ውሎ አዳር ኮንሶ ዞን ኮልሜ በአንድ እናት ቤት የተደረገ ውሎ አዳር

  Рет қаралды 73,748

EBC

EBC

4 жыл бұрын

#etv ውሎ አዳር ኮንሶ ዞን ኮልሜ በአንድ እናት ቤት የተደረገ ውሎ አዳር
#ebc #etv #AmharicNews #Documentary #Business #Educationalprograms#englishprogram / ebcnews1 Facebook: / ebczena
About us: www.ebc.et

Пікірлер: 221
@maddnahswaleh8723
@maddnahswaleh8723 4 жыл бұрын
ቆይ ግን ዘድሮ መሸለም ነበረባት እኮ ወላሂ የሚመለከተዉ አካል ያሰብበት ቀላል ሰራ አይደለም የምትሰራዉ ትሸለም የሚል እጂ ወደላይ ጋይሰ
@miteyemariyamnany8491
@miteyemariyamnany8491 4 жыл бұрын
Batikikil iwunet meshelem neberebat
@madinalove519
@madinalove519 4 жыл бұрын
ምነው አስካለች ጠፋሽ ሱስ ሆንሽብኝ ማነው በጉጉት ሲጠብቃት የአበረው እኔ e tv መዝናኛ ምርጥ ብሮግራም ትሸለምልን የምትሉ💓
@user-dl6nm7lu2o
@user-dl6nm7lu2o 4 жыл бұрын
እኔም አቤት ስወዳት ሁለነገሯደስ ይለኛል ምንአለ ወደ ደሴ ብትሄጂ ገጠራማውቦታ
@askaldesie4791
@askaldesie4791 4 жыл бұрын
ማን እንደ እናት Love tshelmmmmmm
@tiyaayekiyaaye6369
@tiyaayekiyaaye6369 4 жыл бұрын
Enem mabaden susi honachubig
@user-zx7gw5hv5v
@user-zx7gw5hv5v 4 жыл бұрын
👍
@user-zx7gw5hv5v
@user-zx7gw5hv5v 4 жыл бұрын
@@user-dl6nm7lu2o ትክክል ብትሄድ የኛንም ባህል ብታስተዋውቅልን በጣምነው የምወዳት
@galilarout6344
@galilarout6344 4 жыл бұрын
ካሜራ ማኑ እና አስካለ ጀግና ናቸው ጀግንንት ጡርንት ብቻ አደለም መሽለም አለ ባቸው
@selamderese2723
@selamderese2723 4 жыл бұрын
ወይ ይችን ጋዚጠኛ ማነው እንደኔ የሚወዳት እ፡ር እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ የኔ መልካም ሰው አትጠየፍ ደስ የምትል ጋዚጠኛ ናት
@user-fm1dl5yw4r
@user-fm1dl5yw4r 4 жыл бұрын
አስካለ ተስፋየን እደኔ የናፈቃችኃት ብቻ ላይክ ግጩኝ 😍😍😍😍😍💖
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 4 жыл бұрын
እኔ
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
አሥካልየ ምንሆነሺነው የጠፋዚው።
@user-dj8kf1qp2e
@user-dj8kf1qp2e 4 жыл бұрын
እኔ
@ygarduy5393
@ygarduy5393 4 жыл бұрын
Askya. I.missed you were were you been Iam glad you back. Tbarkylmg
@galilarout6344
@galilarout6344 4 жыл бұрын
እር የኢትዮጵያ መግስት እቺን ከርታታ እየዙርች ሀገራችንን የምታሳየንን ለምን አሽልማትም በጌታ
@serkalemgetaneh8580
@serkalemgetaneh8580 4 жыл бұрын
askalye"yenkonjoooowedddddd:
@user-om7ht7ly4n
@user-om7ht7ly4n 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ አስክዬ ተናፍቀሽ ነበር
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርሥቶሥ አምላኬ ይሄም ኢትዮነው ባለሥትታሪ ክነሺ እማማ ኢትዮክፉሺን አልሥማ ።
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
የእኔ. ምርጥ. ሁሉን. መስለሽ. ሳይሽ. አንቺ. ብቻ. ነሽ. አበሻዊ. የምትመስይኝ. አስኩ. ውድድድድድ.
@felekuiwnetu7355
@felekuiwnetu7355 4 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንክዋን ለብርሀነ መስቀሉ በሳላም አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን የሳምንት ሰው ይበለን
@user-jl5wx3rv9m
@user-jl5wx3rv9m 4 жыл бұрын
እንደው ይጋርመል ይቼ ጋዜጣኛ ማሸለም ነበራበት ምድራ እራቁታም ከወንድ ጋር ታሸሽቶ ለልጆች አጻያፊ ፍልም ድራመ ያሚየሰዩትም ኡንኳ ይሻለመሉ አስከላ ዛር ሃይመኖት ቋንቋ ሰትለይ ሂዳ በሃለችን እያዋጣች ጀግና ጋዜጣኛ ነባራች ግን ያኛ ሰው አይጋበውም አይኑ ባብልጭልጭ ታውሮዋል
@user-we7wy2wt8e
@user-we7wy2wt8e 4 жыл бұрын
የጠፊ ሰው ብቅ አልሽልኝ የምር ትታው ይሁን እንዴ እያልኩኝ ነበር ። አቤት ይህ ትንሽ በጣም ነው የማደንቅሽ ውድድድ ። መሸለም አለባት !!!
@MTMT-xs6vl
@MTMT-xs6vl 4 жыл бұрын
ዋውውው ሃገራችን ስንት አይነት ባህል አላት ደስ ሴል
@user-sl1mk5kq6e
@user-sl1mk5kq6e 4 жыл бұрын
ዬገጠር ልጅ። መሆን። መታደል። ነው። በገጠርነቴ። እኮራለሁ።
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q 4 жыл бұрын
ይቅናሽ የእኔ ቆንጆ ጠፍተሻል በጣም በሰላም ነዉ አስኩዬዬዬዬዬ
@user-cw1kh8tk8c
@user-cw1kh8tk8c 4 жыл бұрын
ወይ ስወድሽ አስካልየ ይመችሽ ጎበዝ ነሽ በርቺ
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 4 жыл бұрын
እንኳን ድህና መጣሽ ውሎ አዳሬ ጋዜጠኛ አስካለ ጀግና ነሽ
@selamta783
@selamta783 4 жыл бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ። ግን ለእነዝህ ህዝቦች ህይወትን ቀለሎ ይሚያረግላቸእው ነገር መስጠት አለባቹሁ።
@hailunadow8096
@hailunadow8096 2 жыл бұрын
አስኳል ተስፋ እኔ ኃይሉ መለሰ ናደው እባላለሁ ከእስራኤል የምታስተላልፊውን የውሎ አዳር ፕሮግራምሽን ዘወትር ተከታታና አድናቂሽ ነኝ
@zuzuwelloyewa1070
@zuzuwelloyewa1070 4 жыл бұрын
ምን አይነት ባህል ነው ግን ይገርማል ስንታይነት ባህል አለ
@truworkasfaw7420
@truworkasfaw7420 4 жыл бұрын
I love you and your show my dear sister . What a beautiful Culture we have.. May God bless you
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
አስክዬ. ደቡብ. እኮ ስወደው. ዞሬ ዞሬ. አልጠግበውም. ደቡብን. አረንጓዴ. ለምለም. ናት. አትክልት. ፍራፍሬው. ቅመሙ. ሁይ. ደቡብ. በእውነት. ልዩ. ክልል ናት. ታድለው.
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Oromo ayedelshe ende Oromo neye gene Oromo zereya New arse Asila lijoche gene fekere nene kewelume menewele aneche yene seyetan belye ye Mohammed jeware adenke nesh Kkkkkkkkk
@asiyadawed9669
@asiyadawed9669 4 жыл бұрын
oromo ነኝ የጀዋር አድናቂ betam arife naw enam debube naw yeminoraw
@user-jv8oi7yw7y
@user-jv8oi7yw7y 4 жыл бұрын
አስኬ ስወድሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ወደ ሀገሬጎራ በይ ደሴ ወሎ ጎብኝልንማ
@user-sb1mo3vb7r
@user-sb1mo3vb7r 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔም ብየ ነበር እስካሁን አልሄደችም ክክክክክክክክክ
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 4 жыл бұрын
ክክክክደሴ ምን አለ የተለመደ የከተማ አንዋናር ነው ያለው ወሎን በከሚሴ ባቲ ባህላዊ አኖንር አሳይታለች
@user-se2wl3ro7f
@user-se2wl3ro7f 4 жыл бұрын
@@fgdbbfffbnbdhb2848 ባቲ ሂዳለችደ ከሚሴን ነው ያየሁት ደሴ ወደገጠሩ ብትሄድ ወይም ሀይቅ ወደ ገጠሩ ብትሄድ በሚገርም ሁኔታ ይቀበሉዋታል
@user-pd3no9nt7i
@user-pd3no9nt7i 4 жыл бұрын
ትክክክል።እኔም።ሁሌ።የምለው።ነው።ወዴ።ወሎ።የፍቅር።ሀገራችን።ዴሴ።ወልዴያ።መርሳ።የመሳሰሉት።ሰፍራችን።ብታሳየን።አሪፍ።ነበር።ግን።እናት።ሀገራችን።ድቱን።ብአል።ይዛለይ።ያለጄራ።ምንም።አላውቅኮ።ሆ።🇪🇹😘😍😍😍😍😍💞
@madinalove519
@madinalove519 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ባህል ኩባያ ምንም የዘመን ሳክን የለም በጣም ገርሞኛል በርች
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 4 жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም ሥወደው አሥካልየ አድናቂሽ ነኝ
@mesfing3306
@mesfing3306 4 жыл бұрын
Keep up the Good job!! Thanks.
@hadiethio-
@hadiethio- 4 жыл бұрын
ወይ ባህል ኢቲዮ ሰፊ ነሽ ብዙ ባአህል አለሽ ታድለሽ ያአስኩ አድናቂ ነኝ
@Selam694
@Selam694 4 жыл бұрын
ጐበዝ፡አስተማሪ፡ናት፡የኮንሶዋ፡እመቤት፡፡ አንዲት፡ነገር፡አታልፍም 😂 ጋዜጠኛዋም፡እረጋ፡ያለች፡ደርባባ፡ቆንጆ ተከታዩን፡ክፍል፡በናፍቆት፡እጠብቃለሁ፡፡ እማላውቀውን፡ስላሳወቃችሁኝ፡አመሰግናለሁ 🙏
@user-ji3uw7sm4t
@user-ji3uw7sm4t 4 жыл бұрын
ቃል የለኝም ይቺን ጋዜጠኛ መግለጫ እግዚአብሔር ይባርክሸ
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 4 жыл бұрын
አህሌን አስኩዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ፕሮግራምሽን በጉጉት ነው ምጠብቀው ምንም አድካሚ ቢሆንም ዝናብ ፀሐይ ሳይበግርሽ በየቦታው እየዞርሽ ሀገራችን ባህላችን ቅርሳችን ስለሳየሽን በእውነት ምስጋናና አድናቆቴ ከልብ ነው ጀግናዬ አላህ በሄድሽበት ሁሉ ጥላ ከለላ ይሁንሽ❤🙏🙏🙏ሲያምር ኢትዮጵያዬ ዞሮ መግቢያዬ በሰላም በክብር ለዘላለም ኑሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ji2no2pd5k
@user-ji2no2pd5k 4 жыл бұрын
ወይኔ ምስኪን ንፁ እዝብ ውድድ አርኩአችሁ❤️
@CakeChef7
@CakeChef7 4 жыл бұрын
💚ስወድሽ ፕሮግራሙ በጣም ደስ ይላል 😂🙏
@fadilamohammed3515
@fadilamohammed3515 4 жыл бұрын
እኔ ዛሬ አስተውሺሽ ነበር እንኳን ደና መጣሽ አስኩዬ
@galilarout6344
@galilarout6344 4 жыл бұрын
የኔ ውብ የኔ ጅግና እኳን ደና መጣሽ እኳን ከዘመ ዘመን አሻገርሽ ልኡል ፍጣሪ
@atsedeayalew3347
@atsedeayalew3347 4 жыл бұрын
ውይ የኔ እናት አስካልዬ ስወድሽ እኮ ከሁሉጋር መግባባት ስትችይበት ውድድድድ ነው የማደርግሽ
@weynshetamare2458
@weynshetamare2458 4 жыл бұрын
አረ ይችን ሴት እሚያት ጠፍ ፣ከማን በላይ እየሰራች ያለች በኢቶ ፣ውስጥ እሷ ብቻ ናት
@fetyamehdi1615
@fetyamehdi1615 4 жыл бұрын
ቢስሚላ ምን አይነት ባህልነው አይገርም አንቺግን በጣም ጎበዝነሽ
@sablework6012
@sablework6012 4 жыл бұрын
አሰካልየ ጠፍሸ ምነው የኛ የሴት ጀግና ያገርሸን ያውም የገጠር ኑሮ ፋትው አድረገሸ የምታሳይን በጣም ነው የምወድሸ ያገሬ ገበሬ የዋህ ህዝብ ሸላማችሁ ይበዛ አገራችንን ሰላም ያድረግልን
@felekuiwnetu7355
@felekuiwnetu7355 4 жыл бұрын
እስካልየ እንክዋን ለ 2012 በሰላም አደረሰሽ ዘመኑ የሰላም የጤና የስኬት ይሁንልሽ ይሁንላችሁ ይሁንልን አሜን ደግሞ ናፍቀሽን ነበር እንክዋን በስላም መጣሽ
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 4 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣሽ አስካንየ የኔ ቆንጆ
@kuw5269
@kuw5269 4 жыл бұрын
አሲአስካለየ እኛሀገርሂደሽ እኛቤትቆይታአድርጊ አማራክልል
@user-hy8nt9zo9z
@user-hy8nt9zo9z 4 жыл бұрын
ማሻአላየተፈጥሮውበተቀያምራል
@des895
@des895 4 жыл бұрын
I love this show.
@zeritumekonnen8884
@zeritumekonnen8884 4 жыл бұрын
አስኩየየየ ጠፈተሻል እንኳን አዴረሰሽ 💚💛❤
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 4 жыл бұрын
አስኩዬ እንዴት ነሽልኝ ጠፍተሽ ነበር እንካን ደህና መጣሽ ስወድልሽ የኔ ባለሙያ ፕሮግራምሽን
@sofiyahussenhk3873
@sofiyahussenhk3873 4 жыл бұрын
ምነው ጠፍሽ አስካልየ ውይ ኸረ አትጥፊ እንወዲሻለን ዲቡሽየ
@birtukanasmamaw7676
@birtukanasmamaw7676 4 жыл бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ ልዩ እኮ ነሽ
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
ኢትዩ ሀገሪ ብዙ ባህል ያለሽ ብዙ ቋንቋ አለባበስ አመጋገብ ሁሉ ልዩ የሆንሽ አጃኢብ ይሀን ቅጠል ሽታውን እንኳ በጣም እጠላው ነበር ቦቆሎ ለዳቦና በለጋው የሚጠበስና የሚበላ ነበር የማውቀው ጭራሽ በውሀ ሙቅ ይበላል አጅብ አየ ባህል አስክየ ስወድሽ እኮ የማላውቀውን ባህል አሳወቅሽኝ
@siaupdates3211
@siaupdates3211 4 жыл бұрын
ልዩነታችን ዉበታችን ነዉ ሥታምሩ ቤቱም ሢያምር
@asiyabahrain2014
@asiyabahrain2014 4 жыл бұрын
Woww endet desilal yegetar lige mahone ❤❤❤❤❤
@HayatHayat-ci3qv
@HayatHayat-ci3qv 4 жыл бұрын
ወይኔ አሥካልየ ሥወድሺ ግን እንጀራ የለለዉ ቤት አይጥመኝም አማራ እንኳንም ሆንኩ
@bayobayo6104
@bayobayo6104 4 жыл бұрын
አስካልዬ የኔ ልዩ የኔ ተናፋቂ ጠፍተሽብኝ የምር ተጨትቄ ነበር እኳን ደና መጣሽልኝ
@user-mw7rh9lx6w
@user-mw7rh9lx6w 4 жыл бұрын
አስካልየ የኔተናፋቂ ጠፍተሻል እኮ በሰላምሽ ከሆነ ምንም አይደል መልካም ግን
@tigisttigist8904
@tigisttigist8904 4 жыл бұрын
እንካን ደናመጣሽልን ምነው ጠፍሽብን በጉጉት ነው የምጠብቅሽ እኮ የኔ ምርጥ እመቤቴ ትጠብቅሽ በየድሽብት አቦ ያስካልየ አድናቄወች የትናችው
@user-wr3hm2nh5e
@user-wr3hm2nh5e 4 жыл бұрын
ያረቢ ምንአይነት ባህልነው ሡብሀንአሌህ ዘመንአመጣ ጎማ የተባለች የለም ደስይላል ግን ገርሞኛል ከብቶቹከታች ይማ በርችሁቢ ያረብ ገርሞኝ ልሞትነው
@user-mv5ci9fv9z
@user-mv5ci9fv9z 4 жыл бұрын
አስኩየ በጣም ምርጥ ሰው ነሽ ማር
@abebotekto7369
@abebotekto7369 4 жыл бұрын
ወልድያን. አሳይኝ. በማሪያም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ur6yc1xg8v
@user-ur6yc1xg8v 4 жыл бұрын
አሥካለይ የምወድሽ ጋዜጠኛ ጀግናም ነሽ አንች ነበርሽ መሸለም ያለብሽ ምን ዋጋለው
@ababchtaya5861
@ababchtaya5861 4 жыл бұрын
ጎበዝ እኮ ነሺ ውዴ
@elsayamielsayami8197
@elsayamielsayami8197 4 жыл бұрын
Wow hagare endet des yemil new areb hager eji masitateb binor noro gud neber 😂😂 askal Egziabher edmena tena yisitish Egziabher Ethiopian yibark 😍😍🙏🙏
@mesidesign12
@mesidesign12 4 жыл бұрын
አስካለን ስወዳት። orginal ኢትዮጵያ ናት
@selamawitalelign4166
@selamawitalelign4166 4 жыл бұрын
Askalech Tesfaye mirt gazetegna nesh. Yemanakewn akababi endnak slemtadergin betam enwodshalen Berch
@emdatemareyam9002
@emdatemareyam9002 4 жыл бұрын
ምነው ሸዋ ሲያጥቆለቁሉ መዋል ለምን እጀራ አይጋግሩም ኧረ ጉድ ቂጣ ነገር ጭብጦ ገለመሌ አልወድም ኧረ የገበሬልጅ ልጂ ነኝ
@user-rq4vr2si8s
@user-rq4vr2si8s 4 жыл бұрын
የኔ ሁሉመሣይ አኩዬ እካን ደህናመጣሽ
@halimaseid3179
@halimaseid3179 4 жыл бұрын
አቤት ጎጆ ቤቴቶች ሲያምረው
@user-hr6bi3iu6d
@user-hr6bi3iu6d 4 жыл бұрын
ናፍቀሺኝ የት ሄደሺ ነው ምነው ትናፍቃለች አለማለትሺ ታዘብኩሺ እንኳን በስም መጣሺ
@user-jd2mc7kp2x
@user-jd2mc7kp2x 4 жыл бұрын
ሲያምር ከለሩ ዋዉ ነዉ ደግሞ እቃዉ እንጨት ደስ ሲል
@mekilove6047
@mekilove6047 4 жыл бұрын
አስኩየ ቅመም እካ ናት ስወዳት የኔ ማር
@user-tz1dn1ld7m
@user-tz1dn1ld7m 4 жыл бұрын
ደሥ ከሚለኘ ፕሮግራም ይሄ ነው አሥካልዬ ውድድ ጥግ ድረሥ ነገር ግን የገረመኘ የሊም ቅጠል ሢበላ አላቅም ከብቶች ናቸው ከኛ ሀገር የሚበሉት ይገርማል ሣሥበው የሚመር ነው የሚመሥለኘ😍
@uaeuae5318
@uaeuae5318 4 жыл бұрын
አሰካልየ እንኳን ደህና መጣሽ
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 4 жыл бұрын
አስክዬ ሰላምሺ ይብዛ ናፍቀሺኚ ነበር የኔ ቅመም😘
@danadana2888
@danadana2888 4 жыл бұрын
Well came askiyee yene qonjo tafashi
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
አቤት ዉበት አገሬ🙌🙌🙌🙌🙌
@habeshawitkonjo1513
@habeshawitkonjo1513 4 жыл бұрын
Yene enat tru program new yemtakerbiw Ethiopiawinet endih new 👍🏻
@selamademsung5995
@selamademsung5995 4 жыл бұрын
ዋው
@user-gt7hy3nf2o
@user-gt7hy3nf2o 4 жыл бұрын
እምየ ኢትዮጵያ የዝንጉርጉር ህዝቦች መኖሪያ የተለያየ ባህል የተለያያ ቀለም ያለሽ ሰላምሽ ይብዛ
@user-du8fk6pu6z
@user-du8fk6pu6z 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም የምገርም ነው
@rogayahamo4711
@rogayahamo4711 4 жыл бұрын
አስካለ የኔ ፍቅር ስታወራ በጣም ለዛአለሽ በማርች የኔማር
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 жыл бұрын
ዋውውው😍😍
@hayatmenza606
@hayatmenza606 4 жыл бұрын
Be iwunet shilimat yigebatal gobez nech
@user-gh2qc6xv8s
@user-gh2qc6xv8s 4 жыл бұрын
የኔ ማር አስኬልዬ ይመችሽ
@saratemesgen7853
@saratemesgen7853 4 жыл бұрын
ውሎ አድሮን የምትስርውን ሴት ስወድሽ
@kepdejlayesuf352
@kepdejlayesuf352 4 жыл бұрын
ወይኔ በጎቹ. ሲያምሩ ማረድ. ለጥብስ የተገቡናቸው
@wubtiabrraa9035
@wubtiabrraa9035 4 жыл бұрын
wow
@chfhrthfh4586
@chfhrthfh4586 4 жыл бұрын
እንካን ባሰላም ማጣሽ
@astermandefro3831
@astermandefro3831 4 жыл бұрын
እኔኮ እነማዳም ብቻይመስሉኝ ነበር ቅጠልየሚበሉት እኔከጎመንና ከሰላጣውጪ ይትዮላይ ሌላነገር ያለ አይመስለኝም ነበር ደግም ባድዱኔስ የሚባለውን ቅጠል ይመስላል ሁሌ ስለምሰራ አቀዋለሁ ለማንኛውም ደስይላል እናመሰግናለን አስኩ
@user-vx8kb6vc3h
@user-vx8kb6vc3h 4 жыл бұрын
በግዶንስ አይደለም
@user-ds8cm9xg3l
@user-ds8cm9xg3l 4 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣሽ የኔ አበሳ
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 4 жыл бұрын
እስኩዬ ናፉቀሽኝ ነበር የት ጠፉሽ እንኳን አደረሳሽ
@Kwt-mu1jk
@Kwt-mu1jk 4 жыл бұрын
😍
@fetiha.nurahalhamdulillah3337
@fetiha.nurahalhamdulillah3337 4 жыл бұрын
wawo
@user-jd2mc7kp2x
@user-jd2mc7kp2x 4 жыл бұрын
ይህ ከዛፍ ላይ የሚለቀመዉ ቅጠል በሌላ አከባቢ ስሙ ምንድነዉ የምታቆ ተባበሩኝ አስካልዬ ናፍቀሽኝ ነበር
@maddnahswaleh8723
@maddnahswaleh8723 4 жыл бұрын
ተፍተሺ ነበር ዉዴ እዴት ነሺ ሰወድሺ እኮ
@haleemakonjo8662
@haleemakonjo8662 4 жыл бұрын
አረ የት ገብተሽ ነው አስካሉ ናፍቅሽን እኮ
@hayukwt4218
@hayukwt4218 4 жыл бұрын
አስካልየምነውጠፍተሽነበርበሰላምነውስወድሽ👍👍😍
@user-dr6rq7zz8c
@user-dr6rq7zz8c 4 жыл бұрын
ጎበዝናት
@user-nb1yj7hs8z
@user-nb1yj7hs8z 4 жыл бұрын
አሁን ዘመን ሁሉ ነገር ሰልጥኖ አስካልየ ተጋሽ እኮ ነሽ እዚህ እደት እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ግን እዝ መኖር አይገብድም
@habeshawitkonjo1513
@habeshawitkonjo1513 4 жыл бұрын
Wawww betam dess ylal
@tesfazeleka7131
@tesfazeleka7131 4 жыл бұрын
Wow wow mar
@user-rq4vr2si8s
@user-rq4vr2si8s 4 жыл бұрын
እንጠብቃለን ቸር እሠብት
@osra1546
@osra1546 4 жыл бұрын
እስካሁን የጅ ወፍጮ ሳር ቤት አለ ደስ ሲል ልጅነቴ ታወሰኝ
@mahubetube6317
@mahubetube6317 4 жыл бұрын
የኔ እናት መጣሽ እልኝ
@lulululu3599
@lulululu3599 4 жыл бұрын
በሰላም ነው አስኩ የጠፉሽው?
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 68 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 35 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 185 МЛН
ውሎ አዳር-ከአውራ አምባ ማህበረሰብ ጋር
28:13
EBC Entertainment
Рет қаралды 21 М.
ውሎ አዳር እናርጅ እናውጋ
30:24
EBC Entertainment
Рет қаралды 155 М.
ውሎ አዳር - የአሸንዳ በዓል አከባበር በመቐለ
30:34