Dr. Mamusha Fenta የዶ/ር ማሙሻ ፋንታ የህይወት ምስክርነት እና የአገልግሎት ትምህርት

  Рет қаралды 154,653

 LGC Living Gospel Church Winnipeg

LGC Living Gospel Church Winnipeg

Күн бұрын

Пікірлер: 161
@ruteruta5810
@ruteruta5810 2 жыл бұрын
ክርስቶስ ሚሸትበት የህይወት ትምህርት ነው ጌታ ዘመንህን ይባርከው ከንደበትህ ሚወጡ ቃላቶች አይጠገቡም
@ayujenberie6954
@ayujenberie6954 Жыл бұрын
እንተ የተወደድክ ወንድማችን ለዘለዓለም ተባረክ ከዚህ ዓለም ክፋትና ጭንገፋ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ
@ዘመኑንዋጁ
@ዘመኑንዋጁ 4 жыл бұрын
ኦ ዶ/ር ማሙሻ ምን አይነት ታዛዥ ሰው ነህ፡፡ ጌታ ይባርክህ! ለካ እንደ እዚህ የሚገመጥ ጸጋ የተጎናጸፍከው ለዚህ ነው፡፡
@earlybird482
@earlybird482 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር አብዝቶ ፀጋዉን ይጨምርልህ ዶክተር ማሙሻ። ተባረክ!!!!!!
@ameleworkbikila1294
@ameleworkbikila1294 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ስንት እርማትና ማስተካከያ አገኘሁ መሰለህ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ ህያው እና ህይወት ለዋጭ መልእክት ነው።
@muluyebekele9633
@muluyebekele9633 3 жыл бұрын
እንደ አዲስ እንደማላውቀው እሰኪመስለኝ አድምጨየ እግዚአብሔር ታማኝነት አሰደነቀኝ ለቀረው ዘመኔ ጉልበት አገኘሁ ተባረክ
@mamotadessa8303
@mamotadessa8303 4 жыл бұрын
እንድት ደስ የምል የህወት ምስክረነት ነው ተበረክ
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ደደ
@Eurekacentet128
@Eurekacentet128 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ዶክተር ማሙሻ! አንተ ከጥቂቶቹ እውነተኛ ወንጌላውያን አንዱ ነህ!
@hewankidane9711
@hewankidane9711 6 жыл бұрын
Geta eyesus zemenhn bebzuu ybarkew 🙏🙏
@zeruhunshasha9441
@zeruhunshasha9441 7 жыл бұрын
OMG ......ከምለው በላይ ትምህርቶችህ አስተምረውኛል ተባረክ እግዚአብሄር ያብዛህ በዛ ላይ ልስልስ የለ ለአይምሮ የሚመች ትምህርት ነው ያነቃል
@tigistyiheyis5737
@tigistyiheyis5737 4 жыл бұрын
2 dekeka ሳይምስልኝ እየታፈጠኝ አለቀ !!!ደንቅ አንደበት
@abaynewhana2738
@abaynewhana2738 4 жыл бұрын
ወንድሜ ዶ/ር ማሙሸ ባገኝህና እኔም በአንተ አገልግሎት እግዚአብሔር እንዴት ዘመንንን እንደጨመረልኝ ብነግርህ ምንኛ ደስ ባለኝ ለካ ለኔም ነበር እግዚብሔር የሚያበጃጅህ፡፡፡፡፡ ጌታ ስሙ ይባረክ፡፡፡ እውነት ነው ማስተር ኘላን ነው እኔንም ሰርቶኛል"""
@Evanmokizerihun
@Evanmokizerihun Жыл бұрын
አባቴ ዘመንህ በደስታ ይለቅ
@fassilshiferawbelayneh3977
@fassilshiferawbelayneh3977 2 жыл бұрын
ክተር ማሙሻ አንተ ለምድራችን በዚህ ውጥንቅጡ በወጣ ጊዜ ውስጥ እግዚአብሔር የሰጠን በረከታችን ነህ ዕድሜህን በጤና ያርዝመው እንደ ጀመርህ ለመጨረስ ይርዳህ።
@merryayele4782
@merryayele4782 7 жыл бұрын
የምውድህ የአባተ ብሩክ ማሙሻ ዘመንህ ይባረክ በትምህርቶችህ ተባርከባቸዋለው
@fufaleta5599
@fufaleta5599 3 жыл бұрын
Mamusha you are called to preach the word of God and your testimony is true. God bless you and all your families.
@NewLife20226
@NewLife20226 Жыл бұрын
What Agreat testimony. GOD IS GOOD ALL THE TIME. ❤❤❤
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 2 жыл бұрын
የማያቸው ህልሞቼን እነደቀልድ እንዳለያቸው ጠቀምከኝ እግዚአብሔር ይባርክህ "እግዚአብሔር ጠርቾሃል" ለሰወች ስነልቦና መነቃቃት የሰወቸ የሌሎች መልካም ንግግሮች ምን ያህል እንዳላቸው የሚያሳይ ምስክርነት ነው
@dawetarbecho2040
@dawetarbecho2040 7 жыл бұрын
ዶክተር ማሙሽ ጭምትነትህን በጣም ነው የምወድልህ ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ
@maranata1484
@maranata1484 3 жыл бұрын
በጣም ተጠቅሜያለሁ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ
@EyasuesheneElala-fh1em
@EyasuesheneElala-fh1em Жыл бұрын
አመልክ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ
@bamafikadu1827
@bamafikadu1827 8 ай бұрын
Nefise atibika tiwedihalech mamushaye🎉🎉❤
@enkumengist1668
@enkumengist1668 3 жыл бұрын
This is a divine apointment for me to watch this...God bless you brother!!
@abishoua4853
@abishoua4853 Жыл бұрын
እግዚአብሔር. ዘመንህን.ይባርከው
@fasikabelete8607
@fasikabelete8607 2 жыл бұрын
የተወደድከው የእግዚአብሔር ልጅ ወንድሜ ምስክርነትህ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እኔ የጌታ ልጅ እህትህ በ2004 ዓ.ም ከኡጋንዳ የመጡ ሚሽነሪዎች ጋር በመሆን ጌታን ለማገልገል ስራዬን ለቅቄ ከቤተክርስቲያኔ ተጸልዮልኝ ተመርቄ ወጥቼ ነበር ነገር ግን ከእነሱ ጋር 4 ወራት ያህል ከቆየሁ በኋላ ሰዎቹ ወደ አገራቸው ተመልሰው ሄዱ እኔም የቤት ቤ/ክርስቲያን ውስጥ ለ4 ወራት ሳገለግለ ቆየሁ በኋላም ሚኒስትሪ እንጀምር ብለውኝ ወደዚህ ስራ ለመግባት እና ጌታን ለማገልገል በጣም በመጓጓቴ እሺ ብዬ አብሬያቸው ብሆንም በዋናነት ሲመራን የበረው ወንድም ባሰብነው ልክ ሳናገኘው ቀርተን ተለያየን፡፡ ከ4 ዓመታት በኋላ ወደቀድሞ መስሪያ ቤቴ ተመልሼ እየኖርኩኝ እገኛለሁ ዶ/ር በአሁኑ ሰዓት ምንም የአገልግሎት ነገር አይታየኝም ግን ጌታ ብዙ ነገሮችን በራሴም በሰዎችም ተግግሮኝ ያውቃል መቼ ይፈጸም እንደሆነ አላውቅም እስቲ ምከረኝ በጌታ እህትህ
@millii1
@millii1 4 жыл бұрын
አሜን። ጌታ በብዙ ይባርክኽ ዶ/ር ማሙሻ ፡ በጣም ተጠቅሜአለሁ።
@Kt-kg1fo
@Kt-kg1fo 4 жыл бұрын
እዳንተ አይነት አገልጋይ ያብዛልን
@elsakebede8634
@elsakebede8634 Жыл бұрын
ጌታ መታዘዝ ደስ ሲል መጨረሻው ያመረ ነው እንኳን ታዘዘከው
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
ዶክተር ማሙሻ ንግግርህ ስርዓትህ ሁሉ ሲጣፍጥ ጌታ ሞገስን ስጥቶሃል ክብር ይሁንለት
@ayalewtebarkeeabegaz6085
@ayalewtebarkeeabegaz6085 Жыл бұрын
ተባረክ የተወደድክ ወንድም ....
@salamawafi1454
@salamawafi1454 6 жыл бұрын
የምወድህ ውድ የምወድህ ወንጌላዊ ማሙሻ ፈንታ ተባረክልን
@yenehetassefad4692
@yenehetassefad4692 2 жыл бұрын
Geta yabizalihi! You are very special!
@peace2all51
@peace2all51 2 жыл бұрын
What a divine luck to be called by the Master, the creator of Heaven and Earth!!!
@EjiguYab
@EjiguYab Жыл бұрын
Brother Geta Abizito yibarikih
@teddyaweke265
@teddyaweke265 2 жыл бұрын
Dr mamusha male e/r Be ersu menged yemisera tilik ye e/r sew new!!
@abrahamgebremichael6827
@abrahamgebremichael6827 2 жыл бұрын
Thank you brother/ teacher/ mamusha. You are my blessing all times
@haileyesuskamiso956
@haileyesuskamiso956 2 жыл бұрын
dr. Mamusha Egiziabher zemenihin yibark!
@meskermgetachw6549
@meskermgetachw6549 4 жыл бұрын
ስወድ እኮ🕊🕊🕊🕊🙇🙇🙇🙇💔💔💔💔💔👑🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😥😥😥😥እግዚአብሔር ትልቅ ነው
@sebsibeasfaw2841
@sebsibeasfaw2841 2 жыл бұрын
ኑርልኝ እግዚአብሔር አንተን የመሰለ አባት መካሪ ወንድም ስለሰጠን
@tigisperspective200
@tigisperspective200 2 жыл бұрын
ሁለንተናው የቀናለት የአምላኬ ብሩክ። ብዛልን
@kassahunmekuria4629
@kassahunmekuria4629 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይስጥህ! ዘመንህ ይባረክ!!
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 жыл бұрын
Yes Mamusha, that hidden hand carried me through !! Bless you aboundently!
@mamotadessa8303
@mamotadessa8303 4 жыл бұрын
ተበረክ ዶ/ር መሙሸ
@alemneshaleto6032
@alemneshaleto6032 2 жыл бұрын
Gta zemenihn ybarkew so amazing study pastor 🙌 👏 🙏 bless you 🙏
@taketgashawe8445
@taketgashawe8445 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር. ይባርክህ ዶ/ር አሁንም ይባርካል
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 2 жыл бұрын
Wowwwwwww Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen haleluyyy kiber misigan le Geta le Eyesus Yihune wudi ye Abate Buruki D/ W/M Tebarakiiiiii Tebarakiiiiii Tebarakiiiiii Tebarakiiiiii Geta Eyesus fatsimo chariso yebarik zamenik yelamalem 👌👌👌👌👌💯💯💯🙌🏼🙌🏼🙌🏼❤❤❤
@tekowameeshtu7914
@tekowameeshtu7914 5 жыл бұрын
ጌታ ዘመን ህይወትህን ይባርከው ማሙሻ ቤተሰብህ ይባረክ የህይወትህ ምስክሮች ጥሪ ያላቸውን የሚያቆም ትምዕርትህ ያብዛልህ
@mikayaz8559
@mikayaz8559 3 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርትነው ጌታ ይብርክህ ! ተባረክ !!
@almey.7770
@almey.7770 7 жыл бұрын
ዶክተር ማሙሻ እዜብሔር ዘመንህ ሁሉ ይባርክ:: ምስክርነትህ: በጣም ጠቃሚ ነው : ብዙ ነገር ነዉ የተማርኩት:: God less you
@berhanuaka2659
@berhanuaka2659 3 жыл бұрын
ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ!!
@MamoAssefa-fo3lt
@MamoAssefa-fo3lt Жыл бұрын
Tebark ante yetwedek
@glorytube5977
@glorytube5977 2 жыл бұрын
Thank you for sharing your journey it is amazing. I am blessed Dr mamusha.
@salamawafi1454
@salamawafi1454 6 жыл бұрын
ያበዛችሁ እግዚአብሔር ይባረክ
@breakthrough2095
@breakthrough2095 3 жыл бұрын
I am proud of you
@bemnetbayu9823
@bemnetbayu9823 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ከተገለጠልክ በላይ ይሁንልክ
@FM-kj2nq
@FM-kj2nq 2 жыл бұрын
በጣም ያዛዝናል ሰዉ ለምንነዉ የተቆራረጠ … የሚያቀርበዉ
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!! ዶ/ር ማሙሻ ።
@hewankidane9711
@hewankidane9711 6 жыл бұрын
Geta eyesus zemenhn bebzuu ybarkew 🙏🙏
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 7 жыл бұрын
Pasteroch sebzu Ethiopia skaywa beza.
@fraolteressa3089
@fraolteressa3089 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!
@emukiya2406
@emukiya2406 7 жыл бұрын
betam migerm miskirenet new geta yibarkihe!!!
@gata3082
@gata3082 7 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው አገልጋይ ማሙሻ
@molalegnmarkos5854
@molalegnmarkos5854 2 жыл бұрын
those entire 107.24 minutes bless me. God bless you Dr. Mamusha
@Lifewith_Jesus
@Lifewith_Jesus Жыл бұрын
Great testimony!!
@getahuedebebe3871
@getahuedebebe3871 7 жыл бұрын
GBU!!! Doctor mamusha .Thanks a lot.
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 5 жыл бұрын
God bless you my brother
@bibiyanabrham1058
@bibiyanabrham1058 7 жыл бұрын
Am so crying lovely story ya sawe hasab ya sawe hasab macham ande ayidalme gata katara macham ayikarem Bless you Poster mamusha
@elsantube7659
@elsantube7659 7 жыл бұрын
geta abzito yebarki Apostle mamusha wooww Amazing u teach very true Excellent God bleess U Amen
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@MesrakMeteku
@MesrakMeteku Жыл бұрын
Wow he is Amazing message
@lemmageleta3404
@lemmageleta3404 2 жыл бұрын
it is interesting life experience
@meskerembelayneh1224
@meskerembelayneh1224 4 жыл бұрын
ተባረክ አቦ
@heranefrem393
@heranefrem393 7 жыл бұрын
Wowwwww tegahan yabzalah tebarak layio new geta bazi sabakat yasatemarag
@seblewengelgetachew7764
@seblewengelgetachew7764 6 жыл бұрын
Dr mamusha God bless you more nd more!!!!!!
@ayanjesus3209
@ayanjesus3209 7 жыл бұрын
God bless you we are blessed
@rainman1775
@rainman1775 7 жыл бұрын
a very good tesitominy and teaching. God bless you more.
@ethiopianprotestantsonglyr3920
@ethiopianprotestantsonglyr3920 4 жыл бұрын
mamusha geta abzto ybarkh
@dehabghide7956
@dehabghide7956 4 жыл бұрын
I remember my testimony
@derejemeaza2141
@derejemeaza2141 4 жыл бұрын
ዶ/ር ማሙሽ ዘመንህ ይባረክ
@Milliblackcreativities-pi1ms
@Milliblackcreativities-pi1ms 6 ай бұрын
ራርቶልኛል❤
@yididiyatadeg5497
@yididiyatadeg5497 7 жыл бұрын
just wowWWW speechless about the revelation beless u DR
@abaynewhana2738
@abaynewhana2738 4 жыл бұрын
ABETTTTT DESE SELE GETA YEMESSEGEN!!!!
@senaittegbaru9054
@senaittegbaru9054 7 жыл бұрын
i learned a lot bless you more bro.
@የጌታልጅነኝእየሱስፍቅር
@የጌታልጅነኝእየሱስፍቅር 7 жыл бұрын
ማሙሻዬ ዘመንህ ይለምልም
@alemneshaleto6032
@alemneshaleto6032 2 жыл бұрын
WOW bless 🙌 🙏 you more and more
@dehabghide7956
@dehabghide7956 4 жыл бұрын
Amazing testimony
@annamisraki4094
@annamisraki4094 7 жыл бұрын
wow amen tebaraki wendem mamusha
@Eagle1503
@Eagle1503 5 жыл бұрын
our inspiration is our calling ,waw its interesting !!
@abiaaa2210
@abiaaa2210 2 жыл бұрын
ተባረክ
@sbd378
@sbd378 5 жыл бұрын
I witness that. True testimony! God bless!
@ghirmayabraha8807
@ghirmayabraha8807 7 жыл бұрын
God bless you Dr.Mamusha
@saleemsaleembaraygoingegza3798
@saleemsaleembaraygoingegza3798 7 жыл бұрын
god bless you and your family
@jesusislord3719
@jesusislord3719 7 жыл бұрын
This is amazing testimony bless you man of God
@hannadesta4632
@hannadesta4632 7 жыл бұрын
God bless you!
@bettyabc5104
@bettyabc5104 5 жыл бұрын
Emgerm nawe geta semu yebirek
@lielalouis5603
@lielalouis5603 7 жыл бұрын
ወንድም ማሙሻ ተባረክ
@ruhamagenta2651
@ruhamagenta2651 2 жыл бұрын
Tebarek !
@eliashalie3528
@eliashalie3528 7 жыл бұрын
Geta abzto ybarkh Dr.
@detebeza
@detebeza 4 жыл бұрын
Love it!
@rahelbetruzenebe4023
@rahelbetruzenebe4023 3 жыл бұрын
Brekkkk bel !!!
@tedalmera8583
@tedalmera8583 7 жыл бұрын
🔑🔑🔑🗝🗝🗝 God bless you
@reskyazennich6206
@reskyazennich6206 7 жыл бұрын
ተባረክ ዶ/ር ማሙሻዬ
@mulubrihanukifle8308
@mulubrihanukifle8308 7 жыл бұрын
Tebarek doktor mamusha tenta
Dr Mamusha Fenta በእግዚኣብሄር አጀንዳ መኖር  (ክፍል 1)
1:25:28
LGC Living Gospel Church Winnipeg
Рет қаралды 126 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
ርዕስ፡- በልዩነት መኖር   /ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ  #doc #mamush fenta #sbket #ethiopia
1:22:21
Dr Mamusha Fenta በእግዚኣብሄር አጀንዳ መኖር (ክፍል 2)
1:43:50
LGC Living Gospel Church Winnipeg
Рет қаралды 58 М.