Lualawi ሉዓላዊ-ጠ/ሚኒስትር አብይ ለዶ/ር ደብረጽዮን ዛሬ የነገሯቸው /“’. ቡድንህን ይዘህ አርፈሕ ተቀመጥ’’/የግብጽ፣ሶማሊያ እና ኤርትራ በአስመራ

  Рет қаралды 64,075

Lualawi ሉዓላዊ

Lualawi ሉዓላዊ

Күн бұрын

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsL...
TikTok
/ lualawi2016
KZbin
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Пікірлер: 387
@by8344
@by8344 Күн бұрын
ጥሩ ትንተና ነው። እኔ የሚገርመኝ እኛን ለመመቅኘት የራሳቸውን ጥቅም እንኳን ለመተው ፈቃደኛ ናቸው። እያዩ ኢትዮጵያ ትበለጽጋለች። እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው።
@gn2377
@gn2377 Күн бұрын
ሉዓላዊ እንዴት ያለ ሚዲያ ነው? ግርግር የለም ፤ ዓሉባልታ የለም....እውነትን እየዘገቡ ዝምምም ብሎ ማደግ። በርቱ!!!!!
@Ethiopia278
@Ethiopia278 Күн бұрын
ጥሩ የሆነ ትንታኔ ነወ ። ጋዜጠኛ ሲሳይ ስትናገር ብትዉል የማትሰለች ጀግና ጋዜጠኛ ነህ። በርታ🙏🏼
@KeyreAhmed
@KeyreAhmed Күн бұрын
ጓደኞችክ ምን አለካንተ ቢማሩ ሚዲያ ማለት ነፃ ሀሳብና እዉነታን (መሬት ላይ)ያለዉን ነገር ለህዝብ መረጃ መስጠት እንጂ ወደኃላ ተመልሶ ትላንት ስንቃወመዉ የነበረዉን ጐጠኝነት እንዲያዉም በባሰ ሁናቴ ኢትዮጽያን ለማፍረስ ከሚተጉ አካላት ጋር ተባብረዉ መስራታቸዉ በጣም አሳፋሪ ተግባር ነዉ : ለማንኛዉም አንተ በርታ አላህ ይርዳክ
@Ethiopiandream00
@Ethiopiandream00 Күн бұрын
This guy sold himself for condominium. So sad to see this guy to go hell. Abyie will go No matter what
@Ethiopiandream00
@Ethiopiandream00 Күн бұрын
FANO should accept any military help including Egypt, Somalia and Eriteria. In politics there is no permanent enemy . If Egypt give fano anti aircraft , anti Drone and others .
@geze.burayu2946
@geze.burayu2946 Күн бұрын
Hell is your destiny rather the comment giver,alas!enjoy it.​@@Ethiopiandream00
@geze.burayu2946
@geze.burayu2946 Күн бұрын
​@@Ethiopiandream00Learn this proverb carefully,"fool is everfool,even if you send him to school."you so called fano/fandos are ever fool because you couldn't learn from your similitude woyane(tplf)both of you are rif-raff.
@ZainebAbdurahman
@ZainebAbdurahman 19 сағат бұрын
ኢትዮጵያ እና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሑሉን አልፈው ወደ አንድነት እና ብልጽግና አሸንፈው ይሻገራሉ። አታልቅሱ ይልቅ እጅ ንሱ። ​@@Ethiopiandream00
@جلالشمس-س2م
@جلالشمس-س2م 21 сағат бұрын
እንደው ሱስ ሆነብኝ እኮ ሲስ ሁሌ ሳላዳምጥህ ጨርሼ፣ ሌላ ቪድዮ አላይም ልክ እንደገባው ነው ሰርች ማረገው ያንተን፤ ስለሀገሬ ባንተ ነው ምረዳው ጀግና ጋዜጠኛ የማንንም ጋጋታና ግርግር አልፈህ የመጣህ ብርቱ ሰው ነህ፤ በዲስፕሊን ነገሮችን ምታስተውል ሰው፣ክብር ይገባሀል ለነገሩ ባትሸለም ነበር ሚደንቀኝ ገና ሌላም ይገባሀል በርታልን 🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MenbereLemessa
@MenbereLemessa 22 сағат бұрын
ሲስ እግዚአብሔር የረዳህ ሰውነህ በአቋምህ እንደጸናህ ለሕዝብህና ለሀገርህ አለኝታ የሆን ክ ጨዋ ጋዜጠኛ ሥራህን የምታከብር ውድ ኢትዮጵያዊ ።እግዚአብሔር ይባርክህ።
@SadikAli-no6br
@SadikAli-no6br Күн бұрын
ግብፅ: እኮ: የፈርኦን(ፊራአውን) : ሐገር: ናት፣ ከምቀኝነት: ሌላ: ተግባር: የላቸውም።
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 16 сағат бұрын
ሁሌም ለእውነት የቆምክ ምርጥና ሃቀኛ ጋዜጠኛ ስለሆነ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነ መላው ቤተሰብህ ይስጥልን ።
@ChubaroChondero
@ChubaroChondero Күн бұрын
እግ/ር ከአንተ ጋር ይሁን። በርታ፣ጽና ሲሳይ።
@TadelechYimer-w2v
@TadelechYimer-w2v Күн бұрын
ማንን ለማስበርገግ ነው እትዬጵያን አያውቁዋትም ምን መስብስብ ያስፈልጋቸዋል በእጅ አዙር እየተዋጋን አይደል ስንቱን ፈተና አሳልፋለች እች ሐገር ነገም ሁሉን ታልፋለች እሄ የስነልቦና ጦርነት ምን አስፈለገ ።
@ah6121
@ah6121 Күн бұрын
Awo. Kahuala etiopian iyawagun endahone yemanawuk masilowachew new😅. Mogn yefaligu.
@meisawkassa810
@meisawkassa810 Күн бұрын
በርታ ወንድሜ
@JohnTadese-k5h
@JohnTadese-k5h Күн бұрын
ዶር አብይ ጀግና እንኻን ልካቸውን ነገርክልን ።
@TesfayGeremedhin
@TesfayGeremedhin Күн бұрын
አረ ከምድረ ገፅ ይጥፉልን
@FirtunaGebrcherkos
@FirtunaGebrcherkos Күн бұрын
ሲሳይ አንተ በጣም ትልቅ አሰተዋይ ሰው ነህ ምክንያቱም የምትዘግባቸው ነገሮች በትክክል የሚደረጉ እውነታ ያላቸው ናቸው በትክክል ለኢትዮጵያ ታሰፈልጋት አለህ ብየ ነው የማምነው ሰለዚህ በርታ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Күн бұрын
ሑል ግዜ እናምስግንሐለን ሉአላዊ ሚዲያ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ሚዛናዊ ሉአላዊ ሚዲያ Thanks.
@tarekegntaye7611
@tarekegntaye7611 Күн бұрын
ሰላም የተወደድክ ሲይይ!
@belachewdawid730
@belachewdawid730 Күн бұрын
አተን የመሰሉ ሰወች ያብዛልን እዱሜህን ያርዝመው
@brainbuilders3957
@brainbuilders3957 Күн бұрын
Abichu has filled my heart with diamonds and golds on his speech regarding TPLF. 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏✅✅✅✅✅❤️❤️❤️
@NuruHusan-u1w
@NuruHusan-u1w 21 сағат бұрын
ጀግና ታማኝ ለሀገሩ ሲስየ እርጅም እድሜ ከነቤተሠብህ ወድም አለም ❤😘😍😘❤😘😍
@RoobaaJaarsoo
@RoobaaJaarsoo 17 сағат бұрын
Ameen may God grant you long life with full health! We are ethiopians 4ever!
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 Күн бұрын
❤Thank you brother Sisay 🙏 ❤ Blessings 🙌
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 Күн бұрын
I tell all Ethiopians, God is on our side. We don't have to worry about Erteria, Somala, and Egypt they can nothing they are waisting their time and money We the servants of God are praying for our country
@selamkeren
@selamkeren Күн бұрын
ወራሪዎች
@Only-true91
@Only-true91 Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-lb8mb2rm7g
@user-lb8mb2rm7g Күн бұрын
Don't be fanatic. God is not a football fan to be on one side only. God is the God of all nations. Ethiopia needs to get out of this fantasy and act like adults.
@RRuth8852
@RRuth8852 Күн бұрын
Amen
@DavidJohn-pc4bx
@DavidJohn-pc4bx Күн бұрын
ሂድኛ ለዛ ደደብ መሪሕ ንገረው :: ይሄ ቆሻ ደደብ ትምህርተቢስ ዓቢ ኣሕመድ አገሪቱን ወደ ሞትና ውርደት ያስከተለ ነው በሃይል ይወገዳል ::
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Күн бұрын
መርሃባ ወንድማችን ሲስነት እናከብርሃለን ጀግናችን ነህ ምርጫችን ምንግዜም ሉአላዊ ሉአላዊዊዊ ሚዲያ ነው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏
@PalestainPalestain-q9r
@PalestainPalestain-q9r 20 сағат бұрын
ለህወሀት ታጣቂዎች በመረጃ የተደገፈ ቁጥራቸው የሚታወቅ ከሆነ የነፍስ ወከፍና የቡድን ትጥቃቸውን በመቀበል ባጃጅ እየተገዛ ቢሰጣቸው እና ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ብንገላገላቸው ምን ይመስላችኋል??
@peter-f7z
@peter-f7z Күн бұрын
standard , outstanding & outsmart journalist Sisay Agena, really intersting Analysis 🎉🎉
@Tasta-o5o
@Tasta-o5o Күн бұрын
እናመሠግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ድል ለመከለካያ ሠራዊታችን
@medanbeyesus8970
@medanbeyesus8970 Күн бұрын
We ethiopians are winners
@YonatanMenbere-l7y
@YonatanMenbere-l7y Күн бұрын
ክብር አለኝ ላንተ ጋዜጠኛ ሲሶ.... you are deserved!!! of the name of journalist!!!❤❤❤
@MelkamuGmedhin-p5m
@MelkamuGmedhin-p5m Күн бұрын
ሲስ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ሰው። አሁን ያለንበት ሁኔታ ለጥቂት ጊዜ ቢያስጨንቅም ነገ ግን ከዚህ ስንወጣ አለም የሀገሬን ታላቅነት ያያሉ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ይጠብቅም።
@ethiowisdom5291
@ethiowisdom5291 Күн бұрын
የሻዕቢያ መንግሥት ከኢትዮጵያ ጋር ቅራኔ ውስጥ የገባው በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ሳይሆን ኢትዮጵያ በአሰብ በኩል የባህር በር ለማግኘት ያቀረበችውን ጥያቄ ሻዕቢያ እንቢ በማለቱ ኢትዮጵያ የሶማሊያ ላንድ አማራጭን በመጠየቋ በዛ ስለተበሳጩ ነው። የሻዕቢያ አላማ ኢትዮጵያ መቼም ቢሆን የባህር በር እንዳይኖራት ስለሆነ ከሶማሊያ ላንድ ጋር ኢትዮጵያ ያደረገችው የባህር በር የመግባቢያ ስምምነት ሻዕቢያዎችን እጅግ በጣም አበሳጭቷቸዋል። ለዚህ ነው ይሄ የባህር በር መግባቢያ ሰነድ ከሶማሊያ ላንድ ጋር ኢትዮጵያ በተፈራረመች ማግስት አቶ ኢሳያስ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት ከሆነችው ግብጽ ዘንድ እየሮጠ ሄዶ ይሄንን ስምምነት እንዴት አድርገን እናሰናክለው ብሎ ከግብጽ ጋር መምከር የጀመረው። የዛሬው የአስመራ እንግዶችም ስለ ምስራቅ አፍሪካ ልንነጋገር ነው የተሰባሰብነው ቢሉም ዋና አጀንዳቸው በኢትዮጵያ ላይ መዶለት ነው። በመሰረቱ አስመራም ሆነ ሞቃዲሾ ወይም ካይሮ በምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ላይ እዚህ ግባ የሚባል ሚና የላቸውም። ካይሮ ጭራሽ የቀጠናው አካል አይደለችም። ሞቃዲሾ መንግሥት ተባለ እንጂ በሰላም አስከባሪ ታጅቦ በጥበቃ የሚተዳደር ስለሆነ እንኳን በቀጠናው ላይ ይቅርና በሞቃዲሾ ላይ እንኳ የመወሰን አቅም የለውም። ሻዕቢያም ከጸብ አጫሪነት ውጭ አንዳችም አወንታዊ ተጽዕኖ በቀጠናው ላይ ስለሌለው ተፈላጊነቱ ከዜሮ በታች ነው። እነዚህ ናቸው እንግዲህ ለቀጠናው ሰላም እና ደህንነት አስመራ ላይ ዛሬ ተሰብስበን እየመከርን ነው የሚሉት። ይልቁንስ የዚህ ስብስብ ዋና ምክንያት የግብጽ የውሃ ስጋት ፣ የሞቃዲሾ የግዛት አንድነት ስጋት (ከፈራረሰ ከ30 አመት በላይ የሆነው ) እና የሻዕቢያ ኢትዮጵያን በቋሚነት የመጉዳት አጀንዳ ነው ያሰባሰባቸው። ከዚህ ውስጥ ካይሮ እና ሞቃዲሾ በኢትዮጵያ ላይ የሚዶልቱበት ዋናው ምክንያት ኢትዮጵያ ጥቅማችንን ነካች ብለው ሲሆን፣ ሻዕብያ ግን በኢትዮጵያ ላይ የሚዶልተው ኢትዮጵያ የባህር በር አግኝታ ለምን ትጠቀማለች በሚል ምቀኝነት ነው። እንዲህ አይነት ምቀኝነት በአለም ላይ ታይቶም አይታወቅም። ህወሓት እና ሻዕቢያ በኢትዮጵያ ላይ የተጫወቱት ቁማር ከባድ ዋጋ ሀገርን ቢያስከፍልም ኢትዮጵያ ብዙ ዋጋ ከፍላ ዛሬ ወደ ተሻለ እድገት እና ልማት በመሸጋገር ላይ ትገኛለች። ኤርትራ ግን ሻዕቢያ የዘራውን መጥፎ ዘር ማጨድ ገና አልጀመረችም። ኢትዮጵያ አሁን እያለፈችበት ያለው የፖለቲካ መከራ እና ጭለማ ወደ ኤርትራም በጥቂት አመታት ውስጥ መግባቱ አይቀርም። ዛሬ የነጻነት አባት የሚባለው አቶ ኢሳያስ ኤርትራን ምን አይነት መከራ ውስጥ እንደጨመራት ነገ ኤርትራውያን ወንድም እና እህቶቻችን ይገባቸዋል። ያኔ ግብጽ እና ሶማሊያ ሳይሆን ከጎናቸው የሚቆሙት ኢትዮጵያዊያን ናቸው። ህወሓት ዛሬ መቀሌ ላይ እርስ በእርሱ የሚባላው 50 አመት የዘራውን መጥፎ ዘር በማጨድ ላይ ስላለ ነው። ሻዕቢያም የዘራውን መጥፎ ዘር በጥቂት አመታት ውስጥ ማጨድ ይጀመራል። በስተርጅና ልብ መግዛት ቢያንስ ይህችን አለም ያለ ጸጸት ለመሰናበት ይረዳል። በሌላው ላይ ተንኮል መስራት እና መመቅኘት ነገ እራስን ጠልፎ ይጥላል።
@kidistruga1619
@kidistruga1619 13 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይጠርጋቸዋል ዝም ብለህ ጠብቅ !!!!!!
@GrmBrh
@GrmBrh 18 сағат бұрын
ንፁ ኡትዮጵያዊ ስለሆንክ እኮራብሃለሁ
@dawitbelay9969
@dawitbelay9969 Күн бұрын
Give peace to the people of Tigray, they are tired of war.
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 Күн бұрын
ለአንተ ትልቅ ክብር አለኝ ምክንያቱም ስለእውነት ብቻ ለኢትዮጵያ ሰላም ብቻ ስለምትመዘግብ በርታልን 👍እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን 🙏
@FiruRrr
@FiruRrr 20 сағат бұрын
Sisaye You have unwavering faith for Ethiopia keep doing what you are doing SOON Ethiopia will shine Infront of our historical enemy.
@Markanberihun
@Markanberihun Күн бұрын
ሲስ ምርጥ ሰው ❤❤
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs Күн бұрын
ጀግና የኢትዬጰያ ጋዘዜጤኛ አገርህን የምትወድ ኑርልን ክበርልን እንዳንተ ያለ ጋዜጠኜ ቢኖሮ አገራችን ሰላም ይመጣ ነበር ግን ሆዳሙች ባንዳውች አሉ ግን አይሰካላቸው ኢትዬጰያ ጠባቂ አምላክ አላት አናመሰግንሀለን
@dawitbelay9969
@dawitbelay9969 Күн бұрын
ሲሳይ ባለህበት ሠላምህ ይብዛ !!!የሚዲያ ጋጋታ ግራ እያጋባን ነው ፡፡በርግጥ መርጬ ነው የማይና የምሰማው አንተ የምታቀርበው እና የምትሰጣቸው ሃሳቦች ጥሩ እና ትክክለኛ የጋዜጠኝነትን ስነ ምግባር የተከተለ ነው፡፡ በርታልን ግን አብረው ኢሳት ላይ የነበሩት ጋዜጠኛ ምን ነካቸው ምን እያጨሱ ነው ሚዲያ ላይ የሚቀርቡት ምን አለ በሬ ወለደ ወሪያቸውን ቢያቆሙ ፡፡
@beba5182
@beba5182 Күн бұрын
God belle's Ethiopia❤
@TesfayeTolosa-r2e
@TesfayeTolosa-r2e Күн бұрын
ሲሳይ የነሱ ስጋት የግድቡ መሠራት ሳይሆን አጠቃላይ የኢትዮጵያ እድገት ለውጥ በተለይ ኢትዮጵያ ቀይባህር ላይ ያላትን ድርሻና መብት መንፈግ ነው ይሄደግሞ ሚሆነው ኢትዮጵያ ደሃና አቅመቢስ መሆን ለዚህ ደግሞ ተላላኪ ጎሮቤት ሀገሮችን መግዛት አለባት። ሶማሌ ፡ ኤርትራ ከዚህ እኩይ ተግባር ለጋራ ጥቅም እድገት ከኢትዮጵያ ጋር ከመስራት በቀር የተሻለ መንገድ ቢያስቡ ይሻላል። እውነት ለመናገር አንድቀን አሠብን መጠየቅ አለብን። ምክንያቱም በሴራ እንጅ የአሠብ ጥያቄ በነመለስ ሴራ አየር ላይ የተሠጠ ንብረት ነው። ግብፅ ምቀኝነት እና ኢትዮጵያ እስትራቴጅክ ሀገር ናት ስለሆነም ትፈራናለች ምቀኝነቷ ይሄ ነው።
@demekechgonfa
@demekechgonfa Күн бұрын
Thanks our media Dron brother for 👉the original ( organic news ) keep up doing wonderful job no one is above the law 💪💪Ethiopia is great again God bless our undefeated army's 👮‍♀️👨‍✈️👩‍✈️👨‍✈️ Amen 🙏🙏🙏
@abdikemalbusserbabi
@abdikemalbusserbabi Күн бұрын
ሰላም ሰላም ሲስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JmlAhmd-o6v
@JmlAhmd-o6v 13 сағат бұрын
በጣም ጥሩ
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 Күн бұрын
እዉነትም ሉአአላዊ ይገርማል
@Bayn.latebo
@Bayn.latebo 18 сағат бұрын
@by8344
@by8344 Күн бұрын
Thanks for updating us.
@አቡኢክራም-ከ3ጐ
@አቡኢክራም-ከ3ጐ Күн бұрын
❤❤❤❤❤ሰላምሲሳይ
@EskewTata
@EskewTata Күн бұрын
Ethiopia wins!
@Asfawkifle-zy3mr
@Asfawkifle-zy3mr Күн бұрын
እግዚአብሔር የሤረኞችን ሤራ ያከሽፋል፡፡ በታሪክም መቼም ግብፅን ወግኖ አያውቅም::
@semung2513
@semung2513 Күн бұрын
Unbiased, fair and factual analysis bravo sisay
@samsonassefa8298
@samsonassefa8298 Күн бұрын
"በተስፋ እያጨበጨበ" ❤❤
@adenyad
@adenyad Күн бұрын
ሲሳይ አጌና እውነተኛ ሰብእና የሀገር ልጅ በርታልን!!!!
@mengistuhabtamu4469
@mengistuhabtamu4469 22 сағат бұрын
Sesay king of journalism
@MiliyonMamo-bc9fo
@MiliyonMamo-bc9fo Күн бұрын
ሲሳይ አጌና የምረዳክ ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ❤
@gethab2306
@gethab2306 Күн бұрын
Thank you!
@sitotagirma2157
@sitotagirma2157 Күн бұрын
ሲሱ የእኛ ጀግና! ዕውቀት + የኢትዮጵያዊነት ፍቅር = ጋዜጠኛ ሲሳይ! The only Mathematical formula that I have developed so far!
@girummulugeta6362
@girummulugeta6362 Күн бұрын
sesaye We Love You
@get8914
@get8914 Күн бұрын
ሰትሰበሰብ ትኖራለህ እንጂ ምንም አያመጡም ገና 100 ይገደባል ሱማሌም 5 ቦታ ትከፋፈላለች ኤርትራም ይኸው ነው እድሏ
@abaybekele5839
@abaybekele5839 Күн бұрын
የኤርትራ እንደገና የግብፅ ኮንዶም መሆን ምን ይባላል? የኛን የሆነ የወሰዱብን አለ? አሰብም ምፅዋም የአፋር ምድር ነው:: አሀ. ሀማሴን በአፋር ምድር ምን አገባው?
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so Күн бұрын
ስጠብቀው የነበረ ውሳኔ አይ አብቹ ዘርህ ይባረክ ::🎉🎉
@sabramohammad1138
@sabramohammad1138 Күн бұрын
አብይ ዘር አይውጣለት
@dadatadesse
@dadatadesse Күн бұрын
አንተ ድዊ፣ መደዴ! አረም ነህና ንቅል ያርግህ።​@@sabramohammad1138
@geze.burayu2946
@geze.burayu2946 Күн бұрын
​@@sabramohammad1138ይህ እርግማን ወዳንተ ይገልበጥ!
@get8914
@get8914 Күн бұрын
ወዳጄ ያልገባን ነገር። ዋናው በጥባ ጭ። ህግደፍ። መሆኑን። የተረዳን። አልመሰለኝም የዚ ሁሉ ሴራ ባለቤቶች ግብፅና ቫቢያ መሆናቸውን እንረዳ።
@sileshi9652
@sileshi9652 Күн бұрын
sisay I appreciate you for analysis sisay u are perfect journalist
@sabaalemu5082
@sabaalemu5082 Күн бұрын
ሲስ በርታል ጀግናችን ኑርልን
@Awito123
@Awito123 Күн бұрын
Thanks, sis, for your continued outstanding service ❤❤❤
@Ibrahim-lp4kt
@Ibrahim-lp4kt Күн бұрын
ሰላምህ ይብዛ❤❤❤❤❤
@SleepyAstrolabe-ed5ie
@SleepyAstrolabe-ed5ie Күн бұрын
ሰላም ለሀገራችን
@AsratBiru-d9j
@AsratBiru-d9j Күн бұрын
ወንድም ሲሳይ፥ከብሩህ ሩቅ አላሚ ትንታኔህ ጋር ለውድ ሃገር ኢትዮጵያ በእጅጉ ታስፈልጋታለህ!
@alemeyasu635
@alemeyasu635 Күн бұрын
LET THEM TALK !!!!THEY CAN'T DO NOTHING
@nahomashbeir9938
@nahomashbeir9938 Күн бұрын
ከስሜታዊነት የፀዳ እንቁ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ፣፣በትዕግስት የተሞላ ግራ ቀኙን በጥሞና የሚመለከት ፣፣ ለሐገሩ በሙያዉ ፀንቶ የቆመ ፣፣ ❤❤❤
@mengistuhabtamu4469
@mengistuhabtamu4469 22 сағат бұрын
Let us build a clean Ethiopia We can only build others if racism and tribalism is eliminated
@by8344
@by8344 Күн бұрын
Thanks for updating us. The financial supports are good. TPLF faction needs to calm down until the election for the sake of its own people. The federal government shall stand by the interm regional government.
@Aman-hf2kc
@Aman-hf2kc Күн бұрын
We support You bro
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b Күн бұрын
ኧረ ደፂ ተንቀዠቀዠ ጌታዬ ሆይ ቆይ ይሄ ለስልጣን ነው ለሰይጣንነት ? እግዚአብሔር ልብ ይስጣቹ😮
@AshenafiTadesse-i9o
@AshenafiTadesse-i9o Күн бұрын
የመገናኛ ሬዲዮኑን በተመለከተ ከሰጠኸው አስተያየት በተጨማሪ አዛዡ ጥሎት አምልጦ ከሆነስ ብለህ ለመጠርጠር ያላስቻለህ ምንድነው? ሉዓላዌ የሚለውን ቃል አታባክነው!
@tesfayemekonen5015
@tesfayemekonen5015 23 сағат бұрын
በርታ፣ወንድሜ።
@robairess4147
@robairess4147 Күн бұрын
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 Күн бұрын
ላይክ እና ሼር አይረሣ ።
@muugetaooo6778
@muugetaooo6778 Күн бұрын
Thanks again
@AtazowDalkero
@AtazowDalkero 18 сағат бұрын
This channel is reporting something based on the ground...we love it ...fano is Banda is no representing Amara people...🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊✊✊🇪🇹🇪🇹
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 Күн бұрын
❤ወንድም Sisay ፣ 👉እባክህን ስለኮሶቮ ታሪክ መርምር። የትኞቹ አገራት መቼ በምን ሁኔታ እውቅና እንደሰጧት ተመልከት። እኛ ማንኛውም አገርም ሆነ ተቋም ኮሶቮን እንደማሰርጃ እየወሰድን ማንኛውንም የዲፖሎማሲ ዘመቻና ጥቃት ለማስቆም ልንጠቀምበት ይገባል።ሶማሊላንድ ከኮሶቮም ሆነ ከኤርትራ በመቶ እጅ እውቅናዋ መቅለል ነበረበት፣ የግብጽና የእለቆቻ ክፋት ስላለ ነው እንጂ።አሁን ግን የባህር በር እንዳይኖራት እያቆረቆዘ በድህነት ሊይዘን አሻጥር የሰራውን ልንደርምሰው ይገባል። እንዴ 2 ወር ሌላ ጊዜ ደግሞ 1 እራዘመናል የሚሉን እየተናበቡ፣ ሳንወስን ከ22 ቀን በሃላ የለውን ምርጫ እና በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ጦርነት እስኪፈጽም እያዘናጉን ነው። ለኛ ግን ጊዜው አሁን ነው። በዚህ 23 ቀን ውስጥ እነዚህን 3 ጉዳዪች ብናከናውን ምን ይመስልሃል፡- 👌 1) ጌችን የውጭ ጉዳይ ሚ ቢሾም። 2)የባህር በራችንን ጉዳይ ብንጨርስ። 3)ወደመሃል አገር የሚቀርበው (ከላይ ያለው) ሁለተኛውን የአባይ ግድብ ብንጀምር። እግዚያብሄር የባረካት ኢትዮጵያ እጀንዳ ትሰጣለች እንጅ ከጠላቶቿ አተቀበልም።
@YohanesNoele
@YohanesNoele Күн бұрын
ሲስ ጀግና በርታ
@ahmedyuya5208
@ahmedyuya5208 20 сағат бұрын
ሲሳይ ሚዛናዊነትህን አደንቃለሁ። በርታ
@yohannes4558
@yohannes4558 Күн бұрын
በኢትዮጵያ ልጅ ኣቢይ (ብልጽግና) በእሳት መጫወት ፡የኣለም ህግና ባለማስከበር ፡የሃገሮች ልእላውነት መጣስ ፡ መጨርሻው ኣያምርም። የቆጥኑ ኣወርድ ብላ ፡ የብብትዋን ጣለች እንደተባልው ነው የሚሆነው!!!፡ በተጨማሪ ሱማሊ ከግብጽ ጋር ወታደራዊ ስምምነት ቢደርግ የሚስገርም ኣይደልም።
@zerguat
@zerguat Күн бұрын
አ አይ ዮሀንስ ኤርትራ አሰብን ይዛ ከመቀመጥ በቀር ሌላ የባህር በር ስትፈልግ ምን ፀጉር አስነጫት ?
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 Күн бұрын
የአካባቢው ልዕለ ሀያል የሆነችው ኢትዮጵያ እያለች ማን ሥለ ምስራቅ ወኪል አደረጋቸው ????
@habtishtsegay8967
@habtishtsegay8967 Күн бұрын
@@teshomegezahegn1069 ejochuwan lelmena wede America zergta ye gorebetochuwan selam slerebeshech new hayalnetuwa?
@lulit6020
@lulit6020 Күн бұрын
Why doesn’t Ethiopia shut down Egypt embassy in Addis?
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Күн бұрын
እረዠም እድሜ ከጤና ሲሳይ አጌና ያው አካባቢውን እንዴት ወደቀውስ እና ትርምስ ከተው ኢትዮዽያ እንዴት ተዳክማ እነርሱ በሚረዱአቸው በሚያሰለጥኗቸው እና በሚያስታጥቋቸው የእናት ጡት ነካሾች እየተራመሰች የተዳከመች የእነርሱ መጫወቻ እንድትሆን ነው ታትረው ሚሰሩት ለዛ በደንብ ተዘጋጅቶ እንደአመጣጣ ቸውበማስተናገድ ነው
@GirmaTafesse-zu1dx
@GirmaTafesse-zu1dx Күн бұрын
ለእውነት የቆምክ ሀቀኛ ጋዜጠኛ በርታ በርታ በርታ
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 22 сағат бұрын
"በህግ አግባብ ብቻ ተንቀሳቀሱ"…….ማን አለቃ እንደሆነ ፍንትው አድርጎ ያሰረዳ ትእዛዝ !!!
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet Күн бұрын
እናመሰግናለን ሲሳይ ስለ ምትሰጠን ትንታኔ
@abichumustlead263
@abichumustlead263 Күн бұрын
Abichu🎉❤
@alemayehuneway3220
@alemayehuneway3220 Күн бұрын
መቼም ቢሆን አስመራ ላይ ቅን መሪ ከሌለ ኢትዮጵያ ሰላም የላትም።
@KhubaybWudu
@KhubaybWudu Күн бұрын
Thank you sis
@tesfayewosenyeleh
@tesfayewosenyeleh Күн бұрын
መቼም የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው ፤ ብለው ካልሆነ በስተቀር ከግብፅ ጋር ለመተባበር መሞከር ኤርትራንም ሆነ ሱማሌያን አይጠቅማቸውም፡፡ ሠላም ለኢትዮጵያ !
@allisonking785
@allisonking785 17 сағат бұрын
ምን አገባህ፥ ስራህን ስራ።
@zelu1020
@zelu1020 11 сағат бұрын
❤️❤️❤️❤️
@AsratBiru-d9j
@AsratBiru-d9j Күн бұрын
ልክ ይሁን አይሁንም ግብፅ የኢትዮጵያ ጠላትነቷ መነሻው አባይ ሲሆን የሶማሌው ደግሞ ከሶማሌ ላንድ ጉዳይ ጋር እናያይዘው፣የኤርትራው ኢትዮጵያ ላይ መነሳት ግን ካፈጠጠ ምቀኝነት ውጪ የጥቅምም ሆነ ታሪካዊ የጠላትነት መነሻ የለውም፤ይህ ሁሉ ግን ቁጭታችንን አና ጀግንነታችንን አንዶ ያብሰዋል!!
@Only-true91
@Only-true91 Күн бұрын
Aseb enyezalen kemalet belay DEFRET ALE??????😂😂😂😂😂😂
@abuabderhiman
@abuabderhiman Күн бұрын
ብቸኛው ሀገር ወዳድ ህዝባዊ ሚድያ። ምርጥ ና ጠቃሚ መረጃ
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 Күн бұрын
Field Marshall WULEW YIGBU GIBS ERITREA SOMALIA GUDACHEW FELA
@YohannesBezabeh-y7i
@YohannesBezabeh-y7i Күн бұрын
ሲሳይ የመረጃ እና የዕውቀት ምንጫችን!!!!
@mekdesbekele2867
@mekdesbekele2867 Күн бұрын
የነዚህ ሶስት ቴያትር ሰሪዎች አብረው ቢሰበሰቡ ምን ያሰገርማል ይህ ጊዜ አይመጣም ብለው አገር ገነጠሉ የተገነጠለውም አለቃው ትዛዝ እሰኪሰጠው ጠብቆ አቤት ጌታየ ማለት ልማዱ ነዉ ያኛውም ቢሆን የጥንት ገዢው እየተከተለ ኩስ ኩስ ማለት ለምዶበታል
@MahmudMustofa-z9l
@MahmudMustofa-z9l 23 сағат бұрын
yeee
@eliasson3889
@eliasson3889 Күн бұрын
የህወሃት ነገር አንድ መልክ ሳይዝ ኢትዮ- ኤርትራ ወደ ጥሩ ግንኙነት እንደማይመጡ በደንብ ታውቃለህ እኮ ሲሳይ!
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 10 МЛН
Synyptas 4 | Жігіттер сынып қалды| 3 Bolim
19:27
kak budto
Рет қаралды 1,1 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН