Lualawi ሉዓላዊ- የሕወሐት የ50 ዓመታት 4 የመሰንጠቅ አደጋዎች /ኢትዮጵያን ለማጥቃት ከግብጽ ጉቦ የተቀበሉት ሴናተር ተሰናበቱ/የባህርዳር የቦምብ ጥቃት

  Рет қаралды 25,003

Lualawi ሉዓላዊ

Lualawi ሉዓላዊ

Күн бұрын

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsL...
TikTok
/ lualawi2016
KZbin
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Пікірлер: 120
@wardewarde9415
@wardewarde9415 22 күн бұрын
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው ሰላምህ ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም blessed 🙏🙏🙏🙏
@oushachewouda4391
@oushachewouda4391 22 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ...... ስስ ተባረክ!❤❤❤
@anwar.awolአንዋርአውልአህመ
@anwar.awolአንዋርአውልአህመ 22 күн бұрын
ሰላም ስሰይ አጌና ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላም ለዓለም🎉🎉🎉
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh 22 күн бұрын
ሉዓላዊ የመረጃ እና የዕውቀት ምንጫችን !!!!
@ajebechmulatu9544
@ajebechmulatu9544 22 күн бұрын
ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት ጠላቶችዋን ከእግሯ በታች አስገዛላት በእውነት ስለሃገር የሚደክሙትን አስባቸው እርዳቸው ብሎ ፀሎት ወሣኝ ነው መልስ አለው
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 22 күн бұрын
Thank you Lualawi Media ❤❤❤
@eyasugensa
@eyasugensa 22 күн бұрын
ከበቂ መረጃ ጋር, ሉዓላዊ ሚዲያ 🙏🙏🙏
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 22 күн бұрын
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!!
@user-wf5kb7rr4x
@user-wf5kb7rr4x 22 күн бұрын
በመድፈርና በመግደል ተብሎ በሁለት ወንጀል መከሰስ ነው ያለበት
@gethab2306
@gethab2306 22 күн бұрын
Thank you!
@sena-tebabe4481
@sena-tebabe4481 22 күн бұрын
Thank you Sisaye! God keep you safe .❤❤❤
@letashuffo6350
@letashuffo6350 22 күн бұрын
የሕፃን ልጅ መደፈር በራሱ ግፍ ነው ፥ መግደል ደግሞ የግፍ ግፍ ይሆናልና ሕጋዊ እርምጃ የጠነከረ ይሁን።
@user-ic5uy1em7t
@user-ic5uy1em7t 22 күн бұрын
❤sisay thank you..❤
@SenaitJira
@SenaitJira 22 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሲሲያችን
@zaerazaerazaerazaera
@zaerazaerazaerazaera 22 күн бұрын
ሰላም ለዚ ቤት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@user-lj7jv3ye4t
@user-lj7jv3ye4t 22 күн бұрын
የትግራይ ልጆች የአድዋን እና የኤርትራን የበላይነት አምነው የተቀበሉበት ምስጢር ሊገባኝ አልቻለም።
@yesufahmed9154
@yesufahmed9154 22 күн бұрын
በሚቀጥለው የአሜሪካን ፕሬዚደንት ምርጫ ለአፍሪካ በተለይም ለኢትዮጵያ የሚበጀውን ፓርቲ ድምፅ ለመስጠት ሲሳይ የፖለቲካ ባለሙያ ጋብዘህ ብታወያይ thank you for everything you do Mr. Sisay .
@seyoum917
@seyoum917 22 күн бұрын
@@yesufahmed9154 በፖለቲካው ዓለም በይበልጥ የአሜሪካ የውጪ ፖሊሲ ዘለቄታዊ ጥቅም እንጂ ዘለቄታዊ ወዳጅ የለም ። ስለዚህ ማንም ቢመረጥ ለኢትዮጵያ ምንም ለውጥ የለም ምናልባት አሁን ላይ ያለው የዓለም አሰላለፍ የአሜሪካ መንግሥት ኢትዮጵያ ትጠቅመኛለች ብሎ ካሰበ ነው ።
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 22 күн бұрын
Golary to ethiopian Defense force 🇪🇹 💪 Moti le Ethiopia telatoche
@samiabera7894
@samiabera7894 22 күн бұрын
ሰላም ለዚ ቤት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 22 күн бұрын
እነዚህ "ፋኖ" በሚል ስም የተደራጁ ሃይሎች ወይ በክፉ መንፈስ የሚመሩ ሠይጣናዊ ሃይሎች ናቸው፣ አሊያም ከሠይጣኑ የማይለዩ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች በገንዘባቸውም በመንፈሳቸውም ተቆጣጥሮአቸው መሳሪያቸው ያደረጉዋቸው ናቸው!!
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 22 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋
@LukeGeta
@LukeGeta 22 күн бұрын
ቦብሜንዴዝ ከአሉላ ሰለሞን ስንት ሚሊዮን ዶላር ጉቦ እንደተቀበለ ምርመራ ቢደረግ ያለም ምንም ጥርጥር መረጃ አሁንም ይችላል።
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 22 күн бұрын
🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️
@danelmamo280
@danelmamo280 22 күн бұрын
ጎበዝ ላይክ ስብስክራይብ አድርጉእንጂ
@user-rb1us7xn7m
@user-rb1us7xn7m 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@HafizHussen-qi2fk
@HafizHussen-qi2fk 22 күн бұрын
Woyene yiwudem
@Black-2024
@Black-2024 22 күн бұрын
▫️Thank you #Sisay_Agena | #LUALAWI_MEDIA ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@MenbereAsmare
@MenbereAsmare 22 күн бұрын
Information on time important.
@milliontaye8027
@milliontaye8027 22 күн бұрын
Mendez ዋጋውን አግኝቷል! ኢትዮጵያን ማናችሁም አትንኩ!
@AkaluErkalo
@AkaluErkalo 22 күн бұрын
Hi sisay im from southafrica
@misganawayele
@misganawayele 22 күн бұрын
ሲሳይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 22 күн бұрын
❤GOD BLESS ETHIOPIA, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCE, AND THE PEOPLE ❤
@meroneasy-idea4289
@meroneasy-idea4289 22 күн бұрын
Thank you ወንድማችን እቺን ቡላቴና እካ ከመቅፀበት ነው ለዚህ የበቃችው እግ ተዛቡቷል ።።።።።
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 22 күн бұрын
እኔ እምለው ጫልቱ የምትባል የስሟ ማንነት ይታወቃል ከነዚህ ጅቦች ጋር እንዴት ተስማማች ::
@Dawitesfa2024
@Dawitesfa2024 22 күн бұрын
This people are still living and think 17th centuary.
@HafizHussen-qi2fk
@HafizHussen-qi2fk 22 күн бұрын
Selam Ato Siso
@fekagugutema7243
@fekagugutema7243 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@berhanuketsela664
@berhanuketsela664 22 күн бұрын
🎉🎉🎉
@fatoumata1440
@fatoumata1440 22 күн бұрын
Selam sis ❤❤❤❤❤❤❤❤
@soresa5238
@soresa5238 22 күн бұрын
Very informative media ✌🏾
@GebruUttura-ng7gv
@GebruUttura-ng7gv 22 күн бұрын
Sissy Agena, bravo !!! Doing nice as usual !!!
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 22 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን
@yohannesabayo3787
@yohannesabayo3787 22 күн бұрын
Sisay tebarek ye gazeta professor biyehalewu
@aboneshnigussie2806
@aboneshnigussie2806 22 күн бұрын
👍👍👍
@abdelaosman8626
@abdelaosman8626 22 күн бұрын
Lualawe media the best of the best thank you sesu you are legend
@SirajBirreabo
@SirajBirreabo 22 күн бұрын
ድርጊቱ" ሰው ምን ዓይነት አውሬ ነው?"የሚል ጥያቄ እንዳነሣ አስገድዶኛል።እግዚአብሔር "ሰወን በመፍጠሩእንደተፀፀተ" የእግዚአብሔር ቃል ይናገራል።ጎበዝ በዙሪያችን ምን እየሆነ ነው ያለው?ኧረ ቆም ብለን እናስብ።መላ እንምታ ።
@robairess4147
@robairess4147 22 күн бұрын
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 22 күн бұрын
አውሬነት ነው ይሔ ሕፃናቷን ደፈረ ሳይሖን በላት ነው የሚባለው አበሳ እንኳን ቢርበውም ሕፃን ልጅ አይበላም ይሔን አውሬ ቃላት የለኝም እሱን እስር አስሮመቀለብ ሐጥያት ነው በቀጥታ ዳኛ ተቀይሮ ጉዳዩ መታየት ያለበት ነው ፍርዱ ሞት ብቻ ነው ለዛውም በስቅላት ይሔን ያማታደርጉ ከልሖነ ትልቅ ችግር ይፈጠራል በዳኞች ላይ 😢
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 22 күн бұрын
❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🇪🇹🤲🇪🇹🤲🇪🇹🤲🇪🇹🤲🇪🇹🤲🇪🇹
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 21 күн бұрын
Thanks Sis ❤️
@TINTAG.S
@TINTAG.S 22 күн бұрын
ለሰው የማይራራ ጨካኝ ክፋ ትውልድ የተኩላ መንጋ...የዘመናችን ጉድ። የሰባት አመት ልጅ አስገድዶ ደፍሮ ለአሰቃይቶ ገዳይ...ፎትህ ተሽቀጥሮ። ወንድሙን በጥይት ግንባሩ ላይ መቶ እሬሳ የሚያሳየን በቪዲዮ አንስቶ ከነጭ ቀይም ሽብር ብሶአል አይን አውጥቶ።
@getachewuregeha6202
@getachewuregeha6202 22 күн бұрын
በአእንግልዝ ሀገር አንድ አኢትዮጰያዊ በስልክ ብሊቱን እያሳየ ለአቅመ ሄዋን ያልደረሳች ህፃን ልጅ አነጋገራት ተብሎ በፓሊስ ቁጥጥር ስር ውሎ ባልሳሳትበ39 ዐመት ሲቀጣ የኛ ልጅ ህፃን ሄቬን ግን በግፍ ተደፍራ ፣በግፍ ተገላ “የዳኛች ነፃነት ይከበራለ” የተባለውን ተገን በማድረግ የህዝብ በተለይም የለጋ ህፃናትን ነፃነት የሚገፍ ፍርድ ተሰጥቷል ።
@ibrahimyassinawel6184
@ibrahimyassinawel6184 22 күн бұрын
ግፋ ግድያ ነው the fact that she was a child.
@robbarobi2784
@robbarobi2784 22 күн бұрын
Tank you sesaye very nice programs fast and true information 👍 appreciate because you are best Profesional ACTIVIST and journalist God bless all of expect jonta because jonta is evil 😈 evil 😈 don't trust jonta 😂
@helenmanna4743
@helenmanna4743 21 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@AmsaluBelay-k7z
@AmsaluBelay-k7z 22 күн бұрын
After 50 years of "monolithic"type of politics tplf and tigray are separated,old gourds of tplf lade by debretsion left alone.now it's the beginning of an end.god bless Ethiopia....
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 22 күн бұрын
ፋኖ የአስገድዶ ደፋሪ የገዳይ እና የአሸባሪ ወንጀለኛ ስብስብ ነው የምንለው በምክንያት ነው ፋኖ ከእስር ቤት ወንጀለኞችን ያስፈታው ራሱ ወንጀለኛ ስለሆነ ነው 100 % ።
@LulitSisay
@LulitSisay 22 күн бұрын
ሲስዬ ውነት ለመናገር ህጻኗን በተመለከተ እኔ እራሴ አንደ ግለ ሰብ ፍርድ ብሰጥ ትንሽ ትኘሸ ቤንዚል እያጨመሰኩ ከአግሩ እስከ ጭንቅላቱ አቃጥዬ እጨርሰው ነበር።
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 22 күн бұрын
ሲሳይ ይህን በለጌ ሰው "የአዕምሮ ችግር አለበት" ማለት ለወንጀሉ የህግ ከለላ መስጠት ነው። ምክንያቱም የአዕምሮ ችግር ያለባትን ሰው ህግ በዙም ጫና አያረግባትም። ወነጀለኛው ማድረግ ያለበት ከሚመለከተው ከፍል ማስረጃ ማቅረብ ብቻ ነው። እናም ይህ አረመኔ ማስረጃ አቅርቦ ወዲያውኑ ከወንጀሉ ነፃ ይሆናል ማለት ነው። ማስረጃ ማቅረብ ደግሞ በኢትዮጵያ ምድር የሚከብድ አይደለም። ይህ ሰው አረመኔ ዲያብሎስ ተብሎ መፈረጅ አለበት።
@etichahabtamu7475
@etichahabtamu7475 22 күн бұрын
Señor Mendez es un tridor! Ethiopian yeneka yelewim Bereka!!
@YabsraYabu-co2lb
@YabsraYabu-co2lb 22 күн бұрын
ሲስ የኢትዬጵያን ፖለቲካ ጠንቅቆ ያውቃል አይደለም ያለፈዉን የወደፊቱንም የሚመጣዉን ያውቃል የሚባለዉ ለዚህ ነዉ ብራቮ ሲስ።።
@user-tt2id7ow9m
@user-tt2id7ow9m 22 күн бұрын
ሲሳይ አጌና፥በነጠረ መረጃ ወደኋላ እንድናይና ወደፊትም እንድናነጣጥር ያደረክልን እገዛ በእጅጉ ያስመሠግናል።የኢትዮጵያ ጥንተ ጠላቶችና ሃገር በቀል የናት ጡት ነካሾች በጭካኔ ዬት ድረስ እጃቸውን አስረዝመው እንደነበር በመረጃ አየን።
@yehualamekonnen6809
@yehualamekonnen6809 22 күн бұрын
ሉዓላዊ ሚዲያን ይደግፉ ነው ያልሽው ሀሀሀሀሀ የኛ እውነት ዘጋቢዎች ሰላም ናችሁ ሲሳይ ባንዳ የብልጽግናን ወንጌል እንዘግባለን ነው የሚባለው ማነሽ አንች ማፈሪያ
@busyline3882
@busyline3882 22 күн бұрын
ሲሳይ ወንድሜ ብዙ ወሬ አላበዛም ሐገራችን በግፍ ማንንም ነክታ አታውቅም ስለሆነም የነኳትን ሁሉ ፈጣሪ መቀመቅ ያገባቸዋል ያወርዳቸዋል ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ ምላሰ ሚሳኤሉ ግብጽ ስለማይችለን በጓዳ ይልከሰከሳል መጨረሻው ደግሞ ይከስማል ።
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 22 күн бұрын
ደብረጽዮን የመከራ አንቴና ካለ ደም ማፍሰስ መኖር አይችልም
@addis1395
@addis1395 22 күн бұрын
የግፍ ግፍ ግፍ ግድያ ፣ ከዚህ በላይ ምን አለ የ 7 አመት ልጅ ላይ !!!!!
@samri1215
@samri1215 22 күн бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@asratabebe-tw7ep
@asratabebe-tw7ep 22 күн бұрын
ደብረጽዮን ምናል መሞቱ ላይቀር ብቻውን ቢሞት እባካችሁን በደብረጽዮ ብቻውን እንዲሞት አግዙት እንጂ ለሱ ተብላችሁ አትሙቱ ሌሌውንም አትግደሉ።
@HababeAdam
@HababeAdam 22 күн бұрын
Sisay endet new ketet netsa mekina amteten neber honom eskahun 7 wer mulu gelan gemruk teyzobenal
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 22 күн бұрын
ETHIOPIAN. YENEKA. YELEWM. BEREKA. BOB. !
@onedrop33
@onedrop33 22 күн бұрын
የመሰንጠቅ እድል ተብሎ ይነበብ
@junefirst500
@junefirst500 22 күн бұрын
ህውሓትግ ምኑ፡ ይወደዳል? ቀናተኛ፡ አማራን፡ የሚፈራ፤ ኦርቶዶክስን፡ የበጠበጠ፤ ጴንጤን፡ የኢየሱስን፡ ልጆች፡ ከክልሉ፡ ያገለለ፤ መለስ፡ ንስሃ፡ የገባ፤ ቀልዱ፡ ብቻ፡ የሚበቃ፡ ነበር!!!
@kilyamlemar
@kilyamlemar 20 күн бұрын
Jesus Loves you all , God forgives all sins . Jesus Christ is the messiah He died for our sins , He is the only way the truth and the life
@tekalignejigu6545
@tekalignejigu6545 22 күн бұрын
Yethoopia Amlak feredebet
@user-hz2dt9sw2r
@user-hz2dt9sw2r 22 күн бұрын
ሲሳያቺን አረ ሙባይል ቻርጂ ከፍለን ቤታቺን ሳይበራ መኪና?????
@onedrop33
@onedrop33 22 күн бұрын
You can’t mandate embassies and international organizations to abide by the car import restrictions. This organizations are immune to any local government interference and regulations.
@user-hz2dt9sw2r
@user-hz2dt9sw2r 22 күн бұрын
ይህነን አሳማ አላህይግደለው
@solomonsufa5917
@solomonsufa5917 22 күн бұрын
Kech
@HababeAdam
@HababeAdam 22 күн бұрын
Yehenen sew megedel alebet. Meketach mehon alebet
@FeysaMegersa-gz3we
@FeysaMegersa-gz3we 22 күн бұрын
bste
@junefirst500
@junefirst500 22 күн бұрын
የኃይማኖት፡ መሪዎች፡ በተረት፡ ያሳደጋቸው፡ ልጆች፡ በቲክቶክ፡ ተጋለጡ
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 21 күн бұрын
ሲሳይ ለዘገባዎችህ እና ትንታኔዎችህ የምታደርገው ጥንቃቄ + ዝግጅት እንዲሁም ማሰረጃ ማሰባሰብ ምስጋናዬ አንደሁሌው ነው ………
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 22 күн бұрын
bob mendez wagawen new yagnew tebdayua Ethiopia lay zemto lenza yemider gudoch ena alekchew lakiychew yEthiopia tarkawi kuter aned telat sisera ena melja sikebl yenber seltanun abuse siyreg yenbere asfari yewnt mekes zegyta wagwen eykflchew new
@infinity325
@infinity325 22 күн бұрын
ምን ይሆን ነበር ኦሮሚያ ውስጥ ብፍፁም ኖሮ❓
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p 22 күн бұрын
ይህ ቡድን እያለ ትግራይም ሆነ ኢትዮጵያ ሰላም አያገኙም ።
@yh4es
@yh4es 22 күн бұрын
ገዳዪን ከእስር ቤት ሰብሮ ያስወጣው ፋኖ ሆኖ ሳለና መንግስት እንደገና ፈልጐ አስሮት ለፍርድ ማቅረቡ የሚያስመሰክር ነው ነገርግን ነገሩን ጠምዝዞ ፓለቲካዊ መልክ ለማያያዝ ልክ አይደለም ሰውየው ግን መቀጣት አለበት
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 22 күн бұрын
BAHIR.DAR. FIRDBET. BE. FANO. SIR. NEW ?????
@tesfaldetleghesse2679
@tesfaldetleghesse2679 22 күн бұрын
HWAT AYSENETEKM AGHENA GAMO DEDEB YE DEDEB ZER
@ibro.j646
@ibro.j646 22 күн бұрын
ኦህዴድ በወቅቱ ዶ/ር ነጋሶን ከአባልነት አባርሮ ነበር።
@tekalignejigu6545
@tekalignejigu6545 22 күн бұрын
Weyane yiwudem .ethiopia Tekdem
@WondimuKassa-m1n
@WondimuKassa-m1n 22 күн бұрын
If he had mental health issues he would have rapid his daughter . He is normal!!
@Hiru2019
@Hiru2019 22 күн бұрын
ሲሳይ ተሳስተሃል. የአምሮ ችግር ያልከው ልክ አይደለም. ይህ አይነት አስተያየት ደፋሪውን ጥፋተኛ ላለማድረግ የሚደረግ ስለሆነ ይህንን አይነት አስተያየት አትስጥ!!!
@veracity8968
@veracity8968 22 күн бұрын
ፍርዱን ምንም አላወገዘም ስለዚህ የባህር ዳር ሕዝብ ፍትህ ለዚች ልጅ ይሰጣል መንግስት ስለሌለን ይሀው ነው አሱም ሲሳይ የመንግስት አካል ነው ምንም በነጻነት አይደለም የሚሰራው የአብይ መንግስት አይነኬ ባይ ነው ! የገዳይ አህት በአፍዋ አምነት አኔ ነኝ የጨመርኩት ብለው ያንን አጽድቀው ፍርድ የጽጡበትን ክስተት አንክዋ አላነሳም አና አንዲ ዘቅጥዋል ህዝባችን ፍትህ የጠፋበት ዘመን ላይ ነን !!!! ደግነቱ ሕዝብ ተቆጥትዋል የገዳይ ቤተሰብ ላይ አርምጃም ካስፈለገ ይወስዳል !
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 22 күн бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉😂
@michel-ik5kj
@michel-ik5kj 22 күн бұрын
ሲሳይ ስለ ህፃን ሄበን ለምን ዝም አልክ
@slfz
@slfz 22 күн бұрын
The 3 most provocative words still use by TPLF authorities. 1♦️ 'Lualawi gizaatna' it means ," our sovereign territory" 2.♦️' Xentet ku'nat ' it means , "genocidal war ." 3♦️'Xelaitna ' meaning "our enemies " ♦️Tigray has no a sovereign territory. it is just an administrational boundary. ♦️There has never been a genocidal war on the war TPLF itself started. ♦️Pretoria agreement required to stop hostility among the two.
@yehualamekonnen6809
@yehualamekonnen6809 22 күн бұрын
የቆሸሸ ሰው ቢኖር ሲሳይ አጋገን ብቻ ነው ይሉንታውን ሽጦ የበላ አጋሰስ
@melayaanta2574
@melayaanta2574 22 күн бұрын
😂
@mashogher
@mashogher 22 күн бұрын
ሸሽተህ ኣልነበርክም እንጂ ድጋሜ ትማርክ ነበር ።
@Jakikuma
@Jakikuma 22 күн бұрын
ግመል ትመስላለህ ፋኖ ያሸንፋል
@eliaslingo2688
@eliaslingo2688 22 күн бұрын
Get out from the house 🏠 no need low ique.
@abichumustlead263
@abichumustlead263 22 күн бұрын
Go away garbage
@HafizHussen-qi2fk
@HafizHussen-qi2fk 22 күн бұрын
​@eliaslingo2688 why kicked me from the house
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 22 күн бұрын
ስድብና ብልግና ከቤተስቦችህ የወረስከው የአንተነትህና የባዶነትህ መገለጫ ነው!😊
@addpuppets9326
@addpuppets9326 22 күн бұрын
👍👍👍👍
@user-lj7jv3ye4t
@user-lj7jv3ye4t 22 күн бұрын
የትግራይ ልጆች የአድዋን እና የኤርትራን የበላይነት አምነው የተቀበሉበት ምስጢር ሊገባኝ አልቻለም።
@nativeabashawl6519
@nativeabashawl6519 22 күн бұрын
You don’t know what you’re talking about go to school 😂
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 20 күн бұрын
@@nativeabashawl6519 ​​ እሂ እሞኸ መን ትብሃል ኣታ ብፈጣሪ ንምልማን ንስቃይ ንሓዘን ንዉርደት ንጥሜት ንሞት ንመርድእ ንቁዛመን ዝተፈጠረ ትግራዋይ ዝብሃል ደመ ኸልቢ ፍጥረት ድያብሎስ፡ ኣታ ጥምባም ዓጋመ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሉ ሓዱሽ ANIMAL, ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶ ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠረ፡ ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ብሽም ድያብሎስ ዝተጠመቀ ዝተለኸፈ ዝተበኸለ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ፡ ምሳኹም ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ጌና ዘይተወራረደ ብዙሕ ሕሳብ ኣለና።
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 47 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,3 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 211 МЛН
Alemneh Wasse  ዋ ደረጀ
59:21
Alemneh Wasse
Рет қаралды 52 М.