ሁሉም ሊያየው የሚገባ!! አንድ ሰው ለ 42 ቀን ስጋ ብቻ ቢበላ ምን ይፈጠራል?? | Laureate Alemu Mekonnen

  Рет қаралды 173,603

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

10 ай бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 352
@yonhir1
@yonhir1 9 ай бұрын
"አምላካችሁንም እግዚአብሔርን ታመልኩታላችሁ፥ እርሱም እህልህንና ውኃህን ይባርካል፤ በሽታንም ከመካከልህ አርቃለሁ።" ዘፀአት 23፡25
@aviya5907
@aviya5907 9 ай бұрын
አሜን
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 9 ай бұрын
አሜን❤
@zeharamohammed335
@zeharamohammed335 10 ай бұрын
ለዚህ ሰው ምንም አይነት የአድናቆት ቃላት ማግኘት አልቻልኩም ፈጣሪ እስከመጨረሻው ይርዳህ እድሜ ከጤና ያድልህ
@teshuadon2197
@teshuadon2197 9 ай бұрын
The human digestive system ባለፈበት አልፎ የማያውቅ "ሀ" ገደሉ የሆነ ሰውዬ። በዕውነት ሕግ የለም እንጅ የዚህን አጭበርባሪ ግለሰብ ፍቃድ ቀምቶ ስለ ምግብና አፈጫጩ እንዲማር 8ኛ ክፍል ማስገባት ነበር።😂😂
@ruthdebesay4048
@ruthdebesay4048 8 ай бұрын
የዶክተር አለሙ መድሀኒት መዉሰድ ከጀመርኩ 7 ወር ሇኖኛል የነበረኘ ኀይለኛ የአስም በሽታ ከጀመርኩት ጊዜ ጀምሮ መቶ በመቶ ከበሽታዉ እግዝአብሔር ይመስገን ድኛለሁኝ thank you so much Dr ALEMU !
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 10 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርቱልን የኢትዮጵያ ወርቃማ እቁ አባቶቻችን ኢትዮጵያ ወደሚፈለግበት ወደምንመኘው ትደርሳለች 👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@biniammolla6390
@biniammolla6390 10 ай бұрын
አባቴ ተተኪ ያስፈልጋል በደንብ ይሰሩበት እግዚአብሔር ይባርኮት
@yosef_32
@yosef_32 9 ай бұрын
I'm an Eritrean. I appreciate this gentleman, very knowledgeable, and truthful. God bless you.
@user-rj7io9zl9g
@user-rj7io9zl9g 10 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ የምርምር አይነት ነው በተለይ ለኛ ለኢትዮጵያዊያን የተሰጠነን አስገራሚ ስጦታን የሚያሳይ ነው በርታልን ይህንን በምስል የሚገልጽ ተጨማሪ ፕሮግራም ቢሰራ የበለጠ ግንዛቤ ለህዝብ ይኖረዋል እድሜ ይስጥልን ላበረከቱት ታላቅ ስራ !
@saramusa1288
@saramusa1288 9 ай бұрын
😊😊
@teshuadon2197
@teshuadon2197 9 ай бұрын
The human digestion system ባለፈበት አልፎ የማያውቅ "ሀ" ገደሉ የሆነ ሰውዬ። በዕውነት ሕግ የለም እንጅ የዚህን አጭበርባሪ ግለሰብ ፍቃድ ቀምቶ ስለ ምግብና አፈጫጩ እንዲማር 8ኛ ክፍል ማስገባት ነበር።😂😂
@user-fi3sd4kq7x
@user-fi3sd4kq7x 6 ай бұрын
V kk. K. L. Km mml lbm k bkccccccchcvhkoob
@bezuwerkbekele5345
@bezuwerkbekele5345 10 ай бұрын
ተባረኩ አባቴ እንደርሶ አይነት ሀገራችን ያስፈልጋታል
@teshuadon2197
@teshuadon2197 9 ай бұрын
The human digestion system ባለፈበት አልፎ የማያውቅ "ሀ" ገደሉ የሆነ ሰውዬ። በዕውነት ሕግ የለም እንጅ የዚህን አጭበርባሪ ግለሰብ ፍቃድ ቀምቶ ስለ ምግብና አፈጫጩ እንዲማር 8ኛ ክፍል ማስገባት ነበር።😂😂
@emmy1365
@emmy1365 9 ай бұрын
​@@teshuadon2197እሔን ይኣክል ምን ቢያጠፉ ነው???
@teshuadon2197
@teshuadon2197 9 ай бұрын
@@emmy1365 በሃሰት ሕዝብን ከማሳሳት የከፋ ምን ወንጀል አለ ? ይሄ ሰውዬ የሚሸጠውን በሳይንስ ያልተረጋገጠ ሥራስር በመውሰድ ስንቶችን ለሞት እንደሚዳርግ አስበሽዋል ?🛑🛑🛑🛑
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 10 ай бұрын
8o% የኔን ሀሳብና ምኞት በላቀ ሁኔታ የሚተገብር ባለሙያና ሳይንቴስት ሀገራችን በዚህ መልክ የላቁ ኢትዮጵያውያን ስላሉን እግዚአብሔርን ልናመሠግን ይገባናል። እኔ plant scientist ብሆንም የኋላ ኋላ ደግሞ መንፈሣዊውንም ጭምር ለማጥናት ሞክሬያለሁ። To be frank with you I have enjoyed your lecture. Thank you!!! God bless you!!!
@melesemengesha4887
@melesemengesha4887 10 ай бұрын
ጀግና ነህ
@konjobelete8746
@konjobelete8746 9 ай бұрын
ትልቅ ሰው ማለት ሌላውን አክብሮ እሱ የሚከበር ነው 🙏✌️💚💛❤ 💪 👏👍🤗
@titiyababe9490
@titiyababe9490 9 ай бұрын
🙏🙏😊
@teshuadon2197
@teshuadon2197 9 ай бұрын
The human digestion system ባለፈበት አልፎ የማያውቅ "ሀ" ገደሉ የሆነ ሰውዬ። በዕውነት ሕግ የለም እንጅ የዚህን አጭበርባሪ ግለሰብ ፍቃድ ቀምቶ ስለ ምግብና አፈጫጩ እንዲማር 8ኛ ክፍል ማስገባት ነበር።😂😂
@starcall6032
@starcall6032 9 ай бұрын
እኔ የነርቭ ታማሚ ነኝ ሁለቱውም እጄ ተሳስሮዎ ነው ያለውት ህክምና በተደጋጋሚ ሄድኩው ለውጥ የለም ይባስ ብሎዎእቅልፍም መተኛት አልቻልኩም ድምፄ ተቀይሮዎዋል አደበቴዬ ተኮላትፉዎል እናም ውድ አበሻዊያን በፀሎዎታችሁ አስቡኝ በሙያው መዳት የሚችል ካለ ይዳኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@roserose7902
@roserose7902 9 ай бұрын
እህት ሰራ በዚ ስለምሆን አጠር አርጌ ነው. ጥቁረ አዝሙድ 2የሾርባ ማንኪያ ተልባ 1ማንኪያ አብሽ ንፁህ 1 ማንኪያ. ንፁህ ማር2 ማኪያ እርድ ንፁህ 1 የሾርባኪያ ጣት በባዶ ሆድ 1የሻይ ማንኪያ 1or2ብርጭቆ ውሀ ለውጥ ታይበታለሽ ብዬ ተስፋ አረጋለሁ. እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 9 ай бұрын
Egziabher yimarshe Ehti tebel ement yadenal ayizoshe🙏🙏🙏
@hiwotgirma7024
@hiwotgirma7024 9 ай бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ አይዞሽ እህቴ
@ErmiyasNigatu-pr3pn
@ErmiyasNigatu-pr3pn 9 ай бұрын
እግዝአብሔር ይማርዎት
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 10 ай бұрын
ጡቁር አዝሙድ በጣም መዳኔትነዉ ለሑሉም በሸታ ኢየሱስ ያለዉ ይሖናል እዴሜ በእግዜያብሔር እጅነዉ።
@ephitube8253
@ephitube8253 10 ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳክ ደሞ ተስፋ እናደርጋለን ትልቅ የሆነ ባህላዊ መዳኒት ምርምር እንደሚገነባ
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 10 ай бұрын
በርቱልን በኢትዮጵያ በሕል መድሐኔት የዳኑትም ወደፊት እደሚቀርቡ ለሕዝቡ ጥርጥር የለኝ ለሁሉም ነገር ጥንቃቄ ያስፈልጋል ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ጠክራ እረሷን መከላከል አለባት በወስተርኖች ብዙ አሻጥር አለ ! ኢትዮጵያ እርግጠኛ ነኝ የነቀርሳም መድሐኒት ይኖራታል በአለም አደኛ ታዋቂ ያረጋታል ምእራባውያን ደግሞ ያን አይፈልጉትም ወደፊት ግን ጠክረን ከሰራን የማይሆን ነገር የለም ኢትዮጵያውስጥ ሁሉም ነገር አለ በዶ/ር አብይ ዘመን ሁሉም ነገር እደሚኖር አንጠራጠርም በርቱልን እናተም 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 10 ай бұрын
መምሕራችን በርታልን :እግዚከብሔር ይጠብቅህ በርታ::
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 9 ай бұрын
❤❤❤፡የእኛዎቹ፣ለዜናው፡እግዚአብሔር፡ይባርካችሁ።ለእርሳቸውም፡ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥልን።❤❤❤።
@teshuadon2197
@teshuadon2197 9 ай бұрын
The human digestion system ባለፈበት አልፎ የማያውቅ "ሀ" ገደሉ የሆነ ሰውዬ። በዕውነት ሕግ የለም እንጅ የዚህን አጭበርባሪ ግለሰብ ፍቃድ ቀምቶ ስለ ምግብና አፈጫጩ እንዲማር 8ኛ ክፍል ማስገባት ነበር።😂😂
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 10 ай бұрын
ይህን ቀጣፍና አጭበርባር ለምን አቅርባችሁ ታወናብዱናላችሁ ስኳር እና ግፍት አድናለሁ ብሎ በዩቱቢ ተናግሮ እኔ አስተያየት ሰጪው እሱ ጋ ቀረብኩ ቅጠላ ቅጠል ፈጭቶ ሁለት ዓይነት ለስድስት ወር በትክክል ወሰድኩ ሦስቱን የመጨረሻ ወር የስኳሩን መድሃኒት ከለት ጊዜ አንድ ግዜ ውሰድ አለኝ የታመሜ ሞኝ ነው ኦሺ ብዬ ለስድስት ወር ወሰድኩ በመጨረሻም አርሾ ተመረመርኩኝ እንኳን ልያድነኝ ከበፍቱ ጨምሮ ተገኘ ታድያ ይህን ሰውዬ ፍቃድ ሰጥቶ ያሰማራው ልጠየቅ ይገባል
@tadessebogale4980
@tadessebogale4980 10 ай бұрын
በእርሶ ሕክምና የተፈወሱ ሰዎች በምስክርነት ቢያቀርቡ ጥሩ ነው
@daruminu8709
@daruminu8709 10 ай бұрын
My mother 👩 she is Dm pt her random is 457 mgh but now 130 mgh after meals no medication 💊 to take
@saleightemmanuel5595
@saleightemmanuel5595 10 ай бұрын
@@daruminu8709 Do you have his contact number and his address? Please send me as urgently as possible if you have it. Thanks
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@titiyababe9490
@titiyababe9490 9 ай бұрын
I agree with you 🙏
@Hkim185
@Hkim185 9 ай бұрын
የተፈወሱ የሉም ይሆናል።
@user-hs8rs6jq7t
@user-hs8rs6jq7t 10 ай бұрын
እውነት ነው ፣ የዓለም ተፅኖ ባይኖር ብዙ መዳን እየቻሉ አይሞቱም ነበር
@alemayehu7036
@alemayehu7036 10 ай бұрын
Thank you loret i like you spiritual understanding
@zelekefilate-fy5yy
@zelekefilate-fy5yy 9 ай бұрын
አባቴ እድሜ ከጤና ያድልልን እ፡ በ ፡ዓመሰግናለሁ ።
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 10 ай бұрын
አባታችን የሚቀመሙ ሁሉ ብትገልጹልን ከልሆነ በሽያጭ አቅርበው ከሆነ የቀመሙትን መድኃኒቱን የሚገዛ ቦታና አድራሻ ቢገልጹልን እኔ የስኳር ህመም ተኛ ስለሆኩ ቢረዱኝ አባቴ አመሰግናለሁ
@titt9640
@titt9640 10 ай бұрын
ሙሉዉን ያድምጡ ቸናግረዋል አዲስአበባ 22 አካባቢ
@daruminu8709
@daruminu8709 10 ай бұрын
Efrata Hana 22 alfeh wedemegenagna ltders stl alu 1 floor am witness
@jiregnatuli3604
@jiregnatuli3604 10 ай бұрын
Yeqimem a yinetun yigilexu adar
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 10 ай бұрын
መምሕራችን ጥፋቱ የከለም ጤና ድርጅት አይደለም ! ጥፋቱ የራሳችን ነዉ : አንድ ሆነን ሐገርንን አክብረን ተዋደን ብንኖር ኖሮ ማንም አይደፍረንም ነበር :ጠላቶቻችን ቀዳዳ ካገኙ ከማጥፋት አይመለሱም ግን በጣም የሚያስገርመዉ በዉስጣችን ሐገር ለማጥፋት የተፈጠሩት ተባዮች ናቸዉ ::
@adinaadina6605
@adinaadina6605 10 ай бұрын
Thank you so much
@konjobelete8746
@konjobelete8746 9 ай бұрын
,በትክክል አለመታደል እኮ ነው 😢 ይቅር ይበለን 🙏
@titiyababe9490
@titiyababe9490 9 ай бұрын
Correct answer 🙏
@Hkim185
@Hkim185 9 ай бұрын
እናንተ አሸቃባጮች አሁን ነዉ ወይ ይህ የገባቹህ? የት ነበራቹህ እሳቱ ትግሬዎችን ሲፈጃቸዉ? አሁን እሳቱ ቤታቹህ ሲገባ ሰላም አብሸሩ ገና መች ተጀመረና ነዉ ይህ ሁሉ ለቅሶ ቆፍጠን ቡለ የጎንደሬ ፈሶ አርበኛ አይደላቹሁም ወይ?
@rosaghebremikael5036
@rosaghebremikael5036 8 ай бұрын
አድራሻወይም ሰልክ ይጻፉልን
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 8 ай бұрын
ጥሩ የጤና ትምህርት ነው የሰጡን እግዚአብሔር ያሰቡትን ይሙላልሆት እድሜ ይስጥሆት
@hayuti7852
@hayuti7852 10 ай бұрын
እኛ በቤታችን ወስጥ ..እንድንጠቀም ..ምንአይነት ቅመሞችን እንደ ሻይ አፍልተን አንድጠቀም..በዝርዝ ..ቢነግሩን እናመሰግናለን👍👍👍👍
@salimsdilbago2864
@salimsdilbago2864 9 ай бұрын
ለሰውየው የእንጀራ ገመዱን ስትጠይቁ አታፍሩም ኑ ግዙ እያለ በነፃ ስጠኝ?
@hiwotsinna8468
@hiwotsinna8468 10 ай бұрын
ክብር ለመድሐኒአለም ይሁን በርቱልን አደራ
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 9 ай бұрын
እዉነት ነዉ በትክክል ምግብን እንደ መድሀኒት መጠቀም እለብን።
@zeynebedris5561
@zeynebedris5561 10 ай бұрын
ወንድሜ ተባርክ እድምና ጢና ይስጥልን ትልቅ ስው ለሃገሩ እንዳህ ያስባል እስቲ እንዲህ ለሐገር ለህብ ይታስብ
@tesfaethiopia4436
@tesfaethiopia4436 10 ай бұрын
ስልካቸውን አስቀምጡልን please!!
@Sebleabesha
@Sebleabesha 10 ай бұрын
እባኮት እንዴት እናገኝዎታለን በጣም ያስፈልጉናል አባቴ እግዚአብሔር ይባርኮት መድሀኒቱን እንዴት እንደምናገኝ ጠቁሙን 🙏🏽🙏🏽
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 10 ай бұрын
አድራሻ ተናግረዋል:: መድሃኒቱን ማን እንዴት መች መውሰድ እንዳለበት ጭምር አብራርተዋል በደንብ ያዳምጡ!
@teshuadon2197
@teshuadon2197 9 ай бұрын
The human digestion system ባለፈበት አልፎ የማያውቅ "ሀ" ገደሉ የሆነ ሰውዬ። በዕውነት ሕግ የለም እንጅ የዚህን አጭበርባሪ ግለሰብ ፍቃድ ቀምቶ ስለ ምግብና አፈጫጩ እንዲማር 8ኛ ክፍል ማስገባት ነበር።😂😂
@tersite858
@tersite858 8 ай бұрын
​@@teshuadon2197 ያንቱ ቅናት ይቀርማል ነው ቂም አለብህ? አስተማሪ የነበረን ሰው እንዴት 8ኛ ክፍል ትላለህ
@teshuadon2197
@teshuadon2197 8 ай бұрын
@@tersite858 ሰው እንዴት በተራ መሃይምና አጭበርባሪ ይቀናል ? ኧረ ያገር ያለህ !! ይሄ አጭበርባሪ ግለሰብ ስለ Human digestive system ያለው ዕውቀት ዜሮ ነው።ከአንድ የ9ኛ ክፍል ተማሪ ጋር የሚመጣጠን ዕውቀት የለውም !! ይታያችሁ... ካርቦሃይድሬት አፍ ውስጥ(PH=7) መፈጨት(hydrolyzed) የሚጀምረው በ salivary amylase( Ptyalin) ሲሆን- በላይኛው የቀጭን አንጀት(duodenum)ላይ ደግሞ በ pancreatic amylase አማካኝነት መፈጨቱ ይቀጥላል። በቀሪው የቀጭን አንጀታችን ክፍሎች ደግሞ በአፍና በላይኛው ቀጭን አንጀታችን ውስጥ ያልተፈጩት የካርቦሃይድሬት ስብርባሪዎች ወደ መጨረሻው(end products of carbohydrate digestion : monosaccharides)ውጤት የሚደርሱት ደግሞ በ intestinal enzymes- Sucrase, maltase and lactase አማካኝነት ነው። ይሄ ሀ-ገደሉ አጭበርባሪ እንደሚለው ሆድ ውስጥ በሚመነጨው ሃይድሮክሎሪክ አሲድ ምክንያት እንዲሁ ሳይፈጩ ባክነው ወይም ዲኬይ አድርገው ለባክቴሪያ ሲሳይ ሆነው የሚቀሩ እንዲሁም የአንጀት መታወክ ምክንያት (intestinal discomfort) አይደሉም። የፕሮቲን ምግብ መፈጨት የሚጀምረው ሆድ ውስጥ ሲሆን(በ PH=2) የሚፈጨውም Trypsin, Pepsin(active) በተባሉ የተለዩ ኢንዛይሞች ነው። ስለዚህ ይህ አጭበርባሪ ግለሰብ እንደሚቃዤው ሳይሆን የካርቦሃይድሬትና ፕሮቲን ምግቦች በአንድ ላይም ይሁን በተናጠል ቢበሉ የሚፈጩበት ሂደትና ቦታ በተፈጥሮ የተለያየ በመሆኑ በጤና ላይ የሚያመጣው አንዳችም ችግር የለም። ጋዜጠኛ ሆይ እኔ የፃፍኩትን ዕውነታ ይዘሽ ሂጂና ጠይቂው። ግለሰቡ የሚሰጠውን መልስም እንስማው። ከዚያም ቀሎ እናገኜዋለን።😂😂🛑🛑🛑
@mullerbekele8005
@mullerbekele8005 9 ай бұрын
What an amazing human being! Excellent interview, and you let him tell his experiences.
@teshuadon2197
@teshuadon2197 9 ай бұрын
The human digestion system ባለፈበት አልፎ የማያውቅ "ሀ" ገደሉ የሆነ ሰውዬ። በዕውነት ሕግ የለም እንጅ የዚህን አጭበርባሪ ግለሰብ ፍቃድ ቀምቶ ስለ ምግብና አፈጫጩ እንዲማር 8ኛ ክፍል ማስገባት ነበር።😂😂
@habteghezeheay9330
@habteghezeheay9330 9 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚል አድቫይዝ ወይም ትምህርት ነው
@legese103
@legese103 10 ай бұрын
እንኳን 42 ቀን አመቱን ሙሉ ሰጋ ብቻ በልቼ አውቃለሁ መች ሞትኩ
@tesemamelketo5959
@tesemamelketo5959 10 ай бұрын
ለምንድነው ስጋ ብቻ ልበሉ የተገደዱት?እንጄራ ወይም ሌላ የምግብ ዓይነት ሳይጨምሩ ነው ስጋ ብቻ የበሉት?
@BinyamKassaye-zi8mw
@BinyamKassaye-zi8mw 10 ай бұрын
ጠወት ! ምሳ ሰዓት ! ማታ ነው ስጋ ብቻውን የበላህው ?
@user-ke3je1pd7n
@user-ke3je1pd7n 10 ай бұрын
እኔ በተከታታይ 3 ቀን ያውም ምሳ ብቻ ከበለሁ በ4 ቀን መድገም አልችልም ያመኛል
@seifu5603
@seifu5603 10 ай бұрын
ይሰለቻል ስጋ ብቻውን ።
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 10 ай бұрын
እኔ የማይገባኝ የመድሀኒቱን ግኝት ታወጣላችሁ ትዘረዝራላችሁ ግን ተጠቃሚው በምን አድራሻና ስልክ ያግኛችሁ ካለዚያ ምንም አትንገሩን ወሬው ምን ይጠቅማል
@zeyneb860
@zeyneb860 10 ай бұрын
ልጄ 8 አመቱ ነው ደም ለሁለተኛ ጊዜ ወስዳል ቀይ የደም ሴል ማመንጨት አይችልም ምን አይነት የባህል መደሀኒት መጠቀም እችላለው እባካቹ እኔ ከኢትዩ ውጪ ነኝ
@bekeleduguma3180
@bekeleduguma3180 10 ай бұрын
ታዬ ብለሽ ደውዪ 0921808191 ተመሳሳይ ኬዝ አድኗል የዋርካው እህተ አፀደ ናት የሰጠችኝ በዪ
@kalkidantibebu8775
@kalkidantibebu8775 10 ай бұрын
ሰወየውን ስልካቸውን ሰጠን
@habteghezeheay9330
@habteghezeheay9330 9 ай бұрын
ተባረክ ዕድሜ ና ጤና ይስጥ
@keyrekrik3413
@keyrekrik3413 10 ай бұрын
በርታ
@titt9640
@titt9640 10 ай бұрын
ይበርቱ
@manolisdalenza4121
@manolisdalenza4121 10 ай бұрын
Fetari idime ina Tena yistott began yemiwedewin beteseb aterefuling no words at all million thanks Dear
@eyobeg3913
@eyobeg3913 10 ай бұрын
ደስ የሚለው እኔም እቤት ችግሩ አለ እና ደግሞ MLT ባልሞያ ነኝ እንዴት ላማክራቸው እችላለው።
@ibrahimsaid-saleh1601
@ibrahimsaid-saleh1601 9 ай бұрын
VERY HELPFUL LECTURE.
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 10 ай бұрын
ይህ ሚድያ በሌላ ወገን አገርን እየወጋ በጤናው አሳስቶ ኅብረተሰቡን ያሳስታል ለእናንተ ሕግ ለምን እንደጠፋ ይገመኛል
@tsehayhagos1491
@tsehayhagos1491 10 ай бұрын
"የቅመማ ቅሙን ዝርዝር ንገሩን እንድን ጠቀም ንገሩ እንድን ጠቀም ንገሩን ተባረኩ ። 23:10
@aminaali5147
@aminaali5147 10 ай бұрын
ሀሀሀሀ how he is going to make money he’s advertising his products ይግባሽ ውድ
@Hkim185
@Hkim185 9 ай бұрын
​@@aminaali5147​​ When u said "how he is going to make money"u make it out he have ulterior motive He is providing service that took him his whole life to find the cure and get paid for his service and u will get ur health which is fair trade
@EndelbuTube
@EndelbuTube 9 ай бұрын
የሚያወራው ወሬ ለራሱ ፋክሺናል አይደለም እንኳን ስራው ወገን አትሸወዱ ባለግዜ መሆን ሙህር ያስመስላል
@DanielTadesse-xh7vk
@DanielTadesse-xh7vk 8 ай бұрын
I will stand with you
@EHSNA5381
@EHSNA5381 9 ай бұрын
በምርምር መረጃ ላይ ያልተደገፈ አስተያየት በመሆኑ መቀበል ያዳግታል። አንድ ቤተሰቤ ከአምስት አመት በላይ በሀኪም ትእዛዝ ስጋ ብቻ በልቱዋል፥ ምንም የሆነው ነገር የለም፥ ታድያ የ42 ቀን ታሪክ ከየት መጣ? ሰውን ለምን እንዲሳሳት ፕሮፌሽናል ያልሆነና ሳይንሳዊ ምርምር ያልተደረገበት አስተያየት ይቀርባል።
@titiyababe9490
@titiyababe9490 9 ай бұрын
We are vary lucky to have you 🙏
@user-qd5lt2io2w
@user-qd5lt2io2w 9 ай бұрын
O+ ነኝ ከሚገባው በላይ ስጋ ተመጋቢ ነኝ ለሳምንታት ጥሬ ስጋ ብቻ በልቻለው የተነጠረ ቅቤ ጠጣለው ግን አምላኬ ይመስገን ተመችቶኛል እባካችሁ ሰጋን በክፉ አታንሱ
@freweinitekie7869
@freweinitekie7869 9 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@mulugadu6121
@mulugadu6121 9 ай бұрын
ለልጆ እውቀቶትን ያስተምሩ እውቀትን ለሰው ማሳወቅ
@shasheayele3783
@shasheayele3783 9 ай бұрын
ዶክተር በጣም ደስ እሚል ትምህርትና ምክርዎ በጣም አስደስቶኛል ለህዝብም ትልቅ ትምህርት ነው ትንሽ ግልፅ ያልሆነልኝ ጣት ጣት ይሚጠጣት ጠቃሚ ከሆነም እኔም ሆነ ህዝቡ እንዲጠቀም ስለጠጡት ነገር ማብራሪያ አልስጡም ብዙ ውጭ ያለን ስዎች ብንጠቀምበትስ ??? ባከባቢዎ ያለ መጥተው ህክምናውንም አድባይስነትንም ማግኘት ይችላሉ በርግጥ የጤና ህግ ይከለክላል ይላሉ ቢሆንም እህታችን የሉሳጀለስ ዶክተር ሆና መናገር የማችለውን በግላ አጥንታ ተመራምራ የማይናገረውን ልጃን እንዲናገር አድርጋለች ሌሎችንም የማይናገር ልጆችን ለቤተስብ በማስተማር ችግሩ በምግብ ችግር እንደሆነ ተረድታ ለሌሎች ትምህርት ስጥታ ብዙ ቤተስቦችን እረድታ ልጆቻቸው እንዲናገሩ አድርጋለች ያደነካት ስለምግቡ ምን መብላት ምን መጠጣት እንድለበት ትንትን አድርጋ አስረድታለች ስለዚህሲወለዱ የማይናሩ ልጆች ይህን ትምህርት ተጠቅመው የታመሙ ልጆቻቸውንማዳን ይችላሉ ስለዚህ እርስዎ የሚጠጧትን መዳህኒት ግልፅ ቢይደርጉን ጥሩ ነው
@user-gi8iy2kx1y
@user-gi8iy2kx1y 10 ай бұрын
10 ❤ q አባታችን በርቱ ...
@user-gy9gv3cp2q
@user-gy9gv3cp2q 7 ай бұрын
DC G B U really I like U knowledge 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@wondimumehandis9767
@wondimumehandis9767 10 ай бұрын
ሰላም እና ፈዉስ እየሱስ ብቻ ነዉ::
@tersite858
@tersite858 8 ай бұрын
ወሬኛ አዲስ ጴንጤ ነሽ መሰለኝ! አያድንም ማን አለሽ? ይህ ዸግሞ ለሰው የተሰጠ ማስተዋልና ዕውቀት ከተጠው ቢሰራበትስ
@yeshiberhanu-vj1gu
@yeshiberhanu-vj1gu 10 ай бұрын
AMEN
@mustefateshita5170
@mustefateshita5170 2 ай бұрын
Long live our laurat. Dr. Thanks to 30:57God who gave us you.
@habteghezeheay9330
@habteghezeheay9330 9 ай бұрын
thanks
@firstyearmsc4667
@firstyearmsc4667 10 ай бұрын
How did you mix the proportionate share?
@user-di6sz6wn3x
@user-di6sz6wn3x 10 ай бұрын
ዶክተር ህደዚነው ስመሙን ይዘው ሀገር ክሚበጠብጡ ሀህያ ሽማግሊዋች ትምርት ስጥልን
@teshuadon2197
@teshuadon2197 9 ай бұрын
The human digestion system ባለፈበት አልፎ የማያውቅ "ሀ" ገደሉ የሆነ ሰውዬ። በዕውነት ሕግ የለም እንጅ የዚህን አጭበርባሪ ግለሰብ ፍቃድ ቀምቶ ስለ ምግብና አፈጫጩ እንዲማር 8ኛ ክፍል ማስገባት ነበር።😂😂
@birukadane8022
@birukadane8022 8 ай бұрын
@@teshuadon2197 ላብ ቴክኒሺያን ነኝ አሉ ተምረዋል ከንባብ ደሞ ብዙ አውቀዋል ምን አደረጉህ?
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 5 ай бұрын
@@teshuadon2197ምነው ተንቀዠቀክ?
@elfineshgebere4497
@elfineshgebere4497 10 ай бұрын
ከ3 ወር በላይ በትክክል ወስጄ ም እንደሆነ የማይታወቅ የቅመᎃ ድብልቅ በትክክል ወስጄ ምንም ትንሽ እንኳን ሁሉም ተጠቃሚ ከመጓጓት በስተቀር አንድም ጥሩ ውጤት አገኘሁ የሚል የለም ሰዉ በሰው ችግር ሀብታም ለመሆን እሽቅድድም ሆነ እግዚአብሄር ይቅር ይበሀላችሁ
@GirmaDadi-hc9yf
@GirmaDadi-hc9yf 10 ай бұрын
ወንድሜ ትክክል ነህ። በመሰረቱ እግዝአብሄርም በተለይ የኛን ሰው ሲፈጥር የምርምር አእምሮ አልሰጠንም። ጂናችንም ሲታይ አናሳ ነው። ለማንኛውም ከነዚህ አጭበርባሪዎች እንጠንቀቅ።
@eheteagedie1533
@eheteagedie1533 10 ай бұрын
ሁሉም ነገር ለሁሉ አይሰራም 😢
@user-mn4ly3ky5m
@user-mn4ly3ky5m 10 ай бұрын
እባካችሁን የኝን አባት ስልክ ላኩልኝ
@alganeshweldgargis8660
@alganeshweldgargis8660 10 ай бұрын
True I agree
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 9 ай бұрын
አባታችን እውነተኛ ዶክተር ❤
@teshuadon2197
@teshuadon2197 9 ай бұрын
The human digestion system ባለፈበት አልፎ የማያውቅ "ሀ" ገደሉ የሆነ ሰውዬ። በዕውነት ሕግ የለም እንጅ የዚህን አጭበርባሪ ግለሰብ ፍቃድ ቀምቶ ስለ ምግብና አፈጫጩ እንዲማር 8ኛ ክፍል ማስገባት ነበር።😂😂
@mrsvip9730
@mrsvip9730 9 ай бұрын
አባቴ የቅሞችን አይነት ብትነግረን ወይም አተጋር ለገበያ የቀረብካቸዉ ካለ በምን አይነት እናገኛለን አሳዉቀን ምክንያቱም የስኳርና የነርብ ታማሚ ነኝ
@aminaahmed470
@aminaahmed470 10 ай бұрын
ዉሸት ነዉ እንዳታምኑት የሰበሰባቸዉ ዱርዬ ጎሮምሶች ጋር አጋትሮህ እሱን አታገኙትም ይደበቃል በራሴ አይቼዋለሁ የሚያወራዉ በጣም ትክክል ነው ግን ልኩን አያዉቅም በሰዉ ነዉ የሚመራመረዉ ሃላፍትና መዉሰድ ሰለማይፈልግ ልጆቹን አጋፍጦ ክፍለሃገር ሄደ ያስብላል እርግጠኝ ያልሆነ ሰዉ ነዉ አትመኑት
@etagegnhailu9816
@etagegnhailu9816 10 ай бұрын
በእዉነት
@aminaahmed470
@aminaahmed470 10 ай бұрын
@@etagegnhailu9816 እዉነቴን ነዉ ለእናቴ በጣም ጓጉቼ በየጊዜዉ ወንድሞቼ ያለበት ቦታ ሄደዉ ወር ነው ያመላለሳቸዉ ሌሎችም እንደዚሁ የሚለፉ ሰዎች አግኝተዋል ገንዘቡን ልኩን አይናገሩም በቴሌፎን አንዳንዴ ይገኛል አለበለዚያ ጎሮምሶቹ ናቸዉ የሚቀልዱብህ የደረደርዉ መዳኒት አለ ምን ይሁን አይታወቅም ከመቸኮሌ ገንዘብ ልክፈል አንን አንቀበልም አሉ ብቻ ሄዳችሁ ሞክሩ አድራሻዉ ትክክል ነው
@aminaahmed470
@aminaahmed470 10 ай бұрын
@@etagegnhailu9816 ወላሂ እዉነቴን ነዉ ብዋሺ ገንዘብ በላኝ እል ነበር ግን ለምን መዋሸት ያስፈልጋል ለመዳን በሚጓጓ ሰዉ ላይ እንደራሲ ስላየሁ አናዶኝ የሆነ ችግር አለ ማለት ነዉ ብዬ ስለተዉኩት አሁን ደግሞ በየ አመቱ እየወጣ ይደሰኩራል አላህ አትርፎኛል ብዬ ነዉ ለናቴ ያስረዳኃት እሷም አሁን በጣም ደህና ናት ብቻ ሞክሩት ብዙ አትመኑት
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 10 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏
@GirmaDadi-hc9yf
@GirmaDadi-hc9yf 10 ай бұрын
አውነትክነው ወንድሜ ተራ አጭበርባሪ ነው። ዞር በል ከፊቴ የሚል ሰው ነው የጠፋው። ቱልቱላ በለው። ተነቅቶብሃል።
@storetmobile6455
@storetmobile6455 10 ай бұрын
If it is true ,please invite at least 10 persons to wintness .
@abduletifahmed9221
@abduletifahmed9221 10 ай бұрын
Nice natural treatment let us use
@frehiwothaile4900
@frehiwothaile4900 9 ай бұрын
ሎሬት እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-zx7fy5ss7d
@user-zx7fy5ss7d 10 ай бұрын
ዝምብዬ ሚልፋን 1 እና 2 ወጃለሁ ምሬቱ አይጣል ነው ::😭😭😭😭😭
@abrhamwolde7990
@abrhamwolde7990 10 ай бұрын
ስልኩን ለጥፉ
@millionmerd2166
@millionmerd2166 10 ай бұрын
አቶ አለሙ በርሶ መድሐኒት ተሽሎኛል አሜሪካ እየተላከልኝ❤❤❤
@mershzeru-pq9wm
@mershzeru-pq9wm 10 ай бұрын
selam wendeme endet neh bemen ayenet menged new magegnachew pls
@GirmaDadi-hc9yf
@GirmaDadi-hc9yf 10 ай бұрын
የኢትዮጲያ የባህል መድሃኒት አዋቂዎች ነን የሚሉት ሰዎች ህዝብን ማጨናበር ብቻ ነው።
@user-uf6fb8wh5q
@user-uf6fb8wh5q 10 ай бұрын
Talak mhur neweto fetari chemro ybarkotu ... gn betam yrmegermewu maheberesebu yemetekmewun aymeleketm
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 10 ай бұрын
Minim ayfeterimm !!! Ye nechu alem ASHARO zega!!!
@adnaelbinyam6473
@adnaelbinyam6473 9 ай бұрын
ኑሩልን
@almaztessema6147
@almaztessema6147 10 ай бұрын
What about parkinsons disease...do you have a medicine
@hailuchef3884
@hailuchef3884 9 ай бұрын
ግልፅ አርገው ይንገሩን ሚወሰደው መዳኒት ምንዴነው ዶክተር ዶዙንም
@shimeliswordofa7673
@shimeliswordofa7673 9 ай бұрын
የምክር አገልግሎተ በስልክ ወይም በሌላ ዜዴ የሚሆንበት ሁኔታ ቢኖር፤ ከቦታ ርቀትና ከጊዜ አኳያ ለመረጃዉ አመሰግናለሁ
@geja2809
@geja2809 10 ай бұрын
እባካችሁ አድ አድርጉልኝ 💚💛❤️🙏🙏
@yemisrachyohannes3737
@yemisrachyohannes3737 10 ай бұрын
Can you tell us where we can find the medicine (the meal fun)???
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 10 ай бұрын
አድራሻ ተናግረዋል:: መድሃኒቱን ማን እንዴት መች መውሰድ እንዳለበት ጭምር አብራርተዋል በደምብ ያዳምጡ!
@addisuzemedkun
@addisuzemedkun 10 ай бұрын
ማምረቻ ቦታ: ቦሌ ገርጂ ክ /ከተማ መሽጫ ቦታ: 22 ሰገን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ
@user-xi8cm6mr3q
@user-xi8cm6mr3q 9 ай бұрын
አድራሻችሁን ንገሩን
@eyobtadesse4838
@eyobtadesse4838 9 ай бұрын
አድራሻችውን የኛ ቲቪ ብታሳውቁን እባካችሁን
@adnaelbinyam6473
@adnaelbinyam6473 9 ай бұрын
22 ሰገን ህንጻ
@tewodrosabebe2744
@tewodrosabebe2744 9 ай бұрын
these message is from God.!!!
@antenehmulu
@antenehmulu 9 ай бұрын
ወደ ት/ት ካሪኩለም አካተው ቢመጡም ጥሩ ነው እናመሠግናለን🙏
@elenesemu8702
@elenesemu8702 9 ай бұрын
ስልኮትን ቢፅፋልን እርሶን ለማግኘትና መዳኒቱንም ለማግኘት
@teshuadon2197
@teshuadon2197 9 ай бұрын
The human digestion system ባለፈበት አልፎ የማያውቅ "ሀ" ገደሉ የሆነ ሰውዬ። በዕውነት ሕግ የለም እንጅ የዚህን አጭበርባሪ ግለሰብ ፍቃድ ቀምቶ ስለ ምግብና አፈጫጩ እንዲማር 8ኛ ክፍል ማስገባት ነበር።😂😂
@TesfayeAdera-jb9rg
@TesfayeAdera-jb9rg 9 ай бұрын
⁠ሰዉን ፡ መንቀፍ ፡ መጥፎ ፡ ነው ፡ የኛ ፡ ትልቁ ፡ ችግር ፡ እንደ ፡ ማበረታት ፡ ነቀፋ ፡ ይቀናናል ፡ በኢንግሊዘኛ ፡ መጻፍ ና መናገር ፡ እውቀት ፡ ይመስለናል ፡ ብዙ ፡ ደንቆሮና፡ ደደቦች ፡ ይጠቀሙበታል። አገላለፅዎት ፡ በከፍተኛ ፡ ቅናት ፡ የመቃጠል ፡ ስሜት ፡ ነው። ሀገደሉ ፡ የሆነብዎት ፡ እርስዎ ፡ ነዎት ፡ እግዚአብሔር ፡ ይማርዎት ፡ ትልቅ ፡ በሽታ ፡ ነው ፡ የተጠናወተዎት።
@tigistephrem866
@tigistephrem866 8 ай бұрын
​@@teshuadon2197ምነዉ የግል ፀብ አለብህ እንዴ ፣ ሀ ገደሉ የሆንክ አንተ አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል እዉነት ነዉ
@teshuadon2197
@teshuadon2197 8 ай бұрын
@@tigistephrem866 አንድ ዓይነት ላባ ያላቸው ወፎች በአንድ ላይ ይበራሉ ነው ነገሩ😂! እኔ ፀቤ በጥራዝ ነጠቅ ዕውቀት ሕዝብን ከሚያጭበረብሩት ጋር እንጅ ይሄን አጭቤ ያወኩት እዚሁ ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ነው። በፈጠራችሁ ሥጋና ድንች በአንድ ላይ አትብሉ ምክንያቱም ሥጋ የሚፈጨው በሃይድሮክሎሪክ አሲድ ሲሆን ድንች ደግሞ በ"ፒታይሊን"/ቤዝ ስለሆነ በአንድ ላይ ስትመገቧቸው አይፈጩም።የባክቴሪያ ምግብ ይሆናሉ የሚል ሰገጤ ለምን ሀ-ገደሉ ተባለ ብሎ መላላጥ ተገቢ አይደለም።እኔ The human digestive system የሚለውን ይዘት 9ኛ ክፍል ላይ ነው ያስተማርኩት።ይህ ሰው የሚዘባርቀው የዘጠነኛ ክፍል ዕውቀት ሳይኖረው ነው።ለነገሩ ጊዜው የሰገጤዎችና ሳይማሩ ዶ/ር ነን ለሚሉት ነው። የገረመኝ ነገር ምንም ሳታውቂኝ መሳደብሽ ነው😂።አምላኬን ካልፈራሁ በቀር እንደ አንች/ተ ያለውን በሁለት ዕግር የሚጓዝ እንስሳ በአንድ ሌሊት ጠፍጥፌ ሰው ማድረግ የምችል ነኝ።ለነገሩ ችግሩ የአንች አይደለም። ዩቲዩብን ለመጠቀም የመግቢያ ፈተና ቢኖር ኖሮ የአንች/ተ ዓይነቱ ሰገጤ ከቻለ ወደ ት/ቤት ካልሆነ ደግሞ እዛው ቀን ሥራው ላይ ይውል ነበር።😂😂
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 9 ай бұрын
እኔ አረብ አገር 15 አመቴ ሁል ጊዜም ስጋ እበላለሁ ወይ ማታ እራት ወይ ምሳ ስጋ ነው የአረብ አገር ምግብ
@user-je9fi3su3o
@user-je9fi3su3o 10 ай бұрын
Aceberebare
@kasahunlema8249
@kasahunlema8249 10 ай бұрын
ስለ ሀገር በቀል መድሀኒት ወደ ሀገራችን ሙሁራን እና የሀይማኖት አባቶቻችን ብንመለከት ጥሩ ነበር
@FantaTerara-oc6gc
@FantaTerara-oc6gc 9 ай бұрын
How to heal pancreas enzyme dease
@mscbiotechnology6164
@mscbiotechnology6164 8 ай бұрын
❤❤❤Enamaseginalane
@user-nx2lk7rt6d
@user-nx2lk7rt6d 10 ай бұрын
የት ተገኝቶነው
@TeshaleMusse
@TeshaleMusse 9 ай бұрын
እባኮት ሎሬት ት/ቤት ከፍተው ኢትዮጵያ ሀገሮን እንደዜጋ ያድኑልን ከፈጣሪም ውለታውን ያገኛሉ አደራ አደራ አደራ ሆስፒታል እየከፈቱ ህዝቡን የሚያሳዝኑ!የሚዘርፉ! የሚያስለቅሱ ልቦና ይስጥልን
@yonasTubeYou
@yonasTubeYou 10 ай бұрын
ምስክር የሌለው ሀኪም ትርጉም የለውም ! እራሱን ያለ ምስክር የሚተው የሆነ ችግር አለበት ማለት ነው
@tigistephrem866
@tigistephrem866 8 ай бұрын
የዉጪ ሀገር መድሀኒት የምትወስደዉ በምስክር ነዉ?
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 10 ай бұрын
ለ ዝ hiv. መድሀኒትና የምትጠጡት ናትሮፓቲክ የሚባለው ምንድነው ቅመሙን ንገሩን ተባረኩ🙏
@dawitfekadu457
@dawitfekadu457 9 ай бұрын
Is that preventive or curative?
@destayohanesberaki2970
@destayohanesberaki2970 8 ай бұрын
What's the product? I listened for more than 30 minutes, but I haven’t got the point? Please, I'm living in London England and I'm diabetic number 2
@medinabeshir6062
@medinabeshir6062 10 ай бұрын
Address setun please
@marinetefrem607
@marinetefrem607 10 ай бұрын
አድራሻቸው እንዴት ላገኛቸው እችላሎ ?
@jiregnademeraakewak1047
@jiregnademeraakewak1047 9 ай бұрын
I need to buy for my Mom
@mustefateshita5170
@mustefateshita5170 2 ай бұрын
Our beloved intellectual how we can get this curious food spies
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 74 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 75 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 35 МЛН
Хотите поиграть в такую?😄
00:16
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,5 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 74 МЛН