ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ

  Рет қаралды 60,679

Comedian Eshetu- OFFICIAL

Comedian Eshetu- OFFICIAL

Күн бұрын

ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ
Subscribe to our Channel: / channel
Subscribe to Donkey tube: / @comedianeshetu
✅follow us on
Facebook👍🏿: / comedianeshe
Instagram📸: / comedian.es
Telegram: t.me/donkeytub...
TikTok: / comedianeshetu0
visit our website - www.comedianes...
=======================
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com

Пікірлер: 326
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል Жыл бұрын
የነጠላ አለባበስክ ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️ ምናለ እኔም በዚቹ ሰአት ከመቅደሱ ስረ ብሆን ጻሙ ስግደቱ እዲት ሆድ ያባባል ማርያምን ብቻ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ዎናው ጤና 🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒
@fntrggboy19
@fntrggboy19 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሳይገባን ፈቅዶ ልጆቹ ስላረገን የድንግል ልጅ እየሱስ ይመስገን
@bizuayehukebede1530
@bizuayehukebede1530 Жыл бұрын
0:56 0:56 0:56
@mynunumynunu3250
@mynunumynunu3250 Жыл бұрын
እሼ እጅጉን ትልቅ ነገር ያለህ እና ምታወራውን ምትኖር ጠንካራ ክርስቲያን አርጎ ያኑርህ
@lemi7996
@lemi7996 Жыл бұрын
​@@fuffu1470 የኔ እናት እግዚአብሔር በህይወት እንድታገኘው ላይነ ስጋ ያብቃሽ
@ComedianEshetuOFFICIAL
@ComedianEshetuOFFICIAL Жыл бұрын
Contact us📞 +251913610673 +251938212020
@tshayetogu149
@tshayetogu149 Жыл бұрын
​@@fuffu1470ENAME TANASHE WEDEMA KEXEFA 12 YHUNEWALE ESHEYA BENATHE EREDANE EHETA ABATESHENE BESELAME YAGENANESHE😢😢😢😢
@ማርያምኩኒለእርቃንዬክዳኑ
@ማርያምኩኒለእርቃንዬክዳኑ Жыл бұрын
እኔ በዝች ዓለም የሚያስደስተኝ ብኖር ኦርቶዶክስ ሁኝ በመፈጠሬ ብቻና በቻ ነው። ክብሩ ይስፋ ዓለምን ሁሉ ለፈጠረ ለመድኃኒዓለም የዋሻዎቹ ቤተክርስቲያኖች እኮ ይለያሉ ያላቸው ደስታ ያላቸው ግርማ ሞጎስ ተዋህዶዬ ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ 💒❤️
@habtamunigussie
@habtamunigussie Жыл бұрын
"የማያስደስተኝ" ብለሽ የፃፍሺውን "የሚያስደስተኝ" ብለሽ ፃፊው።
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ Жыл бұрын
​@@habtamunigussie ትክልል አስደነገጠጭኝ❤😊
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan Жыл бұрын
ሆሳዕና በአርያ ውድ ተዋህዶ እህት ወንድሞቼ እንኳን አደረሰን አደረሳቹ ❤ አባቴ ለደጅ አብቃኝ 🤲
@fre-n8d
@fre-n8d Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ሌላሰው-ፈ8ሸ
@ሌላሰው-ፈ8ሸ Жыл бұрын
አሸ ለዛሬው የእውነት ሰውነክ ይነገውን እንደሌሎች እንዳትቀየርብን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Жыл бұрын
እሼ ወላዲተ አምላክ ዘመንህን ትባርክልህ በእውነት ይሄ ድንቅ ቦታ ያለው እምዬ ኢትዮጵያ ብቻ።❤
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ Жыл бұрын
ታዉቃለህ ይሄ ድንጋይ ልቤ በንግግርህ ትንሽ ይመለስልኛል በጣም አመሰግናለሁ ለጠፋሁት ለኔ እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጠኝ 🤲
@nopo7998
@nopo7998 Жыл бұрын
እሼ ምርጥ ጠንካራ ሰው ክርስና እነ ሰው መሆንን በተግባር የታደልክ ነህ ኑርልን እሼ እስኪ በጀመርከው ከየክርስትና ህይወት እባክህ ዋልድባ ዳልሻ ኪዳነ ምሕረት የሴቶች ገዳም ትጎበኛቸው ዘንድ አደራ እልሀለው እንቁው ወንድማችን
@asratwondie2582
@asratwondie2582 Жыл бұрын
እሸቱ አምላክ ይባርክህ አምላክ የተለየ ስጦታ ሰጥቶሃል ክብር ምስጋና ይግባወወ
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij Жыл бұрын
በስመአብ ይሄን ማየት እራሱ መንፈስን ያድሳል የዐእዋፉ ድምፅ ፏፏቴው ልምላሜው ሁሉም ነገር ሰላምን ይሰጣል😢😢ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ደጅህ ናፍቆኛል😢❤
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 Жыл бұрын
እሸ ስሜትህን አጋባህብኝ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ያየሁት በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው
@tigistteshome2562
@tigistteshome2562 Жыл бұрын
ነገሮችን የምታይበት መንገድ ከአንደበትህ የሚወጣው ቃል ሁሌም ይገርመኛል ደግሞ በጣም ያበረታኛል እና እንዴት ይሄ ሁሉ ነገር ደግነት ማስተዋል በዚህ እድሜህ ልትረዳ እንደቻልክ እደነቃለሁ..ፈጣሪ ከዚህ በላይ ያበርታህ ወንድሜ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
ኡዑዑዑዑዑፍፍፍፍፍፍ ማርያምን ቦታውለይ ያለው ሰላም ቀልብ ይገዛል የዘወትር ፀሎቴ ከስደት መልሶ ለዚ ቅዱስ ሥፍራ እዲያበቃኝ ብቻ ነው 🙏🙏🙏
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊያን በጣም የምንገርመው ነገር ቢኖር ይሄን ድንቅ ልጆች ቢሆን በሺ የሚቆጠር ኮመንት ይታይ ነበረ ለዛውም በተወሰነ ሰአት መንፈሳዊ ሲሆን ግን ኮመንት የለም እስኪ እራሳችንን እንመልከት ህፃን ለማየት ሲሆን የሚቀድመን የለም መልካም ነገር ግን ሲሆን የለንም በስመአም
@liyuyeabata484
@liyuyeabata484 Жыл бұрын
እንዴት ያምራል ስራህ በጣም መልካም ነው እሼ ይቺ ከነማንያዘዋል ጋር ያለህንም ነገር ቆም ብለህ ብታስበበት እና በአካባቢህ ብዙ አባቶችን ታውቃለህ ብዬ አስባለሁ እባክህ እስቲ ስለዮጋ ጠይቅ እና በሆነ መንገድ ይህን መልካም ስራህን የማይወድ አጋንት በሆነ መንገድ እንዳያስትህ እሼ ካለኝ ክብር እና ስስት የተነሳ ነው ይህን የምልህ እመብርሀን ወደ ትክክለኛው መንገድ ትምራህ ወንድሜ
@አፎሚ
@አፎሚ Жыл бұрын
ወይ መድሀኒ አለም እውነትም ገነት ነው ሲያምር ፈጣሪ ሆይ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ Жыл бұрын
እሸዬ የኔ አባት ያንተን እምነት ቢሰጠኝ ብዬ ተመኘሁ ያንተን ልብ ቢሰጠኝ ብዬ ተመኘሁ እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤
@kntattube7324
@kntattube7324 Жыл бұрын
ውይ ይህንን ማየት እራሱ ልብ እርፍ ያደርጋል እሼ ተባረክ ደስ ይላል
@sisayakilok7227
@sisayakilok7227 Жыл бұрын
የኔ ባለ ማእተብ ወንድም እሼ ምርጡ ፈጣሪ ይጠብቅህ እውነትህ ነው ቤተ ክርስቲያን ምድራዊ ገነት ነች በሁሉም አካባቢ ያለችዋ ቤተ ክርስቲያን መንፈስ ቅዱስ እርሷ ጋር ስለሆነ ሁሌም ታረጋጋናለች⛪️✝️❤❤❤
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ቦታ የእግዚአብሔር ቤት. ፀጋውን ያብዛልክ
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
የተረጋጋ መንድር እርካት ይሰጣል ለአይምሮ ውይይይይይይይይይይ ሀገሬ ።።። አየሩ እራሱ ምግብ ነው
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Жыл бұрын
ዋዉ እጅግ ያምራል አሼ እኛንም እራሳችንን አድናይ አረከን እናመሰግናለን ክበርልን
@አዲስተፈሪ
@አዲስተፈሪ Жыл бұрын
❤❤❤ውይ መታደል ነውኮ እሼ በጣም እናመሰግናለን እንኳን ደጁን የረገጠ አሁን በስልኬኳን ሳየው የተሰማኝ መንፈሳዊ መረጋጋት ልነግርህ አልችልም ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@ንኢማርያምመሠረተኩሉዓለም
@ንኢማርያምመሠረተኩሉዓለም Жыл бұрын
እሼ በእውነት አምላከ ቅዱሳን ቀሪ ዘመንህም ይብርክልህ
@fre-n8d
@fre-n8d Жыл бұрын
እሼ የድግል ማርያም ልጅ ከእምነትህ ያለህ ቅርርብ ደስ ይለኛል ቀጥልበት ሁሌም በሂወታችን እግዚብሄር ስንከተል እና ስናስቀድም ነው ትክክለኛ ደስታ የሚኖረን እናም እወዳሃለው ንረልን
@ebisaasfaw
@ebisaasfaw Жыл бұрын
ቤቴ/ክኑ በጣም ያምራል። አያቴ የተከላትና በሕጻንነት ዘመኔ የኖርኩባት የስላሴ ቤ/ክ ይመሰላል።
@efratatube286
@efratatube286 Жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው በርታ እግዚአብሔር ለዚህ ስላበቃህ የተሰጠህን መክሊት በርትተህ ተጠቀምበት ❤⛪️⛪️❤️
@የራያዋወጣት
@የራያዋወጣት Жыл бұрын
ደስ ሲል❤ ክርስትያን በምሆኔ ሁሌም እኮራለሁ😊 በቤቱ ያፅናህ❤
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ከምንም በላይ የዉስጥ ሠላም ነዉ ዋናዉ ነገር metadele newu ezih bota meggt tadleh fetari ennm yabkag ezi bota
@gemelatemamee1926
@gemelatemamee1926 Жыл бұрын
ውይ አሸቱዬ ሀዋርያት አርባ አራቱ አንዴት ደሥ እንደሚል ብታየው ደሥ ይለኛል በዚህ አጋጣሚ እንካን አደረሠክ ከመላ ቤተሠቦችህ ጋር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ለበጎነዉስደተኘዋ
@ለበጎነዉስደተኘዋ Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ🙏🙏🙏
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@haymikebede9891
@haymikebede9891 Жыл бұрын
እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏾 ለሜላትም ማርያም ትቅረባት🙏🏾💗
@askuabraham3351
@askuabraham3351 Жыл бұрын
ለሁሉም ማስተዋል ይሰጠን አምላክ ይምራን አንተ እድሉን እንዳገኘህ።
@ዜድራያ
@ዜድራያ Жыл бұрын
እሼዬ የኔ መካሪ ሳልጀምረው ተጨረሰብኝ ምክርህ ናፍቆኝ ነበር ወንድሜ በብዙ ምከረን ንግግርህ ኣዲስ ተስፋ ይጨምርልናልና ክበርልን ❤
@ዜድራያ
@ዜድራያ Жыл бұрын
እሼዬ የኔ መካሪ ሳልጀምረው ተጨረሰብኝ ምክርህ ናፍቆኝ ነበር ወንድሜ በብዙ ምከረን ንግግርህ ኣዲስ ተስፋ ይጨምርልናልና ክበርልን ❤
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ ወንድሜ እኛንም ለደጁ ያብቃን
@tigistzewdu4957
@tigistzewdu4957 Жыл бұрын
እሼ ታድለህ ዝም ብዬ ሣዳምጥህ የሆነ ነገርን ነው ከቦታው ላይ የተጋባብኝ ይህን እንድናስተውለው አምላክ ይርዳን ላንተም መላዕኩ ቅድስ ሚካኤል እድሜ ገፀጋ ያድልህ ወንድሜ።
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
በስመአብ ሲያምር ነፍስን ያሳርፋል እንዲህም ታይቶ እውነት ነው ከፀሀይ በታች አዲስ ነገር የለም እሼ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ🤲❤❤❤
@meseretbayssie4243
@meseretbayssie4243 Жыл бұрын
እሼ እናመሰግናለን እግዚአብሔር በሰው አድሮ ነውና ሚመጣው ስላስተማርከን ስለመከርከን ፈጣሪ ያክብርህ
@SameriSameriii-xh8ld
@SameriSameriii-xh8ld Жыл бұрын
Betame nw makberehi ewunti fetari yedarkehi😘😘😍😘
@world6284
@world6284 Жыл бұрын
botaw yetbarek yetkedes selehone mesfesen yadsal yaregagal egeziabhayer ledeju yabekan🙏🙏🙏
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚል በእግዚአብሔር አሁን ለእኔ እደሱ ያለቦታ ነበር የምፈልግ አዳ የት ይገኝ አምላክ ሆይ ለደጅህ እደምታበቃኝ ተስፋ አለኝ አባት ሆይ😢
@فاطمهعليعمومسعود
@فاطمهعليعمومسعود Жыл бұрын
እደት ያምራል ሱብሀን አሏህ
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
እኔም ከስደት መልስ ቤተሰቤን አይቸ ከዛ ብቸየን ነው የሆነ ገዳም ሄጀ ስልክ ምናምን ስልይዝ ቁጪ ፀበሌን እየተጠመቅኩ በሰላም እንድግባ የእሱ ፍቃድ ይሁን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
ለዘው ይብቃን እኔም
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 Жыл бұрын
Egzabher yechalewal ehete 🙏❤️
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 Жыл бұрын
እኔም እዳች ነኝ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን
@መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ
@መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ Жыл бұрын
እኔ በእራሱ
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ዋው እሼ በጣም እናመሰግናለን ቦታው ላይ ባንገኝም እንዳለን አርገህ ነው የገለፅከው ተባረክ ፈጣሪ አምላክ የበለጠ ፀጋውን ያድልህ🙏
@laylalayla112
@laylalayla112 Жыл бұрын
በትክክል ሰላምን አጥተን አይደል እንዲህ የምንባዝነው
@kibremoges3299
@kibremoges3299 Жыл бұрын
እውነት ነው የካርድ የለ ጎቦ የለ የምወድህ ይህ ባይኖር ምድሩ ሁሉ ያይምሮ ሆሰፒታል አይበቃንም ተባረክ እናመሰግናለን
@bezawitbekele3558
@bezawitbekele3558 Жыл бұрын
አንተ እኮ የምር የተሰጠህ ነህ ጌታ ሆይ❤
@workneshdekeba6725
@workneshdekeba6725 Жыл бұрын
Wayine botahu indet nw mihamrwu🥺😍😍😍
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 Жыл бұрын
አሼ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንዳነተ የልጅ አዋቂ ስለሰጠን እኔ በዚህ ቪዲዮ አርምሞ ዉስጥ ነበር ወደ ዉስጣችን እዳስብ ያረገኝ ተመስጌን🙏
@አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ
@አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ Жыл бұрын
በእመብርሐን እፍፍፍፍፍ ደስ ሲል ወ ውይይይይይይ
@beba5182
@beba5182 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይህንው ሰው የን ብልምል ነበር 🙏
@theverytop10
@theverytop10 Жыл бұрын
Good job, brother 👏 👍
@saratesfaw
@saratesfaw Жыл бұрын
እንዲህ ያለ ቦታ ጦርነት የሌለበት ቦታ አለመኖሩ ደስ ይላል። እግዚአብሔር ይጠብቀው
@efratatube286
@efratatube286 Жыл бұрын
በሥላሴ ስም እሼ ጭራሽ ከቤተክርስቲያን ግቢ ሆኖማ ይሄን ማየት መታደል እኔ የተፈጥሮ ውበቶች በጣምምምም እወዳለሁ አወይ ሲያምር 🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@woynitu
@woynitu Жыл бұрын
ኦ ሚካኤል(፪ ሊቀ መላይክት በሐጢያት እዳንወድቅ እዳንሞት ፈጥነህ ተራዳን አፅናን በእምነት ዝማሪ መላይክት ያሰማልን የገጠር ሕይወት ከአለምዌነት እስከ መንፈሳዊነት በጣም ሰላም አለው በተለይ ቤተክርስቲያኑ ዝምምምም ብላችሁ ስታዳምጡ እደገና የተፈጠርኩ ያክል ነው ስሜቱ❤ከእውቀት እጥረት በቀረ እኮ ኦርጂናል ኑሮ ያለ ገጠር ነው ለኔም ገጠር ሰላሜ ነው ስወደው
@zekirahayat2384
@zekirahayat2384 Жыл бұрын
እኔ አስራ አመት ሆንኞ ሁልጊዜ የናፍቀኛል የቤተክርስቲያን ደጅፍ እና ድምፁ አምላክ ሆይ ለሀገራ አብቃኛ
@Qedest1Tube
@Qedest1Tube Жыл бұрын
እኔም እህቴ😢😢
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio Жыл бұрын
እኔም በጣም ነዉ ይሄን ቀን የምናፍቀዉ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኔም
@surdue9751
@surdue9751 Жыл бұрын
ሡባሀን አላህ ሢያምር ሠላም ይሠጣል
@lidiya727
@lidiya727 Жыл бұрын
ኡፍፍ ሲያምር እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ቦታ መቀመጥ ማየትና ገጠር በጣም ነው የምወደው
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 Жыл бұрын
እውነት ነው እሸ እኔ ገጠር መወለዴንና መውደዴን ምወደው ለዚህ ነው ፍፁም ሰላምና ፍቅር አለ
@tirste2744
@tirste2744 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@eeonghqderebe8325
@eeonghqderebe8325 Жыл бұрын
እሼ እግዚያቢሔር ይጠብቅህ ክበርልን💚💛❤
@Hareg21
@Hareg21 Жыл бұрын
ታድለህ እሼ እግዛብሄር ጤናህን ይስጥህ
@meaza2509
@meaza2509 Жыл бұрын
እሽ ደግሞ እኛን ለማስለቀስ ያለህ ጥረት ሀገሬ ላይ 1ኛ የናፈቅኝ ደጄ ሰላም 🤍🥺
@kiyuuyoutube6673
@kiyuuyoutube6673 Жыл бұрын
Ashee yene wudee wandama adanata ayinetuna tatari sawu yebazalen faxarii uuuuufffff🌻❤⛪🌻❤⛪🌻❤⛪🌻❤⛪🌻⛪❤🌻⛪❤🌻❤⛪🌻⛪❤🌻⛪❤🌻⛪❤🌻⛪❤🌻⛪❤🌻⛪❤🌻❤🌻⛪❤🌻⛪❤🌻⛪❤🌻⛪❤🌻⛪❤🌻⛪❤🌻⛪
@aberaethiopia43
@aberaethiopia43 Жыл бұрын
ጥሩ አገላለፅ ማንም ሊሰማው የሚገባ አባባል። አባባል ብቻ አይደለም ልብ ያለው የሚማርበት መልእክት ነው። ደግሞ በዚህ ውጥንቅጡ በጠፋበት አለም Thank you, bro sharing your experience
@zewedneshreba3138
@zewedneshreba3138 Жыл бұрын
ልክ ነህ እውነት ነው ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ
@lemi7996
@lemi7996 Жыл бұрын
እሼየ እኔም ከመዳም ኩሽና ሁኘ ቦታውን ሳይ እንዴት ውስጤ ደስ እንዳለኝ😍
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ Жыл бұрын
እዴት፡ደስ፡ይላል፡ታድለህ
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 Жыл бұрын
Hagere Selamesh Bezzet yebelen 🙏❤️
@mebrhitየስዋልጅነኝየእመቤ
@mebrhitየስዋልጅነኝየእመቤ Жыл бұрын
ኣሽዬ አመቤቴ ትባርክህ ታድለህ ጌታዬ ኣንተን ሳላውቅህ ከቤትህና ገሀጌሬ ወጣሁ ሰደት ሆኜ ባንተ ቸርነት ሳውቅህ ግን ቤትህን እጁጉን ናፈቀኝ ጌታዬ ሆይ መቅደስህን ለመሳለም ኣብቃኝ ቅዱስ ስምህ በቅዱስ ማደርያህ ሁኜ ላመስግን ጌታዬ😢
@enathagertube4619
@enathagertube4619 Жыл бұрын
ሀሳብሽን መድሃኒት አለም ይሙላልሽ
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Жыл бұрын
አቤት ዉበት እሼ እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ዉድ❤❤❤❤
@alembogale1649
@alembogale1649 Жыл бұрын
ጥሩ መልክት ነው እሼ በተረጋጋ ስፍራ እንድንኖር አስተዋይ ልቦና ያድለን 🙏
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
ውይይይ ሲያምር እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ እሼ እናመሰግናለን
@ኦርቶዶክስዮሐ.ተዋህዶዮሐ
@ኦርቶዶክስዮሐ.ተዋህዶዮሐ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰው እንዲመርጥለት የሚፈልገው እንዲህ አይነት መንፈስን የሚያረጋጉና የነፍስ እርካታ የሚሰጡ ቅዱሳት ሥፍራዎች ናቸው። እድለኛ ነህ እግዚአብሔር ስለመረጠህ እስከ መጨረሻው ፅና! እሼቱ በርታ ለእኛም ተመኝልን።
@መቅደስአበባዬ
@መቅደስአበባዬ Жыл бұрын
ድቅ መልክት ነዉ እሼ ፈጣሪ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
በስመአብ ደስ ሲል!
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
« ንፋስን መከተል »👌ኦ ሚካኤል🤲ኦ ሚካኤል🤲ሊቀ መላእክት🕯በኃጢያት እንዳንወድቅ 🕯እንዳንሞት ፈጥነህ ተራዳን አፅናን 🎚በእምነት🤲ስለ መዝሙሩ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@kidusmikael223
@kidusmikael223 Жыл бұрын
❤አሼየ የነፍስን ምግብ ያሳየሀን ነፍስም ትራባለች ምግቧ ደግሞ ይህ ነው ተፈጥሮን የመሰለ ምን አለ
@zenashtilahun808
@zenashtilahun808 Жыл бұрын
እሺ እግዚአብሔር እድሜ አና ጤና ይስጥህ
@SamsungA-om7vz
@SamsungA-om7vz Жыл бұрын
አሥቀናኸኝ ወድሜ❤❤❤
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Жыл бұрын
እሼ አንተ የተወለድህበት ቀን ምንኛ የተባረከ የተቀደሰ ቀን ነው የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ተስፍ ነህ እሼ ቅዱስ ሚካኤል በእምነትህ ያፅናህ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@ethioethio476
@ethioethio476 Жыл бұрын
Ouffffff Edet yamral Egebher ❤
@Abawtes
@Abawtes Жыл бұрын
It is TRUE! I feel the same. As Eshetu said go and get the blessing.
@elisabetha7868
@elisabetha7868 Жыл бұрын
Ewnet new betam gobez egzabher yetbkhe 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ Жыл бұрын
ከቦታው በረከትን ይክፈለን እሼዬ በርታልን
@romanasrat8038
@romanasrat8038 Жыл бұрын
Hagerea lemelemuwa fetari selamesh yebeza
@kidistkidane9084
@kidistkidane9084 Жыл бұрын
Thank you God for giving us such un countable gift.
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Жыл бұрын
እሼ እውነት ነው ሁሉም ነገር አላፊ ነው እኛ ግን አይመስለንም አይይይይ😥
@ማሚየኔሒወትማሚየኔሒወት
@ማሚየኔሒወትማሚየኔሒወት Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እሸቱ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያኑርሕ ያኑረን እውነት ነው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የጭቀታችን መድሀኒት ናት እኔም በስደት ዝም ብሎ ይጨቀኛል እመብርሀን ትርዳኝ 🙏😢🙏
@tsehayneshworku3699
@tsehayneshworku3699 Жыл бұрын
God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏
@tezatezta
@tezatezta Жыл бұрын
❤❤❤❤ ሀገር እያልሁ እንዲህ ያሉ ነገሮች አይገቡኝም ነበር ያው ልጅነትም ነበር በጅ የያዙት ወርቅም ሆኖንኝ ግን ስደት ስሆን እንዲህ ያሉ ቦታዎች ናፈቁኝ እግዚአብሔር በሰላም ይመልሰኝ እንጅ አያዋለሁ
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ Жыл бұрын
ጉራጌ ምርጦቹ ስወዳችሁ ❤❤❤❤
@bintkadir4594
@bintkadir4594 Жыл бұрын
❤❤❤
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
በጣም ያምራል ቦታው አፈሩ እራሱ ያምራል
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 Жыл бұрын
በጣም የሚያስደንቅ ቦታ ነው ግን የማዝነው ገዳማት ውስጥ ያሉ ሠዎች ለምንድን ነው የተበሳቆለ ኑሮ የሚኖሩት ።ግራ ይገባኛል።
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ Жыл бұрын
እሼ ለኔ ትልቅ ሞትቤሽን እስፒከር ማለት ለክ እንደዚህ ነው ክብረት ይስጥልኝ ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ❤
@tsiyemaryamlijtsion4757
@tsiyemaryamlijtsion4757 Жыл бұрын
መንፈስን የሚያድስ ቦታ ደስ ሲል እሸ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን ❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ Жыл бұрын
እሼ የሰው ጥግ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እኔም በጣም ናፍቆኛል በማዳም ቤት አስር አመት ሆነኝ ንፁህ አየር ሳልይ
@mihiretanamo2152
@mihiretanamo2152 Жыл бұрын
ጊዜው እራሱ እንዴት ነው የሚበቃህ እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ
@ለበጎነዉስደተኘዋ
@ለበጎነዉስደተኘዋ Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እምዬዬዬ ኦርቶዶክስ ዉበትሽ እምነቴ🙏🙏🙏🙏🙏የት ሃገርነዉ ግን??? ለደጁ ያብቃኝ🙏🙏🙏ከስደት መልስ
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 5 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 23 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 7 МЛН
ОТ НЕЕ НЕ СКРЫТЬ😂😂
0:43
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 4,4 МЛН
Lalala doctor-patient instability
0:14
Dũng Một Tay
Рет қаралды 2,4 МЛН
🧯Видели когда как М3 толкают?
0:53
arinanottoday
Рет қаралды 6 МЛН