ምርት ለጋሹ ኦሞ ወንዝ እና የካራ ብሄረሰብ እናቶች ቁርኝት - ውሎ አዳር

  Рет қаралды 9,629

EBC Entertainment

EBC Entertainment

3 ай бұрын

ምርት ለጋሹ ኦሞ ወንዝ እና የካራ ብሄረሰብ እናቶች ቁርኝት - ውሎ አዳር#EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 61
@sumeyaseyed2160
@sumeyaseyed2160 3 ай бұрын
አስኩ አንችን አለማድነቅ አይቻልም በርችልን ባንች ስንቱን የሀገራችንን ባህል አወቅን
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-li6yn7tm6i
@user-li6yn7tm6i Ай бұрын
በእዉነት ነው
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 3 ай бұрын
❤ ቅርባቸው ጋር ውሃ ቧንቧ ቢሰራላቸው በጣም ነው ያሳዘኑኝ የደፈረሰ መጠጣት ይከብዳል 😢
@sarahtube931
@sarahtube931 3 ай бұрын
ይህፕሮግራ እጅግሊበረቴየሚገባው ነው እይታውለምን የወረደደሆንአይገባኝም😢ግን አስካል ምርጥሰው በደንብነው ምታቀርበው በርቺ❤ተምኔሉን ሰውእዲስብአድርጋችሁ ብትሰሩት አርፉይታይኖረዋልብየአስባለሁ ሎጓችሁ ፈዛዛ ተምኔላችሁም ማይስብነው ምርጥ ፕሮግራምሆኖሳለ ----
@meram-no8we
@meram-no8we 3 ай бұрын
አይ የዝኦን የክልሉ አመራሮች እባካችሁ አነጋገሩ ና ውሃ ይቆፈርላቸው በአካባቢው በጣም ነው ያሳዘኑኝ የምር አይ ኢትዮጵያ እናቶች 😢😢😢
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 18 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😅
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 18 сағат бұрын
😢😢😢😢😂
@zewditu1735
@zewditu1735 3 ай бұрын
ደስታ ጎበዝ ነሽ ሀገራችሁም በጣም ያምራል ❤🎉❤🎉❤
@meram-no8we
@meram-no8we 3 ай бұрын
ሰዎቹ ግን ፍቅር ናቸው ❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 3 ай бұрын
አስኩዬ ከባድ ስራ አትስሪ ብታስረጅን በቂ ነው በተረፈ ጎበዝ በርቺ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 ай бұрын
❤❤❤ውብ ድንቅ ባህል ውብ አገር አለን
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 3 ай бұрын
127 ፍየል ለዉጥ ነዉደ ወይ ባህል አስክየ ጐበዝ ነሽ ስወድሽ የኔ ድብሽብሽ🥰የሚበሉትን በልተሽ የሚጠጥትን ጠጥተሽ ፊትሽኳ ለወጥ አይልም የማታቂዉን ምግብ ስትቀምሽ
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 3 ай бұрын
Asku as always you are the best. Thank you for the best program ever ❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አሠሰግናለሁ
@azebassefa2057
@azebassefa2057 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ መንግስት አዲስ አበባ ላይ መናፈሻ እያልክ ከምታደናቁረን እስቲ ወደ ክፍለ ሀገሮች ገባ በማለት ምዙ የሚያስፍልጉ ነግሮች ቢኖርም ይሚቀድመው ውሀ ነውና በጀት በመመደብ የውሀ ፍላጎታቸውን ብታማላ ትልቅ ታሪክ ነው ወደ ገጠሪታ ኢትዮጵያን እስቲ ጎብኘት አርጋት ( ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ብቻ አደለችም) !!ታሪክ ማለት ይህ ነው
@user-tw4kk6gc2h
@user-tw4kk6gc2h 3 ай бұрын
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 3 ай бұрын
ቻይው እንግዲ አስኩዬ ።😂😂❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@foziaAhmed-lu4vk
@foziaAhmed-lu4vk 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-ym6hc9sr5u
@user-ym6hc9sr5u 3 ай бұрын
Ayizosh aski❤ barichi
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-li6yn7tm6i
@user-li6yn7tm6i Ай бұрын
ኤሄ ዎሀ የምጠጣ ከሆነ በጣም ያሳዝናል
@user-kr2ne3gn2p
@user-kr2ne3gn2p 6 күн бұрын
😢😢 ኢትዮጲያ ዋጋ ለሚከፍሉላት ዋጋ የላትም እጂ ይችን እቁሴት ምንቃል ይገልፃት ነበር በውነቱ ይህንን ቦታ ለመርገጥ ከካሜራ ጀርባ ላቧን ሳስብ ይከብዳል ይህንን ሁሉ ተቋቁማ ባህልን ለማስተዋወቅ ዋጋ ከፍላበታለች 😢😢😢😢😢 ባህሉ ትንሽ ወጣ ያለቢሆንም እሷ ግን ተቋቁማ አስተዋወቀችን ምስጋና ይገባሻል ሽልማትም ይገባሽ ነበር ምንዋጋ አለው ሀገራችን ለባንዳወች ሆነ ሽርጉዷ
@keriwuloyewa3030
@keriwuloyewa3030 3 ай бұрын
አይይይ
@yonashagos1157
@yonashagos1157 3 ай бұрын
እኔ የታዘብኩት ክልሉ ውሐ በጣም ያስፈልገዋል የሚመለከታችሁ አካላት ዉሀ የሚያገኙበትን መንገድ ፈልጉላቸው በጣም ያሳዝናሉ።
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@chfhrthfh4586
@chfhrthfh4586 2 ай бұрын
ምን ነው አስኩ ከዝህ አከባቢ አሎጠም አልሽ
@chfhrthfh4586
@chfhrthfh4586 2 ай бұрын
አኡዝቢለህ ስየስፈሩ
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 3 ай бұрын
አሁን ያለሽበት አካባቢ በሥራምክንያት አቀዋለሁ በጣም ሞቃታማነው
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 3 ай бұрын
Askuye liyu neshi
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@zheinambazheinamba1345
@zheinambazheinamba1345 3 ай бұрын
ግንኮ ለአህያ ይመቻል ለምን በአህያ አይወስዱም ዉሀዉን😢😢
@chfhrthfh4586
@chfhrthfh4586 2 ай бұрын
ልብስ መልበስ ይልመዱ
@user-mz7hd6zi4q
@user-mz7hd6zi4q 2 ай бұрын
ያአላህ ልብስ ሌሺ ልብስ አይለብሱም
@portogalwc8822
@portogalwc8822 3 ай бұрын
ባየሱስም ምን ሃናት ሀጋርና😭😭😭
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 3 ай бұрын
Wuyii siqayi ere wegebishi indayinesabishi asikuyi irasishin tebiki😢
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 3 ай бұрын
ምትሄጅበት አካባቢ በርግጥ አስቸጋሪ ነው ግን ወደሽና ፈቅደሽ እስከሆነ ድረስ እነሱ ሕይወታችን ብለው ሚኖሩበተትን ነገሮች እስኪተካከሉላቸው ድረስ ማበረታታ አለብሽ እንጂ የማማረርና የማጣጣል ነገሮች በይኖሩ ጥሩነው
@user-co6gw7ng6q
@user-co6gw7ng6q 3 ай бұрын
ለከተማ ወንዶች ማስተማሪያ ነው 120 ፍየል ጥሎሽ ዋው የምር ይገርማሉ በተገላቢጦሽ ከተማ እኛ ሴቶቹ ነን ጥሎሽ ጥለን የምናገባው ወይ መገለባበጥ😂😂😂😂
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd 3 ай бұрын
ይሄማ ጥሎሽ ሳይሆን ውርስ ነው 😂😂😂😂😂😂ይብላኛ የኛ ሀገር ሴቶች ብር እየከፈሉ ለሚያገቡ ይድረስልን
@alain-vw8us
@alain-vw8us 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@FaFa-hj1tl
@FaFa-hj1tl 3 ай бұрын
ፈርዶብሸ
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 3 ай бұрын
ሰዎች በተፈጥሮ ብቻ ማጌጥ ውበቱን አያችሁ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-qd9hd7wm4n
@user-qd9hd7wm4n Ай бұрын
ውሀው ነጭ አደለም
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 3 ай бұрын
አሥኩየምርጥሤት
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@kasechteklay4118
@kasechteklay4118 2 ай бұрын
አራ ዉሃ ቆፍሩላቹው የክልሉ መንግስት ምንየሰራ ነው ህዝቡ እንዲህ ያለ ውሃ እየተጠቀመ
@keriwuloyewa3030
@keriwuloyewa3030 3 ай бұрын
ልብስ አይለብስም እንደ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
ይለብሳሉ
@kalu8560
@kalu8560 3 ай бұрын
አንች መሸለም ያለብሽ ጋዜጠኛ ነሽ በእውነት ።።።።።
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 3 ай бұрын
አስኩዬ ጫማ ኢቢኤስ ይግዛልሽ 😂
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v Ай бұрын
😂😂😂😂
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 12 МЛН
ውሎ አዳር-  በማኦዎች መንደር
30:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 41 М.
ውሎ አዳር  - በቤንሻንጉል እናቶች መንደር
29:07
EBC Entertainment
Рет қаралды 41 М.
Me: Don't cross there's cars coming
0:16
LOL
Рет қаралды 8 МЛН
Мама хитрая😂​⁠​⁠@ladymilanapap4610
0:16
МишАня
Рет қаралды 1,8 МЛН
Телега - hahalivars
0:55
HAHALIVARS
Рет қаралды 2,8 МЛН