastamirun tasfa alenye
@hailegebrial9469
@hailegebrial9469 Ай бұрын
ብር እንዳትልኩ ለኝ አባት
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 Ай бұрын
Weshtam sewy
@user-ml5qm6kp1f
@user-ml5qm6kp1f Ай бұрын
እኚህን ሰዉ እንዴት እንገላገላቸዉ ሀይማኖታችን ሲያሰድብ ይሄዉ ሰንት ዘመን በማታለ ል ኑሮቸዉን የሚገፉ ግፈኛ ሰዉ መድሀኒአለም ያሰቁምልን ሌላ ምን እንላለን የሺማግሌ አጭበርባሪ
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Ай бұрын
ምን አረጉክ ለምን፡ለሰው፡ረዱ፡ለምን ቤተክርስቲያን አሰሩ፡ነው
@user-ml5qm6kp1f
@user-ml5qm6kp1f Ай бұрын
@@user-ln2fb1xt7q አኔ ከልጅነት ጀምሮ ነዉ የማዉቀዉ እራሱን ከመርዳት በቀር ማንንም እረድቶ አያዉቅም የአይምሮ በሺተኛ ነዉ
@user-jl1oz8jm6k
@user-jl1oz8jm6k Ай бұрын
የሳቸውን ምግባር እግዚአብሔር ይመርምር በእግዚአብሔር ስራ ባንገባ ጥሩ ነው አትፍረድ ይፈረድብሃል ይላል ቅዱስ ትዕዛዙ እግዚአብሔር ወሬ አቀባይ አያስፈልገውም የሁላችንንም ስራ አይቶ እንደስራችን የሚሰጠን መዳኒዓለም ብቻ ነው አራት ነጥብ
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Ай бұрын
መረጋም ከለብሃ ደመጣጩን ዘረጨፍጫፊውን ይሄንን አጋንታም መናፍቅ መቼነው የኢትዮጵያን አምላክ ከወንበሩ!የሚገለብጥልን!ብለህ ፀልይ!!!!
@abebatarkign7029
@abebatarkign7029 Ай бұрын
እንደዚህ ሰውየ የሚዋሺ አለ ኦርቶዶክስን አታሰድብ እባክህን አርፈህ ተቀመጥ
@user-tl5xo5kf5g
@user-tl5xo5kf5g Ай бұрын
እርሦ ያሉት አንድም ደርሶ አያቅም
@frehiwotafework5309
@frehiwotafework5309 Ай бұрын
እረ ሌላው በቀር የሞሮኮ ፎቅመንኮታኮት የተናገሩት ሆናል
@HayleGebreal
@HayleGebreal Ай бұрын
ከማላመጥ ማዳመጥ ይቅደም
@hailegebrial9469
@hailegebrial9469 Ай бұрын
እውነት ነው ወንድሜ
@zelekebekele4163
@zelekebekele4163 Ай бұрын
ትክክል ይሄ በግድ ነብይ ነኝ😂😂😂😂😂
@amareshiferaw
@amareshiferaw Ай бұрын
መቸነዉ አስቸኳይ መልዕክት የሚቆመው
@endashawbereda1127
@endashawbereda1127 Ай бұрын
ከከፋትህ ከክፋታችን ስንመለስ በአንተ ቤት ተችተህ ሞተሀል በነቀፋ የተሞላህ መሆኑን በምትፅፈው ፅሁፍ ያስታውቃል ነቃፊ
live የዓመቱ አስቸኳይ መልዕክት አስቸኳይ
1:20:17
YEMM Media / የእማማ ሚዲያ
Рет қаралды 14 М.
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 58 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 16 МЛН
live ልዩ የአባቶች  መልዕክት
1:11:46
YEMM Media / የእማማ ሚዲያ
Рет қаралды 3,7 М.
live የዓመቱ አስቸኳይ መልዕክት አስቸኳይ
1:20:22
Meskel Media / መስቀል ሚዲያ
Рет қаралды 2,2 М.
live አስቸኳይ መልዕክት
25:06
YEMM Media / የእማማ ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.