ሁሉ ሰው ሊያየው የሚገባ የቤት ሰራተኛዋ ያየችው አስደንጋጭ ጉድ!! ክፍል 2 | Addis Ababa | Ethiopia

  Рет қаралды 21,627

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 59
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 Жыл бұрын
እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ እህቴ የህዝባችን ጉዳይ ግን በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ከዚ መጥፎ መናፍስት ይጠብቀን😢😢
@የጉራጌልጅነኝየቡታጀራ
@የጉራጌልጅነኝየቡታጀራ Жыл бұрын
አቤቱ መጨረሻችንን አሳምርልን😥😥👏👏
@سارةمحمد-ج1ن
@سارةمحمد-ج1ن Жыл бұрын
😢😢😢 አቤቱጌታሆይ ለምንበህግእዲጠየቁ አታደርጉም ለምንዝምአላችሁ ነገበሌላ ሠውወይም በልጆቻችሁ ይደርሣል እባካችሁ ለህግአካል አሳውቁ 😢😢😢 አቤቱጌታሆይ ድረሥልኝ ከክፉሁሉ ሠውረኝ
@engida2010-yr4rt
@engida2010-yr4rt Жыл бұрын
ጎበዝ ደራሲ አጨራረሱ ያምራል
@engida2010-yr4rt
@engida2010-yr4rt Жыл бұрын
ቃላት አጠቃቀሟ የታሪኩ ፍሰት ምርጥ ነው
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰማይ ይክፈላት አንች ለሬድ ቤተሰቦች
@andamlakfekadu763
@andamlakfekadu763 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ጠብቀን
@woinshetwoini2485
@woinshetwoini2485 Жыл бұрын
አንቲ "ደሀ እና ተራ " አይደለሽም የተከበርሽ እግዚአብሔርን የምትፈሪ ሴት ነሽ እነሱ ናቸው ደሀ እና ርካሽ
@fes592
@fes592 Жыл бұрын
መከሰስ አለባቸው በሀገራችን ህግ ወንጀል ነው።
@mimitube1977
@mimitube1977 Жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!🙏 መልካም የትንሣኤ በዓል😍
@azizamohammed8914
@azizamohammed8914 Жыл бұрын
አንቺም ጥሩ ልጅ ስለሆነ ሽ ነዉ
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
ወይአሚላኪአተማረን
@andinatworku78
@andinatworku78 Жыл бұрын
እግዚኦ ጌታ ሆይ ማረን 😂😂😂
@goodnews2392
@goodnews2392 Жыл бұрын
ለምን ለፖሊስ ጠቁማችሁ እንዲያዙ አታደርጉም፣ ማውራት ብቻውን ምን ያደርጋል? ዛሬ ያየሽውን ጉድ ለህግ አሳውቀሽ ህፃናቱን ለመታደግ ካልሞከርሽ ነገ በራስሽ ልጅ ይደርስና ታዝኛለሽ።
@Wedieritrea323
@Wedieritrea323 Жыл бұрын
ኣንተም አሁን ሰምተሃልኮ ! እና ለምን ኣንተ ራስህ ለፖሊስ ኣታሳውቅም ? እሷ ያልተናገረችበት ምክንያት ተናግራለች.
@leyuamanuelleyu3723
@leyuamanuelleyu3723 Жыл бұрын
እነሱ ስራቸውን እያስተዋወቁ ነው ሰዉ እንዲለማመድ እያደረጉ ነው
@goodnews2392
@goodnews2392 Жыл бұрын
@@Wedieritrea323 መክሰስ የሚችለው ባለጉዳዩ ነው። ቤቱንም ሰዎቹንም የምታውቀው ባለጉዳይዋ ናት። ጠንቋይ አልቀልብም ዝም ብዬ ያለማስረጃ ምንም መናገር እንደማልችል አታውቅም? ይህ ጉዳይ ኢትዮጵያንን ብቻ ነው የሚመለከተው።
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
@@Wedieritrea323 አዎ ግን ይህ ጉድ የሚፈጸምበትን ቦታ አይታወቅም። በተለይ ደግሞ የአይን እማኞ የጉዳዩ ባለቤት እርሷ ስለሆነች እርሷ መተባበር አለባት እንደምትለው ጉዳዩ አሳሳቢ ነው ተጠንቀቁ እያለች ነው ለመተባበር ግን አልፈለገችም። እራስ ወዳድነት ነው ወይም የሆነ ጥቅም አላት እንዳታጋልጥ ። ይህ ቃለመጠይቅ ሀላፈነቱን መወጣት ይኖርበታል። አለበለዚያ ከወሬ የዘለለ አይሆንም።
@yemi846
@yemi846 Жыл бұрын
ትክክል ፣ ደግሞ ለፖሊስ አለመጠቀማቸው እራሱ እነሱ ራሳቸው ተባባሪ እና እንደዚህ አይነት ድርጊት እንዲፈፀም የሚያደርጉ ነው የሚመስሉት
@tube-gf2fk
@tube-gf2fk Жыл бұрын
ለፖሊስ ጠቁሚ የምትሉ ሰዋች ግን ሰላም ናችሁ ባለስልጣን ሳይቀር የሚያውቀውን የሚተራመስበትን ቤት ጠቁማ ምን ልፈጥር ነው እራሷን ከመጉዳት ውጪ ህግ በሌለበት ሀገር ስለህግ ማውራት አይከብድም ሰውየው ሾርት ሚሞሪ ያለው ለካ እውነቱን ነው
@danielberhane5252
@danielberhane5252 Жыл бұрын
ኧረ እግዚኦ የሚያስብል ታሪክ ነው
@እግዚአብሔርተዋጊነው-ቐ3ቐ
@እግዚአብሔርተዋጊነው-ቐ3ቐ Жыл бұрын
በስመአም
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
ንግግሯ በጣም የተደጋገመ ነው
@Mashquke
@Mashquke Жыл бұрын
ተውአቸው ገሀነብ ይግቡ።
@mihretumahrega2461
@mihretumahrega2461 Жыл бұрын
አድራሻውን በመደበቅ ስለተባበራችሁ በርቱ።ወሬብቻ።
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Жыл бұрын
እውነት ከሆነ ወደህግ ግን አይመስልም !!!!!!!
@Mashquke
@Mashquke Жыл бұрын
እነዚህ ዜጎች እንደጵንጤዎቹ መረባቸውን የሚወረውሩበትን ያውቃሉ።ግን ተዉአቸው ገሀነብ ይግቡ።
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
ቲሸ በላጌ
@yemi846
@yemi846 Жыл бұрын
በአጭሩ ይህ ነገር የሚፈፀመው ቦሌ ነው
@Mashquke
@Mashquke Жыл бұрын
እንደው ለምን ለፖሊስ አልነገርሽም ትላለች Crazy ሕዝብ እንደቀንድ ከብት በጅምላ የሚጨፈጨፍበት ሀገር ላይ እንዴት አይንት short memory መሆን ነው።
@FAdnew
@FAdnew Жыл бұрын
ለምን ለፖሊስ አተማለክቱም
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት Жыл бұрын
ለፓሊስ መጠቆም ነበረብሽ የአንቺ እይወት ሰለዳነ ሌላው እይወት ሲቀጠፍ አይቶ ማለፍ ይከብዳል ዛሬ በዝምታ ያሳለፍሽው ነገ ለልጅሽ አሰጊነው መጠቆም ነበረብሽ
@Wedieritrea323
@Wedieritrea323 Жыл бұрын
ኣንተም አሁን ሰምተሃልኮ ! እና ለምን ኣንተ ራስህ ለፖሊስ ኣታሳውቅም ? እሷ ያልተናገረችበት ምክንያት ተናግራለች.
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j Жыл бұрын
በከስም እኮ ሰሚ የለም ባለስልጣኑ ሁሉ ነው የተግማማው ማንም አይሰማት
@YalemGoshu
@YalemGoshu Жыл бұрын
Egzbher.howy.ethiopan.tabkat
@mastichanie5420
@mastichanie5420 Жыл бұрын
እራሱ መንግት ነው ይህንን ሚያደርግ
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 Жыл бұрын
Sew hageru yemitebik hzbi rasu new slezih lemengst metolom alebachu👈
@dannytewodros306
@dannytewodros306 Жыл бұрын
turinafasaaaa lib weled teret teret new
@crstiano-u2j
@crstiano-u2j Жыл бұрын
Enantem yaw nachihu balegehula😢
@GomadaTube
@GomadaTube Жыл бұрын
Poor mentality owned people ይመለከቱታል
@woldebazizew9385
@woldebazizew9385 Жыл бұрын
የዎሲብ ፊልም ማየት ምንድን ነው ችግሩ ሰው እኮ የዎሲብ ዉጤት ነው
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
🙄🙄🙄🤔🤔🤔
@mulualemnega5583
@mulualemnega5583 Жыл бұрын
ፖሌስ እራሱ ሣያውቅ ይቀራል ቢሆንም መብታቸው ነው የትም አለም አለ እኮ በገዛ ገላችን ማንንም አልነካነም ነው ሚሉት ፖሌስ ማረግ የሚችለው ያልተከፈለ ገዘብ ካለ እሱን ለሰራተኛዋ ማስከፈል ብቻ ነው
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
ከበድ ነው
@Mashquke
@Mashquke Жыл бұрын
ጴንጤዎች ናቸው።
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
ሸርሙጣ
@helenkiros6647
@helenkiros6647 Жыл бұрын
Woy medhanyalem hagerachen kuta werdobatal
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 Жыл бұрын
አንች እራስ ወዳድ አንችም አብረሽ ሸጠሻቸውል እንዴት ልጅሽን በእጅሽ ካስገባሽ በጏላ ለፓሊስ በጠቆም። ነበረብሽ እነሱማ ተጠቃሚናቸው ቢያውቁም አይናገሩም ጋዜጠኛዋም ጥቆማ ለፓሊስ መስጠት አለብሽ ምንይሠራል ብታይ ሌሎቹን ማዳን ካልቻልሽ ለፓሊስ ጥቆማ ሰጭ ያለበለዚያ አንችም ተባባሪ በመሆንሽ ለሕግ ትቀርቢአለሽ
@amenamen3356
@amenamen3356 Жыл бұрын
100% ውሸት
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j Жыл бұрын
እረ እባክሽ 100% ወሸት ሳይሆን 1000 % ትክክለ ናት ኢትዮጵያ የግብረሰዶም አገር ሆናለች
#እህተ_ማርያም_ቀኝ_እጇን_አጣች@NEGASHMEDIA
52:02
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 110 М.
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 28 МЛН
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 148 МЛН