ውሎ አዳር - በአንዲት እንስት ቤት Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 193,437

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 331
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 2 жыл бұрын
አስኩ እንኳን ወደምትወጅዉ ስራሽ ተመለስሽ🙏🙏🙏🙏 ግን ከጤናሽ ጋር የሚቃረኑ ከባባድ ስራዎችና መሸከምን አቁሚ👈👈
@AidaTadesse
@AidaTadesse Жыл бұрын
X
@NittayaSukhonrat
@NittayaSukhonrat 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@SeLam-o3k
@SeLam-o3k 5 ай бұрын
የሚያስቅ ነገር ተናገርች ሆ ምን ገድ ናቹህ😢
@selamawitabebe6560
@selamawitabebe6560 2 жыл бұрын
እሰይ አንበሳ የብዙ ሰው አርአያ ነሽ ለአንቺ ትልቅ ክብር አለኝ።
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 2 жыл бұрын
አሰካል አንቼ የዋዛ አደለሽም እሷማ ከአይምሮ በላይ ናት ጉልብቷን እግዛብኤረ ይባረክ👍👍👍❤️❤️❤️
@Danatube721
@Danatube721 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቅልጥፍና ከሙያ ጋር አላህ ይጠብቅሽ እህቴ ግን ለራስሽም ጊዜ ስጪ ቢያንስ በሳምን አንድ ወይም ሁለት ቀን የረፍት ጊዜ ሊኖርሽ ይገባል ድፍት ድፍት የሚል ሰው ከታመመ አይነሳም ብቻ ጤናሽን ይስጥሽ
@ahlamfikre2664
@ahlamfikre2664 8 ай бұрын
ሴትዩ ለምኑ ነው ጠላ እየጠመቀች እኮ ነው ግን ጤነኛ ናችሁ ማሻአላ የሚባልበትን እወቁ
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 2 ай бұрын
ትርጉሙ ስለማያቁ ነው። ማሻእላ የሚሉት ሰካራም በያት
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 жыл бұрын
እቺ ልጅ ማርያም ጀግና ብቻ አይገልፃትም መሸለም አለባት
@sarahsarah4584
@sarahsarah4584 5 ай бұрын
የሚገርመኝ ነገር ቢኖር የእግዚአብሔር ጥበብ ፈጣሪሆይ አመሰግናሃለሁ ፈጣሪ ይጠብቅሰ ትጅየ ጅግና
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 8 ай бұрын
ግን ስለምን ሰፊ ቦታ አይሰጣትም ይህችን የመሰለች ዓራት ዓይናማ ንብ ጀግና። እናቱ ወገብሽን ግን ተጠንቀቂ። ላገባላችሁ ነው ብለሻል አግቢ እና ለፍሬ ብቂ። ጤናሽን ጠብቂ። ጥሩ ዝግጅት ነበር። ልትረዳ ይገባል። ❤❤❤ ሰፊ ቦታም ሊሰጣት ይገባል። የአገር አብነት ናት። ቦታ ይሰጣት ብለን ሰላማዊ ሰልፍ እንውጣን??? እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሜን። ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@jonathanmaurer9629
@jonathanmaurer9629 2 жыл бұрын
በስራ የሚያምን ሰው ድካም አይሰማዉም:: ዉጤቱ የድካሙ ዋጋ ስለሆነ ያስደስታል:: የሚሰሩ እጆች የተባረኩ ይሁኑ:: ለሰነፎች መድሀኒት ነቭ::ጀግና ነቭ::
@woinshetieta7479
@woinshetieta7479 11 ай бұрын
ባሁንሰአት እንኮን ንፅህ ነገር ማግኘት እኮ በጠፍበት ዘመን ግማሹ ጄሶ ግማሹ ገል አረ ስንቱን አሳየን አምላክ አንቺ ለኛ ወርቃችን ነሽ ጉልበትሽን አምላክ ይባርከው ገንዘብሽይባረክ።
@Rocky-ks9bq
@Rocky-ks9bq 2 жыл бұрын
ከኢንቨስተር ጋር ተባብራ በተሻለ መልኩ ብትሰራዉ ብልጠት ነበር። የንግድ ህግ አማኮሪ የነፃ አገልግሎት ቢሰጣት እና ወደ small scale industry ቢሻሻል ነዉ። ትላልቅ የአለማችን ድርጅቶች በአንድ ሰዉ ተጀምሮ ነው Global company የሆኑት። "work smart not hard" .በተረፈ እ/ር ብርታት ይሁንሽ። ebs ላይ ከዚህ በፊት አይቻታለሁ። ገራሚ ሰዉ ናት!!!!🇪🇹
@Galaxy-vf9pj
@Galaxy-vf9pj 2 жыл бұрын
ልክነሽ እኛሀገር የሚሰራን እሚያበረታታየለም ልጅቷ ለሰማይቤት እምሰራ ይመስል በጣም ተጎድታለች ከባድነው
@kidyjwolde2311
@kidyjwolde2311 2 жыл бұрын
ቲጂ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ. ግን እባክሽ ራስሽን ጠብቂ. ጉልበት አንደነበረ አይቀጥልም. በዚያ ላይ ደግሞ ስራሽ ከባድ ስለሆነ ብዙ አይነት የጤና ችግር ሊያጋጥምሽ ይችላል. ቢያንስ ጉልበት የሚጠይቁ ነገሮችን ቀጥረሽ አሰሪ.
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 8 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ አለ ኒአመተል ኢስላም አደለም ሊጠጡተረ ሲያዩት እሚያፀይፍን ነገር አላህ ሀራም ላደረገልን ምስጋና ይገባው ያረብ ለክ አልሃምድ
@susutube6227
@susutube6227 Жыл бұрын
ያአላህ ትግስት ስታሳዝኚ ምስኪን ጎበዝ ነሽ ግን እራስሽንም እየጠበቅሽ አስካለ የኔ አንደኛ ጎበዝ ነሽ
@dubaleshibeshi5291
@dubaleshibeshi5291 2 жыл бұрын
በእውነት ጀግና ነሽ አንድ ሆነሽ እንደ ብዙ !የምትቆጠር እግዜር ጤናና እድሜ ይስጥሽ የምታኮሪ ነሽ ፡።
@Blen370
@Blen370 2 жыл бұрын
ስልኩአን አስቀምጭልን እንድናዝዝ በጣም ጠንካራ ሴት እግዚያብሄር ጨምሮ ይባርክሽ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 жыл бұрын
በጣም የምትደነቅ ጎበዝ ታታሪ ሴት ነች ከኢቢኤስ ሊያ ጋር ስትስራ አይቼ አድኒቄአታለሁ
@rebka5068
@rebka5068 2 жыл бұрын
አሰካልዬ እንኳን ደህና መጣሸ እንደተለመደው የማናውቀውን አሳዊቂን መልካም ሰራ
@eteneshmekonene6881
@eteneshmekonene6881 2 жыл бұрын
አስካል እንኳን ለዚህ አበቃሽ ስራሽን ትወጃለሽ ጎበዝ ነሽ ነገር ግን እራስሽን እየጠብቅሽ በጣም ትዳፈሪያልሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@haimanotgetnet7651
@haimanotgetnet7651 2 жыл бұрын
ልክ ብለሻል እህቴ
@ዜድነኝስደተኛዋ-ዀ7ዀ
@ዜድነኝስደተኛዋ-ዀ7ዀ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ፍጥነቷ የስራዋ ጥራት አላህ ያግዝሽ ምርጥ ጠካራ ጀግናሴት👸👍
@SeLam-o3k
@SeLam-o3k 5 ай бұрын
በጣም ማርያምን ግን ለራሷ አታዝንም እግዚአብሔር ይሁናት
@Addisatter
@Addisatter 2 жыл бұрын
This strong and amazing lady is a great example for others. If there is a will you can change yourself and be successful in your own country!
@zainaby.4716
@zainaby.4716 2 жыл бұрын
ዋው ይችልጂ ፍጣሪ ይጠብቃት የብዙወች ተምሳሌት
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
አታፊሺ፡እማ፡ብዙ፡ደክመሺበታል፡ጉልበትሺ፡ይባረክ፡ግን፡እራስሺን፡ጠብቂ፡ስቀር፡ይቀራል እህቴ
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 4 ай бұрын
ኔ ማርርርርርር ቲጂዬዬዬዬዬዬዬ ኢ/ያን አስጠራሽልን የኔ ፍቅር እጆችሽ ጉልበትሽም ሁሉ ይባረኩ የኔ መልካም❤❤❤
@ወሎየነኝየወልዲያልጀ
@ወሎየነኝየወልዲያልጀ Жыл бұрын
ሆ እኔ ቲጂ ጋር አንድ ቀን ብሰራ አዳሬ ሆስፒታል ነው ስታሯሩጥ ልብ ቀጥ ታደርጋለች 🙉 ማዳሜ ሀቢብቲ ይቅር በይኝ ማሪኝ 😁
@sphonetastic3796
@sphonetastic3796 11 ай бұрын
እኔም😢😢😢😂😂😂😂
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 10 ай бұрын
እረ ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ገደልሺኝ 😂😂😂አዳሬ ሆስፒታል 😂😂ማዳሜ ሀቢብቲ 😂😂
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 8 ай бұрын
ወላሂ ፈገግ አልኩ
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 4 ай бұрын
ቲጂዬ አብይ አሁን በቅርቡ ቆንጅዬ ቤት ከነ ሙሉ ዕቃው ያስረክብሻል የኔ ልዕልት❤ የኢትዮጵያችን ጀግና ቲጂዬ😍😍😍
@simretmequanent6081
@simretmequanent6081 8 ай бұрын
ጀግና እንችን ማየት እራሱ እንዴት ደስ ይላል ትዕግስት ቅመም ነሽ ጥፍጥ ያለች ቅመም
@SaSa-wh6oy
@SaSa-wh6oy 11 ай бұрын
አስኪ እህታችን ምቹ እንዳይምታሽ እባክሽን ማርያም ምውድሽ❤❤የስደት እህታችን ውድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
@qemerumii3701
@qemerumii3701 10 ай бұрын
ጉድ እኮ ነዉ 😅እኔ ሁለት አይነት ሰርቼ እንዴት እንደሚደክመኝ😂😂😂😂 አላህ ጉልበትሽን ይበርክልሽ ጐበዝ በርቺ
@sercall5326
@sercall5326 2 жыл бұрын
ትግስት እንደስምሽ ነሽ በእውነት ለብዙ አርአያ ነሽ እኔ ጀግና ብዬሻለው ፈጣሪ ሥራሽ ሁሉ ይባርክልሽ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 2 жыл бұрын
የስራው ክብደት በጣም ቲጀ ወዳ አይደለም የቀጨጨችው ጠንካራ ነች አስክዬ እራስሽን ጠብቂ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 11 ай бұрын
አተኛም ስራ ብቻ ነው አሉ ጎረቤት
@mohammedmhd8550
@mohammedmhd8550 11 ай бұрын
አረ ለማናባቱ ብዬ ለስጋዬ ነውጂ ለነብሴ ነው የምሰራው​@@suzansuzan2700
@kimichibimpap2375
@kimichibimpap2375 2 жыл бұрын
I saw her on EBS and when I went back home I had a chance to visit her ,she is a hard working girl and she made berbere for me and was amazing. I suggest my brothers and sisters please visit her and do some business with her, we need to encourage a people like her , I wish her good luck and I am sure she will be very successful soon. Thanks, EBC
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 11 ай бұрын
ወደ ጉማው ስትገለብጭ እንዳይደፋ የኃይላንድ ጎማ ቆርጠሽአዘጋጅ ወይም የናፋታ መቅጃዋን ተጠቀሚ
@romannasrat6016
@romannasrat6016 8 ай бұрын
በጣም ጀግና ሴት ነሽ እዶይፈስ ከታቸ መዘፍዘፌያ ማድረግ መጀመሪያ ጄኔካሩን በደንብ በንጵህና መያዝ በርቺ አድናቂሸ ነገጘ
@djrasemmanuel9871
@djrasemmanuel9871 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነች!!! Big up and salute 🤚
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 жыл бұрын
ዋውውው ቲጂዬ አንችን አለማዲነቅ ንፉግነት ነው
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 2 жыл бұрын
ትግስት ቢያሥ በሳምት 1ቀን እረፍት ጥሩነው ለምሳሌ ክርስታን ከሆሽ ቤተክርስታን መሆድ ወይም ሙስሊም ከሆሽ መስጂድ በመሄድ ራሥሽንም ጊዜ ስጪ እጂ ምነው እዲህ መሄን ዋይ አጥትሽ ወቷል እኮ እኔከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አለች አህያ ለመስራት እራስን እየጠበቁ መኖር እጂ እየተሰራ አደለም ራሥን መጠበቅ
@memegezaw5011
@memegezaw5011 2 жыл бұрын
አስክሽ እግዚአብሔር. ምን ይሳነዋል ኑሪልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ፕሮግራሙ ካንቺ ሌላ. አያምርም አስክሽ ድምቀት ነሽ ከetv ፕሮግራም የማየው ውሎ አዳርን ብቻ ነው ያውም አንቺ ስላለሽ ብቻ ። 🙏🙏🙏💕😘😘😘 መልካም የስራ ዘመን 😇😇😇
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
እኔም ውሎ አዳርን ብቻ ነው የማየው
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
እኔ ሰትሰራ ሰለአየዃት ቢቻ ደከመኝ ፈጣሪ ጉልበትሽን ይባርክልሽ ጉበዝ ወደፊት ምርጥ ኤርስቶራት እንደ ሚኖርሽ ተስፋ አደርጋለሁ አኩዬ ጤናሽን ፍጹም ተፈውሰሽ ቅርሪ 🙏🙏🙏
@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ 2 жыл бұрын
ስራው በጣም አድካሚ ነው በረች ጉበዝ ሴት ነሽ
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي 8 ай бұрын
ግኖብሗላትጎዳለችአሁንአይሰማትም😢
@suzyweynishet8858
@suzyweynishet8858 5 ай бұрын
ዋው ጀግናነሽ እህቴ ፈጣሪ ይጠበቅሽ ከክፉ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት እንዳንቺ አላየሁም እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ምንም አይቀርሽ አርዓያችን ነሽ ትግስቴ ስልክሽን ላኪሊኝ
@belayneshgoodwin2270
@belayneshgoodwin2270 2 жыл бұрын
የትእግስትን ስራ ለማስተዋወቅ እድራሻዋ ወይ ስልክ ቁጥሯ እንኳ ቢገለፅ ጥሩ ነበር! አቀራረቡ ጥሩ ነው እናመሰግናለን::
@bethlehemhaile8507
@bethlehemhaile8507 2 жыл бұрын
አድራሻዎን እፈልጋለሁ ካወቃቹ እባካቹ ንገሩኝ
@kimichibimpap2375
@kimichibimpap2375 2 жыл бұрын
You can see the information on her cloth
@ዘሪቱቲዩብ
@ዘሪቱቲዩብ 2 жыл бұрын
@@bethlehemhaile8507 ስልክ ልስጥሽ እኔም ስልክ ወስጃለሁ ጠላ ስለምፈልግ
@Rakeb154
@Rakeb154 11 ай бұрын
​@@ዘሪቱቲዩብ እህቴ ስልጣን ስጭኝ
@hadya-3063
@hadya-3063 2 жыл бұрын
ጀግና ሰው ደስ ይለኛል ግን ብቶድቅ አትነሳም እራስሽ ጠብቂ
@Hic7f
@Hic7f Ай бұрын
አሰካለ ተይ ከባድ ጭሳጭሰ ለጤናሺ ጡሩአይደለምእደትታመሚ❤❤❤❤
@zewdieyergu7474
@zewdieyergu7474 2 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም የምትደነቂ ታታሪ ጎበዝ ሰው ነሸ፣ አደንቅሻለሁ። ግን ሰው ነሽና እራስሽን እንዳትጎጂ ትንሽም ጊዜ ቢሆን እረፍት ለማድረግ ሞክሪ በተረፈ እግዚአብሔር ረዳትሽ ይሁን ። እባክሽን ለማዘዝ ስለምፈልግ ስልክሽን ንገሪኝ።
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
እህቴ ገጠመኝ ስሚ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ መሀል ነኝ ስትዬ ነበር ባለፈዉ ማህፀን ሚዘጋ መንፈስ አለ በስራ ቢዚ ሚያረግሽም ሴጣን ሊሆንም ይችላል እረቂቅ ነዉ ስራዉ ና ተንኮሉ
@haileyesusgetasew7356
@haileyesusgetasew7356 8 ай бұрын
ጀግና ሴት ስስት የማታቅ❤❤❤❤❤
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 жыл бұрын
ቲጅዬ በማምላክ አታፍሽው በስንት ድካም የተከፈለበት ነው እኔ ሽምቅቅ አልኩኝ ሲፈስሽብስ ረጋ በይ ደሞ እንዳይድክምሽ ባለቀ ስዓት ይለቅ ለአንድ ራስሽ እመብርሀን አንድ አጋዥ ትስጥሽ። ተባረኪልኝ ጎደኛ ነሽ ማመን ያቅታል ተስጥዎሽ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሌላ ምን ልበል። ጤናሽን አብዝቶ ይስጥሽ ምርጥ ኡትዬጲያዊ ዋዉዉ !!!!!!
@hanna4751
@hanna4751 11 ай бұрын
ለካሜራው ድምቀት ነው የምታፈሰው
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 2 жыл бұрын
አስኩዬ እንካን እግዛቤር ለዚህ አበቃሽ ወደ ስራሽ ተመለሽ እራስሽን ጠብቃ የልጅታን ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡልን ጥሩ ነው ከዚህ በፊትም ebs አቅርባታል
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 2 жыл бұрын
ብዙ ቤተሠብም ያለው አንድም የሆነ እኩል ነው የሚያስበው የሚለፋው እህቴ ይች አለም ከንቱ ናት ለየትኛው ቤተሠብሽ ነው ከሠውነት እስከምትወጭ ይን ሁሉ ስራ የምሠሪው እራስሽንም እየጠበቅሽ ዋናው ጤና ፈጣሪን ማመስገን ነውና ወደ ቤቴ ጎራ በሉ የስደት እህቶቸ
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 10 ай бұрын
የእኔ እናት ፈጣሪ ይጠብቅብ ምሃን ነኝ ስትይ ነበር እና ለእመቤቴ ተሳይ እሺ እሳ ትሰጥሻለች
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 8 ай бұрын
ያምሻል ማርያምን ማነው የፈጠራት?
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 2 жыл бұрын
ሠላም አስኩ ይህቺ አርአያ የሆነች ጀግናን ከተማ መስተዳደሩ ብደፋት ተምሳሌት ነች በርች
@sandraadelman2512
@sandraadelman2512 2 жыл бұрын
What a hard working lady. GOD Bless her abundantly. Really, she is a treasure, ye Ager mirt habt nech.
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነሽ እህታችን ቲጅ ግን ልጅኳ የለሽ መሀነኝ ብለሻል ለዚች አጭር ህይወት ብዙ አትባክኝ ብትታመሚ ለህክምና የሚጠፋ ነው አንድ ጊዜ አተከፊጅ ብትታከሚኳ እንደ ቀድሞው አትሆኝም እግዚአብሔር ይጠብቅሽጅ ራስሽን ጠብቀሽ ረጋ ብለሽ ላንድ ለራስሽ አሁን ከምሰሪው ግማሹ በቂሽ ነው እህቴ ወደ ሀይማኖትሽም መለስ ብለሽ ለዚህ ፈራሽ ገላ ብቻ ሳይሆን ለነፍስሽም ቤትሽን ስሪ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 2 жыл бұрын
ይቅርታ እና አይባልም እግዚአብሔር የሀና ን ማሀፀን የከፈተ ጌታ ለሷም ቢሆን እሱ ምን ይሳነዋል
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 2 жыл бұрын
ጌታ የተዘጋን ማሀፀን የሚከፍት ጌታ ነዉ
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 2 жыл бұрын
@@fatumamehamed3270 ልክ ነሽ እህቴ እግዚአብሔር እሚሳነው ነገር እንደሌለ አውቃለሁ ግን አሁን ባለችበት ሁኔታ ልጅኳ የላት በሽታ ላይ እንዳትወድቅ በማሰብ ነው
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 2 жыл бұрын
@@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ ልክ ነሽ ዉዴ
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
ውዶቼ ኑ በቅንነት ደምሩኝ😘😍
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 2 жыл бұрын
ኦፍፍፍ እሷ ለሰራችው እኔ ደከመኝ
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 11 ай бұрын
እናመሰግናለን
@tesgaengeda957
@tesgaengeda957 2 жыл бұрын
አሰኩይ ኦነኳን ለዚህ አበቃሺ ግን በጣም ተጠቂ አባክሺ እንዳያምሺ የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ
@makilove6390
@makilove6390 8 ай бұрын
ይቺና በረከት ገበሬዋ መሸለም ኣለባቸዉ
@GiltsuaNegn
@GiltsuaNegn 2 ай бұрын
በጣም ገራሚ ናት
@MahiSura-fe6pz
@MahiSura-fe6pz 8 ай бұрын
ጉልበትሽ ይባርክ
@SarahSarah-pb6ds
@SarahSarah-pb6ds 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ግን እራስሽን ጠብቂ
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ የሰው ማኛ 🌻🌻🌻🌻🌻
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 2 жыл бұрын
አስካልዬ እንኳን ደህና መጣሺልኚ ሌላው ይህቺን ጎበዝ ታታራ ለሁለተኛ ጊዜ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 2 жыл бұрын
ለምን ይፈሳል ግን ?እንደዚ ተለፍቶበት ጥሩ ሰፋ ያለቦታ መንግስት ቢሰጣተ ትልቅ ቦታላይ ትደርሳለች
@altudz4055
@altudz4055 2 жыл бұрын
መጠጡ ቀርቶ ምግቡን ብቻ ትስራ ይጎዳታል አሻሮ ፀሀይ ላይ እግዚአብሔር ይጠብቃት አሎድም እኔ የመጠጥ ስራ
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 2 жыл бұрын
@@altudz4055 ውነት ነው ከባድ ነው መጠጥ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 11 ай бұрын
ደርቃ ቀረች ጎረቤት እራሱ ስራ ብቻ ነው እረፍት የላትም ከሰዉ አትገናኝም እያሉ ነበረ😢 ምግቡ ይበቃ ነበረ
@MedinaGachaw
@MedinaGachaw 11 ай бұрын
@@suzansuzan2700 ግን ትበላለች
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ 7 ай бұрын
ፍጥነቷ ዋው❤❤❤❤❤❤
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 жыл бұрын
ቲጂዬ አንቺ ከኮንፒተር በላይ ነሽ አረ ምን ጉድ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ጉልበት ይጨምርልሽ። ጉልበትሽን ይባርክልን ። መጥቼ አስከአይሽ ቸኩያለሁ። አስኩዬ በስላም መጣሽልን ጥሩ ፕሮግራም ነው ። ቲጂዬ ከዚህ በይበልጥ ለትልቅ አላማ ሬስቶራንት ደሞ ከፍተሽ ለማየት ያብቃን ይቆየን ። መንግስት ይቺን ጎበዝ ጀግና ሊረዳት ይገባል በእውነቱ ። ጉልበትዋን ጤናውና እመብርሀን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ግን አድራሻዋን ስልኮን ብታስቀምጡልን መልካም ነው። ከልብ እናመስግናለን።
@myturn2002
@myturn2002 2 жыл бұрын
ትግዬ በቲቪ ሳይሽ ደስ ነው ያለኝ ጉልበትሽን እግዛብሔር ይባርክልሽ የአባዶ ዘመዶችሽ ነን
@sarakaraki8541
@sarakaraki8541 8 ай бұрын
እናቴ ነብሳንይማር እደዚባለሞያ ነበርች
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
ይህች ልጅ ebs ላይ ቀርባ ዝነኛ ሆነች ዝም ብላችሁ ከምታስለፏት ለምን አታግዟትም ስታናድዱ 🤔😡😡 ምድጃ ቤት ብታግዟት ምናለበት እጭጭጭጭ 😡😡
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 2 жыл бұрын
ቦታ ቢሰጦት
@medutbe5078
@medutbe5078 2 жыл бұрын
ሰፋ ያለ ለምግብ ቤት የሚሆን ቤት ቢሰጧት የምር እሷን እያየ ብሱ ሰው እሷን እያየ የስራ ተነሳሽነት ይኖራቼው ነበር
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ😍😘
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ 2 жыл бұрын
የእኔ እህት ጥንካሬሽ ጥሩ ነው የሌሎችም አርእያ ትሆኛለሺ ነገር ግን እራስሽን መንፈስሽን እያረጋጋሺ ስሪ እንድህ ፍጥን ፍጥን ስትይ መታመም ቢመጣ መነሻሽ እሩቅ ነው የሚሆነው ስው ሁል ጊዜ በጤና አይኖርም
@nemastube44
@nemastube44 2 жыл бұрын
አረብ ሀገር እንደምንሰራ እዚህ ብንሰራ በሀገር መስራት ስለማንወድ እንጂ እንከብር ነበር
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 8 ай бұрын
አወ ሳ ከአረብ ሀገር ስራ አይበልጥም ወላሂ
@foziyafoziya4012
@foziyafoziya4012 2 жыл бұрын
በቁነት ቃላት አጣሑላት ጀግናአ ነች ከምር ጀግናአ አሑን እኔም ሤት እባላዉ
@rebka5068
@rebka5068 2 жыл бұрын
ጎበዝ እቲ ለወሪ ግዝ የለኘም ነው ያልሸው የሚገረም ነው ይህ እራሱ ተምህረት ነው ምን እነ ሰራ ለሚሉ ሰንፈናን ሰራዬ አርገው የሰው እጅ ለሚያዩ ጎበዝ እቲ ሰታሰደሰቺ ትህትናሸ እራሱ በቂ ነው ሰነፎች ሰራ ፈጠሩና እደዝች እታችን ተፈተፈ በሉ አድዬ ሰንፈና
@zewdieyergu7474
@zewdieyergu7474 2 жыл бұрын
ሰልክሸን አባክሸ።
@meseretworku1054
@meseretworku1054 8 ай бұрын
ጀግና ናችሁ ❤
@visitraya7975
@visitraya7975 2 жыл бұрын
ሁላችም እንድህ ብንሰራ ድህነት ይጠፋ ነበር ግን መታገዝ ይግባታል
@newflowergetu8958
@newflowergetu8958 2 жыл бұрын
በጣም ጓበዞች ናችሁ። በርቱ። ጀሪካኑ አፍ ላይ ማጥለያ ነገር ሳይፈስ ለማንቆርቆር ማድረግ ትችላላችሁ።
@shimlesberihun697
@shimlesberihun697 2 жыл бұрын
እንኳን በሠላም ወደ ወደድሽዉ ስራ ተመለስሽ
@delawitkassa2402
@delawitkassa2402 2 жыл бұрын
አስካልዬ እንኳን ተመለስሽ የኔ ቆንጆ
@እኔምሐገርአለኝ
@እኔምሐገርአለኝ 2 жыл бұрын
ቦታ ቢሰጣት ጥሩ ነዉ ጠካራ ሴት ናት በረቺ
@tayiba4872
@tayiba4872 11 ай бұрын
አይቻትአልጠግብአልኩኝእችንልጂ መሻአላህ
@ዘሪቱቲዩብ
@ዘሪቱቲዩብ 2 жыл бұрын
አስቱዬ የኔ ምር 💞💞ለዝችጀግና ሴት ቦታ መስጠት አለባቸወ ለብዙወጣት አራያነት የስራእድል መፊጠርየምችልሴትናት
@amentueb6054
@amentueb6054 2 жыл бұрын
በውነት እጅሽን ይማረው የኔአበሳ ብቻሽን በውነት በጣም አድነቂያሽነይ
@psychology.fact-----777
@psychology.fact-----777 2 жыл бұрын
እንኳን ጌታ ወደምትወጂው ስራሽ በድጋሚ አቆመሽ ማስተዋል ይጠብቅሀል ጥንቃቄ ይጋርድሀል የሚለው መጽሀፍ እንደ ባለ አእምሮ አንዳንድ ነገር ተጠንቀቂ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 жыл бұрын
አስኩ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እራስሽን ጠብቂ
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 2 жыл бұрын
እንድህ ለፍተሽ የተጣራውን ጠላ አታፋሽው እጎማው አፍ ላይ መቅጃ ሰፋ ያለ አስቀምጭ እንዳይባክንብሽ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 11 ай бұрын
ጠላዉ ሲፈስ አሳዘነኝ😢😢
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 8 ай бұрын
በጣም
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 2 жыл бұрын
አንበሳ ነሽ ጉልበትሽ ይባረክ
@ethiojago7171
@ethiojago7171 2 жыл бұрын
ጀግና ነሽ በለ ምግብ ቤቷ❤❤❤❤
@ዜድነኝስደተኛዋ-ዀ7ዀ
@ዜድነኝስደተኛዋ-ዀ7ዀ 2 жыл бұрын
አስኩየ የኔጀግና በሄድሽበት አላህ ይጠብቅሽ
@etsegenetyoseph3830
@etsegenetyoseph3830 11 ай бұрын
ቲጂ ጌታ ይርዳሽ
@Seadatube-py4ih
@Seadatube-py4ih 11 ай бұрын
ማሻአላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tigistdemeke-tr5wq
@Tigistdemeke-tr5wq 8 ай бұрын
Leminu new mesha Allah hemir iko haram new.😢 gin sirawa bettam yikebdal
@Tigistdemeke-tr5wq
@Tigistdemeke-tr5wq 8 ай бұрын
Alhamdu Lelah kezih jil tegbar Allah yawetagn ❤
@msanker2985
@msanker2985 11 ай бұрын
አሥኩ እናቴ እንዴት እንደምወድሽ ቲጂ ለኔ ቃላት የለኝም የምር
@hayatmuhammed2267
@hayatmuhammed2267 2 жыл бұрын
ይችልጅ ግን ለራሷም ብታስብ ጥሩ ነው ከምር ካሁን በፊትም ቀርባ ነበር ብቻዋን ድፍት ድፍት ስትል ተደፍታ እዳቀር ለአዱኒያ ኑሮ
@temgushtemgush6153
@temgushtemgush6153 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም ተመለስሽ አስኩ ድምቀት ነሽ
@tube2611
@tube2611 2 жыл бұрын
አረ ትግስት ተረጋጊ ሆ ለዱኒያ እራስሺን ጠብቂ 🥺🥺
@SeadaMd-l8h
@SeadaMd-l8h Ай бұрын
ስወዳት ይችን እህቴን
@FantaShawel
@FantaShawel 5 ай бұрын
Betam gobiz neshe eni anichiga muya bimarr dis yilgali gobiz ❤❤❤❤❤birchi yesira sew miwedew sira
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 7 ай бұрын
ስልክ ቁጥሯን አስቀምጡልን እባካችሁ
@alemayehuelizabeth6231
@alemayehuelizabeth6231 Жыл бұрын
ጀግና ያንስባታል
@nona1628
@nona1628 2 жыл бұрын
ዉይ እንካን ወደጤናሽተመለሽአስኩዪ
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እታለም ጤናሽ ስለተመልሰ ስውድሽ የኔ ደርባባ
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 29 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 55 МЛН
ውሎ አዳር - ጥንታዊቷ አክሱም በህልበት
28:32
EBC Entertainment
Рет қаралды 74 М.
አገልግል
18:25
AddisWalta - AW
Рет қаралды 166 М.
ውሎ አዳር-  በማኦዎች መንደር
30:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 62 М.
ውሎ አዳር- የአንባሻው ዶ/ር ወሎ ኮምቦልቻ
30:06
EBC Entertainment
Рет қаралды 130 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН