Lualawi ሉዓላዊ- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማጆር ሹም በወቅታዊ ጉዳይ ከሉዓላዊ ሚዲያ ጋር

  Рет қаралды 238,933

Lualawi ሉዓላዊ

Lualawi ሉዓላዊ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 400
@CalnNega
@CalnNega Ай бұрын
ሲሳይ አመሰግንሃለሁ። እስከዛሬ ለምን ይሄን ቃለመጠይቅ አላደረክም አልልም ቢዘገይም አልቀረም። እኔ ይሄን ቃለመጠይቅ ስጨራርስ አልቅሻለሁ። ማርሻሉን 4ኛ ክፍለጦር የሰላም አስከባሪ ፐርሶኔል ሆኜ ሄዶ ሼኮ ወዳጄ ወደ እኔ ልኮ አስተናግቻቸሁ ነበር አሁን ሄዶ ሼኮ ሎሎ በህይወት የለም። አገር የምትፀናዉ በአገር ወዳዶች ነው። ብርሀኑ ጁላ የዋህ ደግ በአገር ጉዳይ ግንባሩ የማይታጠፍ እንደ ካድሬ ቃላት የማይመርጥ እንደ ቦኔቱ የጋለ እሳት ነው። ሲሳይ እወድሃለሁ።
@mussahussein4143
@mussahussein4143 Ай бұрын
@@CalnNega ግሩም ሀሳብ ነው ።እኔም ጓደኞቼም እይታዎን እንጋራለን።
@CalnNega
@CalnNega Ай бұрын
@@mussahussein4143 ወንድሜ አመሰግናለሁ። ኢትዮጵያ ተስፋ አላት ቁስላችን ይድናል።
@AmirYassin-c9w
@AmirYassin-c9w Ай бұрын
እኔ ካለኝ ዕይታ የተለየ አይደለም -ፊ/ማርሻል ብርሃኑ የሚነገረው ሆነ በተግባር የሚከውነው እና ሰራዊቱን የሚመሩበት መንገድ ስለ ሀገር ብቻ እንደሆነ በግልፅ ይታወቃል - ሀገር በክፉ ቀን የማይክጿት ቆራጥ ልጆች አሏት -
@NazrawiTesfaye4567
@NazrawiTesfaye4567 Ай бұрын
​@@CalnNegawho killed him bro?
@YeweguYewegu
@YeweguYewegu Ай бұрын
እኛ የትግራይ ህዝብ ከኤርትራም ሆነ ከኢትዮጰያ ህዝብ በሰላም መኖር ነው የምንፈልገዉ። የደረሰብን ግፍ ግን ለዘላለም አንረሳዉም። ቤት ዉስጥ ከመታረደ ታግለህ መሰዋት ይሻላል ብሎ ነው የትግራይ ወጣት የወጣ።
@brainbuilders3957
@brainbuilders3957 Ай бұрын
I like his heart ❤️. When he speaks: there is determination, fearlessness, kindness, nationality, and leadership nature. What a hero he is!
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 Ай бұрын
I liked the way he said “we are not there to wipe out a whole ethnicity nor a whole party, we simply tried to break the institution so that they will return to their senses” in response to “why couldn’t you end the war by going all the way?”. Sensible strategy! Abiy&Team!
@astertsegaye1357
@astertsegaye1357 Ай бұрын
ክክክክ​@@abbytamrat1662
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
@@abbytamrat1662 hahaha you call that ዱርዬ ስብስብ ብልጽግና having a sensible strategy LOL you guys are in big denial !! Since Abiy came all he did is a new apartheid made in gala gov and that will not be possible !! you will see FANO is going to give them bigger headache that Biden will soon call Abiy to ask him to go to Saudi 😆 Amhara Fano is a mighty force you will not be capable to stop us am sorry to break the news to you !
@teddy17069
@teddy17069 Ай бұрын
The only POW field marshal!!
@shaunalem4810
@shaunalem4810 Ай бұрын
​@@veracity8968 Are you hallucinating 😂😂. Delusional !
@AmsaleWorku-u2c
@AmsaleWorku-u2c 5 күн бұрын
The Ethiopian military is the first 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Ай бұрын
እኔ ይገርመኛል ግን ማርሻል ብርሐኑጁላ ከወያኔ አገዛዝ መንጋጋ ወጥተው ስለ ኢትዮጵያ ብቻ መኖራቸው 😮 Thanks so much The Heroes Ethiopian people Army forces.
@AmsaleWorku-u2c
@AmsaleWorku-u2c 5 күн бұрын
የኢትዮጵያ ወታደሮች ጀግኖች ናቸው 🇪🇹
@fahmikemal4728
@fahmikemal4728 Ай бұрын
Thanx field martial Berhanu Jula for your elaborate & precise interview, you are knowledgeable not only militarily but also well versed in logic.
@ሰውዬው
@ሰውዬው 29 күн бұрын
💐💐💐 የአማራ ሕዝብ እጅግ በጣም ሰፊና ቆራጥ ጀግና ሃይማኖተነኛ አሸናፊ ሕዝብ ነው። ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ 🦾✝️☪️💐ወይ !!!
@mekonnenamare2703
@mekonnenamare2703 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ታሳዝናለች ብዙ መሀይማን ጥሩ ጥሩ ቦታ ላይ አሏት
@Addis0749
@Addis0749 Ай бұрын
በአስተሳሰብህ መሃይም መሆንን አረጋገጠህልናለን አገር አጥፊ Get lost to bad
@RizwanaAnwar16
@RizwanaAnwar16 Ай бұрын
@@mekonnenamare2703 በለው እውቀት
@Frmojoadd
@Frmojoadd Ай бұрын
ተባለ እንዴ ? ሊቁ "አዋቂው"፣ "ባለምጡቅ " አዕምሮ ባለቤት፣ ባዶ ፊሽካ !
@AmsaleWorku-u2c
@AmsaleWorku-u2c 5 күн бұрын
Ethiopian soldiers are heroes 🇪🇹
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
የተረጋጉ እውነቱን ብቻ የሚናገሩ ጨዋ ስው ናቸው የብዙዎቻችንን የአማራ ክልልን ትጥቅ መፍታት ጉዳይ እውነቱን ለህዝብ ስላሳወቁ እናመስግናቸዋለን የስውን ዘር ማጥፋት አይቻልም ወያኔዎች ካለፈው ስህተታቸው ተምረው ስላም ቢስጡን ጥሩ ነው የአሁኑን የወያኔን ግጭት ማመን ይከባዳል ለሌላ ሴራ እያዘጋጁ እንዳይሆን መንግስት በጥንቃቄ ማየት አለበት የሚገርም ቃለ ምልልስ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን🙏🏾🇪🇹❤️
@Doorloveree
@Doorloveree Ай бұрын
@@ethiopiakebede5931 🤪🤪🤪🤪
@abiyaddis970
@abiyaddis970 Ай бұрын
@@ethiopiakebede5931 ጋግርታም፡ ይሄ ነው ያንተ ጨዋ?
@nurityimer4474
@nurityimer4474 Ай бұрын
ዲቃላ ነህ የባዳልጂ😤😤😤👈
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
@@abiyaddis970 ጃዊሳው ወይም ወያኔ ምነው? እዎን በጣም ጨው ለሀገር አንድነት የቆሙ
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Ай бұрын
Don’t worry you can call isayas again & the genocidal Amhara fano
@LibanGalmo-me4ts
@LibanGalmo-me4ts Ай бұрын
🎉Marshall Birhanu, thank so much for your service. You will live in hearts and minds of The Ethiopian people. Just like those Oromo heroes before you, Who sacrificed their Life For Ethiopia ,they still live on in the hearts and minds of the Ethiopian people.Gobayo Gurmu,Balcha Abba Nabso,Afa Nugus Katema, Balay Zaleqe, Abebe Aragay, Garasu Dhuki, Jagama kello,Abdisa Aggaa,Taddasa Birru,Habte Gorgis dinagde,Baqla Wayyaa,Kifle dhadhi and many, many more. thanks to you, and to the Ethiopian ENDF.
@Sirak590
@Sirak590 Ай бұрын
What service would that be...killing your own people?...
@tekelemariamfeseha7243
@tekelemariamfeseha7243 29 күн бұрын
Not Marshall birhanu you stupid guy killing your own peoole?You should be ashamed this is very disrespectful😊
@Ethio_star
@Ethio_star Ай бұрын
His confidence and straightforward approach, though non political, reflect his deep knowledge and plain common sense. This is my hero, my country’s military leader, and I’m so proud of him
@onelove6484
@onelove6484 Ай бұрын
Thank you again sisay Agena❤❤❤
@eos7308
@eos7308 Ай бұрын
The Field Marshal is Honest! Thank you Sisay.
@rasabilo6164
@rasabilo6164 Ай бұрын
ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ሀገራቸዉን ከ40 ዓመት በላይ ያገለገሉ ምርጥ እና ብቁ ወታር ናቸዉ። ታሪካቸዉ አንድም ቦታ ሀገር በመክዳት እና የሀገርን ሰራዊት በመዉጋት የማይወቀሱ የኢትዮጵያዬ ታማኝ ጠባቂ ኖት። የወታደሩ አርአያ ኖት የኔም ዉድ እና እንቁ የአብዲሳ አጋ ምትክ ኖት ኑሩልን ጀግናችን❤
@NazrawiTesfaye4567
@NazrawiTesfaye4567 Ай бұрын
40 years? ahun sint ametu new?
@ZainevAbdurehaman
@ZainevAbdurehaman Ай бұрын
Min agebah slesachew edme? ​@@NazrawiTesfaye4567
@EluZkerya
@EluZkerya Ай бұрын
​@@NazrawiTesfaye4567maweku Kelly new min agebah? Tsillaw weyanie
@hussienibrahim6577
@hussienibrahim6577 Ай бұрын
ምን ታረገዋለህ ምርኮኛ መሆኑ ዘነጋሀዉ እንዴ ?
@EluZkerya
@EluZkerya Ай бұрын
@@hussienibrahim6577 ke ye Somalia 🇸🇴 ke 15-20 jetoch meto yettalut ye ethiopia 🇪🇹 jegna general jetachew temeto temarkew 11 amet tasrewal murkegna mehon ye field Marshallin jegninetachewin aykenism hussino.
@destaergano3121
@destaergano3121 Ай бұрын
ክቡር ጄኔራል የህወሓት አሸባሪ የአገር ክህደት ጥልቅ ምስክርነት ስለሰጡን ትልቅ ክብር ይገባታል !! የኢትዮጵያ ጦር ጠቅላይ ኢታማጆር ሹም ብርሃኑ ጁላን ከልብ አመሰግናለሁ !!
@bd-vf7zl
@bd-vf7zl Ай бұрын
ምርኮኛ ምርኮኛን ቃለ መጠይቅ ሲያደርግ
@chebushibru424
@chebushibru424 Ай бұрын
nonesense comment !!!
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u Ай бұрын
ከኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤
@Addisአበባዊ
@Addisአበባዊ Ай бұрын
ምነው ፕሮፌሰር ና የአለም ሎሬት የሚለውን ዘነጋሽው?
@itsmer6605
@itsmer6605 Ай бұрын
​@@Addisአበባዊ; ❤❤
@itsmer6605
@itsmer6605 Ай бұрын
Yee Ethiopia enaa Ethiopians telat yee 7 kiflee temarew Abey Ahmed new.
@getasewtaddesse168
@getasewtaddesse168 Ай бұрын
መናገር የማይችል ፊልድ ማርሻል ስላለን ለሀገሬ አፈርኩ:: ጋዜጠኛው እንኳ ስልብ ሆዳም እንደሆንኩ አውቃለሁ
@beftuoromo714
@beftuoromo714 Ай бұрын
ክክክ የተናደደ ሰው አስተያየት ገና በቁማቹ ትነዳላቹ
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 Ай бұрын
ብርሃኑ ፣ ጥያቄ መመለስ ስለማይችል አሰልቺና ረጅም ንግግር ሲያደረግ ይደመጣል ፣ ያለ- መታደል 😢
@NasirKelil-p3r
@NasirKelil-p3r Ай бұрын
Menagr becha minyadergal ante mukacha iras🤐
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 Ай бұрын
​@@getachewtessema3979አይ እውቀት በስድብ ሆነ መለኪያው?ለማንኛውም ሲሳይ ሞቶ ይበልጣችኋል ተግባባን ጥንፋኛ?
@fredjean4506
@fredjean4506 Ай бұрын
መናገር የማይችሉ ያልክበት አንግል ባዶ ጭንቅላትህን አየሁት
@amarseid6068
@amarseid6068 Ай бұрын
በጉጉት እየጠበቅን ነው ሲሳይ አጌና ክብር ይገባሀል የቁርጥ ቀን ልጅ መሆንህን በተግባር ያሳየህ በክፉም በደግም ግዜ ከጎኗላልተለየሀት ኢትዮጵያም ህዝብም ያመሰግናሀል!!👌🙏🙏🙏
@mamezeynu1848
@mamezeynu1848 Ай бұрын
እረሳከዉ ፓርት 2 አላለቀሞ እኮ
@hussenaliseid5351
@hussenaliseid5351 Ай бұрын
ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ግርማ ሞጎሱም ሲያስፈልግም ቁጣው ለሀገር መከላከያችን የሚመጥን መሪ ነው የተናገረውን ሁሉ ካለፈውጋ ሳነፃፅር ግልፅ ያለ እውነት ስለነበረው እየጣፈጠኝ ሰምቼ ጨረስኩ ኢትዮጵያና እውነተኛ ልጆቿ እናመስግነወታለን የተከበረው የሀገር መከላከያ ላይ ከሰሜን ዕዙ ጥቃት ጀምሮ በትህነግ በፋኖ በሼኔ ሲሰነዘርበት የነበረውን የጥይት እሳት እና የዘረኛ ፖለቲከኞች ሴራ ተቋቁሞ በጥንካሬም በብዛትም በጥራትም ከፍታው የሚጨምር ግርማ ሞገሱ የሚያስፈራ ሀይል ሆኖ የወጣ የሀገርና የህዝብ ኩራት መከላከያ ስላለን ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ለአላህ ይሁን በቅርቡም ትንሽ ዘረኛ ባለስልጣኖችና የሰፈር ታጣቂወች ጠፍተው በማያዳላ መንግስትና በእኩልነት አምኖ በሰለጠነ ህዝቧ በግዙፍ መከላከያዋ ታንፃና ደምቃ ሀገሬ ከፍ ብላ አላህ ያሳየኝ ይህም ይሆን ዘንድ የኛ ትብብር ያስፈልጋልና ሁላችንም ተባብረን ለወደብና የባህር በር ባለቤትነታችንን እውን እናድርግ እላለሁ ድል ለሀገር መከላከያችን
@beleteadmasu9271
@beleteadmasu9271 Ай бұрын
Am waiting for it till midnight bro Sisaye 🎉❤❤❤❤❤
@beebrr3617
@beebrr3617 Ай бұрын
Thank thank you Sisay 🇪🇹💪🏻🙏
@tsegaye4444
@tsegaye4444 Ай бұрын
ኢትትዮጵያ ታሸንፋለች ባንዳዎች ይዋረዳሉ
@HanaSheferaw-v4f
@HanaSheferaw-v4f Ай бұрын
@@tsegaye4444 😜
@Jesus316saves
@Jesus316saves Ай бұрын
@@tsegaye4444 amen 🙏
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Ай бұрын
Ethiopia is a failed state it is going to be like Somalia Congo Soth Sudan
@solomonyosef6768
@solomonyosef6768 Ай бұрын
የትኛዋ ኢትዮጳ?
@AlexanderAdmas
@AlexanderAdmas Ай бұрын
Dear Mr. Sisay, You are truly a remarkable journalist. Wishing you a long and successful career!
@Sirak590
@Sirak590 Ай бұрын
Filling his stomach with tax payers of the Ethiopian money?
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 Ай бұрын
Thank you, Lualawi Media. Thank you, FildMarshall B.J Thank you, Ethiopan defense force
@msaminat1590
@msaminat1590 Ай бұрын
My ETHIOPIAN🇪🇹family likeand share thanks🙏
@AddisworkWorku
@AddisworkWorku Ай бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ውይይት ነው የተዛባ የሰጡ የንበሩትን ወይም የነበረውን ጥርጣሬ መልስ የሰጠ ውይይት ነው። ጀነራሉ ያለምንም ማስታወሻ በቃላቸው ከሚያውቁት እውነታውን ነግረውናል ክብር ለመከላከያችን ! ❤
@jhonidee2065
@jhonidee2065 Ай бұрын
ከብሄር የፀዳ ሰራዊትን መገንባት የሚቻለው ኦሮሞ ቢገዛ ምናለበት ያለ የጦር መሪ ባለበት ሀገር ውስጥ ነው? ሲሳይ ብዙ መጠየቅ ያለብህን ሳትጠይቅ ወጣህ። ዝም ብለው አስር ጊዜ ቲፒኤልኤፍ ሲሉ መስማትህን ትተህ መስቀለኛ ጥያቄ መጠየቅህን ትተኸዋል። ወይ ፍርሃት!
@eyasugensa
@eyasugensa Ай бұрын
ወሳኝ ጥያቄ ጠ ይቁአል በቂ ምላሽ አግኝተናል
@fikrunimane4757
@fikrunimane4757 Ай бұрын
የኢትዮጵያዊነትን ክብር አዋርዶ በብሔር የሸነሸነን አካል ገበና ማጋለጥ ተገቢ ነው ፣ ዝምታና መሽኮርመም ይበቃል።
@abby87877
@abby87877 Ай бұрын
አንተን ብሎ ፊልድ ማርሻል ድል ለተገፋው የአማራ ፋኖዐ💚💛❤️💪💪💪
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ፊልድማርሻሉን ስላቀረብክልን በጣም በጣም ደስ ይላል የምንወድህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባችንን እንደዚሁ እንጠብቃለን blessed 🙏🙏🙏🙏አቢሲናያ ከሊባኖስ
@AbdiqaniMohamed-ct9ej
@AbdiqaniMohamed-ct9ej Ай бұрын
@@wardewarde9415 What a navy kkkkk
@SabwdinKedir
@SabwdinKedir Ай бұрын
ለሚወዱት ልባቸው ላይ ለሚጠሉት ጨጓራቸው ላይ የማይጠፋው ውዱ ሲሳይ አጌና❤❤
@loveyou7562
@loveyou7562 Ай бұрын
I like the way you say about this journalist. I like him too
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
ካድሬ ና ወንበዴማ ትወዳላቹ አትዘልኩትም ከአማራ ተጣልታቹ
@amo2093
@amo2093 Ай бұрын
መሳይ መኮንን ተማር ጋዜተኝነት Respect to Sisay Agena !
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm Ай бұрын
ለናተ የመንግስት ደጋፊ አለቅላቂ ካልሆነ ጋዜጠኛ አይደለም ለሆዱ ስላልተገዛ ለህዝብ ስለቆመ ነው አህያ
@selamwitalemayehu9234
@selamwitalemayehu9234 Ай бұрын
የእርሱ አላማ ሌላ ነው ጋዜጠኝነት ሳይሆን ንግድ ነው
@ardi4.6million28
@ardi4.6million28 Ай бұрын
የጀግና ሰም አትጥራ ሆዶ!
@Brikti
@Brikti Ай бұрын
@@ardi4.6million28መሳይ የኤርትራ ጀግና እና የኢትዮጲያ ባንዳ ነው።
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 Ай бұрын
ሲሳይ ተላላኪ የገዳይ ተባባሪ ተከፋይ
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 Ай бұрын
መከላከያችንን ባይመቱ እዚህ ሁሉ ውርደት ውስጥ አይገቡም ነበር ተዋርደው ቀሩ
@YacobRedie-le9yr
@YacobRedie-le9yr Ай бұрын
በወለጋ ሳይዋጋ የተጨፈጨፈው 23 ሺህ አማራ እና 1,7 ሚልዮን የተፈናቀለው ተዋግቶ ነው ?????
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 Ай бұрын
@@YacobRedie-le9yr ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ውዲያ አለች አያቴ ምን የማይገናኝ ነገር ታወራለህ ያስጨፈጨፋቸውም የጨፈጨፋቸውም ኦሮምኛ ተናጋሪ ጅንታ ነው።
@MubarekMahmud-wq1yx
@MubarekMahmud-wq1yx Ай бұрын
ሙርኮኛው ጁላ ግን መጀመሪያ ደህና አውርተው ፋኖ ላይ ሲደርሱ ደም ስርወ ተገታተረ አይንወ ፈጠጠ ምርም የፋኖ ዱላ አሳምሙወታል ፋኖ እየገረፈወት መሆኑን ተረድተናል ጀግናው ፋኖ የጁላን ሸኔ ግረፍልኝ
@abrehamgirma9032
@abrehamgirma9032 Ай бұрын
min ayinet enkilfe wiste endemitnoru eko nw migermegn
@beftuoromo714
@beftuoromo714 Ай бұрын
ደደብ የእናንተ ፋኖዎች ማንም ሳይነካቸው እርስ በእርሳቸው አንዴ በመተታቹ አንዴ በመሳሪያቹ ይጨራረሳሉ በዶላር እየተባሉ ቁጭ ብለን እየሳቅንባቸው ነው
@MubarekMahmud-wq1yx
@MubarekMahmud-wq1yx Ай бұрын
@@beftuoromo714 ኪኪ እንደሱ እያልክ ተፅናና ጁላ የነገረህ ነው ፋኖማ እየገረፈልክ ነው ሙርኮኞች ናችሁ ደሞ ቀልዳችሁ ወላሂ እየማረክን የምታያቸው አማራ የሆኑትን ነው አሁን የጋላ ልዩ ሀይል መከላከያው ስላለቀ ተራው የነሱ ነው ማርከን እንኩዋን አንተዋችሁም ጋላን መረሸን ነው
@MubarekMahmud-wq1yx
@MubarekMahmud-wq1yx Ай бұрын
@@beftuoromo714 ደሞ ጋላ ሸኔን ማሸነፍ ያቃተው የጋላ ልዩ ሀይል ወሬ ታወራለክ ደደብ የማዳጋስካር ሰፋሪ እኔ ግን ሰሜኑ ባንድ የሆነ ቀን ጋላ በተለይ ጋላ ወላሂ ከባሪያነት በታች ነው የናንተ ህይወት
@itsmer6605
@itsmer6605 Ай бұрын
​@abrehamgirma9032 ; Mirkogaw 10 Alekaa Astatekee Jula, yemiyezewen yemichebetew teftobetal, kkkkkkk yee fano miteen alchakewem qqqq diros mirkoga FANON leyashenef?? Denkem. VIVA FANO, FANO FOR EVER 👌👌👌👌👌👌👌
@senaitsalam2562
@senaitsalam2562 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም ባንዳና ዘረኛ ይውደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@Only-true91
@Only-true91 Ай бұрын
Ke gala belay zerega ale ende?😂😂😂😂
@lijeyasu-29
@lijeyasu-29 Ай бұрын
@@Only-true91 ay fando ke sedebe weche mnm atakum 😂
@astertsegaye1357
@astertsegaye1357 Ай бұрын
ክክክ
@AlexEt-vm5ux
@AlexEt-vm5ux Ай бұрын
no more G
@sitotagirma2157
@sitotagirma2157 Ай бұрын
@@Only-true91 አንተ ጨዋ የጨዋ ልጅ !
@mussahussein4143
@mussahussein4143 Ай бұрын
ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ወታደር!!
@senaitsalam2562
@senaitsalam2562 Ай бұрын
ጀግናው ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጅላ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
@فاطمة-ل5م1ح
@فاطمة-ل5م1ح Ай бұрын
ሀገር ወዳድ ደግና ሲሳይ አጌና ባለህበት ሁሉ አላህ ይጠብትህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MohammedAdem-w1z
@MohammedAdem-w1z Ай бұрын
Great! I like the way you analize and conclude issuses based on evidence and facts on the ground.
@addisleta6643
@addisleta6643 Ай бұрын
You are right distinguish great General..
@ademdhalate4781
@ademdhalate4781 Ай бұрын
Field marshal is really free from politics as my understanding from this interview 🤝
@mahfuzajemal4983
@mahfuzajemal4983 Ай бұрын
Thank u
@YonasRoba-eh7fi
@YonasRoba-eh7fi Ай бұрын
ፊልድ ማርሻል ለመረጃው እናመሰግናለን
@orthodoxtube4344
@orthodoxtube4344 Ай бұрын
ወይ መረጃ 60% ሀቅ 40% ውሸት ..... አነጋገሩ በደንብ ማንበብ ይቻላል
@EluZkerya
@EluZkerya Ай бұрын
​@@orthodoxtube4344ye weyanie meserinnet inna wushet sinneger mattlalet. Iy ye weyanie aykerie mot!
@Be.......1212
@Be.......1212 Ай бұрын
10 ewnet 90 wshet
@Only-true91
@Only-true91 Ай бұрын
Murkega
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
@@orthodoxtube4344 አንዴ አማይሆን ወሬ አኮ ነው አያወራ ያለው ማንን ሊያታልል ነው??? ሲጀመሩ አማራና ትግራይ በደም የተቃባ ጠላት አንዲሆን አረጉ ፤ ከዱት ፤ ከዛ የዚህ ማስረጃህ ሌላው ስብሃትን የመሰለ ነብስ በላ ስንት ወንጀል የሰራ የሃገር ሃብት ዘርፎ ያዘረፈን ሰው በነጻነት ለቀው አንደገና ወደ አሜሪካ በክብር ሲሸኙት ምን አስበው ነው ?? ይሄንን ሲሳይ የተባለው አድርባይ መጠየቅም አልፈለገ ! የአማራ ህዝብ ለአብይ ስልጣን መምጣት ደጋፊ ነበር ታድያ በምን ከመንግስት ጋር ተጣላ??? አድምተው መሬቱን መልሰህ ለቲፒኤልፍ መልስ መሳርያ ፍታ ብለው ሲያሸማቅቁት ስንቱን ገለውብን አይደል አንዴ ዳግም አማራ ተደራጅቶ ዛሬ ፋኖ ሆኖ ለህልውናው የሚታገለው ??? ትላንት አኮ በአሮሚኛ የሰጠው መግለጫ ሃገሩ የአሮሞ ነው ማንም ይምጣ አናጠፋለን ያለ ጁላ ምኑ ነው ኢትዮጵያዊ ??? ይህን መግለጫ አንዲሰጡ በሲሳይ በኩል አብይ ልክዋቸው ነው ግ ን የሚታለል አንድም አማራ የለም !!!
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. Ай бұрын
We respect and salute the heroic Ethiopian Defense Forces, under the leafership of Field Marshall Berhanu Jula. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@astertsegaye1357
@astertsegaye1357 Ай бұрын
ክክክ አፍረት ማለትን አታውቁም ወራዳ ስነፍ ሁላ
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 Ай бұрын
ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ እንኳን ደህና መጡ ለርሶና ለመላው የመከላከያ አባላት ትልቅ ክብርአለኝ ❤ሲሳይ ወንድሜ ሁሌም እውነተኛ ጋዜጠኛ ስለሆንክ እግዚአብሄር ከነቤተሰብህ ይጠብቅሕ 🍀🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺❤️ሁሌም ሰላም ጤና ፍቅር ለመላው የኢትዮጲይ ህዝብ❤️❤️❤️❤️
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. Ай бұрын
TPLF must go and be history. Damage is done. Ethiopians be awake. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@bltblt2473
@bltblt2473 Ай бұрын
@@Ethiopia.First. ሙርኮኛ ሁላ
@yemaneyemee2110
@yemaneyemee2110 Ай бұрын
TPLF is forever!
@MsuqureM
@MsuqureM Ай бұрын
ታሪክ ይመዘግባል ባንተ ዘመን የኢትዮጵያ ህዝብ ባሁኑ ሰሀት በመከላከያ ያልተገደለ የለም በአብዛኛው ሴቶች እና ህፃናት ናቸው
@engidaworksintayehu8097
@engidaworksintayehu8097 Ай бұрын
🎉🎉🎉 በጣም ጥሩ እና በእርግጥም ከፊልድ ማርሻል ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ነው ።❤❤❤ Thanks ! both of you. 🎉🎉🎉
@AbenezerHAILU-go8lu
@AbenezerHAILU-go8lu Ай бұрын
Ay kadre
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 Ай бұрын
ክቡር ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እነኳን ወደ ሉዓላዊ ሚዲያ በደህና መጡ። ስለ ሀገሬ ነበራዊ ሁኔታ ሁሉን ነገር በግልፅ ስለ አብራሩልን እጅግ በጣም እናአመሰግናለን። በዕውነት ዕወነተኛ ፣ግልፅ እና ፣ በዕወቀት የደበሩ ሰው ነዎት። የጋዜጠኝነት ቁንጮ እና የዚሁ ሙያም የተካኑ የጋዜጠኝነት መሀንዲስ አቶ ሲሳይ አጌና ሥለ ድንቅ ስራህ እጅግ እናመሰግናለን። አንተ ባትኖር ይሂን ዕውነት እና በሀገሬ የተሸረበውን ሤራ ያት እሰማ ነበር ? ማንስ ይነግረኝ ነበር ??? ጥልቅ ምሥጋና !!
@zerihunteferra2626
@zerihunteferra2626 Ай бұрын
ቤተሰብ ሲሳያችን ምናለበት ጠቅላይ ሚንስትራችን ቃለ መጠይቅ ቢያረግልን ለእነ እንትና ሲል
@tjdemmissie3163
@tjdemmissie3163 Ай бұрын
Excellent candid and clear interview 👀 opener for any open minded listener 👏🏽👍🏽
@haimedeleke2317
@haimedeleke2317 Ай бұрын
ለወታደር ቃለ መጠይቅ ማድረግ እና ሲቪል አንድ አይደለም ወታደር በወኔ ነው የሚመልሰው:: የሙቀጫ ልጆች ደግሞ እየቆራረጣችሁ የቁርጥ ቀንን ጀግና ለማጥላላት አሰፍስፋችሁ እየጠበቃችሁ ቢሆንም እንደ ህዝብ እናንተም ፋልድ ማርሻልም በታሪክ ማህደር ትኖራላችሁ:: እኛም ባንዳዎችን ጠቅለል አርገን ለትውልድ ታሪካችሁን ሰብሰብ አርገን በሙዝየም እናስቀምጣለን እስታውሱ እዳትረሱ:: እምዪ ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆችዋ ታፍራ እና ተከብራ ትኖራለች::💚💛❤️
@Bereda100
@Bereda100 Ай бұрын
እናመሰግናለን ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ !ሰፊውን ህዝብ ከዳግማዊ ሕውሃት ማፊያ አገዛዝ ስለተከላከሉልን። 💪🏾🙏🏽🙌🏾👏🏾👏🏾
@astertsegaye1357
@astertsegaye1357 Ай бұрын
ምን አልክ ይመጣልሃል ጠብቅ
@sitotagirma2157
@sitotagirma2157 Ай бұрын
@@astertsegaye1357 ተው አታስቀን Bro
@Bereda100
@Bereda100 Ай бұрын
@@astertsegaye1357 የሞተ አህያ ጅብ አይፈራም። 🤓🤣
@murad65635
@murad65635 Ай бұрын
እናመሰግናለን ሲስ ተናፋቂውን ቃለምልልስ በማቅረብህ
@Absinea
@Absinea Ай бұрын
ፊልድ ማርሻል የእውነት ኢትዮጵያዊ ምርጥ ወታደር ነህ በርታልን ፈጣሪ ይርዳህም 🦵👍👍
@zd820
@zd820 Ай бұрын
yes
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Ай бұрын
Why? They are killing innocent people.
@ROMANAKALU
@ROMANAKALU Ай бұрын
​@@zd820😂😂😂😂😂
@AntenheEijgu
@AntenheEijgu Ай бұрын
long live .for your service ....
@fantaneshabate3653
@fantaneshabate3653 Ай бұрын
our "Hero Marshall thank you for your hard work to keep our country Ethiopia 🇪🇹 to go on.God bless you and long life for you and Ethiopia 🇪🇹 🙏 ❤️.
@ethio880
@ethio880 Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዬ በጀግኖች ልጆችሽ ከፍታሽ ይቀጥላል ....ጠላትሽ አከርካሪው ይሰበራል
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Ай бұрын
You mean Eriterea? I thought you guys are buddies.
@mermaid5195
@mermaid5195 Ай бұрын
PROUD OF FDRE THANK YOU FIELD MARSHALL BIRHANU JULA❤🙏🙏🙏 GOD BLESS YOU & ALL FDRE🙏🙏🙏❤️ FOR DEFENDING OUR COUNTRY & PROTECTING OUR PPL.
@ErmiasTakele-xj8gi
@ErmiasTakele-xj8gi Ай бұрын
እሄ ምርኮኛ ወታደር አሁን የኢትዮጵያ ጀኔራል ይሁን አይ ፈጣሪ
@YonasAbebe-v5x
@YonasAbebe-v5x Ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ እንደው በእንደዚህ አይነት ሰው ነው መከላከያ የሚመራው 😢😢
@ZinuFey
@ZinuFey Ай бұрын
ሲሳይ የ ጋዜጠኛ ዉሃልክ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌️✌️✌️
@tesfayekassa920
@tesfayekassa920 Ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን በዚህ ዘመን አንድ ታላቅ ጀነራል በቃላሉ ኢንተርቪው ሲደረጉ ሳይና አገር ወዳድ መሆናቸውን ሳይ ሀገሬ ያልፈረሰችው በነዚህ አይነቶች ጀግኖች መሆኑን ተረድቻለሁ።ሲሳይ አንዱም አንተ ነህ ባለህ ሙያ ለአገርህ ያለመፍረስ ታግልሀል እናመሰግናለን።
@astertsegaye1357
@astertsegaye1357 Ай бұрын
ክክክ ምርኮኝውን ነው አይ ወግ መቼ ይሆን ልብ አምትገዙት ወይስ ጥሬ ስጋ የምትበሉት ከፕት ተቀይራችሃል ዝግምተኛ ሁሉ
@eagle4452
@eagle4452 Ай бұрын
​@@astertsegaye1357 ዘገምተኛ ካንተ ይሻላል ድሮስ እንዳንተ ካለው ምቀኛ ቅናተኛ ሱሰኛ ዴያስፓራ ምን ይጠበቃል😂😂 ኢትዮጵያ የ 83 ብሂር እናት ናት እኛ ብቻ እያላቾ አታዝጉን 😂😂
@peacelove6150
@peacelove6150 Ай бұрын
የጦርነት ምርኮኛው ጁላ🤣🤣🤣
@astertsegaye1357
@astertsegaye1357 Ай бұрын
@@eagle4452 ሱስኛ ምንው ቅኔው ይቅርብሽ የማርሻሉን ሰም ለኔ አቤት ቅኔ ክክክ
@jomama151
@jomama151 Ай бұрын
Jegnochachin yehager meketa nachu kifu ayinkachu❤❤❤❤❤
@TazebewYihune-z9j
@TazebewYihune-z9j Ай бұрын
Sis I wonder about you all the time. Only you is my favourite in journalism 🎉❤🎉
@amensisa3648
@amensisa3648 Ай бұрын
Big Love and Respect for our ENDF and our Chief of Staff Field Marshall Birhanu Jula ❤️💪💯❤️
@መሀመድሸምሴ
@መሀመድሸምሴ Ай бұрын
ሲሰይ አጌና እንቁ ጋዜጠኛ ነህ አለህ ይጣብቅህ በጣም ጀግና ነህ እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kassahunoljirraalemu9892
@kassahunoljirraalemu9892 Ай бұрын
ክብር፣ ሞገስና ምስጋና ለሰላማችን ዋስትና፣ ለሉዓላዊነታችን ጠበቃ፣ ለዳር ለድንበራችን የብረት አጥር፣ የጀግንነት ውሃ ልክ ለሆነው የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት እና አዛዦቹ በሙሉ!!
@Guta55
@Guta55 Ай бұрын
አለቅላቂ
@AnaAbdu-q7u
@AnaAbdu-q7u Ай бұрын
​@@Guta55 አለቅላቂ አንቺ ነሽ ያለቦታሽ የገባሽው ቁጭ ብለሽ ከምትበሳጪ መስማት የምትፈልጊውን አንከር ሚዲያ ጋር ሂጂ ሳይመሽብሽ እዚ አትቀላውጪ 😂😂
@addiskaza
@addiskaza Ай бұрын
​@@Guta55wendagered😂😂😂😂
@kassahunoljirraalemu9892
@kassahunoljirraalemu9892 Ай бұрын
@@Guta55 ተጨናቂ!
@AabGeta
@AabGeta Ай бұрын
Fano forever!!!!!!
@robairess4147
@robairess4147 Ай бұрын
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
@meralenaaida2316
@meralenaaida2316 Ай бұрын
እቤት አምላኬ አንተ እኮ በዙፋን ላይ ነህ:: ኢትዬጵያን የጠበቅህ 🙏
@bg9694
@bg9694 Ай бұрын
ጦብያን የሚጠብቅ አምላክ የለም ምክኒያቱም ጦብያ የሰይጣን አምልኾ ያለበት የውሸት የመጥ የሰካር የጫት የዝሙት ወዘተ ናት እናማ እየፈረሰች ያለች በየቦታው ግድያ ያለበት ሃገር እዛችው ወራዳ ጦብያ ላይ ነው ለማያውቅሽ ታጠኚ
@AhmedAbajihad-n5j
@AhmedAbajihad-n5j Ай бұрын
ፊደል ማሪሻል እንዎዶታለን!!!!❤❤❤❤❤
@HabtamuMehari3
@HabtamuMehari3 Ай бұрын
ሁሌም ኢትዮጵያን ታሸንፋለች
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Ай бұрын
Really? Who are you fooling? Yoursel or the people who know the truth?
@SaraYegebiralelji
@SaraYegebiralelji Ай бұрын
እውነትም ፋኖ እያንበጫበጫችሁ ነው ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ
@horrie33
@horrie33 Ай бұрын
durom "yegebiriel lij" (yeseytan lij) nefse matifat new
@jokbn8925
@jokbn8925 Ай бұрын
Thankyou for your services both
@BeimnetDereje-e9c
@BeimnetDereje-e9c Ай бұрын
ሰው በተፈጥሮ ባሕርይ አስቸጋሪ ስለሆነ እውነታ ከማዳመጥ ይልቅ ሐሰተኞች ጋ ሄደው ጊዜአቸውን ያጠፋሉ።
@elizabethsam5476
@elizabethsam5476 Ай бұрын
God bless you for all that you have done and will continue to do for our beloved country Ethiopia. You are a real hero indeed. ❤️
@MGETHIOPIA
@MGETHIOPIA Ай бұрын
Jegna❤❤❤❤❤❤
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 15 күн бұрын
Sisu ich liebe deine Sendung ❤️🇪🇹❤️🙏💯
@gelanalamecha4502
@gelanalamecha4502 Ай бұрын
ጥሩ ቃለምልልስ ነው ብዙ ነገር አውቄበታለሁ ።
@ROMANAKALU
@ROMANAKALU Ай бұрын
ለምሳሌ ምን
@wasihunmulisa2030
@wasihunmulisa2030 Ай бұрын
Wow Viva Sisay❤❤❤❤
@surafeltesema7243
@surafeltesema7243 Ай бұрын
ሉአላዊ አሰገራሚ ፊልድ ማርሻል እውነተኘ ወታደር ኢትዮጽያ ትኮራበሃች
@Kemeyaloha
@Kemeyaloha Ай бұрын
F. M. Brhanu You are amazing by Grace of God. remember that you are in position because of God.
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 Ай бұрын
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የፅንፈኞች የጥጋበኖች መዳኒት !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yonasketema7888
@yonasketema7888 Ай бұрын
@@mekdesgebra5662 አተላ
@moof-academy
@moof-academy Ай бұрын
I prefer this interview because I value face-to-face interaction over being behind the scenes.
@HiwotDebebe
@HiwotDebebe Ай бұрын
ዋው ሲስ በርታ
@MaHi-qy3xd
@MaHi-qy3xd Ай бұрын
Mr Jula’s English is alright. You can tell from his vocabulary and pronunciations. Keep the good work going buddy!
@tsionmesfin7646
@tsionmesfin7646 Ай бұрын
ሲሳይ እናመሰግናለን, ክቡር ኢታማዦር ብርሐኑ በጣም ጠንካራ ኢትዮጵያዊ አገርዎ ታመሰግናለች። ፈጣሪ ጤናና እድሜ ይስጣችሁ።
@vzvzvzvzvzvz
@vzvzvzvzvzvz Ай бұрын
እናመሰግናለን
@rebka5068
@rebka5068 Ай бұрын
የተከበሩ የሀገገሪ ጀግና ፊልድ ማርሻል ብረሀኑ ጁላ እንኳን ደህና መጡ ሰሲሳይ እናመሰግናለን የሀገራችንን ጀግና ሰላቀረበክልን
@dadydady3547
@dadydady3547 Ай бұрын
ጀግና?😂😂😂😂😂😂
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 Ай бұрын
@@rebka5068 PLEASE DEFINE KEBTE.
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Ай бұрын
ፋኖ የተባሉት አራት ኪሎ በህልማቸው አይገቡም ዝም ብለው በከንቱ ያልቃሉ
@zewisdom4822
@zewisdom4822 Ай бұрын
እሱን ፉከራ ተወው! ምርኮኛ የሆነ ወታደር ይዛችሁ አትፎክሩ! ጀግና ሰራዊት የነበራቸው ደርግና ኢሀዲግም እንዲ ፎክረው አልተሳካላቸውም እንኳን ይሄ ምርኮኛ ሞራሉ የላሸቀ በየቦታው እጁን አንቀራፎ ሚሄድ ሰራዊት ይዘህ! 😂 ገና በአንድ አመቱ እያሸናህኮ ነው ፋኖ! አስበው እየተጠናከረና በውጊያ ልምዱ እየጨመረ ሲሄድ እንኳን በምርኮኞች ሚመራውን ምርኮኛውን የአብይ ሰራዊት አፍሪካን መቀየር ሚችል ሀይል እንደሆነ ገና በአንድ አመቱ ብቻ ያሳየው እድገት በቂ ማሳያ ነው። በዚህ ሳምንት ብቻ የአለም አቀፍ ዘጋቢወች ስለፋኖ የፃፉትን ዞር ዞር ብለህ እየው 😂
@sitotagirma2157
@sitotagirma2157 Ай бұрын
ትንሽ Salivate ያድርጉ ይጎምጁ ተዋቸው አይከለከሉም፡፡ በህልማቸውም ጭምር 4 ኪሎ ሲገቡ ማየት ተፈቅዶላቸዋል፡፡
@zewisdom4822
@zewisdom4822 Ай бұрын
@@sitotagirma2157 መከልከል ስትችል አደል? የምርኮኛውን ጁላ አስተያየት ማመን መቻል ራሱ ትልቅ ደደብ መሆናችሁን ያሳያል! የአዲስ አበባ ከንቲባነት መሪነት መሆን መስሎሀል። አብይ ከአራት ኪሎና አካባቢዋ ውጭ የትም መሪ አደለም።
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 Ай бұрын
😂😂😂 ቀዝነሽ ልትሞቺ ነዉ
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Ай бұрын
ባዶ ጭንቅላት ካለሰድብ ምንም የለውም
@Jemijack
@Jemijack Ай бұрын
my hero
@urael225
@urael225 Ай бұрын
Field marcial birhanu jula long live our HERO BLESS YOU
@adonayforsido5718
@adonayforsido5718 Ай бұрын
Sisay Agena the bestest Ethiopian journalist! Field Marshal Berhanu Jula is Ethiopian Hero!
@abdulali3522
@abdulali3522 Ай бұрын
I am proud Ethiopian, to see the most outstanding journalist and field marshal general to have my beloved country Ethiopia I am ever great full for it . This is history to be shown to everyone who is proud Ethiopian now and for ever . That way this kind of corruption and crime should never happen in our country again. Long live and God bless our beloved country Ethiopia and its citizens.
@ewikebe4568
@ewikebe4568 Ай бұрын
Much Respect for our defense force 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@PrinceinAddis
@PrinceinAddis Ай бұрын
Good to see you Journalist Sisay Agena. I was wondering where you were.
@helenayele6541
@helenayele6541 Ай бұрын
ፌልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የኢትዮጵያ ጀግና ሀገር ወዳድ ተዋጊ አዋጊ ጀግና ትክክለኛ ፌልድ ማርሻል እንወድሆታለን አንጀት የሚያርስ ጥያቄና መልስ ዲሲፒሊንድ የሆነ ውነት የታየበት ትክክለኛ መረጃ እርክት ብለናል ትክክለኛ የጀግና ንግግር እናመሰግናለን❤❤❤
@amareeyasie7458
@amareeyasie7458 Ай бұрын
የእግዚአብሔር ቸርነቱ መጠን የለውም። የክፉዎችን አንደበት አለመዝጋቱ!!!
Disrespect or Respect 💔❤️
00:27
Thiago Productions
Рет қаралды 38 МЛН
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 43 МЛН
ከፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጋር የተደረገ ቆይታ
18:05
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
Рет қаралды 56 М.