ሁሉም ወጣት ማየት ያለብት || ማንያዘዋል በAASTU || በተማረበት ግቢ

  Рет қаралды 48,156

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

AASTU የእውቀት ቤቴ ናት::አሁን ላለሁበት ደረጃ መሰረት የጣልኩት በዚህ ዩኒቨርስቲ ነው::እዚህ ብዙ ነገር ባሳለፍኩበት ግቢ ለሚማሩ ታናናሽ ወንድም እና እህቶቼ ልምዴን በማጋራቴ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል::ህይውት ቀያሪ ንግግሪም ነበር::ተከታተሉት::በወጣትነት ዘመን ማግኘት የሚገባችሁን ገራሚ እውቀት ታገኛላችሁ::

Пікірлер: 78
@AliHassan-ru9ef
@AliHassan-ru9ef 2 жыл бұрын
አረብ አገረ ላለነው ብዙ ተስፋ እንድኖረን አረገኸናል
@danibelay93
@danibelay93 Жыл бұрын
hi
@redmimi6106
@redmimi6106 2 жыл бұрын
Wow amazing
@wobebele579
@wobebele579 2 жыл бұрын
ሰላም ማኔ ።አስቱ እና ዳዊት ድሪምስ ጋር ያደረከውን ገለጻ ወይም የሕይወት ምግብ ወይም የመንፈስ ሁለቱም ከምሽቱ 4 -7:45 አዳመጥኩህ። በእውነት የእግዚአብሔርን ቃል ወይም ስብከት ብሰማ ብሰማ እንደማይሰለች ወይም እንደሚያልቅ ሁሉ ያንተም ትምህርት እንደዛ ነው ለኔ።ምክንያቱም ሁሌም የተለያዩ ትምህርቶችህን አዳምጣለሁ በሬዲዮም በዩቲዩብም ተደጋጋሚ ምትላቸው ነገሮች ቢኖሩም በዛው ልክ ደግሞ አዳዲስ ነገሮችም ትነግረናለህ ግን ለኔ ሁሌም አይሰለቸኝም ደጋግሜ መስማቱን ወድጄዋለሁ። የዚህ ደስታ ምክንያቴ ደግሞ የእግዚአብሔር ስም ክብር ኃይል መቻል ማድረግ መተው መወሰን ......ሁሉም የሚሆነው በኛ ሳይሆን ውስጣችን ባለው የእግዚአብሔር መንፈስ ብቻና ብቻ መሆኑን በግልፅ በመናገር ነው። ይህንም ስልህ አብዛኛው አዋቂ ታዋቂ ሳይንቲስት በለው ሌላም የተራቀቀ ሰው የእግዚአብሔር ስም ለመጥራት በሚዲያ ወይም በተለያየ ገጠመኝም ቦታዎች ወይም ኢንተርቪው ሲደረግም ቋቅ የሚለው አለ።በጣም ይገርመኛል በጣምም አዝናለሁ። እርሱን ሳናመሰግን ሳናደቅ ስለርሱ ውለታ ሳንናገር ስለስራችንና ስለኛ ዝናና ክብር ወዘተ ብናወራ ምን ጥቅም አለው? እኛ እኮ የፈለገው ቢሞላልን ያለ እግዚአብሔር ፍቃድ ምንም ነን? ለማንኛውም ማኔ እወድሀለሁ ።አንድቀን እግዚአብሔር ሲፈቅድ 🌍 ሲኒማ ከነቤተሰቤ እመጣብሃለሁ ።
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
እዉነትህን እኮ እኒ ስራ እየሰራሁ ሰምአ ከጆሮ አይነሳም ጓደኞቸ ይሄልጅ ተፋቺዉ ወሬዉ አይሰለችሽም ይሉኛል ማኔ እኒ ተመስገን ራሴን ባንተ ዉስጥ አግኝቸዋለሁ የማኔ የፍቅር😅ታሪክ ሁሌ ሲነሳ በጣም ነው የምስቀዉ የምር
@ፊርዶስyoutube
@ፊርዶስyoutube 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም ጓደኞቼ እዳች ይሎኝል
@abrhameden1447
@abrhameden1447 2 жыл бұрын
ማኔ በጣም ነው የተማርኩበት እራሴን አንቼበታለሁ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@Werknesh-xq5kt
@Werknesh-xq5kt 5 ай бұрын
ወይኔ! በእውነት ማኔ እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶልሃል🥰🥰🥰 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🙏🙏🙏
@tubeemuhayat8731
@tubeemuhayat8731 2 жыл бұрын
ይህቺናት ጀግናዋ🌹🌹ሠወችያልገባቸው ማንምያልተረዳት ችግርናሥቃይ መከራያልበገራት፥ለእኔጀግናማለትየአረብ ሀገርሤትናት፤አንዱፊትሢነሣት ሌለኛው ሢሠድባት፥የምላሡጅራፍቢገርፋትቢያቆሥላት፥ውድቃየምትነሣጠንካራጀግናናት፥እጇንየማትሠጥ ለችግር መከራ፥ቢፈራረቅባት ሁሉምበየተራ ታሣልፈዋለችአገቷንአቀርቅራ፤ለእኔይመርብኝልዘንጥያላለች የቤተሠብደሥታ ከራሷ ያሥቀደመች ብዙመሥዋዕትነትንዋጋንየከፈለች፥ይቺታላቅ ጀግናየአረብ ሀገር ሤትናት ናፍቆቱንሥቃዩን ያልፋልብላ ችላእራሷንረሥታ ኖራለች ለሌላ 🌹🌹ውይይየመዳም ቅመሞች ተገጠመላችሁ ፕሮፋይሌንበመጫንወደቤቴ ጎራበሉ🌹🌹
@musicandcomediescollection7304
@musicandcomediescollection7304 2 жыл бұрын
ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ ጀማሪ ጋዜጥኛ ነኝ። tnxs wud
@amanuelababa9544
@amanuelababa9544 2 жыл бұрын
ዋው አመሰግናለሁ ድንቅ ትምሀርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
@yamtube8790
@yamtube8790 9 ай бұрын
የሚገርም ነው እኔም አለም ላይ ያለውን ትልቁን የፈጠራ ስራ ማንም እንደሚሰራ አውቅነበር ነገር እኔ መሆን አልቻልኩም ሰዎችንሳማክር ይንቁኛ እንችላለን የሚለውን ሀሳብ ፍቀው አወጡት እንሁን ሰው አይምነኝም እንየው ሥል ሙድ ይያዝብኝ ነበር
@rehimaashagrie8942
@rehimaashagrie8942 2 жыл бұрын
Ay mane ante eko jegnam edlegnam neh ..lemen betel betegefahebet gebi techebecheboleh setgeba ..asebkut semetun ena erkatawen ...yegebahale
@werkguta8082
@werkguta8082 2 жыл бұрын
Fexariin inee bexam sii cenqenyii yaanten timirt iketatelalew berasee laayii bexam iyeseraw new ameseginalew wedim Fexarii yanurik❤
@astergenna9998
@astergenna9998 2 жыл бұрын
ሰላም ማኔ የኔ ልጅ የምለው የለም በጣም እከታተልሃለሁ አገሬ ተሰፋ አላት አንተ የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ
@oumerabdu4558
@oumerabdu4558 Жыл бұрын
እንደ ሁልጊዜው ሁሉ ልዩ ነው!! አመሰግናለሁ🙏🙏
@Nùh4424
@Nùh4424 2 жыл бұрын
ማኔ ስለ እኔ የምታወራ ይመስለኛል እኔ ባሌን በተዋወኩበት ስልክ ስናወራ ጊዜ እልም ያለው በርሃ አረንጎዴ መስሎ ይታየኛል ባሌም እስትንፋሴ ይመስለኛል መቼም የማይጠላኝና የማይለየኝ ይመስለኝ ነበር ደስታ ከእሱ ነበር የምጠብቀው በሆነ ሚክኒያት ተጋጨን ሄደ እኔ ባዶ ሆንኩኝ ለምን አለም ጨለመብኝ ከንፈሬ ደረቀ ያለሁበት ጠፋኝ ያንተን እና የDawit dream እና የዳጊ ሾን ስከታተል ለካ እኔ ደስታን ከሰው ነው የምፈልገው ላይፋ ከውጭ ወደ ውስጥ ነው ምንም ድርጊቴ እና እኔ አንገናኝም እራሴን ሳወራው በእራሴ አፈርኩኝ እንኳንም ጥሎኝ ሄደ አልኩኝ Thanks so mach bro amazing motivion thanks
@alemsebokaalemseboka9797
@alemsebokaalemseboka9797 2 жыл бұрын
Omg ማን ያዘዋል thanks እውነት ለመናገር ፈጣሪ ውስጤ እንዳለ እንዲሰማኝ ነው ያደረከኝ በጣም ትገርማለህ
@TesfayeWube-j8q
@TesfayeWube-j8q 4 ай бұрын
❤❤❤THANKS TO GOD YOU ARE BLESSED BRO❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Etbesttube
@Etbesttube 2 жыл бұрын
impact seminar ዩቲዩብ ቻናል እንዳያመልጣችሁ እሱም ምርጥ ነዉ እንደ ማኔ
@yohannestesfaye5001
@yohannestesfaye5001 2 жыл бұрын
HELLO, I APPRECIATE THE CONTRIBUTION YOU'RE GIVING TO ETHIOPIAN'S BUT I LIKE TO SUGGEST YOU TO SAY THAT YOU'RE " EXPLAINING" LIFE CONCEPTS RATHER THAN TAKING ABOUT LIFE BECAUSE TALKING IS A WORD THAT'S ASSOCIATED WITH WEAK AND UNUSEFUL THINGS. SO NEXT TIME START BY SAYING I AM GOING TO EXPLAIN ABOUT...
@abrhamconceptuan9818
@abrhamconceptuan9818 2 жыл бұрын
maneyazewal senarios are the most powerful when maneyazewal starts speech you feel like you fly in the wind like an eagle he is my brother that make me today
@kirasmes9122
@kirasmes9122 2 жыл бұрын
really i like the way you talk and express the feeling . but i have a vary one question for you. you know sometimes i feel dizzy because studying my course hypnotize me.what is the real cause of the feeling? and finally i wanna thank you for your great work.
@ageriefenta4263
@ageriefenta4263 Жыл бұрын
ተስፉ ለቆረጠሰው በጣም ጥሩምክር ነው አነቃቂም ነው ብዙወቻችን ያለንን ትተን የለለንን ስለምን ፈልግ አሁንም አረፈደም
@eriwedi2222
@eriwedi2222 Жыл бұрын
ፕሊዝ ማንያዘዋል መጀመርያ ስታወራ ኣትጮህ ሰው ረጋ ብለህ ስታወራ ነው የሚገባው ከጮህክ ግን ጭንቅላት ስለሚረበሽ ኣይሰማህም ሶ ረጋ ብለህ በለዛ ኣውራ ሲቀጥል ደግሞ ባክህ ሱፍ ለብሰህ ኣዲዳስ ነገር ጫማ ኣታርግ በፍጹም ከሱፍ ኣይለበስም ኖርማል ቆዳ ጫማ ከሱፍ የሚለበስ ልበስ
@rahimush4916
@rahimush4916 2 жыл бұрын
ጎበዝ ጀግና በርታ
@tigistbeyene7591
@tigistbeyene7591 2 жыл бұрын
ማኔ ሁሌም ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው የምትሰጠው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ🥰🥰🥰🥰🥰
@amaamm5325
@amaamm5325 2 жыл бұрын
Manye i respact u 😍
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 2 жыл бұрын
እውነትእውነትእልሀለውየምታወራውንለመስማትበእጁየጨበጠአስተማማኝወንበርላይያለየሚመችአልጋላይያለንነውየምትናገረውንለመስማትምቾትያሰቃየውሊሆንይችላልአሁንወጣቱየሚፈልገውስራበልቶማደርከዛወዳተመምጣትንሊያስብይችላልመጀመርያስራለወጣቱቀጥታፍጠሩለት
@yordanosandualem4916
@yordanosandualem4916 2 жыл бұрын
Perfect
@eseyemekeds7433
@eseyemekeds7433 2 жыл бұрын
ዋውውው ጀግና ነህ ማኑ
@yeron77
@yeron77 2 жыл бұрын
My Special😍
@haia5407
@haia5407 2 жыл бұрын
♥️❤
@teshomewolde7996
@teshomewolde7996 2 жыл бұрын
Maniazewal Eshetu is a member of 'Prosperity Gospel ' This is ideology is not good Ethiopia. Ethiopians must be working hard. In order to develop.
@teshomewolde7996
@teshomewolde7996 2 жыл бұрын
Maniyazwal Eshetu is a member of a ' Prosperity Gospel '. This is not good for Ethiopia. In order to develop only be working hard.
@selamisare5466
@selamisare5466 Жыл бұрын
O.M.G Thank you bro🙏
@teshomewolde7996
@teshomewolde7996 2 жыл бұрын
Maniyazewal Eshetu is a member of a ' Prosperity Gospel' This ideology is not good for Ethiopia. Only working hard in order to develop. Period!
@ageriefenta4263
@ageriefenta4263 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ
@saadaanouer3229
@saadaanouer3229 Жыл бұрын
ዋው
@begenatube0119
@begenatube0119 2 жыл бұрын
አንደኛ ማኔ
@ayantuayu3319
@ayantuayu3319 2 жыл бұрын
Manye
@berteberte7825
@berteberte7825 2 жыл бұрын
በእውነት ትምህርትህን አይጠገብም በርታልን መምህራችን
@Myhealthyonmyplate
@Myhealthyonmyplate 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 👍❤️
@kalkidanakale1010
@kalkidanakale1010 2 жыл бұрын
Mane gobez berta....
@beretuberetu7599
@beretuberetu7599 2 жыл бұрын
Salem Salem Salem
@bortokalaabod5594
@bortokalaabod5594 2 жыл бұрын
Www😘
@lensadereje5315
@lensadereje5315 2 жыл бұрын
Berta broye
@hadiatube
@hadiatube 2 жыл бұрын
መቻል ከጥንካሬ እንደሚብልጥ ሁሉ ትዕግስትም ከውበት በላይ ነው።;
@emirumakura598
@emirumakura598 2 жыл бұрын
1gna nek!!!!! Gena bizu negeri yitebikahali......
@kalkidanaregalegesse3585
@kalkidanaregalegesse3585 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ማኔ!!🙏
@musicandcomediescollection7304
@musicandcomediescollection7304 2 жыл бұрын
ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ ጀማሪ ጋዜጥኛ ነኝ። tnxs wud
@yostinamesfin1109
@yostinamesfin1109 2 жыл бұрын
please mane can you make video in this topic anamerem konjo aydelenm belew letekemetu sewoch
@fedila2587
@fedila2587 2 жыл бұрын
Thank you መኔ
@MitikuAbebe-f2u
@MitikuAbebe-f2u 2 жыл бұрын
keep it up
@mewelasayehegn9433
@mewelasayehegn9433 2 жыл бұрын
Mane jegnaw
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 жыл бұрын
ጎበዝ ጀግና በርታ ማኔ በጣም ነው የምወድህ
@doyourbest1921
@doyourbest1921 2 жыл бұрын
Mane Thanks First Please work on Childs
@desalegnbekele6467
@desalegnbekele6467 2 жыл бұрын
Ooo mane I am addicted with your seminar ....you influence my life to change
@strongmentality1479
@strongmentality1479 2 жыл бұрын
wow i like your coching way
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 2 жыл бұрын
ማኔ ምርጥ ሰው
@ህይወትሠይድ
@ህይወትሠይድ 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤
@ኡሙአማር-ሠ3ጘ
@ኡሙአማር-ሠ3ጘ 2 жыл бұрын
እንናመሰግናል
@ህይወትሠይድ
@ህይወትሠይድ 2 жыл бұрын
ቴሌ ግራም ያልከዉ አይሰራም
@hayatali5809
@hayatali5809 2 жыл бұрын
እረ ይሰራል
@fra_6254
@fra_6254 2 жыл бұрын
መኔ🙏💚💚
@toybamohammed7016
@toybamohammed7016 2 жыл бұрын
Thanks so much
@amen6655
@amen6655 2 жыл бұрын
Mane bet full
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 2 жыл бұрын
💪ብሮ በርታ
@genetbekele1277
@genetbekele1277 2 жыл бұрын
ማኔ አመሰግናለሁ
@musicandcomediescollection7304
@musicandcomediescollection7304 2 жыл бұрын
ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ ጀማሪ ጋዜጥኛ ነኝ። tnxs wud
@fikrtenegesse3721
@fikrtenegesse3721 2 жыл бұрын
Great
@hgt9097
@hgt9097 2 жыл бұрын
keep it up bro
@theintrovertmemes
@theintrovertmemes 2 жыл бұрын
wow
@tiruworkassefa9000
@tiruworkassefa9000 2 жыл бұрын
Enamesegenalen maneyazewal
@munaahmed2203
@munaahmed2203 2 жыл бұрын
This is amazing!! Thank you for sharing great knowledge
@semenmedia2246
@semenmedia2246 2 жыл бұрын
ማኑ በጣም በጣም እናመሰግናሃለን!!! ከምታስብው በላይ ነው የኢትዮጵያን ሕዝብ አዕምሮ በይቻላል እና በተስፍ የምትፈውሰው። ኑርልን!!!
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 17 МЛН
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 2 МЛН
ОТОМСТИЛ МАМЕ ЗА ЧИПСЫ🤯#shorts
00:44
INNA SERG
Рет қаралды 4,6 МЛН
ይህንን ሳትሰሙ አታግቡ !
30:32
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 153 М.
🛑 በእግዚአብሔር ፊት መቆም || ዲያቆን ዘላለም ታዬ
1:28:07
ቆራጥ ማንነት እንዴት ይገነባል! @DawitDreams
37:54
ችግርሽን እንዳልሆንሽ ብነግርሽስ?
24:50
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 212 М.
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 17 МЛН