ውሎ አዳር- ከበረከት ገበሬዋ ጋር Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 44,266

EBC

EBC

Күн бұрын

ውሎ አዳር- ከበረከት ገበሬዋ ጋር #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Пікірлер: 68
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j Жыл бұрын
ለኔ ምር ጀግናየ ናት በረሀ ዉስ ሰርታ ምታሰራ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እባካችሁ እንደሷ ሰርታችሁ ተለወጡ
@siniduhmariam1659
@siniduhmariam1659 Жыл бұрын
Great Woman of the Year!❤💪You are a real model and voice of Many Ethiopian Female Farmers!🇪🇹
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ጀግና ማለት ሰርቶ ማሳየት እንድዚህ ያለች ሴት አላህ ይጨምርልሽ ይጠብቃችሁ አርአያ ናት ጎበዝ🎉
@user-ue2oe7yj9b
@user-ue2oe7yj9b Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ለብዙ ጊዜ እከታተልሻለሁ ጀግና ቢሉሽ አይበቃሽም ❤
@ll8432
@ll8432 Жыл бұрын
The queen you are amazing working hard pays off. Her husband amazing supportive 😮
@1hagerachin
@1hagerachin Жыл бұрын
Wow, what an amazing person. It is great to see a very motivated and patriotic citizen. We are all proud of you and may God bless you and your family
@bogalejima4650
@bogalejima4650 Жыл бұрын
What a great hard working woman. You are a role model for our country. God keep your family safe
@MM-qc3rd
@MM-qc3rd Жыл бұрын
Thank you as I travelled throughout parts of Ethiopia rich culture, very humble people , God fearing and respectful. Thank you for investing in Ethiopia 100% with your husband and children's and friends. We shall overcome all challenges and we shall have peace and unity when we all work together.
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
በረከት.ጀገናአቢቢ.ነሽ
@meruaj8646
@meruaj8646 Жыл бұрын
Wonderful amazing woman, Ethiopia is lucky to have people like Bereket the farmer ❤❤❤❤💪🇪🇹🙏
@dbegna
@dbegna Жыл бұрын
እህታችን በጣም አንበሳ፤ በጣም የህይወትን ትርጉም የተረዳሽ፤ ውስጥሽም ውጭሽም የተባረከ እንቁ የሆንሽ ምርጥ የሰው ልጅ ነሽ፤ አባትን እናትሽ በምድርም በሰማይም ለዘለአለም ይኮሩብሻል፤ እኔም በኢትዮጵያዊነቴ እጅግ በጣም ኮራሁብሽ፤ ፈጣሪ ጤናሽን፤ ቤተሰብሽና፤ ራዕይሽን ይባርክ፤ እባክሽ በሰሜን አሜሪካ እያውደለደለ ያለውን፤ በሰበር ዜና ተሰባብሮ የቀረውን ዲያስፓራ፤ ከትንሽ የስራሽ ዶክመንተሪ ፊልም ጋር ሆነሽ አናግሪልን፤ እባክሽ ሶሻል ሚድያ ያናወዘውን፤ የአሉታዊ ወሬና ዜና ኢነርጂ ህይወቱን ያጨለመበትን፤ በሰሜን አሜሪካና በአውሮፓ የሚኖረውን ያገርሽን ህዝብ፤ ፓለቲካውን ለፓለቲከኞች ትታችሁ፤ ኑ አገራችንን እናልማ፤ ጠንክረን እንስራ በይልን።
@devaking3571
@devaking3571 Жыл бұрын
መጀመሪያ የወላጅ እናትዋን ህይወት ትመልከት
@workyehailu-np2by
@workyehailu-np2by Жыл бұрын
I am proud of you!!!❤
@mega8101
@mega8101 Жыл бұрын
Excellent!!!
@dawitseyoum1837
@dawitseyoum1837 Жыл бұрын
ጀግናችን
@NoorNoor-mp4ox
@NoorNoor-mp4ox Жыл бұрын
በጣም የምትገርም ገበሬ እጅግ የምትደነቅ ገበሬናት
@mickimaraki7886
@mickimaraki7886 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ💪🏿🇪🇹
@yrgg1047
@yrgg1047 Жыл бұрын
Wow amazing thanks ❤❤❤❤
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 Жыл бұрын
Askale, thank you so much for posting this educational video! The most amazing thing about this farmer is she uses natural fertilizer& her work ethics& the love of farming.. A lot can be said about her, but in short words she is simply amazing!😂❤
@shewayebekele7393
@shewayebekele7393 Жыл бұрын
በረከት ጒበዝ በርቺ።
@afromiandaily2280
@afromiandaily2280 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ሴት!!ስወድሽ!! በርቺ😍😍😍😍
@tsidutaye1285
@tsidutaye1285 Жыл бұрын
This is wonderful ❤ 💖 job ses I like your vision for your country and your pupils God bless your dreams more with your family
@genetrobel2980
@genetrobel2980 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ በርቺ ❤❤❤❤
@starsta4091
@starsta4091 Жыл бұрын
ጀግናናት
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
Bereket. Ewinetim bereket nesh tebarkesh kiri
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 Жыл бұрын
She is Amazing
@someonevibing8721
@someonevibing8721 Жыл бұрын
Wow bereket you are just amazing
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ቆንጆ። እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔ ሴት ነኝ ሞራሌ ነሽ
@alamhabash6268
@alamhabash6268 Жыл бұрын
ዋው ጀግና ሴት 💪💪💪💪💪💪🤗
@rasmealem9796
@rasmealem9796 Жыл бұрын
We are all proud of you and may God bless you and your family
@mohammedahmmed5132
@mohammedahmmed5132 Жыл бұрын
very good example .
@bestmusicchannel9314
@bestmusicchannel9314 Жыл бұрын
GOD bleess you're role model for our generation that diffuses to towns and commit crimes rather than agriculral modernization
@beshiredeo6746
@beshiredeo6746 Жыл бұрын
Both Bereket and Askale are great models for females entreprenuers!. Big mind and kind!
@seadi5
@seadi5 Жыл бұрын
ዋውዋውዋውማሻአላህ
@user-no7gl6rh3x
@user-no7gl6rh3x Жыл бұрын
የእዉነት ዋዉ ዋው
@ethio_top10
@ethio_top10 Жыл бұрын
role model for other Women in Ethiopia
@habtambogale9386
@habtambogale9386 Жыл бұрын
Sewodti❤ beki. Tenkara neshi barchlegn 🎉
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 Жыл бұрын
OMG, 🙏 back 🙏 welcome back
@futureethiopia7807
@futureethiopia7807 Жыл бұрын
she is amazing women
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤በርች
@diboradaadhii3226
@diboradaadhii3226 Жыл бұрын
Yene konjo yene jagna ❤❤❤❤❤❤❤
@saraabdella1244
@saraabdella1244 Жыл бұрын
👍👍💪🏽👍👍gobezi
@user-ue2oe7yj9b
@user-ue2oe7yj9b Жыл бұрын
ይድረስ ለበረከት ገበሬዋ እኔ አድናቂሽ ነይ ጀግና ነሽ ግን አንድ ነገር ልበልሽ የግብራ ስራ በጣም የምወደው ነው ግን አርሸ አላውቅም ማረስ እፈልጋለሁ ቤተሰቦቸ የግበሬ ሀብታሞች ነበሩ ግን ምን ትያለሽ አስተምረሽኝ ገበሬ እንድሆን ልትረጅኝ ትችያለሽ በማለት በዚሁ ሚድያ ልገልፅልሽ እወዳለሁ እነሱም እንደሚያደርሱልኝ እምነት አለኝ ስሜ ፍስሀ ይባላል ለምጠይቂኝ ጥያቄ ዝግጁ ነይ
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
Askalye enkuwan Egziyabher redash ehite enkuwan lezih bekash
@ethio_top10
@ethio_top10 Жыл бұрын
she had security guard.
@yayogina6557
@yayogina6557 Жыл бұрын
👋👋👋👋👋👋👋👋
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
ይቻላል እንስራ ብቻ።
@hailuyosef6722
@hailuyosef6722 Жыл бұрын
the journalist suppose to wear protective gewrs when spraying
@gizachewaberaabera-vq5rs
@gizachewaberaabera-vq5rs Жыл бұрын
ክክክክክ አተስብ ቴየቻው
@bereketmeles-jc1yu
@bereketmeles-jc1yu 9 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️🌻🌻🌻🤙🤙🤙
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg Жыл бұрын
You think Ethiopia growing ???
@netsanetfekadu7650
@netsanetfekadu7650 Жыл бұрын
በረከት ብቻ ብትናገር ይሻላል ጋዜጠኛዋ ዝም ብትል
@sasaa6587
@sasaa6587 Жыл бұрын
ለኛም እስኪ ስንመለስ መሬት ስጡንና እንስራ
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
እናንተ እነማን ናቹህ የጃኑሆይ ልጆች ናቹህ ወይሰ ዕድሜ ጠገብ ኖት እራሶን አንቱ የሚሉት 😃
@user-nd4dh9qg4c
@user-nd4dh9qg4c Жыл бұрын
​@@Hkim185 😅😅😅አረ በሳቅነው የሞኩት
@senda9782
@senda9782 Жыл бұрын
አዲስአበባ በመጣሁበት ጊዜ የእናቴ ውሻ ኑሮ ከኔ እንደሚበልጥ ታዝቤ ነበር የተመለስኩት ። በሣምንት ወይም አስራአምስት ቀን ዶሮ ይታረድለታል ምነው ብል "ሃኪሙ የበሬ ስጋ አትስጡት" ብሎናል አሉኝ።
@malin2185
@malin2185 Жыл бұрын
😂😂😅
@salamelsa1452
@salamelsa1452 Жыл бұрын
😅😅😅😂😂
@aliamuhidin5770
@aliamuhidin5770 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
​@@salamelsa1452 ምን ትገለፍጣላቹህ የበረከት ዉሾች እኳ ሰራ ፈቶች አይደሉም ሰራ አላቸዉ ሰራቸዉን ሰርተዉ ደሞዝ ነዉ የተከፈላቸዉ። ካልገባህ ዉሾቹ ሰጋዉን በደሞዛቸዉ ገዝተዉ ነዉ የበሉት በበረከት ገንዘብ አይደለም የሚኖሩት
@taibat220
@taibat220 Жыл бұрын
😂😂😂አይ እማማ ሀገሬ
@getayalewe1009
@getayalewe1009 Жыл бұрын
I love cute kids and puppies. I have one. A great and hardworking farmer, she is the best model for the lazy Ethiopian women, especially for those who do nothing in urban areas, but I have a question: Why do farmers carry dangerous weapons in the farming area? This shows that there is no peace in the farming places.
@gobezugobez5062
@gobezugobez5062 9 ай бұрын
ይህቺ ዱሪዬ፣ ሴተኛ አዳሪ ፣ ቤተሰቦቿን በአደባባይ ያዋረደች፣ ቁሻሻ ሰው የምር አርአያ ታስተላልፋለች። ንብረት ከስነ ምግባር ጋር ብቻ ነው።
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy Жыл бұрын
እተ
@z7456
@z7456 Жыл бұрын
ውሳ ስጋ ሲበላ ሰራተኖት ግን ዱቄት በውሀ ተበጥብጦ ሲበሉ
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 35 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 21 МЛН
ውሎ አዳር:-ተናፋቂው ለቀማ
27:23
EBC Entertainment
Рет қаралды 19 М.
ውሎ አዳር - የአሸንዳ በዓል አከባበር በመቐለ
30:34
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 35 МЛН