ማሻሻያው የኢንቨስትመንት እና የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፎችን የሚያነቃቃ ነው Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 2,688

EBC

EBC

Күн бұрын

የዓለም ባንክ እና አይኤምኤፍ ያደረጉት ድጋፍ የኢትዮጵያን ጥቅም ያስጠበቀ ነው
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 8
@DimoreAngaw
@DimoreAngaw 2 ай бұрын
ይህ የአለም ባንክና የአለም ገንዘብ ድርጅት የሰጡት ብድር በጥቅሉ ሲታይ ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ውስጥ መግባቷን ያረጋገጠችበት ብድር ነው፡፡ የባርነት ሰነድ ነው፡፡ ከእንግዲህ አገሪቱ የእኔ የምትለው በሙሉ ይወስድባታል፡
@sewnetmehon3281
@sewnetmehon3281 2 ай бұрын
ይድረስ ለዘመዴ ነህ ንጋቱ፦ አቶ ዘመዴነህ፦ ጅራትህን እየቆላህ ዱሮ ለወያኔ አሁን ደግሞ ያንኑ ጅራትህን እየቆላህ ለኦሮሙማ ሁለቱም የተከተሉት ፖሊሲ ትክክል ነው ስትል ትንሽ አታፍርምን? አብይ አህመድ አሁን እከተለዋለሁ የሚለው ፖሊሲ መለስ ዜናው ከተከተለው ፖሊሲ እጅግ በጣም ይለያል፡፡ በዉጤቱም በሙቱ የመለስ በብዙ እጅ ይሻል ነበር፡፡ አንተ ሁለቱንም ፖሊሲወች ትክክል ናቸው ብለሀል፡፡ ቪድዮወቹም አሉ፡፤ አሁን አንት ሰው ነህን??
@abdi6588
@abdi6588 2 ай бұрын
ቀላቅያለሁ። እንግዳው እንደዛ ከሆነ ከዶላር ጋር ግንኙነት የሌላቸው ምርቶች ጣሪያ ዋጋ ቢታወቅ ጥሩ አይመስልዎትም።
@Hkim185
@Hkim185 2 ай бұрын
ኤርሜያሰ አመልጋ ጦርነት በጥቁር ገበያ ላይ ለመዝመት 5ቢሊዬን ደላር መመደብ አለብን ለመጣዉ ሁሉ ነጋዴ በባንክ ደላር ካገኘ ለምን ብሎ ጥቁር ማርኬት ይሄዳል አሁን ባንኮች 80 ብር ደላር ይሸጡልሀል በ81 ይገዙሀል ይህ ብዙም ለዉጥ የሚያመጣ ይመሰላል ግን ባንኮች ይሄንን ዋጋ ወጥረዉ ከያዙት ያሸንፋሉ እንዴት? ለምሳሌ አንተ ከአሜሪካ ታክሲ ነድተህ ያገኘኸዉን $100 ደላር ለሚሰኪኗ እናትህ በባንክ አትልክም ለምን ጥቁር ገበያዉ $140 ሰለሚሰጥህ እሰከዚህ ተሰማማን ቆየኝ እንግዳወማ ሰለ ነጋዴዉ ላዉራ አንድ ነጋዴ ደግሞ የልብሰ ማጠቢያ ከዱባይ በ$100 ማሰገባት ይፈልጋል እብድ ካልሆንክ በቀር ከጥቁር ማርኬት አትገዛም ለምን ባንክ LC ከፍተህ የፈለግከዉን ገንዘብ ማግኘት ትችላለህ ዋጋዉ የሚተመነዉ በገበያ ነዉ ብዙ ፈላጊ ካለዉ ዋገራዉ ይወጣል ከሌለዉ ይወርዳል ሰለዚህ ብዙ ሰዎች ቢገዙሰ የሚለዉ አያሰጨንቀንም ለምን መግዢያችንም ሰለሚወጣ የሚቀጠለዉ ወር ለእናትህ የምትልከዉ አሁን ብትልከዉ በባንክ እሰከ 200 ብር ትመነዝረዋለህ ይሆናል ይህ የሚተመነዉ በገበያዉ ሰለሆነ ይህን ለግዜዉ እናቁመዉና ከባንክ 80 ብር ላይ ቆመ እንበል ሰለዚህ ከጥቁር ማርኬት አትገዛም ። በዚህ ሐቅ ከተሰማማን ወደ ሚቀጥለዉ ነጥቤ ልለፍ አሁን የጥቁር ገበያ የሚነግድ ሰዉ ከሆንክ ትደነግጣለህ። አንድ ደላር $120 ገዝቼ በ130 ብር ለመሸጥ ፈልጌ መቶ ደላሩን ብይዘዉና ሌላ ጨምሬ ብገዛ እንበል $100,000 ደላር በ$12,000,000 ብር ገዝቼ $13,000,000 ልሸጥ ሰፍ ብዬ እየጠበቅሁ ነበር እንበል ባንክ ቤት ከትናንት ጀምሮ $100,000 ደላር በ$8,000,000 ብር ከሸጠልህ የ5 ሚሊዬን ቅናሸ አለዉ ማለት ነዉ ሰለዚህ ደላር የሚገዙ 100% ጥቁር ገበያ መሄድ ያቆማሉ የቀኑ ቀን ጀምሮ አሁን ችግሩ አንተ አሁንም ገንዘብህን በጥቁር ገበያ መላክ ትፈልጋለህ ሞኝ ካገኘህ የጥቁር ገበያ ባለቤት ደግሞ ደላር መግዛት አቁሞል ። ያለዉንም ቶሎ መሸጥ የሚፈልገዉ እንኳን ተጨማሪ ሊገዛ አሁንም ጥቁር ማርኬት ከሞት ሊያነሰራራ የሚችለዉ አለ ኤርሚያሰ አመልጋ በፖሊሲዉ $80 ብር ብለዉን ባንክ ሰትሄድ $50 ብር በጨበጣ የሚወሰዱብህ ከሆነ ምን LC መክፈት አሰፈለገህ ፤ ጣጣ መመላለሱ ደጅ መጥናቱ ከዚህ ሁሉ ፤እጅ በእጅ ወደ ሚሰራዉ ከጥቁር ገበያ ሄደህ ደላርህን በሰላም ታገኛለህ ይህንን የባንኮች ሰራተኞችን አሻጥር ለማሰቆም አንድ LC መክፈት የተፈቀደለት ነጋዴ በድጅታል የማንንም ፍቃድ ሳይጠይቅ ደላር ማሰተላለፍ የሚችል ከሆነ ያለምንም ንኪኪ በደላር መገባየት ከቻለ ። ለምሳሌ ናይጄሪያዎች የዚህን የደላር ችግር ለመፍታት ከማሰተር ካርድ ጋራ በመታባበር የናሸናል ዲጅታል መታወቂያቸዉና የማሰተር ካርድ አንድ ላይ አትሞ MC ሰጥቷቸዋል በዚህም በለዉ በዛም በለዉ ደላር $80 ብር ላይ ይቆማል ባንኮች አምሰት ቢሊዬን ደላር ካገኙ ለሰድሰት ወር ብቻ ። ጥቁር ማርኬቱን በአንድ ቀን ድባቅ ያሰገቡታል ገን እንዳይነሳ ለሰድሰት ወር ይቀጥላል። ኤርሚያሰ የሚለዉ አብቹ በአንድ ፊርም ጥቁር ገበያን ረሚም አረገዉ ነዉ ያለዉ በቀላሉ ላሰረዳ ምድረ አዳሜ ደላር ጣሪያ ይነካል ለሚሉ አዋ ትክክል ናቸዉ። አብቹ የኢኮኖሚ ጦርነቱን የሚዋጋበት ደላር ከሌለዉ፤ የአሜሪካ ትወልደ ኢትዬጵያኖች በባንክ አይልኩም አሰመጪዎችም ባንኩ የደላር እጥረት ሰላለዉ በግድ ደላር ከጥቁር ገበያ ይገዛል አሁን ግን አብቹ የኢኮኖሚ ጦርነቱን የሚዋጋበት ደላር አለዉ ግን ይህ ብቻ አይጠቅምም ደላር ለመግዛት ብለን ቾክለን ብርን ዋጋ መጣል የለብንም 80 ጥሩ ነዉ አሁን ያለብን ደላር ሾጮቹን መያዝ አይደለም ያለብን ሾጮቹ ለጥቁር ገበያ በ149 ብር ይሸጡ ለኛ ሲሉ እኛ ግን ማንኛዉም LC የተፈቀደለት ሰዉ ደላር ገዢዉን በባንክ ያካሄዳል ገባቹህ የጥቁር ገበየን 78.9% ገደልነዉ አሀን አሻጥረኛዉ በ140 ገዝቶ በ80 መሸጥ ሰለማይችል ኪሳራ ዉሰጥ ይገባና ያለየሌዉነ ደላር ለባንክ ያሰረክባል አሁንሰ ወደ ዉጭ ሰትሄድ በዓመት 3,000 ደላር ቢፈቀድልህ በLC በአለዉ መጠንና በገበያዉ ዋጋ ቢሸጥልህ እቃዎችን በ80 ብረ ካመጣህ የዕቃ ዋጋ ይወድቃል ። እንበል አንድ ሺህ የልብሰ ማጠቢያ አምጥተህ በ50,000 ብር ተለምነህ ትሸጥ ነበር በሚቀጥለዉ ሳምንት 60,000 ብር ሰለሚሆን አሁን ግን 60,000 ብር የነበረዉ 50,000 ወረደ አሁን አንተ መለመን ጀመርክ ግዙኝ እያልክ አዳሜ ዋጋዉይ ወርዳል ብሎ ይጠብቅሀል 30,000ብር ይደርሳልበሶሰት ወር በ80 ብር ተገዝቶ የመጣ የልብሰ ማጠብያ በ20,000 ያጥለቀልቀዋል የገንዘቡን ግዠበት ሰበርነዉ ማለት ታሰታወሳላቹህ ሹንኩርት 120 ብር መንግሰት በ50 ዋጋ ሲሸጥ ገበያዉን ባንዴ እንዳረጋጋዉ አሁንም መንግሰት አሻጥር ነጋዴዎችን ለማኮላሸት እነሱ ሚሊዬን ብር ይዘዉ ያዙኝ, ልቀቁኝ ሲሉ መንግሰት ቢሊዬን መድቦ ከጨዋታ ማሰወጣት ይችላል እንዴት ሸንኩርት በለዉ ቃሪያ ድንች ካሮት ወዘተ ከ15 ቀን በላይ አይቆምም መንግሰት 30 ቀን ብቻ ሹንኩርት በአሰር ብር መሸጥ ነዉ በሸማች አሰር ኪሎ የአሻጥረኛ ነጋዴ ሹንኩርት ከበሰበሰና ኪሳራ ከገቡ ሁለተኛ አሻጥር አይሰሩም ነበር ግን መንግሰት ጨክኖ መጨከን የለበትምና ሐይሉን ለሁለት ቀን ብቻ በዓመት በዓል ወቅት ማሳየት አለበት ከዚያ ረዠም ማሰጠንቀቅያ ይሰጣቸዋል እንቢ ካሉ እርምጃ ይወሰድባቸዋል ግን ልቤ ይሳሳላቸዋል ሰለዚህ በቲቪ እንደ ድራማ መንግሰት ሹንኩርተ አሰር ብር አርጎ ነጋዴዉ ከሰሮ የሚያሳይ ፊልም መሰራትና ማሰተማር ከዚህ ሁሉ መንግሰት ከነጋዴዎች ጋራ ኩታ ገጠም ሆኖ ትላልቅ ተሳቢ መኪናዎች ይገዛል ትላልቅ መጋዘኖች ገጠርና ከተማ ዉሰጥ ያሰራል ገበሬዎቹ ለገጠሩ መጋዘን በኪሎ በተመን ይሸጣሉ እዛ ገጠር የተከማቸወ አታክልት በትልቅ ጭነት መኪና መጥቶ ማቀዝቀዠ ዉሰጥ ይገባል ይህ ማለት መቶ ነጋዴዎች አንድ ቦታ አይሆዱም የጭነት መኪና የሚያሰፈልጋቸዉ ከመንግሰት መጋዘን ሄደዉ ይቀበላሉ መንግሰት ይጀምረዉ እንጂ ገበሬዎችም ተደራጅተዉ ለጋራ የጭነት መኪና ገዝተዉ የመንግሰት መጋዘን ያሰረክባሉ ወይ የራሳቸዉን ይሰራሉ ወንድሜ ተነሰተናል የሚያሰቀምጠን የለም
@abdi6588
@abdi6588 2 ай бұрын
አይኤምኤፍን አትወንጅሉ እኛ ሄድንባቸው እንንጂ እነሱ አልመጡብንም። ብር እያተመ ጦርነት የሚያካሂደውን ወጪው ቁጥጥርና ገደብ የሌለውን መንግስታችሁን ወንጅሉ። እየተበደረ ቁማር የሚጫወት ወይም የሚጠጣ ባል ያላት ሚስት አበዳሪውን በደለኝ ማለት አትችልም።
@Vip65-rm7is
@Vip65-rm7is 2 ай бұрын
"negd bank kemfrse hizb yfres"pm
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 24 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 33 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 24 МЛН