አስቸኳይ መልዕክት ከነሐሴ30 - ጷጉሜ6 ድረስ ይህንን አድርጉ

  Рет қаралды 51,152

Herani Tube

Herani Tube

10 ай бұрын

አስቸኳይ መልዕክት
ከነሐሴ30 - ጷጉሜ6 ድረስ ይህንን አድርጉ
በዓለም ዙሪያ የሚያስደነግጥ ነገር ትሰማላቹ!!
ስቸኳይ መልዕክት,አባቶች,ስውራን አባቶች,መልእክት,የአባቶች ትንቢት እየተፈጸመ ነው,2015መልእክት,መላእክት,አባ ዘወንጌል እና ወቅታዊ ትንቢቶች,ትንቢቶች,አስገራሚ,ብርሃነ መስቀሉ የሚገኝበት መስቀለኛውና ተራራማው ገዳም,አባ ዘወንጌል,የአባ ዮሐንስ,አስቂኝ ፊልም,አስፈሪው ትንቢት,ትንቢት አባዘወንጌል,መጋቢ ሐዲስ ስቡ አዳምጤ,የአባ ሺኖዳ በረከታቸው,አስፈሪ ትንቢት ተፈፀመ,#1trendinginethiopia #1ሰውለ3ሰውይህንንመልእክትይላክተብሏል,አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ,aba zewengel አባ ዘወንጌል,የህወሃት መጫረሻ በሸሁ ትንቢት ከ100 አመት በፊት የተናገሩት,ይቻለዋል....ገነት ደርሰው የመጡት ቅዱስ አባትም እንዲህ አሉ,ይቆየን የአባ ሺኖዳ በረከታቸው በሁላችንም ላይ ይሁን ወስብሀት ለእግዚአብሄ

Пікірлер: 114
@asefawtube7013
@asefawtube7013 7 ай бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን አባታችንኔ
@user-gn9ce9ir4q
@user-gn9ce9ir4q 10 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን
@user-mt8sb1cg6e
@user-mt8sb1cg6e 9 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንንንንንአሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያዋርስልን። አሜን ያመት ሰው ይበለን አሜን ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁንል አሜን
@aynalembekele1239
@aynalembekele1239 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@aahmed6426
@aahmed6426 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🌻🌻🌻🌻
@Zahra-vg7vw
@Zahra-vg7vw 9 ай бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን አባታችኔ❤❤❤❤❤
@user-mt8sb1cg6e
@user-mt8sb1cg6e 9 ай бұрын
አባታችን በፆለትወ አስብን ወለተ ሚካኤል ወልደ ሰበት ወለተ ሚካኤል ወለተ ትንሳኤ ብላችሁ እስከ ልጂወቸ እስከ። እስ ቤተሰቦቸ እስ ከ ህዝበ ክርስትያን አሜን
@user-ul4cv3vn8r
@user-ul4cv3vn8r 9 ай бұрын
እንዴ ጓበዝ ቁልፉን ዘረገፉትሳ
@tamiratzewde
@tamiratzewde 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባ እንዋዶታለን በረከቷ ይደርብን
@kasahunabebe6292
@kasahunabebe6292 4 ай бұрын
,ጌታዬ ወደ ጤናዎ ይመለሱ
@user-ho5yx8ik8h
@user-ho5yx8ik8h 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-jj4lh3lo6q
@user-jj4lh3lo6q 10 ай бұрын
አባታችን አብ ፀሎታቹ አስብን እስከ ቤተሰባችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@AshenafiAmbelu-pj4jd
@AshenafiAmbelu-pj4jd 10 ай бұрын
Qaale hiwot yasemalen MEDEHANIALEM! Yanurachehu Nurulen. Amen!
@lailakamel203
@lailakamel203 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አበታችን ❤❤❤❤❤
@salama4116
@salama4116 10 ай бұрын
Amen..amen..amen
@jjshsjsbsjhsjshs4994
@jjshsjsbsjhsjshs4994 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@weleteslase
@weleteslase 9 ай бұрын
ለንስሃ ሞት አብቃኝ አምላኪ
@driftdub9230
@driftdub9230 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@eishie1702
@eishie1702 9 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@habtabehbe466
@habtabehbe466 9 ай бұрын
ለንስሀ ያብቃን
@samirakamila7142
@samirakamila7142 9 ай бұрын
ለንሰሀ አብቃኝ❤❤❤❤❤
@ghada1723
@ghada1723 9 ай бұрын
አሜንአሜን
@1968aisha
@1968aisha 10 ай бұрын
❤❤
@tazabimesfin
@tazabimesfin 10 ай бұрын
Amen Amen Amen!!!
@falakufalaku8361
@falakufalaku8361 9 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@mounaalemu8227
@mounaalemu8227 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃ ለ ይ ህ ወ ት ያ ሰማ ል ን
@wodetsadik
@wodetsadik 9 ай бұрын
አሜን
@gxhggbshgg6907
@gxhggbshgg6907 9 ай бұрын
አይ ምድነው ሁሌ አደጋ ማውራት የሚያበረታ ፀሎት ለምን አይናገሩም እረረረረረረገእ ኝ
@rasatube2590
@rasatube2590 9 ай бұрын
አባዬ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 9 ай бұрын
ለንሳሃ ያብቃን
@zainat5067
@zainat5067 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀን ያረብ😢😢😢😢😢
@user-mh4wx7gs4x
@user-mh4wx7gs4x 9 ай бұрын
ቃለ፣ህይወት፣ያሰማዎ፣መንግስተ፣ሰማያት፣ያዋርስልን
@AaAa-lm1ui
@AaAa-lm1ui 9 ай бұрын
_🎉😢❤
@asteraster1933
@asteraster1933 9 ай бұрын
እግዚኣብሔረ ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@jjshsjsbsjhsjshs4994
@jjshsjsbsjhsjshs4994 10 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመሰገን
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 9 ай бұрын
አሜንንን
@simachewfenta6881
@simachewfenta6881 9 ай бұрын
Y
@user-lm7mi8iw2f
@user-lm7mi8iw2f 9 ай бұрын
አባቴ እንኳን አደረሦት
@masiishow8068
@masiishow8068 9 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️💗❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@markoshaile8648
@markoshaile8648 9 ай бұрын
መቼ ይሆን የሚናገሩት ሁሉ የሚፈፀመው እንዴ አልበዛም እንዴ ከየት ይሆን የሚያመጡት ሀሳቡን ለነገሩ ሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ እያየን እኛም እንገምታለን ወደፊት ምን እንደሚሆን ፈጣሪ ሆን ማረን ድፍረታችን ልክ አጣ
@Tridant165
@Tridant165 9 ай бұрын
Mewartegna
@dabashkoretah1517
@dabashkoretah1517 9 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏❤️❤️💒💒❤️❤️🙏🙏🙏
@user-bc5nt6go7m
@user-bc5nt6go7m 10 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭❤️❤️❤️
@berikberik99
@berikberik99 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏😊
@user-cx4ln3jy4e
@user-cx4ln3jy4e 3 ай бұрын
ለንስሀ ሞት ያብቃን
@user-bc5nt6go7m
@user-bc5nt6go7m 10 ай бұрын
ኧረፈጣሪየ በጣም ሃጣተኛ ነኝ ለንሰሃ አብቃኝ
@eskendermseker
@eskendermseker 10 ай бұрын
በርከትወይደርብትን
@solomonman3147
@solomonman3147 10 ай бұрын
እድሜ.ቴና.ይስቶት.መደሀኒአለም.አሜን.እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-me6dv7dy4w
@user-me6dv7dy4w 7 ай бұрын
እልልልል ትላህ ወይ ጉድ
@eyerusalemtadese7668
@eyerusalemtadese7668 9 ай бұрын
ወፍ የለም ተንባዩቹ ግዜዉን ሥንጠብቅ ነበር ሤሠኛዉ በረህኛ ሤትህን ሥተቀር ነፉ እያደርክ ራእይ አየሁኝ ግን አንተ የተሀናገርከዉ ነገር አንድም አላየንም ለምን ሥራ ፈልገህ አትገባም ነጠላ ቃጭነተ የድሮ ሚሥትህሥ ደና ናት የነፈገው ጠኛ ማጭበርበርያ ትንቢቶ በሀዘረያቆብ ግዜ የቀረ ቲያትር
@tessmt1799
@tessmt1799 9 ай бұрын
እደው የኢትዮጵያን ህዝብ ሞኝ አድርገውት ይጫወቱበታል ለ2016 መድሐኒያለም ያውቃል አያሟርቱብን
@berhaneftwi468
@berhaneftwi468 10 ай бұрын
አባና አብጽሎትኩም ዘኩሩኒ
@danieladelo6823
@danieladelo6823 9 ай бұрын
tish koshasha anten bilo melikti tenagari asmategna
@AaAa-lm1ui
@AaAa-lm1ui 9 ай бұрын
አሜኘ
@girumakililu7815
@girumakililu7815 9 ай бұрын
ሚስጥሩን ለምን አይገልጡልንም
@engdaworkegember3588
@engdaworkegember3588 9 ай бұрын
yehane saweya hage emilawe yelame enda
@metasebiyayemariyam1767
@metasebiyayemariyam1767 9 ай бұрын
ኧረ በማርያም እኔ የእናንተ ኮሜንት ነው የሚያስቀኝ እሳቸውን እንኳ ብዙም አልከታተላቸውም 😂😂😂 ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ
@sarasa1576
@sarasa1576 9 ай бұрын
😅😅😅😅አሜን በይ
@user-tj4dc9fc7y
@user-tj4dc9fc7y 10 ай бұрын
melektu yewayalksew keman endehone eweku
@sismikolove
@sismikolove 9 ай бұрын
ምንድነው የሚፈልጉት
@user-ep4cp4vv1t
@user-ep4cp4vv1t 9 ай бұрын
በኮሮና ሠሞን ሠባት ቀን እና ማታ ይዘንብና ኮሮና ይጠፋል ብለው ነበር መቸ ነው ሚዘንበው ?
@tayetuasefa8191
@tayetuasefa8191 9 ай бұрын
😂😂 eko ename tabqe nabre😂
@abebafantish4490
@abebafantish4490 9 ай бұрын
beyesus sim yebelab menfes yiwoga meleakwroch yiqedemu kifu hasab kemederaxhen lay yimeta
@user-me6dv7dy4w
@user-me6dv7dy4w 7 ай бұрын
በአለማችን አይን አውጣ አጪበርባሪ አንደዝ ሰውየ አይቸ ሰምቸ አላቅም ምኑ ጉድ ነው
@user-it4zg1qb3t
@user-it4zg1qb3t 9 ай бұрын
አቤት ሠው ግን ምን ሊሆን ነው ?????
@user-bc5nt6go7m
@user-bc5nt6go7m 10 ай бұрын
እሽ ግን በስደት ያለነውስ እዴት ልንሆነው ኧረወይድሌ
@sarahbahru8807
@sarahbahru8807 9 ай бұрын
በየትም ሆነሸ እግዚአብሄር ይሠማሻል ፀልይ ፁሚ ሥገጂ የቤተክርሥቲያን ህግ ሠረአት ተከተይ እግዚአብሄር በየትም ቦታ አለ የፈጠረውን ሁሉ ለመማር አይመረጥም
@user-it4zg1qb3t
@user-it4zg1qb3t 9 ай бұрын
ውሸታሞቺ ናቸው የምር እኔ ለ3ት አመት ያክክል ተከታትዬ አንዱም ሢሆን አላየሁም
@kirosbirhan6113
@kirosbirhan6113 9 ай бұрын
ዘጎየ እምአጸባ የሆኑ አባት ነዎት
@girumakililu7815
@girumakililu7815 9 ай бұрын
እስኪ ስለ ሊቀ ሊቃውንት አቡነ ሺንዳ አለቃ አያሌው ታምሩ ውግዘት ለምን አይነግሩንም
@user-ml5qm6kp1f
@user-ml5qm6kp1f 9 ай бұрын
እርሶን አማኑኤል የሚያስገቦ ሰው ይጥፍ በሀገሩ? መቼ ነው የርሶ ማጭበርበር የሚያበቃው እንደጉማሬ እየተለጠጡ ነዉ ከድሎት የተነሳ በቀን አንዴ ነው የምበላው ሲሉ ትንሺ እንኳን አይቀፎትም
@user-oy3gw4zp7r
@user-oy3gw4zp7r 9 ай бұрын
Ananeya.azareya.kolo.eyetemegebu.beneguse.bet.bedelote.segawen.tegun..eyebelu.kenesu.yeleke.ene.ananeya.amerobachew.weferew.yenegusun.agelegay.endasedenegetu.bmestehafe.tesefual.sew.beleto.becha..ayedeleme.tsomena.tselotem.kemewefer.alefo.endetsehay.endetaberi.yaderegeshale😢😢😢😢
@Ooooo39
@Ooooo39 8 ай бұрын
Eneh sewya menew argew bekmtu wedhtam martega 😡
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o 9 ай бұрын
እዳድስ ለምደዉ የምለቁት ይህ ኮ 2013 የተለቀቀ ነዉ
@yealemzwdyitay9923
@yealemzwdyitay9923 9 ай бұрын
ኸረ እባካችሁ ይህንን ፈት ወንበዴ ሰው ትንቢት ተናጋሪ አድርጋችሁ አትዩት! ምሁራኖች የሚሰጡትን መላ ምት እየቀየረ የሚያወራ ሸቃይ ሰው ነው። ማንም ሰው የዛሬን ነባራዊ ሁኔታ አይቶ ነገን መተንበይ ይችላል።
@tayetuasefa8191
@tayetuasefa8191 9 ай бұрын
Yante tenebet machehune yemfaxhame mamera😂😂😂😂 215 yona tebte tangrwe nabre gen wafelme😁🤣🤣🤣
@user-me6dv7dy4w
@user-me6dv7dy4w 7 ай бұрын
ሰዉ ነዉ አሻጉልት ይህ የምሰማ ሰው የአእምሮ ሸግር አለው ጉድድድ
@user-it4zg1qb3t
@user-it4zg1qb3t 9 ай бұрын
ውሸታሞቺ ያንተን ትንቢት ማዳመጥ ከጀመርኩኝ 3 አመት ሞልተኛል ግን አንዱም አልሆነም አሥመሣዮቺ ናቺሁ ( ለምሳሌ በ2015ግ.ም ከመጋቢት ወር በኋላ በ4ቱም ማአዘን ሠላም ይሆናል ተብሎ ነበር እኔም በጉጉት ነበር መጋቢትን የምጠብቀው ግን የባሠ ሆነ ሥለዚህ አሥመሣዮቺ ናቺሁ የየቱብ ቢዝነስ ነው የምትሠሩት አዝናለሁ በጣም
@msre3384
@msre3384 9 ай бұрын
አድስ አበባ ቀለጭ ብሎ ሱባኤ እናንተ ታውቃላችሁ!በመቤቴ ተው እንደዚህ አይነት ማታለል ምን የሚሉት ነው!
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 9 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ አሁንም አለ? እግዚአብሔር የአንድ ፃዲቅ ብቻ ( የሺዎች አይደለም÷'የመቶዎች አይደለም÷ የአሥርም አይደለም:: ) ብቻ አንድ የእግዚአብሔር ሰው አንድ ቅዱስ ሱባኤ ዘግቶ ለኢትዮጵያ ለዓለም ሰላም በንፁህ ልቦና የሚፀልይ ቢኖር ለምንስ በሀገሪቷ ደም ይፈስ ነበር:: ስለ አንዱ ቅዱስ የገዳይ አሰገዳዮችን ልብ አራርቶ ወንድም ወንድሙን አይገልም ነበር:: ሱባኤ ገባሁ÷ እንዲህም ተባለ: አድምጡኝ ... ጰረረረረ ቀረርቶ ብቻ:: ነገሩ ሁሉ ከልማድ ውጭ ጠብ ያለ የሰላም ነገር የለም:: አዎን ሱባኤ ገባን ብላችሁ የምትበጠረቁ ሁሉ ለራሳችሁ የግል ህይወት በሱባኤ ፀልያችሁ ይሆናል:: በቃ እሱን ለግላችሁ አድርጉ ት:: ሚዲያ ላይ ወጥታችሁ integenceሳችንን አትፈታተኑት:: ከእንቅልፍ ባናችሁ ተረተረት አታቀርሹብን:: ወሬኛ!!! ላንተ ጆሮ አይለም የእግር ጥፍር የለኝም:: አጭበርባሪ ሟርተኛ
@user-mi5pv3ht9d
@user-mi5pv3ht9d 9 ай бұрын
ከዚሕ በፌት በ2013 አ/ም ሰባት ሚልየን ሰዎች እኔን ጨምሮ አደስ አበበ ላይ ሰማእትነት እንቀበላለን ብለክ ነበር አሁን ተነስተክ ነው እንዴ
@simachewfenta6881
@simachewfenta6881 9 ай бұрын
የለየለት አጭበርባሪ ነው።የዋሁን ህዝብ ማታለል ከጀመረ 33 አመቱ ነው።
@tv-gc1yx
@tv-gc1yx 9 ай бұрын
ኣንተ ጦንቋይ ኣለህ ወይ።ደብረጽዎን የለም ኣብይ የለም ጌታቾው የለም ቴዎድሮስ የምባል ይሸየማል ኣልክ😂😂😂።
@senanahimi8720
@senanahimi8720 9 ай бұрын
አሁን ከገዳም ወጥተው KZbin ላይ ሟርት ስያስተላልፉ ጌታን ያወቁ ይመስሎታል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 9 ай бұрын
ያለ ሟርት ስራ የሎት እግዚአብሄር ይቅር ይበሎት
@bizualemhibistu3305
@bizualemhibistu3305 9 ай бұрын
እያሰተዋልክተዋልሽተናገሪ
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 9 ай бұрын
አምላኬሆይ እደችርንትህ ለነስሃ አብቃን ክፉን አርቅልን
@user-kp4wv5yt8i
@user-kp4wv5yt8i 9 ай бұрын
ትክክል ሟርተኛ ሲጀመር ትክክለኛ ክርስቲያን እኔ ፅዳቂ ነኝ አይልም ፈጣሪ ልቡና ይስጠዎ😢
@user-bw7lb8bu1s
@user-bw7lb8bu1s 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ልሳንህንይዝጋው።ቀጣፊ።ሽማግሌ።ይይህውሸታምነው።ያስስታቃል።
@user-bw7lb8bu1s
@user-bw7lb8bu1s 9 ай бұрын
ይህ።ወራዳ።ሽማግሌ።እእሱ።ምን።አለበት።ኢንትርነትላይ።ተዘፍዝፎ።ይህን።አምላክ።ይቅርታ ያድድርግልኝ።።እና።ውሸታ።ቀጣፊ።ለመሸቀል።አስስቦነው።ማኣት።ያወራ
@esayasmesefen7784
@esayasmesefen7784 9 ай бұрын
ማንም ሚስማህ የለም፡፡ ባንተ ውሽት ስለቸን
@sarasa1576
@sarasa1576 9 ай бұрын
የሄ ጠንቋይ መጀመሪያ ከሱሰኛና ከወረኛ አንደኛ ገዳይ ብትል ምናለ አተ እራስህ አጪበርባሪ ነህ😮
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 10 ай бұрын
አተ ራስህ ወረኛ አይደለህ??? ደሞ እግዚአብሔር እያስነበብህ ነው /ሰይጣን/ እህተማርያም ናት የነገረችህ😂
@user-ue9zv1sg6r
@user-ue9zv1sg6r 9 ай бұрын
አንውሸታም
@user-ue9zv1sg6r
@user-ue9zv1sg6r 9 ай бұрын
ቀዳዳ
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 10 ай бұрын
ግን አተ ሰው መች ይሆን አፍህ እሚዘጋው ምአት አውሪ ጉንጭህን ለጥጠህ ብላ ዝም ብለህ😂😂😂😂
@user-gn9ce9ir4q
@user-gn9ce9ir4q 10 ай бұрын
ባለጌ ለምን እንሆናለን ካልፈለግን አለመስማት ነው ስድብ ነውር ነው
@user-bw7lb8bu1s
@user-bw7lb8bu1s 9 ай бұрын
​@@user-gn9ce9ir4qአንቺ።ቀገብረ።መስስቀል።አምላኪ።እእዘይው።።እሺይህን።ሞርተኛ።።እእደ።እእህት።ማሪያም ነው።አሱዝበይ
@user-bw7lb8bu1s
@user-bw7lb8bu1s 9 ай бұрын
​@@user-gn9ce9ir4qህ።ወረዳ።ነውውሸታ።እእኛ።የምናመልከው።እግዚአብሔር ነው።ይይህ።ሟርተኛ።ጠቋይነውው
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 8 ай бұрын
@@user-bw7lb8bu1s በጥራቃ ውጭ ቢያንስ እንኮን ትልቅነታቸውን አክብሪ
@Hanatadsa12345
@Hanatadsa12345 9 ай бұрын
አረ ጉድ ነው ደሞ ነጭ ዝንብ አለ እንዴ?😂 የእንቁላል ነገር ቢሆን ደስ ይላል ግን ያንተ ትንቢት ሁሉም ነገር ውሸት ነው መቸም ስራቶ አያቅም
@mebratmebrat9715
@mebratmebrat9715 9 ай бұрын
በምሳሌ ነው እየተናገሩ ያሉት እኮ ነጭ ዝንብ ምን ለማለት ፈልገው ነው ብለህ መርምር መጀመሪያ ከመሳቅህ በፊት
@Hanatadsa12345
@Hanatadsa12345 9 ай бұрын
@@mebratmebrat9715 መጀመሪያ ስሜን አንባቢ እኔ ሴት ነኝ ወንድ አይደለሁም ስቀጥል ደሞ እኔ ነጭ ዝንብ እንደ አለ አይቼም ስምቼም አላወቅም ነጭ ዝንብ የት ነው ያለው ማለቴ ሄጄ ነው የሚመርምሮ መጸሐፍ ቅዱስ ላይ አለ? እኔ ማንም ሰው ተነስቶ ያወራውን ተረት ተረት እውነት ነው ብዬ አልቀበልም እሺ
@woine123
@woine123 9 ай бұрын
ካልወደደሽ አለማየት ይቻል ነበር! ሰውን ከመተቸት ያባትሽን ስም እንዴት እንደሚፃፍ እወቂ! ወይም በቋንቋሽ ፃፊ ! ቆርቆሮ ጭንቅላት
@Hanatadsa12345
@Hanatadsa12345 9 ай бұрын
@@woine123የአባቴ ስም ነው አረ ይሄው Tadsa ይባላል 😂😂😂
@merondesta6167
@merondesta6167 9 ай бұрын
ትቢታቸዉ ይሰራ አይስራ አላዉቅም አያገባኝ ፈጣሪ ብቻዉ የሚያዉቀዉ ግን ነጫጭ ዝንቦች ማለት ቀጥታ ዝንብ አይደለም ከምራባያዋን አሉ ከመንግስት ጋርም ይሁን በምን ጣልቃ ገብተዉ የሚገቡት ሃገራትን ነዉ ነጫጭ ያሉት የሰዎቹን መልክ ነዉ ዝንብ ያሉት ሰዎቹን ነዉ ሌላ አይደለም
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 13 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 7 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 9 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН
አስቸኳይ መልእክት
27:11
YEMM Media / የእማማ ሚዲያ
Рет қаралды 44 М.
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 13 МЛН